Тёмный

ማዳም ቅበሪኝ ሙሉ ፊልም - Madam Qeberign Full Ethiopian Film 2024 

Blata Media
Подписаться 92 тыс.
Просмотров 477 тыс.
50% 1

ማዳም ቅበሪኝ ሙሉ ፊልም - Madam Qeberign Full Ethiopian Film 2024 ‪@BlataMedia‬
TikTok : / blata_media
Subscribe RU-vid : ru-vid.com/show-UCTZM...
Facebook : / blatamedia
Instagram : blata_media?r=n...
Blata Merch : www.youtube.com/@BlataMedia/s...
#AmharicFilm #EthiopianFilm #EthiopianMovie #EthiopiaFilm2024#AddisMovie #SodereTv #NetsebraqMedia #HabeshaFilm #AmharicDrama #AddisFilms #AddisFilms2024 #ethiopianmovie #newethiopianmovie2024 #NewAmharicFilm
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Blata media

Развлечения

Опубликовано:

 

16 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@user-mc3jz7pk2p
@user-mc3jz7pk2p 5 месяцев назад
ልገባ ሁለት ወር ቀርቶኛል እግዚአብሔር በሰላም ያስገባሽ በሉኝ ለልጄ
@user-rt6mq8sy2c
@user-rt6mq8sy2c 5 месяцев назад
በሰላም ግሺ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 месяцев назад
በሠላም ግቢሌን ዉዴ❤❤❤
@lubabaSeid-fx8cr
@lubabaSeid-fx8cr 5 месяцев назад
በሠላም ለሐገር ያብቃሽ
@TigistGedefawu-gd7or
@TigistGedefawu-gd7or 5 месяцев назад
በሰላም ግቢ
@hgfhhgf9548
@hgfhhgf9548 5 месяцев назад
አሏህ በሰላም ያስገባሽ ሁቢ❤
@user-vd5qd6zz8r
@user-vd5qd6zz8r 5 месяцев назад
ጒዴኛዋ የምር ጒዴኛ ናት እስኪ ለጒዴኛዋ ላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-xt8ye2dx5x
@user-xt8ye2dx5x 5 месяцев назад
በጣም❤❤❤❤
@HrhrjrHrjrjr-kw2fw
@HrhrjrHrjrjr-kw2fw 5 месяцев назад
ምርጥ ፊልም ነው ግን የኛ ፈተና ይሄ ብቻ አይደለም። እባካችሁ በሳኡዲ እስር ቤት ያሉትን አገራቸው እንዲገቡ ፍትህ በሉ😢😢😢😢😢
@zzx4738
@zzx4738 5 месяцев назад
😢😢😢😢
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 месяцев назад
💔💔ፍትህ ለማን እጠይቅ የኔዉድ አላህ ፈረጃዉንያቅረብላቸዉ
@zemzem8468
@zemzem8468 5 месяцев назад
😢😢
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 5 месяцев назад
አው ፍትህ ለአላህ ብቻ ነው አሁንስ ደከመን
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 5 месяцев назад
ፍትህ ምንጠይቀው የለም
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i 5 месяцев назад
የፊልሙ ታዳሚዎች ሁሉም የመዳም ቅመሞች ነን😅😅😅
@user-dx3ze6uy7u
@user-dx3ze6uy7u 4 месяца назад
ማንገባበት የለ😂😂😂😂
@FatumaFatuma-oy4yr
@FatumaFatuma-oy4yr 4 месяца назад
አዎነን ግን እኔየሚገርመኝ በእውነት እደዚህየሚበሉ ሴቶችናቸው ካጠፈሁይቅርታ
@messipedulem-yb5dp
@messipedulem-yb5dp Месяц назад
እና ስሙ የኛ ሰርተው የሚጠቀሙበት ሌላ
@user-uf5if8qe8x
@user-uf5if8qe8x 5 месяцев назад
ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ሁሉም የእጁን ያገኛል 😢😢😢😢ጌታ ሆይ በስደት ላይ ያሉ እህቶቼን ሀደራ 🙏🙏🙏🙏😔😔
@sabaseyum
@sabaseyum 5 месяцев назад
🥰🥰😥😥😥
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 5 месяцев назад
❤ Amen 🙏
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q 5 месяцев назад
እዉነት ነዉ
@birhanemengistu
@birhanemengistu 5 месяцев назад
❤❤❤😢😢
@ganetayalew6370
@ganetayalew6370 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤
@user-jh2ed5gy1h
@user-jh2ed5gy1h 5 месяцев назад
ከገንዘብ ይልቅ የሚረዳህ ጓደኛ ይኑርህ❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 месяцев назад
እዉነት ነዉ❤❤
@user-sl4po7pj6e
@user-sl4po7pj6e 3 месяца назад
በትክክል
@rozalove7257
@rozalove7257 5 месяцев назад
የኛው ጉድ ነው 😢የስደት እህቶቸ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ❤ መቸም ይሄንን አይቶ የሚሸወድ አለ ብዬ አላምንም
@user-jh2ed5gy1h
@user-jh2ed5gy1h 5 месяцев назад
የብዙ ህይወት እንደዚህ ነው❤❤❤😢😢😢
@fekerlove6881
@fekerlove6881 5 месяцев назад
የብዙሁችን ሕይወት እንዲህ ነው ❤❤❤😢😢😢😢
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 5 месяцев назад
በጣም
@hasatpice9198
@hasatpice9198 5 месяцев назад
😢በጣም ስቶች እያለቀሡ የሚኖሩ አሉ
@halimamohammed7802
@halimamohammed7802 5 месяцев назад
አለ ሆቢ 😂😂ሽንት ቤት አጥበዉ ለድ የሚቀልቡ 😅😅😅😅
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 месяцев назад
*ክብር ለእኛ በአረብ ሀገር በመዳም ቤት ህይወትን ለመቀየር ኑሮን ለማሸነፍ ደፋ ቀና ለምንለው ጀግኖች ስዴተኞች ለራሳችን* 👍 አጋጣሚው ሁሉ አስተማሪ ነው ተማሩበት ውዶችዬ ከዚ ፊልም #ኬናዬ❤
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 5 месяцев назад
ትክክል ዉዴ እስቲ እንማርበት
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 месяцев назад
@@hawiizedi2386 አወ ሂዊ እንማርበት
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 5 месяцев назад
ትክክል
@user-fq8qw9yo5g
@user-fq8qw9yo5g 5 месяцев назад
እውነት ነው
@tsiyonfissha5080
@tsiyonfissha5080 4 месяца назад
Fetare yetbkachu. Betchale meten rasachun tebku sew atimnu
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 5 месяцев назад
በጌታ ስም የጓደኝነት ጥግ እደዚህ ንፁህ ጓደኛ ለሁላችንም ያድለን❤
@abibaabiba9610
@abibaabiba9610 5 месяцев назад
Ameeeen 🙏
@ahmedahmedprime6430
@ahmedahmedprime6430 4 месяца назад
Amiiiiiin yareb
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 5 месяцев назад
ይህ ፊልም የኛ ጉዳይ ሳይሆን አይቀርም ኑ እስቲ የማዳም ቅመሞች 😮🎉🎉🎉
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 5 месяцев назад
እኮ😂😂
@Emuhanantub
@Emuhanantub 5 месяцев назад
ተማሩበት ቅመሞች
@ameraahmed7170
@ameraahmed7170 5 месяцев назад
ክክክክነው መሠል
@hammoudcell6860
@hammoudcell6860 5 месяцев назад
iko inem xarixirealawu😅😅😅😅
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@semira2583
@semira2583 5 месяцев назад
ከምር ሳየው እባዬ ነውየተቀደመወ ፊልም መሆኑን እያወኩ😢😢ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪያልታሰበ የእረፍትእጀንራ ይስጣችሁ
@user-zh1eb6ph2j
@user-zh1eb6ph2j 5 месяцев назад
@seadaGetachew
@seadaGetachew 5 месяцев назад
አሚንንንን
@ahmedahmedprime6430
@ahmedahmedprime6430 4 месяца назад
Amiiiiiiin yareb
@SofiApobakr-mm2wx
@SofiApobakr-mm2wx 4 месяца назад
aminiiiii
@rgfg336
@rgfg336 5 месяцев назад
የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@zenat6033
@zenat6033 5 месяцев назад
Aminamin
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 5 месяцев назад
አሜን❤
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 5 месяцев назад
አሚን
@ameraahmed7170
@ameraahmed7170 5 месяцев назад
አሚን ያረብ
@user-mw8cx9ie9l
@user-mw8cx9ie9l 5 месяцев назад
❤❤❤አሜን,
@salamam9532
@salamam9532 5 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ ለኛ ለማዳም ቅመሞች ሳንወድቅ በፊት መጠንቀቅ አለብን ❤❤❤❤
@hayathmuhammed2254
@hayathmuhammed2254 5 месяцев назад
በጣም😢😢😢😢😢
@hasatpice9198
@hasatpice9198 5 месяцев назад
በትክክል
@user-nq5pi5mw8l
@user-nq5pi5mw8l 4 месяца назад
😢😢😢😢😢​@@hasatpice9198
@user-gk5sk1bz4o
@user-gk5sk1bz4o 5 месяцев назад
የዚህ ታሪክ ባለቤት የሆናችሁ በሙሉ እግዝአብሔር በተሻለ በረከት ይባርካችሁ
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 5 месяцев назад
Amen yarabi😢❤❤
@user-mc3jz7pk2p
@user-mc3jz7pk2p 5 месяцев назад
የፊልም የኔን ህይወት ሳያካተተ አይቀርም ገባ ገባ በሉ የማዳን ቅመሞች አብረን እንየው ስለኛ ታሪክ
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 5 месяцев назад
ምን እዴት ውሻ ያታልልሻል ወንድ ውሻነው
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 месяцев назад
😂😂😂
@Tegardaworku-mm6lh
@Tegardaworku-mm6lh 5 месяцев назад
የተገፋ ሰው መጨረሻው ሲያምር አምላኬ ሆይ እኛን ስደተኞችን መጨረሻንን አሳምርልን ከአውሬወች ጠብቀን ስደተኞች እሄን ኮሜንት ምታዩ ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-wi9pr3lq4f
@user-wi9pr3lq4f 5 месяцев назад
አሜን እህት አለም ለሁላችንም😢😢😢😢❤❤❤❤
@gudfif9519
@gudfif9519 5 месяцев назад
አሚን እህት ❤❤😊
@ekiramgashaw3861
@ekiramgashaw3861 5 месяцев назад
አሚን ❤❤ለሁላችንም
@Sana-sm9vr
@Sana-sm9vr 5 месяцев назад
Amen ❤❤❤
@user-ge2yq2gl3s
@user-ge2yq2gl3s 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@kayeriyahabesisa
@kayeriyahabesisa 5 месяцев назад
ያሰው ሃቅ ያበላ መቼም ሰላም የለውም በተላይ የአረብ ሀገር ሴት ብር 😢ይዘገያል እንጅ ወጋ መክፈሉ አይቀርም ቅማሞችዬ አላህ ለሁለችንም ያእረፍት እንጀራ ይስጠን ያሰው ሀገርም በቀችሁ ይበለን በሰላም ለሀገራችን ያብቀን አይዞን በርቱልኝ የኔ ጀግኖች ❤❤❤ደረሲው ከልብ እናማሰግናለን
@biretafere480
@biretafere480 5 месяцев назад
ቅመሞችዬ ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🙏🥰🥰🥰
@ArsemaAm
@ArsemaAm 5 месяцев назад
አሜን❤
@SofiApobakr-mm2wx
@SofiApobakr-mm2wx 4 месяца назад
Amiiiiin
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 5 месяцев назад
ያረብ ሀገር ሴትን ብር የምበሉ ወዶች እደዝህ ሠላማችሁን እጡ አላህ ያሣብዳችሁ ሠዉ የዘራዉን ሲያጭድ ደሥ ይላል
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 5 месяцев назад
አሜን እኔም ሰባት አመት የሰራሁበትን ገንዘቤን ቁርጥም አድርጎ በልቶብኛል የይምሎው የነ በሻውረድ ወንድም 👈 ልጅ ነው አጣዬዎች ታውቁታላችሁ
@user-ll4zt9rn1q
@user-ll4zt9rn1q 4 месяца назад
አሜን
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 месяцев назад
መጨረሻዉ ደሥ ይላል መገፋት ለበጎ ነዉ የመዳም ቅመሟች ከዚህ ፊልም ብዙ ነገር መማር አለብን ከስተታችን እንማር ስተታችንን ላለመድገም😢በጎደኘዋ በሠላም በጣም ነዉ የቀናሁ እንዲህ አይነት ጓደኛ ማግኘት መታደል መመረጥ ነዉ ኡፉፉፉ❤❤❤❤
@user-gk6gj1jr5j
@user-gk6gj1jr5j 5 месяцев назад
በእውነት በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው በጣም አስተማሪ ነው ስደት የምትኖሩ እህቶቸ ሳይረፍድ ለመንቃት ፈልጉ ፊልሙ በኛ የተነሳ ቢሰራም የበለጠው ግን እውነትን ማሳየታቸው ነው ማየት ብቻ ሳይሆን እኔ ብሆንስ ብሎ ማሰብ ይጠቅማል በኔ በኩል በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት
@user-nj8gt4uq2i
@user-nj8gt4uq2i 5 месяцев назад
በመጀመራ በማዳም ቅሞች ሰለሰራቹሁ እናመሰግናን ሲቀጠል ትልቅ ትምርት ነው ስሙ እራሱ ይገርማል ማዳም ቅበሪኝ ምንም ልፋት ቢኖረው ደብቃናለች ማዳም😘
@haymanotwubetu2588
@haymanotwubetu2588 2 дня назад
ምርጥ ሥራ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት የኛንም የሥደተኛ ልጆች ህይወታችንን ይቀይርልን ፈጣሪ እኔም ተከድቸ አውቃለሁ አሁን ግን እግዚአብሄር ይመሥገን በሁለት እግሬ እየቆምኩ ነው ወንድ ግን መቅረብ አልችልም😢😢😢😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 месяцев назад
ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ለእኛ ስደት ላለነው እህቶች የደውል ማንቂያ ነው እናመሰግናለን🙏 መቼም የሰውን ላብ የበላ መጨረሻው አያምርም እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣል ሁሉም ቀን ነው የሚጠብቀው 😢
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r 5 месяцев назад
ማነው እንደኔ ጓደኛዋ የወደዳት ውዶችዬ እሲቲ በላይክ አሳዩኝ
@hayathayat8142
@hayathayat8142 5 месяцев назад
የመዳምቅመሞች የኔ እቁዎች አሏህ የረፍት እጀራ ይሥጠን ኪዪ ደሞ ከደዚህ አይነት ሥራ አያምርብህም ሠላም ደሞ ከልብ ምርጥ ሠላም አለሽ ጓደኝነት ❤
@MdAmatu
@MdAmatu 5 месяцев назад
በጠም አስተመር ፊልም ነው ነገር ግን ኬነዬ መጥፎ ሰው ሆነህ ስሰረ ደስ አይልም ሁሌም መልከም ሰው ስቶነው ደስ የምልብህ ስዎደቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 5 месяцев назад
ኮሜንቴን እምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ እዱኒያ አሔራችሁን እላህ ያሳምርላችሁ ፍትህ በሳውድ አረቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሀገራቸው ይግቡልን ችግሩ ካገራችን መግስትነው እባካችሁ እስረኞች ሀገራቸው ይግቡበት
@bezamengesha22
@bezamengesha22 5 месяцев назад
እጅግ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ስደት ሆናችሁ ለምታምኑ እህቶቸ ተጠንቀቁ እኔን አይጨምርም ጅንጅን ስለማልወድ❤እናመሰግናለን ደራሲና ዳይሬክተር ተዋንያኖች በሙሉ ክበሩልን❤❤
@user-lh9qu9em5n
@user-lh9qu9em5n Месяц назад
dezamenheahamoago ,🐦🎀🍓🙋🤟🤪🥤😛
@user-un7ek2jg1p
@user-un7ek2jg1p 5 месяцев назад
እመዳም ኩሽና ላለን ትምርት ነዉ ወላሒ አላህ ይጠብቀን ከድህ አይነት ይሠዉረን
@user-go3us1db1p
@user-go3us1db1p 5 месяцев назад
አቤት አበሳዋ የስደት ሴት 😢😢😢😢😢
@zenat6033
@zenat6033 5 месяцев назад
😭😭😭miniweral
@user-ky9vc8ik6k
@user-ky9vc8ik6k 5 месяцев назад
የኛ ሂወት ነው እህቶቼ ተጠቀቁ ይሄ ፊልም ሣይሆን እየሆንን ያለነው እውነታ ነው😢😢 አደራ ፍቅርን ብለን እራሣችንን አደጋ ላይ እዳንጥል
@helumissmisshelu8278
@helumissmisshelu8278 5 месяцев назад
የ ማዳም ቂማሞቺ ባያላቹባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏
@user-ds1vq8gh7t
@user-ds1vq8gh7t 5 месяцев назад
Amen 🙏 🙏 yene wud
@user-dz9wt9wb5r
@user-dz9wt9wb5r 5 месяцев назад
አሜን
@user-rt3pm2ly6l
@user-rt3pm2ly6l 5 месяцев назад
አሜን
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 5 месяцев назад
በማዳም ቅመሞች ላይ የማይቀልድ የለምኮ ብቻ መጨርሻችንን የሳምርልን
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 5 месяцев назад
ምን ቀልድ ነው እየተደረገ ያለው ነገር ነው
@user-ms7es4yp8r
@user-ms7es4yp8r 5 месяцев назад
ያረብ እናቶቻችንን ረጅም እድሜ ይስጣቸው እውነተኛ ታሪክ ነው በጣም ይለያል♥!!!
@BezaBeza-br1wb
@BezaBeza-br1wb 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Kalkidani
@Kalkidani 5 месяцев назад
ማነዉ እደኔ ሀገር ሳልገባ ፈቅረኛ አልይዝም ብሎ ቁጭ ያለ የለዉንም የተወ ልክ ነኝ አደል 🔥🥺🥺🤔
@bezamengesha22
@bezamengesha22 5 месяцев назад
አለሁ አይዞን ስምት አመቴ ጅንጅን ምናምን አላውቅም ለኛ ያለው ይኖራል
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 5 месяцев назад
እኔ መቼም አላምንም ብየቁጭ እዚሁ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 месяцев назад
እኔም እንዳንች ወንድ ልቤ አያምንም😢😢😢
@2Corinthians.10-17
@2Corinthians.10-17 5 месяцев назад
ስድስት ዓመቴ🥺
@zdtube5432
@zdtube5432 5 месяцев назад
እኔ በዛ ላይ ያለው ሰላም ስልክ ሳታነሺ የለ ምን የለ ስራዬና ቤተሰቦቼ በቃ ደስ ሲል 😅
@Uaq-vk4sn
@Uaq-vk4sn 5 месяцев назад
የመዳምቅሞች የትናቹ ገባገባ በሉ ለኛም ፊልም ወቶልናል 😂በጣም ምርጥ ፊልም ነው🥰 እደሰላም አይነት ጋደኛ ይስጠን 💘በተረፈ የመዳም ቅሞች የረፍት እንጀራ ይውጣልን ጉሉ አሚን🤲🤲🤲
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 5 месяцев назад
አሜንን የኔ እህት አሜንንየኔእህት
@netasnetyohanis9734
@netasnetyohanis9734 5 месяцев назад
አሜን 🙏🙏🙏
@aeeazz6909
@aeeazz6909 5 месяцев назад
አሚን ያረብ አሁንስ ሰለቸን😢
@netasnetyohanis9734
@netasnetyohanis9734 5 месяцев назад
@@aeeazz6909 አይዞሽ እማ ሁላችንም ነን
@jameladilbago3157
@jameladilbago3157 5 месяцев назад
አሚን አሚን
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 5 месяцев назад
የእውነት በጣም ትምህርት የምሳጥ ፊልም ነው የኔ ምስክን እናት
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 5 месяцев назад
የመደም ቅመሞች እዲዝች አይነት ጎዳኛ ይስጠን
@user-uf5if8qe8x
@user-uf5if8qe8x 5 месяцев назад
አሜን
@HayatMy-eb2tb
@HayatMy-eb2tb 5 месяцев назад
የኛው ጉድነው ፧😥የስደት እህቶቸ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እሂን ይሄን እያየን የሚሸወድ አይኖር ብየ አምናለሁ ። አላህ ይጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@user-xt8ye2dx5x
@user-xt8ye2dx5x 5 месяцев назад
አሚን ሁቢ
@LemLem-sc8sc
@LemLem-sc8sc 5 месяцев назад
መጨረሻው ደስ ሲል ሰው የዘረውን ነው እሚጭደው 😢😢😢😢😢ሁላችንም መጨረሻችን ያሳምረው ሰው ይስጣችሁ ምረጥ ትምህርት ነው
@user-mh2ij1qh1e
@user-mh2ij1qh1e 5 месяцев назад
ምናለ እደፊልም ሁሉም ነገር ተፅፎ ቢቀጥል ግን አይቀጥልም ምክናየቱም በዉነቱ አለም ማንም ፍቅር አይሰጥም ማንም የተጎዳ ምንነትህን ሊረዳክ አይችልም ፈጣሪ ሁሌም ከተበዳይወች ግን ይሁን የሰዉ ነገር ከባድ ነዉ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 5 месяцев назад
አሪፍ እይታ እንድኖራችሁ ከፊት ታዋቂዎቹን አርጋችሁ ከኋላ አዳድስ ልጆዎችን አሳትፉ ። ለወንድሞ እና ለእህቶቻችሁ እድል ስጡ።
@Alm-nw3iq
@Alm-nw3iq 2 месяца назад
ወይ ጎደኛዋ ሞሉ ሴት እዳች አይነት ጎደኛ እግዚአብሔር ያድለን❤
@Ganet-wu22G
@Ganet-wu22G 5 месяцев назад
መልካም ጓደኛ ከህትም በላይ ነው አለማድነቅ አይቻልም😮እኔ ግን ብቻየን ነኝ😂እንኳን ወዶችን ጥላየንም አላምነው😅
@JamillaNasir
@JamillaNasir 5 месяцев назад
እኔም😂😂😂
@rahmamohams4741
@rahmamohams4741 5 месяцев назад
ያሣቀኝኮሜት😂😂😂😂
@user-uw6tc8be5o
@user-uw6tc8be5o 5 месяцев назад
ክክክ እኮ😂
@zdtube5432
@zdtube5432 5 месяцев назад
😂😂
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂.I.miss.you
@weendr8583
@weendr8583 5 месяцев назад
ወይይ ጎደኛ ማለት እድህ ነው ወይይ ማርያምን❤❤
@user-rp3ng5yl1i
@user-rp3ng5yl1i 5 месяцев назад
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም አስተማሪነው የመዳም ቅመሞችዬ ከአስመሳይ ሠዎች ፈጣሪ ይጠብቀን መቼም ይሄን አይቶ የማይነቃ ሰው ያለ አይመስለኝም ይሄ የመጀመሪያው የማነቂያ ደውል ነው በየአለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤ሠላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይሁንልን 🌹🌹🌺❤️
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 5 месяцев назад
አረሁሉነቅቷል አሁስ
@user-rp3ng5yl1i
@user-rp3ng5yl1i 5 месяцев назад
እውነት ነው ግን ውስጥ ለውስጥ አንዳንድ የሚሸወዱ እህቶች አሉ
@user-yv2qk3hg8s
@user-yv2qk3hg8s 5 месяцев назад
ገራሚ ፊልም ነዉ ምናለ ብንማርበት የመዳም ቅመሞች በሉ ይሔነዉ 😢
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 5 месяцев назад
ዋውው ለመዳም ቅመሞች ትልቅ ትምሀርት ነው የመዳመ ቅመሞችየ የኔ ልዬወች እራሳችሁን ከደዚ አይነት ነገር ጠብቁ በተረፈ እወዳችሗለው❤❤❤❤❤❤❤❤
@adenaden3659
@adenaden3659 5 месяцев назад
wow በጣም ትልቅ ትምህርት አለው የመዳም ቅመሞች አይተን እንጠንቀቅ እስኪ በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቀን ላቀረባችሁልን ደግሞ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-un3qe8kd7u
@user-un3qe8kd7u 5 месяцев назад
ዉድ የመዳምቅሞች ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሣምርልን😢😢😢😢😢😢
@user-rt6mq8sy2c
@user-rt6mq8sy2c 5 месяцев назад
አሚን❤❤❤❤❤❤
@user-rt3pm2ly6l
@user-rt3pm2ly6l 5 месяцев назад
አሜን❤
@user-pg3gr3nd8q
@user-pg3gr3nd8q 5 месяцев назад
የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-uf5if8qe8x
@user-uf5if8qe8x 5 месяцев назад
አሜን ❤
@user-gv1kg2sm9j
@user-gv1kg2sm9j 4 месяца назад
አሚን
@user-pf5ev2pv1r
@user-pf5ev2pv1r 5 месяцев назад
ስንቶች አበዱ ሰንቶቹ ሞቱ ስንቶቹ እድሜያቸውን በስደት ጨራሱ አህት ዎንድሞቼ ራሰቹሁን ጊዜያቹን እምናተቹን ገንዘበቹሁን ጠብቁ ጎደኛ ምራጡ አላህ ለኔም ለነንቴም የተሸለውን የምራጥልን አይዞወቹህ አላህ በሰላም ለሀገር የብቃን አሚን😢😢😢
@emuselhedin4761
@emuselhedin4761 5 месяцев назад
አሚን
@Ahmed-211
@Ahmed-211 5 месяцев назад
የማዳም ቅመሞች እሀው ቆንጆ ፊልም ተሰራላቹ 🙏 ከዚህ በኋላ የራሳቹ ጉዳይ ነው 🤗 ❤️
@user-gk6gj1jr5j
@user-gk6gj1jr5j 5 месяцев назад
እውነት ነው ❤❤❤
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 5 месяцев назад
እውነት ነው
@user-km2mm6ll2u
@user-km2mm6ll2u 5 месяцев назад
እውነት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ❤❤❤
@user-sd4ud4kh5o
@user-sd4ud4kh5o 5 месяцев назад
ምርጥ ኮሜንት
@Ahmed-211
@Ahmed-211 5 месяцев назад
@@user-sd4ud4kh5o 🙏🙏❤️❤️
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 5 месяцев назад
ወይእኛንሰደተኞችንከደዚህአይነትፈጣሪይጠብቀን👏👏👏
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 месяцев назад
አሜን
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 5 месяцев назад
በጣም አስተማ ፈልም ነው በተለይ ለኛ ለማዳም ቅመሞች ሳንወድቅ በፊት መጠንቀቅ አለብን ❤❤❤❤❤❤❤ ብርቱ ምርጣ ፊልም ነው እናመስግንለን
@user-yk5rg6wr2l
@user-yk5rg6wr2l 5 месяцев назад
ፈጣሪ አይዘገይም ባሁን ሰአት እውነት ደስ ይላል ግን እግዚአብሔር ይርዳን የማዳም ቅመመሞ ለ ኢትዮጵያ ፊልም መስሪያ ሁነናል😅
@safinskia1946
@safinskia1946 5 месяцев назад
betam ejyu😅😅
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 5 месяцев назад
ቆየን እኮ ከሆን በኛ ያልነገደማናለብለሽ😅😅😅
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 5 месяцев назад
​@@MaryamMaryam-oj8cbእውነትነው 😒😁😁😁
@marfiker1221
@marfiker1221 5 месяцев назад
አውናት ናው
@mekidesbalcha7394
@mekidesbalcha7394 5 месяцев назад
በጣም እንጂ😢
@user-ji7lf3gh7l
@user-ji7lf3gh7l 5 месяцев назад
የኛዉ ነዉ በጣም አስተማሪ ፌልምነዉ ይሄን አይቶ የማይማር ይከብዳል በስደት ያላችሁ እህቶቼ ልቦና ይስጠን
@user-iz5ri1gs2c
@user-iz5ri1gs2c 5 месяцев назад
ሰላምዬ ❤❤❤❤❤❤እዳች አይነት ጎደኛ ይስጠን
@bellethuebellethue3267
@bellethuebellethue3267 5 месяцев назад
ፈጣሪ እኮ የሚሳነው ነገር የለም በእውነት
@Brtukuan-jb1qe
@Brtukuan-jb1qe 5 месяцев назад
እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ 😅 አይ የመዳም ቅመሞች ከዘፈን አልፈን ፊልም ተሰራብን መሸከያ ሆንንኮ ሰው ሁሉ መፈመስ ሲፈልግ የመዳም ቅመሞችን ያሞግሳል እውነትም ቅመሞች ነንኮ የማገባበት የለም 🥺
@shsh1715
@shsh1715 5 месяцев назад
መሸቀያ ሆኜመቅረቴ😢😢🥺🥺
@Brtukuan-jb1qe
@Brtukuan-jb1qe 5 месяцев назад
@@shsh1715 አይዞን 😂😂
@shsh1715
@shsh1715 4 месяца назад
@@Brtukuan-jb1qe እሽ😁😁😁😁😒
@alembest7393
@alembest7393 5 месяцев назад
ግን ዋናው ነገር አልተሰራም ብሩ እንዴት እንደሚመጣ በደንብ መሰራት ነበረበት ትንሽ ትልቁ እንዴት ከፍ ዝቅ አድርጎ አይቶን የስንቱን አይን ገርፎን እንቅልፍ አጥተን እንደዛም ሰርተን እንዳልሰራ ተቆጥረን አሞን እንኳን ዕረፍት ሳይኖረን ስንቱን መከራ አይተን እንደምናመጣው በደንብ መሰራት ነበረበት እንጂማ እዚህ አገር ብር የሚታፈስ ነው የሚመስላቸው እንሱ የሚያውቁትን እኮ መልሳችሁ የሰራችሁት ያማያውቁትን የዚህን አገር መከራ ብትችሉ ስሩ
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 5 месяцев назад
ትንሽ ትልቁ ከፍ አርጎን😢አዳደዬም ወገባችን በጨርቅ አስረን 😢ስንቱ ይነገራን ብቻ ጤና ይስጠን
@boyeddiejacob1046
@boyeddiejacob1046 5 месяцев назад
እኛ የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ጉልበታችነን ያበርታልን🙏❤በተሰብ እረድተን ወድም እህቶችን አስተምረን ከምር ግን የማረዳን የለም ቢከፋን እኳን አኔናገር ደግ ደጉን እያወረን እንሸኛቸዋለን በቻ ተዘርዝሩ አያልቅም የኛ ነገር..........😊🎉❤
@MERONAbebe-ru2we
@MERONAbebe-ru2we 5 месяцев назад
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነው እህቶቼ ልብበሉ
@fekerlove6881
@fekerlove6881 5 месяцев назад
ጋደኛዋ በጣም ደስ የምትል የፍቅር ጋደኛ ❤❤❤❤❤
@zeee1852
@zeee1852 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢አምላኪ መጅመሬው አስጥላኝ ህይውታችን ይመስላል እህቶች እባካችህ ምንም ለማይጥቅም ውንድ ብር አትላኩ ብር ስለስጣችህ የእውነት ፍቅር አታገኞም ህልማችህን ያጭልማል
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 5 месяцев назад
አሚን እህቴ
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 5 месяцев назад
ትክክክክልል❤❤❤
@abibaabiba9610
@abibaabiba9610 5 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ፍልም ፈጠሪ ለተጨናቁት ሁሉ መጨረሸቹ የማር ይሁን 🤲🙏❤❤❤
@yonasharar-wq6uw
@yonasharar-wq6uw 5 месяцев назад
በጣም የተመቼኝ ፈልም የማዳም ቅመሞችን ባሉበት ሰላም ሁኑ
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 5 месяцев назад
ሰቶች ተው ሰንባል ኣንሰማም በአይን ማየት ጡሩ ነው ያሳዝናል እናት ከማመን ባል ፊቅረኛ ማመን ጅልነት ነው ብሩ ከመብላትዋ እናትዋ እድሜዋ 😢😢😢😢😢😢 ኑቁ የመዳም ቀመመ ፊቅር አያላቹ ኣንጃጃል እኔ ኮላልተን ደግፈ ነው የምሰራው በጣም ያመኛል ሙሉ ለልት ውሃ ሰጠጣ ነው የማደረው ማንም አይረዳህም 😢😢😢😢😢
@user-wo9ey9si1k
@user-wo9ey9si1k 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢አስታማሪና አሳዛኝነው እፍ ሲያስለቅስ እናመሰግናለን ለኛ ለመዳም ቀመሟይ ሰለተሰራልን
@user-vi2fc2zw4m
@user-vi2fc2zw4m 17 дней назад
ለመጥፎ ቀን መረፊያ የምሆን መልከም ጎደኛ አምለክ ይስጠን😢
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 5 месяцев назад
የመዳም ቅመሞችየ የኛዉ ጉድነዉ ኑኑኑኑ ጉዳችን እንይ😢😢😢😢😢
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 5 месяцев назад
ሁሉም የእጁን ያገኛል❤❤❤❤
@user-rk4bi5fw9q
@user-rk4bi5fw9q 5 месяцев назад
ትምህርት ነው የማዳምቅመሞች ገባገባእያላችሁ❤❤❤❤❤❤
@tsiontesfaye9322
@tsiontesfaye9322 5 месяцев назад
ኡውነት በጣም አስታርና ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏
@mahifashion1267
@mahifashion1267 5 месяцев назад
የኔ ውድ እህቶች አዳራችሁን ራሳችሁን ጠብቁ ❤ አላህ ከደዚህ አይነት አሳሳች ነገር ይጠብቃችሁ 🥰
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 5 месяцев назад
አሚን ያረብላለሚን ለሁላችንም
@muludemesse9745
@muludemesse9745 5 месяцев назад
በጣም ደስየሚል ፊልምነው አስተማሬ እናመሰግናለን
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 5 месяцев назад
ትምህርት ያለው ፊልም ነው ለብዙ እህቶቻችን እንባ ማበሻ ይሆናል አሁንም ጋደኛ ላላቹ እንድትጠነቀቁ ይረዳል ማንንም ማመን አያስፈልግም ከፈጠረን በስተቀር::
@Blood_is_tdf
@Blood_is_tdf 5 месяцев назад
መታሰቢያነቱ ኣረብ ሃገር ሸንት ቤት ኣጥባቹህ የኣረብ ገረድ ሁናቹህ ለማንም ዱርዬ ሌባ ብር ለምትልኩ ሴቶች 👍የፈለገ ብታፈቅሩ ና ብትወዱ ፍቅርና ገንዘብ ለየቅል ነዉ😏በየቤቱ ያለ ጉድ ነዉ በፊት ነበርጅ ምጥኖ መደቆሰ ኣሁን ምን ያደርጋል ደሰት ጥዶ ማልቀሰ ይላል ሃበሻ ሲተርት ከተበላቹህ ቡሃላ ያዙኝ ልቀቁኝ ከማለት ልብ ያለዉ ልብ ይበል 👍😊
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 5 месяцев назад
በሥደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አሏህይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን❤
@user-jy7my2ir1f
@user-jy7my2ir1f 5 месяцев назад
ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ ለመዳም ቅመሞች ሀገር ቤት ላሉት ወንዶችም ጭምር የሰው ነገር የሰው ነው ለጊዜው ይመስላል እንጂ የትም አያደርስም ቅመሞችዬ ፈጣሪ ከእንደዚ አይነት ነገር ይጠብቀን ይጠብገን እናመሰግናለን😢❤❤❤❤
@user-xt8ye2dx5x
@user-xt8ye2dx5x 5 месяцев назад
አሚንይጠብቀን
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 5 месяцев назад
እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን ቆንጆ ስራ ነው በርቱ❤❤❤❤
@helanhelan50
@helanhelan50 5 месяцев назад
ይዘገያል እጅ ሰው የዘራውን ያጭዳል 😢😢😢😢😢😢በስደት ያለነውን እግዚአብሔር ይጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 3 месяца назад
ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ከዚህ ፊልም ሁሌም በፈተናወች መፅናትን፣በሰወች ላይ ብልጥ መሆን የሚያስከፍለዉን ዋጋ፣ሁሌም መጥፎ ሰወች እንዳሉ ሁሉ መልካም ሰወች መኖራቸዉን ከሁሉም ነገር በላይ ደግሞ ለእኛ የሚያስብ እግዚአብሔር እኛ ከምናሰበዉ ይበልጥ እንደሚያስ ብቻ ብዙ የሚያስተምር ነገር አለዉ እኔ ከ10 አመት በላይ በሰዉ ሀገር ይሞላል እያልኩ ያስኩት ያልኩት እየሸሸኝ ይኀዉ አለሁ😢😢 ፈጣሪ ግን ለእኔ የተሻለ ነገር አለው
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 5 месяцев назад
ይኸን ልጅ ስወደው ውይ❤❤❤ለወንድ ብር የምትልኩ ሴቶች ትምህርት ይሁናቸሁ ማርያምን እኔ የለሁበትም
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 месяцев назад
እኔም የለሁበትም አይሠሙም እየሠጡ እየየብቻ
@user-sg4rt1dp4m
@user-sg4rt1dp4m 5 месяцев назад
በምክር አልገባም ብሎናል በፊልም ቢገባን
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 5 месяцев назад
❤❤ እግዚአብሔር ያክብራቹህ ደራሲዉን ሳላደንቀው አላልፍም ዋው አንደኛነው ትወናውም እውነት ነው እሜመስለው ቤተለይ. መዳም ቤት የሰራቹው እግዚአብሔር ይባርካቹህ ደስ ይላል😢
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 5 месяцев назад
በጣምነው ምርጥትምህርት ነው በእውነት የስደት እህቶቼይ ከእኔ ጀምሬ ፍጣሪ ይጠብቀን ምርጥነው ትምህርታቸው
@argetoall6484
@argetoall6484 5 месяцев назад
አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ ለመዳም ቅመሞች በርቱ የምወዳችሁ ተዋናዮች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistzeleke5007
@tigistzeleke5007 5 месяцев назад
አንዳንድ ሴቶች የሄንን አይቶም አይማሩም😢😢😢😢
@EtsubGetachaw
@EtsubGetachaw Месяц назад
የብርሃን አለባበስ የእውነት የክርስቲያን አለባበስ ፈጣር የምወድ የተባረከች አስተማሪ ልጅ ናት ብርሃን ፈጣር ይባርክሽ
@user-rw8um9ui3t
@user-rw8um9ui3t 5 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ነው ይበልጥ ለኛ ለመዳም ቅመሞች😊😊😊😊
@ganzabe1632
@ganzabe1632 5 месяцев назад
በጣም ተመቸኝ ደስስል ተባረኪ በርቱ ደስስል በአወነት ልለያላችሁ 👍♥️♥️😍🙏💕💕
@Ahmed-211
@Ahmed-211 5 месяцев назад
በጣም በጣም ቆንጆ ፊልም እናመሰግናለን 🙏 🙏 💚 💚 💚
@kalkidantrfe
@kalkidantrfe 5 месяцев назад
የመዳም ቅመሞችዬ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🙏🙏🙏ቤተሰቦቻችንን ከቁጥር አያጓልብን ሁሉንም በሠላም እንድናገኛቸዉ ያርገን ፈጣሪ ይጠብቅልን እኛንም ከክፉ ሁሉ ይሰዉረን መልካም ትዳር ይግጠመን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤ተዋናዬቹ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Omosuger3838
@Omosuger3838 5 месяцев назад
ደራሲዉን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ፊልም ነዉ
@hyateTube946
@hyateTube946 5 месяцев назад
ለማደምቆመሞች ለሁላችንም ትምርት ነው 😢😢😢😢😢❤
@meram123
@meram123 5 месяцев назад
አወ
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 5 месяцев назад
ቅመሜ ነይ ጉዳችንን እንይ😢😢😢😢😢
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 месяцев назад
መጥቻለሁ❤❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 19 дней назад
ዋውው ምርጥ አስተማሪና ቁምነገር አስጨባጭ ነው በርቱ👏👏👏🌷🌷🌷
@FafiMohammdOmer
@FafiMohammdOmer 5 месяцев назад
አይ እኛ የፊልም መስሪያሆነንቀረን😢😢😢
@user-bt4ln8oi7e
@user-bt4ln8oi7e 5 месяцев назад
አህም😢😅
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 месяцев назад
😂😂😂 ለፊልም ሳይሆን ኮመት ላነብ ነው የምገባው ኑሩ ኮመቶቺ
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co Месяц назад
እኛው እሰራ ይሄን ፊልም ሰላቹ እቢ አላላቹም አናታድያ የመዳም ቅመሞች ሆነው ሲኖሩ ፊልመኞቹ ደሞ አሰመስለው ይሰራሉ ተዉ እኛ እንስራ😂😂😂
Далее
Ayollar orzusidagi er😂😂
01:01
Просмотров 521 тыс.
КВН 2024 Высшая лига Четвертая 1/4
1:52:57
GIDAN SARAUTA SEASON 2 EPISODE 12
1:11:02
Просмотров 293 тыс.
LABARINA SEASON 9 EPISODE 9
1:15:36
Просмотров 812 тыс.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Просмотров 4,8 млн
SIUUUU!
0:15
Просмотров 1,5 млн
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
Просмотров 6 млн