Тёмный

መሳሪያ የያዘው ሳይሆን ሱፍ የለበሰው ነው የሚገድለን:ድንቅ ልጆች 22 : Donkey tube Comedian Eshetu Ethiopia 

Donkey Tube
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 897 тыс.
50% 1

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world. The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

19 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,7 тыс.   
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 3 года назад
እነዚህን ልጆች የወለደች ማህፀን ይባረከ
@nebyoutekle9097
@nebyoutekle9097 3 года назад
ትልቅ ሰው ጠፍቶ እናንተን መስማት ጀምረናል, የአባቶችን ልብ ለልጆች የልጆችን ልብለአባቶች የተባለበት
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 3 года назад
Betekekl 👍🏽👍🏽
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 3 года назад
Betam
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 3 года назад
እውነት ነው ትልልቆቹማ ሥተሻሹ ነው የምያሣዩት
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
😭😭😭😭😭
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
እውነትም ትልቅ ሰው ጠፍቶ ተመቸኝ አባባልክ
@ሀያትአላህነዉወኪሌ
እነዚህ ልጆች የዘዲሮዉ ምርጫላይ ቢወዳደሩ እርግጠኛ ነኝ 100/100 ያሸንፋሉ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
ክክክክ ምነው በሆኑ
@cvf5013
@cvf5013 3 года назад
ክክክልክነው
@cvf5013
@cvf5013 3 года назад
ጥቁርየለበሰውንጠቅላይሚስቴርነጭየለበሰውንምክትልጠቅላይሚኒስቴርይሁን
@baselahmad8210
@baselahmad8210 3 года назад
Hhhhh yshenfalu you are right
@nhomri5082
@nhomri5082 3 года назад
😂😂😂❤️
@alemtsehayabebe7418
@alemtsehayabebe7418 3 года назад
የነዚህ ልጆች ወላጆች እውነት ክብር ይገባችሃል🙏
@ቋንቋዬነሽድንግልመግ-ጰ2ደ
እናንተን የወለዱ ማህፀንና ያሳደጉ ቤተሰብ የተባረኩ ናቸው እግዚአብሔር ትልቅ ያርጋችሁ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
እውነት😭😭😭
@ተመስገንኣምላኬ-ሠ1ወ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ሳራ-ጀ8ወ
@ሳራ-ጀ8ወ 3 года назад
መሳሪያ የያዘው ሳይሆን ሱፍ የለበሰው ነው የሚገለን እውነት ብለሀል ልጁ😭😭😭😭😭
@alsaethio8434
@alsaethio8434 3 года назад
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@genentteshome412
@genentteshome412 3 года назад
እውነት በጣም ይገራማሉ ልጆቹ ፈጣራ ይጠብቃቹ
@semiccell6821
@semiccell6821 3 года назад
@@alsaethio8434 እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@ቀለምወ
@ቀለምወ 3 года назад
እግዚአብሔር ባርኮና ቀድሶ ያሳድግልን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@ቀለምወ Amenn🙏Endamer wede
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 3 года назад
ፓርላማ ውስጥ ያሉት ሰዋች በእነ እነዚህልጆች ይተኩልኝ አምላክ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 3 года назад
እውነትነውውላሂ
@mነኝእማዬንናፋቂ
@mነኝእማዬንናፋቂ 3 года назад
አሜን አሜን አአሜን 🌹🌹🌹🌹🌹
@emukaye96
@emukaye96 3 года назад
😂😂yimechsh ewnet lk eko nesh😍
@rahelbekele347
@rahelbekele347 3 года назад
We need them in parelam
@danumike4141
@danumike4141 3 года назад
Ewnt 10*ensu yeshalunal.bianse tegnetew sebsebaw sialk ayachebchebum
@enough1754
@enough1754 3 года назад
እናንተን የወለዱ እያሳደጉ ያሉ ቤተሰቦች ይባረኩ።
@madinamadina953
@madinamadina953 3 года назад
አፊ ቁርጥ ይበልላችሁ ዉዶች ያረብ አላህ ያሳድጋችሁ እስኪ ይሄ ፕሮግራም በቲቪ ይሁን እምትሉ እምትሉ 💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@henokgetachew5722
@henokgetachew5722 3 года назад
Amen
@kalembayu5873
@kalembayu5873 3 года назад
Correct
@isrealbekele7396
@isrealbekele7396 3 года назад
እኔ መቼም የፖርላማ አባል ብሆን ኦነዚህን ልጆች ከሰማሁ በኃላ እራሴን አገል ነበር። በእውነት ሊያፍሩ ይገባል። እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ይጠብቃቸው።
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 3 года назад
እውነት አለሽ ።ድቅ ናቸው
@addis2675
@addis2675 3 года назад
የተባረከ ማህጸን እንዲህ ያሉ እንቁ ልጆችን ይወልዳል ❤️
@رحمتبنتمحمد-ي7ح
@رحمتبنتمحمد-ي7ح 3 года назад
ይሄ ፕሮግራም በቴሌቪዥን ይተላለፍ የምትሉ 👍👍👍👍👍
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm 3 года назад
እኔ
@serketadees7382
@serketadees7382 3 года назад
ሺ ግዜ የምስማማው የዶንኪ ቲዮብ ሁሉም ቢቀርብ በቲቢ የብዙ ህይወት አስተሳሰብ ይቀይራል
@رحمتبنتمحمد-ي7ح
@رحمتبنتمحمد-ي7ح 3 года назад
@@serketadees7382 ትክክል
@a.7466
@a.7466 3 года назад
I love to death these two boys! They are super Intelligent 💕❤️
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 3 года назад
ሳህህህህ
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 3 года назад
እነዚህን ልጆች ስሰማ ከንደገና ብፈጠር ብዬ ተመኘው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋቹ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewntsen new elsa
@yordutube1161
@yordutube1161 3 года назад
ቤተስብ እንሁን እማ ናዪ
@namename2997
@namename2997 3 года назад
Enase btey efffff
@yordutube1161
@yordutube1161 3 года назад
@@namename2997 አይቸዋሎሁ ውዴ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ate gen duna nes
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 3 года назад
እኔ ኮ ትንንሾች ይህንን ያክል ሲስቡ ትልልቆች ምን ነካቸው ያረብ ሀገራችንን ሠላም አርገልን እድግ በሉ❤❤❤👍👍👍👍👍
@user-bm6iv1om2v
@user-bm6iv1om2v 3 года назад
የነካቸዉማ ስልጣ እና ወበር ነዉ ምን ይደረጋል
@user-bm6iv1om2v
@user-bm6iv1om2v 3 года назад
የነካቸዉማ ስልጣ እና ወበር ነዉ ምን ይደረጋል
@ethiopiaearth
@ethiopiaearth 3 года назад
Mamush eyesus bilane new atimogn fb lay bizu mereja alegn asayihalew request kelak mintesnot fresenay hanuma.
@ethiopiaearth
@ethiopiaearth 3 года назад
Egziabher meretegn tegenagnegn yemilew yeshermuta hasab new
@ethiopiaearth
@ethiopiaearth 3 года назад
Betam enameseginalen
@tibebuamyoutube9971
@tibebuamyoutube9971 3 года назад
ሀገሬ ተስፋ አላት እባካችሁ ሁላችንም ህጻናት ላይ እንስራ !!!
@እሙገላ
@እሙገላ 3 года назад
ጌታ ሆይ እንዲህ የተባረከ ልጅ ስጠኝ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ayzuse ystesal emu
@kognishakambiro8980
@kognishakambiro8980 3 года назад
Yarglish
@selambfkri6476
@selambfkri6476 3 года назад
Amen!
@sisayg5357
@sisayg5357 3 года назад
It's my wish too. Abatu ene lehunlsh😂
@ephremfoler8364
@ephremfoler8364 3 года назад
2021 Ethiopian music
@አዮየማርያምልጅ
@አዮየማርያምልጅ 3 года назад
የነዚህ ልጆች ወላጆችን የሚያደንቅ
@zelalemzemene1495
@zelalemzemene1495 3 года назад
አብይ ከነዚህ ተማር
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 3 года назад
እባካችሁ እናትና አባታቸውን የ2ለቱንም ይሸልሙ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
እውነት ነው😭😭😭
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 года назад
በጣም
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ምሁር ነን ትልቅ ነን የምትል ኑ ከእንደዚህ ሕፃናት ተማሩ የእንዚህን ሕፃናት ቤተሰብ ተባረኩ የመልካም ቤተሰብ ወጤት መልካም ነው እሼ ሰላምህ ይብዛ
@monabeder6446
@monabeder6446 3 года назад
የምወድሽ
@Fatuma55
@Fatuma55 3 года назад
እነዚህ ልጆችች ልጆች መባል የለባቸውም ትልልቅ ሰዎች ናቸው አጅብ ወሏህ ሚገርሙ ናቸው ። አሏህ ያሳድጋቹ አድጋቹ ለወላጆቻችሁና ለሀገራቹ የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ
@genethtegabu4129
@genethtegabu4129 3 года назад
እውነትም ዕጹብ ድንቅ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሚገርም ማስተዋል ጥልቅ ማስተዋል ነው አምላክ ያላችሁ ያስድጋችሁ አድጋችሁም ለሃገር እድትደርሱ እግዚአብሔር ያድርጋችሁ !!!
@Kalidesmael
@Kalidesmael 3 года назад
እንዴኔ በልጆቹ የተደሰተ ካለ በላይክ ልያችሁ
@selamhunde8544
@selamhunde8544 3 года назад
እኔ እነዚህን ልጆች ነው የምመርጠዉ ምልክታቸው ድንቅ ልጆች😂😂😂😂😂
@betibeti72
@betibeti72 3 года назад
👍👍👍👍❤❤❤
@hawatube2358
@hawatube2358 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰😍🥰🥰🥰🥰
@gsgshsb4170
@gsgshsb4170 3 года назад
ሉሉዬ ማር አመነው
@fjbfkfjcd2273
@fjbfkfjcd2273 3 года назад
🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
በህግ አምላክ እነዚህ ልጆች ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይሁኑልን
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 3 года назад
Right
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 3 года назад
Hahahahaha
@ማሂየኪዳነምህረትልጅ12ኛ
😂😂😂😂😂
@የአሳምነውልጅከወሎ
ወላሂ ያስብላል
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 года назад
አገርን ከሚገዛ እራሱን የሚገዛ ይበልጣል እና ለራሳቸዉ ይደጉበት ቆይ 😍😍😀
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 года назад
እሼ ምን አይነት ኢትዮጵያዋ ነህ በእውነት ቃላት አጣሁልህ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንቅ ስው ስለሆንክ ድንቅ ልጄች ታቀርብልናለህ
@መሰረትኢትዮጵያ-አ3ጠ
እንደ እኔ እጁን አፉ ላይ ጭኖ ያዳመጠ .... አቦ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ😍❤️🙏
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
እኔ😭😭😭
@zekiwedaje3325
@zekiwedaje3325 3 года назад
የኔ ጣፍጭ ልጆች ፍጣሪ ይጠብቃቹ እድግ በሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@fikdaduseyfe1375
@fikdaduseyfe1375 3 года назад
በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋ የሚሰጡ ታዳጊዎች 😍❤ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@honeytube8513
@honeytube8513 3 года назад
enezamed
@missesaida9685
@missesaida9685 3 года назад
አላህ ያሳድጋችሁ ኢትዮጲያዬ እንቁ ተረካቢዎች አሉሽ ጅቦቹ ፖለቲከኛች እስኪ ከነዚህ ህፃናቶች ተማሩ
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 3 года назад
👍👍👍👍👍🇪🇹📕✅✅✅✅✅✅✅✍✍✍✍✍✍🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤
@nooranoora7839
@nooranoora7839 3 года назад
እነ ምን አሰብኩ ያሉትን ፖለቲከኞች በሙሉ ማጥፋት ምንም አይጠቅሙም ለሆዳቸው ብቻ ነው እሚሰሩ
@zemaretube1367
@zemaretube1367 3 года назад
👍👍👍
@h.aethiopoa8119
@h.aethiopoa8119 3 года назад
የነገ ተስፋወች እናተን ሳይ ኢትዮጲያ ላይ ተስፋ ይታየኛል እድግ በሉልን ክፍ አይንካችሁ አላህ ያሳድጋችሁ መልካሞች ብዙልን የኔ ማሮች
@ishitube2877
@ishitube2877 3 года назад
አሚን አላህ ይጠብቃችሁ
@mdvip3327
@mdvip3327 3 года назад
እድግበሉ፡፡እኛም፡በሂወታችን፡፡ፍድ፡አልሰማን
@aanaaana3762
@aanaaana3762 3 года назад
Waw
@aanaaana3762
@aanaaana3762 3 года назад
Sah
@aanaaana3762
@aanaaana3762 3 года назад
Kkkkkkkkk
@ራያ-ተ5መ
@ራያ-ተ5መ 3 года назад
ጀግና ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ ወደፊት የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ በናንተ ላይ ነው 💛💛💙💙💙
@pshsgsdpshsh1435
@pshsgsdpshsh1435 3 года назад
ጎበዝ
@feyruzaahmedtube1737
@feyruzaahmedtube1737 3 года назад
እሼ ፕሮግራሞችህን በጣም ነዉ የምከታተለው አድናቂህ ነኝ በርታ
@ዝምያለነጃወጣአልረሱል
በርግጠኝነት እነዚህ ልጆች የሀገር መሬ መሆን ይችላሉ ሲያድጉ የምትሉ
@danidxb312
@danidxb312 3 года назад
ጥርጥርማ የለም ይሆናሉ
@tigistzinab9642
@tigistzinab9642 3 года назад
እውነትም ድንቅ ልጆች እድግ በሉ ከክፉ አይን ይጠብቃችሁ።😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘
@zinetfker
@zinetfker 3 года назад
ወላሒ ይሄ ፕሮግራም በቲቪ ቢተላለፍ በጣም ሀሪፍ ነው በዩቱብ በአረብ ሀገር ያለነው ነን በብዛት የምንከታተለው እኛ በቲቪ ቢሆን ብዙ ሰው እውቀት ያገኝበታል
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 3 года назад
ትክክክል አሳቡን እደግፍለን
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 года назад
ትክክል❤❤
@ahimedahimed3117
@ahimedahimed3117 3 года назад
እሸ እንደዚህ ያሉ ህፃናትን በማቅረብህ በጣም እናመሠግንሀለን። ይህን ፕሮግራም በቲቪ ብታቀርበው። እኛኮ በራሳችን ቲቪ በማይረባ የፖለቲካ ወሬና በማይመጥን ሙዚቃ ጆሯችን ደነቆረ
@richassefa9047
@richassefa9047 3 года назад
እሼ አነንተ ድንቅ ዜጋ እነዚህን አስተማሪ የሆኑ ልጆች ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግንሀላን .በርታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ስራህ ሁሉ ይባረክ .ጤና እድሜ ሰላም ይስጥህ
@ኢትዩጲያሐገራችን
@ኢትዩጲያሐገራችን 3 года назад
አቤት እኔስ በራሴ አፈርኩ የጥበብ አምላክ በጥበብ ያሳድጋችሁ። እኔስ እንኳን እንደዚህ ላብራራ ፅፈዉ ቢሰጡኝ እራሱ እንደዚህ አላነብም ወቾ ጉድ አለ ያገሬ ሰዉ
@konjikonju3099
@konjikonju3099 3 года назад
አረኔም አፈርኩ 😃
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
አዛሪያ ወደሶን. እና ቡሩክ ወልደው ያሳደጎችሁ ቤተሠቦች ክብር ይግባቸው
@የአሳምነውልጅከወሎ
በጣምምምምም
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
ቃል የለኝም ለነዚህ ልጆች
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳድጋቸው እንደነዚህ ያሉ ድንቅ ልጆችን እግዚአብሔር ይባርክልን እንደው ትልልቅ ሰው ነን የሚሉት ቢሰው ጥሩ ነበር
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 года назад
እነዝህን ልጆች የወለደች እናት መአፅኖዋ ይባረክ የነሱ እናት መሆን ምንኛ መታደለ ነው እመቤቴ መጨረሻቸውን ያሳምርልን
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
ይህ ጣፋጭ ልጅ በድጋሜ ስላቀረበህልን ከልብ እናመሠግናለን እሸዬዬ እደጉ ምርጦቾ
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
በስመአብ እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ እሙጷጷጷጷጷጷጷ ዕጹብ ድንቅ ናቸው እናንተን የፈጠረ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 3 года назад
Amen 🤲❤
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@yordanosaram7605 Amenn🙏Endamer Yordii
@woldesenbetmartha484
@woldesenbetmartha484 3 года назад
Amen
@yordutube1161
@yordutube1161 3 года назад
ቤተስብ እንሁን እማ ናዪ
@yordutube1161
@yordutube1161 3 года назад
@@Nahi_Entertainment ቤተስብ እንሁን እማ ናዪ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
እነዚህ ልጆች ቤተመግስት ካሉት ባለስልጣናት መቶ እጥፍ ይበልጣሉ አቦ አላህ ያሳድጋችሁ
@hanan4379
@hanan4379 3 года назад
በጣም
@ydfdft964
@ydfdft964 3 года назад
ማንም አይደርስባቸውም
@messikossa3672
@messikossa3672 3 года назад
Batikikil
@zizzm9700
@zizzm9700 3 года назад
እንደናንተ ያለ ምርጥ ለይትዬጵያ ትንሳዬ ምልክት ናችሁ!! ተባረኩ ፣ከናንተ ምነው ቢማሩ !! በዘር በሃይማኖት ለሚያባሉ ድነዝዎች! ልቦና ይስጣቸው!
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ 3 года назад
በጣም ትልቅ ነገር ነው ህፃናቱ የተናገሩት ልብ ላለው ሰው እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋቹ
@didy898
@didy898 3 года назад
መሣሪያ ይዞ ከሚገለን ሡፍለብሶ እሚገለን ይበልጣል አለ አብሽዬ
@aselefechasefa4456
@aselefechasefa4456 3 года назад
Ewneth New geta yedgikwo
@sadeabduyoutubs4898
@sadeabduyoutubs4898 3 года назад
እሼ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እስከ መላው ቤተሠቦችህ ይስጥልኝ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ወላሂ ❤❤❤❤❤ እሼን በመልካም ስራው ይሸለም የምትሉ👍👍👍👍
@helenfatum3210
@helenfatum3210 3 года назад
💚💚💚💚💛💛💛💛❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️ ፈሪይጠብቃችሁ
@zhaera8933
@zhaera8933 3 года назад
ደምሪኝ እህት
@kelet1727
@kelet1727 3 года назад
እሸቱ ምርጡ ኢትዮጵያዊ የእግዚአብሔር ልጅ እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ኢትዮጵያ ብዙ እንደ አንተ አይነት እንቁ ልብ ያስፈልጋታል . give back to community help to each others God bless you.
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewntsen new kele
@itisme5996
@itisme5996 3 года назад
ምነው አሜሪካ ሰማይ ቤቴ ነው አልሽሳ ብርቅ ነው እንዴ እሸቱ ምን አገባው ታድያ የአንቺ አሜሪካ መሆን ጉረኛ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ere trgege bkese
@jamelaa3525
@jamelaa3525 3 года назад
@@itisme5996 እረ ይመችሽ የኔ ማር
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@jamelaa3525 kkkkk Endamer wede
@user-cw7gw3et4v
@user-cw7gw3et4v 2 года назад
ቃላት አጠረኝ ወላሂ እድህ ቅን የሆኑ ልጆችን አብዛልን
@ftwiweldab9841
@ftwiweldab9841 3 года назад
እኔ ኣማርኛ ኣይችልም ግን ይሰማ በጥም ምርጥ ልጆችን እድመን ጥናን ይሰጠ እግዚኣብሔር!!!
@munaraya7327
@munaraya7327 3 года назад
ወይ የኔ ማሮች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ አድጋችሁ ነገ ለሀገራችሁ የምትጠቅሙ ሁኑልን ምርጦቼ🙏❤❤🇪🇹❤❤
@Kalidesmael
@Kalidesmael 3 года назад
እውነት ነው ጥይት የያዘው ሳይሆን የገደለን ሱፍ የለበሰው አለ ማሻላህ ትክክክል
@ማናክሎሽእግዚአብሔርእረኛ
እኔ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ 💚💛❤️
@eshetumulatu5488
@eshetumulatu5488 3 года назад
አንተ ማን ነው ትልቅ ነኝ የምትለው ነህነ ሀ ብለህ ተምር እነኝን ልጆች በደዚህ አይነት የሰደገቹት ወለጆች እግዚአብሔር ዘመነቹሁን ይባርክ እነተ ልጆች የኢትዮጵያን ኩረቶች ነቸው የኢትዮጵያ አምለክ በክብር የሰድገቸው ኢትዮጵያ ተስፍ አለት
@fafifafi136
@fafifafi136 3 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ እድግበሉ እዉነት ከናተ ብዙእጠብቃለን የልጅ አዋቂ አላህይጠብቃችሁ
@edengirma8467
@edengirma8467 3 года назад
ወይ ጉድ ታሪከኞች ናቸው ልጅነት ድሮ ቀረ በኛ ግዜ ሀገሬ ተስፋ አላት አይዞሽ ኢትዮጽያዬ
@hiberben5332
@hiberben5332 3 года назад
ከድንቅም ድንቅ ልጆች ብዝት በሉልኝ 💚💛❤🙏
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewntsen new Hiber
@ephremyassin667
@ephremyassin667 3 года назад
ከአንድ ጊዜ በላይ like አለመደረጉ የቆጨኝ ዛሬ ነው ::❤❤❤
@yusery533
@yusery533 3 года назад
Salmena tana enmgalen
@ያባቴቀምጣላ
@ያባቴቀምጣላ 3 года назад
እኔራሡ ወላሂ
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 3 года назад
እውይየኔውዶእዲበሉልኝ ኀ 👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 3 года назад
ደሥሲሉ
@merdim7656
@merdim7656 2 года назад
@hasiya tube ሀስያ እደማመር ማሚ
@ፅጌሬዳአክሊሉ
@ፅጌሬዳአክሊሉ 3 года назад
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቹ
@abaditmahari1225
@abaditmahari1225 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 2 года назад
እሼ ትውልድ ለማነፅ እና ተመርጠሃል መባረክ ነው። ታድለህ ልጆች ተባረኩልን ምህረት የወረደባት ምድር ያውርሳችሁ።
@حياةعبدالنور
@حياةعبدالنور 3 года назад
የኔ ጣፋጮች ደስ ስትሉ አላህ ያሳድጋቹሁ እናትና አባቶቻቹሁም በርሜ ዘመናቸው ደስተኛ አድርጎ ያኑርላቹህ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 3 года назад
ክክክ እሼ ቡና እያፈላ ትልልቅየ 2 አባቶችን እያጠጣ ነው አሉ 😁😁
@mareyamenatnatdegle8209
@mareyamenatnatdegle8209 3 года назад
ኤ ወላህ
@ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ
የገባሺ 😂😂😂
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 года назад
ክክክክክክ
@salime4927
@salime4927 3 года назад
ክክክክ ናቸውኮ
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 3 года назад
🤣🤣🤣🤣
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 3 года назад
በናንተ ኮራሁ ከልቤም አዘንኩ. ያዘንኩት በመጫወታችሁ ጊዜ በሀገራችን ያለው ሁኒታ ጭንቀት ውስጥ ከቷችሁ ያለ ዕድሜያችሁ እንድታስቡ. በመሆናችሁ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ሀያትአበራየወሎልጂአልሀም
ትክክል ወላሂ
@ayalneshtegegn8788
@ayalneshtegegn8788 3 года назад
ቸሩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያሳድጋችሁ። የወደፊት የኢትዮጵያ ተሰፋዋ ሰለሆናችሁ።
@concordiamamalis6287
@concordiamamalis6287 3 года назад
@@ayalneshtegegn8788 99a
@سميرهسميره-ت6ك
@سميرهسميره-ت6ك 3 года назад
በጣም ዉዴ
@azizahamid5317
@azizahamid5317 3 года назад
ለነዚህ ልጆች ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው ለሀገር የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ እናትና አባታቸውን ሳላደቅ አላልፍም ጎበዞች
@bizounechdergala2738
@bizounechdergala2738 3 года назад
AB 💞💟🧡💚❣🤲🤲💯👍👍👍👍
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 3 года назад
በስመአብ እደጉ በቲቪ ቢተላለፍ ብዙ ሰው ያስተምራል ።እሸቱ በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 2 года назад
እግዚያብሄር ያሳድጋችሁ እመቤቴ ማርያም ሁሌም ብርሀን ታሳያችሁ እናተ ድንቅ ልጆች እደውም ባርላማውን ውስጥ ገብታችሁ ማስተማር አለባችሁ ነው የምለው ባርላማውም እዲህ አያስበውም ከነዚህ ድንቅ ልጆች መማር አለባቸው ባርላማዎቹ እዚያ ቁጭ ብለው ከሚነታረኩ ለህዝብ የሚጠቅም ቢወያዩ ጥሩ ነበር ይሄ ሁላ ህዝብም አያልቅም ነበር
@dggdff506
@dggdff506 3 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ ሀገሬ🇪🇹💓 አላህ ይጠብቅሽ ሠላምሽን ያብዛልን
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 3 года назад
እድግ በሉ እግዚአብሔር አምለክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠቹ እንደናንታ እይናቱን ታደጊ ልጆች ያብዘልን አሜን አድጋችሁ ሀጋረችሁን ለማምረት ያብቃችሁ ፋጠሪ ያሀጋረችንን ሰለም ያብዘልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እድግ..በሉ..እግዚአብሔር እምለክ.ረጅም..እድሜናጤና።ይስጠቹ.እን.ይናንታ.እይጊ።ልጀች.ያብዘልን.እድ.ጋች.ሁ.ሀ።ጋረችሁን.ለማም.ረትያብቃሁፈጠረ።የኢትዮጵያ ።ስላም።የኢትዮጵያ ።ስላም።ሀገራች።እሜን እሜን እሜን ።
@alemu2361
@alemu2361 3 года назад
የነዚህ ልጆች እድሜና አዕምሮ ይፈተሽልኝ ሳስበው ትልቅየ ሰው ውጠዋል መሰለኝ እናተን የወለደች እናት ማህጸኗ ተመርቋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@blenekebedekebede6672
@blenekebedekebede6672 2 года назад
እውነትም ድንቅ ልጆች ከአንደበታቸው የሚወጣው ቃል አይጠገብም እግዛብሔር ያሳድጋችሁ 💚💚💛💛❤❤
@ድንግልማርያምእናቴአ-ቈ5ቐ
ውይይይይይይ እናንተን ያፈራ ማህይፀን እግዚአብሔር ይባርከው በእውነት የናንተ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@user-bm6iv1om2v
@user-bm6iv1om2v 3 года назад
አፌ ቁርጥ ይበልላቹ ኡፍፍፍፍ ያረብ ንግግራቹ እንዴት የልብ ያደርሳል እድግ በሉ ከክፉ ይጠብቃቹ
@ethiopia3929
@ethiopia3929 3 года назад
ክርስቲያናዊ አስተዳደግ ይህ ነው በእውነት ለወላጆቻቸው ትልቅ ክብር ይገባችኋል ምን ብየ አስተያየት ልስጥ አስተሳሰባቸው ከአይምሮየ በላይ ሆነብኝ 💚💛❤😍😍😍😍😍
@belacheww.gebremariam4440
@belacheww.gebremariam4440 2 года назад
ኮሜዲያን እሼቱ ዘንድሮ አልተቻልክም በርታ እግዛብሔር ይጠብቅህ። አእምሮህ በረቶልሃል። ለሀገራችን ትልቅ ስራ እየሠራህ ነወ። ግሩም ነው።
@Arkeledis_21
@Arkeledis_21 2 года назад
የምወዳቸው ድንቅዬ ልጆች ናቸው።
@sarahana7929
@sarahana7929 3 года назад
በእውነት በጣም ያስደንቃል ትንንሽ ልጆች ይሄንን ያህል ሲያስቡ ትልልቆቹ ግን የት ናቸው አይስብልም በእነዚህ ልጆች እንኳን ተማሩ ተማርን የምትሉ ምሁራን ነን ባዬች የትንቢት መፈፅሚያ አያድርገን እውነትም እግዚያብሔር ያሳድጋችው
@fafibitmhamed525
@fafibitmhamed525 3 года назад
አቤት አደበተ ጣፋጭ ልጆች እደጉልን ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቅልን ያረብ
@nanannznaa2819
@nanannznaa2819 3 года назад
Errrrr yallah
@askaldesie4791
@askaldesie4791 3 года назад
ሀገሬ ኢትዮጵያ አይዞሽ እናታለም ምርጥ እንቁ ልጆችአሉሽ
@hikimina-tube6344
@hikimina-tube6344 3 года назад
ሁሉም ልጆች እንደዚህ ድንቅ ናቸዉ ። በእድሜ ትልቅ የሆንን ነን እየመረዝናቸዉ እና ለቁም ነገር እንዳይበቁ እያደረግን ያለነዉ። ባላቸዉ ላይ መጨመር ባንችል ያላቸዉን አንንጠቃቸዉ።🙏🙏
@lilibiwota2552
@lilibiwota2552 3 года назад
እነዚህን የመሰሉ እንቁ እና ንቁ የሆኑ ልጆችን በቴሌቨዥን መታየት አለባቸው እግዚያቢሔር ያሳድጋቸው
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 года назад
እሸየ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው. በሰላም በጤና አደረሰህ. እንወድሃለን እናከብርሃለን ኑርልን
@user-dn3jo1me1v
@user-dn3jo1me1v 3 года назад
እነዚህ ልጆች ስሰማ ከደገና በተፈጠርኩ ያሰብላል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@נחמהזגיי
@נחמהזגיי 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ምርጥ ትውልድ ታዳጊ እነዚህን የወለደ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።🙌❤
@GalaxyAs-gf6tu
@GalaxyAs-gf6tu 3 года назад
እግዚአብሄርያሳድጋችሁ
@samsoul1711
@samsoul1711 3 года назад
I can't stop my tears😭😭😭 both are smart may God bless them 🙏🏾
@wubekibimo
@wubekibimo 3 года назад
👌👌
@abdallahdjamal8481
@abdallahdjamal8481 2 года назад
የኢትዮቢያ ምርጥ አንደኛ ኮሚዲ
@tadelechhuluka8964
@tadelechhuluka8964 3 года назад
ልጆቻችን እየበለጡን ነው።በጣም ደስ ይላል። ይህ ደግሞ ለልጆች እግዚአብሔር ይገለጥላቸዋል። ግን የልጆችን ሀሳብ መቀበል አለብን፤ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ። አቅራቢውንም እናመሰግናለን ።
@يَهٔدِقَلٔبَة
@يَهٔدِقَلٔبَة 3 года назад
ግብፅ ግድቡን አፈነዳዋለሁ ብላ ፎክራለች ነገር ግን እሷ ከማፈንዳቷ በፊት እኛ ሀበሾች እራስ በራሳችን ተገዳድለን አለቅን አላህዬ ሰላሙን ለእናት ሀገሬ አውርድላት እሹዬ ደግመክ ስላቀረብክል እናመሰግናለን ድንቅ ልጆች እደጉልኝ ከቤት እዳይወጡ ጥበቃ ያስፈልጋቸዋል እነኚህ ልጆች
@trhasmehariteka4626
@trhasmehariteka4626 3 года назад
Ewnetsh new yenam hasab new yha mengest aytawekm😁😁😁🤭
@designermohammmed1236
@designermohammmed1236 3 года назад
አሽ please ይሄ ፕሮግራም ዩቱብ ላይ ብቻ እንዳይቀር አድርግ ሃገር ያስተምራል
@habitamuayele2387
@habitamuayele2387 3 года назад
አወቀች የምበላው ሰዎች ነገር ከመስማት ይልቅ የእነዚህ ታናናሾች የሚሉት ብሰማ መልካም ነው በዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ያሰድግችው ይባርካቸው
@tigist9366
@tigist9366 2 года назад
እግዚአብሄር በፀጋ ያሳድጋችሁ ጎበዞች
@amytufer7472
@amytufer7472 3 года назад
እሼ ፖለቲከኞችን ያሰተምሩልን እነዚ ድቅ ልጆች ኧረ ጠይቅልን አቅም አላቸው ለወደፊት አገሬ ተስፋ አላት እድግ በሉልን የውስጤን ነው የነገራችሁልኝ እግዚአብሔር ከለላ ይሁንላችሁ አሜን ውድድድድ ❤💪🙏🇨🇬
@helumissmisshelu8278
@helumissmisshelu8278 3 года назад
የኔ ማሮቺ ፈጠር በግርማ ሞጋሱ ያሳድጋችሁ አሼ አንተንም አግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ አይንት ፖሮግራም. በሀገርቺን ሲላ አመትህ ❤🙏🙏🙏🙏ዛማንክ ይበራክህ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewntsen new Helum
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Bslme new ytfsew
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 3 года назад
እግዚአብሄር ስለህፃናቱ ሲል ኢትዮጲያን ይታደጋት
@martagebeyaw7235
@martagebeyaw7235 3 года назад
አቤቱ ምን አይነት ልጆች ናቸው ኢትዮጵያዬ ተስፋ አለሽ
@mohamoha5432
@mohamoha5432 3 года назад
Jegnochi byalehu
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 года назад
አላህ በሰላም ያሳድጋችሁ ጎበዝች ናችሑ 300%ምነዉ ህዝቡም እደናንተ ቢያስብ ተወለዱ አይቀር እደነዚሕ ጀግኖች ነዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yosefgobezie372
@yosefgobezie372 3 года назад
ድንቅ ልጆች የምር የልጅ ሙህር እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድጋል
@ፋፊየአላህባሪያ
@ፋፊየአላህባሪያ 3 года назад
እናተን የወለደች እናት ትባረክ ግሩም ልጆች እድግ በሉልኝ ወላሂ በናተ ተደሰትኩ
@selamawit6212
@selamawit6212 3 года назад
እውነትም ድንቅ ልጆች❤❤
@christinasolomon4700
@christinasolomon4700 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ከነዚህ ልጆች ብዙ ብዙ ነገር ተማሩ አዋቂ ነን የምትሉ
@ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ
በመጀመሪያ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ 🙏 በእውነት የናንተን ግማሽ ያህል ልብ የሌላቸው ትላልቅ የሃይማኖት አባቶች በኢትዮጵያ ውሰጥ በሌለበት ግዜ እነዚህን የሚመሰል ልበ ብሩህ ህፃናት መኖራቸው ኢትዮጵያ ተሰፉ አላት እድሜ ይሰጣቸው 🙏
Далее
How to Install and Use an Adjustable TV Arm
00:18
Просмотров 821 тыс.