Тёмный
No video :(

የድምፃዊ አሊ ብራ ልጅ ምላሽ ሰጠች!የውሸት DNA ነው የያዙት! ክፍል 1  

SHEGER INFO
Подписаться 408 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 660   
@OfficialKidist
@OfficialKidist 6 месяцев назад
ዘንድሮ ሀገራችን ለይ የምንሰማው ነገር ሁሉ ከአቅማችን በላይ ሆኗል በፈጣሪ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 месяцев назад
I’m telling you 😉ምን ኣይነት ዘመን እንደመጣ
@Ismael-isa
@Ismael-isa 6 месяцев назад
😅😅😅😂😂😂
@Uthiop
@Uthiop 6 месяцев назад
Lol
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@milan8639
@milan8639 6 месяцев назад
የእነዚህ ልጆች ጉዳይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይመለከተዋል! በጣም ትልቅ ግፍ የተሰራባቸው ልጆች ናቸው እሱም ቢሞትም እንኳ ትልቅ ሀጢያት ነው ሰርቶ የሞተው በቁማቸው እኮ ነው የገደሏቸው! ማግለል, ተቀባይነት ማጣት በዛ ላይ ለስንት የሚተርፍ ሰውየ የገዛ ልጆቹን እረስቶ መኖር በጣም ትልቅ ግፍ ነው የሰሩባቸው DNA ው በደምብ በጥንቃቄ መሰራት አለበት ለገንዘብ ብለው ሳይሆን የማንነታቸው ጥያቄ ፋታ የሚነሳ ነው.
@nunu7353
@nunu7353 6 месяцев назад
Leboche nachew. Siketel abatchew aydelem. Yesu lijoche ye difen Oromo lijoche nachew manem saw buna bet argezo meto Ye Ali naw silale ye Ali lijoche ayregachewm
@mexidiad2668
@mexidiad2668 6 месяцев назад
የማታውቀውን አትፈትፍት
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 6 месяцев назад
የማተውቀወን አትዘባርቅ እሱ በሕይወት እያለ ዲ ን ኤ አድርጎ የሡ እንዳልሆኑ ተነግሮአቸዋል ከሞተ ቦሓላ የሚመጡት በሕይወት እያለ የት ነበሩ መከረኛ ውርስ ብለው ነው
@user-ko8te8ow8y
@user-ko8te8ow8y 6 месяцев назад
@@nunu7353dedeb ahya
@fenetfenet2958
@fenetfenet2958 6 месяцев назад
ፈጣሪዬ ሆይ ለቤተሰቤ የማደርግ እንጂ ከቤተሰቤ ከእህት ከወንድሞቼ በንብረት የምለያይ የምባላ አታድርገን እግዚአብሔር ሆይ የለት እንጀራዬን ስጠኝ ቤተሰቤን ጧሪ አድርገኝ በጣም የሚያስፈራ ጊዜ ላይ ነው ያለነው
@wegeneshifera4250
@wegeneshifera4250 6 месяцев назад
Amen 🙏
@milan8639
@milan8639 6 месяцев назад
አለመፈለግ እንኳን በቤተሰብ በ ጏደኛ እንኳን እንዴት ስሜትን እንደሚጎዳ እኔ ነኝ የማቀው በጣም የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸው
@ephremtarekegen5821
@ephremtarekegen5821 6 месяцев назад
ቁጭ ራሱን ነው እምትመሰለው ሴቶች ልጆች እኮ ለአባታቸው የተለየ ፍቅር ነው ያላቸው በጣም ነው አሚያሳዝነው ። ነፍሱን ይማረው
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 6 месяцев назад
ውሽት እትመስልም
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 6 месяцев назад
እረ ምንዋም አይመስልም
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 6 месяцев назад
እኔ ደግሞ የምትመስለኝ ከአሊ ጋር ድሮ በውጭ አገር ዘፈኑ ላይ የነበረችውን ( ማኪ) በዘመኑ ወጣት በነበችበት ወቅት የነበረው መልኳን ነው። እዚህ ቪዲዬ ላይ በጨረፍታ ታይታለች። ለማንኛውም እግዚአብሔር የእውነት አምላክ እውነቱን ያውጣላቸው። 🙏🙏🙏🙏
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 6 месяцев назад
@@tsigenigatu3922 እስዋ ማጂ ናት የአክስቱ ልጅ ናት
@betobelo56
@betobelo56 6 месяцев назад
ታሳዝናለች😢ያጣ ነዉ የማጣትን ጉዳቱን የሚያቀዉ💔
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 6 месяцев назад
መሲ ለምን ህዝቡ ይወዛገባል ዲኤኒ ከቤተሰብ ጋር ያርጉእና እውነቱ ይታወቅ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 6 месяцев назад
😂😂የምን መወዛገብ እኛ ኢትዮጵያን ብዙ ስራ አለብን💚💛❤
@wintakinfe5935
@wintakinfe5935 6 месяцев назад
Esu eco betiv new yastewawekachew astawsalehu 1998 or 97
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 6 месяцев назад
እናት የፈለገ ቢሆን ከማን እንደወለደች ታውቃለች አትዋሽም ልጅቱ አባቷን ነው የምትመስለው አለቀ።።።።
@nunu7353
@nunu7353 6 месяцев назад
Adelem. Abatachew Denbecha felgu
@berhanhailu7544
@berhanhailu7544 6 месяцев назад
@@nunu7353koshsha zerga kefetafe
@ethioethio4061
@ethioethio4061 6 месяцев назад
@@nunu7353የማርታ ቤተሰቦች የትግራይ ሰዎች ናቸው አዲሳባ አውቃታለሁ
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 6 месяцев назад
@@nunu7353😂😂😂 ሲጀመር ጋሎች ስልብ ናቸው መውለድ አይችሉም 😅
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 6 месяцев назад
Lazi nawa 60million yehonew😂
@martazewde1658
@martazewde1658 6 месяцев назад
መልኳ ሴት ስለሆነች ነወ እንጂ አሊን ነው እምትመስለው ሰው አንድ ልጅ ወልዶ ከደረሰበት ችግር አንፃር ላይወልድ ይችላል እንደ ገና ይሰራ ሁሉንም ያሳርፋል ::
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 6 месяцев назад
እትዋሺ እትመስልም 😂
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 6 месяцев назад
Menom ayemslem
@yedideyagetahun5719
@yedideyagetahun5719 6 месяцев назад
በትክክል
@nunu7353
@nunu7353 6 месяцев назад
Atmslem. Argezo wede Oromo wend eyerotu memtat aydebrem. Ali Bira lijoche yelewm ezaw beseblachu abatachewn felgu
@user-ek4it2wk7d
@user-ek4it2wk7d 6 месяцев назад
Betikikel
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 6 месяцев назад
በጣም በሚገርምና በሚያሳዝን ሁኔታ ልጆቹ ተበድለው ነው ያደጉት የራሱ ጥፋት ነው እሱን ነው የምትመስለው ለየትኛው ሀብት ነዉ የምትዋሸዉ? ለ Identity ፍለጋ ብቻ ብላ ይመስለኛል የማንነት ጥያቄ ጉዳቱ ከምንም በላይ ነው።
@amenamohammed115
@amenamohammed115 6 месяцев назад
ከእህቶቹ ጋር ምርመራ ማድረግ ይቻላል እኮ ምን ጉድ ነው ሰውየው ይረፍበት ኧረ
@measho54
@measho54 6 месяцев назад
😅😊å0😊00
@ddyy5110
@ddyy5110 6 месяцев назад
ዝም ብለው ለሚድያ ፍጆታ ነው። እንደተባለው ከእህቱ ጋር dna ማድረግ ይቻላል። ገፋ ቢል ከኣጥንቱ።
@mesimesi2950
@mesimesi2950 6 месяцев назад
አቤት የገንዘብ ነገር 😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 месяцев назад
የቤተሰብ ጉዳይ ነው መካሪ መሆን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 месяцев назад
@@ddyy5110ገፋ ቢል ከአጥንቱ አለቃ ዶክተር
@lailalaila6401
@lailalaila6401 6 месяцев назад
መሲ ሰብለ ከበደ የሰፈራችን ልጅ ነች እናታቸው አባይነሽ ማሞ የምትባል ጋደኛ ነበረቻት ሰብለ መንታ ልጆች ወልዳ የአሊምራ ልጆች መሆናቸውን ትናገር ነበር ወስዳ እንደሰጠችው ተናግራ ነበር ቤተኛ ነበረች ከኛ ቤተሰብ ጋር ነን አንድ ሰፈር ነን እኔ ግን እነ ሰብለ ከበደ እቤት ሲመጡ እኔ ትንሽ ነበርኩ ግን አስታውሳለው
@nunu7353
@nunu7353 6 месяцев назад
Ye bunna bet serategya nebereche yehene.
@Selamfikir
@Selamfikir 6 месяцев назад
​@@nunu7353 even if she is buna bet serategna? What does it mean?
@abdulazizk.hassen4402
@abdulazizk.hassen4402 6 месяцев назад
KOSHASH ​@@nunu7353
@tatageresu
@tatageresu 6 месяцев назад
የተቆራረጠም ቢሆን የተገኘውን መረጃ ሁሉ ቢሰጣቸው ጥሩ ነው። በጣም አንጀት ይበላሉ😢
@asmarem.7893
@asmarem.7893 6 месяцев назад
Martha is very inteligent and looked very honest. God bless you.
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 6 месяцев назад
ያረቢ ሰንቱነዉ የምንሰማ ዉ የሞተም ማረፊያ የለዉም ትተነዉ ለምንሄድ ንብረት መባላት
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 месяцев назад
የማንነት ጉዳይ እኮ ነው ገንዘብ ትያለሽ እነዴ
@etk3995
@etk3995 6 месяцев назад
የገዘብ ችግር እይደለም
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 6 месяцев назад
እረ እባካችሁ ገዘብ ጉዳይ ካልሆነ እሰከዛሬ የት ነበሩ ልጆቹ ከሆኑ እንዴት አባታቸዉን አይጠይቁም ነበር ወይ ??? በሂወት እያለ የማንነት ጉዳይ ለምን አልጠየቁም አሁን ከመተቡሀላ ነዉዴ የማንነት ጉዳይ ትዝ ያላቸዉ የማይመሰል ነገር ???
@workubelay4325
@workubelay4325 6 месяцев назад
It is not about money it is about identity. It is the father and mother fault. They are paying the price for the sins of their parents.
@Meski.Blackgirl
@Meski.Blackgirl 6 месяцев назад
ቀላል እኮ ነው ከአሊ ቢራ እህት ጋር ዲኤን ኤን ያድርጉና ዝምድና ካላቸው ይታወቃል
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 месяцев назад
Yes 👍 DNA telling them
@genetbati9518
@genetbati9518 6 месяцев назад
Baxami yes
@user-lp7lm6mp9p
@user-lp7lm6mp9p 6 месяцев назад
እናቷ ሰርቃ ወልዳት እንደሁ ማን ያውቃል ማንነት እስከሆነ ድረስ የራሱ ስህተት ነው ካስክሪን ማድረግ ነው
@yelmag2511
@yelmag2511 6 месяцев назад
ትክክል
@user-sc7jq2uz9e
@user-sc7jq2uz9e 6 месяцев назад
ይመርመሩ በቃ ልጁ ስታምር እችን የመሰለች ወርቅልጁ አይደለችም ሲባል ያስጠላል
@samibaba7536
@samibaba7536 6 месяцев назад
ማርታ አይዞሽ ,ምንም ጥርጥር የለም በትክክል የአሊ ልጆች ናቸዉ ,
@user-gw9dr8xt8c
@user-gw9dr8xt8c 6 месяцев назад
ማርቲ ጀግና ነሽ አምሳያው ነሽ
@MunaBekele-kz2ji
@MunaBekele-kz2ji 6 месяцев назад
ልጆቹ የደረሰባቸው በደል በጣም ከባድ ነው። I hope they found peace in your life now.
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 6 месяцев назад
ተዉ ወንዶች ዉጭ ለይ ሌለ ልጅ ከለቹ ለቤተቦች አሰዉቁ ሞት ነግሮ አይመጠም😢😢😢😢😢
@user-pm4vj6ef1p
@user-pm4vj6ef1p 6 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅 tkkkl
@mariamm-rj2wh
@mariamm-rj2wh 6 месяцев назад
እነዚሕ ልጆች ምንም አይፈልጉም አባት ብቻ ነው ልጆቹ ነው ምርት ነው
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 6 месяцев назад
ሁሉም ንብረት ፍለጋ ነዉ በቁሙ ያላሰደገ ፍቅር ያልሰጠ አባት ከሞተ ምን ሊያደርግላቸው ነዉ ይሄ ሁሉ ንትርክ
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 6 месяцев назад
አባታቸውን ቢፈልጉማ በቁሙ ከሱ ጎን ይሆኑ ነበር ውርስ ፍለጋ ነው ከሞተ በኃላ አባቴ ነው የሚሉት አጭበርባሪ ሁላ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 6 месяцев назад
​@@IlovethismusicMahletGiza-dj1tuከባለቤቶቹ በላይ ለምን አዋቂ እንሁን ትላላችሁ ግን? አንፈልግም ብለው ተናግረው መስሎኝ ሚስቱና እህቶቹ የሚቧጨቁት። ኢሽ አቦ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 6 месяцев назад
​@@GenetGenet-vv2ztጆሮሽን እጠቢው ሰው ሁሉ እንደ አንቺ አይደለም ለገንዘብ አይራኮትም።
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 6 месяцев назад
እውነት አባታችሁ ቢወዳችሁ ቢፈልጋቹሁ ማንም ምንም አያግተውም ነበር እስከ ጥግ ይፈልጋችሁ ይፋለም ነበር እሱ ግን ለእራሱ እና ለክብሩ ነው ቅድሚያ የሰጠው እንዲህ ያለ አባት ቢቀርስ
@queenlove6497
@queenlove6497 6 месяцев назад
ልጆቹ አይደሉም እኮ በህይወት እያሉ ለምን አልተፈላለጉም?
@felanatube
@felanatube 6 месяцев назад
በጣም የሚገርመው እኔ በልጅነት እድሜያችን አብረን ተምረናል ማርታ እንዲህ ሳትወፍር የምር ነው እምላችሁ ቁጭ አሊን ነው የምትመስለው በወቅቱ ምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንደነበረች ጠንቅቄ አቃለሁ አስታውሳታለሁ የት ሔዱ የት ገቡ የሁልጊዜ የጭንላቴ ውስጥ ጥያቄ ነበሩ ማርቲ ማክዳ አይዟችሁ እውነት አለች ከናንተጋ ጠንክሩ እሱ ዘላለም የማያልፍ ስራ ሠርቶ አልፋል ነብስ ይማር።
@teshomeasfaw9180
@teshomeasfaw9180 6 месяцев назад
ተባረኪ አባትሽ አሊ ቢራ ነብሱን እግዚአብሔር በገነት ይኑረው ። መቼም ሰው የተለያየ ባህሪ የቤተሰቡ መሰማት አያሰፈልግም DNA ምርመራ አያስፈለግም ቁርጥ አሊ ብራ መምሰል ብቻ አይደለም hard coy ናችሁ . ውዝግብ አያስፈልግም ።
@moviegallery4757
@moviegallery4757 6 месяцев назад
እኔን የሚገርመኝ እህትየው ለምን አትተውም ከገንዘብ ይልቅ የነዚህ ልጆች ዝምድናስ አይበልጥላትም ነበር ኸረ ወገን ከገንዘብ ሰው ይበልጣል
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr 6 месяцев назад
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው በትክክል ልጆቹ ቢሆኑ ያሳሳት ነበር እንግዲ አይሆኑ ይሆናል ለዛ ነው ብዬ አስባለው ግን ደሞ ዛሬ ግዜው ከፍቷል ሆነውም እያወቀች ይሆናል
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 6 месяцев назад
እህቲቱ የምታውቀው ሚስጥር ሳይኖር እንደዚ ደርቃ መሀን ነው ብላ አትከራከርም
@queenlove6497
@queenlove6497 6 месяцев назад
ልጆቹ አይደሉም ቢሆኑማ እህቶቹ እንደዚ አይከራከሩም ነበር የወንድማቸውን ፍሬ ማየት ይፈልጉ ነበር
@moviegallery4757
@moviegallery4757 6 месяцев назад
@@queenlove6497 ልጆቼ ብሎ እሱ ሚዲያ ላይ ከመናገር በአንደበቱ ከመመስከር በላይ ምን አለ ??? ሀዋ ለገንዘብ ብላ ብዙ ከምታወራ ልጆቹ ጋር ሠላም መሆን ይበልጥ ነበር።
@Titi-sq6ee
@Titi-sq6ee 6 месяцев назад
ቁጭ አሊ ቢራ ነው ምትመስለው የእውነት እራሱን ነው ምትመስለው
@queenlove6497
@queenlove6497 6 месяцев назад
አረ አሊ አይወልድም መሃን ነው
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 6 месяцев назад
ከዚህ ቤተሰብች ታረክ ብዙ ነገር መማር ይቻላል❤❤❤❤❤❤❤
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 6 месяцев назад
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እህቴ ምንአይነት ጨካኝ ቤተሰቦች ናቸው እኔ ባባታቸው ሙት ወቃሽ አያድርገኝ እና አባትስ ይህንን ያክል በደል በልጆች ላይ ማድረግ እነዝህ ልጆች በጣም የሚያሳዝን ሰው አልባ ማድረጋቸው ይህ ሁሉ ቤተሰብ እያለ እሱ ማድረግ ሲገባው እንዲ ማግለል ክፋት ጥግ ነው በደል ነው ጌታይባረክ እናንተ እዝህ ላይ መድረሳችሁ ምንታደርጊ የእኔ ምስኪን እናት አባት ካላሳደገ ይጎላል አይዞሽ እህቴ ቤተሰቡ ግን እጅግ በጣም ክፍ እርመኔ ናቸው
@ElhamSeid-tf7dz
@ElhamSeid-tf7dz 6 месяцев назад
ወቃሺ Ayadrgengn🤣 የልበዉን tengrewu
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 6 месяцев назад
ከዚህ ቤተሰብ ታሪክ ብዙ ነገር መማር ይቻላል።
@genetbati9518
@genetbati9518 6 месяцев назад
Hulumi nagre bagize klitasitakakali wags yesikafilali buzu temiriti tamiranili
@Menbimar
@Menbimar 6 месяцев назад
ዝርክርክ አባት ልጆቹን ለአላስፈላጊ መከራ ትቶ እንደተዝረከረከ ያልፋል 😔
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 6 месяцев назад
😂
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 6 месяцев назад
አሊ ሞቷል እህቱ ግን ድጋሚ ገደለችው ለብር ብላ አፈር ትብላ ልጆቹ እግዚአብሔር ያጽናቹ
@Ethious
@Ethious 6 месяцев назад
እኔ ይህን ታሪክ በደንብ አውቃለሁ እህቴ ቤተልሄም ትሰራ ነበር የተሰጡ ቀን አብረው ነበር ወደ ደብረ ዘይት የሄዱት እህቴ ይህን ነግራኛለች እህቴ ትሰራ የነበረው ሂልተን ሆቴል በነበራቸው ቢሮ ነው ሁል ጊዜ በቴቢዝን ባየችው ቁጥር ይሄንን ታነሳ ነበር
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 6 месяцев назад
የአሊ እህት እርኩስ ተንከሲስት ነች ፡ የጅቡቲ አቅልጥ ወመኔ ነች ፡ ጅቡቲ የኖረ ሰው ደግሞ ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ ጥማት ነው ያለበት ለሰው አያዝንም ክፉ ናቸው፡ እሷም በጣም የገንዘብ ጥማት እና ችግር አለባት ስለዚህ ልጆቹ እንዳይወርሱ ሸር ትጎነጉናለች እንጅ ልጆቹ የአሊ ናቸው በጣም ግልፅ ነው
@user-mx8bv6bl7z
@user-mx8bv6bl7z 6 месяцев назад
ትክክል
@almaztarekey3286
@almaztarekey3286 6 месяцев назад
በጣም ይገርማል እንደዚህ አይነት ሌላ ታሪክ አውቃለሁ
@mamamam1783
@mamamam1783 6 месяцев назад
ደብረዘይት ነበሩ ልጆቺ አውቃቸዋለው
@user-sc2no8ir7y
@user-sc2no8ir7y 6 месяцев назад
በመረጃ እረዳችው በእናትህ ?
@tsedeynigatu2636
@tsedeynigatu2636 6 месяцев назад
Ewenet new enem akachewalehu aned kefel neberen!! Betelehem gebi new yadegut egnam ye Alibira leje endehonu neber yemiweraw!!
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg 6 месяцев назад
ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው 💔
@alemunemera8154
@alemunemera8154 6 месяцев назад
Really these daughters were in hunger of parents love .They didn't ask any material for help but but still they need family love .So Uncles ,aunts & the extended families ought to care of them to maintain their broken heart .We love all of you our beloved sisters .Thanks !
@bute5158
@bute5158 6 месяцев назад
እንደገና DNA ያድርጉ
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 6 месяцев назад
አዎን ዲንኤ ይደግ
@samigola
@samigola 6 месяцев назад
አይዞሽ ማርታ አንቺ ጥሩ ሰው ነሽ የአባት ፍቅር ነው እንደዚህ እንድታዝኚ ያደረገሽ የአሊ ቢራ እህት ነይ ያለችው ሴትዮ ግን በጣም ማፈሪያ ነች
@mariamm-rj2wh
@mariamm-rj2wh 6 месяцев назад
አላሕ ይተውለት እንጂ ጥፍቱ የሱ ነው
@meridbekele4791
@meridbekele4791 6 месяцев назад
DNA አያስፈልጋቸውም ልጆቹ ናቸው።
@blacklion1579
@blacklion1579 6 месяцев назад
እናንተ በልጅነታችሁ ያሳለፋችሁትን ማን ተረዳችሁ?የልጅነት የቤተሰብን ፍቅርን ብትነፈጉም የልጅነት መብታችሁን ግን ማስጠበቅ ትችላላችሁ። አምላክ ጤና ደስታ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@natan7997
@natan7997 6 месяцев назад
በእርግጥ ከባድ ነው ማንነት በራሱ ሙሉ መልስ ይፈልጋል ካልሆነ ሰላም ይነሳል እረዳለው ነገር ግን አንደኛ እናታችሁን አሁንም ፈልጋችሁ አናግሯት ሌላው የአሊ እህት ያው የታወቀ ነው እድሜም አለ የጥቅምና መጦሪያቸውን ስለሆነ የሚፈልጉት ብዙም ስለናተ ግድ ይኖራቸዋል ተብሎ አይጠበቅም እናተ ግን ዲኔኔ ለህቶቹ ስለሚቻል ወስዳችሁ ተገላገሉ ።
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 6 месяцев назад
ይቅርታ ሰልሰመ ከቀረሁ ማጊ ለምን እውነቱን አትናገርም የታሪኩ ተሳተፈ ስለነበረች
@lelinaasebe5811
@lelinaasebe5811 6 месяцев назад
እናትየው ናት ትክክል ስለዚህ የአሊ ልጆች ናቸው
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 6 месяцев назад
በህይወትእያለ ቦታ ያልሰጣችው ሰውዬ ከሞተ በሆላ ምን ይጠቅማችዋል ኤጭ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 месяцев назад
ለልጅ የማንነት ጥያቄ ነው
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 6 месяцев назад
​@@MesiMesi-jy2rtማንነቷ ሰው😂ኢትዮጵያዊ 💚💛❤በቃ!!
@clickcell4333
@clickcell4333 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂​@@meselechfeyessa1226
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 6 месяцев назад
ልጆቹ ተበድለዋል ፣ አባታቸው ንብረት ይገባቸዋል ፣ ምናልባት ውል የተተወለት ብቻ ከለነው ምንም ማግኘት የማይችሉት ።
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 6 месяцев назад
የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 6 месяцев назад
I'm sorry this is so crazy i hope you and your sister have a wonderful life but always more than family God be with you don't feel bad sister I'm broke 😢 about this issues
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 6 месяцев назад
እናንተ ጥሩ ቦታ ነዉ ያላቹት እግዚአብሄር ይመስገነዉ
@bekeledagne1275
@bekeledagne1275 6 месяцев назад
It is absolutely true what I heard from this young lady
@user-cc5vb8db4l
@user-cc5vb8db4l 6 месяцев назад
በጣም ነው ያሳዘናቹኝ ከባድ ቁስል የማይድን
@user-mx3rn3pf3g
@user-mx3rn3pf3g 6 месяцев назад
ለምን በሂወት እያለ አልጠየቁትም ነበር ማንም ሰዉ ልጅ ቢኖረው አይጠላም እንኳን አሊ
@EmebetMekonnen-gp9yn
@EmebetMekonnen-gp9yn 6 месяцев назад
አሁንም እኮ እነሱ አይደሉም እህቶቹ ናቸው እየበጠበጡ ያሉት
@Lore9072
@Lore9072 6 месяцев назад
ከመጀመሪያ አልተከታተልኸው ይሆናል። ልጆቹ ቢፈልጉም መንገድ አላገኙም። አሁን ደግሞ እንደሰማነው DNA አድርግ ሲባል እየተንቀጠቀጠ ከጀርባ ደግሞ አይደሉም እያለ ነው የኖረው
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 месяцев назад
የአሊን ግላዊ ባህሪ የሚያውቀው ራሱ ነው ብዙ ወንድ ጥሩ ሊሆን ይችላል ለልጆቹ ግድ የሌለው አለ
@hiwel9209
@hiwel9209 6 месяцев назад
አንዳንድ ሰው ሞቶም ለቀሪው ሰላም አይሰጥም ይህ የሚያስተምረው ለእኛ ለቆምነው ነው የእውነት እንደ ወላጅ ቤተሰቦቻችንን የምንወድ የምናከብር ብሎም ለእነሱ የምናስብ ከሆንን ስንታመም ያውም ልንሞት ጫፍ ሲቀረን ብቻ ሳይሆን በቁማችን በጥንካሪያችን ዘመን ሀብት ንብረት ካለን ምንም ውሸት የለውም ከኛ በኃላ ቤተሰቦቻችንን ሰላም እንደሚያሳጣ እናውቃለን ከቻልን በስነስርአቱ ለሚገባው ሁሉ የሚያስፈልገውን በቁም እናዘጋጅ ይህ ለራሳችንም አይምሮም ሆነ ነብስ እረፍት ይሰጣል ልጆች ሚስት እናት አባትም ከተቻለ እህት ወንድምም ላጣና ለተቸገረም ጭምር ብናደርግ በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም እረፍት ይጠብቀናል የእነዚ ቤተሰብ ጉዳይ ለእኛ ትምህርት ነው እንዴ እስከመቼ ነው ግን ዘላለም እኖራለሁ እያልን ደካማ የምንሆነው ዛሬ እኮ ሰውየው በቁም እንኳ እያለ ትንሽ ሲደክም ነጭ ሽበት ሲታይበት ልጆች በጉጉት መች ነው ትተህልኝ የምትሄደው የሚሉበት ዘመን ይመስላል እንኳን ሌላው ባለማስተዋል የመንግስት ቤትን ሳይቀር በቁም ሲጣሉበት በእነ እዮሀ ሚዲያ ላይ እያየን ያለነው እንዴ እነዚህ ልጆች ለውርስ አይመስለኝም ግን እህቶቹ በደንብ ያስታውቃሉ ተቸግረውም ከሆነ ካለው ቢያስሟሟቸው መልካም ነበር አንዳንዱ የተባረከ ለማያውቀው ለተቸገረ ወገኑ በየሚዲያው ስንት ነገር ሲያደርግ ይታያል ያለው ደግሞ ሲባላ ወይ ሀገሬ አረ ለፈጣሪያችን እንመቸው ማንም ዘላለማዊ አይደለም ቋሚው ተራ ጠባቂ እንጂ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 6 месяцев назад
በህወት እያለ ጠይቀዋ ል
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 6 месяцев назад
ማጊዬ ደስ የምትለው አንችም ሐቀኛ ነሽ አግኟት አይዞሽ
@mulufeleke2231
@mulufeleke2231 6 месяцев назад
ምን አይነት ሰው ነው? ቤተሰብ ጋር ማስቀመጥ ሲችል እንዴት ቤተሰብ እንደሌለው ህፃናት ማሳደጊያ ያስገባቸዋል? ክፉ ሰው ነበር
@samibaba7536
@samibaba7536 6 месяцев назад
እባካቹ ማርታ እኮ በቂ ማስረጃ ናት ,አባቷን ቁርጥ ናት ,
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 6 месяцев назад
እ አተመስልም
@beletetigist9830
@beletetigist9830 6 месяцев назад
አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ እያየ ዲኤንኤ ይደረግ ?
@user-yr3wf8oq4n
@user-yr3wf8oq4n 6 месяцев назад
አዳዱ ቤተሰብ የተረገመ ስግብግቦች ናቸዉ ሰዉ ሙቶ እኳን እማያሳርፉ በቁሙ ምን ጉድ ችሎ ነዉ የኖረዉ አላህ ይራህመዉ አቦ ተፋቱት
@helentesfaye6665
@helentesfaye6665 6 месяцев назад
ስታሳዝን ቀናናት ይቅርባይናት።
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 6 месяцев назад
እይዞሽ ትማሩ ሌሎች እናቶች ልጆች እንዴት እንደሚጉዱ በእሳት እባት እባት እለመሽሽተት ።
@salehMohammed-jh5ui
@salehMohammed-jh5ui 6 месяцев назад
ውይ ጉድ ሰውየው ሞተ እኮ ተዉት ንብረት ሳይሆን አባትነት ፍለጋ አይባል የለም እኮ
@Lore9072
@Lore9072 6 месяцев назад
ያልተመለሰ የማንነት ጥያቄ ነው። የሱ ቤተሰቦች አስሬ በደፈናው አይደሉም ከሚሉ ደፍረው ቢመረመሩ ልጆቹንም ያሳርፏቸው ነበር
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 6 месяцев назад
ማርታን የዛሬ 10 አመት ጀርመን እያለሁ አውቃታለሁ:: የአባቷን ስም አንስታ አትጠግብም እና በጣም ተወደው ነበር:: እንደውም እኛ አናምናትም ነበር ተዋቂ ስለሆነ ነው አይደል እንላት ነበር:: አይዞሽ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ!!
@hailutadesse9501
@hailutadesse9501 6 месяцев назад
ከዚህ ቃለ ምልልስ የተረዳሁት የአሊ ባዮሎጂኢ ልጆች እንዳልሆኑ ነው ነገር ግን አሊ ልጆቸ እስካላቸው ድረስ የሱ ወራሾችም የማይሆኑበት ምክንያት ግን የለም፣
@geniigenni3262
@geniigenni3262 6 месяцев назад
ቁጭ ራሱን ነው የምትመስለው ምስኪን ከነ ድምፃ 😢
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 6 месяцев назад
እኔ የምለው ጎበዝ ግን የሞተ ሰው ቀስቅሳን ነው ወይንስ እስከ ዛሬ የት ነበሩ ጉድ 🙆 አሁን እሱ ሞቷል መነሳት ለምን ያስፈልግ ንብረት ያለው ለመካፈልነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሜርዳት
@kokobkebede7172
@kokobkebede7172 6 месяцев назад
የዛሬ 19 አመት አከባቢ ልጆቼ ብሎዋል
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 6 месяцев назад
ጆሮሽ አይሰማም ካዶ ለረጅም አመት 😢 አይ ኦሮሞ😢
@user-sz3xs5pg4p
@user-sz3xs5pg4p 6 месяцев назад
ጋሎች በጣም ጨካኞች ናቸው ። ለምን እንደሆነ አይገባኝም ።።
@feqerad5323
@feqerad5323 6 месяцев назад
እግር ውስጥ መቀጥቀጥ መሃን ያደርጋል እንዴ? ልጆቹም በጣም ዘገዮ ከሞተ በኃላ ሳይሆን በህይወት እያለ ነበር ይሄንን ነገር ማንሳት የነበረባቸው። በጣም ቀላሉ ነገር ዲኤንኤ ቴስት ነው። አለቀ!! የእሱ ቤተሰቦች አሁንም በህይወት አሉ!!
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 6 месяцев назад
መቸም እምናደምጠው የግል አስተያየት ልንሰጥ ነውና ልጆች ነን እምትሉትም እህት ነን እምትሉትም በቁሙ ያላገኛችሁትን ፍቅርም ጥቅምም ሞቶ ለማግኘት ባትሟገቱ በደስታውም በመከራውም አብራው የደከመችው ንብረትም ያፈራችው ሚስቱ ናትና ተውላት!ምንም አይጠቅማችሁምና ከወደዳችሁት በራሳችሁ ገንዘብ አስጠሩት።
@destinyrg9133
@destinyrg9133 6 месяцев назад
The kids didn’t want his money or inheritance they want the truth they have their own they already blessed God blessed them but no body denied the truth truth truth……,
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 месяцев назад
የተናገርሽው የራስሽ አስተሳሰብ ነው ልጆቹ ከሱ ምንም አይፈልጉም በፊትም ተናግረዋል ሚዲያ ላይ ልጆቹ አይደሉም መባላቸው እንጂ እንደገና ወደ ሚዲያ ያመጣቸው
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 6 месяцев назад
@@saraamagreedavid6763 መቼ የሌላው ነው አልኩ ሆ
@user-ce1zr6un8g
@user-ce1zr6un8g 6 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል በቃ ልጆቹ ናቸው በባሀሪው እጅግ እጅግ መልካም ሰው ነበር እኮ ደግ ደግ ነው በጣም በጣም ደግሞ ማጊ ሀሩን ካናዳ ውስጥ በህይወት አለች እኮ መመስከር ትችላለች እኮ ለምን ስልኳ ተፈልጎ አትጠየቅም
@feydukedir
@feydukedir 6 месяцев назад
ሰላም ነው መሲ ከዚህ ሁሉ ጭቅጭቅና ንትርክ የሚሻለው ወደ ትክክለኛ መፍትሄ ወደ DNA ቢሄዱ የተሻለ ነው።ልጆቹ ነን ከሚሉት ከአንዳቸው ከአሊ ቢራ እህቶች ከአንዳቸው ጋር በመሆን መሲ በአንቺ በኩል DNA እንዲሰራላቸው አድርጊ
@genetbati9518
@genetbati9518 6 месяцев назад
Yes
@love62076
@love62076 6 месяцев назад
አባት ማለት እኮ በልጆቹ የሚኮራ ነው: በመጀመርያ ጉዲፈቻ ሲሰጥ የሚያውቀው እውነት ቢናር ነው:: እድል ለሁለተኛ ጊዜ አገናኛችሁ: አሁንም ምንም በሱ በኩል ስሜት የለም: ቢኖር እሱ የወለዳቸውን ይፈልግ ነበር: እናንተም እግዚአብሔር አሳድጎዋችዋል አባትም ሆኖዋችዋል: እናትነት እውነት አባትነት እምነት ነውና የሚያውቀው እውነት አለ ብዬ አምናለው::እንደኔ እንዲህ አይነት አባት በአደባባይ ሚከራከሩለት አይደለም: እሁን ትዳር አለው ንብረቱን ባለቤቱ እድሜ እስከተሰጣት ትኑርበት: እናንተም አክስትየውም ምትፈልጉት ሰው በህይወት የለም: ያለችው በሰላም ትኑር: አሊቢራ አጠፋም አለማም የምድር ጊዜው አብቅቷል ነፍሱ በሰላም ትረፍ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 месяцев назад
አባት ቢወልድም ግድ የሚሰጠው ሁሉም አደለም
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 месяцев назад
አረ 😂እውቀት !ማንነት ነው
@tatageresu
@tatageresu 6 месяцев назад
በእውነት መልኳ ከአሊ ጋር ይመሳሰላል። ስሜታቸው ባይጎዳ ጥሩ ነው።
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 6 месяцев назад
የኔ ቆንጆ መንትያሽ አባቷን አሊን ትመስላለች እኔ እንዳየኃት ለማንኛውም እናንተ አድጋችሁየራሳችሁ ሰዎች ናቸው ። ሰውማ ብዙ ያወራል የሚያውቀውንም የማያውቀውን እየጨመረም ነው የሚያወራው ። በአሊ እህት ከሆነች ለናንተም አክስትሽ ስለሆነች አሁንም ቢሆን ዲኤንአ መወሰድና መረጋገጥ ይቻላል እኮ ከተፈለገ ።
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 6 месяцев назад
የናታ ዘመዶች እንዴት ያለችበት አድራሻ አያውቁም እናት ልጆቻን ለማግኘት አልፈለገም ይህንን ታሪክ በሚዲያን እየታየ ስንት አመታት አለው?
@mercyme4611
@mercyme4611 6 месяцев назад
I went to same elementary school with Martha and Makda, I heard they are Alibira children since back then.
@yegaramedia1466
@yegaramedia1466 6 месяцев назад
አሁን ይሄ ጉዳይ ከባድ ሆኖ ነው ? ከእሬሳው ወይም ከቤተሰቡ ላይ DNA ተወስዶ ማረጋገጥ ይቻላል
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 6 месяцев назад
ይህች እህት ተብዬ ግን ለምን ወንድሟ በህይወት እያለ ችግሯን አትፈታም😮ምን አይነት ጉድ ነው ኧረ በፈጠራችሁ ነብሱ ትረፍበት😢😢😢😢
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 6 месяцев назад
በቃለምን አይተውትም ይሄውሉ ለውርስ ነው ብር ባይኖርው ማንም አይፈልገውም
@EmebetMekonnen-gp9yn
@EmebetMekonnen-gp9yn 6 месяцев назад
በቃ ልጆቼ ናቸው ካለ አለ ነው የምን ግርግር ነው
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 6 месяцев назад
ገንዘብ😂
@MasreshaG
@MasreshaG 6 месяцев назад
እኔ ልጅ ሆኜ ሰምቻለዉ የእናታቸዉ ጉዋደኛ ልጅ አለዉ ስትል ሰምቻለዉ አብርዋት በነበረ ግዜ ነዉ የወለደቻቸዉ
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 6 месяцев назад
Egzabher yesteshe
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 6 месяцев назад
Awo eneme akalehu legochu nachehu ayezoshe
@yanetgodana7075
@yanetgodana7075 6 месяцев назад
I am sorry you had gone through this 😢.you look like him ❤❤❤
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k 6 месяцев назад
ስሞት ነው ልጅነኝ እምትል
@ethiopia3237
@ethiopia3237 6 месяцев назад
እረ አረጋጉት ገለቴ ድሮም ብሏል እየመረጣቹ አትስሙ ወሬ ወሬ
@user-qi6kv7qh2z
@user-qi6kv7qh2z 6 месяцев назад
የአባትሽን ገመና ለመሸፈን ያደረግሸው ነገር የሚያስደንቅ ነው።እግዚአብሔር ያሳድጋል።አግዚአብሔር መልካም ነው።
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 6 месяцев назад
ይሄ እኮ በጣም ቀላል ነገር ነው አሊ ቢራ በሕይወት ባይኖርም እህቶቹ ስላሉ ከነሱ የደም ናሙና መውሰድ ይቻላል ከዛ የDNA ውጤቱ ይለያቹዋል
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 6 месяцев назад
በትክክል
@aberabekele3585
@aberabekele3585 6 месяцев назад
እነዚህ ህፃን በነበሩበት ዘመን አርሾ ላብራቶሪ DNA አይሠራም ነበር
@meazasolomon90
@meazasolomon90 6 месяцев назад
ማርትዬ በአንቺ ውስጥ እራሴን ነው ያየሁት። አንቺ ግን ቢያንስ ማክዲ አለችሽ ያ ደግሞ ትልቅ አቅም ይሰጣልና በርቱ። ፈጣሪ ደግሞ ዕውነቱን ያውጣላችሁ። አሁንም ቢሆን ሁሉም ለራሱ ጥቅም ነው የሚሮጠው። ደግሞ አንቺ ቁርጥ አባትሽን ነው የምትመስዪው።
@Searit-rich
@Searit-rich 6 месяцев назад
Yene konjo ayzosh Egezeabher abat honoachehual gudatu kebad nw demo anchi temeseywalesh
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 6 месяцев назад
አረ እባካችሁ እዛው ተስማሙና ጨርሱ አንተ ትብስ አንቺ ትብስ እየተባባላችሁ ሰውን አታደናብሩ የአሊን ነፍስ በሰላም ትረፍበት በጣም አሳዛኝ ነገር ነው ለንብረት ተብሎ ይሄ ሁሉ መቦጫጨቅ ያሳዝናል
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 6 месяцев назад
የሞተ ሰው እንኳን በሰላም የማያርፍባት ሀገር - ኢትዮጵያ ። እግዚአብሔር ህዝብህን ማስተዋል ስጠው። በዚ በሰለጠ ዘመን በDNA ማረጋገጥ ሲቻል፣ በፕሮግራሙስ ሌላ ቁም ነገር ማስተላለፍ ስትችሉ፣ መሲ ይሄን የማይረባ በሰው ሀብት፣ አፍቅሮተ ንዋይ ያናወዛቸውን ስግብግቦች ማቅረብሽ ምን ማለት ነው?
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 6 месяцев назад
ለምኑ ነው ልጅን እንድህ የሚሰፈስፉልትን ልጆች ያስካደው??
@user-sy2dh6xi7j
@user-sy2dh6xi7j 6 месяцев назад
መሲዬ ያቺ ማጊ የምትባለው ሴት ጋር እውነቱ ያለው እሷ ካለች ለምን አትናገርም መሲዬ ፈሊጋት ጠይቂያት
@helenkebede4056
@helenkebede4056 6 месяцев назад
ቀላል ነው ከአሊ ቢራ እህት ጋራ ደማቸውን መመርመር ነው
@mariamm-rj2wh
@mariamm-rj2wh 6 месяцев назад
ትክክል ነሽ እኔም እዚሕ ጋር ንው ጫወታው
@more7649
@more7649 6 месяцев назад
ልጆች ማንነታቸውን ብቻ ነው ሚፈልጉት ምንም የእሱን ሀብት አይፈልጉም እግዛብሄር ይመስገን የማይጥለው ጌታ ሁለቱም ጥሩ ቦታናቸው! ማርታ ቁርጥ እሱን ነው ምትመስለው ማክዳ ደግሞ የእሱን ትንሽ እህት ነው ምትመስለው! የአሊ ቢራ ዘመዶች የሰው ልጅ ሁሉ ሟች ነው ለእነዚህ ልጆች የማንነት ጥያቄ አቸውን መልሱላቸው!!! Miss you marti😘😘
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 6 месяцев назад
ልጆቹ ለመሆናችሁ አሁን ልጆቹ አይደሉም ያለችውን ሴት ወይም ከሌላ እህቶቹ ቤተስብ ለመሆናችሁ DNA ይስራ ይህች እህቱ በመረጃ በተጨባጭ አሳፍፍሩት በእውነት።
@ZaynbaStotaw
@ZaynbaStotaw 6 месяцев назад
ኧረ በቃ ተውት ይተኛበት ኤጭ😢😢
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 6 месяцев назад
ቤተሠቦቹ ስግብግብ እራሥ ወዳድ ናቸው
@almazali4784
@almazali4784 6 месяцев назад
🤫🤫🤫🤫🤔🤔🤔
@sabahaile3676
@sabahaile3676 6 месяцев назад
የአሊ ልጆች እዴት ማደጎ ቤት። ያድጋሉ ???
@delinasileshi6376
@delinasileshi6376 6 месяцев назад
Ere beselam yirefibet, 😊
@ezrabene9791
@ezrabene9791 6 месяцев назад
ዲ ኤን ኤ ኣያስፈልጋትም መልኳ ምስክር ነው
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 6 месяцев назад
እረ አትመስልም
@SelamawitAsfaw-oz5vh
@SelamawitAsfaw-oz5vh 6 месяцев назад
እኔ እንደ ሚመስለኝ አባትየው በህይወት እያለ ችግሩን መፍታት ያልቻለበት ምክንያት ያለዉ ይመስለኛል ያዉም መንታ ልጆቹን ካገኛቸዉ በኋላ እንዴት....... ያዉም በሚዲያ ልጆቼ ካለ በኋላ ?ሚገርም ነዉ አሁንም በ DNA እዉነቱን ማወቅ ይቻላል ልጆቹም እዉነቱን ማወቅ አለባቸው
@emuemuti1105
@emuemuti1105 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው
Далее
Only I get to bully my sister 😤
00:27
Просмотров 28 млн