Тёмный

ልጆች ያላቹ ለመውለድም ያሰባቹ ይህን ጉድ እዩ ወይ አገሬ እንዲሁም አሰቂኝ እና አሳቃቂ ቪዲዬዎች 

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Просмотров 15 тыс.
50% 1

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

Игры

Опубликовано:

 

15 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 243   
@tube-sz4dy
@tube-sz4dy 4 месяца назад
አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብሰክረሰይብ እያረገሰቹ👐 youtube.com/@aanddtube5027?si=_rIpSk-12xDkTKj9
@mo_ha1146
@mo_ha1146 4 месяца назад
አብሽር አስር ስልክ ቢኖረኝ በአስሩም ሰብ አረግህ ነበር ይገባሀል
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 месяца назад
እሺ አብርሽ
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 4 месяца назад
❤❤አይዞን
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 4 месяца назад
እሺአብርሼየኛውድ
@harekapetale9737
@harekapetale9737 4 месяца назад
ወንድሜ አተኮ ጀግናነህ❤❤❤❤
@Ethio9180
@Ethio9180 4 месяца назад
አብርሽዬ በጣም ነው የምናመስግነው በአገር ውስጥ እና በስደት ያሉትን ጉዳይ ወደ ኛ ስለምታደርስን መረጃ እስቲ እንደኔ አብርሽን የምትናፍቁ ቀልዱና ሩሩህነቱ የሚናፍቃችሁ በላይክ እስያ👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 4 месяца назад
እንወድሐለንአላሕያግዝሕ ክፏአይካሕ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 4 месяца назад
ያሥቃል
@user-xq5bk9bu6q
@user-xq5bk9bu6q 4 месяца назад
አብርሽዬ ያኔ መልካም ወንድሜ ናቀሀኝ ነበር እንኳንም ሰላም መጠህልኝ
@saraabata4886
@saraabata4886 4 месяца назад
አየ እማማ ኢትዮጵያ😢😢😢የተረገመ ትውልዲ
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 4 месяца назад
አብርሽዬ ህፃናቶቹን ያገተዉ ሞት ለራሱ ያንሰዋል😢😢😢😢ገና ምንም የማያዉቁ ጩጬወች አይ ወላድ😢😢
@TigstRoby
@TigstRoby 4 месяца назад
እስቲ ላይክ ሼር ሰብ እያደረግን እናበረታታው እውነት ይገበዋል❤❤❤ ይሄን ስላችው ከይቅርታ ጋር ነው ዝርያዎች
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 4 месяца назад
ወይኔ አብርሽ ይሄ ሰውዬ ሳየው አሁን አሁን ደሜ ይፈላል ወላሂ ደሞ በምርጫ ሰአት አካለ መጠን ደርሰሻል ምረጭ ተብዬ መረጥኩ ❣️❣️❣️
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 4 месяца назад
ስለ ሐይማኖት ያቀርባካቼዉ አባት ማሻአሏህ😢😢😢አንጀታቼነዉ ነፍሯል😢ልክናቼዉ ወላ አይ አለመታደል
@ahmadm5724
@ahmadm5724 4 месяца назад
አብርሽ ቻናሉ እኔ አውቀዋለው ልጁ ተጠቁሞ ነው የሄደው የጠቆመችው ደሞ ጎረቤት ናት በዚህም የመጣ ክባሏ ተጣልታለች ሲቀጥል ለፖሊስም ጠቁማ ፖሊሱም በግቦ እንደተታለለ እና ምንም የለም በማለት የወጀለኛው ተባባሪ መሆኑ ጠቁማለች
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d 4 месяца назад
የምውደህ አብርሽየ❤❤ግን እኮ ነጭነጯን ብሎ እውነት የለም ውሸት እንጅ😂😂😂እውነት እውነትነው አብርሽየ❤❤❤የኔ ማርርርርር ውውውውድድድድድ❤❤
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 4 месяца назад
አብርሽ የስደተኞች ተሟጋች ዘመንክ ይባረክ
@ammanjordan7506
@ammanjordan7506 4 месяца назад
አብርሽዬ በርታ እንውድሀለን
@user-go2qy8lx9j
@user-go2qy8lx9j 4 месяца назад
እነዚህሰወች መያዝአለባቸው ደራማከሆነ😭😭😭ሌላታሪክ እደገባወጣቱን እየገፉነው
@zuzu4048
@zuzu4048 4 месяца назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የነፃነት ኑሮ ከከፋ ነገር ይጣብቀቸሁ ፈጣሬ እሰቲ መልካምነትችሁን አሰዩኝ የማታ እንጅራ ይሰጣችሁ የአሪፍት ኑሮ ያረብ 😘😍ፖሮፋይሊን በመጫነ ሰብሰከራይብ አድርጉኝ የውሰጤን መግልፅ አቀትኝ በዱዓችሁ አሰቦኝ 💔💔 አህላን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@diboraabate
@diboraabate 4 месяца назад
አብሪሽ የልጆቹን ቪድዮ እስከመጨረሻ ሳታይ አትፍረድ እስከመጨረሻ ገብተክ ማየት አለብህ 😢😢😢
@RaniRani-br9gh
@RaniRani-br9gh 4 месяца назад
አረ የልጆቹ ነገር ይታሰብበት ቀልድም ይሁን እውነት በጣም አሳፋሪ ነገር ነው
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
😢😢አቤት አላህ ሆይ ተው ቂያሚያ አደረሰን በቃን አዱኒያ በጣም በጣም መረረን ይህ ነገር ደራማ አይደለም የእውነት እንዴዚህ የሚደረጉ አሉ
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 4 месяца назад
አቤሪሽ በጣም በጣም ጀግና ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatyarsulwdaji7600
@hayatyarsulwdaji7600 4 месяца назад
የኛ ሰው የሚጠቅመውን አያቅም የሚጎዳውን ነው የሚያሳድጉት አብርሽን እናሳድገውየኛ ነው ቅመሞችዬ አይከፈልበትም
@edenDemilshe
@edenDemilshe 4 месяца назад
አብርሽየ እናመሰግናለን
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
ሰለ ፈልሰጢም የተናገረከው ውነት ነው 😭
@user-ud1xl9bf9g
@user-ud1xl9bf9g 4 месяца назад
ኢላሂ ፈርጀን የአገራችን ነገር ያሳዝናል ኡፍ እኒህ ህፃናቶች አይይይ
@Zebu918
@Zebu918 4 месяца назад
እኔም ቤሄር ቤሄር እዳለ ያወኩት ሁለት አመት ነው እኛ አንወጣም እራሳቹን ቻሉ ስትጨርሱ ቀስቅሱን አያዋጣንም
@user-md8hw6sc2s
@user-md8hw6sc2s 4 месяца назад
❤❤❤አብርሽ
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 4 месяца назад
3ቱቤሔር የበላይ የበላይ ነን በይሆች ነቸው እሳቱን የምሎክሱት😢
@nasranasra1960
@nasranasra1960 4 месяца назад
ትክክል ወላሂ አዛንና ቅዳሴ ሲከለከል በገና ብዙ እናያለን ገና
@hanatsfa1226
@hanatsfa1226 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ አብርሽዬ ክፉ አይንካኽ
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 4 месяца назад
የአለህ ጠለትክ ይጥፈ ወለህ ሰዉ በዩቱብ ቢረ የፈለገወ ይሆነል አተን ሰዉ መስሉ ሰይጠን እዞሀል አይዞኮ አቢረሽዬ የስደተኝቹ እበ አበሽ በረታ ቸነለክ አስቀሚጥ ሁለተኝዉ
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw 4 месяца назад
ሰላም አብርሽዬ ሰላምህ ይብዛ የሚዘገንንም የሚያስተምርም ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን እኔ ሁሉም ጋ ነው ምከታተልህ ግን አኮረፍሁህ ቲኪቶክ ላይም እዚህ ላይም መልክት አስቀምጪልህ ነበር ፕሌስ መልስልኝ በተረፈ በርታልን የኛ ጀግና ሃቀኛ🥰🥰
@getetilaye5905
@getetilaye5905 4 месяца назад
ሠላም ላንተ ይሁን አብርሽ አለቀስኩኝ እኔ አይቼ
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 4 месяца назад
እግዚኦ ወይ ሀገር😭😭😭
@aminaa4058
@aminaa4058 4 месяца назад
😂😂😂😂ይመችህ ወንድማችን
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 4 месяца назад
😂😂በኢየሱስም ያስፈራል ዘመኑ😢
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
😂😂ትምህርት ቤት ወላሂ ወንደ እና ሴት መቀመጥ አንፈልግም ነበር
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 3 месяца назад
እና 😂😂😂😂
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 3 месяца назад
@@user-ft9no6co4d አይ ዘመን የምር 2009ላይ ነው ትምህርት 9ላይ ያቋረጠሁት እዛ ደረሰ ወንደ ጋር መሄድ መቀመጥ በጣም ነውር ነበር
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 месяца назад
ለቪዲወ ታስቦ ቢሆን እኳን ወንጀል ነዉ ይህ መያዝና መታሰር አለባቸዉ ሁሉም ይህንን ሀሳብ ካላወቁት ካልሰሩት በቀር ከየትም አይመጣም አይታሰብም ልብ ይሰብራል የህፃናትች 😢
@ambarugidi437
@ambarugidi437 4 месяца назад
Barta wademe❤❤
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 4 месяца назад
ህፃኖቹን ያገተዉ ሰዉዬ ምን አይነት አረመኔ ወላ በፈጣሪ ስም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@adimamima6575
@adimamima6575 4 месяца назад
እረእሄሞትሳይሆን. የሚያስፈልገው. በቁም. ማቃጠልነውአብርሽ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢ወይኔየኔማሮች ህፃኖቹ አጀቴንበሉኝ ኡፍፍፍህፃናቶች የሚጠፉትለዚህኑው ለካ😢😢😢😢
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 месяца назад
በጣም😢😢😢
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 4 месяца назад
በጣምምምም ይገርማል ያስለቅሳል እደጀብድ ያወረዋል በጣም አናዶኛል
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 4 месяца назад
Abresh betam enwedhalen ayzoh
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 4 месяца назад
ይች ልጅ በጣም ነው እምታስቀው እምሰራውሁሉ 😂 ሌላው አቃጣሪና አጨፉጫፊነው እህቴ ሶስት ብሄር ተማርቶባቸዋል መሰል ተከዳድለው እዲያልቁ
@okiya5535
@okiya5535 4 месяца назад
😂😂selame wodema abereshe😂😂😂❤❤❤
@-zedye
@-zedye 4 месяца назад
በጣም ጀገኛ ቃላቶችን እንደተናገረ አስታውላቸዋል ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ ካለ ሰውየው በህግ ልጠይቅ ይገባል። እነዚህን ሁሉ ላይ ህፃናት አንድ ላይ አጉሮ 😭😭😭😭😭
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 месяца назад
😢😢ምን ህግ አለ አላህ ከምድረገፅ ያጥፋቸውና እነዚህ አረመኔዎች😢
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
አንቺ ደሞ ምን የምን ህግ ነው
@qweqwe444
@qweqwe444 4 месяца назад
ሰላም ይብዛ አብርሽዬ❤❤❤❤
@telcotelco7650
@telcotelco7650 4 месяца назад
Ezigiyo amlak abetu amlake
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 месяца назад
ሰላምክ ይብዛልን አብርሽ
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 4 месяца назад
45 አሁንም ህጋቸዉ ጥብቅ ነዉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 месяца назад
አብርሽ አንተ ባትፆምም ሰው ይፁምበት
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 4 месяца назад
እኛ የዘጠናዎቹማ በታላቅ ተመዥልገን በወላጅ በአይን ጥቅስ አድገን😮 በመምህር ተመክረን ትንሽ አስፈቅደን ወጥተን ካመሸን ሰውነት እስክ ኢቀላ ተገርፈን😂 ስልክ ምን እንደሆነ ሳያስነኩን😢 እንግዳ ሲመጣ ለብቻ ቦታኑሮን ያደግን በገረቤት ተቀጥተን ያደግን እቁነን🎉😂
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 4 месяца назад
እኳንደህናመጣህልን አብርሼ
@aldandabedaba4867
@aldandabedaba4867 4 месяца назад
አረብ አገር ሆኜ በጣም ይናፍቀኝ ነበር የእውነት የአዛን የቅዳሴ ድምፅ .... ተው ግን ፈጣሪን ፍራ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 4 месяца назад
እኛ ወደ እነሱ ሰላም ወዳለበት ብንሄድ ይሻላል እነሱ ከሚመጡ ለነገሩ ብንሄድም እንበክላቸዋለን የማያውቁትን ልዩነት ብሔርተኛ እናደርጋቸዋለን
@hanatsfa1226
@hanatsfa1226 4 месяца назад
አብርሽዬ ሼርርሼር አርግልኝ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 3 месяца назад
ህፃናቱን የሚጫወትባቸው አውሬ ሞት ያንሰዋል ፍትህ ለህፃናት😭😭😭😭
@zuryashyrgakebede4445
@zuryashyrgakebede4445 4 месяца назад
ትክክልነው ጊዜው ተቀይሯል ፈጣሪ ይሁነን 👍👍👍
@hanahana4519
@hanahana4519 4 месяца назад
አይይይይይይ እንኳን ዘባብሽ ድሮም ጤዛነሽ !!!!
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 4 месяца назад
አብርሽዬ በጣም ተጨካከንን ያሳዝናል😢😢😢😢
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 4 месяца назад
ኧረ አብርሽ ምን ጉድ ነው እስኪ ራስሽ በ___ ያለው ሌላው ደም እንዳንተ ለተጎዱ የምትከራከረውን ለማስወገድ ቀላል ነው እንዲ አይነት ባለጌዎች ግን ተስምነታቸውን አየህ አይደል
@kidsttube3111
@kidsttube3111 4 месяца назад
ሲግል ቱዩብ ላይ ገብተህ እየው አብርሽ እኔ እከታተለዋለሁ ልጁን
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 4 месяца назад
ሲጀመር አብርሽ የእውነት ቢሆን ህፃኑን አውጥቶ ይሰጠዋል እንጂ ውስጥ ያሉትን አያሳየውም ነበር በእርግጥ አሉ እንደዚ አይነት ሰዎች አሉ
@user-lz1hl2ol5h
@user-lz1hl2ol5h 2 месяца назад
❤ፍጣሪ፡ይርዳሕ
@user-lz1hl2ol5h
@user-lz1hl2ol5h 2 месяца назад
ሐቅሐቁንበማውራችሕ፡ትመችኝአሕ
@tutuz8920
@tutuz8920 4 месяца назад
ጉድ ነው ዘንድሮ
@V8Movile-tn9vg
@V8Movile-tn9vg 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 месяца назад
😢😢😢😢አፈርብላ ልጂ የለህም አንተ ብሽቅቅ ለገንዘብ ብሎህፃናትን መጨፍጨፍ😢😢
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 месяца назад
ትክክልእኮነው ብዙብሄርብሄረስብ አለ ግን አማራ ኦሮሞ፣ትግሬ እነዚህነንእርስበእርስየምንጨፋጨፍ እዳው አላህ ሰላሙን ያውርዲልን😢😢😢
@fozy514
@fozy514 4 месяца назад
በጣም ልቤን የነካዉ የነዚሕ ሕፃን ልጆች ነቸዉ
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 4 месяца назад
ምድነዉ አልገባኝም ሆ
@abslotige8107
@abslotige8107 4 месяца назад
ልጆቹ ተሰርቀው ደብቀዋቸው የተገኝ ፖሊስ አላያቸውም አልደረሰላቸውም ፈጣሪ ይድረስላቸው​@@user-wh1qx4pd7o
@easypc4464
@easypc4464 4 месяца назад
ዘድሮ ያማናየዉ ነገር የማንሰማዉ የለም
@user-is7vi8qo4g
@user-is7vi8qo4g 4 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 4 месяца назад
Eyesus yadnal amen
@eteneshkonjo1542
@eteneshkonjo1542 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 4 месяца назад
Singel Tube addise new wendemu degmo eskender yebalaln nebar youtuber new enim teyaki onobeg sewn teyki 2tum ayshefenum gobezoche nachew yemiyagatemewm betam asefery negroche nachew so negeru derama yemeslaln gen aydelem kesemawet enim keza bewala new sub yadergeqachew becha terter new negeru
@GoldenCell-sc5kx
@GoldenCell-sc5kx 4 месяца назад
Abrishi bantik falgeki nabre
@birtukaben
@birtukaben 4 месяца назад
Abrchiye swedh❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 4 месяца назад
❤❤❤❤ሰላም በትክክል❤❤🎉ኡፍ😢😢
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 месяца назад
ባለትዳርም ላጤም አላቅም😂😂😂😂 እሱ ግን በሽተኛ ነዉ
@martasafa7325
@martasafa7325 4 месяца назад
አይ ኢትዮጵያ እዝቧ ወዴት እየኤደ ነዉ 😥😥
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 месяца назад
አያችሁ ምን ያክል ኢትዮጵያ እንደተዋረደች @ መተዛዘን እንደቆመ ??? አይን አውጥቼ ለልመና እናስማራለን ..ተባብረን አላለም አያችሁ ምን ያክልስው ጨካኝ እንደሆነ 🥹🥹🥹💔💔💔
@Lemlemlem54
@Lemlemlem54 4 месяца назад
Ewnte ayemselenme
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 4 месяца назад
አህሌን ወሳ አህሌን አብርሼ እንኳን ሰላም መጣህ😥😥😥የት/ቤቱ ወላጆች አራሱ አይቆጣጠሩም የህፃናቶችኝ ደግሞ ሰዎቹ ተፈልገው ቪደወ የሰሩት ይጣራ
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 4 месяца назад
አብርሽዬ
@user-ir5qr1gt2i
@user-ir5qr1gt2i 4 месяца назад
ሲንግል ይቱብ ይባላል ወደፓሊስሂዳል😢😢😢
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 месяца назад
አብርሽ... ከምር ምኞቴም @ ፅሎቴም ፈጣሪ ይስማኝ ቲክቶክ በተዘጋ .. ምክንያትም በብዛት እማይመቹ ነገሮች ናችው እሚስሩ በተለይ ኢትዮጵያኖች..ነጮቹ እና ሌላው ዜጋ ጠቃሚ ነገሮችን ነው እሚያቀርቡት ., ለ ኢትዮጵያኖች አይሆንም ቲክቶክ.. አልቻሉበትም ::
@EmbetGirma-fm7me
@EmbetGirma-fm7me 4 месяца назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@sitinashikur31
@sitinashikur31 4 месяца назад
❤❤❤
@user-jt6yd8ko8y
@user-jt6yd8ko8y 4 месяца назад
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣህእፍፍፍ😢😢😢😢😢
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 4 месяца назад
❤❤❤❤
@fozy514
@fozy514 4 месяца назад
ሠዉ ወደ አዉሬ እነት ተቀይሮል የሠንቱን ሕፃን ሒወት ቀጠፈ
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 4 месяца назад
አስር አመት ነው አለእክኮ ፈጣሪሆይስቱን ቻልከው
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 4 месяца назад
የተማሪወች ጉድ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 месяца назад
ወይኔ አምላኬ ልጄን አደራ ጠብቅልኝ😢😢😢🙏🙏
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 4 месяца назад
💗💗💗👍
@edutub21
@edutub21 4 месяца назад
እኔ በደንብ ማውቀው አራት ነው 😂😂😂😂😂
@zinethassen2532
@zinethassen2532 4 месяца назад
❤❤❤🤲🤲🤲
@NoraNora-hh8un
@NoraNora-hh8un 4 месяца назад
Yewatelekal yesew ayen matefat yedegel lege yemaren ewnetem lebateseb temelesewal
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 4 месяца назад
አህለን ወንዲሜ
@Hana-3838
@Hana-3838 4 месяца назад
ለአንተ ጌታን በባሌም አረጋለሑ ❤👍👍👍👍👍👍👍
@NourCell-cf1to
@NourCell-cf1to 4 месяца назад
Abrish hi hi enkuwan dehigna mexak
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 4 месяца назад
የእዚህ ጨካኝ አውሬ ሥራ እባካቹ በሜዴያ አሰራጮ እረ ሆሆ ተቃጠል ሕፃን ልጅ በእንደዚ አይነት ጭከና በተሞላ በነፍሳቸው ሲጫወት የሰው ነፍ የረከሰበት አገር ሆን የወላድ እንባ የፃናት አምላክ ይፍረድብህ
@user-xr1mg9yv9f
@user-xr1mg9yv9f 4 месяца назад
👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️
Далее
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 345 тыс.
вернуть Врискаса 📗 | WICSUR #shorts
00:54