Тёмный

ስለ መሐመድ 5 በጣም አሰቃቂ እውነታዎች || Top 5 Most Disgusting Facts about Prophet Muhammad! David Wood Amharic 

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
• Top 5 Most Disgusting ...
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 568   
@abduljebaresmael8558
@abduljebaresmael8558 3 месяца назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 3 месяца назад
ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡፡❤🙏
@HubelAlUZZA
@HubelAlUZZA 18 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 ​@@hayatmohamed801
@Ewnetatubeyoutube
@Ewnetatubeyoutube 4 месяца назад
ቆይ ክርስቲያኖች ለምን like share subscribe በማድሰግና እንድሁም በገንዘብ ይህ እንድቀጥል ልጁን ለምን አትረዱም?? በሉ እንጀምር❤
@masara7252
@masara7252 4 месяца назад
Esh wondemoch❤
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 4 месяца назад
ፖሌቲካ ዝሙት ዘር ስድብ ጭፈራ ቢሆን ሚሊዪን view ያገኛል😂😂😂 በተለይ ሙስልም ሆነናል እያላችሁ የምታደንቁሩን ወይ እስልምና ክርስትና በደንብ ተረዱ😂😂😂
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@MilkiDesta
@MilkiDesta 4 месяца назад
Ewnat naw wadime tabarak
@natanfilimon6237
@natanfilimon6237 4 месяца назад
Krstian le bir blen annorm share masfelg le birr sayhon ednte yetefu mamles nw ylk godhn semtek wede eyesus na amlt yekoshehse menged ykrbk
@tinaysuloro4144
@tinaysuloro4144 Месяц назад
እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አላው እውነት ያሻንፋል የጌታ ስም ብሩክ ይሁን ወንድምቼ ኃይል እውቀት ጥብብ ማስተዋል ይጨመርላችሁ ❤
@AminatAbdu-kz2jc
@AminatAbdu-kz2jc 7 дней назад
allahumma ahdi kum😢😢
@RokiDreams-fi4jo
@RokiDreams-fi4jo 15 дней назад
በስምኣብ ኣምላኬ ሆይ ኣይናቸው ኣብራ
@user-sm5rx6hl1v
@user-sm5rx6hl1v 3 месяца назад
ሀቅላይ መንግዜም ውሾች ይጮሀሉ ነገር ግን መጮህ እጂ ሀቅን ማስወገድ አይችሉም ፊዳከ አቢ ወሁሚ ያረሱለላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 3 месяца назад
Menu new hqe? 5tum yelem? Weshet new? Mermeru ?
@MehretabTsege
@MehretabTsege 2 месяца назад
አረመኔ ተግባር ነው
@RokiDreams-fi4jo
@RokiDreams-fi4jo 15 дней назад
ኣይ ምስሊም እባካቹ እውነትን ፈለጉ መርምሩ
@HiwotAbayine-ct5el
@HiwotAbayine-ct5el 2 месяца назад
ተባረክ ጌታ ከጨለማ የሚያወጣ አምላክ አለን
@AaA-d5t
@AaA-d5t 5 дней назад
ተመስገን አምላከይ ቶዋህዶ ለዘላለም ትንር❤❤
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 4 месяца назад
😮😮😮😮 የራሳቸው ጉድ አንዳይ ወጣ ነው በአኛ ጣታቹው ስጠቅሙት የነሩት እኔ ብጣም አዝን ነብር በተለይ በእምላኬ በንጉሰይ ሰሳለቁ ግን ሰለ ሁሉ መንፈስ ቅዱ ይመሰገን ለሁሉም ግዜ አለው ወንድሜ አናመሰግናለን❤❤❤
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 4 месяца назад
ብዙ አብዱሎች መሀመድ እንደት እንደሞተ ዘሮቹ የልጅ ልጆቹ በአሰቃቂ ሁኔታ በሙስሊም ገዥዎች በምርኮ ጭንቅላታቸው ተቆርጦ በግመል እየተጎተተ ከካርበላ እራቅ ወደ ኩፋ ቤተመንግስት እንደተወሰደ ጨርሰው አያውቁም ሙስሊሞች መሀመድን ተበቅለውታል እሱ ከሞተ ቦሓላ ሳሀቦቹ ጭምር በመርዝ በሰይፍ እርስ በርስ በሙስሊሞች ተገድለዋል kkkk
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 3 месяца назад
@@user-jl9ty6gs4b ታዲያ ይሄ ምን ኪኪ ያስብላል ነብያቶች ሁላ የደረሰባቸው ነው የደረሰበት እየሱስ (ኢሳ)አለይ ሰለም በናተ ቢሰቀልም በኛ ስላልተሰቀለ ሊሰቅሉት የነበረው ለምን እውነት ትሰብካለህ ተብሎ ነው ምን ይገርማል ደሞ እየሱስን አምለክ አደለም ማለት ስድብ ነው እንዴ አንተ በእስለምና በየሱስ ካለመንክ ሙስሊም አደለህም ግን የምታምነው በመልክተኛነቱ ነው እየሱስ አምለክ ነኝ አላለም መጽሀፍ ቅዱስህም ይነግርሀል የቱም ገር ነኝ አንዴት አምለክ ሆኖ ሊሰቅሉት ሲሉ የዛሬን አድነኝ ብሎ ይለምናል እኔ በጣም ነው የምትገረሙኝ ነጩ በውሸት ያወራል ይሄ ይተሮግማል እናተ ደሞ ዋው ምናምን አባቴ በርሜል አደለህም ሰው የነገረህን ሳይሆን ቁርአንን አንብበህ ከዛ አስተያየት ስጥ ቁርአን ውስጥ ከአዳም ጀምሮ አሰከማታምንበት መሀመድ የወረደው ህግ አለልህ ያልተቀነሰው ያልተጨመረው ብሉኪዳንንም አዲስ ኪዳንንም ታገኛለህ ካልሆነ ነብዩ መሀመድን መስደብ ማንቋሸሽ እኔ አይገባኝም ሙሀመድ እኮ ጌታ አደለም እንደነ ሙሴ አብርሀም መልክተኛ ነው አሱን ነክሶ መያዝ አልስራው መውራት ምን አስፈለገ ቁርአን አኮ በአረበኛ ሰለሆነ ነው ብሉ ኪዳን (ተውራት )ለሙሴ የተሰጠው ትእዛዝ አዲስ ኪዳን(ኢንጂል) ለእየሱስ የተሰጠው ለኛ አሁን ላለነው ህዝቦች የተጨመረው 5 ትእዛዞች ጨመሮ የመጣ ነው ስለዚ ቁርአንን ስትሰድብ መጽሀፍ ቅዱስህንም እነደሰደብክ አወቅ አላህ አልነው እግዛቤር አልከው ያው የሱ ትእዛዝና ቃል ነው እኔ ለምን አርፉቹ አካሄዳችን ትክክል ነው ካላቹ አርፈቹ የራሳቹን እንደማትይዙ አይገባኝም
@user-ex8xh4en9h
@user-ex8xh4en9h 3 месяца назад
Atesasachi ke eyesus wechi adagnna amelke yelem ye zelalem hiwet besu nw seletenagerew neger asetyayet ke mesxetesh befit selemnetesh bedeb teyeki anbebi eysus yeberalesh
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 3 месяца назад
@@amiranuremo5166 እስላም ዝናብ የመታው እብድ ውሻ ባህሪው ይገርመኛል kkkkk ቆይ ምንድነው ለመሀመድ የወረደለት ? kkkkkk አስረጅን ዝም ብሎ መልቀለቅ የለም
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 3 месяца назад
@@user-jl9ty6gs4b በመጀመሪያ አፈህን መክፈት ትተህ ዲሲቢሊን ይኑርህ አማኝ ነኝ የሚል ወይ እምነት ያለው ሰው የሰውን አይነከም እንደአሳማ ቆሻሻ አይሆንም አለማማን መፍት ነው የኔን ካላመናቹ ብሎ አፍ መክፈት ነውረኝነት ነው የሚያስተምሯቹ ውሸትና ስድብ ነው ወይስ ሰለእምነታቹ ነው ለጥያቄህ ለማሀመድ ወረደለት ለሁሉም ነብያቶች ከጌታችን አደል ትእዛዝ የመጠው ለሙሴ ለእየሱሱ እነደታዙት ለመሀመድ የተሰጠው ትእዛዝ ለሙሴ ለእየሱስ የተሰጠውን ወረደለት ሰል ያው የጠመመ አጣሞ መረዳት ስለሚፈልግ እነጂ ገበቶሀል መቼም ለነብያቶች ሁላ ትእዛዝ በገብርኤል አማካኝነት ነበር አደል የሚታዙት ኢቭን ማሪያም እነደምትፀነስ የነገራት ገብርኤል ነው አምለክን ያናገረው ከነብያቶች ሙሴ ነው ላንተም ለመሰሎችህም ነገሬችዋለው 10 አምለክ የለም አነድ አምላክ ነው ያለው አኛ አልወለደም አልተወለደም ብንል አኛ ወይ እናተ ሴጣንን አናመልክም ሁሉም ሀየሉን ፈጣሪን ነው የሚያመልከው ግደሌም መሳደቡን ትተህ በትርጉም ቁርአንን አነብብ ብሉ ኪዳንን አዲስ ኪዳንን ከአዳም ጀምሮ ያልተጨመረ የልተቀነሰ ታገኛለህ እንደናንተ አይነቱ ሰው የነገረውን አየሰማ የሚጮኸ እንጂ ጭነቅለት ያለው ያነበል ከዛ ያወራል እነደዚ እንዳበደ ነጭ ከኪሱ አውጥቶ አንደሚያወራ ተርጓሚውም አነተም በጣም ነው የምትገርሙኝ ቁርአን አኮ የምለክ ቃል ነው መጽሀፍ ቅዱስህን ታገኘዋለህ ቁርአን ውስጥ መሀመድን ወደደከው ጠለሀው ለራስህ ነው ግን የአምላክን ቃል ማነቋሸሸ መሳደብ አላውቅም እራስህም ዛነብ የመታው እብድ ውሻ ነህ ማለት ነው እኔ እንዳነተ እምነትን አልሳደብም ብዙ የተከበሩ ሰዎች አሉ ሁለተኛ እንዳልኩህ የምለክን ቃል ነውና የምትከተሉት ኦእምነት ብሰድብ አራሴን መስደብ ነው
@DinqiiTubes
@DinqiiTubes 3 месяца назад
I love Islam I love mohammed peace be up on him Islam is the only true religion
@Yeabsira_yonas_2000
@Yeabsira_yonas_2000 3 месяца назад
You mean the same Mohammad that married his child bride aisha ( a 9 year old innocent little girl )
@Yeabsira_yonas_2000
@Yeabsira_yonas_2000 3 месяца назад
Mohammad was 54 at that time when he penetrated Aisha at age of 9. A true messenger of “Allah” will never do such a disgusting act with a literal child. He is a false prophet. ☦️☦️
@ethiopiaspy1816
@ethiopiaspy1816 2 месяца назад
😄
@eigtyk82ghir
@eigtyk82ghir 4 месяца назад
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ ❤❤❤❤
@VenusGeneralknowledge
@VenusGeneralknowledge 3 месяца назад
وَمِنَ النَّاسِ مَن يَشْتَرِي لَهْوَ الْحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سَبِيلِ اللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍ وَيَتَّخِذَهَا هُزُوًا ۚ أُولَٰئِكَ لَهُمْ عَذَابٌ مُّهِينٌ ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት አታላይ ወሬን የሚገዛ አልለ፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡ ሱራ ሉቅማን 31:10
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
ሲያጭበረብር አይተውት ሲያላግጡበት አላህ አወረደልኝ ብሎ የተናገረው መሸፋፈኛ። በሱ ዘመን የነበሩ መሐይማንን ካታለለ ይበቃዋል። ይሄ ፉገራ ከእኛ ዘመን ጋር አንሄድም። ከ14 ክፍለ ዘመን በፊት የነበረ ጮሌማ አያታልለንም።😁
@VenusGeneralknowledge
@VenusGeneralknowledge 3 месяца назад
@@ewnetyasarfal ወንድሜ የእውነት መፅሀፍ ቅዱስን አንብበህ ቁርዓንን አንብበህ ተገንዝበህ ነው ይሄንን ትርጉም እየሰራህ ያለው? ወይስ በስሜት ነው?... እንደዚሁ ሰው አይቶት ገንዘብ ስለምታገኝበት ነው?
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 3 месяца назад
ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡፡❤🙏
@ngsti277
@ngsti277 2 месяца назад
ክብር ምስጋና ለጌታ እየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤
@fikadudamissie54
@fikadudamissie54 4 месяца назад
gerami new
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 4 месяца назад
"ጥሩ" ትምህርት እያጋራኻን ስለሆነ እናመሰግናለን።በርታ።
@IkramAbduljelil-bd2zj
@IkramAbduljelil-bd2zj 3 месяца назад
Insha allah bejehanem tekatelatalleh yallah ergman ywredbh Fidake abi weumi wenefsi yaresullelah ❤❤❤❤
@amirmuhammed3009
@amirmuhammed3009 3 месяца назад
S.w.w
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 3 месяца назад
ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡፡❤🙏
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 месяца назад
በጌታ ስም እዴት ይሰቀጥጣል እኔ በራሴ ስለምንም ነገር ቢሆን መጠየቅ ወዳለው ማወቅም ፈልጋለው ግን እግዚአብሔርን እጅግ አርጌ አመሰግነዋለው ምክንያቱም ከደዚ አይነት ከተሳሳተ መገድ አስቀድሞ ስለመረጠኝ ስሙለዘለአለም ይባረክ እምነትን ማውቅ ለሰው ልጅ ይጠቅማል ሰዎች ከእውነት አትሽሹ እውነት እየሱስ ነው ነፃም ያወጣችዋል
@Kidest-ow3bw
@Kidest-ow3bw 3 месяца назад
አምላካችን ልቦና ይስጣችሁ
@user-jr2sx1pl9m
@user-jr2sx1pl9m 4 месяца назад
ሁሉም እምነቶች ማወቅ እፈልጋለሁኝ
@VenusGeneralknowledge
@VenusGeneralknowledge 3 месяца назад
ገንዘብ ለመልቀም ብለው የሰው ትኩረት የሚስብ ነገር እየፈለጉ ከሚሰሩ ሰዎች ሳይሆነ ከማንበብ እና ከስሜታዊነት በነፃ አስተሳሰብ ከተጓዝ ነገሩ ይገለጥልሃል... አሁን በዚህ ንግግሬ ውስጥ የየትኛው እምነት ተከተይ እንደሆን የገለፅኩ አይመስለኝም ያው እኔም በስሜት ይሄ ነው ትክክለኛ ሀይሞኖት ብዬ የራሴን አስተሳሰብ አልጭንብህም... ብቻ ማስቀደም ያለብህ ወደ ምድር የመጣነው በዓላማ እንደሆነ ነው... በዓለማዊው ነገር ብዙ የጠፉ ሰዎች ስላሉ ይዘውህ ይጠፋሉ.. አንብብ ወንድሜ.. ለመመርመር ሞክር...
@Fezersolomon
@Fezersolomon 2 месяца назад
እመነቶችን ማወቅ ጥቅም የለውም...አንድ አለ ብቸኛ ነው ስሙም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል ብትፈልግ ብታነብ ኢየሱስ እንደዚህ አይነት አፀያፊ ነገር ጫፉም አይነካውም
@JosephBezabih
@JosephBezabih Час назад
የታሉ ሙስሊሞች
@suleimakkedir7637
@suleimakkedir7637 3 месяца назад
صلى الله عليه وسلم
@ElduErsumo
@ElduErsumo 3 месяца назад
Isu sioli wusti new Muhammad ok
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 3 месяца назад
ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡፡❤🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 месяца назад
የተናገርከዉ ሁሉ ዉሸት የለም አዉቀዋለሁ
@AmmarWedajo
@AmmarWedajo 3 месяца назад
ግም አፍ አላህ ይምራህ ካልሆነ ሞትህን ያቅርበው
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 4 месяца назад
እግዚኦ
@uruxhg8177
@uruxhg8177 3 месяца назад
የኛ ዉድ❤ ነቢ ብታቃቾ ነሮ እድህ ኣትልም ነበር ያሳዝናል😢😢
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 3 месяца назад
🤮🤮😂😂😂
@rahelfikadu448
@rahelfikadu448 3 месяца назад
😅😅😅. የናት ነቢ😊😊
@user-mexx
@user-mexx 3 месяца назад
በሀዲስ ነው የምታውቁት። ሀዲስን ላይ የተቀመጠውን ደግሞ ይሄው። ከእነተፍሲሩ ስላለ ምንም ልትል አትችልም። ያሳፍራል!
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 3 месяца назад
ምኑን ነው ሚያቃቸው አንቺ ደንቆሮ?? መፃፋቹ ላይ የተፃፈውን እኮ ነው የነገረሽ ፈጥሮ አደለም፡፡ ይሄን ያህል አፀያፊ ነገር ተሸክማቹ ምትዞሩ ድኩማን ለምን ገልጣቹ አታነቡትም፡፡ እዚ ከማለቃቀስ ደሞ ብታቀቸው ምናምን ትላለች ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡
@mimibeshahe8687
@mimibeshahe8687 Месяц назад
@@uruxhg8177 ከዚህ ሁሉ ከተነገረው ከተናገረው ውስጥ ምኑ ላይ ነው ውሸት ያለው አይሻ ሶንት አመቱዎ ነበር የ 54 አመት አዞዉንት ሆኖ 9 አመቱዎ ነበር ችግሩ ቁርሀኑን በደንብ አለመንቦቹ ነው
@yonatanwelday60
@yonatanwelday60 4 месяца назад
በርታ
@ngsti277
@ngsti277 2 месяца назад
የህፃኖች መብት ኮሙሹን ይክስው ነበረ ኣሁን ብሆን ንሮ የ9 ኣመት ህፃን ይደፍራል 😮😮😮😮😮
@HowtoTsegsh-vj7jr
@HowtoTsegsh-vj7jr 3 месяца назад
ክርስትያኖች ሼርርር
@solomonaynalem9035
@solomonaynalem9035 3 месяца назад
ይገርማል!
@mintesnotkochito1144
@mintesnotkochito1144 4 дня назад
Wowow enkuanm ye eyesus honkugn haxiyat yemayawkew eyesus becha nw
@ghionsart7624
@ghionsart7624 3 месяца назад
I am christian, but please stop such hate speech we had enough of it.
@ruthnahom5997
@ruthnahom5997 3 месяца назад
መፃፋቸው የሚይለው ነው 🤔 እንድያዉም በደንብ መፃፋቸው እንድያነቡ አየረዳቸው ነው
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 3 месяца назад
You are not degimo not hate kerasachew quran new ante leba qexafi new ayizoh chalew haqi nw
@ghionsart7624
@ghionsart7624 3 месяца назад
Egziabher lbonashn ymelshlsh. Emebete lbshn tkefetlsh ehte
@melber7957
@melber7957 3 месяца назад
This is not hate speech okay??? This is the truth!!!!👈
@AkaluGebere-te4ys
@AkaluGebere-te4ys 2 месяца назад
Hi
@teferiyohannes160
@teferiyohannes160 3 месяца назад
good, God belles you!
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 4 месяца назад
ውይኔ እየሰማሁ ስሄድ ጉድ ነው
@nathanw.8225
@nathanw.8225 2 месяца назад
HOOOO MY GOD 😢
@AbdulkaderUsman
@AbdulkaderUsman 3 месяца назад
S,a,w
@biruktemesgen-ll1pe
@biruktemesgen-ll1pe 3 месяца назад
ከአለ ጋር አብሮ ስጣቃስ እራሱ አፍራሃለሁ ቆሻሻ መሆኑን ያስተዉቅብኛል ዘሬ ዳግሞ ኤሄንን እዉነተዉን ስሳመ ማዳኔንና ጴጤ መሆኔን በጣም ነዉ የወዳድኩት ያዳንኬኝ ኢየሱስ ሆይ ታባራክ❤
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 4 месяца назад
እንኳን ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ሆንኩ 😍🙏💚💚💛💛❤❤🙏🙏ያሳፍራል ቋቅ ይላል🙊😖😖😖የግመል ሽንት👎👎
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 2 месяца назад
ወደ ኢየሱስ ብትመጣ ደግሞ ፍጹም ትሆናለ።
@AcliluTelahun-j3e
@AcliluTelahun-j3e День назад
Enante Protestants are not normal
@MohamedYmam-gt9fv
@MohamedYmam-gt9fv Месяц назад
መሀይቦች መሆናችሁ በግልጽ ይነበባል ልጅ ያባቱን አባት የልጁን ቢልስ ምን ችግር
@sehaity6492
@sehaity6492 2 месяца назад
May God almighty Bless you more, keep shining up up!!!!Jesus Christ is with You❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 6 дней назад
የፈለጉ ነገር ብታርጉ ምንም ነገር አይቅንስም በነቢዩ መሀመድ ሰለላህአለይህወሰለም
@sherefa1385
@sherefa1385 4 месяца назад
ክርስትያን ነን ባዮች ይገርሙኛል ለዋሸውም ያጨበጭባሉ! እኛ እየሱስ ሀሰተኛ ነው ብንባል እንዴት ብለን እንጠይቃለን በቢልዬል የምቆጠር ህዝብ የሚከተለውን ሀሰተኛ ሲል አሜን ሳይሆን እንዴት ሊሆን ቻለ ብሎ መመርመር ይሻላል ።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 месяца назад
መርምረን የደረስንበትንማ ጆሮ ላለውና ለሚሰማ እያሰማን አይን ኖሮት ማንበብ ለሚችል ደሞ እያስነበብን ነው።
@user-xg4nd3ry6q
@user-xg4nd3ry6q 3 месяца назад
መጽሐፍአችሁን አንብቡ ይህ አይናችሁን ይገልጥላችኋል
@Hope_chura
@Hope_chura 4 месяца назад
መሀመድ እኮ ሴቶች ስያጣ ያክስቶቹ ልጆች ለማግባት ኣላህ ፈቅዶሉኛል ያለ ብርቅየ ሰዉ ነዉ😂😂😂 ኣዳሜ የእዉነት መስሎት እስከኣሁን ነኣክስቱ ልጅ እየጠበጠበ ነዉ 😂አረ ሼም
@eigtyk82ghir
@eigtyk82ghir 4 месяца назад
ሙስሊሞች አስተውሉ እባካችሁ የእውነት ጥላቻ አይደለም ወገኖቼ ኢየሱስ ጌታችን ከፍሬአቸው ታውቃላችሁ ይላል እባካችሁ እሱ ያኔ የወደቀው አጋንት ነው ሞሐመድን የላከው ከሰማይ የወደቀው የአምላካችንን ቦታ ወይም ክብር ስለፈለገነው ወገኖቼ እና ክርስቲያኖች የነሙሴን ጌታ እዲጽፉ የታዘዙትን የጻፉትን እኛ ሁሉንም ተቀብለናል ከኛ በፊት ስለሆነ እሺ የኛን መጽሐፍ የፈለጋችሁትን ወስዳችሁ የፈለጋችሁትን ሙሉውን እዳታምኑ እዳትድኒ ሴጣን እየተጫወተባችሁ ነው እስቲ ኢየሱስ ያደሰገው ክፉ አለ ሴቶችን ነካክቶአል ሰውገደለ አስተውሉ እና ዳኑ ከጨለማው ውጡ ያሳፍራል ይኤንን የጌታ ቃል ነው ብላችሁ ታምናላችሁ?????
@GaladOsss
@GaladOsss 2 месяца назад
እእእእእእእግዞ አድነን
@Khalidofficialqurancenter
@Khalidofficialqurancenter 3 месяца назад
ተዉንጂ እናንተኮ ሙሃመድን አታዉቁትም የአለም ምሁራን ሁሉ የመሰከረላቸዉን ነቢ አንተ በየት አዉቀሃቸዉ ነዉ ስለ እሳቸዉ የምታወራዉ
@user-rp8bk8cr6p
@user-rp8bk8cr6p 3 месяца назад
Be eyesuse sm mndenew 😢
@Hope_chura
@Hope_chura 4 месяца назад
እዉነታዉ ይሄ ነዉ ሙስሊሞች ኮ ለዛ ነዉ ሁሌ መከራከር ሲፈልጉ መፅሀፍ ቁዱስ እያነሱ የሚከራከሩ የራሳቸዉ በጣም ነዉ የሚዘገንነዉ 😂
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 День назад
እውነት ያስታውካል🙈
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 4 месяца назад
ግን መሀመድ የልጁን ሚስትንም አገባ ይሁን ተኛት ይሁን እርግጠኛ ባልሆንም ግን እስቲ ስለዚህም አብራራልን ጉድ በል ጎንደር
@AcliluTelahun-j3e
@AcliluTelahun-j3e День назад
This is Muslim 👇look all comments that written by Muslims The only way to haven is ✝️
@YonatanTamirat
@YonatanTamirat 2 месяца назад
ኦርቶዶክሶችም መዳን አለባቸው
@MulugetaMoges-lo5gr
@MulugetaMoges-lo5gr 22 дня назад
ድነናል እየዳንን ነው እንድናለን ጅላልጅል ለራስህ አልዳንክም
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 3 месяца назад
አረ ሰውዬው አሳፋሪ ነው አይ ማሀመድ አራዳው በጀሀነብ እየተገረፈ ነው ሼር እና ኮሜንት አርጉ
@Kimreview1
@Kimreview1 3 месяца назад
Mejemeriya amarigha astekakleh tsaf keza profile lay yalew amlak new weyes meleak weyes ashamgulit
@susunita7903
@susunita7903 3 месяца назад
Alllah hidaya yst wellahi yhn new llh mchlew
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 3 месяца назад
የቁራናቸን ተረት ስለነገራቹ ነው ?? ምኑ ነው ሂዲያ ሚያሰጠው ይሄ እኮ መፃፋቹ ላይ ያለው ነው ፡፡ የጨለማ ተጓዦች ከጭለማ ውጡ አይሞሮዋቹ በክፉ አጋንንት ተጠልፏ፡፡ ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡፡❤🙏
@BetselotDesalegn-lu1hm
@BetselotDesalegn-lu1hm 3 месяца назад
እመቤተን ከምልህ በላይ የምታሳዝን ሰው ነሕ!! ማለት አምነቱን አለመከተል መብትህ ነዉ, ነገር ግን የሌሎችን ሃይማኖት በቅጡ ሳትረዳ ለመስደብ መነሳትህ የ አስተሳሰብ ምሕዋርህን መጥበብ ስለሚያሳይ አምላክ ልቦናውን ይስጥህ 😔😔😔😔
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 3 месяца назад
Min mindnow yaleshwu are bakesh wude anchi altradashim malat leloch sela quran ayawiqm malat aydelam gabash setwor demo erasishn bicha woklash awore gabash bemaygabsh Ategb ihe lij yemlaqacho videoch hulu iwnat now minm aliwasham ena 100 parsent ergtagna nagn mikinyatum quranun ayecheyalohgn saychamir syqans nw ihe lij iyawor yalewu silaz ayagabashim zimbay yemir Andadishgn
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 3 месяца назад
Ehe wondim minm nagar alwasham gabash ine lamashqabt seyhon iwnatenow tkiklgna marja now ihe anchi nash yalgabash isu sayhon kachalish abrtachwi kalchalsh zim bay indey anchi algabashm malat lela algabm malat ayedelam lamin iwnatwun awqo tsate yelal ihe ergimaninat nw gabash
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 3 месяца назад
Ewenet new bemasreja new yekerebew!
@ElaEla-wm7ul
@ElaEla-wm7ul 23 дня назад
@@fisehayeaa8079 masrejaw ewnet mehonun bemn awek qmalam
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 4 месяца назад
ይሄንን ቻናል ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እንዲደረግ እናግዘው ለሁሉም እንዲደርስ😍🙏🙏በግንዘብም
@Fikadu-sr7bq
@Fikadu-sr7bq 3 месяца назад
አይጭ ሙሐመድ 😞😩 ምን ሆኖ ነው እግዚአብሔር በክርስቶስ አመነን ባንድን ይህን ነበይ እንከተል ነበር እየሱስ ጌታ ነው
@Kimreview1
@Kimreview1 3 месяца назад
Hee yemiyara geta alayehum ene maqew ksew minim yamaymeslewin yealemat geta Allah new
@GenetZeriyun-yr6ox
@GenetZeriyun-yr6ox 3 месяца назад
​​@@Kimreview1sira ante yeshitibet andu digay neberk malet new 😂😂😂? 7:07 ?
@rashadjuhar
@rashadjuhar 4 месяца назад
የተፃፈው ሌላ ሚያወራው ሌላ ቁረአን ከፍታቹ ጥቅሱን እያገናኛቹት እዩ እውነትን ማወቅ ምፈልጉ እሱ ሚለው ሌላ ቁረአን ሚያስተምረው ጥሩ ነገር ከቁረአን ጋ አስተያዮ ❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 месяца назад
ለምን እዚሁ አትነግሪንም። ቢያንስ እስኪ አንዱን አሳዪን። ቁርአን የሚለው ምንድነው? እሱ ያለው ምንድነው? በመረጃ!!!
@eexx5392
@eexx5392 4 месяца назад
በርታ ወንድማችን እንደውኮ የመሀመድ ነገር ክክክክክክ
@AbidRehim
@AbidRehim 3 месяца назад
muhammedhijabi vs david wood😅
@ATW-14y
@ATW-14y 3 месяца назад
you are grate man !
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 4 месяца назад
በትክክል ቆሻሻ ወራዳ ባለጌ ቅንዝረኛ አስገድዶ ደፋሪ ወንጀለኛ'''----
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 4 месяца назад
Kkkkkkk
@user-io6pz3mu5j
@user-io6pz3mu5j 3 месяца назад
ውሻ ነህ ደደብ
@hellenalemayehu102
@hellenalemayehu102 3 месяца назад
For all christians commenting.... please leq yehone comment atetsafu this is not the way of christianity yasaferalll betamm for all muslim brothers an sisters .... letebalut metfo negeroch hulu beEGZIABEHIR sem yeqerta teyeqalew
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 3 месяца назад
ያለ ደም ስርየት የለም የምትሉ ደም አፍሳሾች። ከያንዳንዱ የኦሮሚያ ወይም የአማራ ንፁሃን ደም በክርስትና ስም ደም የምታፈሱ።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ላይ እብዶችም ዩትዩብ መጠቀም ጀመሩንዴ!? ኧረ ይሄ ዘመን!...
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 3 месяца назад
ካንተ ጋር ነው የተፃፃፍኩት ዉይ ይሄ ዘመን! ግን 7 ዘርህ ዉስጥ ዲቃላ የለም ገነት እንድትገባ? እኔ አይደለም ያልኩት! ሃብታም ገነት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላል። እኔ አይደለሁም ያልኩት መጽሐፉ ነው የሚለው። ሰለዚህ የአስተሳሰብና የገንዘብ ደሀ ነህ ማለት ነው።
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@ህይወት4502
@ህይወት4502 4 месяца назад
በጌታ ስም !ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነገር ነው 😬😬
@Steven.24
@Steven.24 3 месяца назад
yegname chewe beloale😂
@Yonas12.
@Yonas12. 3 месяца назад
ይች ሰውዬ ግን የተረገመች ናት መራራውን ማር ማድረግ ትችላለች
@FirexAbdela-hq1gz
@FirexAbdela-hq1gz 3 месяца назад
if you were true believer you wouldnt talk bad things about other's religion , i am not going to say bad things about your religion because phrophet Muhamed SAW have teached us not to talk bad thing about other's religion he teaches us to respect any one depend on humanity .alhamdulillah i am proud of my prophet always
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 3 месяца назад
You can't find bad thing from bible😂
@terizatadila5276
@terizatadila5276 2 месяца назад
❤❤❤👍👍😭
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 4 месяца назад
እውነት ለመናገር ከሆነ ፣ ቁርዐንን ካነበብን ሐዲሡን ከፈተሽን፣ ለሠሚው ግራ የሆነ ብዙ ነገር ዐለ፣ ጭራሽ ከምናውቀው ዕሥልምና በተለየ አሣፋሪ ነገሮች ዐሉ። እንዴት በቁርዐኑም ይሑን በሐዲሡ እንደሠፈሩ እንደተከተቡ ይገርመኛል። ግን በዚሑ በቁርዐን ውሥጥ። ብዙ ጥቅሦችን ከቁርዐኑ ምዕራፋን ከነ ገፁ ማሥቀመጥ ይቻላል።
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 4 месяца назад
የመሀመድ ሲራ የዘገቡት አረቦች አይደሉም አረቦች ለምርኮ ለወስብ ገበያ ለወረራ ስሻኮቱ መሀመድ እንደማንኛው የጦር መሪ የምሰራውን ዘግበው አስቀመጡለት
@AbidRehim
@AbidRehim 3 месяца назад
እስቲ አንድ ተናገር
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 3 месяца назад
@@AbidRehim "እሥኪ ዐንድ ነገር አሣይ ? " ላልከው ለምሣሌ ይሆንህ ዘንድ ለዛሬ ይሕቺን ምዕራፍዋን ከቁርዐን ተመልከት፣ ወንድ ዐብዲራሒም። ሥለ ሠው ሥጋ ወይንም Apostate ለዕሥልምና ጠላት የሆኑ፣ እሥልምናን የካዱ፣ ዐላሕንና መልክተኛውን ሥለተው፣ በዐገኛቸዋቸው ቦታ ግደሉዋቸው፣ ጠብሣችሁም ተመገቡዋቸው፣ ትልቅ፣ ትንሽ፣ ዐሮጊት፣ ሸማግሌ፣ ገድለሕ ጠብሠሕ ብላ። ሐላል ነውና፣ ዳሩ ግን ሞቶ ያገኘሐው ከሆነ አትጥበሠው በጥሬው ተመገበው። ይላል። ከዚሕ በታች የላኩልሕን የቁርዐን ጥቅሦች ከቁጥሩጋር ዐመሣክር። Al_ iqna' Fi Hal Al_faz Abi Shuja Page 586 By Al_khatib Al_shirbini
@user-wb1gs1jy5r
@user-wb1gs1jy5r 3 месяца назад
@@ZennaalemayehuEshete በአንተ በጣም አዝኛለው።የትኞቹን የቁርኣን አንቀጾች ለመጥቀስ እንደሞከርክ አውቃለሁ ነገር ግን ለእስልምና ባለህ አስጸያፊ ጥላቻ ጥቅሱን ለማጣመም ስለሞከርክ በጣም ሳቅኩኝ። በቁርኣንም ሆነ በሐዲስ ሰው እንድንጠብና እንድንበላ የሚያዝዘን ነገር የለም። እንዲህ የሚል የቁርዓን አንቀጽ ማቅረብ ትችላለህ? እንደምትዋሽ አውቃለሁ እናም ሃይማኖቴን ጠንቅቄ አውቃለሁ። ቢሆንም፣ ስትሞክር ማየት እፈልጋለሁ።
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 3 месяца назад
@@user-wb1gs1jy5r ለምን ትማገተኛለሕ ? ሥለምን በዕኔ ላይ ሥድብና ትችትን ምን ዐመጣው። እኔ አልፃፍኩትም፣ እንደማንም ሠው አነበብኩት፣ ሌላም ብዙ፣ ብዙ ዐለ። አንብበው፣ ቁጥሩን፣ ገፁን ከፍተሕ አመሣክር። ቁርዐን ያው ቁርዐን ነው። ተመልከተው ወንድም።
@JosephBezabih
@JosephBezabih Час назад
Jesus is lord
@LulamohammedLulit
@LulamohammedLulit 4 месяца назад
ወይኔ ወገኔ አሳዘናችሁኝ የጥላቻችሁ ጥግ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 месяца назад
ጥላቻ ሳይሆን እውነተኛ ተግባሩን በመረጃ አስደግፈን እየተናገርን ነው። ሌባን ሌባ፣ ህጻን አስገድዶ ደፋሪን አውሬ ጨካኝ አረመኔ፣ ንጽህናውን በአግባቡ የማይጠብቅን ዝርክርክ፣ እና የመሳሰሉትን ማለት እውነታን መናገር እንጂ መሳደብ ወይም ጥላቻ አይደለም።
@yafet306
@yafet306 3 месяца назад
የካቶሊክና የኦርቶዶክስ ገመና ከሁሉ የከፋ መሰረቱም ሀሰትና ውሸት ነው
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 4 месяца назад
እግዚኦ ምን ጉድ ነው🤔
@BirukHaile-xf6mn
@BirukHaile-xf6mn 4 месяца назад
Besmeab
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 месяца назад
😂😂
@fajrushamsuSerwanna
@fajrushamsuSerwanna 4 месяца назад
@@ewnetyasarfal ዴቪድ-ዉድ-ረሱ-ሙስሊም-ሆኗል-እሺ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 месяца назад
@fajrushamsuSerwanna ነግቷል ተነስ የምን በማለዳ መቃዠት ነው!!😳
@BirukHaile-xf6mn
@BirukHaile-xf6mn 4 месяца назад
@@fajrushamsuSerwanna David Wood is an American evangelical apologist, social critic, philosopher
@user-gr8of6kk3r
@user-gr8of6kk3r 3 месяца назад
ላእነቱላህ አለይክ
@user-vs1lw2zo5s
@user-vs1lw2zo5s 3 месяца назад
ሙስሊሞች ከምትሳደቡ አዲስ አቹን አንብቡ ግድያ ከምታስቡ እውነትን ተጋፈጡ በጣም ምትገርሙኝ ውድ ነብይ ስለምትሉት ነገር አንድ ነገር አስረዱ መሀመድ አሳፋሪ አሰተኛ ነው ጌታ ልቦናቹን ያብራላቹ
@AminatAbdu-kz2jc
@AminatAbdu-kz2jc 7 дней назад
i love the prophet muhhamed takaxalu ingidi😅😅😅
@user-ey9ri6dw9l
@user-ey9ri6dw9l 2 месяца назад
😢😢😢
@AbdrahimAlhamdu
@AbdrahimAlhamdu 3 месяца назад
እውነቱን የመጨረሻዋ ቀን ትፈርዳለች በጀሀነም ትጠበሳለህ ትጠበሳለህ የአላህ እርግማን በአንተ ላይ ይሁን
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
ተራጋሚውን አላህን ዞር በል ወደዛ በለው። ምንም አይነት እርግማንም ሆነ ጥንቆላ መተት... በኔ ላይ ስልጣን እንዳይኖረው አምላኬ ጋርዶኛል። እውነቱ ታውቆ ፍርዱም ተጠናቋል። በኋላ አዲስ የሚፈጠር ተአምር የለም። አንተ አሁን እንኳን ለፍርድ ተጠብቀህ በፍርድ ውስጥ ትገኛለህ። በህይወት እስካለህ ግን ከዚህ የዘለአለም ፍርድ ማምለጥ ትችላለህ። መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ከዚህ በታች ያስቀመጥኩልህን ነው። ጊዜህን ተጠቀምበት። እድሉ አሁንም አለህ። ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@user-io6pz3mu5j
@user-io6pz3mu5j 3 месяца назад
Amin welahi Eha Mahayem
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
😁 ህዝበ ሙስሊሙ በሙሉ ተሰብስቦ እያንዳንዱ እልፍ ጊዜ አሚን ቢል የእናንተ ጣኦት በኔ ላይ ስልጣን የለውም። ባይሆን ለሱ የጻፍኩትን አንብቢ።
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 3 месяца назад
​@@ewnetyasarfalእኛ ጦዎት አናመልክም የሚበላ የሚጠጣ ከወ ተፈጥሮ😅 የሞተበት ሳአትም ለይታቹሁ ያማታውቁ😂 ጌታ እንዴት በሌላ ይገደላል😢
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 3 месяца назад
አትፍረዱበት እሱ ነጭ አምላኪ ይመስለኛል ስለዚ አሱ ያለውን እውነት ነው ውሸት ሰይል እያመጣ ያስተላልፋል
@VenusGeneralknowledge
@VenusGeneralknowledge 3 месяца назад
ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት አታላይ ወሬን የሚገዛ አልለ፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡ ሱራ ሉቅማን 31:10
@AbidRehim
@AbidRehim 3 месяца назад
አላህ ይባርክህ
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 3 месяца назад
አይ እስልምና የሸርሙጣው መሐመድ ተከታዬች ገሐነም በቃ ቦታቹ ነው
@AbidRehim
@AbidRehim 3 месяца назад
@@thomasgebremedhin831 ولا تسب الذين يدعون من دون الله فيسب الله عدو بغيرى علم😏😏😏😏😏😏😏
@TekabeTsegaye-hv5js
@TekabeTsegaye-hv5js 4 месяца назад
መሀመድ ጥሩ ልጅ አልነበረ መቼ ነው እንዲህ የተበላሸው ?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤢🤢🤢🤢🤢🤢🤢
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 месяца назад
😂😂😂 የሃያአምስት አመት ታላቁ የሆነችው ሚስቱ ስትሞት መሰለኝ🙄
@Steven.24
@Steven.24 3 месяца назад
@@ewnetyasarfal are zare 😂😂ufff
@jamesmadridsta4ever135
@jamesmadridsta4ever135 3 месяца назад
Keep on spreading hates. I love the fact that you read the books but you are misleading the ppl also information I'm positive ya all will discover the truth I'm proud to be Muslim alhamdulilah and I love prophet Muhammad s.a.w
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 3 месяца назад
😂😂😂
@gremachewkebede4753
@gremachewkebede4753 3 месяца назад
ሴቶች በሌሉበት ሀባብን እንደ ሴት ብልት አድርገህ ከሀባብ ጋር ወሲብ መፈፀም ሀላል ነው ሴቶችም ወንዶች በሌሉበት ቁርበትን እንደ ወንድ ብልት ጠቅልላ አድርቃ መደሰት ትችላለች ሱራ ቁጥር
@zahraosman1385
@zahraosman1385 Месяц назад
Menaw yenateh aybesem andeh anden nabey arele deh ya metamnout 🤨
@uruxhg8177
@uruxhg8177 3 месяца назад
ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱላህ❤❤❤😢 ምን ታዉቃላቹ እናተ የምታመልኩት ካ ማታዉቁት ሱሓነከ የረብ ዩሉቅንስ ስለእስላማዊ በደብ ገብታቹ እወቁ እስላም ማለትክክለኝ መንገድ ነዉ
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@user-hb1fb1jd7w
@user-hb1fb1jd7w 4 месяца назад
ሰው አምላኪ እሳት እንጂ ሌላ አይደለም ቤቱ እያሱስ ሰው ነው በፍፁም አምላክ ሊሆን አይቻልም ሁላችሁም ይን እውነት ታቃላችሁ መዳን እየሱስን በፈጠረው ብቻ ነው እሱ ጥበበኛ ሁሉን ችይ በመጀመሪያም በመጨረሻም አሽናፊ አንድ አላህ ብቻ ነው
@issackbekele6271
@issackbekele6271 4 месяца назад
😅😅😅😅😅😅 wushet wushet mejemera igizhaber sewun sifexer bemelkachina be hamsalachin Iko new yefexer ዘፍጥረት ፣1:27
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 4 месяца назад
እኔ የሚገርመኝ ስለ መሀመድ ስናወራ ስለ እየሱስ ታወራላችሁ 😂
@zewisdom4822
@zewisdom4822 4 месяца назад
ሙሐመድ ሐሰተኛ መሆኑን እመንና ከዛ ደግሞ ስለ ኢየሱስ ጠይቀን። ስለ ኢየሱስ ማውራትህ የሙሐመድን ሐሰተኝነት አያዳንህም።
@issackbekele6271
@issackbekele6271 3 месяца назад
ክርስቲያኖች ድንገት ሙሱለም ያሌ ሰፈር ከሆናችው ሴቶችን በደንብ ጠብቁ ሙስለሞችን በጣም እራሳችንም ጠብቁ
@EbrahimMohammedd
@EbrahimMohammedd 3 месяца назад
ሀሀሀሀ ግን ለምን በመድረክ ወጣ ብለህ አትወያየንም ከዚህ ፕሮግራም ምንም አላወኩምኮ ወድሜ
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 3 месяца назад
Lemegdel? Megdel be islam yatsedqal aydel? Geday menfes be Eyesus sem yeferes?
@markupethiopia1
@markupethiopia1 2 месяца назад
Degagme sima yigeletsilihal
@AkliluBelay-pn7dj
@AkliluBelay-pn7dj 4 месяца назад
God bless u brother
@GudetuAhimed
@GudetuAhimed 3 месяца назад
የሄ ዉሸታችሁ ና ቅጥፈታችሁኮ ነዉ ሰዉን ወደ እስልምና የሚያመጣልን ,still islam is the fastest growing religion in the worldwide አትልፋ
@selubecca
@selubecca 2 месяца назад
Seytan wushtn lemasfafat man blot arem ko zem blo nw yemibklew wede gotera yemigebaw sindew bcha nw
@Amharicfilmmovies
@Amharicfilmmovies 4 месяца назад
እንደ ዴቪድ እስልምናን በማጥናት የተዝናና የለም🤣
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 месяца назад
😁🥰
@Steven.24
@Steven.24 3 месяца назад
🤣🤣
@AbduSefu-fz8hm
@AbduSefu-fz8hm 3 месяца назад
የናተስራ ማታለልነው ሳትዋሹ መስቀክ አትችሉም ስለአኢሻ ስታነብ ደስ የሚል በትዳር ላይ የቆየችበት የፍቅር ሂወቷንስ አላነብክም አኢሻ ስትታገባ የ9አመት ልጀ ብትባልም ትልቅ ነበረች ደሞ የሷትዳር በምክንያትነው በአላ ታዘው ነው ያገቧት የእስልምና ሀይማኖት አንድ ሶስተኛው ከሷነው የተላለፈው ችግሩምንድነው እሷወዳ አባቿ ፈቅዶወዶ ዠተደረገ ጋብቻ ችግሩምንድነው ደሞ እሳቸው እንደመንም ሰው አደሉም የአለሙ እዝነት ከማግባቷ በላይ የሚበልጥ ምንአይነት እድል ይገኛል
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
ዞር በል በናትህ! እንዲህ አይነትን ቆሻሻ ነገር እንደ ከበረ ነገር አታውራኝ። የ54 አመት ሽማግሌ የ9 አመት ምንም የማታውቅ ለጋ ህጻን አግብቶ መድፈሩ ነው ለሷ ክብር የሚሆነው? ደሞ በአላህ ታዘው ነው ምትለው ያንተ አላህ እንዲህ አረመኔ ነው!!!? የሚድረውን አቶ ነው የ9 አመት ጨቅላ ለሽማግሌ ሚፈቅደው???? ደሞ አላህ ፈቀደልኝ ያለው ራሱ መሐመድ እንጂ በሌላ ሰው አልመጣ። እውነት አላህ እንደዛ ለማለቱ ምን ማረጋገጫ አለህ ራሱ መሐመድ ከተናገረው ውጪ። እኔም አላህ ያንተን የ9 አመት ልጅ አግባ ብሎኛል ብልህ ልትድርልኝ ነው? አንተ ክፉ በጨቅላ ህጻን ልጅህ ላይ የምትጨክን ሰው!!!😳😳😳 ምን አይነት ዱንዙዝ ቢያደርጋችሁ ነው እናንተ በልጃችሁ ላይ ቢሆን የማትወዱትን በአኢሻ ላይ የፈረዳችሁት። መሐመድ ለግል ምኞቱ ያጻፈው ቁርአን ምን አይነት ጨካኝ አረመኔ ቢያደርጋችሁ ነው!!!? መጽሐፍ አንብቦ አይምሮውን መጠቀም አቅቶት የቀን ጅብ የሚሆን ህዝብ እናንተን አየው። ቢያንስ እውነቱን ስታውቅ ልትርቀው ይገባህ ነበረ። ለነገሩ የ9 አመት ጨቅላ የመድፈር እድሉ ስለተሰጠህ ለስጋህ ደስታ ሊሆን ይችላል እዛ ውስጥ መቆየትን የመረጥከው። ስታናድዱ!!!! ህጻን ልጅ ስትደፍሩ አይሰቀጥጣችሁም ግን!!! ደሞ ትልቅ ነች ትላለህ!! በጊዜው ነበርክ? ወይስ የሰው ተፈጥሮ ከዝንጀሮ ስለነበረ ይለይ ነበር ልትለኝ ነው እንደዘመኑ ሳይንስ!!😳 ምቾት ቢሆን ከዘመኑ የሃብታም ልጆች በላይ ሊመቻት ነው!? የትኛዋ በምቾት ያደገች የ9 አመት ልጅ ነች ለመደፈር የምትበቃው!! የቀጠውን ነቢይህን አስውበህ ለኔ ለማሳየት አትሞክር። ሄደህ ለ9 አመቷ ልጅህ ንገራትና በ54 አመት ሽማግሌ አስደፍራት። አውሬ ነህ። ወደህ ግን አይደለም የመሐመድ ፍቅር ነው ከአውሬነት እንዳትለይ ያደረገህ።
@hananhassen4251
@hananhassen4251 3 месяца назад
ከሁሉም የሚያሳዝነው ይሄንን ቁምነገር ብሎ የሚያቀርበው ቆሮቆንዳ ወንድ ከሆንክ በሰው ፊት ወጣ በልና ተወያይ እኛ ሙስሊሞች ማንንም ነቢይ ቢሆን አንሳደበም ወንድሞች በእየሱስ ነቢይ እነት የማያምን ሙስሊም እንደማይባል ታቃላችሁ ቁርአን ላይ ስንት ቦታም እንደተገለፀ እስልምናን ሰው ፈርቶ እንዲርቅ ባደረጋችሁ ቁጥር እስልምና እየተረዳ ስንቱ ሰለመ
@AkaluGebere-te4ys
@AkaluGebere-te4ys 2 месяца назад
ምን
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 2 месяца назад
Besimaum wewelidi wemen fesi kudusi uhadu amilaki fetariye hoy meren weyiney gudi enidey yehe be mesahafi yisafali enideye
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tarekegntadele9337
@tarekegntadele9337 4 месяца назад
በርታ በተለይ አሸባሪ የሆነውን መሐመድ ለሚከተሉት
@user-yv5tg1df9o
@user-yv5tg1df9o 3 месяца назад
የእስልምና መምህራን, ምዕመኖቻችሁን ክርስቲያኖችን ይህንን ጠይቁ ብላችሁ ጥቅስ ከምታሸመድዱ መጻፋችሁን ለምን አታስተምሯቸዉም? ሰው ሁሉኮ ክርስትያን ይሆን ነበር 😂😂😂
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 месяца назад
እነሱም እሱን አውቀው ነው😁
@user-tz5ii1yw1k
@user-tz5ii1yw1k 4 месяца назад
መሀመድ ሀሴተኝ ንዉ😅
@MohamedYmam-gt9fv
@MohamedYmam-gt9fv Месяц назад
ናችሁ
@RutaAddis
@RutaAddis 4 месяца назад
ዘጋኝ ዘጋኝ ሳምንትም አልበላም ከአቅሜ በላይ ነው የመሀመድ ብልግና
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 месяца назад
😁😁
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 3 месяца назад
ኣይ መሃመድ የ ሲኦል ኣባት
Далее
Linkin Park: FROM ZERO (Livestream)
1:21:01
Просмотров 6 млн
when you have plan B 😂
00:11
Просмотров 15 млн
Starman🫡
00:18
Просмотров 6 млн
Linkin Park: FROM ZERO (Livestream)
1:21:01
Просмотров 6 млн