Тёмный
No video :(

በጣም ቀላል ደረቅ ኬክ አሰራር ለልጆች ትምርትቤት / ለሻዪ ሰአታ easy snack recipe / cookie recipe / ኩኪስ አሰራር / ebs 

Hidaya's kitchen🍽
Подписаться 175 тыс.
Просмотров 317 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 177   
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
በኩባያ መጠኑን ስለጠየቃቹኝ ይኸው👇 🌼2 ከግማሽ ኩባያ እና እሩብ ኩባያ ዱቄት 🌼ግማሽ ኩባያ እርጎ 🌼1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር 🌼3 የሾርባ ማንኪያ ስኳር 🌼በጣም ትንሽ ጨው 🌼ቫኒላ 🌼1 እንቁላል
@semiraseid428
@semiraseid428 10 месяцев назад
የገበታ ቅቤውን መፃፍ ረስተሻል
@tsedenyagetahun7493
@tsedenyagetahun7493 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ግን በግራም መሆኑ እንደውም ይበልጥ አሪፍ ነው
@mahimahlet3098
@mahimahlet3098 10 месяцев назад
Ye gebeta kibe gedita nw weyes bayegebam cheger yelewem ?????
@alemshewarega3846
@alemshewarega3846 9 месяцев назад
መቁረጫውን ትንሽ ዘይት ብታስነኪው ለማላቀቅ አትቸገሪም .10q for sharing
@meserettadesse6175
@meserettadesse6175 9 месяцев назад
በዘይት መስራት ይቻላል?
@alemayalew2344
@alemayalew2344 10 месяцев назад
አቀራረብሽ ደስ ይላል በፅሁፍም ጭምር ስለምታቀርቢ አሪፍ ነው እናመሰግናለን❤❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 месяцев назад
በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ ❤❤❤❤
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 10 месяцев назад
የፆም ደረቅ ኬክ አሠራርም አሳይን። እናመሰግናለን ።
@adumekuria1742
@adumekuria1742 10 месяцев назад
በጣም ነው የማመሰግንሽ እጅሽ ይባረክ ልጆቼ በጣም ነው የወደዱት ሰሞኑን ያሳየሽን ዳቦም እጅግ በጣም ነው ቤተሰቤ ሁሉ የወደደው:: ተባረኪ!
@user-oj2ex8ll2k
@user-oj2ex8ll2k 10 месяцев назад
በጣም ምርጥ ነው ሰርቼ ቀመስነው ወደነዋል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@fanayetilahun3737
@fanayetilahun3737 10 месяцев назад
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@rihanaawol8584
@rihanaawol8584 10 месяцев назад
እንዳየሁት ነበር የሞከርኩት በጣም ቆንጆ ነው ፡፡ ጀዛ ከላህ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ😘❤
@SefiyaGetachew
@SefiyaGetachew 16 дней назад
Madha allahe betame harife aserire
@SefiyaGetachew
@SefiyaGetachew 17 дней назад
ማሽ አላህ
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 10 месяцев назад
ቆንጆ ነው በርቺ
@mayaalemassfaw7878
@mayaalemassfaw7878 10 месяцев назад
ሞክሬዋልው በጣም ነው የሚጣፍጠው አመሰግናለሁ።
@user-lp4fz9ys4k
@user-lp4fz9ys4k 10 месяцев назад
እኔ ግርም የሚለኝ የምታቀርቢልን recipe በጠቅላላ በቀላሉ ማግኘት በምንችላቸው ነገር ነው በጣም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ😊😊😊
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አሚን የኔ ውድ😘❤❤ የሀገሬን አኗኗር እና የሀበሻን ቴስት አስቤ ስለምሰራ ነው አይመስልሽም😉
@user-lp4fz9ys4k
@user-lp4fz9ys4k 10 месяцев назад
@@Hidaya-kitchen- 😃😃😃 በትክክል እናቴ ከኑሮው ጋር ለልጆቻችን የሚሆን ጠንቅቀሽ ስላወቅሽልን ትመሰገኛለሽ🙏🙏🙏
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 месяцев назад
​@@Hidaya-kitchen-😂❤❤❤❤❤❤
@Amine-wz3ok
@Amine-wz3ok 4 месяца назад
ሃሪፍ አሠራር በማንኪያ በብርጭቆ ብት ሃሪፍ ነው ብዙም በግራም እሚጠቀም ስለሌለ
@kamilausman
@kamilausman 10 месяцев назад
masha allah leyunew yasayeshenen kukis legebeya serechew betam arifnew gen mayonizu ayawatam wedenew amesegenalew
@user-jt7gs5wt2d
@user-jt7gs5wt2d 10 месяцев назад
I like it simple and sweet
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 10 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል በእንጀራ ምጣድ ወይም በመጥበሻ መስራት ይቻል ይሆን ውዴ❤❤❤
@GelilaMelka-hv8fn
@GelilaMelka-hv8fn 10 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል በርቺልን
@mulutube2116
@mulutube2116 10 месяцев назад
እንኳን በሠላም መጣሽ ዋው ❤በጣም ምረጥ ስራ ነው እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አሚን የኔ ቆንጆ😘❤
@mulutube2116
@mulutube2116 10 месяцев назад
እህቴ አበርቺኝ እባክሽ ውዴ 👍🥰❤️
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 5 месяцев назад
ማሻ አላህ 😍❤️ ያምራል እኔም ዛሬ ልሞክረው ነው
@FatumaHussan-fy9wn
@FatumaHussan-fy9wn 10 месяцев назад
ማሻአላህ
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 10 месяцев назад
በጣም ነው ስራሽን የወደድኩት
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 10 месяцев назад
ያሚ ያሚ ነገ እሰራዋለሁ🥰
@shegeralmazk
@shegeralmazk 10 месяцев назад
ሰላም ይብዛልሽ ዋውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@ajebitubirehane4180
@ajebitubirehane4180 6 месяцев назад
Ye kubayawun ayinet ina meten bitasayin...? aseraru tiru new👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 10 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሄድያዬ ዉዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሳይበሉት ያጠግባል የሰራሽዉ ኬክ ይህማ በጣም ተወዳጅ ነዉ እሞክረዋለሁ ቆይ በርቺልኝ ይህን ሞያ ስላጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ልዩ ነዉ 😮👍👌❤🙏
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አሚን የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘❤
@mikiyasalea4788
@mikiyasalea4788 9 месяцев назад
ይሄ ኩኪስ ነዋ ደረቅ ኬክ ለመባል በጣም አነሰ
@hodenahamed1427
@hodenahamed1427 10 месяцев назад
የአንቺ ገለፃ እህቴ በአንድ እይታ ዬገባኛል አመሰግናአለው በርቺ አላሁ አክበር
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
የኔ ውድ ደስ የሚል አስተያየት😘❤❤❤
@burtokanbn
@burtokanbn 10 месяцев назад
የኢትዮጵያ ጀግና ኣላሽ ትትና በጣም ደስ ላለ እጆችሽ ይባራኪ❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አሚን የኔ ውድ😘❤❤❤
@Ayida-hj7io
@Ayida-hj7io 10 месяцев назад
Yetignawm ye gebeta kibe yichalal mare
@mignotgetanhe1770
@mignotgetanhe1770 10 месяцев назад
በግራም ከምትይና በኩባያ ብትይ አማራጭ ነው ሌላው ደስ ይላል
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 10 месяцев назад
እደቤትሺ ማረግ ትችያለሺ ዋናው ሙያው ነው😅
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
እሺ አመሰግናለሁ
@fruitadmassu4828
@fruitadmassu4828 10 месяцев назад
❤SS
@Ethiohit
@Ethiohit 9 месяцев назад
@@Hidaya-kitchen-በጣም አሪፍ ነው በግራም መናገረሽ ወሳኝ ነው
@user-uq4lu1ef3o
@user-uq4lu1ef3o 10 месяцев назад
በጣም ቀላል አሪፍ 🙏🙏🙏👌
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ😘❤
@seblekebede7265
@seblekebede7265 10 месяцев назад
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አሚን sebli😘❤
@dunyathaile5917
@dunyathaile5917 10 месяцев назад
We have tried it n its awesome 👌. Thank you
@fanosligaba4581
@fanosligaba4581 10 месяцев назад
❤ተባሪኪ❤እጂሺ ይባርክ❤
@BushraHamidkhan
@BushraHamidkhan 10 месяцев назад
Very yummy 🤤👍👌🤝
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
Thank you so much 👍
@nane2273
@nane2273 10 месяцев назад
ኩኪስ ስሪልን
@KasechKasu-of8vw
@KasechKasu-of8vw 10 месяцев назад
Waw አገላለፅሽ ተመችቶኛል ቀስ ብለሽ ነው
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ❤
@almazaragaw203
@almazaragaw203 6 месяцев назад
ተባረኪ
@tubaamru2759
@tubaamru2759 10 месяцев назад
MashaAllah betam dess ylal
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
Shukiren😘❤
@aklilmulu2971
@aklilmulu2971 10 месяцев назад
በጣም ጥሩ ነው
@sadah2330
@sadah2330 5 месяцев назад
❤❤❤
@TigistDele-mn3sm
@TigistDele-mn3sm 10 месяцев назад
እናመሰግናለን
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 8 месяцев назад
Wowwww Asyyyyy ❤❤❤thanks so much 🙏🇪🇷🙏
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 10 месяцев назад
ሞክረዋለው
@Ketemadendir2233
@Ketemadendir2233 9 месяцев назад
Waw delishes ❤
@Gege222-ct5om
@Gege222-ct5om 6 месяцев назад
blash ebaksay dmary
@dasashmoges-sz1jv
@dasashmoges-sz1jv 10 месяцев назад
ጀግና ሰው ነሽ ሰወድሽ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ😘❤❤❤
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo 10 месяцев назад
የእርስዎ የምግብ አዘገጃጀት እናመሰግናለን
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ❤
@user-zn6ds7nl8d
@user-zn6ds7nl8d 10 месяцев назад
Simple new konjo
@user-js3hm3lh8m
@user-js3hm3lh8m 10 месяцев назад
Wow
@sintayehuhailu3803
@sintayehuhailu3803 9 месяцев назад
betam gobez berchi
@user-qi8zg1vo5p
@user-qi8zg1vo5p 10 месяцев назад
Batam arif mashaallah
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
Shukiren❤
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 10 месяцев назад
እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከዉ ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
Amen😘❤❤❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 7 месяцев назад
Wow❤
@adanechawoke8051
@adanechawoke8051 10 месяцев назад
Betam yamral emokirewalhu❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ😘❤
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 10 месяцев назад
Good job
@teklezgytesfay4756
@teklezgytesfay4756 10 месяцев назад
Betam tmechiyalech
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 10 месяцев назад
Masha allah
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
Shukiren seadiye😘❤
@bintahmed
@bintahmed 10 месяцев назад
ማሻአላህ ጎበዝ በርች
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ😘❤❤❤
@user-cc1pf2px4r
@user-cc1pf2px4r 10 месяцев назад
በቅቤው ቦታ ዘይት ብንጠቀምስ ውዴ?❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
እውነት ለመናገር በዘይት ሞክሬው አላውቅም🤗 ግን በዘይት ከሞከርከው መጀመርያ እርጎ እንቁላል እና 1 ሲኒ ዘይት ቀላቅለክ ከዛ ቫኒላ ዱቄት ፔኪንግ ፖውደር ጨምሮ ማቡካት ከዛ ቅርፅ አውጥቶ መጋገር
@hiwotdamtie
@hiwotdamtie 10 месяцев назад
Yene miert.. keep going
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
Thanks dear❤
@fevenmiki4597
@fevenmiki4597 10 месяцев назад
Betam yamral
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ😘❤
@UmmuafnanFedilaAhmed
@UmmuafnanFedilaAhmed 6 месяцев назад
በግራም ከምትዪ በኩባያ ወይ በማንኪያ ብትዪ ምርጥ ነበር ሹክረን እናመሰግናለን
@etaferahukassa
@etaferahukassa 10 месяцев назад
bangerr
@toybamohamed4476
@toybamohamed4476 10 месяцев назад
ባለሙያነሽ መሽኩራ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ❤
@mujebShwmolo
@mujebShwmolo 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@bintahmed
@bintahmed 10 месяцев назад
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ አህለን ሁቢ እኳን ደህና መጣሽ ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
Wa w w እንዃን ደና ቆየሽኝ የኔ ቆንጆ😘❤❤❤
@user-wm9il7tu4p
@user-wm9il7tu4p 10 месяцев назад
betam arif new gen bzyet metbes ychalal?
@zemzemmohammed7354
@zemzemmohammed7354 9 месяцев назад
. ማክራው እኮምታለሁ
@Meskeremmarkostsela-vm1sj
@Meskeremmarkostsela-vm1sj 10 месяцев назад
des yilal enmokralen
@user-bv1vv3hm8f
@user-bv1vv3hm8f 9 месяцев назад
Kaser yergeshew werkt yelelnse bedo yechalel
@user-xr2gh7fu4f
@user-xr2gh7fu4f 6 месяцев назад
Yegebeta kiba bayinor min chigir alew
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 10 месяцев назад
በርች የኔ ቅመም ዜት መጠቀም አንችልም የገበታ ቂቤ ደስ አይለኝም እና ደግሞእርጎ ከሌለ ወተት መጠቀም እንችላለን?
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
ካለ እርጎና ቅቤ ሞክሬው አላውቅም ግን በዘይት ከሞከርሽው መጀመርያ በእርጎው ፋንታ ወተት በብርጭቆ አድርገሽ 1 የሾርባ ማንኪያ ሎሚ አድርጊበትና ቀላቅለሽ ትንሽ አስቀምጭው ከዛ ወፈር ይላል ከዛ ሰሀን ላይ አድርጊው ከዛ እንቁላል እና 1 ሲኒ ዘይት መቀላቀል ከዛ ቫኒላ ዱቄት ፔኪንግ ፖውደር ጨምሮ ማቡካት ከዛ ቅርፅ አውጥቶ መጋገር🤗
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@yordanosberhane9645
@yordanosberhane9645 10 месяцев назад
❤❤❤❤thankyou
@liyaseferi3676
@liyaseferi3676 10 месяцев назад
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
😘😘😘
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 10 месяцев назад
ለቤትሽ አዲሥ ነኝ
@salemaraya9182
@salemaraya9182 10 месяцев назад
Bitami jonjo ❤❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ😘❤
@mesiaba2433
@mesiaba2433 10 месяцев назад
በቅቤ ፈንታ ዘይት ብንጠቀምስ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
እውነት ለመናገር በዘይት ሞክሬው አላውቅም🤗 ግን በዘይት ከሞከርሽው መጀመርያ እርጎ እንቁላል እና 1 ሲኒ ዘይት ቀላቅለሽ ከዛ ቫኒላ ዱቄት ፔኪንግ ፖውደር ጨምሮ ማቡካት ከዛ ቅርፅ አውጥቶ መጋገር🤗
@FozyiaGashaw
@FozyiaGashaw 7 месяцев назад
ቅቤባይደረግበትስ
@user-ys2ok7cv4xsusu
@user-ys2ok7cv4xsusu 10 месяцев назад
❤❤❤❤مثالح
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
Shukiren😘❤
@KiyyaaCoo
@KiyyaaCoo 10 месяцев назад
10Q❤❤
@AzizaAbdu-ej5is
@AzizaAbdu-ej5is 10 месяцев назад
Aselamalikum we wb anchen almadnk yekbdal
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
Wa w w Thanks Azuye😘❤
@ruthkuflom2546
@ruthkuflom2546 6 месяцев назад
I like it, but it’s too much butter
@Gamer-re8ho
@Gamer-re8ho 10 месяцев назад
ዶቄቱ ስንት ኩባያ ነው የምንጠቀመው በርቼ እጆችሽ በረካ ይሁኑ❤
@godblessyou7702
@godblessyou7702 10 месяцев назад
320 grams or 2 1/2 cups, plus ¼ cup if required
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አሚን የኔ ውድ😘❤ መጀመርያ 2 ኩባያ ከግማሽ ኩባያ ዱቄት ጨምሪና እያየሽ ትንሽ ጨምሪ🤗
@user-lg1lv4vi8f
@user-lg1lv4vi8f 5 месяцев назад
ቂቤ ለማይወዱ ልጆችስ በዘይት መስራት አይቻልም ወይ
@user-vk6uh7wf1d
@user-vk6uh7wf1d 10 месяцев назад
We can change the butter by oil
@amira3666
@amira3666 9 месяцев назад
ከስኳር ይልቅ ግን ጥቁር አዝሙድ ወይ ሰሊጥ ቢነሰነስ ይመረጣል
@user-ck7jv2ws5l
@user-ck7jv2ws5l 10 месяцев назад
ልጆቼ በጣም ወደውታል አመሰግናለሁ
@noom6660
@noom6660 10 месяцев назад
ውሃ ስትጨምሪ ኣላየሁም ኣይጨምርበትም ማለት ነው?
@elizabethtefera3126
@elizabethtefera3126 10 месяцев назад
You need to use a measuring cup. most of people don’t use gram.
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 10 месяцев назад
All measuring cups are not the same. Keep using grams please it’s more acute. US, Australia, UK all have different sizes.
@bru101gamer5
@bru101gamer5 10 месяцев назад
ኩኪስ መሸጥ እፈልግ ነበር የኩኪስ ማሽን የተለየ ነው
@user-oy6zg9pb9x
@user-oy6zg9pb9x 10 месяцев назад
Erigowu weteti (tikus) mehoni aychilm
@sms9104
@sms9104 10 месяцев назад
እጅሽ ይባረክ እህታችን ግን ዱቄቱ ስንት ኩባያ ማለት ነው መልሽልኝ❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
አሚን የኔ ውድ😘❤❤❤ ከ 2 ከግማሽ ኩባያ ጨምሪና አቡኪው ከዛ እያየሽ ትንሽ መጨመር ትችያለሽ🤗
@kamilausman
@kamilausman 10 месяцев назад
Ergow be wetet metekat anchelem
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 10 месяцев назад
በነገራችላይ ግራም የምትይው መጠኑ አልገባኝም አስረጅኝ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
🌼2 ከግማሽ ኩባያ እና እሩብ ኩባያ ዱቄት 🌼ግማሽ ኩባያ እርጎ 🌼1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር 🌼3 የሾርባ ማንኪያ ስኳር 🌼በጣም ትንሽ ጨው 🌼ቫኒላ 🌼1 እንቁላል
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 10 месяцев назад
@@Hidaya-kitchen- በጣምአመሰግኔለሁ የምርሠውአክባሪነሽ አሰራርሽእራሱ ድቅነው ማሻአላ
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 10 месяцев назад
ለስንት ጊዜ ማቆየት ይቻላል
@user-ze5ic8by1l
@user-ze5ic8by1l 10 месяцев назад
ዱቄቱንበብርጭቆብትነግሪንስንትእደሆነ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
በኩባያ መጠኑን ስለጠየቃቹኝ ይኸው👇 🌼2 ከግማሽ ኩባያ እና እሩብ ኩባያ ዱቄት 🌼ግማሽ ኩባያ እርጎ 🌼1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር 🌼3 የሾርባ ማንኪያ ስኳር 🌼በጣም ትንሽ ጨው 🌼ቫኒላ 🌼1 እንቁላል
@shaiebya437
@shaiebya437 10 месяцев назад
Oven yelelen be stof ayhonim
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
በስቶቭ ሞክሬው አላውቅም🤗
@AbdiNuru-db4hl
@AbdiNuru-db4hl 10 месяцев назад
Ye gebeta kbe kalagegnens ehte
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 месяцев назад
እውነት ለመናገር በዘይት ሞክሬው አላውቅም🤗 ግን በዘይት ከሞከርከው መጀመርያ እርጎ እንቁላል እና 1 ሲኒ ዘይት ቀላቅለክ ከዛ ቫኒላ ዱቄት ፔኪንግ ፖውደር ጨምሮ ማቡካት ከዛ ቅርፅ አውጥቶ መጋገር🤗
Далее
Putin Əliyevdən nə istəyib? | Rəhim Qazıyev
05:32
Donut Recipe | Homemade Donut Recipe
6:32
Просмотров 10 млн
Putin Əliyevdən nə istəyib? | Rəhim Qazıyev
05:32