Тёмный

አዝናኝ እና አስቂኝ ቆይታ ከአርቲስት ሰለሞን ተካ ጋር | አዝማሪ ምን አለ  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 8 тыс.
50% 1

በዚህ ሳምንት የአዝማሪ ምን አለ ፕሮግራማች ወደ 70ዎቹ የወርቃማው ዘመን ትዝታ መለስ ብለን ማሪንጌቻ ጭፈራን በአዝማሪዎች የግጥም ፉክክር እንዲሁም ብዙዎቻችን የምንወደው የሥነ ጥበብ ባለሙያ ከሆኑት ከሰለሞን ተካ ጋር የማሪንጌቻ ጭፈራ የምናይበት ልዩ የ አዝማሪዎች ውድድር
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #tesfahun_kebede_frash_adash #Dereje_Haile
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Развлечения

Опубликовано:

 

25 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@bmnvbjg
@bmnvbjg Месяц назад
እነዚህ አባቶች እኮ ላይብረሪ ናቸው። ወጣቶች ጉራችንን መንፋት ትተን እግራቸው ስር ወድቀን መማር አለብን። እንዲአህ አይት ሙዚቃ እያለን--
@kemalgizaw
@kemalgizaw 29 дней назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው ያዝማሬ ፕሮግራም እስከሆነ ድረስ ሞሰቡ ላይ ጠጅ በብርሌ ብታቀርቡበት ሸጋ ነው
@EshetuChabo
@EshetuChabo Месяц назад
ተመለሥኩ በወንድሜ ሥንኝ የትዝታ ፈለግ ምሥጋና ያንሣችዀል ጠለፋ ኢሎፕ በእንግሊዝኛ በተሐብሮ መኮብል በጣም እጅጉን ደሥ ዐስባላችሁኝ ያዝልቅላችሑ መላቂን
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed Месяц назад
ወላሂ ስር ኩል አለኝ ስደት እየኖርኩ ራሱ ከአያቴ የወረስኩት ❤❤ሜካፕ ነክቸ አላውቅም ሲጀመር አላውቀውም😂😂😂
@Bale-Suk
@Bale-Suk Месяц назад
ጋሽ ሰሌ... ወላሂ ያለዛሬ አላየሁህም እንዲህ ስትደንስ በትንሽ በትንሹ እንጂ በሰይፉ ሾው ላይ አንቺ የበህግ አምላክ ቆንጆ... ሶሪ ስምሽን አላውቅም ግን በጣም ነው ሚያምርብሽ ቲያትሩም ላይ... እዚህ ፕሮግራምም ላይ በጣም ውብ ነሽ በደስታ እምባዬን ነው ያመጣቹብኝ ጋሽ ሰሌ እድሜ የመቱሳላን ጀባ ብለናል
@EshetuChabo
@EshetuChabo Месяц назад
የትና የት ታምራት ታምረት ነሽ ወድኩሽ ፊልሞችሽን ዉድድ አርጊያለሁ የእድገት በሕብረት ዘማች አብዮት ብዙ ጭፈራ አልነበረም እኔ ከኢትዮጵያ ሥወጣ ራሥ ሼል ክትፍ ሠባት ብር ደሞዜ ሥድሥት መቶ ታክሲ ስሙኒ
@RobelKebede-zh5cp
@RobelKebede-zh5cp Месяц назад
ምንድነው ግን በሕግ አምላክ ዘጋችሁን ካለቀም ንገሩን
@EshetuChabo
@EshetuChabo Месяц назад
ሠሌ ለንደን ቶትናም ኗሪ ያርባምንጭ ልጅ በሽሮ ሜዳ ያለፍኩ ዉቤንም ጥንቅሽንም ያጣጣምኩ የድር ዓራዳ
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o Месяц назад
ጋሽ ሰሌ ክበልኝ🙏🏼❤❤❤
@azebmelkie7284
@azebmelkie7284 Месяц назад
የማታውቀውን ነገር በዘፈቀደ መናገር ጥሩ አይደለም ዲሲ (ዲስትሪክት እፍ ኮሎምቢያ) እንጂ ደርቲ ኮርነር ማለት አይደለም ሰሌ ግንዛቤህን አርም
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Месяц назад
አርቲስት አያረጅም የሚባለው እውነት ነው
@EshetuChabo
@EshetuChabo Месяц назад
ቡፌ ለገሐር ኣለ እንዴ?
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed Месяц назад
አሁንማ ጨርሰን ወደቅን ሀገር ያለህዝብ😞😡 ቀን በቀን ንፁሀን እየተጨፈጨፈ ንፁሀ በድሮን እያለቁ የምን ወደላይ ታስባላችሁ 💔😢
Далее
DO NOT Dunk Here ❌🏀
00:20
Просмотров 7 млн
КАКОЙ У ТЕБЯ ЛЮБИМЫЙ МАРМЕЛАД?
00:40
Кошки не нарушают закон😂
0:34