Тёмный

መስቀል ጦቢያ ግጥምን በጃዝ - አለምፀሃይ ወዳጆ [Arts TV World] 

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 39 тыс.
50% 1

መስቀል ጦቢያ ግጥምን በጃዝ - አለምፀሃይ ወዳጆ
Meskel Tobiya Poetic Jazz - Alemtsehai Wedajo

Опубликовано:

 

27 сен 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 65   
@besaqneber
@besaqneber 4 года назад
አለምዬ በአንቺ ውስጥ ያለችውን ሀገሬን ለማየት ናፈኳት!!!!
@misrakazeze321
@misrakazeze321 4 года назад
እፁብ ድንቅ ዝግጅት አስለቃሽ መዝሙር ነው ።እናቴ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ!
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 года назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ቆንጆ ግጥም ነዉ አንች እማማ የኔ የኔ የኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑርልኝ አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💚💛❤ 💚💛❤
@user-mj2kl9eb2k
@user-mj2kl9eb2k 4 года назад
"ስኖር ኢትዮጵያዊ ስሞት ኢትዮጵያ ክብርሽ ነው ማረጌ አቅሜን ልዘክርሽ ታሪክሽን ታድጌ።"🙏🙏🙏
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ዋዉ ዝግጅታችሁ ያስደስታል ያስለቅሳል ህብረታችሁ ፍቅራችሁ ተባረኩ🙏🏾ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ🙏🏾ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🏾💚💛♥️
@wondante
@wondante 4 года назад
Tena D Betammmmmm
@FA-tt2pj
@FA-tt2pj 4 года назад
በአረንጓዴ ብጫ ቀይ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!
@afafala9495
@afafala9495 4 года назад
አሚን ያርብ
@senkisenki2198
@senkisenki2198 4 года назад
ኢትዮጵያን ማን ልገልጣት ይችላል የእግዚአብሔር ሚስጢር ሀገር
@misrakazeze321
@misrakazeze321 4 года назад
አሜን!!!የጠላሽ ይጠላ እማማ ኢትዮጵያ! !
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 4 года назад
አገሬ ኢትዮጵያ አለሽ ልዩ ነገር ሌላው የማይገባው ከአምላክሽ በቀር !!!!
@abexworku1996
@abexworku1996 4 года назад
Awone lalawe ymigbawe slate leywe nger
@mannykebede7308
@mannykebede7308 4 года назад
የሰው መውደድ የሰው ፍቅር የታየበት ኢትዮጵያውያ ን ማሳነስ ማዋረድ ከፍ እንደማያደርግ የታየበት ድንቅ ትይዕንተ
@Janhoy723
@Janhoy723 4 года назад
‘አገሬ ኢትዮጵያ አለሽ ልዩ ሚስጥር አለሽ ልዩ ነገር ሌላው የማይገባው ከአምላክሽ በቀር' ዓለም ፀሐይ ወዳጆ የእማማ ኢትዮጵያ ትንሣዔ ቀደም አድርጎ ታይቷታል 💚💛❤️
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 года назад
እኔበጣም ሬድዮ አዳማጭ ነበርኩ ይቺን መዝሙር እሰማት ነበር የድሮ አርቲስቶች ለሀገራቹ ለትውልዱ ትልቅ አስተዋስዎ አበርክታችኃል እድሜ ከጤና ይስጣቹ ::
@eliastafese3790
@eliastafese3790 4 года назад
እፃናት አምባ ትዝ አለኝ አለምዬ በአይን ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
ስታምሩ አለምዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችሁን ትፕመኘሁ።💚💛❤
@afafala9495
@afafala9495 4 года назад
እኔም
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 года назад
Wow Alemiye yigebashal dimts belelew mesaria tewagteshal!
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 года назад
Wow! Aslekesachihugne! Ethiopiahagere, kefafayish yiwdem! Yetelash yitela! 💚💛❤️👌👍🙏✌️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 4 года назад
አቤት ስታምሩ አለምየ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ይስጥሽ😍😍😍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@peacemedia12
@peacemedia12 4 года назад
Ethiopia, my love. Thank you all for honoring the Legendary living woman, Alemtsehay. Worldy poem with deep philosophy. Art at its best. I miss that song, "Tsehaye", coz it means a lot to me.
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ብን ይበልልንና ሠላም ወዳዱ ወገኒ በሠላም ይኑርልን የጣሽ በየሂደበት ምድር ሁሉ የተጠላ ይሁን
@user-it1ng1zz4o
@user-it1ng1zz4o 4 года назад
ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ህዝቦቾን ይባርህ የሀገረ ጠላት እስከወዳኛው ይጥፍ ሠላም ይስፈንልን
@hailubekele4311
@hailubekele4311 4 года назад
አለም ከግጥምሽ ማማር ፍፁም ዝግችቱን ውም ያደረገውን የሙዚቃ አመራረጥሽ ታላቅ የአርት ሰው ; የውበት ሰው መሆንሽን ይመሰክራል።መልካም በአል ይሁንልሽ አለም።
@amanuelluel3995
@amanuelluel3995 4 года назад
Yemene gizi jeghna dagemawite እትጌ ፀሐይቱ ምን ልበልሸ እድሜሸ እንደ ማቱሳለ ተመኛውልሸ
@miskirmeba2940
@miskirmeba2940 4 года назад
አንቺ እማማ ኢትዮጵያ...💚💛❤
@sofifamily
@sofifamily 4 года назад
የሀገሬ ምርጦች 😍
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 4 года назад
አለም እናመሰግናለን አዎ የሁላችንንም እማማዬ ኢትዮጵያዬዬ ለዘላለም ትኑር!!!!
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
የተከበርሽ አርቲስት ፀሀፊ ተዋኝ ሁሉን ጥበብ የታደለሽ አልምፀሀይ ወዳጆ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾💚💛♥️
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
አሜን 🙏🏾ያሳነሳት ይነስ🙏🏾💚💛♥️ኢትዮጵያዬ💚💛♥️💚💛♥️አለሽ ነገር ከአምላክሽ በቀር ሌላው የማይገባው::አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን🙏🏾
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የአሳነሽየነሰ
@alexmulugeta2002
@alexmulugeta2002 4 года назад
So beautiful.
@user-oq6xx8vs1d
@user-oq6xx8vs1d 4 года назад
አለሽ ልዩ ነገር ሌላው የማይገባው ከ ኣምላክሽ በቀር!!!!!!!!!!!!
@almazalmaz1898
@almazalmaz1898 4 года назад
አለምዬ እርዥም እድሜ በጣም ነው የምወድሸ
@takelealemu1484
@takelealemu1484 4 года назад
Emiye alemtsehay hulum neger kelib sihon ende anichi wubet, gulibet alewu, regim edime ena tena kenebetesebochish emegnalehu!!!
@solf2000
@solf2000 4 года назад
ግሩም ቅንብር፤ አንድነቱና ኅብረቱ ይማርካል። ዝማሬው ሸጋ ነው። በአለምፀሐይ ግጥም እምብዛም አልረካሁም - የፈጠራ ጉልበቱ አንሷል። ይሁንና፥ እንዴትም ሆኖ ይቅረብ፥ ስለእምዬ ኢትዮጵያ ሲተረክ የማይንሰቀሰቅ ማነው? በክፉ የሚያይሽ ይነስ!
@tirualemtemtime8962
@tirualemtemtime8962 4 года назад
Ethiopia agree Ye telash yetelaa ya saneseshh Yenese yalsewen Bekele. Gelebaaa. Egaen new endayel
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 4 года назад
wow what beautiful you are// God protect the whole Ethiopian and Ethiopians!!
@ddmar1958
@ddmar1958 2 года назад
Alemye nuriln banch andebet ethiopia sitgelets des yilsl yanursh
@gedionbersie6928
@gedionbersie6928 4 года назад
wow i can't clarify my feeling It is great job thanks a lot for all this program producers & Alemtehay wedajo (queen Taeyto ) God bless all of you.
@abiyotbore2089
@abiyotbore2089 4 года назад
i couldn't control my tears, God bless our country!!!!
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
አሜን🙏🏾ከፋፋይዋ ይጥፋ🙏🏾💚💛♥️
@almazalmaz1898
@almazalmaz1898 4 года назад
አሜን አሜን ያሰነሸ ይነሰ
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 года назад
Wow betam des yelal
@user-of6er7yn2d
@user-of6er7yn2d 4 года назад
uffffffff emmama Ethiopia yene yene yene yene wedddddddd ETHIOPIA le Zelalem tinur
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 года назад
Temesgen ke “hageritu “ Ethiopia Ethiopia yemibalbet zemen abekan
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 4 года назад
አለምዬ የኔ ምሪጥ
@bezaabraham4241
@bezaabraham4241 4 года назад
Woww new
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 4 года назад
አሚን ያረብ የኔናት
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 4 года назад
ይገባሻል አለሚዬ 💚💛♥ 👌 ♥
@almazalmaz1898
@almazalmaz1898 4 года назад
ያሳዘነሸ በኖ ለክ ነው መለሰን ያያ አልማረ ካለ ይቀጣል
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 4 года назад
እናንተ ለፓለቲካቹ ትርፍ ስትሉ የምታባሉን ፉጣሪ ብድሩን ይስጤቹ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 4 года назад
ትገርማላቹሁ እናንተ አርቲስቶች በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያ ግዜ በ አንድ አመት19 ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ካህን ሲገደል ምእምናኑ ሲሰደድ አድም ቦታ ድምፃችሁ አይሰማም😎 ይች ስንዱ ቤተክርስቲያን ቀምራ አዘጋጅታ በሰጠችው በአላት ላይ አምራቹሁ ደምቃችሁ ትመጡና የራሳቹሁን ቢዝነሰ ትሰራላቹሁ😎 ለነገሩ አድም ቀን እራሳቹሁን ችላችሁ አታውቁም ይህ የምትለቃቅሙት ብር ስትታመሙ እንኳን ለመደሀኒት መግዥያ አይሆናቹሁም የልመና ከረጢታቹሁን ይዛቹሁ ማላዘን ትጀምራላቹሁ😎
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 года назад
መደምደሚያ በቀለ mengist yehzbun tyake tekeblo seralehu aleko new weys dehna neger aisemachihum?
@nardostekle8705
@nardostekle8705 4 года назад
ኢትዩጵያየ
@wirohode506
@wirohode506 4 года назад
Woww
@abebayehuhaile49
@abebayehuhaile49 4 года назад
2012 blew ystekakel,hager nur le zelalem
@zenatawal4378
@zenatawal4378 4 года назад
አሚንንንንንኖ ያረብ💚💛❤🇪🇹
@Abinet3
@Abinet3 4 года назад
የት ነው ??
@mememem3737
@mememem3737 4 года назад
Wowo🇪🇹🇪🇹💕💕💕🙏
@merymhedar2134
@merymhedar2134 4 года назад
እምየ ሃገሬ አለሽ ልዩ ነገር ለሰው የማይታይ ከአምላክሽ በቀር ውብ አገላለፅ
@team.yakoosport1485
@team.yakoosport1485 4 года назад
አለምዬ እናቴ
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 года назад
Sad, this was one of the means of survivals in the West in the 18 centuries until they changed it as a profession. However, we do this to relive the west's background eras for survival, it is like "back to the future." Today, the West passed that and exploring the universes to find resources and minerals, even trying to answer the logical questions that where the universe came from. Still today in Africa, the monkey governments are forcing kids to fight to survive instead of study in scool for the future of theire counties. People are laughing on their own ignorance. "When they laugh, the joke is on you." Good luck!
@abz8493
@abz8493 4 года назад
👌 የአለምፀሃይ መንገድ 👌 ★★★★★★★ ሃቅን ከታሪክ ጋር፣ በሰነድ በዶሴ፣ ሊትዘግብ የማለች ታሪክ ሳሸራርፍ፣ ማስረጃ አገላብጣ፣ በጓጧ ያልዋለች የፃዲቁ ፄጥሮስ፣ አኩሪ ኢትዮጵያዊነት የእምነት የሃቅ ቃል፣ የሰማዕታት ውጤት ስለ እውነት ኑረው፣ ስለ እውነት መሞት እንዲህ ነው ስብህና፣ እንዲህ ነው ክህሎት በእይታ እጀግ ልቅው፣ በስብዕና በግብር መጀገን በልብ ውስጥ እውነትን ቋጥሮ፣ ማነፅ ሃገር ትውልድን በአበው ታሪክ ደምቀው፣ ቅርስ ማውረስ ለትውልድ ሊወደስ ይገባል፣ የዳግሚያ ጣይቱ፣ የአለምፀሃይ መንገድ ታሪክ ዋቢ ጠቅሰው፣ ስለ እውነት መፍረድ ትውልድ እያነፁ፣ እንክርዳድ ማስወገድ በስብህና ልቀው፣ በፅናት መራመድ። 👌 ከአክብሮትጋር 👌
Далее
PORTAL SPAMMER🤬🤬🤬| Doge Gaming
00:19
Просмотров 1,6 млн
LIYA SHOW የናኒ ጉድ
Просмотров 1,1 тыс.