Тёмный

መሀል ባልገባ ሙሉ ፊልም - MEHAL BALGEBA Full Ethiopian Film 2021 

Blata Media
Подписаться 92 тыс.
Просмотров 519 тыс.
50% 1

መሀል ባልገባ ሙሉ ፊልም | MEHAL BALGEBA Full Ethiopian Film 2021
ሔኖክ ድንቁ ዳንኤል ገበየሁ ሜሪ መላኩ የትናየት አበራ ኤልያስ ተስፉዬ ቤዛነሽ አያሌው እያዩ ገ/ስላሴ
Subscribe RU-vid : / @blatamedia
Facebook : / blatamedia
Instagram : blata_media?r=n...
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©2021Blata media
#HenokDinku #DanielGebeyehu #MerryMelaku #YetnayetAbera #EliasTesfaye #BezaneshAyalew
#AmharicFilm #EthiopianFilm #EthiopianMovie #EthiopiaFilm2021#AddisMovie #SodereTv #NetsebraqMedia #HabeshaFilm #EyayuG/Selassie #eregnaye
Attribution format: 'Titan' by Scott Buckley - released under CC-BY 4.0. www.scottbuckley.com.au
Msic Link: • Scott Buckley - 'Titan...
Song: Victor Cooper - Supernova (No Copyright Music)
Music provided by Tunetank.
Free Download: bit.ly/3ongD9x
Video Link: • Victor Cooper - Supern...
Song: Aliaksei Yukhnevich - Empire on Fire (No Copyright Music)
Music provided by Tunetank.
Free Download: bit.ly/3fkwxO8
Video Link: • Aliaksei Yukhnevich - ...
Song: Soundside - We Can Fly (No Copyright Music)
Music provided by Tunetank.
Free Download: bit.ly/3ePnpBZ
Video Link: • Soundside - We Can Fly...
Song: Nick Froud - Humans After Us (No Copyright Music)
Music provided by Tunetank.
Free Download: bit.ly/3hsSHjF
Video Link: • Nick Froud - Humans Af...
Song: Ivan Shpilevsky - End of the World (No Copyright Music)
Music provided by Tunetank.
Free Download: bit.ly/3fmEqm4
Video Link: • Ivan Shpilevsky - End ...
Song: Victor Cooper - The Spread of Evil (No Copyright Music)
Music provided by Tunetank.
Free Download: bit.ly/3yq8upG
Video Link: • Victor Cooper - The Sp...
Song: Aliaksei Yukhnevich - Promethean (No Copyright Music)
Music provided by Tunetank.
Free Download: bit.ly/3f4yKhK
Video Link: • Aliaksei Yukhnevich - ...
Song: Nick Froud - Life Is Inevitable (No Copyright Music)
Music provided by Tunetank.
Free Download: bit.ly/3oGXfEH
Video Link: • Nick Froud - Life Is I...
Song: AliveSound - The Final Step (No Copyright Music)
Music provided by Tunetank.
Free Download: bit.ly/349oq1z
Video Link: • AliveSound - The Final...

Intense Action Background Music (No Copyright) | Free Action Music By Limitless Music | • Video
Music provided:
Ru Frequence - Eutanasia
• Ru Frequence - Eutanasia

Кино

Опубликовано:

 

3 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 282   
@aynshetkedene1447
@aynshetkedene1447 2 года назад
ገራሚ ሤራ ነው ምርጥ ናቹህ በርቱልን ሀገራችን ህዝቦቿ ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋ ይሁን::
@sadaomersada9000
@sadaomersada9000 2 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቱ
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
@@sadaomersada9000 👍👍👍💛💚💚
@mganat2893
@mganat2893 2 года назад
👍😍
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 года назад
ማነው እደኔ በሰልኩ ብቻ የሚዝናና የማለቅሰ የሚደሰት ካለሰልኬ ማንም የለኝም ከፈጣሪ በታች ብቻ ተመሰገንንን
@hawi5630
@hawi5630 2 года назад
እዉነት ነዉ
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
@@hawi5630 👍
@starsphone2897
@starsphone2897 2 года назад
enem
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 года назад
ስልኬ ሁሉም ነገሬ ነው ሁሉን ነገር የምረሳበት ነው ውይ አንዳንዴ ስልኬ ባይኖር በሰው ሀገር እንደመሆኔ ምን እንደምሆን አላውቅም እድሜ ለስኬ ስልኬ ኑሪልኝ እወድሻሉሁ አመሰግንሻለሁ😘😂😘
@azizayasin2567
@azizayasin2567 2 года назад
እኔ. ወላሂ. ሲከፋኝም. ሲደላኝም. በስልኬነው
@user-kv9re6ch4s
@user-kv9re6ch4s 2 года назад
ይህንን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹሁ በያላችሁበት የአለም ክፍል ይብዛላችሁ 🙏
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 2 года назад
አሚን አንቺንም እደዛው እደዚ መመረቅ ነው እንጂ
@ekramendris4828
@ekramendris4828 2 года назад
አሚን
@haleemhassn8415
@haleemhassn8415 2 года назад
አሚንንን ዉደ
@user-zg4ss1gi4n
@user-zg4ss1gi4n 2 года назад
አሜን
@ephtube7723
@ephtube7723 2 года назад
Amen
@eliseykimemeeliseykimeme5891
@eliseykimemeeliseykimeme5891 2 года назад
ዋው እውነትም ምርጥ ፊልም ኮመንት አይቼ እንቅልፌን አጥቼ ያየሁት ፊልም አስደስቶኛል እናመሰግናለን❤
@BlataMedia
@BlataMedia 2 года назад
Thanks, please share the movie so more people can enjoy it. Cheers!
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 года назад
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!
@haaaa5062
@haaaa5062 2 года назад
አሸ
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 года назад
እሽ
@mebratetafere9934
@mebratetafere9934 2 года назад
እሽ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 2 года назад
የዘመኑ ሰውን የዘመኑ ሕይወት የሚያሳይ ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 года назад
ወይኔ ሰውን ማመን ከባድ ነው ሰው ያለምክንያት ሲርቀን ብቻ ሳይሆን ሲቀርበንም ለምን ማለት ትልቅ ነገር ነው ቆንጆ ፊልም መጀመሪያውን አይተን መጨረሻውን እናውቅ ነበር ይሄ ግን መገመት አልቻልኩም ነበር
@SalemAbebe
@SalemAbebe Месяц назад
ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛለችሀ ሀገሬችን ሰለም ያድርግልን
@user-munet
@user-munet 2 года назад
በስንት ጊዜዬ ቆንጆ ፊልም አየው👌
@messiethio4895
@messiethio4895 2 года назад
ዋው ምርጥ ስራ ነው ሁሉም የስራውን ፍሬ ነው የሚቀምሰው እናመሰግናለን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 года назад
ኮሜት ማበብ ውሰጤ ነው 👌 ፈልሙ አሪፈ ነው ባዩ ሰለበዛ ለየው👌👌👌
@tigtub8751
@tigtub8751 Год назад
ማነዉ አንደኔ ከስልክ ዉጭ ጎደኛ የለለዉ ከፈጣሪ በታች ስራዬን ላይ እዉላለሁ ማታ ስልኬ ጋ ፈታ 😂😂😂😘
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 года назад
ምርጥ ፊልም ነበር በማርያም ዳንኤል ገበየው የምወድህ ሄኒ አልተቻልክም በርታልን !!!
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ዋው ምርጥ ፊልም እውነት ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው አሪፍ ትምርት አለው እናመሰግናለን 🙏❤️ሄንዬ ተዋቶልሃል በርታ ወንድሜ 🙏❤️
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 2 года назад
በሰዎች ላይ የክፋት ጉድጓድ መቆፈር መጨረሻ ለቆፈሩት ሰዎች መግቢያ ይሆናል። አሸዋ ዘርቶ ጤፍ ማጨድ የለም።ሁሉም የዘራዉን ያንኑ ያጭዳል!! ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነዉ። "ሰዉን ማመንና የዋህነት ከልክ በላይ ሲሆን ለራስ ወጥመድ ያመጣል ለሁሉም ልክ አለዉ።"
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i 2 года назад
👍👍
@roserosa8426
@roserosa8426 2 года назад
ትክክል
@hayatethiopian5592
@hayatethiopian5592 2 года назад
እውነት ነውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👈👈👈👈👈👈👈
@user-lc5xi7iv3u
@user-lc5xi7iv3u 2 года назад
በጣም የወደድኩት ፊልም ነው በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ninaboge
@ninaboge 2 года назад
ውብ የማይጠግብ የሀገሪቱን ገፅታዎች በደንብ ማስገንዘብ የሚያስችል ምርጥ ፊልም ለኔ ካኃቸው ሁሉ በልጦብኛል
@fatimahf5520
@fatimahf5520 2 года назад
አሳ ፈላጊ ዘዶውን ያወጣል የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል ዩሉሐል ይሄ ነው አቦ የምቻቹ 👍👍👍
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
ሄኖክ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ሁሉም ስራዋችህ ያምራሉ በርታ
@Amorawedigash
@Amorawedigash 2 года назад
ኤነ ኣምሓሪኛ ኣንጋረን ግን ትንሽ ይሰማው ኣለ so Good job keep it up conutine gays 🔥✌🤙👍👍😍😍
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 2 года назад
አነውን ከምዛ ከማኪ እዬ.
@Amorawedigash
@Amorawedigash 2 года назад
@@user-yr7kt5kb6d ግን ፍሊም እንተ ተካትቲሊኪ ደሓን ኢዪ ✌
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 года назад
ባልሳሳት አማርኛ አልችልም ነዉ መሰለኝ ያልከዉ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 года назад
በጣም ምርጥ እሚያሳሳሳ ፊልም ብሎም አስተማሪ ደስስስ ይላል
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518 2 года назад
ያላያቹ እዩት በጣም በጣም ምርጥ ፊልም ነው ከምርጥ ትወናጋ መገመት የማይቻል ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን
@isakgebremikael9575
@isakgebremikael9575 2 года назад
በጣም የሚገርም ፊልም
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Год назад
ባይገርማቹ ከልቤ ነው ያሳየው የነበረው ደንቅ ናቸው 💚💛❤️😃
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 года назад
ዋዉ ምርጥ ፊልም ከምርጥ ትወናጋር ቀረፃዉ እራሱ ደስ ይላል ፅድት ያለነዉ ማንም ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ በግርግር ዮኒ ፀዴ ስራ አገኝ አዳድ ሰዎች ሰዉ በጣረዉ ነገር መክበር ይፈልጋሉ እኳን ሞቱ ዉሸታምና አስመሳይ ሰዎች የጃቸዉን ማግኝት አለባቸዉ አስተማሪ ፊልም ነዉ ከልብ እናመሰግናለን የልመድባቹ👍👌
@everydaypursuits3478
@everydaypursuits3478 2 года назад
EadzLolljjjjjd
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
ዋውውው የሚገርም ፊልም ነው መጨረሻውን እንደዚህ አልጠበኩም ነበር።
@user-qb7ly6et3h
@user-qb7ly6et3h 2 года назад
ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ ሄኖክ ያለበት ፊልምን ተመስጬ ሳይ አንደኛ ነው
@mene6709
@mene6709 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው እዩት
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
ማንም ሠው የስራውን ምላሽ ነው የሚያገኘው መካከምነት ለራስ ነው አጨራረሱ ያማረ ነው ወድጀዋለው ፊልሙን ሒኒ ስላለበት ይበልጥ ያምራል♥️
@user-ru3mp5hl5g
@user-ru3mp5hl5g 2 года назад
እውነት አሪፍ ፊልም ናፍቆኝ ነበር በስንት ግዜው ከች አለ አመሰግናለሁ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
እራስ ወዳድ ሰው በውሸት የሌላን በብስ አዛኝ መስለው ሊነጥቁ ይመጣሉ የውነት አምላክ ደሞ ያድናል አልጠግብ ባይ ምንሲል ያድራል አለች ማማ በጣም አሪፍ ነው ኔኖኬ ከልብክ ሰሪነክ እኮ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 года назад
Betam konjo film new enatyewan siwedat bertu hulachihum
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
ምርጥ ፊልም ነው
@serwohaymanot6450
@serwohaymanot6450 2 года назад
እዮት እውነት አሪፍ ነው መጨረሻ አካባቢ
@user-zj3gh8uk9o
@user-zj3gh8uk9o 2 года назад
ገራሚ ፊልም ወድጄዋለሁ🙄 አድንቄዋለሁ!
@user-bl2wj2gq7p
@user-bl2wj2gq7p 2 года назад
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ወድጀዋለሁ
@weletekeyane1048
@weletekeyane1048 2 года назад
ዋዉ ያምራል
@memebakla378
@memebakla378 2 года назад
አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለ
@gobankemal6912
@gobankemal6912 2 года назад
ምርጥ ፍልም ነዉ በጠሚ ደስ የምል የምር ወድጄዋለዉ
@meseret2813
@meseret2813 2 года назад
ዋውውውው በጣም አስተማሪ ነው አልጠግብ ያለ ሲተፋ ያድራል አሉ
@user-sk6lf5sr8i
@user-sk6lf5sr8i 2 года назад
የሄኖክ አድናቂዎች የት ናቸው
@ruthamesfin6466
@ruthamesfin6466 2 года назад
Ezinachew
@fanayefanaye9735
@fanayefanaye9735 2 года назад
ዋዉ የሚደነቅና አስተማሪ ሙሉ ፊልም ነዉ!በርቱ
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን!!"!"!"!
@ageritufentaw1699
@ageritufentaw1699 2 года назад
leba
@Huda19998
@Huda19998 2 года назад
Eroooooooo yate abate legeba eraselafatarashe Salam Salam atebayene Salam yamematawe TPLF setafa new ayenachu yetefa okay Stupid ass just leave us alone you come every channel and you say peace peace peace first we have to remove your uncles and then we can have a piece .
@everydaypursuits3478
@everydaypursuits3478 2 года назад
Xvii
@yrgg1047
@yrgg1047 2 года назад
Kefuna bemalkama memalsa teru newhulachinama bandergawa lemadachana teru film new 👌♥
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 года назад
ዋው ዋው👏👏👏👏👏👏
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 года назад
ዋዉ.ዋዉ..በጣም..አሪፍ.ፊልም..ነዉ
@mariommariom9758
@mariommariom9758 2 года назад
Wow arif film new!! Wed yagera lijochi balachu behulu ftari yetbekachu edehum wed enatan Ethiopian selam yaregelen ftari
@user-ug5vt6wl9t
@user-ug5vt6wl9t 2 года назад
ዋውው ዋውውውው 👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
ውይ ሰው ውይ ሰው ምን አይነት ጉዶች ነን ግን እግዚኦ 😢😢
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 года назад
ዋው ደሰ ይላል ከሌላው ይሻላል አፈቀርኩ ተፈቀርኩ ከሚሉት ይሻላል
@Joymberhe
@Joymberhe 2 года назад
I like it
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 года назад
ወይኔ በጣም ሀሪፍነዉ በጣም አሥተማሪነዉ
@mdadi127
@mdadi127 2 года назад
ደስ ይላል
@halalmedia2565
@halalmedia2565 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው👍👍👍👌
@adisafewerk8987
@adisafewerk8987 2 года назад
ዋውው ነው
@olamanfitness1738
@olamanfitness1738 2 года назад
Des yelal gen memot yelebachom neber at the end gen bimaru teru nw kewenjel any ways great movie watching from Italy 🇮🇹
@godhelp7020
@godhelp7020 2 года назад
Nice story
@shawitkiflom5989
@shawitkiflom5989 2 года назад
Nice movie tanks👍
@samritube645
@samritube645 Год назад
*እሚገርም ፊልም ነው የክፋት መጨረሻው ምት ነው እናመሰግናለን*
@bamiethiopia160
@bamiethiopia160 2 года назад
every good move
@sofyatube4630
@sofyatube4630 2 года назад
ቆጆ ፊልም
@wanshtango5116
@wanshtango5116 2 года назад
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@genettekeda3788
@genettekeda3788 2 года назад
አሪፍ ነዉ
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Год назад
የሰውን ልፋት በአቋራጭ የራስ ለማድረግ ሲሉ ከዘላለም ሂወት ጎደሉ😢
@gegyee2463
@gegyee2463 2 года назад
ዋው ዋው
@DAVE-gm1yj
@DAVE-gm1yj 2 года назад
Wow very nice movie 👍👍
@abdulkerimjeylan8672
@abdulkerimjeylan8672 2 года назад
Wow good film nw
@beyenechsamuel21
@beyenechsamuel21 2 года назад
Wow!des yilal
@afroethio7066
@afroethio7066 2 года назад
Tsidit yale Film 👍🏿👍🏿👍🏿
@selinag6848
@selinag6848 Год назад
ዋው በጣም አስተማሪ
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 2 года назад
Wowww
@blrhanbaikalbakal5141
@blrhanbaikalbakal5141 2 года назад
አደኛ 👌❤️
@user-zg4ss1gi4n
@user-zg4ss1gi4n 2 года назад
አሪፍ ፊልም
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 года назад
👍
@hanamax2050
@hanamax2050 2 года назад
Waw das yilal ewnet
@tubetube4903
@tubetube4903 2 года назад
Wow.....Gerami new👌
@user-tq5pv5sn2f
@user-tq5pv5sn2f 2 года назад
ዋውውውውውው የለለ ፈልም
@alganeshyegorawo4683
@alganeshyegorawo4683 2 года назад
megemet yemayichal mirx film begugut newo ayiche yechereskut iunet hulem iunet newo bizegeyim mewoxatu ayikerim tenkolegwochim yeijacheun agegu inameseginalen mirx film kemirx tiwona ga wawoooo
@natandigetalmedia4464
@natandigetalmedia4464 2 года назад
Good job Jocy
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 2 года назад
ሄኒ ከለበት ማ አየዋለሁ😍
@user-oh9ks6xy8z
@user-oh9ks6xy8z 2 года назад
ደስይላል
@ibrahimmahamatali7939
@ibrahimmahamatali7939 2 года назад
Nice movie
@fekeremaryam4283
@fekeremaryam4283 2 года назад
የቱዬ ምርጥ አንደኛ ጓዴ እደጊ በርቺልኝ
@alemtsehayajere2643
@alemtsehayajere2643 2 года назад
Nice movie fast and last
@user-ny7qm3xn1d
@user-ny7qm3xn1d 2 года назад
ጋዜጠኛዋ አንደኛ
@user-xl5pg3dp9m
@user-xl5pg3dp9m 2 года назад
እናትኮ 🎁🥰🥰🥰🥰🎁🥰
@husenabanaga9896
@husenabanaga9896 Год назад
Kkkk
@ahmed-uo9zy
@ahmed-uo9zy 2 года назад
ዋው
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 года назад
ፈርሀት ካለበት ቢያስጠላም ያምራል ቆይ ልየውና እኮምታለሁ
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 2 года назад
ማነው እሱ ክክክክ
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 2 года назад
ፈርሃት😃😃
@haleemahaleema6654
@haleemahaleema6654 2 года назад
ክክክ ወይ ፍርሀት
@zainatmohamad3908
@zainatmohamad3908 2 года назад
😂😂
@user-bx2kj7mv5c
@user-bx2kj7mv5c 2 года назад
እንደት ነው ኮሜንቶች ልሹፈው እደ ገና ዋይፋይ ከፈትኩ
@hewittafes1991
@hewittafes1991 2 года назад
Wawwwww Arif film 😳😳😳😳
@mekdeszerehun6977
@mekdeszerehun6977 2 года назад
Wow betam mirt fiIm
@biniyjabbo5611
@biniyjabbo5611 2 года назад
woow betam mert fim new
@mangalg783
@mangalg783 2 года назад
ሰላማቹ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዉሸት ላይ የተመሰረተ ነገሪ ወደፊወደፊት ወታወታ ዓታቅም መቸምብሆን እዉነት ዓትደበቅም ግዘይፈጃል እጂ
@nigusiezeleke1047
@nigusiezeleke1047 2 года назад
Waw betam arif film new
@charbelwin9756
@charbelwin9756 2 года назад
Wow endet des yemile filem mnew astemarim chemire new
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 года назад
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለት
@life2257
@life2257 2 года назад
ገራሚ
@MahiderAdane
@MahiderAdane 10 дней назад
Wow wow 👌
@teweldeteklehariate6312
@teweldeteklehariate6312 2 года назад
Gut job
@martakasaye7055
@martakasaye7055 2 года назад
Asetemari new wow👍
@user-cq9co2ex9k
@user-cq9co2ex9k 2 года назад
woow astmare fiem
Далее
Она научила его рисовать😍
0:57
Вера сдает на права 🤣
0:51
Просмотров 1 млн