Тёмный

ተስፋ አልቆርጥም እፈልጋታለሁ!  

Comedian Eshetu- OFFICIAL
Подписаться 571 тыс.
Просмотров 220 тыс.
50% 1

የሚወዳትን ልጅ ፍለጋ ሲዞር የተቸገሩ ወገኖቻችንን ያገኘው ወንድማችን ዳናኤል መስፍን ከእኔነር ቢች ዋሊያ ሲያትል ከሚገኘው ቡድን ተወክሎ የመጣው ያሰባሰቡትን ገንዘብ ለተቸገሩ እናቶች ሲያበረክት።
Our brother daniel Mesfin, who met our needy people while searching for his beloved Girl, was represented by the team from eniener Beach waliya, Seattle, and donated the money they collected to mothers in need.
ተስፋ አልቆርጥም እፈልጋታለሁ!
✅subscribe 👇
our Channel: / channel
Donkey tube: / @comedianeshetu
✅join us on
Facebook: / comedianeshe
Instagram: / comedian.es
Telegram: t.me/donkeytub...
TikTok : / comedianeshetu0
check our website
www.comedianes...
#ComedianEshetu #paralyzed#donkeytube #paralyzed children #charity #ethiopia #mother
መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈኝ
• መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈ...
የበርሊን ግንብ አያስቆምህም
• የበርሊን ግንብ አያስቆምህም | Co...
አመስግኑ
• አመስግኑ|Comedian Eshetu ...

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 544   
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
ከልብ እናመሰግናለን መልካም መስራት እዲህ ህሌናን ያረካል
@mahletmulugeta6380
@mahletmulugeta6380 2 года назад
5662dan 8
@zedahmedyoutube8739
@zedahmedyoutube8739 2 года назад
አሚንንንን ያረብ
@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
አላሁም አሚን ያረብ
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ
@አለህከዐርሽበለይነው
አለሁማ አሚንንን
@Beba873
@Beba873 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@jemalomer8614
@jemalomer8614 2 года назад
አሚን
@texttext7643
@texttext7643 2 года назад
Amen amen amen
@iumueleham6693
@iumueleham6693 2 года назад
Alahume aminn yarebb
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 года назад
በሰዴት ሀገር ውስጥ ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በመሉ ሰላማችሁ ብዝት ይብል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ።
@hanabosena4379
@hanabosena4379 2 года назад
አሜን
@selamtoall1
@selamtoall1 2 года назад
Amen
@user-Weynua
@user-Weynua 2 года назад
ይቅር በይኝ ኢትዮጵያዬ ስኖርብሽ እናትነትሽን አልተረዳሁም ነበር ለኔ ምድራዊ ገነት መስሎ የሚታየኝ የፈረጅ ሀገር ነበር።በስንት ፀሎትና ልመና አንቺን ትቼ ለአረብ ግርድና ተሰደድኩ እናትነትሽ የገባኝ ሀገር እንደሌለኝ ሲቆጥሩኝና ሲያጣጥሉኝ ነበር።ይቅር በይኝ እናት አለም ጥሪኝ እማማዬ እመጣልሻለሁ እዚህ እኮ ከሰዉ ጋር እየኖሩ ሰዉ ይናፍቃል በጣም ብቸኝነት ይሰማል ጥሪኝ ኢትዮጵያዬ💚💛❤ እንወድሻለን እናት ሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሰራዊት ጌታ የቅዱሳን አምላክ ሰላምሽን ይመልስልን
@selamkahsay2489
@selamkahsay2489 2 года назад
😭😭😭😭 ayzosh
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 2 года назад
እህህ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
እህህህ😭😭😭😭
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 года назад
የት ነሽ እናት አለም! የት ነሽ ኢ ት ጵ ያ ዬ! የክብር መቅደሴ የመዳን መግቢያዬ! የት ጋር ነው ፈገግታሽ... የት ጋር ነው ያረፍሽው? የት መጥቼ ልይሽ... የት ጋር ነው ያለሽው? የት ነሽ እናት አገር.. የት ነሽ ደጓ ምድር.. የት ነሽ የእኔ ፍቅር... 💚 💛 ❤ ለየት ያለ ፕሮግራም ተባረኩ!
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 2 года назад
በጣም
@masaratfriend6874
@masaratfriend6874 2 года назад
Ewunet new sanebewu siwunetan wurere eyargegn new yanebebkute
@hlemaNgest
@hlemaNgest 29 дней назад
እሸቱ አተማለት ቃላት የማይገልፅህ ድነቅ ኢትዬጵያውይ አተነህ እውነት እመብርሀን ትጠብቅህ እሰከልጇ ❤❤❤❤❤❤❤
@zewditumeles7254
@zewditumeles7254 2 года назад
እሸ ልበልህ እኔም በጣም ነው የምከታተልህ እናትህ እንዴት ታድላለች የምትሰራው ስራ ሁሉ ጅግ በጣም ተአምር ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ትዳርህንም የአብርሃም እና የሳራ ያድርግልህ በነገራችን ላይ እኔም በእናት ሞያ ውስጥ ነው ያለሁት ከአርባ ዐመት በላይ ያስተማርኩ ነኝ አሁን ግን ጡረታ ከወጣሁ አራት ወር ሆነኝ ባገኝህ ደስ ይለኛል በስልክ ብታዋረኝ ፈጣሪ እንዳንተ ያሉ ልጆችን ለኢትዮጵያ ያብዛላት አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 года назад
እሼ🥰😂😂😂😂😂ግጥምህ እኮ እስኪለውዷ ለእናቴ ግጠምልኝ ለውድ አባቴ ግጠምልኝ ኮሜታተሮችም ግጠሙልኝ🥰😭
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 года назад
እናቴ አንቺ እየከሣሽ እኔ መፋፋቴ አንቺ አጎንብሠሽ እኔ መቃናቴ። ተርቦ አንጀትሽ ጠግቤ መብላቴ ባዶ እግርሽን ሁነሽ እኔ መጫማቴ። አንቺ አፍሽ ደርቆ እኔ መጠጣቴ አንቺ ሣትማሪ ተምሬ ማወቄ ልፋትሽ ተረሥቶ እኔ መደነቄ። እውቀትና ክብሬ ሥጦታ ውበቴ ሽልማት ማሬጌ መልኬ ደም ግባቴ። የእኔኮ አይደለም የአንቺ ነው እናቴ። እማየ አግዚብሔር፡ዕድሜና አብዝቶ ጤናሽን ይሥጥሽ❤እማ እወድሻለሁኝ አለሁኝ
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
እኒም አለሁልሽ ገጣሚ ነኝ በመዳም ቤት ለሁሉም ሰው ግጥም ቀላል ነገር ይመስለኝ ነበር ግን አይደለም ስለእናት ልፅፍልሽ ነበር ግን እምባ ቀደመኝ እናት የለኝም
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 года назад
@@Nejat197 አይዞሽ የኔውድ ጠንካራኝ
@mediatube3914
@mediatube3914 2 года назад
@@Nejat197 አይዞሽ ማማየ
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
@@sarkysarky8388 ግሩም ነው ጎበዝ👏👏👏👏
@qweqwe444
@qweqwe444 2 года назад
የኢትዮጵያ አምላክ ስራህን ይባርክ እሼ ወንድማችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤💒👏
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 года назад
ድንቅ ግጥም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራች ከሃቀኛ ልጄችዋ ጋር💚💛❤🙏🌷🌹🌺💕
@ለይላኡምጁናይድ
@ለይላኡምጁናይድ 2 года назад
ይህን ፕሮግራም በጣም ነዉ የተመቸኝ እዉነት ለመናገር አሽየ መልካም ሰዉ እዲሜህ ይባረክ 💐💐💐💐💐💐💐💐
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
እሹየ አቦ ምችት ይበልህ አንተ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ ሁሌም የምትፈጥራቸዉ ነገሮች ለኢትዮጵያ አድስ ተስፋ ነው የሚሰጣት ምኞትህ እዉን ሁኖ በቅርብ ቀን ታያለህ ሁላችንም የምንጠብቃት ኢትዮጵያ ተነስታ ስቃ አምሮባት ለማየት ያብቃን ስደተኞች ወዳሀገር ተመልሰን የተጣላዉ ታረቆ የተበተነዉ ተሰባስቦ ያሳየን ፈጣሪ😥😥😥😥💚💛❤ ኢትዮጵያየየየ
@የእናትፋንታ
@የእናትፋንታ 2 года назад
እኔ ሞኟ የእውነት ተፈቃሪ ሴት እጠብቃለሁ ፈጣሪ ያገናኝህ እያልኩ ከልቤ እየተመኘው።የትነሽ ኢትዮጵያየ ልብን የሚነካ ግጥም!!!
@ውዳሴTube
@ውዳሴTube 2 года назад
በእውነት ግሩም ነው እማማ ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘለዓለም ኑሪ
@yeurbhfof5703
@yeurbhfof5703 2 года назад
መልካም መስራት ዞሮ ይከፍላል በወጣ ይተካ መልካም መስራት እንዲ ህሊናን ያረካል አመሰግናለሁ በርቱ የዶንኪ ዮቱቦች ስዳቹ 😍💚💛❤️🌹
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ውይ እሼ እኔ ደግሞ መጀመሪያ ቪዲዮ ሳይ ለሴት የሚፅፉ መስሎኝ ደብዳቤውን ስስቅባችሁ ነበር ይቅር በሉኝ ልዩ አቀራረብ ነው እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ ወንድሜ ተባረክ በወጣዉ እግዚአብሔር ይተካላችሁ ተባረኩ 😍
@susu-gf4ck
@susu-gf4ck 2 года назад
እሽዬ እንዲህ አሳስቀህ አጫውተህ በቀልድ በቁም ነገር እያዋዛህ ሰው መርዳትህ ማንም ሰው ብድግ ብሎ ሊያደርግ የማይችለውን እያደረክ አስደስተኸኛል።ተባረክ እሼ ያሉት ኮሜዲያን ቢደመሩ አይደርሱህም ስማቸው ብቻ ኮሜዲ።
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 2 года назад
ለየት ያለ አቀራረብ ለሴት ስንጠብቅ ለሀገር እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን እኛንም ናፍቃናለች ኢትዮጵያችን
@tirste2744
@tirste2744 2 года назад
አንተ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣህ የምትሰራው ሥራ ድንቅ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣልን የኢትዮጵያ እናቶች ሺ አመት ይኖሩልኝ አገራ ሰላምሽ ይብዛ አንች የክርስቲያን የሙስሊም አገር
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 года назад
በጣም ቆንጆ አቀራርብ ነዉ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ።
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 2 года назад
እሸቱ አላህ ይጨምርላችሁ ከነግሩብህ። አንተ የሰው ማኛ🇪🇹🇪🇹❤💪💪
@gman7226
@gman7226 2 года назад
ኢትዮጵያን የገለፃችሁባት መንገድ በጣም ትክክል ነው ። አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ልክ እንደ ልጅቷ የውሸት አይን ፣ ቅንድብ ፣ ጥፍር ፣ ጥፍር ቀለም ፣ ፀጉር እረ ስንቱ ውስጧ አሮ በነጮች ዕቃ አምራ ደምቃ ደስተኛ ትመስላለች ግን ግን ኢትዮጵያ ይቺ አይደለችም በልዑል እግዚአብሔር ፀጋ በውበቷ ተማምና ምንም አይነት የባዕዳን ሀገር ውበት ሳይገባባት በእውነተኛ ማንነቷ አምራ ከሌሎች ዓለማት ተለይታ የምትኖር ውብ ሀገር ነች ።
@tefeshidingle2112
@tefeshidingle2112 2 года назад
እንዳዉ ኮሜቶች ሴት የመሰለቻችሁስ ነገርስ 😂😂😂😂😂😂 እናት ኢትዮጰያየ ሰላምሽ ይብዛልን እኔም ናፍቃኛለች😥😥😥😥😥😥
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 2 года назад
Kkkkkk ena rasu set yetabaku new
@asmarech591
@asmarech591 2 года назад
እሸ ምረጥ ሰው ሰራህ እጅግ በጣም ደሰ ይላል በሰደት ሁናችው ወገናችውን የምትረድ ፈጣሪ ይባረካችው እኛንም አገራችን ሰላም ሆና ለአገራችን ያብቃን
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 2 года назад
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ አሼ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 года назад
*_እሽዋ የኢትዮጵያ እናቶች የኢትዮጵያ ህዝብ አብዝቶ ይውድሃል ብርታ ውንድምናት አላህ ከፊትም ከሃላም ይከተልህ ምርጥ ግጥም ነው ዋው ብያለሁኝ💪🇪🇹🙏😆😄🙈🙆_*
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 года назад
እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🟩🟨🟥🌹🫶
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ 2 года назад
አምላኬ ሲሠጠን የማናማርርበን ልጅ ትዳር ወዘተ ይስጠን እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏
@mercy7154
@mercy7154 2 года назад
አንደኛ ነክ እሼ ሀገር ወዳድ Ethiopia lezelalem tenure 🇪🇹
@belayneshkasa3416
@belayneshkasa3416 2 года назад
እሸቱ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ እውነት የብዚወች ተሰፋ ነህ
@Aነኝስደተኛዋየድንግልልጅ
እሼ ዘመንህ ይባረክ ለሰጣቹህ እግዚአብሔር ይስጣቹህ የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹህ የት ነሽ እናት አለም የት ነሽ ኢትዮጵያዬ ....😥😥😥😥💚💛❤
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 2 года назад
ሰጭ እጆች የተባረኩ ይሁኑ እሸየ ትለያለህ ❤🙏
@Amele8427
@Amele8427 2 года назад
እኔ የመዳም ቅመም ያለ ቀለም ከእሷ እባልጣለሁ😜😜እኛ የማዳም ቅመሞች እኮ ንፁህ ወርቅ ነን😂😂እሼ ግን አፍቃሪው አንተ ነህ እሱ😂😂😂ሰላምሽ ይመለስ ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ💚💛❤😘😘ለሰጭዎች እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
kkkkkkkkkkkkkቅናት እዳይሆንጅ አወ እበልጣለን
@Amele8427
@Amele8427 2 года назад
@@janatmmm6876 😂😂😂
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 2 года назад
Kkkk
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
💖💖🙏🙏🙏🙏🙏ለሰጣችሁ ሁሉፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን
@lailaseid7874
@lailaseid7874 2 года назад
ወይ እሼ ....🙏🏼ስራችሁ እኮ የልብ ያደርሳል ። አዎ በፍቅር መንገድ ላይ ብዙ የፅድቅ ስራ ይሰራሉ ። ደስ እያለን እያዝናናን የተማርንበት ምርጥ ፕሮግራም ። የሰጣችሁ ሁሉ አላህ ገንዘባችሁን እድሜያችሁን ጤናችሁን ይባርክላችሁ። የእሼ ግሩፕ በረካ ሁኑ።
@እማቀሪሃብቴ
@እማቀሪሃብቴ 2 года назад
ፈጣሪ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ መልካምነት ለራስ ነው ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትንኑር ሰላምሽ ናፈቀኝ ሃገሬ💚💛❤😢
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 года назад
እሸቱ መልካም ሰው ተባረክ ለሰጭ ጨምሮ ይስጠው እማ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ።
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 2 года назад
የሰጣችሁ የኢትዮጵያ እንቁወች እግዚአብሔር በወጣ ይተካችሁ የታመሙትን እግዚአብሔር ይማራቸው
@asas-rb1ln
@asas-rb1ln Год назад
ሰለም ወንዲሞች በርቱ ጡሩ ስረ መስረት ለረስ ነው ልብ ለለው ሰው ትምህርት ይሆነል ይህ ነው ኢትዮጵያን መውደዲ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 года назад
*_በውስጡ ቁም ነገርም ቀልድም አለው እስከመጭርሻው እዮትና ሼር ላይክ ኮመንት አድርጉላቸው😢😢😢😢🙏_*
@addis78847
@addis78847 2 года назад
ክክክክክክ ከተጎዳውና ከፈላጊው በላይ እሼ ተንገበገበኮ ለሷ ለመግጠም😀 ለማንኛውም ዘና ብለንበታል ።የተጠፋፋ ሰው መገናኘቱ አይቀርም እሼ እኮ ለሁሉ ልክ ነው የገባበት ኹሉ ያምራል ። በጎ ማድርግም ለራስ ነው። 💚💛❤️
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 2 года назад
ክክክክ ለኢትዮጵያ ነው ግጥሙ
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
@@betselottadesse4391 😳👍👍👍
@addis78847
@addis78847 2 года назад
@@betselottadesse4391 እኮ
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 года назад
ከከከከከከከከ
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 2 года назад
ለኢትዮጵያ ነዉ ግጥሙ ለሤት አደለም
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 2 года назад
ሜካፕ በዛእንጂ ቆንጆነች
@qweqwe444
@qweqwe444 2 года назад
ጥበብ ከነማተ ቁና ከረማመድ ግጥም ከስብእና ጋር መርዳት ከመልካምነት ጋር እንደት ደስይላል ፍቅር በነፃነት መለገስ ለሰወች ዋጋን ከፈጣር በእምነት መጠበቅ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክ!!!!!
@sisayzenbe4362
@sisayzenbe4362 2 года назад
እሺዬ ምልካም ሰው ኢትዮጵያ አቴ ውስጥ አልቺ የኔ ጅግና ክፍ አይካህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቀን ♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰👌👌
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 года назад
አጀብ የእሼ ግጥም እምዋ እናታለም💚💛❤️ እጅግ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወገኖቼ! እሼ ላይኩን በርግጫ ስትለዉ ነፈርኩኝ …
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 года назад
ለሰዎች መድረስ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ተባረኩ
@ablakat4821
@ablakat4821 2 года назад
እሽየ የኔ መልካም ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ምትገርም ሰው እኮ ነህ በቃ ትችልበታለህ ልዩ ነህ ለሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ቤታችሁን በበረከት ይሙላው እኝም ለዚህ በረከት ያድለን እሽየ ትለያለህ አንተ ጀግና ሁሌም ከፍ በልልኝ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛልን❤
@majeedabualragheb5597
@majeedabualragheb5597 2 года назад
ፍጣሪ ሆይ እኔም ከመዳም ቤት ወጥቼ በሰላም ገብቼ ለሰርጌ ያሰብሁትን ሙሉ ውጭ እርድቼ አይው ይሄንንን እፍፍፍፍ ፀልዪልኝኝኝ እሰኪ በህይወቴ የምመኝው ቢኖር ይህ ነበር ያድርሰሸ በሉኝ🙏🙏🙏🙏
@lishangind0530
@lishangind0530 2 года назад
Respect Eshe you are the African Great 👍 👏 🙌 👌 ke kifu yitabikilin 🤲🤲🤲💚💛❤
@bekiiache5805
@bekiiache5805 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥክ ወንድሜ ዋዉ ትችላላችሁ
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
የልጅቷ ዉበት ዋዉ ነው ግጥሙን የሚመጥን ለሰጪወች ፈጣሪ አብቶ ይስጥልን መሰሎቻችሁን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 2 года назад
Egzabere yestachu bawata yetaka tabarakuu egzabere yebarkachu baunta
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m 2 года назад
ውዷ እናቴ ኢትዮጵያዬ ዞሮ መግቢያዬ የኔ ምስኪን ሀገሬ ሁሉ ነገሬ ትንሳኤሽ ቅርብ ይሁን🙏ጌታ ሆይ ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ😭🙏ፍቅርን አንድነትን ስጠን🙏🇪🇹እናታለም ሰላምሽ ናፍቀኛል እህህህ😭😭
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 2 года назад
ያበደ ግጥም ነው.... አሼ በተለይ መጀመሪያ አካባቢ በጣም ነበር ያሳቅኸኝ!ግጥሙን ጨርሼ ስሰማው ደሞ ግሩም ነው፤ "የት ነሽ ኢትዮጵያዬ....!!!" አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ!
@birukgeleta6336
@birukgeleta6336 Год назад
እሼ ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
መልካም መስራት ለራስ ነው እሼ እናመሰግናለን
@dt7091
@dt7091 2 года назад
WOOOOW!!! Love it 😍🇪🇹💝🇪🇹💐🇪🇹🌺
@ቲጅየገጠሯ
@ቲጅየገጠሯ Год назад
ለምን እደሁ አላቅም ዛሬ ከመሬት ተነስቸ እሸቱ መለሰ የኢትዩ መሪ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ልክ ይሁን ስህተት ግን አላውቅም ስሜቴ ነው. ለሀገሩ እና ለህዝቡ ያለው ክብር እና መልካም ምኞት በጣም ያስገርመኛል እሸ ትለያለህ ባህሪህን አይለውጠው
@ensratube
@ensratube 2 года назад
በጎስ ስራ ደስ ከሚል ግጥም ጋር ኢትዮጵያ ሰላሞሽ ይብዛልኝ የኔ አለም😢💚💛💝
@mommylife6997
@mommylife6997 2 года назад
Eshe Egzabehir ybrkk Amen
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 года назад
እውነት ይገርማል የምሰጡት አትጡ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@hawaahmad5926
@hawaahmad5926 2 года назад
😍😍😍😍😍እንደው ምላርግህእሽየወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@yodittinbite6963
@yodittinbite6963 2 года назад
እሼ ትለያለህ ዘመንህ ይባረክ የት ነሽ ኢትዮጲያዬ😭🤔😘😍💐🇪🇹👏🙏
@welotube463
@welotube463 2 года назад
ደምሩኝ🥰
@asmarech591
@asmarech591 2 года назад
አገሬ ሰላምሸ ይብዛ 😭💚💛❤️ ናፈቀኝ ሰላምሸ ብቻ ፈጣሪ በቃሸ በላት አብዝቶ ይባረክህ ተሸ ክክፎ ሁሉ ይጠብቅህ የሰጣችው በወጣው ይተካ
@እምዮእውድሻለሁ
@እምዮእውድሻለሁ 2 года назад
ደስ እሚል አቀራርብ ኦፍፍፍ ኢትዮጵያ እናቴ
@afomeofficialtube8209
@afomeofficialtube8209 2 года назад
በእውነት ቃላት ዬላኝም እሼ እድሜና ጤናን ታማኛውል
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
እንዲ ነው ለተቸገረ መርዳት እግዚአብሔር አምላክ በወጣ ይተካላቹ እግዚአብሔር በስላም ላገራቹ ያብቃቹ በርቱ ወንድሞቼ ለታመሙት ሕፃናት እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ይስጣቸው በርታ እሼ 💞💞💞💞
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ystachu😭😭😭😭
@tsionassefa3597
@tsionassefa3597 2 года назад
Betam enamesegnalen egzeyabher yestelne eshiye nurilgn
@rahelzewde2914
@rahelzewde2914 2 года назад
Woooo ሚገርም ቅንብር በጣም ደስ ይላል 👌👍👍
@እሙረያንሀገሬንወዳድ
እሽዬ እኔም ሀገሬን እወዳለሁ የአተ ግን የተለዬ ነው እኔኳ ስደት ስወጣ የሀገሬን ፍቅር አብዝቼ እናፍቃለሁ እምዬ ሀገሬ የኔ ዞሮ መግቢያ ሁሌ ሰለሰምሽ የሚያሳስበኝ ትንሳኤሽ ቅረብ ይሁን እኛ ኢትዮጵያዊያንኮ እንለያለን ከአንድ ቆሻሻ ባንዳ ውጭ አብዝተን ሀገራችንን እንወዳለን ኑሪልኝ እናት አለም ኑሪልኝ ኢትዮጵያ አለሽ በልቤ ተስለሽ አለሽ በጆሮዬ ስሰማሽ አለሽ በህልሜ ተስእለሽ ኑሪኝ እናት አለም ላግኝሽ በሰላም
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
እሼ እንኳን ሰላም መጣህልኝ የኛ እንቁ እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ ልዩ የመረዳዳት ባህል አለን ምኔ ዋጋ አለው ለማይረባ ፖለቲካቸው ያፋጁናል እንጂ ዋው እሼ ምርጥ አቀራረብ ግጥሙ በጣም ነው ልብ ሚነካው ለሰጣቹም በሙሉ ጨምሮ ይስጣቹ
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 года назад
ኢቶ ሀገራችን ሰላምሽን አላህ ይመልስልን ያረብ ምርጥ ፕሮግራም አሼ ኑርልን
@yachana3083
@yachana3083 2 года назад
በጣምምምምምም ደሰሰ ሚል መልካምነታቹህ ፈጣሪ ጨምሮ ይሰጣቹህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@እሙሀያትYouTube
@እሙሀያትYouTube 2 года назад
ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት አላህ ሆይ ሰላማችንን መልስልን ሀረብ
@AYGPROM
@AYGPROM 2 года назад
እናመሰግናለን። በውነቱ እጅግ ረቂቅ ስራ ነው።
@amisaluasifw3992
@amisaluasifw3992 2 года назад
በጣም ይገርማል ለእኔም ሰላስብ ገና እየመሰለኝ ጊዜው ቀን እየመሰለኝ ሰዓቱ ለካስ አርፍጅያለው ሰልደርስ ከሰብኩበት
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 года назад
ከርቀት የebsዋን መቅዲ ትመሥላለች እሼ ገጣሚ ነክ እንዴ ገጠምከው እኮ አበባው ተንከራተተ 😳 እውነት እንደእዚህ ያሉ ወላጆችን መርዳት ምን ያህል ደስታ ከፊታቸው ይነበባል እናንተንም ፈጣሪ ባላችውበት በእድሜ በጤና ያቆያችው እሼንም ጨምሮ መጨረሻችውን ያሣምር ፈጣሪ
@yeurbhfof5703
@yeurbhfof5703 2 года назад
ሃገሬ ዞሮ መግቢያዬ 😥 💚💛❤️🌹 ሰላም ለሃገሬ ና ለህዝቦቿ ጠዋት ማታ ጸሎቴ ነው ❤️
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 года назад
እውነትም የት ነው ያለሺው ኢትዮጵያ ሐገሬ የውበቴ መለኪያ እንቁ ጌጤ ክብሬ እንደ አይኔ ብሌን በስስት የማይሽ መሽቶ እስኪነጋ ላፍታ እንኳን የማላምንሽ ደስታሽ ከፊቴ ላይ እንደ ንጋት ጮራ ሰላምሽ በልቤ ጓዳ ሲያበራ የንጋት ኮከብ ሆነሽ እንድትታይ በዙሪያሽ ከሞሉት ከከበቡሽ በላይ በልቤ ከፍታ ከፈጣሪ በታች አንቺ ነሽ ንግስቴ ከብረሽ የምትታይ ድሮም ባንቺ ጉዳይ ቀልድ አላውቅም ነበር አሁንም በስደትም ሆኜ ባንቺ አልደራደር ሐገሬ እናቴ ናት በእሱዋ ቀልድ አላውቅም ካላረፋችው ግን እናንተን አያርገኝ
@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
ወይ አሼ የታሪክ ታቃበይ እድሜ ከጤና ጋር ምርጥ ሳዉ
@kef1613
@kef1613 2 года назад
ዋው እሸ ምንም ብትሰራ ትችላለህ ምለው ኮ በምክንያት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 💚💛❤💪😘
@bety16tube
@bety16tube 2 года назад
እናመሰግናለን እሸ መልካም ሰዉ ትልቅ መልክት አለዉ ሀገራችንን ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ያምጣልን መለያየት መከፍፈል መሞት ይብቃን ለዝህ ላጭር ሂወት
@muluf7616
@muluf7616 2 года назад
All my brother living in Seattle thank you you guys helping our people God help you when you help someone need it God bless you I love you amen amen ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 года назад
ዋውእምየ መቸነው ሰላምሽ የሚጣው እግዚአብሔር የድሮዋን ኢትዮጵያ መልሰልን
@mediatube3914
@mediatube3914 2 года назад
እረ በእውነት ደስ ስሉ
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 2 года назад
ስደት አይኑ ይጥፋ አላህ በስደት ያለውን ኑሮ በቃ ብሎ ለሀገራችን ያብቃን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 መሮኛል ስደት በለጋ እድሜያችን በስደት በባአድ ሀገር 😥😥😥😥 እሸ አላህ ካገርህ ሳወጣ በደስታ ያኑርህ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
አሹ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ነች።
@zelalemabera3967
@zelalemabera3967 2 года назад
ትለያለክ ስልክ በምክንያት ነው ...ገና ብዙ እንጠብቃለን 👏👏👏👏
@ወለተሚካኤል-ተ8ቘ
@ወለተሚካኤል-ተ8ቘ 2 года назад
እማ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምሽን ይመልስልን ከሀገር እርቀን ያለነውም ለእናት ሀገር ያብቃን ለሰጣችሁ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለሰጪ ይስጥልን እግዚአብሔር የምሰጡት አያሳጣችሁ እማማ ኢትዮጵያ ዬ መጠራዬ ስሜ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤👈
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 года назад
እምዬ ኢትዮጵያ ስምሽን የሚያነስ በክፉ እኔን አያድርገኝ እናቴ ስላምሽ ይብዛ
@adeytube6750
@adeytube6750 2 года назад
መቸም አርእስቱን አይተን ብዙዎቻችን ሌላ አስበናል !!!ቁምነገረኛ ነህ ይመችህ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 2 года назад
አምላኬ ድረስ እሼ ትለያለህ The መመሰጥ 😂😂 አይኑ ይጥፋ ስደት 😥👌
@fafifafi136
@fafifafi136 2 года назад
እሼ መልካምሰዉ ምናለ እንዳተ ያሉትን መልካም ሰዎች ቢያበዛልን የሚሰጡ እጆች አይታሰሩ ክብር በስደት ላይ ለሚገኙ እህት ወንድሞቼ አላህ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ያረብ
@uaesara8261
@uaesara8261 2 года назад
እግዜአብሄር በተሰደዳችሁበት እኖደይሰሀቅ ሞገሰ ይሁናችሁ
@WtErientertainment6317
@WtErientertainment6317 2 года назад
በጣም ጥሩ ስራ ቆንጆ ዝግጂት
@belekassahun7677
@belekassahun7677 2 года назад
ከአእምሮ በላይ ሆንክብን እኮ እሼ ረጅም እድሜና ጤና
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff 2 года назад
በጣም እናመሰግናቸዋለን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ
@hawaa4738
@hawaa4738 2 года назад
ሀገሬ ኢቶዮጵያ አላህ ሰላምሽን ይመልሰው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
Далее
Распаковка Monster High Potions №4
00:46
Просмотров 83 тыс.
August 12, 2024
7:14
Просмотров 23 тыс.