Тёмный

መስጠት የቀልብ እርጋታ ነዉ || ለካ ድግነት ያስለቅሳል || ልዩ የኢድ ፕሮግራም 

Bilal Tv
Подписаться 439 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 292   
@fouzal1405
@fouzal1405 4 года назад
ወላሂ ቢላሌች አላህ በዱንያም በአኼራ አላህ ያስደሳችሁ 🙏አላህ በዱንያ አይፈትነን ። የተቸገረ ሁሉ አላህ ይረዝቃቸው 😭
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x 4 года назад
ቁጥር አስቀምጡልን የልጁን መርዳት የምንፈልግ አለን
@fyusuf1322
@fyusuf1322 4 года назад
አይይይይ ዱኒያ ያለቀሰው ልጅ አንጀቴን በላኝ አልቅሶ አስለቀሰኝ. አላህ ይርዳው ወንድሜዋ
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 4 года назад
አላህዋየ ስጠኝና እምሰጥ አድርገኝ ምን እሚያስደስት ነገር አለችግረኞችን ከመርዳት ያአላህ የልብ ኢማንም ስጠኝ ያአላህህህ
@rq8197
@rq8197 4 года назад
ውይኔ ቢላሎች ለናተ ቀላት አጠርኝ እደው ባጠቃላህ ጀዛኩም አላህ ኽይርን
@user-ic7qv2cw2n
@user-ic7qv2cw2n 4 года назад
የአላህ ጀዛከላሁ ኸይረን የአላህ ቢላሎች ያረቢ እኔጃ ቃላት የለኝም ሠጥተህ አትንሳን ኢላሒ ደካሞች ነንና የሠዉ እጅ ከማየት ጠብቀን በሠጠኸን ተብቃቂ አድርገን
@hawazeki9193
@hawazeki9193 4 года назад
ጌታዬ አላህ ጥበበኛ ነውኮ ~ስጡ ለግሱ አለን።አልሀምዱሊላህ
@besira_tube
@besira_tube 4 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
@heyetahmad9537
@heyetahmad9537 4 года назад
አስለቀሰኝ ያለቀሰው ልይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍፍአላህ ይስጣችሁ ጨመር በቅርቡ ሰርፕራይዝ አርጉት በቤት ደሞ
@user-lf3jh2jm1x
@user-lf3jh2jm1x 4 года назад
በመስጠት ደስታ አለ ያረብ ያዉዱድ ለተቸገሩት በሙሉ ረዝቅልን
@Love-99-Allah
@Love-99-Allah 4 года назад
አሰላም አለይኩም ኢድ ሙባረክ ሀጂ ሊረዱ ይገባል ምስኪን አላህ አቃቸውን ይመልስላቸው ሁላችንም እንርዳቸው በአላህ በስደት ያአለን እህቶቼ ያለንን እንርዳ በእረሱል
@user-ro9to6xx2z
@user-ro9to6xx2z 4 года назад
masha allah
@halimaseyid2136
@halimaseyid2136 4 года назад
ቢላሎች አላህ ኸይርሥራችሁን ይክፈላችሁ ልጁግን በጣምነዉ የሚያ ሣዝነዉ የኡነት ወድልጅ ሲያለቅሥ ያ
@susutube6843
@susutube6843 4 года назад
ያአሏህህህህህህህ አሏህ በወጣ ይተካዎት አባዬ ውስጤ ተከፋ
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 4 года назад
አቤት ግጥሙ አላህ ከዱኒያም ከአኬራም ፈተና ይጠብቀን
@semiraabdulkadir3644
@semiraabdulkadir3644 4 года назад
Masha Allah
@kemilabenthusentubekemilab7945
@kemilabenthusentubekemilab7945 4 года назад
አላህ ያለዉ ተወክል ሠዉየዉ አጀበኝ
@zeyetutaju1705
@zeyetutaju1705 4 года назад
ማሻአላህ አባታችን ትልቅ እድሜ ይስጦት
@leylam.d2945
@leylam.d2945 4 года назад
ያአሏህ አሏሁመ ባሪክ አሏህ የህፈዝኩም ያረብ
@RR-fc6mu
@RR-fc6mu 4 года назад
ማሻ አላህ ያረብ መልካሞችን አላህ ያብዛልን
Далее