Тёмный

መልዕክተኛው(ﷺ) ከቁርኣን ጋር || በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || ክፍል-15 || ሚንበር ቲቪ Minber TV 

Подписаться
Просмотров 6 тыс.
% 420

የተወዳጁን መልዕክተኛ (ﷺ) ብርሃናማ ተልዕኮና ከቁርኣን ጋር የነበራቸውን የተለየ ትሥሥር እያወሳ፤ በአዲስ መንገድ የሚያስተዋውቀን "መልዕክተኛው (ﷺ) ከቁርኣን ጋር" የተሰኘው ልዩ የረቢዕ ዝግጅታችን በተወዳጁ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም እየተዘጋጀ በተከታታይ ወርሃ ረቢዕን ሙሉ የሚቀርብላችሁ ይሆናል።
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RU-vid👉ru-vid.com/show-UCQQWZ1IeswjheSTSEXKcQsA
/ @minbertv1
Facebook👉
minbertv/
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Развлечения

Опубликовано:

 

30 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@MekiyaTube
@MekiyaTube Год назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠውል ኡምርህ ያረብ አላሁመ አሚንንን ያረበና አለሚንንን ያረብብን
@Yfdbkg
@Yfdbkg Год назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@missnj11rahmat67
@missnj11rahmat67 Год назад
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱሁ ኢላ ወበረካቱሁሁ
@saedaa4643
@saedaa4643 Год назад
Sallallaahu ayehi wossallm sallallaahu ayehi wossallm sallallaahu ayehi wossallm sallallaahu ayehi wossallm
@እሙኢድሪስ
@እሙኢድሪስ Год назад
አላሁመ ሠሊ አለ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ
@caailetopia9077
@caailetopia9077 Год назад
SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW
@AneesaKonjo
@AneesaKonjo Год назад
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@missnj11rahmat67
@missnj11rahmat67 Год назад
አህሌንን ኡስታዝ ❤❤❤
@zaidmwaas
@zaidmwaas Год назад
Sallallaahu aleeyhi wasallam ❤️
@الهمافتحليابوابرحمتك
Mashallah allah yichmerelih Ustaze kalide kibrom ❤
@shukriyasalahden8178
@shukriyasalahden8178 Год назад
ሰ ዐ ወ ❤❤❤❤❤ ማሻአላህ❤❤❤❤
@AsiyaMoh-qo7qy
@AsiyaMoh-qo7qy Год назад
S.a.w❤❤❤❤❤❤
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 Год назад
ሶሎለሁ አለይህ ወሰልም
@UsmanAbdella-nt4ns
@UsmanAbdella-nt4ns Год назад
kalid mashalah alah ychemrilih eytak ena yeterdahbet menged betam des yllegnal
@ethiopia5992
@ethiopia5992 Год назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ የእሳቸው ጎረቤት ያድርገብ በጀነተል ፊርዶስ ያረቢ የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኽሳኢስ እኮ ተወርቶ አያልቅም #ያው ቁርአን ናቸው ብላለች አይደል #አኢሻ ቢንት አቡበክር ሲድቅ ዘውጅ ረሱል
@anesaadisa
@anesaadisa Год назад
Ustaz kalid kibrom betam adnakiw negn allah yichamrilih allah yikebalih berta besaw hulu zend dawak tekabayinet alew buzuwochu yiwodutal dawahin
@uaeuae532
@uaeuae532 Год назад
አሚንንንንን🙏🙏🙏🙏👌👌👌☝☝☝
@hayyat2995
@hayyat2995 Год назад
اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا محمد
@uaua1419
@uaua1419 Год назад
አሚን ያረብ
@hussenali9267
@hussenali9267 Год назад
ነብዩ አላህ ያሳያቸውን ተአምር ሁሉ ያዩት በኢስራእ ጉዞአቸው ነው።ሚዕራጅ የሚባል ጉዞ ነብዩ አላደረጉም ወደ ሰማይ ወጡ የሚል አያት አንድም የለም።ሚዕራጅ የሚባለው እምነት ስራን በሙሉ አበላሽቶ ወደ ጀሀነም የሚነዳ ነው።
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Год назад
subhan allah
@እሙኢድሪስ
@እሙኢድሪስ Год назад
ያረብ አላህ ቀልባችንን በቁርአን ያብራልን
@fatumaseid5005
@fatumaseid5005 Год назад
ጀዛከላ ኸይር
@zekiya7868
@zekiya7868 Год назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣህ የረሡል ወዳጂ ኡሥታዝና ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤
@fateehahussein1609
@fateehahussein1609 Год назад
Saw❤saw❤saw❤
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
@fatiya5708
@fatiya5708 Год назад
mashaa Allah❤❤
@fafiyoutube1800
@fafiyoutube1800 Год назад
ማሻ አሏህ ❤❤❤
@Redwansani-m9n
@Redwansani-m9n 5 месяцев назад
❤❤❤
@sartt4504
@sartt4504 Год назад
ቁርዓንን አተናተንህ በቀላሉ ለምረዳት ታደርጋለህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
ሱብሐነሏህ ጀለጀላሉሁ፣ከማለት ሌላ ምን ይባላል።ጀዛኩሙሉሐይረን።።
@FoziMyወሎ
@FoziMyወሎ Год назад
ሜበርቲ ቪ ግንኮ ብዙታደባልቃላቹህ እኔ ሰለዩሰፍ ታሪክ በካሊዲ ደምፅ ደሰ ሰለሚለኝ ብቻ እከታተላቹሀለሁ
@Fatiya.N
@Fatiya.N Год назад
እሱ በሚንበር ቲቪ አይደለም በጀይሉ ነው
@Redwansani-m9n
@Redwansani-m9n 5 месяцев назад
Redwan.
@ተስሊምሀሰንስዴተኛዋባለተ
የጂብሪል ለነብያችን ዝቅ ማለቱ ሳይሆን የሚገርመኝ የነብያችን ልቅና ነው
@ህልሜነዉየዋሸኝ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
ሰረቱል ነጅም መሙሰሊሞቹም፣ሙሸሪኮችም በካእባው ሁሉም በአንድነት ሰጁድ የተወረደለት ታላቅ ሚሰጢራዊ ሱራ ነዉ ።የዘመኑ ሳይንስ ናቴክኖሎጂ መነሻ መሰረቱ የተቀዳው ከቁርአን ለመሆኑ የታወቀ ነዉ ።። ኡሰታዞቻችንን፣አዘጋጆቹንም፣ጀዛኩሙሉሐይረን። ኡሙ አሕመድ ።።
@Mirqansashow
@Mirqansashow Год назад
As wr wb
@ayeshafatima1770
@ayeshafatima1770 Год назад
Jzk
@hussenali9267
@hussenali9267 Год назад
ያ ባሪያውን ከተከበረው መስጂድ ዙሪያውን ወደባረክነው ወደ ሩቁ መስጂድ በለሊት ያስኬደው አምላክ ጥራት ይገባው ፡ነው አላህ ያለው ምዕራጅ የሚለውን ነገር ያመጣው ሸይጧን ነው።የሸይጧንን ትርክት መከተል በኋላ የማይከፈል ዋጋ ያስከፍላል።ሰማይ ወቶ መልእክት ያመጣ አንድም መልእክተኛ የለም።
@hussenali9267
@hussenali9267 Год назад
ሱረቱል ፋጢር ቁጥር አንድ አላህ መልአክትን ባለሁለት ሁለት ፡ባለሶስት ሶስት ባለአራት አራት ክንፎች የሆኑ መልአክትን አድራጊ ለሆነው አላህ ምስጋና ይገባው ነው ያለው ስድስት መቶ ክንፍ ያለው መላእክ የለም።
@حبيبه-م6ش
@حبيبه-م6ش 10 месяцев назад
ክርስቲያኖችን ይመስል ቁርኣንን አዛብተሽ አትጫጫሪ እተቂላህ ከቻልሽ በትክክል አስቀምጪው
@sadahs4112
@sadahs4112 Год назад
አሰላምአለይኩም
@hawrangtube4655
@hawrangtube4655 Год назад
Maashaallah 😂
@zekiya7868
@zekiya7868 Год назад
አደኛነኝ ለማለትነዋ ቀድማችሁ የምትኮምቱት😂😂😂
@sartt4504
@sartt4504 Год назад
ከቪዶው ላይ መጀመሪያ ያለው ምንን ነው እሚገልፅው? አይገባኚም ይህ ነገር
@Fatiya.N
@Fatiya.N Год назад
ተይዉ ካልገባሽ
@sartt4504
@sartt4504 Год назад
@@Fatiya.N ያልገባውን ማስረዳት አይቻልምዴ ታዳ ?
@hussenali9267
@hussenali9267 Год назад
በቁርአን ከነብያቶች ሁሉ አነጋገርኩት ያለው ነብዩሏህ ሙሳን ብቻ ነው እውነትንና ውሸትን ቀላቅሎ መናገር ስራን ያበላሻል።
@kenzmobile740
@kenzmobile740 Год назад
ሰለሏሁ ኣለይሂ ወሰለም
Далее
Grand Final | IEM RIO 2024 | BO5 | КРNВОЙ ЭФИР
6:35:24
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
0:34
Просмотров 41 млн
Americans Got Talent [Giraffe Girl]
0:28
Просмотров 19 млн