Тёмный

መሃመድ አበባው ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣባቸው ምክንያቶች 

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

አስገራሚው የሕይወት ታሪክ ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣው መሐመድ ወደ ክርስትና የመጣባቸው ምክንያቶች ክፍል 1 Haleta Tv
• አስገራሚው የሕይወት ታሪክ | ከእስ...
አስገራሚው የህይወት ታሪክ ክፍል 2 - የቁርአኑ ኢሳ እና የመጽሀፍ ቅዱሱ ኢየሱስ ይለያያሉ - Haleta Tv
• አስገራሚው የህይወት ታሪክ ክፍል 2...
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 26 дней назад
👍አብራችሁኝ በገንዘባችሁ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆናችሁ ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇 t.me/BibleAndMe
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 18 дней назад
እንኳን መጣህ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል❤
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 26 дней назад
ማሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 21 день назад
ወንድማችን በትክክል የገባው ነው። ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ። ብዙዎችን ከጨለማ ወደ ብርሃን ልታወጣ የተጠራህ ነህ በርታ።
@taitubesu7207
@taitubesu7207 20 дней назад
ወንድሜ በጣም አስተዋይ ነህ :: እንካዋን እውነቱ ተገለጸልህ እግዚአብሔር ወዶሃል
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 18 дней назад
ይሄንን ሚዲያ እግዚአብሔር ባለቤት ይባርክህ ኢየሱስ ያሳትፋል ፌስቡክ ላይ ብዙ አትታይም እዚህ ላይ ትኩረት አድርገህ ነው ደስ ብሎኛል❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 18 дней назад
አሜን! አዎ ነገሮች መስመር ሲይዙ በጥሩ መንገድ እመለሳለው።🙏
@user-ex4ln2ud1l
@user-ex4ln2ud1l 26 дней назад
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ማይ ግድ ምንድን ነው የወረደው ከሰማይ ሰማያት ቃል ስጋ ለብሶ ለኛ ወደኛ መጣ ሳይገባው የከበረው ተዋረደ እኛን አክብሮ እሱ ሞቶ እኛ ዳንን እምወድሐለን እና ከብርሐለን ጌታ ና
@user-tx6yx4dm5m
@user-tx6yx4dm5m 21 день назад
ወንድማችን እንኳንም ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት መጣህ ወደ ሚደነቅ ብርሀን ኢየስስ ጌታ ነው በርታ ፈተና ሊበዛብህ ይችላል ነገር ግን ጌታ ከእንተ ጋር ነው
@tegegntadese3151
@tegegntadese3151 26 дней назад
ሮሜ 1: 28: እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤
@mamananaye4793
@mamananaye4793 22 дня назад
ተባረክ
@HappyMamo
@HappyMamo 15 дней назад
ኢየሱስ በአንድም በሌላም ይሰበካል❤
@AymeAyme-b6j
@AymeAyme-b6j 20 дней назад
Higziyaber zemanekin yebarkawu❤❤❤❤❤
@user-ex4ln2ud1l
@user-ex4ln2ud1l 26 дней назад
የጋዜጠኛው ምንድን ነው የሚለው አንድ ሰው ከዘላለም ህይወት በላይ ምን አለ ዋናው እኮ ከሞት በሁላ እኮ ዋናው ነው
@KAW4691
@KAW4691 26 дней назад
@@user-ex4ln2ud1l it’s true indeed. I don’t get him.
@mame8874
@mame8874 23 дня назад
ኢየሱስ ኢየሱስ ጉልበት ሁሉ ይንበረክክለታል
@HappyMamo
@HappyMamo 15 дней назад
ቀጥሉ በጣም ደስ ይላል
@HappyMamo
@HappyMamo 15 дней назад
ኢየሱስ በአንድም በሌላም ይሰበካል
@natnaelmebrahtu360
@natnaelmebrahtu360 23 дня назад
John 3 አማ - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 26 дней назад
Thank you for inviting this matured guy. He is indeed amazing because he really understood the deep message of the gospel. I pray to God that He may use you for his glory! Oww I 'm sooo pleased to see this vedio!😂 we want to see you more on you tube and also to hear your testimoney !
@sweetman5249
@sweetman5249 25 дней назад
Where do you live? Thank you for your good comment. God bless you…
@canadanetflix8501
@canadanetflix8501 25 дней назад
Jesus is lord
@NesruHussen-qy5yg
@NesruHussen-qy5yg 8 дней назад
ማሜ ከእውነት ወደ ሐሠት ገባህ እንኳን ደሥ አለህ ወደ ጀኸነም መግባትህ እሺ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 14 дней назад
Egizabeher melkam new ✝️
@AbduFantaw-ij4hv
@AbduFantaw-ij4hv 21 день назад
Mehamed proud of you , you usually speak my thoughts. May the grace of be with you
@Tamgn
@Tamgn 26 дней назад
ዋጋሕ በሰማይ እጅግ ታላቅ ነው!!!!
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu 18 дней назад
Layina,ye,hiwoti,kal,feriseninewu,isum,eyesusnewu❤❤❤❤❤
@AbduFantaw-ij4hv
@AbduFantaw-ij4hv 21 день назад
Thanks
@Ali-f6l6l
@Ali-f6l6l 26 дней назад
Incredible
@jesuswillcome
@jesuswillcome 26 дней назад
sorry for those who put their Faith on that Wrong Idiology Jesus is the only way to Heaven.
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 26 дней назад
😍
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 22 дня назад
Thank you for this beautiful and informative education 🙏🙏
@user-sq4qq5ku2t
@user-sq4qq5ku2t 16 дней назад
ጌታ ሆይ ወገናቺን አስብ አኔን እንዳሰብከኝ
@user-nb6xp2wm2j
@user-nb6xp2wm2j 25 дней назад
ማሜ ተባረክ !!!
@HappyMamo
@HappyMamo 15 дней назад
ገሃነምን በዶ እናድረግ
@sherefedinkedir1014
@sherefedinkedir1014 24 дня назад
I Praise the Lord Jesus Christ, who saved you from total darkness! I have a question about the difference between salivation in Islam and salivation in Calvin's school of thought. indeed, the question is related to predestination!
@genetdesta2403
@genetdesta2403 24 дня назад
Mame Yetawodadki Zemanhi yiberki❤❤🙏🙏
@user-mk2qc3lb6l
@user-mk2qc3lb6l 23 дня назад
Mama.tebarakilaqa.wendama
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 24 дня назад
ወንጌል ዓለምን ይዞራል። ሙስሊሞች ጌታ እየሱስ በማመን ይዘላለም ህይወት እንድታገኙ እላለሁ። መሐመድ ለእራሱም አያውቅም እንኳን ነብይ ሊሆን ።
@EseyeAlamerew-in7vk
@EseyeAlamerew-in7vk 21 день назад
ቁራን የመሀመድ ፍለጎት ማሟያ ነው እናም ሲመረመር የተጻፈው ሁሉ ለእርሱ ጥቅም ነው ።
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 24 дня назад
I found it very interesting and informative testimony .He remind me even about the fugitive Author of the book called.. ''The Satanic verse.'' That is why Jesus said,you know the truth and the truth shall set you free.GOD BLESS YOU OUR BROTHER MOHAMED.
@teqstmarsha6330
@teqstmarsha6330 20 дней назад
፧🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@haisemshifa4347
@haisemshifa4347 23 дня назад
he has every right to choose which ever way is suitable for him at the end of the day every one is responsible for his/her own soul according to what good or bad deeds he/ she done in this life for the hearafter so lets all prepare for the hearafter in which ever way we choose to proceed.
@Aschenakii
@Aschenakii 22 дня назад
ሰላም ለናንተ ይሁን እስኪ ይችን ጥያቄ እዩዋት ጌታ ጌታ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አደለም የአባቴን ፍቃድ የሚጠብቅ እንጂ የዛኔ በስምህ አጋንንት አላወጣንምን ትንቢት አልተናገርንምን ይሉኛ እናንተ አመፅኛች ከኔ ራቁ እላችዋለሁ ይላል ይህን ሀሳብ ብታስረዱኝ
@yenetube40
@yenetube40 19 дней назад
@@Aschenakii ልክ ነው በተለይ በዚህ ዘመን የተነሱ ሐሰተኛ ነብያቶች ሰዎችን የውሸት ትንቢት በመናገር ገንዘብን በመሰብሰብ ወንጌልን ለስጋዊ ፍላጎታቸው በማጣመም ይጠቀሙበታል። በእየሱስ ስም ሽፍን አርገው አስማትን በመጠቀም ብዙ ስራዎችን ይሰራሉ። ለዛ ነው የፍርድ ሰዓት በስምህ ይህን አላረግንም ሲሉት አላቃችሁም የሚላቸው።
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 3 дня назад
ዋንኛው እና ቀጣዩ ስራ መሆን ያለበት ክርስቶስ የመሰረታት ራስ የሆነላትን ቤተክርስቲያን ከሐዋሪያት የጀመረችው ቤተክርስቲያን ፈለጋ ያስፈልጋሀል። መነሻ ሀሳቡ ለግለሰብ መረዳት ተላልፎ የተሰጠው መነሻ የሚያደርገው 16 ክፍለ ዘመን የሆነውን ሳይሆን መፅሐፍ ቅዱስ የተገኘባት መረዳቱ ከቤተክርስቲያን መሆኑ ዋንኛው የክርስትና መረዳት አለው። church history መፅሐፍን ማንበብ የመፅሐፍ ቅዱስን ወደመረዳት ያደርሳል።
@MekaEndireአስላምአለይኩስያ
አርበአላህአንትሙስልምነህቁርአንየአላህቃልነውመጅመራትርጉምክመናግርህበፍትተማርቁርአንአንብበውእስቲአንድቃልአታቅምአላህእኔያጥመምኩትንማንምአያቀናውምእኔያጥመምኩትንማንምአያጥመውምአላህአንድእናብቸኛተመላኪነው ሱርቱል قلهوالهاحد እንካንየዛንሁሉትርጉምልታውቅየዝህንየቁርአንአንቀጥአታቅምአስመስይአላህየሁሉምበላንነው
@MekaEndireአስላምአለይኩስያ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@EseyeAlamerew-in7vk
@EseyeAlamerew-in7vk 21 день назад
አጥንቶና ተምሮ እኮነው አላህ ሠይጣን መሀመድ ነብይ መሆኑን አውቆ ወደ እዉነቱ የመጣዉ። አሳዘናችሁኝ
@Abel-l2q
@Abel-l2q 21 день назад
Meslemu aykerem yehe sew😅Ene enkuan asrdawalew enkun shiek
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 20 дней назад
በመጨረሻ የት ገባ? Perotestant ሆና
@lemmeamadoabiro9475
@lemmeamadoabiro9475 23 дня назад
ጋዜጠኛው መንፈሱ ትክክል አይደለም ጌታ ይፈዉሰዉ
@mame8874
@mame8874 23 дня назад
ኢየሱስ እኮ በራእይ ላይ ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያን ተናግሮአል ፍቅርህን ጥለሀል የምነቅፍብህ ነገር አለ መቅረዝህን እነቅላለሁ ብሎ እንደተናገረው መቅረዙን ነቅሎ የአረብን ህዝብ ጨለማ ውስጥ ጣለው ለዚህ ነው ይህንን የተምታታ የእብድ ሀሳብ ማወቅ የተሳናቸው
@Beluna798
@Beluna798 26 дней назад
so sad to hear this
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 13 дней назад
ኧረ ወንድሜ የፍቅርና የምህረቱ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ከዚ መላቅጡ ከጠፋበት ተረት ተረት አስመለጠህ !!!!!!
@JoneStrive
@JoneStrive 26 дней назад
change ur name first and tell ur uses less idea .
@user-mk2qc3lb6l
@user-mk2qc3lb6l 23 дня назад
Segamara.suina.ena.seyh.yamabaluita.maselamata.aywadaduim.laman.sunwat.kIran.yaweradawe.lmahamad.nawe.yemaluita.seyaweta.damo.lAla.nawe.kiuran.yaweradawe.yalalu.erasatawem.ayagababuim.wesatamota.natawe
@taitubesu7207
@taitubesu7207 20 дней назад
ጋዜጠኛው ሰውዬው በምስረጃ ሲነግርህ አንተ ግንቻለንጅ ታደርገዋለህ አንተ ምንድነው እምነትህ? ለእስልምና አድኽቮኬተር ትመስላለህ
@AlhaqEthio
@AlhaqEthio 22 дня назад
አሊፍ ትቁም ትተኛ ማያቅ ሰውዬ ይጫወቱባቹ
@EseyeAlamerew-in7vk
@EseyeAlamerew-in7vk 21 день назад
የሠይጣን እና የቁራን ጉዱ ወጣ
@Abel-l2q
@Abel-l2q 21 день назад
Dhekemek😂 muslim awaki new banet dinkurena zena eyalen new awera enzenznanbekalen yemtan ken Gen megbiya mewecha new mitfak
@kedirseid3372
@kedirseid3372 17 дней назад
ገና ሱራ 7 ምናምን ሲል ነው ሙስሊም እንዳልነበር ያውቅኩት😂 ጭራሽ ሃዲሱን ደሞ ከአረብኛው ይልቅ እንግሊዘኛ ሲጠቀም በቃ ሌላ ታሪክ😅
@tesfawambawtegegne3295
@tesfawambawtegegne3295 9 дней назад
He is correct ,if You cab debate ,cobfused religion it is
@tesfawambawtegegne3295
@tesfawambawtegegne3295 9 дней назад
Do be agitated read and understand the philosophy of muhamed
@tesfawambawtegegne3295
@tesfawambawtegegne3295 9 дней назад
Mjhamed is .....,fil by your self
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu 18 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂chawota,yimesilal,ye,isilimna,iminat,sisemawu😮😮😮era,musulumochi,nu,ke,chawota,wotachu,unet,yalewu,bota,❤❤era,begeta,yasikal😂😂😂
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 19 дней назад
He is fabrication on hadith
@MohamedYmam-gt9fv
@MohamedYmam-gt9fv 25 дней назад
ሌባ ቀጣፊ ስትወለድ በርግጥ ሙስሊም ነበርክ ግን በዛው ብትጸና በታደልክ ነበር ሰው እየሱስ መሬት እዳዋልልብን ይዞልን ነው ብለህ አመንክ መሬም ግን እመሬት ላይ ሁና የወለደችው የአላህ መልክተኛ ነው የአላህ ሰላም በሱላይ ይሁንና በናቱም ላይ አተ ግን ንፋስን በየ አቅጣጫው ዝናብን በየ ሸንተረሩ መሬት እዳዋልል ያረጋልን ሰማይን የጠበቀልን ካለ ምሶሶ እሰሳን በያይነት አዝእርትን በየፍላጎታችን ሰወችን በየአይነት ብርሀንን በየ አይነት የፈጠረ ንጉሱ አምሳያ አልባ አምሮ የማይደርስበት የኢሳ የመርየም የሙሁመድ አለይሂሰላም ሰላም አላህ ብቻ ነው ወገን አስቡ አምስት ደቂቃ ብቻ
@sherefedinkedir1014
@sherefedinkedir1014 24 дня назад
Le JENET wastinah mindinew? weym degimo Jahanab lalmegibatih ergitegna neh wey?
@user-qn7mm4ls7r
@user-qn7mm4ls7r 24 дня назад
ዶንቆሮ አውቆ የተኛን ቢቀስቅሱት አይስማም ነው የሙስሊም ታሪክ
@ElsabetAbrar
@ElsabetAbrar 22 дня назад
ሲወለድ ሙስሊም ነው? 😂😂😂የናንተ ጉድ አያልቅም በመጀመሪያ እስልምና ዓለም በተለየ መልክ እንዲታይ በአረብኛና በጥቁር ቀሚስ የተደበቀ የወረደ ትምህርት ነው ሰው ለገሀነም የተፈጠረ ነው ብሎ የሚያምን አስቂኝ እምነት ዘንድሮማ ቲክቶክ ትምህርታችሁን አፍርጦ ጣለው 😂😂 6:29
@EseyeAlamerew-in7vk
@EseyeAlamerew-in7vk 21 день назад
ምን አይነት ጉድ ነው ይኸ ሁሉ ሞስሊም ይኸንን ነው የሚያመልከው?
@HappyMamo
@HappyMamo 15 дней назад
ገሃነምን በዶ እናድረግ
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 3 дня назад
ዋንኛው እና ቀጣዩ ስራ መሆን ያለበት ክርስቶስ የመሰረታት ራስ የሆነላትን ቤተክርስቲያን ከሐዋሪያት የጀመረችው ቤተክርስቲያን ፈለጋ ያስፈልጋሀል። መነሻ ሀሳቡ ለግለሰብ መረዳት ተላልፎ የተሰጠው መነሻ የሚያደርገው 16 ክፍለ ዘመን የሆነውን ሳይሆን መፅሐፍ ቅዱስ የተገኘባት መረዳቱ ከቤተክርስቲያን መሆኑ ዋንኛው የክርስትና መረዳት አለው። church history መፅሐፍን ማንበብ የመፅሐፍ ቅዱስን ወደመረዳት ያደርሳል።
@HappyMamo
@HappyMamo 15 дней назад
ገሃነምን በዶ እናድረግ
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 3 дня назад
ዋንኛው እና ቀጣዩ ስራ መሆን ያለበት ክርስቶስ የመሰረታት ራስ የሆነላትን ቤተክርስቲያን ከሐዋሪያት የጀመረችው ቤተክርስቲያን ፈለጋ ያስፈልጋሀል። መነሻ ሀሳቡ ለግለሰብ መረዳት ተላልፎ የተሰጠው መነሻ የሚያደርገው 16 ክፍለ ዘመን የሆነውን ሳይሆን መፅሐፍ ቅዱስ የተገኘባት መረዳቱ ከቤተክርስቲያን መሆኑ ዋንኛው የክርስትና መረዳት አለው። church history መፅሐፍን ማንበብ የመፅሐፍ ቅዱስን ወደመረዳት ያደርሳል።
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 3 дня назад
ዋንኛው እና ቀጣዩ ስራ መሆን ያለበት ክርስቶስ የመሰረታት ራስ የሆነላትን ቤተክርስቲያን ከሐዋሪያት የጀመረችው ቤተክርስቲያን ፈለጋ ያስፈልጋሀል። መነሻ ሀሳቡ ለግለሰብ መረዳት ተላልፎ የተሰጠው መነሻ የሚያደርገው 16 ክፍለ ዘመን የሆነውን ሳይሆን መፅሐፍ ቅዱስ የተገኘባት መረዳቱ ከቤተክርስቲያን መሆኑ ዋንኛው የክርስትና መረዳት አለው። church history መፅሐፍን ማንበብ የመፅሐፍ ቅዱስን ወደመረዳት ያደርሳል።
Далее
Faites comme moi
00:14
Просмотров 1,3 млн
زمین جدید
42:56
Просмотров 11 тыс.