Тёмный

ሕልመ ሌሊት ኃጢአት ነው? ክፍል አንድ በአቤል ተፈራ 

ፍኖተ ወንጌል
Подписаться 81 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

ሕልመ ሌሊት ወጣት ኦርቶዶክሳዊያን ከሚፈተኑበት ነገሮች መካከል አንዱ ነው። ይህ ፈተና ኃጢአት የሚሆነው መቼ ነው የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ ሲጠየቅ እንሰማለን። ይህ ስብከት ለእርሱ መላሽ ይዞል

Опубликовано:

 

24 дек 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 119   
@manichattha6781
@manichattha6781 4 года назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን መምራችን እኳን በሰላም መጣህ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ በውነት መሰደዴ ለበጎነው ተዋህዶ ሀይማኖቴ ኑሪልን ዘላለም መከራው ክርስትናይን አጣፈጠው ስደቱ ማህተቤን አጠበቀው ድንግል ሆይ ከፈተና ሁሉ ጠቢቂኝ
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-to3wu9fn2m
@user-to3wu9fn2m 4 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ለመምህራችን ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏
@beyeneganche4905
@beyeneganche4905 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-cs1qf8ej1e
@user-cs1qf8ej1e 4 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እሰካሁን አላየሁም ነበር በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኞም የሰማነውን 30,60,100ፍሬ እናፈራበት ዘንድ ቅዱሰ ጸቃድህ ይሁንልን
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@user-hl4ty3ew1e
@user-hl4ty3ew1e 7 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Год назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@slenatwerede2719
@slenatwerede2719 4 года назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ዛሬ ስለኔ ነው የመሰለኝ በጣም ይፈታተነኛል እባካችሁ ወለተ ተንሳኤ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@mesryedesta2435
@mesryedesta2435 3 года назад
እህቴ ስገጂና ተኚ አቅምሽ እስከፈቀደ ማርያምን ድራሹ ነው የሚጠፋው
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 4 года назад
በእውነቱ ቃል ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህ ይሰውረን አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃኝ ።
@salamgormay7043
@salamgormay7043 3 года назад
An kel gez ey zehlem enty kegeber
@liyab3730
@liyab3730 4 года назад
♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Год назад
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ፫
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 года назад
ወይ ክርስቶስ ለበጎ አርግልን ከደዚህ አይነት መዳኔአለም ከዚህ ይሰዉረን 😭😭😭
@user-mr1cq6un4h
@user-mr1cq6un4h 4 года назад
ቃል ሕይወት ያስማልን ለውድ መምህራችን ጸጋው አብዝዝቶ ያልልን
@user-zr9ks6ik2n
@user-zr9ks6ik2n 4 года назад
አሜን!ቃለሂዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን!
@user-sk3zd2ld1l
@user-sk3zd2ld1l 4 года назад
አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን አምላክ ያድልህ ወንድማችን አቤል
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 года назад
አሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንአቤል፣ወንድማችን፣እግዚአብሔር፣ፀጋያብዛልን
@saragasa174
@saragasa174 3 месяца назад
AMN AMN AMN ❤️ ♥️ 😢
@user-cg1pl7bf1m
@user-cg1pl7bf1m 4 года назад
መህምራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ የሰማነውን በስነ ልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይህውት ያሰማልን መምራችን
@yyyuuu9073
@yyyuuu9073 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
@zerafiychrenate7401
@zerafiychrenate7401 Год назад
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይ ወትያሰማልን
@user-ne2en6ly9p
@user-ne2en6ly9p 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ወድማችን አቤል ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ደግሞ እንድህ ያለ ህልም አለ😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ከዚህ ሰዉረኝ
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 3 года назад
አሜን ፫ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@melatmelat1489
@melatmelat1489 4 года назад
አሜን እግዚያብሄር ይመሥገን በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን የድንግል ማርያም ልጅ በቸርነቱ ያሥበን መንፈሳዊ አይናችንን ያብራልን በእውነት አሜን፫
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ውዴ ቤተሰብ እንሁን
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 3 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምራችንእግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ ከዚ ከክፉ በሺታ እግዚአብሔር ይሰውረን ፈጣሪ ይቅር በሌን 😢😢😢
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@user-jt9sh5qp6o
@user-jt9sh5qp6o 3 года назад
እግዝያአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@mekdiyemaryamlji8000
@mekdiyemaryamlji8000 4 года назад
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@asefaasefa5881
@asefaasefa5881 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤናይጠብቅልን መምህራችን።
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 года назад
Amen Amen Amen, kalehiwet yasemaln, egziabher be chernetu yiqr yibelen.
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ሀጥያታችን አትመልከት
@user-zh9zp1cm7o
@user-zh9zp1cm7o 2 года назад
ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@user-hj6hj3px9x
@user-hj6hj3px9x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምንል
@classiphone5329
@classiphone5329 3 года назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwohit yasemalen wademachin 💚 💚 💚
@yordanosyordanos6564
@yordanosyordanos6564 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አቤል ወንድማችን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-xt2kz3il5c
@user-xt2kz3il5c 2 года назад
ቃል ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@simonsimon4553
@simonsimon4553 4 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማነ
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 года назад
መምህሬ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሠማልን
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@diamondmedia5297
@diamondmedia5297 4 года назад
መምህረ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@user-ix3un4xc1n
@user-ix3un4xc1n 4 года назад
አሜን እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን አሜን እኛም በተማርንዉ ት/ት መልካም ፍሬ እናፈራ ዘንድ የአምላካችን ፍቅድ ይሁንልን
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@user-qf2vo6nt8t
@user-qf2vo6nt8t 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን እመብርሃን ትርዳህ
@brhaneabrha1415
@brhaneabrha1415 Год назад
በእዉነት መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🌹📚
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝአብሔር አተ ጠብቀን
@mekdibimrew4499
@mekdibimrew4499 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን😢😢😢❤❤❤❤
@saramakonia7035
@saramakonia7035 4 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@silassilas5354
@silassilas5354 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 года назад
አሜን(፫) ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማች በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@user-fv4yf1or1i
@user-fv4yf1or1i 3 года назад
ኣምላኬ ሆይ ⛪️🤲🙏💒⛪️🤲/እኔስ ሃጥያቴ ቡዙነውና 🙏💒⛪️🤲/ ለንሳሀ ሞት ያድረሰን🕊❤️🙏💒⛪️🤲
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ ❤️
@tiedrosqeshiyewhans8345
@tiedrosqeshiyewhans8345 4 года назад
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን. ምንም ሳታይ ምንም ሳታስታውሽ ዘር ስለ ፈሰሰ ብቻ ሓጥያትኖወይ
@eyobabety9199
@eyobabety9199 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ይርዳን
@warkatv-3763
@warkatv-3763 3 года назад
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@yananishnigatu7365
@yananishnigatu7365 4 года назад
Amen amen kale hiyot yasemaln tsagawun yabzaln
@birtukanaals5714
@birtukanaals5714 4 года назад
ቃለ ህይወት የሠማልን መምህራችን
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
እህቴ ሰብስክራይብ ውዴ
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 года назад
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@mekdsemalesa2175
@mekdsemalesa2175 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን ሉኡል እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ
@zemaretigenettashome
@zemaretigenettashome 3 года назад
Ameeen Ameeen Ameeen qali hywotin yasemalin bewanatii.
@kedsttiub2211
@kedsttiub2211 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@hareghareg9994
@hareghareg9994 4 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንደማችን
@user-jl8zf2vh3d
@user-jl8zf2vh3d 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-vc1lx5de8l
@user-vc1lx5de8l 4 года назад
ቃለህይወት ያስማልን መምህር
@user-jw4uv8tc5k
@user-jw4uv8tc5k 4 года назад
ቃለህወት ይሰማልን መምህር
@user-ck5zd9gn3f
@user-ck5zd9gn3f 4 года назад
ቃለ ይህወትን ያሰማልን ወንድማችን አቤል
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@semiy-entertainment1284
@semiy-entertainment1284 4 года назад
Egziabher yistilin abatachin kalehiwotin yasemalin mengistesamatin yaworsiln
@tatiendris1523
@tatiendris1523 Год назад
እባክህ መምህር አትጥፋ ተምህርቶችህ መልካም ናቸውና ብትችል ደግሞ ሰለስርአተ ቅዳሴ አስተምረን፡፡፡ስለፀሎት ምን መፅሀፍን መፀለይእንዳለብንና የፀሎትንም ጥቅም ገልፀህ ብታስተምረን እላለሁ በርታ ፡፡፡
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለህወት ያሰማልን
@salealhosani1206
@salealhosani1206 3 года назад
ቃልህይዉትያሰማልን
@safghhcvh729
@safghhcvh729 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በረታ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 года назад
Kalehiwet yasemalin
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።።።።
@NatimanG
@NatimanG 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@elssahaylo8382
@elssahaylo8382 3 года назад
kalehiwet yase.aln
@fikeraddsmola3882
@fikeraddsmola3882 4 года назад
እንኳን ደህናመጣህልን በምህራቺን
@kidistmrka4130
@kidistmrka4130 4 года назад
kalhiyowt yasmaln mimehirachn
@yosephbelay1795
@yosephbelay1795 2 года назад
እልም ሌሊት ከተመታን ፀበል መጠመቅ እንችላለን
@saragasa174
@saragasa174 3 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭
@user-jy4rk7yi1z
@user-jy4rk7yi1z 3 года назад
😭😭
@Ani-jl4lq
@Ani-jl4lq 4 года назад
😭😭😭😭
@hopehope3996
@hopehope3996 2 года назад
Man indene atiyategna new
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 4 года назад
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን!!! ህቡዕ ስሞች ተበልቶ ስሞችን መጥራት ይቻላል ወይ?
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 4 года назад
ይቻላል ወይ?
@HxASK-ro1ng
@HxASK-ro1ng 11 месяцев назад
ለምሳሌ እሁድቅዳሴለማስቀደስየዘጋጀሰውህልመሌሊትቢመታውሻወርሳይወስድማስቀደስይችላል???
@bereketbiz
@bereketbiz 2 года назад
ለህልመ ሌሊት ፍቱን መፍትሄ ከዩሃንስ ራዕይ ቢቻል 3 ካልተቻለ 1 ምዕራፍ ፀልዮ መተኛት ነው
@user-qq5cn8jg5n
@user-qq5cn8jg5n 4 года назад
መምህር ይህ የኔም ታሪክ ነው ምን ማረግ እንዳለብኝ አላውቅም ንፁህ እንቅልፍ ተኝቼ አላውቅም አብሶ በተከታታይ ስፀልይ በቁሜ በእቅልፍ አስመስሎ ይጥልኛል ምን ማረቅ እንዳለብኝ አላውቅም መምህር እርዳታውትን እፍልጋለሁ በምን መንገድ በቀጥታ ማገኘት እንደምችል አላውቅም ?
@workinehkibret2040
@workinehkibret2040 4 года назад
እግዚያብሔር ይሰጥልን መምህር ጥያቄ ልጠይቀዎት አንድ ሰው ከአዲትን ልጅ ላይ ዝም ብሎ በህልሙ ህልመ ሌሊት ቢመታው ለስርአተ ተክሊል ያበቃዋል??? እዲሁም ማስተርቬሽን ቢደርግስ ለስርአተ ተክሊል ያበቃዋል???
@safiyasafiya9987
@safiyasafiya9987 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ህይወቴ የተቀየረው ባንተ ትምህርት ነው በአካል አግቸ ባመሠግንህ ደስ ባለኝ ወንድማችን የት ነው ያለው የምታቁ ንገሩኝ በፈጣሪ ስም
@samirawadjo3126
@samirawadjo3126 4 года назад
ስላም
@safiyasafiya9987
@safiyasafiya9987 4 года назад
@@samirawadjo3126 እግዚአብሄር ይመስገን ሰላም ነው
@samirawadjo3126
@samirawadjo3126 4 года назад
@@safiyasafiya9987የመምህር አቤልን ስልክ ስለጠይቅሽ ካላገኝሽ ልላክልሽ
@nareshamenamenamei154
@nareshamenamenamei154 4 года назад
@@samirawadjo3126 Lakilegn mamaye Enew Efelgalow bkirsetos fikerr
@samirawadjo3126
@samirawadjo3126 4 года назад
@@nareshamenamenamei154 ቁጥርሽን ላኪልኝ እሰጥሻለሁ ማሬ ዋትሳኝ ካለሽ
@mebrahtombirhane6083
@mebrahtombirhane6083 3 года назад
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ግን ኣንድ ጥያቄ ስሜት ቀስቃሽ ፊልሞችን ኣይተን ዘር ከፈሰሰ ሃጢኣት ነው ተክሊልስ ይገባናል
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay 3 года назад
ተክሊል አይከለከልም ኃጢአት መሆኑ ግን የሚያነጋግር አይደለም
@mebrahtombirhane6083
@mebrahtombirhane6083 3 года назад
@@AbelTeferaBelay ለ መልስህ ኣመሰግናለው ክቡር መምህር ግን የ ኣብነት ተማሪ ከሆነስ ድያቆን መሆን ይችላል
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay 3 года назад
አዎ ይችላል በበለጠ የንስሐ አባትኸን ማማከር ይኖርብሃል
@sirgutemariam9987
@sirgutemariam9987 Год назад
ህልመ ሌሊትን ለማስቆም የሰይጣን ትምህርቶችን ለምሳሌ ይቅርታ ግን የአባ ግርማን ቪዲዮ ሙሉ ለሙሉ ላለመመልከት መወሰን
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 года назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
@safghhcvh729
@safghhcvh729 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@RainSoundMY
@RainSoundMY 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 3 года назад
😭😭😭😭
@yeqalulji3085
@yeqalulji3085 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
Суши из арбуза?!
00:34
Просмотров 678 тыс.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
Boots on point 👢
00:24
Просмотров 2,2 млн
ህልመ ለሊት
14:19
Просмотров 55 тыс.
Суши из арбуза?!
00:34
Просмотров 678 тыс.