Тёмный

ልጆቼ የሚወድት | ያለ ኦቨን የምሰራው ቀላል ኬክ 

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@melatTUBE
@melatTUBE 2 года назад
በጣም የምወደው ኬክ ።።ግን ትንሽ ብትልኩልኝ ጥሩ ነበር
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
ሜሉ ፕሊስ ሸር አርጊልኝ 🙏
@melatTUBE
@melatTUBE 2 года назад
እሺ አደርግልሻለው በርቺ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
@@melatTUBE አመሰግናለሁ🙏
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 года назад
አናንተ ቤት ሞያ መቼም ከቤተሰብ ነዉ ሜሉ!!
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 2 года назад
Melaltye Miss you so much 😍 R u OK?
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 года назад
በጣም ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ እመቤት ቴራሚሱ ለመሆን ማስካፖን ቺዝ ብቻ እኮ ነዉ የቀረዉ።እንደዚህ አይነት ብስኩት ቸኮላት ዲዘርት በእንግሊዝ አገር ቤተ መንግስት ዉስጥ ለ ትልቅ ግብዣ የሚቀርብ ነዉ ይሄንን ቢያዩ መቼም በጣም ነዉ የሚደመሙት!!
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
ሰለነገርሽኝ ደስ ብሎኛል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
እጅግዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👍👍👌ሼር❤🙏
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ እንዴት እስካሁን ለቻናሌ ቤተሰብ አልሆንም?? እንዴ አሁኑኑ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?? ሀ ሀ ሀ ሀ በደስታ የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን በቃ
@ማርሲላስሽመልስ
@ማርሲላስሽመልስ 2 года назад
እናትን ማየት እዴት ደስ ይላል እጆት ይባረክ ❤
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
በጣም ቆንጆ ነው በቀላል መንገድ ጣፋጭ ለሚወድ👍👍👍 ልላው እኔ የምፈልገው ያልጫ ቅመም አዘገጃጀት ብታሳይን ኢትዬጲያ አውቅ ነበር ግን አሁን ጠፋኝ 👍
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
እሺ አሳያለሁ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 года назад
Amazing good job so easy work wow wow yum 😋👍👍👍👍 but I'm not that much sweet lover maybe for my kids
@nurilignmirkana5606
@nurilignmirkana5606 Год назад
በጣም ነው የወደድኩሽ የምን ጆርዳና ምናምን ነው እጅሽ ይባረክ ስልክ ቢኖረኝ እከታተልሽ ነበር😍ግን የባሌ ነዉና አልፎ አልፎ አያቿለዉ እመቤቴ ትጠብቃቹ አራስ ነኝ ስነሳ.እሰራለው😘
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
እንዴት ያምራል ሲያዩት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ የኔ ደርባባ ልጆችሽ ለካ ባንቺ ወጥተው ነው መታደል ነው በርቺልን❤
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
የኔ እናት እኛም እንወድሻለን ተባረኪ!!
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
ማዘርዬ... ይሄን የስሩት እጆችሽ ይባረኩ እጅግ ባለሙያ ነሽ.... ከ አንደበትሽ ጋር እባክሽ.... ከቻልሽ... በ ምርጡ ገበታ ብትወዳድሪ... አይደለም ገንዘቡን የ ምርጡን የ ሼፎች ቢላዋም ታገኛለሽ ሞክሪ.... በተረፈ.... ዘመንሽ... ከነ ቤተስብሽ ይባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ 💚💛❤️👈
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አሜን። በጣም አመሰግናለሁ
@hirute7742
@hirute7742 2 года назад
ዋው ቆንጆ ኬክ ነው ማሚ ድስቶችሽ ደግሞ ሲያምሩ
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Год назад
ጉበዝ ሴት ነሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ!!!
@addisaddis3562
@addisaddis3562 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ሜሉን ከመሰረቷ አገኘናት ማለት ነው እሷ ብትጠፉም በርችልን ብዙ እንጠብቃለን በጣም እናመሰግናለን!
@Eminetn
@Eminetn 2 года назад
እንዛመድ በቅንነት
@ልዩ-ኰ4ፈ
@ልዩ-ኰ4ፈ 2 года назад
ባለሙያ እናት እጆት ይባረክ የሜልዬ እናት ከሜሊዬ ብዙ ተምረናል ከርሶ ደሞ የበለጠ እንማራለን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
እናመሰግናለን ማማዬ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ አትክልት አሰራር ብታቀርቢልን አሪፍ ነው
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አመሰግናለሁ። እሺ አሳያለሁ
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 2 года назад
የሜሉ እና የቃልዬ እናት እጆት ይባረክ ስላካፈሉን ምርጥ ኬክ እናመሰግናለን እናትን ማየት እንዴት ያስደስታል ከርሶ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏ላይክ ሼር
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አሜን አመሰግናለሁ
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ 2 года назад
ያምራል በጣም አጂሽ ይባረክ
@shiberebeyene
@shiberebeyene 2 года назад
Very smart and beautiful woman keep up the good work balemoya
@ellinenega7634
@ellinenega7634 2 года назад
Wow wow I love ❤️ it you are Ethiopia 🇪🇹 hero mom God bless you be blessed mom!!
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
Thank you
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 года назад
ዋው ምርጥ ነው እጅ ይባረክ
@tigih.7181
@tigih.7181 2 года назад
እጅ ይባረክ ጥሩ አማራጭ ነው ያሳዩን እናመሰግናለን
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ እንዴት እስካሁን ለቻናሌ ቤተሰብ አልሆንም?? እንዴ አሁኑኑ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?? ሀ ሀ ሀ ሀ በደስታ የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን በቃ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад
በጣም ያምሬል እጅ ይባረኽ👍
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 2 года назад
Egziabher abizito yibarks Gobzi Enat 😍
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 года назад
በጣም ቆንጆ እና ቀላል ኬክ አሰራር እጅሽ ይባረክ የቃልዬ እናት 🙏❤
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አሜን
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 2 года назад
አቦ እጅሽን ይባርከው ገና ብዙ ታሥተምሪናለሽ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
እጅሽ ይባረክ ተባረኪ (አንቱ እያልኩ ነበር ግን አንቺ ብል እኔጃ)
@shamceyahsoso8852
@shamceyahsoso8852 Год назад
❤እናመሰግናለን እናት እጂሽን ይባርከው አሜን አሜን አሜን
@atkeltnigusu7065
@atkeltnigusu7065 2 года назад
በጣም ያምራል እናመሠግናለን
@eyerusalemjones8226
@eyerusalemjones8226 2 года назад
በጣም ቆንጆ ኔክስትታይም ብስኩት ክሬም ስትሮበርይ እያረግሽ ሞክሪው ለአይንም ደስ ይላል በርቺ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
እሺ ሞክረዋለሁ
@senaitbekele8315
@senaitbekele8315 Год назад
የሜሉ እና የቃልዬ እናት እጆት ይባረክ ስላካፈሉን ምርጥ ኬክ እናመሰግናለን🙏🙏🥰
@lemlemmengistu6650
@lemlemmengistu6650 2 года назад
Gobez balemoya nesh enate berchi ejish yebarek!!
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 2 года назад
በጣም ደሰ ይላል ሲያዮት እራሱ እጅሽ ይባረክ እህት
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አሜን
@almazhaile3480
@almazhaile3480 2 года назад
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪልን🙏🙏👌👌👍👍
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አመሰግናለሁ።
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 года назад
ይሄን ኬክ በጣም እወደዋለሁ እዚ የሌላ ሃገር ዜጋ ትሰራው ነበር እና አሁን ካንቺ በደምብ አየውኝ ሃገር በሰላም ከገባው እሰራዋለውኝ
@semirasemira588
@semirasemira588 2 года назад
ልዮ ነዉ በረቺ
@manalalibaibikir2682
@manalalibaibikir2682 2 года назад
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@ethio4421
@ethio4421 2 года назад
Have no words!! Betam yemiyamir new!! Eji yibarek
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 2 года назад
Owwww mamiyeee betam konjo new , enameseginalen, ejot yibarek!
@hanaafework2141
@hanaafework2141 2 года назад
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ግን በናትሽ ብረትድሰቶቾን ከየት ነው የምታመጭው መግዛት ፈልጌ ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад
ማሚዬ ይህ ኬክ በጣም ተወዳጅ ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 👍👏👏👏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አመሰግናለሁ
@mekedesmuluye5219
@mekedesmuluye5219 Год назад
betam arif new egegi eski soft cake endetorta ayenet sertech asayen gebeatochum keyet endemigezu negerin
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 2 года назад
ዋው
@ወሎየዋ-የ2ጰ
@ወሎየዋ-የ2ጰ 2 года назад
ክሬም. ሻቲ. እደልብ. ስበር ማርኪቶች. ዉስጥ. እናገኛለን. የሚቅ. ይገረኝ
@h.ethiopia4556
@h.ethiopia4556 2 года назад
ብረድስቱን ከየት ነው የገዙት
@fatimagemmechubintisilam1894
@fatimagemmechubintisilam1894 2 года назад
Masha allah 💞
@tsegaberhe3349
@tsegaberhe3349 Год назад
እጅግዬ ለክሬም የተጠቀምሽው በቆሎ ለልጆቻችን ለገንፎ መስሪያ የምንጠቀመው ሱቅ በካርቶን የሚሸጠው ነው ወይስ ሌላ?
@ejigemoya
@ejigemoya Год назад
Awo esunnew
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 2 года назад
የምርጥ እናት በርቺ እመሰግናለን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አመሰግናለሁ
@mikiyasdane1872
@mikiyasdane1872 2 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቺልን
@sebelwongelnegussie3190
@sebelwongelnegussie3190 2 года назад
Betam gobez tebarekuln
@eyerusaliemadmasu4154
@eyerusaliemadmasu4154 2 года назад
ejish yibarek mami des sitiy
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
❤️❤️❤️
@mamywedajenh7678
@mamywedajenh7678 2 года назад
ሰላም እጅግ ድስቱ እንዴት ነው የትነው የሚገኘው ዋጋውስ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
በ0911207033 ይደውሉ
@mekdes5976
@mekdes5976 Год назад
ፍርኖ የመሰለ የበቆሎ ዱቄት የት ይገኛል
@mahdermahderlegse7471
@mahdermahderlegse7471 Год назад
ጥሩነውቀጥይበት
@selamd9130
@selamd9130 2 года назад
Gobez betam arif idea 😍👍
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
Thank you
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 года назад
እጂሽ ይባረክ ክሬም ኬክ ሰርተሽ አሳይን ደሞ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አሺ
@adanechmelake9179
@adanechmelake9179 2 года назад
Betam Kongo new enatachen eje yebarek belenale
@wisamBoss-n2v
@wisamBoss-n2v Год назад
Www betam qogo new tebareci
@abebechmekebib3710
@abebechmekebib3710 2 года назад
ሜላት ብትጠፋም ምትክ ተገኘ። እጅ ይባረክ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ እንዴት እስካሁን ለቻናሌ ቤተሰብ አልሆንም?? እንዴ አሁኑኑ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?? ሀ ሀ ሀ ሀ በደስታ የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን በቃ
@Ethopia22
@Ethopia22 2 года назад
❤️❤️❤️🥰🥰💖💖💖🙏🙏🙏🙏👍👌
@lamlamlamlam6203
@lamlamlamlam6203 2 года назад
Bexam enamesegenalen edemena xena yesexelege ❤❤❤🙏🙏
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
የሚገርመው በጣም ነው የምወደው ሱፕር ማርኬት ስሄድ የመጀመርያ ማነሳው እሱን ነው በጣም ነው የምናመሰግነው
@masetrkeykey2137
@masetrkeykey2137 2 года назад
በጣም አሪፍ እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አሜን
@saronmekonnen3575
@saronmekonnen3575 2 года назад
ጎበዝ ዬኔ ወድ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አመሰግናለሁ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 года назад
Madame votre cuisine est * Royal * digne d'un grand chef ! Bravo 👏🏾 à vous tous les familles, et les amis. Nous sommes très heureux pour vous . Long vie maman Ethiopian vrai régal merci bien à bientôt 😃🥰🤗💖✨
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 года назад
My question anything else not used the corn powder please if you can ??
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
For the cream milk, sugar,corn flour, coco powder and chocolate are used
@selamtube3774
@selamtube3774 2 года назад
የእናቶቻችን ባህላዊ ምግብ ያሳዩን እንጅ እማማ እናመሠግናለን 🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
እሺ አሳያለሁ
@Eminetn
@Eminetn 2 года назад
እንዛመድ በቅንነትሰላም
@ehailu2018
@ehailu2018 2 года назад
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ አሰራር ነው በርቺ 🙏👍
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
@@Eminetn demerign mar melesalewu
@sofiaseid9876
@sofiaseid9876 2 года назад
Betam konjo new emokrewalehu Yale buna mesrat ychaalal? Ene tinsh lij slalegni new
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
Awo yechalal
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 года назад
Bexem nw mewadew Ejoten yibarekew Enatechin Enameseganaln ❤️🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አመሰግናለሁ።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
ፕሊስ... ስብስክራይብ... ሼር ሼር ሼር ላይክ.... መልካም ኮመንት.... 🙏🙏🙏 💚💛❤️👈
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አመሰግናለሁ
@saraibrahim8516
@saraibrahim8516 2 года назад
Gobez yene mar berchi konjo sera newe
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
Amesegnalew
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ💖💖💖
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
እንኳን ሰላም መጣሽ
@fasikabogale4094
@fasikabogale4094 2 года назад
Destochu yet neew yemigegnut betamam yamralu. Kene megebu.
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 года назад
Emaye ejesh yebarek
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አሜን
@mimitube834
@mimitube834 2 года назад
Ejot yebarek
@EskediStyle
@EskediStyle 2 года назад
በጣም ነው የሚያምረው ዲዛይኑ ሁሉ የሚያምር ነው ብሉኝ ብሉኝ ያሰኛል 💜👍👍👍ሼር
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አመሰግናለሁ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign mar
@ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ
የበቀሎ ዱቄቱንና ይሄኛውን እስሀን ያለውን ጥቁሩን እስከ እቃው ብታሳይን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
Corn starch and cocoa powder belo yegegnal
@kidistgmariam9216
@kidistgmariam9216 2 года назад
ምን አይነት ቸኮሌት ፓውደር ነዉ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
የኮኮዋ ዱቄት
@Eminetn
@Eminetn 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት በቅንነት እንዛመድ
@zadhutube9049
@zadhutube9049 2 года назад
በጣም፡አሪፊ፡ነው፡
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አመሰግለሁ
@ማሚማሚ-ለ9ጐ
@ማሚማሚ-ለ9ጐ 2 года назад
እናመስግናለን
@selammohamed8771
@selammohamed8771 2 года назад
Betam yamral.enmokrwaln
@መቅደስየፍቅርሰው
❤❤❤
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 года назад
Wowwwww
@igayehewue7eu843
@igayehewue7eu843 2 года назад
ደርባባ እናቲ መጡ
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 2 года назад
ምርጥ አሰራር የሜሉ እናት
@bnbettytube
@bnbettytube 2 года назад
በጣም ቆንጆ ኬክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
Thank you
@smartgrmy8983
@smartgrmy8983 2 года назад
Wow gobze
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 2 года назад
Wow
@selam7643
@selam7643 2 года назад
ላዛኛው ይሰራልን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
እሺ አሳያለሁ
@misrakethiopian331
@misrakethiopian331 2 года назад
Fitari rijim wdima ystln
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 2 года назад
Thank you so much Yekonjowotchu Enat🙏
@duratube
@duratube 2 года назад
Andenga neng mazer enkon dehna metu
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
እንኳንም ሰላም መጣሽ ።
@shallom8897
@shallom8897 2 года назад
Thanks alot
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 2 года назад
Thankyou
@hirute7742
@hirute7742 2 года назад
ድስቶቹ የት ይገኛሉ????
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
አብዛኛው እቃ መሸጫ ቤት አሉ
@ደሰታየምርይልምልጂ
🌷🌷🌷🌷🌺🌺
@mekdeswolde8809
@mekdeswolde8809 2 года назад
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@Ti-nr1ig
@Ti-nr1ig 2 года назад
Normal ybekolo duket yhonal yne melu enat
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
Betam dekak kehone yehonal
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@natanteshome4275
@natanteshome4275 2 года назад
Gomez enat
@ejigemoya
@ejigemoya 2 года назад
Amesegnalew
@shewalmebirhanu7927
@shewalmebirhanu7927 2 года назад
Andegn new egeshi yebatke
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ እንዴት እስካሁን ለቻናሌ ቤተሰብ አልሆንም?? እንዴ አሁኑኑ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?? ሀ ሀ ሀ ሀ በደስታ የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን በቃ
Далее
Brawl Stars expliquez ça
00:11
Просмотров 6 млн
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
Просмотров 3,7 млн
ምን ልታዘዝ???
18:16
Просмотров 150 тыс.
Copyright እንጠየቅ ይሆን ???
21:56
Просмотров 108 тыс.
Brawl Stars expliquez ça
00:11
Просмотров 6 млн