Тёмный

መመለስ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 25 May 2024 

Samuel Asres I Official Channel
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Развлечения

Опубликовано:

 

24 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 46   
@umimama302
@umimama302 Месяц назад
መምህር ሳምኤል አስረስ በእውቱ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ትምህርቶችህ ሰርስረው ውስጥ እሚገቡ ደንዳናውን ልብ የሚያንኳኩ ናቸው በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 Месяц назад
የሰማነውን በልቦናችን ማህደር ይፃፍልን ያሳድርልን❤ ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q Месяц назад
አሜን:ቸሩ: ፈጣሪያችን: ከዘላለም: እስከ: ዘላለም: የከበረ:የተመሰገነ: ይሁን:❤❤❤ አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን ፣ በቸርነቱ: በጸጋው: ይጠብቅልን: አሜን: ❤❤❤
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን መልሰው ሰው አድርገኝ😢
@user-ut6wk3ui4i
@user-ut6wk3ui4i Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk Месяц назад
አሜን፫የተዋህዶ፣እንቁ፣ቃለህይወትንያሠማልን፣በእድሚ፣በጠጠጋ፣ይጠብቅልን፣፣ የሠማነውን፣ቃል፣፣በልቦናችን፣አሣድርብን፣፣ልዑል፣እግዚአብሄር፣ሆይ፣፣ላንተ፣ሁሉ፣ይቻልሀል!!!የተዋህዶ፣ልጆች፣የህን፣የነብሥ፣ምግብ፣፣ላይክ፣፣አድርጎ፣፣ቻናሉ፣እናሣድገው፣፣ወዶቼቼቼ😊😊😊😊
@user-ei9qw5dm2j
@user-ei9qw5dm2j Месяц назад
አግዚአብሔር ይመስገን አግዚአብሔር ይመስገን አግዚአብሔር ይመስገን
@mywife-jx7mw
@mywife-jx7mw Месяц назад
AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏 kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l Месяц назад
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤
@user-mz7ok1cn2g
@user-mz7ok1cn2g Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከፀጋ ጋር ያድልልን ለመንግስት ሰማያት ይጠብቅልን በእውነት ለንስዓ የምጠራ ትምህርት ነው ሁላችንንም ለንስዓ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-ht9of5zr3c
@user-ht9of5zr3c Месяц назад
አሜንአሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💙💙💙
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 Месяц назад
Amen Amen Amen qale iwatin yasemani ❤❤❤🙌🙌🙌🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@anakhanded485
@anakhanded485 Месяц назад
ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን ለኛም የምሰማዉን በልቦናችን ያሳድርብን ለኛም እምንሰማዉን በልቦናችን ያሳድርብነ
@burteethio4583
@burteethio4583 Месяц назад
መመለስ ቃሉ እራሱ ልብ ይነካል ከእግዚአብሔር ለራቅን ከቤቱ ለወጣን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ወደ ቤቱ ይመልሰን 🙏😥
@xtrausa8972
@xtrausa8972 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችንቃለሂወትንያሰማልኝ
@user-dc6ol5eo3t
@user-dc6ol5eo3t Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀጋዉ ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ShangizawSalamon
@ShangizawSalamon Месяц назад
Ameen Ameen Ameen ❤❤
@Libnesh-zj3ow
@Libnesh-zj3ow Месяц назад
Amen kale hiwoten yasmalen memehir ❤
@hanihana5162
@hanihana5162 Месяц назад
Kalhiwot yamalen betam amsegnalwu
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Месяц назад
❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 አምላካችን መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው 🤲🤲🤲
@blenayele9862
@blenayele9862 Месяц назад
Amen amen amen ewenate nawe
@luladaid9912
@luladaid9912 Месяц назад
Amen Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤❤❤❤❤
@SaraAbera-pj6ox
@SaraAbera-pj6ox Месяц назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትምህርትዎ በጣም ልብ ይነካል እውቀት ያስጨብጣል በጣም በጣም ተምሬበታለሁ
@user-xo7jd3ec4n
@user-xo7jd3ec4n Месяц назад
Amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖💖 qalwetiin yasemalini abatachini balenibetii botaa hizgaaber yixebiqeeni betesebochachinini yibarkiliini hintenim yixebiqeelini birtatunim yisxachuu amen
@salamrita2646
@salamrita2646 Месяц назад
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@SamiraSamira-ow8jp
@SamiraSamira-ow8jp Месяц назад
🙏🙏🙏🙏
@bbbbbbbb562
@bbbbbbbb562 Месяц назад
አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን በረከቱን ፀጋውን ያብዛልወት እኔ ግን ጠፍቸ እንዳልቀር ፈራሁ😢
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ok-il2ek
@ok-il2ek Месяц назад
Amen amen amen❤❤❤
@user-es2hl5og4k
@user-es2hl5og4k Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤🎉🎉🎉😢😢
@user-tn8gg1yi5r
@user-tn8gg1yi5r Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉ቃለሄወት🎉🎉🎉ያሰማልን
@misayedamis1209
@misayedamis1209 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🙏
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ።
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb Месяц назад
Amen!
@chcc301
@chcc301 Месяц назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መምህሪችን
@azebkeren1020
@azebkeren1020 Месяц назад
Kale hiwet yasemaln xegawn ybzaln wendmachn 🙏 🙏 🙏 ede chernetu ykr ybelen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@sosaso4562
@sosaso4562 Месяц назад
Amen Qaliyooti asamalen ye timituu hun charuu madalamii hixachu baxamii hamsagiloo Amen Amen Amen✝️🤲🤲🤲💚💛❤️💒🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@hawwii5954
@hawwii5954 Месяц назад
Amen(3)kale bareketn yasemalen edime ke xena gar abzito yestelen
@meherat938
@meherat938 Месяц назад
አቤቱ ሆይ ታውቃለህ አርፍጄ እንደመጣው ታውቃለህ ስንቱ ቆሻሻዬ ባንተ እንደተሸፈነ ታውቃለህ ሁሉንም ምን እነግርሃለው 😢 ቸር ሆይ አንተን ሳላውቅ የኖርኩበት ዘመንን ሳስበው ያንገበግበኛል አቤቱ ሆይ ዛሬም አስበኸኝ ሳይገባኝ ስላሰብቀኝ ከተኛውበት ኃጥያት ስላነቃኸኝ አመሰግንሃለው መሓሪዬ ሆይ ዛሬም የማደርገብን አላውቅምና ይቅር በለኝ
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t Месяц назад
እዉነት ነዉ ሥቶቻችን ነን በገንዘብ በሀብት ንብረት የምንጋደለዉ ነገ ትተነዉ የምንሄድ አይመሥለንም አብሮን ወደሞት የሚሄድ እየመሠለን እግዚያብሄር ማሥተዋሉን ያድለን ፍቅርን ይሥጠን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 😢😢😢😢😢
@SaraDsallh-fv7vc
@SaraDsallh-fv7vc Месяц назад
FAMa🥰🥰🥰🤲
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ።ኦርቶዶክሳውያን የት ነዉ ያለነዉ?የማይጠቅመን የአለም ወሬ ላይ ጊዜያችንን ከምናጠፋ ለነብሳችን የሚጠቅመንን ነገር ለምን አንማርም?ወንድሞችም ብዙ ደክመው ነዉ የሚያስተምሩን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያደረግን እንዳይደክሙ እናበረታታ ወገኖቼ ።
@melatdugda23
@melatdugda23 Месяц назад
Aman aman aman kale hyewat ysemalen memehra regeme edma tana ystelen
@umimama302
@umimama302 Месяц назад
መምህር ሳምኤል አስረስ በእውቱ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ትምህርቶችህ ሰርስረው ውስጥ እሚገቡ ደንዳናውን ልብ የሚያንኳኩ ናቸው በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን
Далее
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
የህሊና #ጸሎት
9:25
Просмотров 14 тыс.
Русалка
1:00
Просмотров 3,5 млн