Тёмный

መሰንቆን በሚሚ ቤት - መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር | 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 465 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

መሰንቆ ባህላዊ የተቀበል ውድድር .ዘወትር እሁድ በዓባይ ቴሌቪዥን ከ 7 ጀምሮ ...እንዲሁም በንጋታው በ RU-vid .አባይ መዝናኛ ላይ .በዕለተ ሰኞ ከ11 ሰአት ጀምሮ ፕሮግራሙን ያገኙታል .ምርጫቹ ስለሆንን ከልብ እናመሰግናለን !
#Abbaytv
#fetadaily
#dinklejoch
#entertainment
#ethiopia
#Talkshow

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
ሚሚዬ ስወድሽ እርጂምእድሜ እናጤናይስጥሽ❤ሰላምለአማራድልልልል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Год назад
ሠላም እንኳን ደህና መጣችሁ እሚሚዬ የሺዬ ፍሲሎ በጣምነዉ የምታምሩት ዋዉ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ህዝብ 🎉🎉🎉🎉
@FatumaFatuma-gz9gt
@FatumaFatuma-gz9gt Год назад
እውነት ካውራን የማይሰለች ጨዋታ ባህል ከ1980 በፊት ያለው ትውልድማሲንቆን ዋና መዝናኛ ሲድሩ ሲያሳጩ የሚጠሩት አዝማሪን ነበር አሁንም ቢሆን በከተማ ቱሪስቶች ሳይቀሩ ምሽት ቤት ነው የሚደሰቱት እናም ማሲንቆ የኢትዮጵያ ልዩ ተሰጦ ሃብታችን ነው አባይ ቲቪ ከማንም ከምንም በላይ በሃገራችን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ዜና ከምድር ላይ ያለውን የህዝቡን ድምፅ የሚያሰማው አባይ ቲቪ ነው እናመሰግናለን !!!!!!!
@BantamlakAyana
@BantamlakAyana 10 месяцев назад
ዉይ ስወዳችሁ እኮ ኑሩልኝ
@ህመምተኛውልቤዛሬምጉዞላይ
ተናፍቃችኋል
@אסתרפרפרה
@אסתרפרפרה 5 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tezbez9934
@tezbez9934 11 месяцев назад
You are beautiful, no doubt about it Ende Eyerusalem ende Timket She is born to make us happiest I have reserved special place in my heart My special golden nugget Emebet, Emebet you are my Emebet Brave enough to tell you are sweetest Ethiopia, it is Abbay, is the luckiest This is not by accident; it is by your talent.
@asterabebe14
@asterabebe14 Год назад
ታሪክና ትውፊታችን ላይ ታሪክ እየሠራችሁ ነው። እኔ ከሃገሬ ሙዚቃ መሳሪያዎች በጣም ውስጤን የሚመስጠኝ ሃገሪን እንድትርበኝ እውስጤ ሆና እንድትናፍቀኝ ከሚያደርጉኝ መሳሪያዎች ጥቂቶች በገና መሰንቆ ዋሽት ክራር ..... ናቸው። እናንተም በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ውበትና ችሎታ ከውስጥ የመነጨ ያላችሁ ናችሁና በርቱልን። ❤love you all ❤
@meron7439
@meron7439 Год назад
የሺዬ ስትጨፍሪ በጣም ነው የምታምሪው
@saddawly7503
@saddawly7503 Год назад
እደው ወላሂ ሚሚየ በጣም ነው እምወድሽ የኔናት በጣም በጣም ነው እምወድሽ የኔናት ደሞኮ አችን ሳይ ቀኔም ውስጤም ነው ብርሀንና ሰላም የሚሰማኝ ሚሚየ የኔናት በሰላም እምትወጃት በሰላም ትማርሽ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም ነው የምወድሽ
@neza1152
@neza1152 Год назад
ፌሲል ባሏነውዴ ለሚሚ መልሱልኝ
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 Год назад
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው?ሚሚ ፈሲሌ ባልሽ ነው?
@BbxBhjd-pd6wk
@BbxBhjd-pd6wk 11 месяцев назад
አደለም የስራ ጎደኛሞች ናቸዉ
@ህመምተኛውልቤዛሬምጉዞላይ
ሰላም"የሽየ ሚሚየ ባለማሲቆው ስሙጠፋኝ ሰላምብያለሁ ሚሚየውድድድድድዶድ
@Mbiruk-m4g
@Mbiruk-m4g 7 месяцев назад
በርቱ በጣም ደስ ይላል
@TigistMekonnen-od3uv
@TigistMekonnen-od3uv Год назад
ወይኔ ሚሚይ የባህል ቤት አለሽ አገሬ ስገባእመጣለዉ
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 11 месяцев назад
ሚሚዬ ክበሪልኝ
@workjob7958
@workjob7958 Год назад
የሺዪ አባዪ ቲብን ስዉዲዉ ሚሚዪ ዉዪ ወላሂ ስዉዳት❤❤❤
@MekidesAyalew-j8m
@MekidesAyalew-j8m Год назад
ሚሚየ አንድ ቀን እንመታለን ቤትሽ እንወድሻለን
@IyeFgj-kp4bs
@IyeFgj-kp4bs 11 месяцев назад
ውድድድድድድድድ❤❤❤
@meron7439
@meron7439 Год назад
በጣም የሚያምር ፕሮግራም ነው ።
@workjob7958
@workjob7958 Год назад
ዴምሩኚ ዉዶቺ
@madi2644
@madi2644 Год назад
ሰላምናችሁ፡ስታምሩመሻላህ
@emebetassefa7266
@emebetassefa7266 Год назад
ሰላም ነዉ እወድቹህለሀ
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selameshalew6772
@selameshalew6772 Год назад
ሚሚዬ እና ፋሲልዬ በፍቅራችሁ ተጠመድኩ❤🔥😍
@YeEhr
@YeEhr 8 месяцев назад
ባል ና ሚስት ናቸውእደ ውደ
@ahmedbadru2579
@ahmedbadru2579 Год назад
ሽንፈት ለፅንፈኛው ላአሸበሪው ፈኖ ይሁን አሚን
@Saeda263
@Saeda263 Год назад
😂😂😂😂 ሲያምርህ ይቀራል ከቱ
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Год назад
Manen leman ager newu ahun sle fano yetafkew ante eraseh. Ayneh zer manzerh ytefa🐷🐷🐷🐷
Далее
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 2 млн
I Built a SECRET Lamborghini Dealership!
33:02
Просмотров 5 млн
Learning the Hungarian Alphabet
14:01
Просмотров 58 тыс.
ጥምቀት በአል ልዩ ፕሮግራም | Bireman
1:51:00