Тёмный

ልጆች እያሉት እንዴት! የአርቲስቱ እህቶች የውርስ ውዝግብ እና የተካደው ልጅነ  

SHEGER INFO
Подписаться 393 тыс.
Просмотров 216 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Развлечения

Опубликовано:

 

9 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 992   
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 6 месяцев назад
የገረመኝ አሁን እምንበላው የለንም እያሉ ነው እሱ በህይወት እያለ አቅም እያለው ሳያሳልፍላቸው ሞቶ በመውረስ ሊያልፍላቸው ነው?በድካሙ ግዜ አብራ መከራ ያየችው ባለቤቱ ነች!እረ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን
@zainabyzz
@zainabyzz 6 месяцев назад
እነዚህ ወሮ በላወች በቁሙፐሳይጠይቁት አሁን አፈር ብሉ
@almazali4784
@almazali4784 6 месяцев назад
በጣም
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 6 месяцев назад
ምንም ሆነ ምን መብታቸው ነው ልጆች እከሆኑ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 6 месяцев назад
@@naomigetachew7214 ደንቆሮ አይጥፋ ልጆቹን ማን አለ ከተዋጠላቸው እነሱም ስሙን እንጂ ፍቅሩን አልሰጣቸውም
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 6 месяцев назад
@@wagayebelete6363 እንግዲ ሄጉ ፈቀደ ምን ይሁን ደቆሮ ታዲያ ማነው
@mekuanintkifelew2475
@mekuanintkifelew2475 6 месяцев назад
ማርታና ማክዳ ትክክለኛ የአሊቢራህ ልጆች ናቸው እኛም በደንብ ነው የምናውቀው አብረንም ነው ያደግነው ታሪኩንም እውነታውንም እናውቃለን።
@amasnaku2738
@amasnaku2738 5 месяцев назад
ግን ለምንድን ነው ተዋቄ ሰው ሆኖ ልጆቹን የጋደው እህት ተብየዎች ለምን ልጅ እያሉ እነሱ የሜወርሱት
@enatcherenet8117
@enatcherenet8117 6 месяцев назад
ልጆቹ DNA ቢያደርጉ ጥሩ ነው ከውርሱ ባሻገር ማንነታቸውን ማወቅ አለባቸው
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 6 месяцев назад
ከሞትን በኋላ እኛ በለፋንበት ንብረት ከሚጣሉ በህይወት እያለን ፈታ ብለንበት ያማረንን በልተን ለብሰን አጊጠን እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ሰዎች እረድተን ብንሞት ነው የሚሻለው ለውርስ ሞታችንን የሚጠባበቁ በዙርያችን አይጠፉም 😂
@semira13585
@semira13585 6 месяцев назад
እደዛ ለማድረግ መቸ እደምትሞች ማን ያውቃል
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 6 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 6 месяцев назад
@@semira13585 ንብረት አለማከማቸት ነዋ ዛሬን ተደስቶ መኖር
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 6 месяцев назад
🤣🤣🤣
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 6 месяцев назад
@@semira13585ዛሬን መኖር ነዋ ግዴታ የሞትን ቀን ማወቅ አይጠበቅብንም
@HTef-fp6ee
@HTef-fp6ee 6 месяцев назад
እዳ ካለበት የኢትዮጵያ ህዝብ ይከፍላል አሉ። ለእናንተ ከተፈረደስ ያካፍሉናል? ግልፅ ያድርጉልን።
@merafkebede7673
@merafkebede7673 6 месяцев назад
😂😂😂
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 6 месяцев назад
😂😂😂
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 6 месяцев назад
😆😆😆😆 ሞትኩ
@yeshuta
@yeshuta 6 месяцев назад
😂😂😂
@minty1188
@minty1188 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@tsinatgirmay2338
@tsinatgirmay2338 6 месяцев назад
እህት ተብየዋ ግን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው:: ለአሊ ንብረት ለሱ ያልሆነ እሳቸው ተከታይ ሟች እንደሆኑ ኣያውቁም😢:: የልጆቹ ልቦና ቢሆኑም ባይሆኑም ልቦናቸው ባይጎድዎቸውስ:: "እንዳይ መርዙኝ" ልጆቹን የግድያ ሞኮራ ሊያደርጉ እንደነበረ እኮ ነው እሚያወሩት:: ኣባታችን ከሚሉት አሊም ሳይቀር እኮነው እሚያጥላሉዋቸው:: አባረርኳቸው ብሎ ሲያበቁ:እንዴት ኣልጠየቁንም:ኣያፅናኑም ሆ! እሱም ጦርነት ሲያፋፍም:ሲደግስ ነበር ግን ፈጣሪ ፍርዱን ሰጠ::
@DuHi-lr3rn
@DuHi-lr3rn 6 месяцев назад
Lik new setyewa tgermalech
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 6 месяцев назад
ቸግሯት ነዋ የወንድሟን ውርሥ ህግምሆነ ሸሪአ አይከለክልም
@tigist422
@tigist422 6 месяцев назад
ባይሎጂካሊ ልጅ ባይኖረውም ልጆቼ ናቸው ካለ ናቸው ።
@queenlove6497
@queenlove6497 5 месяцев назад
ከዛ ቦሃላ ሴፉ ሸው ላይ ልጆች የለኝም ብሏል እኮ
@almazali4784
@almazali4784 6 месяцев назад
ለሚስቱ ነው የሚገባው ያለው ንብረት በህይወት እስካሉ ድረስ ለሚስት ነው የሚገባት👍
@etg9080
@etg9080 6 месяцев назад
what do you mean? is that according to your law?
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 6 месяцев назад
Yethopia hig mest ybalwan bale yemestun mwerse aychelm
@ttww9470
@ttww9470 6 месяцев назад
ሚሥቱም ልጆቹም እህትም ወንድምም እናት አባት መውረስ ይችላል ግን ሁሉም ደረጃ አለሁ
@daniminneapolis
@daniminneapolis 6 месяцев назад
100% TEKEKELE
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 6 месяцев назад
MN NEW YE ETHIOPIAN HG ALQEBELM PHILLIP NEN ALACHU ! W RO LILI ENATACHU NECH ENDE ?
@alemtsehaybirru3097
@alemtsehaybirru3097 6 месяцев назад
በጣም ነው የሚገርመው The same thing happened to me too. እኔ እና ልጄ ውጪ ነው የምንኖረው የ ባለቤቴ እህቶቸ ሚስት እና ልጅ የለውም ብለው መውሰድ የሚችሉትን በሙሉ ወሰዱ ። እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው።
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 6 месяцев назад
እነዝህ ክፉዎች ሌቦች እነሱ ልክ ገንዘቡን እንደ ፈለጉት (እንደ ወደዱት)ወንድማቸውን የምወዱ ብሆን ልጁንም ይፈልጉት ነበር ለነዝህ ቦታ ሰጠሽ አትዘኝ እንኳን በዛው ቀሩ ዘመድም አይሆኑሽም ፈጣሪ ልጅሽን ይባርክልሽ አንችም ሰለም ጤና ረጅም እድሜ ይስጥሽ የበለጠ ይገጥምሸል
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 6 месяцев назад
DNA yelem?
@arditube5698
@arditube5698 6 месяцев назад
አፈራባታቸው ይብሉ መስሎአቸዌል ቁመዉ የሚቀሩ ባለጌዎች እግዚአብሔር ከተገፉት ጋር ነው
@haregwahaile8008
@haregwahaile8008 6 месяцев назад
​@@MasiMan-sd1gu1
@yohanakiros8666
@yohanakiros8666 6 месяцев назад
አይዞሽ ልጆችሽ በጤና እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 6 месяцев назад
ማርታን በጣም አደንቃታለሁ!አነጋገራ ልዮ ነው ከዚኽ በላይ ማረጋገጫ ከየት ይምጣ በስሙ መጠራቱ እራስ በህግ ተጠቃሚ ያደርጋቸዋል
@rahelashenafi3860
@rahelashenafi3860 5 месяцев назад
ማርታ እና ማክታ የአሊቢራ እዉነተኛ ልጆች ናቸዉ እኔ አቃለዉ ደብረዘይት ሕፃናት ማሳደጊያ አብረን ነዉ ያደግነዉ አትዋሹ ከህፃናት ማሳደግያ ወጥተዉ ብዙ ፈተና ነዉ ያዮት ኮኔክርደድ ለኮንኮርድ ምሽት ክለብ ሁሉ ሰርተዋል በጣም ያሳዝናሉ 😢እግዜሄር ይርዳቹ
@misirben3240
@misirben3240 6 месяцев назад
እውነት በጣም ነውር በዘመኔ ሰማው ከሰልስቱ ጀምሮ ለገንዘብ የወንድምን ነፍስ እረፍት የሚነሱ እህቶች 😢 ቲሽሽሽ አላህ ይልኣን ይሄ ገንዘብ
@sarasolomon9121
@sarasolomon9121 6 месяцев назад
በስመአም ምን አይነት ጊዜ ደርሰናል እግዚኦ እረ ጉድ ልጅ አይካድም 😡
@user-mg2xv7sk9s
@user-mg2xv7sk9s 6 месяцев назад
ሁለት ሴት ልጆች እግዚአብሔር ያሳደጋቸው ጥሩ ቦታ ያደረሳቸው እሱ ያላሳደጋቸው ልጆች አሉት
@user-gu6cs5zi7i
@user-gu6cs5zi7i 5 месяцев назад
ከማደግማ ያረጁ ናቼው ሆ😂😂
@felenuna8034
@felenuna8034 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ በመንግስት ህጋዊ ኑዛዜ ቢለመድ ጥሩ ነበር ወንዶች እባካችሁ ነገር አወሳስባችሁ ሰው አታስቸግሩ
@yeshewasemeru3041
@yeshewasemeru3041 6 месяцев назад
Eshi
@mikbunya2522
@mikbunya2522 6 месяцев назад
wendoch mn yargush yeraseshen nebret afri ke wend lay wereji wregna
@sambini86
@sambini86 6 месяцев назад
እነዚህ ከፈርሳይ የመጡ ለውርስ ነው የሚመጡ የት አለ ብለው የማያቁ አሁን ለወርስ መጠየቅ ተገቢ አይደለም
@TediTeda-hm5ox
@TediTeda-hm5ox 5 месяцев назад
Us 😅 I k lol oi
@abrahamkassa
@abrahamkassa 6 месяцев назад
እግዚአብሄር የሰጠኝ ልጆቼ ናቸው እኮ አለ
@beshirdale2491
@beshirdale2491 6 месяцев назад
Mesi, I and my wife love your videos so much. You are such genuine and very professional journalist. We love you.
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 6 месяцев назад
ጉድ ነው ልጆቹ ለንብረት ብለው ሳይሆን አባትነቱን ማረጋገጥ አለባቸው የሚገባውን ምርመራ አርገው።
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 6 месяцев назад
ተመርምረው እይደሉም ተብላል እለቀ👉🏽$$$
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 6 месяцев назад
@@user-rq3rm9in5z ልጆቹ እስካላመኑበት ድረስ ደግመው ምርመራ ማረግ መብታቸው ነው ደሞም እነሱ ከዚህ በፊት ሲጠየቁ ስለምርመራው አልተናገሩም።
@user-ep7dt9uh5h
@user-ep7dt9uh5h 6 месяцев назад
በትክክል ልጆቹ ናቸው ከውጪ ሀገር ለመጀመሪያ ግዜ ሀገር ሲመጣ ኢንተርቪውን ዐይቻለው ልጆቹ እንደሆኑ ተናግሯል ለዛውም እንዳላሳደጋቸው ሁሉ ተናግሮ አድገው ስለጠበቁት ደስተኛ እንደሆነ ተናግሯል አብረውት ነበሩ ልጆቹ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 6 месяцев назад
@@user-ep7dt9uh5h በለውውውው በሬ ወለደ ቀደዳ የውጭ ሀገር ኢንተርቪ እይተሻል 😂😂😂...??? ማነው ያደረጋቸው እልጀዚራ ወይስ CNN. ለኛም እሳይና ለኛም እዚህ ጠቁሚና ማን ነው ኢንተርቪውን ያደረገው 360 ላይ ነው ??? ወይስ ዮኒ ማኛ ጣቢያ ላይ ....እቪ DNA እላቸው እስቲ እነ እሉ እሉ ቆርጦ ቀጥሎች ንገሩና 😂😂😂
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 6 месяцев назад
ልጆቹን ቢጠጉ ይጠቅሟቸዉ ነበረ የአሊ ቤተሰቦች❤❤❤
@nejatali7088
@nejatali7088 6 месяцев назад
Yetikim guday sayhon yemaninet guday new. Wanaw lijochu bayhonim yasadegut enkan lij yihonal. Ewnetun Allah yawitaw.
@almazali4784
@almazali4784 6 месяцев назад
የምን ልጅ ነው ታሞ አንድ ቀን ያልጠየቁተረ ዛሬ ንብረት ይገባናል ብለው ከየስርቻው ብቅ ብቅ የሚሉት ነውረኞቸረ ናቸው 🤔🤔🤔
@rawdahussen8857
@rawdahussen8857 6 месяцев назад
Woshatamoch😎😎😎👹👹👹👹
@melber7957
@melber7957 6 месяцев назад
Lejochus mech tetegu Lejoch nen yalu?
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 месяцев назад
ልጆቹ ገንዘቡን ባይፈልጉ እንኳን ለእርዳታ ይስጡት እነዚህ ሰዎች አይገባቸዉም
@emuyegedamu2459
@emuyegedamu2459 6 месяцев назад
ልጆቹን ከቤት አባረርኳቸው ብለው እንደገና ለምን አክስታቸውን አልጠየቁም ማለት አይጋጭም
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 6 месяцев назад
ይመርዛሉ ተብለው አባረርኩ እያሉ ለምን አለጠየቁንም ይላሉ
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 6 месяцев назад
ልጆቹ ደስ የሚለዉ ጥሩ ሀገር ናቸዉ አይፈልጉም
@user-rf1bx8qt2t
@user-rf1bx8qt2t 6 месяцев назад
የትም ሀገር ቢኖሩ የኢትዮጽያ ደም ያለበት ሰው የውርስ ነገር ሲባል ዝምድና ባይኖረውም ሞችን በአንድ ፔርሙዝ አጥሚት ጠይቆ ውርስ ውስጥ መካተት ይፈልጋል
@etk3995
@etk3995 6 месяцев назад
They are NOT like those ppl
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 6 месяцев назад
ፈልገውማ ነው ይኽው የሚላላጡት
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 6 месяцев назад
አሁን እኮ ልጆቹ አይደሉም እህቶቹ ናቸዉ የጠየቁት ልጅ የለዉም መሀን ነዉ ነዉ ያሉት
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 6 месяцев назад
@@emebetzewde7492ሴትዬዋ ናቸው እንጅ የሚቀባጥሩት በስተርጅና
@zainabyzz
@zainabyzz 6 месяцев назад
ለሚስቱ ነው የሚገባ እሱዋ ነች በጣም የለፉች እረ ሰው ግን 😢😢😢 እደሱ እነሱም እኛም ሞቹወች ነን ጉድኮነው😢
@user-zf4qx8wb3g
@user-zf4qx8wb3g 6 месяцев назад
ችጋራም አሮጊት ፈጣሪ ያጥፋዎት ወንድማቹ በመሞቱ ሳይከፍችሁ ለንብረቱ ትንገበገባላችሁ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 6 месяцев назад
😂😂
@merkebgaulertra966
@merkebgaulertra966 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@RahmetYimer
@RahmetYimer 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@Roman-te3oz
@Roman-te3oz 6 месяцев назад
እረ ይረፍበት መሲ የእውነት ልጆቹ ናቸው እኛ ምስክር ነን አብረን ያደግን ነን እህት የውን ጌታ ይቅር ይበሎት
@kukutilove
@kukutilove 6 месяцев назад
ሲተኙ፠አብረሽ ነበርሽ?
@ttww9470
@ttww9470 6 месяцев назад
​@@kukutilove😂😂😂😢😢
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 6 месяцев назад
@@kukutiloveልጆቼ ናችው ካለ ባይወልዳቸውም ንብረት ተካፋይ ናቸው እህት ተብዬዋ ግን አይገባትም መጀመሪያ ህግ እወቂ ኮተት
@bona2318
@bona2318 6 месяцев назад
ለኔ ዘመዶቼ ናቸው ታሪኩን አውቃለሁ
@rettagebremichael6301
@rettagebremichael6301 5 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል! ልጆቹን ግን ፈጣሪ ይባርካቸው በጣም ሥርዓታቸው ደስ ይላል።
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 6 месяцев назад
መስዬ ጄግና ነሽ
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 6 месяцев назад
የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ አንድ ብር አዋጥቶ ይክፈል አሉ እማማ አናትዎትን ለሁለት ይክፈለው እንዳልል ትልቅ ነዎት። ፈጣሪ ልብ ይስጥዎት
@tzitab8961
@tzitab8961 6 месяцев назад
😂ሞትኩ
@tewodros4795
@tewodros4795 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂 የተመታ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ep8gh1lj2y
@user-ep8gh1lj2y 6 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅የስድቡ ነገርስ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@user-ks6oe6tv1b
@user-ks6oe6tv1b 6 месяцев назад
😂😂😂😂 እነሱ ገንዘቡን ሊወርሱ አዳውን ግን የኢትዮጵያ ......... ይክፈል
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 6 месяцев назад
ወይ ዘመን !!! ወ/ሮ ሀዋ እሱ ቆሞ ያላዘነሎት አሁን እንዲ መሆን ደስ አይልም ፁሙ ፀልዩ ፈጣሪ እንዲታረቆት!!
@sarasolomon9121
@sarasolomon9121 6 месяцев назад
ሞቶ የማርፍ ሰው ውይይይ 💔
@mayaibsa6529
@mayaibsa6529 6 месяцев назад
Kat
@mayaibsa6529
@mayaibsa6529 6 месяцев назад
Zare
@mayaibsa6529
@mayaibsa6529 6 месяцев назад
🎟🎟🎟🎟🎟🫎🫎🫎🫎🫎🫎🫎🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐮
@Adme1244
@Adme1244 6 месяцев назад
እህት ተብየዋ አልሃምዱሊላህ አትይም ሲቀጥል አሊ ያላስተካከለውን ለውርስ መሮጥ አስፈላጊ ነወይ እኛስ ሟች አይደለሞይ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 6 месяцев назад
ሚስት ልጀ እስካለው እናት እህት መውረስ መጠየቅም የለባቸውም !!! እፈሩ።
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 6 месяцев назад
😂😂😂😂 የእውሸትም ቢሆን እናንተ ብበሉት ይሻላል በስማም እህት ነን ባዮች ገብጋባ ናቸው አግባብ በሌለው መልኩ ነው የጠየቁት ይቺ ምስኪን የሰው አገር ሴት እስከ እለተ ሞቱ ተጨብጣ ተሰቃይታ ስንቴ ሞተ እየተባለ በጭንቅ እስከ ሞት አጠገቡ ነበረች እውነት የሀባትነት ስሜቱ ከገባቹ ለአባታቹ ሚስት ሊሊ ልትቀሟት ቀርቶ ልትረዷት ግድ ይላል አደራ እሊናቹን አሰሩት በተለይ በጭቅጭቅ የተወረሰ ነገር በረከት ሰላም ደስታ ...አይሰጥም
@sdemssi1962
@sdemssi1962 6 месяцев назад
ትክክል
@selamkebede-fw6cw
@selamkebede-fw6cw 6 месяцев назад
የቤቢን ድምፅ በጣም ነው የምወደው
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 6 месяцев назад
Gud new
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 6 месяцев назад
በጣም ቀላሉ ማስተማመኛ DNA መመርመር ብቻ ነው
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 6 месяцев назад
Ersu eskamenebet asfelagi aydelem. Hiwotacheen hulu yenoruleten ewnet menad new.
@SosenaEshta-cv1pq
@SosenaEshta-cv1pq 6 месяцев назад
መሢ ፀጉርሽ እንዲህ ያምራል❤❤
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 6 месяцев назад
እሱ አያሳስብም
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 6 месяцев назад
እረ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዙ የራሱ መከራ አለበት አንከፍልም እራሳችሁን ቻሉ የምን የኢትዮጵያ ህዝብ ይክፈል ጉድ እኮ ነው እህትየው ይገርማሉ ።ማርቲ አባትዋን ትመሰላለች
@khalidnaser2054
@khalidnaser2054 6 месяцев назад
አባረርኻቸዉ የሚለዉ አስወጧሀቸዉ በሚል ብስተካከል
@selamissak5726
@selamissak5726 6 месяцев назад
ልጆች ሆነው ተበድለው ከሆነ ግን ያሳዝናል በጣም ።እሱም አባሪልኝ ብሎ ከሆነ እንደውም ልጆች ናቸው ብዬ እጠረጥራለሁ ።
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 6 месяцев назад
😢😢በጣም ነው የተበደሉት ዱርየ ስለነበረ ጉድፈቻ ሰቶ ነው ያደጉት
@mayaibsa6529
@mayaibsa6529 6 месяцев назад
547
@mayaibsa6529
@mayaibsa6529 6 месяцев назад
Kat
@Helu460
@Helu460 6 месяцев назад
#DNA ምርመራ እያለ የምን ሽኩቻ ነው?
@Tinchi9
@Tinchi9 6 месяцев назад
Thank you 🎉🎉🎉🎉🎉
@argaasefa1146
@argaasefa1146 5 месяцев назад
ይገርማል
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 6 месяцев назад
እሕትየዋ ፀበል ያስፈልጋታል
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 6 месяцев назад
ሲያሰጠሉ ምን አይነት ህግ ነዉ ኢቶቢያ ሲጀመር ንብረቱ የሚሰቱ ነዉ እሷ በሂወት እሰካለች ከዛም ልጆች ካሉ ለልጆች ነዉ ቤተሰብ ምን አገባቸዉ እእእኝኝኝኝክ
@ktube8920
@ktube8920 6 месяцев назад
ኢይ ወላ
@ttww9470
@ttww9470 6 месяцев назад
ሚሥቱ ልጆቹ እህት ወንድም እናት አባት መውረስ ይችላሉ
@hiwel9209
@hiwel9209 6 месяцев назад
@@ttww9470መጀመሪያ ህጉ ልጆች ካሉት ከእናታቸውጋ ብቻ ይወርሳሉ ቤተሰብን አያካትትም ሚስት ብቻ ከሆነች ነው እናት እና አባት የሱን ድርሻ መውረስ የሚችሉት
@semb8127
@semb8127 6 месяцев назад
​@ttww9470 that is 10:39 absolutely wrong, it should be the wife and kids first an less he got the money or the property from his parents
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 6 месяцев назад
​@@semb8127 50% for wife and the rest 50%¶ equally among children..If thee is no children, mother and father, if mother and father not alive then for sisters and brothers and if no brother or sisters to aunt and uncle.
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 6 месяцев назад
መሳይ ልጆቹ ናቸው ።
@winterangel7571
@winterangel7571 6 месяцев назад
ውሽታቸው ነው አሊብራ መሀን ነው ልጅ አይወልድም
@ttww9470
@ttww9470 6 месяцев назад
​@@winterangel7571መረምረውታል ?????? መሀን መሆኑንንን
@weyni24
@weyni24 6 месяцев назад
አሊ ቢራ መሀን ነው
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 6 месяцев назад
ፈጣሪዬ እባክህ ልቦና ስጠን 😢😢😢😢😢😢
@tizibt6026
@tizibt6026 6 месяцев назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ይክፈል እዳ ካለበት የውርሱ ንብረት ለምን እዳው አይከፈልም
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 6 месяцев назад
ትክክል ጅብ ናት እህትየዉ
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 6 месяцев назад
እዳዉ ምን አይነት ጊዜ ደረሰን እሰቲ ንገሩኝ ምን ያህል አመት ነዉ በምድረ እምንኖረዉ
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 6 месяцев назад
ምኑ ይገርማል ፦ ልጆቹ በዋናነት ያነሱት የማንነት ጥያቄ ነው !!! ተገቢ እና ወሳኝ ጥያቄ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 месяцев назад
​@@aklilmesele5083 የማንነት ጥያቄ ብቻ አይደለም ውርስም ጭምር የማንነት ጥያቄ በምርመራ ይፈታል
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 месяцев назад
ለመንገደኛ ህይወት አምደል ጭካኔ የበዛው እንብለው አንብለው ለማናውቀው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 месяцев назад
እነ ማርታ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ነዉ
@tarikenew2614
@tarikenew2614 6 месяцев назад
በጣም ነውር ነው
@Lguama
@Lguama 6 месяцев назад
አሊ ምሀን ነው😢😢 ይች እህት አይደለችሁ ጥላት ናት ልጆቹ እውነት ልጆች ከሆናችሁ የአባታችሁን ንብረት ጥላት መብላት የለበትም ተቀብላችሁ ባትፈልጉትም ልጅነታችሁን አረጋግጣችሁ ብሩን ወስዳችሁ ለምን አትቀዱትም ወይም ለበጎ አድራጎት ስጡት ወይ ውሰዱት ከወድሟ ይልቅ ብር መረጠች ይች መርዝ እሷ ብትመረመር እህቱ አይደለችም ወላሂ ተናድጀ
@aishasfaw235
@aishasfaw235 6 месяцев назад
ይሄሁሉ ኢማን ማጣት ነዉ እሱ ኢማን ቢኖረዉ ኖሮ ይሄሁሉ ወቀሳ አይደርስበትም ነበረ አላህ ይጠብቀን
@ddyy5110
@ddyy5110 6 месяцев назад
በጎ ፈቃደኛ ሀገር ወዳድ የህግ ሰዎች ጣልቃ ይግቡበት። ኣይነ ስውር ነኝ እያለች ነው ሴትየዋ ስለዚህ እገዛ ትፈልጋለች። የ DNA ውጤት ድጋሚ ማድረግ ይቻላል
@Sintayehu912
@Sintayehu912 6 месяцев назад
ወይ ጉድ ችግር ነው ጌትነት አሉ !!ምን አለው እና ነው?! ሼኹ እኮ ነበር ያስመጣው ብዙ ግዜ የኛ አገር ዘፋኞች ውጪም ቢኖሩ ምንም ጥሪት የላቸውም ካለውም የሚስቱ እና የልጆቹ ነው::😢 ነፍሱን ይማረው ከባድ ነው ገንዘብ የዚህ ዓለም ገዢ ነው ኡፍፍፍፍ💔💔
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 6 месяцев назад
እኚህ አዛውንት ለገንዘብ ብለው ልጆቹን መካድ!!
@genetteshome3906
@genetteshome3906 6 месяцев назад
አለመፍረድ በደብ ግልፅ አይደለም
@meazasolomon90
@meazasolomon90 6 месяцев назад
ኸረ በእግዚአብሔር የልጆቹ ነገር በደንብ ይጣራ
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 6 месяцев назад
100% lijochu nachew abero adege nen ke lijente jemero enawekalen
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 6 месяцев назад
የሚገርም ታሪክ ነው ወደ ምስራቅ የለው ህዝበችን ቻለተኝነት የሚገርም ነው
@user-rf1bx8qt2t
@user-rf1bx8qt2t 6 месяцев назад
ሞቼ ሰው ከሚጋደልብኝ ደሀ ሆኖ መኖር መልካም ነው
@tsegayeyohanna6392
@tsegayeyohanna6392 6 месяцев назад
በትክክል
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 6 месяцев назад
ለምን ድህነት ሀብቱ ይምጣ ግን ለእርዳታ ድርጅት እንደመቆዶንያ ላለ መናዘዝ። በቃ መንግስተሰማያትን ያዋርሳል🙏🙏
@igo1071
@igo1071 6 месяцев назад
ጉድ ነው ወይ ውርደት ስው ሞቶም የማያርፍበት ዘመን 🙏እግዚኦ እግዚኦ
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 6 месяцев назад
በኢትዮጵያዊነቱ፥ወደነው፥የነበርው፥እሱ፥ግን፥በአማራነታችን፥የሚጠላን፥በሻሸመኔ፥ዘመዶቻችን፥ሲጨፈጨፉ፥እርካታውን፥በአደባባይ፥የገለፀ፥ደንቆሮ፥ዘላን፥ስው፥የብልግና፥ታሪክ፥መስማት፥አንፈልግም።
@user-cb5jz6gg7v
@user-cb5jz6gg7v 6 месяцев назад
ምነው ልጆቹ መተው ሚስቱ50ፐርስንት ልጆቹ50በወስዱና ባረፉ
@fafi-zana
@fafi-zana 5 месяцев назад
ውይ በጣም አሪፍ ነበር እንደዛ ቢሆን
@mimiayalw4874
@mimiayalw4874 6 месяцев назад
መሲዬ፣ስወድሽ
@helenkiros6647
@helenkiros6647 6 месяцев назад
Gud eko new
@user-zn5qu7ue5s
@user-zn5qu7ue5s 6 месяцев назад
መልካቸውም ይመስላል ልጆቹ ናቸው
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 6 месяцев назад
ልጆቹ መሆን አለመሆናቸዉን ከቤተሠቦቹ ጋር በ D N A ይታወቃል !ከልጅ የበለጠ የስም መጥሪያ አለ?ገንዘብ😢😢😢
@winterangel7571
@winterangel7571 6 месяцев назад
ውሽታቸው ነው አሊብራ መሀን ነው DNA ተደርገዋል ልጆቹ እይደሉም
@LinaL-jz9mg
@LinaL-jz9mg 6 месяцев назад
Ljoche nachew belo nuzaze kesths??
@winterangel7571
@winterangel7571 6 месяцев назад
@@LinaL-jz9mg በልጅነታቸው ስለምያቅ ነው ልጆቼ ናቸው ያለው እንጂ ልጆቹ አይደሉም እኔ አሊብራ የአባተ ወንድም ነው እንደማይወልድ እሱ ራሱ ያውቃል ወላሂ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 месяцев назад
​@@winterangel7571ምድነዉ የሚሉት ታዲያ ሢያሣፍሩ ሚሥትየዋን ግን መጉዳት ኣልነበረባቸዉም
@shebramenber2204
@shebramenber2204 6 месяцев назад
ወይ ጉድ እረሰዎች እደሰዉ እናስብ😢😢😢
@wollodesie2116
@wollodesie2116 6 месяцев назад
ልጆቹ ኢትዮጵያ ያሉ መስሏቸው ነበር ያንን ሁሉ ያሉት😂😂😂 ውጭ መሆናቸው ሲነገር ለምን አልጠየቁንም ባይወልድም ካሳደጋቸው ልጆቹ ናቸው አሉኮ😂😂😂
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 6 месяцев назад
ወይ ሠው እሱ በለፋበት ሞቶም የማያርፍ ምናይነት እህት ናቸው መውረስ ያለባቸው ሚስትና ልጆቹ ብቻ ነው ለንብረት መገብገብ
@ummiumi3911
@ummiumi3911 6 месяцев назад
ኢተቂላ አላህን ፍሩ የሱ ስተት ሳያንስ እናተም እህት ተብዬች ለሀራም ብር አትግቡበት ማናቹም አይገባቹም ለልጆቹ ነው ውርሱ ምክንያቱም በምድር ሰብስቦ ያላሳደጋቸው ልጆች አሁን ይኑሩበት እስትክፋር አርጉ እህቶች እፈሩ ☝☝☝☝
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 6 месяцев назад
Subhanelallah 😢
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 6 месяцев назад
አሊ ማሣደግ አቅም አለዉ እዉነት ልጆቹ ከሆኑ እዴት ማሣደጊያ ይገባሉ ግራ የሚያጋባ ነገር ነዉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 месяцев назад
አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል መልካቸው አምሳያ ልጆቹ በDNA ደሞ እርግጠኛ እንደሚሆን መሰረት በዙ ፈጥነሽ እህትየዋን ማቅረብሽ ያስመሰግንሻል ።
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 6 месяцев назад
አነዚህስ ሚስቱም ሚስት አይደለችም እና ውርስ አይገባትም እነሰዳይሉ
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 6 месяцев назад
ዲኤን ኤ ባይመሳሰል እንኳን በአፉ ልጆቼ ያለው ቢዲዬ አለው።ውርሰ ለወሮ ሊሊ እና ለልጆቹ ነው የሚገባው እነ ማርቲ የሚገባችሁን ተቀበሉ ይበቃል እሰከ አሁን የተካዳችሁት አለአባት ማደገ ።ቸርነት ማድረግ ሌላ ነው ።የአክሰት የዋንም ሆነ የሚሰትየዋን ሰብእና ክህደት እንዳትቀበሉ እነሱ በጀመሩት ክሰ እናንተ ደሞ መብታችሁን አሰከብሩ እህትየውን መደወል መጠየቅ ግዴታ የለባችሁም እሰዋ በልጅነታችሁ ልትጠይቃችሁ ይቅርና አበረርኩዋችሁ ነው ያለችው ያለፈው አለፈ ዛሬ ለብር ብላ በሚዲያ ክዳችሁዋለች ይቅርታ ብትጠይቅ ኖሮ ይጠይቁዋት ነበር ሁለት ጥፉት እግዚአብሔር ግንሁሉን ያያል አለ ወላጅ ማደጋቸው በቂ ነው አሁን ግን የካሳ ዘመናቸው ነው የአኔ አሳብ ነው
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 6 месяцев назад
እንዳይመርዙኝ አለ አባረርኩዋቸው እናንተ እንሴትዮ ልጆች አጥብቃችሁ በሕግ ተፋረዱዋቸው
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 6 месяцев назад
100% yemist new.
@romanofiorella190
@romanofiorella190 6 месяцев назад
እረ ልቦና ይስጠን ሰትዬዋ ምነዉ አርፈዉ ቢቀመጡ ጥሩ ነዉ በዚህ እድሜ ገንዘብ ብሎ ፋርድ ቤት ለፋርድ ቤት ከሚመላለሱ እግዛብሄርን ቢለምኑ አብዝቶ ይሰጣቸዋል
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 месяцев назад
እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር መሲዬ የሰው ልጅ ከሞተም በሃላ እረፍት የለውም እንዴ እህቴ እረ እኛም እኮ እውነቱ ቦታ እንሄዳለን ተው ይረፍበት ስለእግዚአብሔር 🙏🙏🙏
@eyerus2144
@eyerus2144 5 месяцев назад
ሰውየው ከመሞቱ በፊት ማስተካከል ነበረበት።
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 6 месяцев назад
የማንሰማው ጉድ የለም 🤔
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 6 месяцев назад
የኢትዮጵያ ህዝብ 1 ብር ትላለች ? በበኩሌ አልከፍልም
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 6 месяцев назад
😂😂
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 6 месяцев назад
Ere eneme alekefeleme demo ale maferewa
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 6 месяцев назад
Ere belela tabeya ye oromo lijoche yekefelalu neber yalechew zereiga nate
@beftuoromo714
@beftuoromo714 6 месяцев назад
አረ በዚህን ያህል ንብረት መውደድ ይገርማል ንብረቱ የሚስቱ ነው ከዛም የልጆቹ ነው ልጆቹ ን ደግሞ ልጅነታቸውን እራሱ አሊ አምኖዋል
@tigistmengist319
@tigistmengist319 6 месяцев назад
በእዉነት ያሳዝናል ወዴት እየሄድን ነዉ ምን አይነት ቤተሰብ ነዉ እኔ አባቴ ሙቶ የአባቴ እህት ንብረት ለመዉረስ ብላ ልጅ የለዉ ንብረቱ ለእኔ ነዉ የሚገባ ብላ ፍርድ ቤት አቁማን ነበር እሱን አስታወሰኝ ይሄ ሁሉ ንብረት ለመውረስ ብሎ የእሱን ነፍስ በሰላም እንዳያርፍ ማድርግ ያማል ሴትዮዋ የተምታታ ነገር ታወራለች ስሙ እንዳይረሳ ለማድረግ ነዉ ትላለች መልሳ ደግሞ ችግር ውስጥ ነን የራይድ የለኝም ትላለች ሲጀመር አሊ ቢራ ምንም ማስታወሻ አያስፍልገዉም እሱ በህይወት እያለ ትልቅ ስራ ሰርቶ ያለፈ ሁሌም የምንዘክረዉ በእያንዳዳች ልብ ውስጥ በክብር የሚኖር ሰዉ እዳ ቢኖርበት ለምን ሙቶ ይለመንባት ንብረት ካለዉ ንብረቶ ይከፍለዋል ፈጣሪን ፈርታችሁ ይሄ ትልቅ ሰዉ አታሰቃይቱ ነፍሱ ትረፍበት
@AskaleAskale-eg1lu
@AskaleAskale-eg1lu 6 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@moviegallery4757
@moviegallery4757 6 месяцев назад
ሚስት ካለው እንዴት እህት ትወርሳለች ሲጀመር ኸረ ጉድ
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 6 месяцев назад
ልጅ ከሌለው ግማሽ የሱ ቤተሰቦች ይወርሳሉ።
@gameoverweyani.3026
@gameoverweyani.3026 6 месяцев назад
ልጅ አለው​@@medhanitniggusa9057
@ramadanmohammed5586
@ramadanmohammed5586 6 месяцев назад
@@medhanitniggusa9057 leboch nachew
@user-sc2no8ir7y
@user-sc2no8ir7y 5 месяцев назад
ልጄች ከሌለው እህቶች መብት አላችው ግን አሊ ልጄች አሉት 😢😢😢😢😢ያው የአርቲስት ነገር ሆኖነው እንጂ ዲብቅ ናቸው አርቲስቶቻችን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 месяцев назад
ለማረጋገጥ እአሁንም ከእህቱ ጋር ደን ማድረግ ይችላሉ
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 6 месяцев назад
ምን ይሆን መጨረሻችን ምን ብየ ልኮምት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@awetbirhane
@awetbirhane 6 месяцев назад
ብልግና ነው😢
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 6 месяцев назад
አላህ ይዘንለት እሱ ሞቶል ነገር ግን እናተ ንብረት ንብረት ባዬች ሆይ ውርስ የሚገባቸው ሚስትና ልጆቹ ብቻናቸው እነሱ እያሉ ሌላ እህትወንድም አይቻልም
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 6 месяцев назад
የምን ልጆች...??? የ50 እመት ተረት 😂
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 6 месяцев назад
@@user-rq3rm9in5z ልጆች አሉት ሲሉሰምቼነው ልጂካለው ወራሾች እነሱ ናቸው
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 6 месяцев назад
ትክክል !
@FatySam
@FatySam 6 месяцев назад
ወራሽ ሚስትና ልጆች ናቸው ሌላው አይመለከተውም በእስልምና ህግ በሸሪአ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 6 месяцев назад
@@FatySam ገለቴ ሽቃሊት ሙች ልጆቹ እይደሉም 😂😂😂 ለመሆኑ ለባለፋት 20 ምናምን እመት የት ተደብቀው ነበር ...??? ሁልሽም በ40 ምናምን እመትሽ ከየጎሬሽ ብቅ ብቅ $$$ የለምምምምም 😷
@bute5158
@bute5158 6 месяцев назад
የዲኤንኤ ውጤት ቢታይ ጥሩ ነው መሲ ሊሆኑም ላይሆኑም ይችላሉ ዲኤንኤ እንደገና ይታይ ጥሩ ፍርድ ይገኛል በዚህ ሁሉ ሁኔታ ሊገናኙ ሲችሉ እንዴት በዛ እድሜ እንደገና ይውሰዱ ምን ያስፈራል አባታቸው ከሆነ እውነት ይውጣላቸው ለነሱም ጥሩ ነው በግዚው ሲናገር በቀረበው ሾ ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር ሁሉንም አላውቃቸውም
@saradaniel803
@saradaniel803 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ፈቅዶ ልጆቹ ቢሆኑ ደስ ይለኛል ምክንያቱም የስሙ መጠርያ ይሆኑለታል ስሙም አይሞትም ሌላው ደሞ የአሊ ቢራ እህት ስለልጆቹ የማሉት ነገር በጣም ነው ያናደደኝ እኔ ነኝ ከቤት ያስወጣዋቸው እያሉ ለምን አክስቴ ብለው አልደወሉም ይላሉ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም እኔዚ ልጆች ነገ የት ይደርሳሉ ብሎ ማሰብ ያሰፈልግ ነበር ሲጀመር አባትም የአባት ዘመድም አውጥቶ ጥሎአቸው ዛሬ በፈጣሪ ቸርነት እዝ መድረሳቸው በራሱ ትልቅ ነገር ነው ለማንኛውም እባካችሁ ምርመራ ከሁለተኛ ወገን ጋር ማረግ ከተቻለ አርጉና ልጆቹ የስሙ መጠርያ ይሁኑለት ስሙም አይሙት
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 6 месяцев назад
አቤቱ እግዞ ማሕረነ ክርስቶስ ልጆቹን አባሪ ብሎኝ እኔነኝ ያባረርኩት ልጆቹ አይደሉም ከባላችንም አይባልም ምን አለ ዝም ቢሉ ምን አለበት ለልጆቹ ስነ ቦናስ ጥሩ አይደለም 😖😖🤔🤔 ለማንኛውም እናታቸው በሕይወት ካሉ እውነቱ ያለው እሳቸው ጋር ነው እናትነት እውነት አባትነት እምነት ይባላል እና🤔
@melatgeberemeskel4349
@melatgeberemeskel4349 6 месяцев назад
ልጆቹን ክዳቹ ለ እዳው ለማስከፈል ጥያቄ ማቅረብ እቤት አለማፈር
@user-cb5jz6gg7v
@user-cb5jz6gg7v 6 месяцев назад
እማያድጉ መስሎት ነበር ሲያባርሮቸው የሚያድግል.....ነው ወንድሜ ወንድሜ ያሉት እርሶም ለንብረት በአንዴ ባልተለፋበት ሚሊየነር ለመሆን ይቅር ብለናል ቢሉ ሚስቱ ፊሊፒን የፍቅር ስው ናቸውእሱ መሀን ከሆነ እሶ ለሱ የከፈለችው ዋጋስ ጊዜዋ ...ያለልጅ መቅረቶ ማን ይቆጨዋል ህፃናት ከቤት ያባረሩ ይቺን የውጭ ዜጋ ምን ሊያረጎት እህቶቹ መገመት ነው ያስዝናል....
@getuadmas6416
@getuadmas6416 6 месяцев назад
Medre aremene, Gena tebalalachu.
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona 5 месяцев назад
Weshetachewen nw lijochu aydelum
@redietsertso527
@redietsertso527 6 месяцев назад
አባረርኩ ብለው ለምን አልመጡም
@meazagebreselassie9438
@meazagebreselassie9438 6 месяцев назад
እርሶ ግን እህቱ ኖት ? በህክምና ተረጋግጣል?
@samroo5340
@samroo5340 6 месяцев назад
እንደው ግን ነገ እኛም ወደዛው እንደምንሄድ እንረሳለን ልበል?
@misbakmohammed5592
@misbakmohammed5592 6 месяцев назад
ምን ጉድ ነው
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 5 месяцев назад
Ali Biraa❤❤ Painful history
@LinaL-jz9mg
@LinaL-jz9mg 6 месяцев назад
ልጆቼ ናችው ብሎ ካለ አለ ነው የግድ ልጆቹ መሆን አይጠበቅባቸውም ለፈለገው ማውረስ ይችላል
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 месяцев назад
ሳይሆኑ ናቸው ቢል ለውርሱ አወረስኩ ማለት ግድ ይላል አላለም ግን ተመርምረው ልጆቹ ከሆኑ ይውረሱም ባይሉም ድርሻ አላቸው ከውዝግቡ መመርመር ግድ ነው
Далее
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
Просмотров 132 млн
Starman #starman #superman #starmanmeme #shorts
0:16
Пов: папа в семейном чате
0:13
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Просмотров 60 млн