Тёмный

መሸነፍን የመሰለ ምርጥ ነገር የለም.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia  

Abbay TV Entertainment
Подписаться 375 тыс.
Просмотров 106 тыс.
50% 1

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV RU-vid channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv RU-vid channels.
RU-vid: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: abbay.tv?igshid...
TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ

Опубликовано:

 

16 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 286   
@user-kv8lj3lr2h
@user-kv8lj3lr2h 5 месяцев назад
የሰባት አመት ፍቅረኛየ ልንጋባ አምስት ወር ሲቀረን ሌላ አገባ ከባድ ጊዜ አሳለፍኩ መኖር አስጠለኝ ግን ከሁለት አመት በኋላ ፈጣሪ የተለየ የሚያስብልኝ ሰዉ ሰጠኝ እመብርሀንን ጠየኳት ሰጠችች እና የማያልፍ ነገር የለም መማሪያ ነዉ ተስፍ አትቁረጡ
@MeriMTube
@MeriMTube 5 месяцев назад
መሻላህእህቴ።መጨረሻያሳምርልሺ።እኔከድቶኝየዛሬአመት።ከባድነበር።አልሀምዱሊላህአለፋ ተመልሷመጣግንተልቤወቶል።አልሀምዱሊላህመታገሰዎጋለውመበደል።እጁመበደልጥሩነው
@istme4224
@istme4224 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-kv8lj3lr2h
@user-kv8lj3lr2h 5 месяцев назад
አወ ሁሉም ያልፍል እና ፀሎት ማድረግ ነዉ ዋናዉ ነገር የማያልፍ ነገር የለም
@firaolmulugetaa1922
@firaolmulugetaa1922 5 месяцев назад
Same here
@climatefascism9870
@climatefascism9870 5 месяцев назад
What?
@TewodrosGetachew-gv3qi
@TewodrosGetachew-gv3qi 5 месяцев назад
መኖርና መናገር የተለያዩ ናቸዉ
@ZhareSeild
@ZhareSeild 5 месяцев назад
ኑራውኮነው ነው እዚጋ ታልቅስ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 5 месяцев назад
ትክክል
@hayatyenatwa2038
@hayatyenatwa2038 5 месяцев назад
በጣም በንግግር የተካነች ቅዱስ ነኝ ያለች ይችን አየሁ
@ZhareSeild
@ZhareSeild 5 месяцев назад
አይ ኢቶጳ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 5 месяцев назад
​@@hayatyenatwa2038 የምታቀውን ያለፈችበትን ነው ከመሳደብ ዉጪ
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v 5 месяцев назад
ማውራት እና መኖር ይለያያል እኔ ብዙ ግዜ አጋጥሞኛል ባፋቸው ያወሩትን በተግባር የማይኖሩት እጥፍ ቁጥር የላቸው ከላይ ብልጭ ከስር ቁልጭ አይነት ህይወት ሲኖሩ ነው የምናየው
@jerusalemmekonnen5904
@jerusalemmekonnen5904 5 месяцев назад
ጎበዝ ነሽ ቆንጂት የምትናገሪውም ጥሩ ነው ግን መኖር እንደማውራት ቀላል አይደለም ቢሆንማ አንቺም የፍቅር ህይወትሽ እንደፈለግሽው በሆነ ነበር።
@fikertfiker8806
@fikertfiker8806 5 месяцев назад
በግሌ በመነጋገርና በይቅርታ ችግሮቻችንን ልፈታ እችላለሁ። ይሄ ቺቲንግ በሚባል መጥፎ በሽታ ግን አብሮኝ ያለው ሰው መተላለፍ የሌለበትን መስመር ሲዳፈር Over positive መሆን አልወድም። Sorry.
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 5 месяцев назад
wow
@user-hf9sm9fq5j
@user-hf9sm9fq5j 5 месяцев назад
Ya betam asmesay nat agul melaki mehon des ayilim
@Hailye-fd8th
@Hailye-fd8th 5 месяцев назад
ለሚዲያ ፍጆታ የተናገረችው ነውን ? ወይስ በተግባር የሆነ ነው? ቺት ቢያደርግ የሚል ከዕምነትም ከጠቃሚ ባሕል ያፈነገጠ አስተሳሰቧ በጊዜ መታረም አለበት!!
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 5 месяцев назад
አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መጽሐፍ አጠበች አሉ ጭራሽ ዝሙትን ማበረታታት እረ ምን ሸ ችት አድርጎብኝ መቼም ይቅር አልለውም ሲጀመር አካሌ እራሱ ይፀየፈዋል እኔ በበኩሌ እድህ አይነቱን ምክር እናወገዛለን ይችኛዋ ግን ምን ነካሸ ትልቅ ሰው አይደለሽም 😣😣😣😣
@hiwotealemualemu6828
@hiwotealemualemu6828 5 месяцев назад
ለኔም የሚያስቸግሩኝም እነሱ ናቸው የኔም ድክመቴ እሱ ነው ተፈጥሮ የሆነ ነገር ደሞ አይለወጥም ልተው ብለሽ እራሱ እያየሽ ያነገር እየጎዳሽ እራሱ ትቀጥያለሽ ካቅም በላይ ሲሆን ግን መራቅ ነው ሰውን ማመን የዋህነት ሁሌም ጥሩ ልብ ያላቸው ሰወቸ ሁሌም ይጎዳሉ ❤ በስተመጨረሻ ግን ይካሳሉ
@habviral22
@habviral22 5 месяцев назад
ይህ ፕሮግራም አውርቶ አደሮችን በማቅረብ ተወዳዳሪ የለውም አንድም ቀን ሰርተው ለውጥ ያመጡ ሰዎችን አላየውም 😮
@RufjjFjcoo-in7wn
@RufjjFjcoo-in7wn 5 месяцев назад
Kinkinam
@rehima4916
@rehima4916 5 месяцев назад
😂
@habviral22
@habviral22 5 месяцев назад
@@RufjjFjcoo-in7wn tebeda tebeji
@user-og2gz4bs5o
@user-og2gz4bs5o 5 месяцев назад
መናገርና መኖር ይለያያል እኮ😊
@zuzulove9763
@zuzulove9763 5 месяцев назад
በተናገርው ቢሠራ ማንም አይሣሣት ማንም ማንንም አይጎዳ እኔ መሼነፍ አሎድም ዴርቅ ነኝ
@user-yq5jv4wq1m
@user-yq5jv4wq1m 5 месяцев назад
Exactly...
@butajrawit
@butajrawit 5 месяцев назад
ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሻል ❤❤❤ ንግስቷ
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 5 месяцев назад
ምንም አዲስ ነገር የለም ሁሉም በዚህ መንገድ አልፏል እኮ ልጅቷን አታስለፍልፏት ።
@fatumayimer1113
@fatumayimer1113 5 месяцев назад
ተደበቂ የሆነ ልጅ አፈቅራታለሁ እያለ እየተጃጃለነው😂😂😂❤❤❤
@fiurjrufurjrj3480
@fiurjrufurjrj3480 5 месяцев назад
እንዳይሰማሽ አንቺራሱ ከከከከከ
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 4 месяца назад
😅😅😅
@malateabdissa7570
@malateabdissa7570 5 месяцев назад
ቲጂም ምን አይነት አስተምሮ ነው ቺት ለደረገ ሰው ይቅርታ ማድረግ ግልፀ አርድርጉት ከዛ በኃላ አብሮ ለመቀጠል ነው ወይስ ይቅርታ የሚደረገው አልገባኝም ይህን አቀባበላችሁን በደንብ አስተካክሉት በሾ ላይ ለሚቀጥለው ማብራርያ ብትሰጪ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አባባላችሁ አሁን ባለንበት ጊዜ እንኳን እንዲህ ብላችሁ በር ከፍታችሁ ይቅርና ለቺተሮች ትልቅ በር ከፍታችኅል ማስተካከያ የለበለዚያ ሻሎ ለይ የምትናገሩትን ነገር ጥንቃቅ ማድረግ ሰው የሚማርበትን አይነት ነገር ይዛ ምጣት ነው እንጂ አጥፉና ይቅርታ እናደርግላቸኀለን ማለት የሚያስኬድ አይመስለኝም አመሰግናለሁ!
@elsabeyene6210
@elsabeyene6210 5 месяцев назад
መኖር እና መናገር ይለያያል
@Eyerus879
@Eyerus879 5 месяцев назад
መኖርና ማውራት ቢለያይም ግን አንዳንድሰዋች የሚናገሩትን በትንሹም ቢሆን ይተገብሩታል ኤልዱ አንደኛ ቲጂዬ እንኳን ሰላም መጣሽ
@todayethiopiaeftube3920
@todayethiopiaeftube3920 5 месяцев назад
የተለየ መምህር ነሽ እኮ ሁሉም ያለፈበትን የተማረበትን ቢያሥተምር ውሷ ግልፅ ሥለሆነች ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@lijidagimederbe3040
@lijidagimederbe3040 5 месяцев назад
ትለያለች ልጅቷ❤❤❤❤❤
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 5 месяцев назад
ኤልዱ ዮቱብ የላትም በራስዋ ይቱብ ብናያት ደስ ይለኛል ፡ አንቺ የሴት ልክ ነሽ ብዙዋች ካንቺ ይመራሉ ፡ በርቺ ቆንጆ ፡ አንቺ ያለሽበትን ተከታትዬ ነው ምሰማሽ ፡ ዛሬ በቲጂ ፕሮግራም መጣሽ ፡ ቲጂ ዛሬ ገና ጤነኛ ሰው አቀረበች 😂
@MulugetaKasew-ek3lk
@MulugetaKasew-ek3lk Месяц назад
በጣም አስተማሪ ገጠኝ ነው ከቻልሽ ቀጥታ በስልክም ባወራሽ ይለኛል
@todayethiopiaeftube3920
@todayethiopiaeftube3920 5 месяцев назад
ይህው ለኔም❤❤❤
@sffdgg8523
@sffdgg8523 5 месяцев назад
ስወዳት ይችን ቆጆ ❤❤❤❤
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 5 месяцев назад
የኔ ዉድ ዝሙት በየትኛዉ እምነት ነዉ የተፈቀደዉ አጉል ፃድቅ ፃድቅ አትተዉኝ አጉል አዋቂ ነኝ ብለሸ ዝሙት ሸርሙጥና አታሰፍፊ
@user-yq5jv4wq1m
@user-yq5jv4wq1m 5 месяцев назад
ወሬ ብቻ m🎉መኖር እና ማውራት ይለያያል
@fatmaali7750
@fatmaali7750 5 месяцев назад
እኔ ተስፋ በመቆረጥላይ ነበርኮ ግን አቸን ስሰማ ነገ ሊላ ቀን ነወ ማለት ቸመርኮኛ የወሰጤነወ የምትናገሪወ የኔኔን እጀ ❤❤❤🎉
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 5 месяцев назад
ዝሙትን ትክክል ነው እያልሽ ነው
@titiatnatiyos9401
@titiatnatiyos9401 5 месяцев назад
Konjo neshe Eske baherishe ❤❤❤❤
@brhanhaylu1015
@brhanhaylu1015 5 месяцев назад
ስታምሪ እኮ ኤልዱየ ጠንካራ ሴት ቲጂም እወድሻለው
@ASIMSELIM
@ASIMSELIM 5 месяцев назад
Betammmm bezashh beteterashebet bota hula batheji teru nw
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 5 месяцев назад
ቲጅዬ ሀገሬ ስመጣ አንችላይ መቅረብ እፈልጋ አለሁ ከአንደዬ አይሉት ከዛም በላይ ተሰብሬ አለሁ እንዳለችው ለራስ ሳያስቀሩ ማንነትን መስጠት ሰውን ማመን ከባድ ነው በጣም ይህ ነው በማይባል አይነት ህመም ተምሜ ድኘ አለሁ ብቻ ችሎታውን ባገኝ ለማውራት ባውራሁት ቀርቤ አንችጋ አይዞሽ የሆንሽ ጣፋጭ ጠንካራ ነሽ አንች እረዳሽ አለሁ እኔ ስለማውቀው እናማ በርች ቲጅዬ ምርጥ ትምህርት ነው ለወጣቱ ህብረተሰብ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-sg7ue4or4nJerry
@user-sg7ue4or4nJerry 5 месяцев назад
Aledane,Yene Kongo amazing 💯🙏👂👈❤Tig,Kongo ❤
@Brukmengistu8706
@Brukmengistu8706 5 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ሁሉም ሰው እንዲወድሽ ማድረግ በዚ መልኩ አደለም አትሽለጥለጪ ቺት አርጎ አደለም ሲያስብ ነው ነገሩ የሚያበቃው በምንም ምክንያት ለ ቺቲንግ ይቅርታ አልልም
@selamasefa4761
@selamasefa4761 5 месяцев назад
መኖርና ማውራት ይለያል ቲጂየ በቦታው ስንሆን ልባም አንሁንም ያን ቦታ ስናልፍ ነው አስተዋይ ምንሆነው
@dhhdjjd4993
@dhhdjjd4993 5 месяцев назад
ኤልዳየ ስወድሽ❤❤❤❤❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 5 месяцев назад
Mane tijiyeni yemiwodi ❤❤❤
@collectiontube19
@collectiontube19 5 месяцев назад
በእኔ እይታ እንዲህ አይነት ሀሳብ ያላችሁ ሴቶች በጣም ማሰብ አለባችሁ ገና ያልጠነከረ ማንነታችሁን ሚዲያ ላይ ታሰጡትና በኔ ሀሳብ ውሸታሙ ልጅ ራሱን አንቺ በምትፈልጊው መንገድ ሰርቶ እንዲመጣ ታደርጊዋለሽ የምትወጂውን ማንነት ስለሚያውቅ እሱን ይሰጥሻል፡፡ ከዚያ ግን አንቺ በደንብ ፍቅር ውስጥ ከገባሽ በኋላ እንደፈለገ እያደረገ ይኖራል አንቺም የሱ አሻንጉሊት ትሆኛለሽ ፡፡ ለዚህ ሀሳብሽ ግን የተሻሉ ሰዎችን ብታማክሪ ባይ ነኝ ካለዚያ ላትጠገኚ እየተሰባበርሽ መኖርሽ ነው፡፡ ስለዚህ ሴቶች ቀይ መስመር የሌላችሁ አትሁኑ ቀይ መስመር ያላት ከሌላት ይልቅ ክቡር ናት
@redgebrehiwot9010
@redgebrehiwot9010 5 месяцев назад
በፊት የበደለሽን ይቅርታ ልታደርጊለት ትችያለሽ እንጂ ወደፊት ህይወቴ ውስጥ የምትመጣውን ወንድ ቺት ብታደርግብኝም ይቅርታ አደርጋለሁ ማለት ጤነኛ መልእክት አይደለም። ድጋሚ ህይወትሽ ውስጥ የሚገባ ሰው ቺት የማድረግ መብቱ የተጠበቀ እንደሆነ ነው የሚያስረዳው መልእክትሽ። ወደፊት ሂወትሽ ውስጥ የሚመጣው ሰው ባንቺ ላይ የመማገጥ መብት እንዳለው እየፈቀድሽለት ነው። ይሄ መልእክት ራስን እንደመናቅ እና ማንም ሰው መማገጥ እንደሚችል እና መማገጥ ኖርማል እንደሆነ ይቅርታ የሚያሰጠው ጥፋት እንደሆነ ነው የሚገባው።
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 месяцев назад
ኤልዳና ስወድሽ ❤❤❤❤ጀግና አንደኛ😘😘😘😘
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 5 месяцев назад
ይች ልጅ ያለፈችበት ህይወት እኔጋ አንድ ነው ግን አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ትዝም አይለኝ እሱም ተጃጆሎ ተቀምጧል አንች ዝሙትን አታበርታች እናት ሆ😢
@abusud-yk8yv
@abusud-yk8yv 5 месяцев назад
Yene wedd ❤❤❤batema yemi wodeshi eldey❤❤❤🎉🎉🎉
@collectiontube19
@collectiontube19 5 месяцев назад
የመለያየት ስሜቱ ከባድ ነው በህይወታችን ትልቁን ቦታ የሰጠነው ሰው ከህይወታችን ሲወጣ በዚያው ልክ ሰፊ ሚጎድል ነገር ስላለን! እንዲሁ በቀላሉ የሚረሳ አይደለም ከሆነ ሆነ ከሄደ ይሂድ የሚባል የፍቅር ሁኔታ ውስጥ የነበረ ብቻ ነው አልተጎዳሁም የሚለው
@qwerqwer5055
@qwerqwer5055 13 дней назад
Tgye gn ende hasab sekela lay mendenew betam bezako 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wr3oz2vr5y
@user-wr3oz2vr5y 4 месяца назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ባይተዋርነት እንዳይሰማሽ ምክንያቱም ሚሊየን ባሎች የሚመኙት እንዳንች ያሉ ሚስቶችን ነው የጠላሽ ይጠላ
@user-pv3gl6tk3s
@user-pv3gl6tk3s 5 месяцев назад
Elduyee yane konjoo ayizosh barchiiling
@hayatyenatwa2038
@hayatyenatwa2038 5 месяцев назад
ይች ልጅ ግን በንግግር በጣም የተካነች ቅዱስ ቅዱስ ሚያጫዉጣት ፋፁም ምድር ላይ የሌለች ሴት እራሷን ፋፁምና እና በጣም መልካም ሚስት አድርጋ ምትናገር አድናቆት ሲጨምርላት ጭራሽ የሌለ ነገር አለ ብላ ምታሳምን ይሄኔ እኮ የራሷ ላይፋ ቢኖራት በብዙ እንከኖች የተካነች ሴት ነች በጣም አበዛችዉ ሁላ ምታወራዉ የኔ ታሪክ ብላ የፈጠራ ወሬ ነዉ ሚመስለኝ ሁላ እንደምትላት አይነት ሴት ብትሆን እስካሁን በትዳር ትጣመር ነበርም በየሚድያዉ የተማረ በጣምጥሩ ስራ ያለዉ ብላ በግልፁ ያማለት ብር ያለዉ ነዉ ማግባት ምፈልገዉ እያለች ብዙዎቹ ፃዲቅ አረጎት አካበዷትና ጭራሽ በየሚድያዉ እየዞረች ማይመስል ፃዲቅ ፃዲቅ ያጫዉታታል ሀበሻ በወሬ በቪድዮ ድራማቸዉን ስለሚያምን አሁን በቃ ለየት ያለ ሀሳብ እየፈጠሩ የሰዉን ቴንሽን ይሰርቃሉ መጀመሪያ ኑሪዉ ምታወሪዉን ከዛ ትደርሽበታለሽ መኖሩ እንዲ በሰከንድ እንደምትቦጠረቂዉ ድራማ የለዉም ሪል ነዉ
@user-yq5jv4wq1m
@user-yq5jv4wq1m 5 месяцев назад
😢በትትክክል መኖር እና ማውራት ይለያያል
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 5 месяцев назад
አንቹ እራስሽን እደዝክ ፃዲቅ ሰው አርገሽ የምታወሬው እና እደምታወሬው አይነት ስው ከሆንሽ ለምን ጥሎሽ ሄደ የያልቀረብሽበት ሾው የለም በጣም ሰለቸሽን ወደፊት ለምትወልጁው ልጅ አስቢ ትግስት ተቢየዋ ደሞ ምንም እየለቃቀምሽ አታምጩብን አሁን ከሳ ምን እንማር
@meskeremmeskerem205
@meskeremmeskerem205 5 месяцев назад
እዉነትነዉ እሕቴ እኛሰወች መች እደምንጠራ አናቅም
@SmilingAstronomicalModel-iq3ve
@SmilingAstronomicalModel-iq3ve 5 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ወደሸለሁ ❤❤❤❤❤
@messiadwa7656
@messiadwa7656 5 месяцев назад
ኤልዳየ የኔ ልእልት እደነቅብሻለው ❤🙏
@hckid2748
@hckid2748 5 месяцев назад
ኤልዱየ ሰወዲሺ❤❤❤
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 5 месяцев назад
እንዴት እኮ እንደምወድሽ
@seidamohammed
@seidamohammed 5 месяцев назад
Beautiful girl ❤❤
@worku3723
@worku3723 5 месяцев назад
ይሄ ማለት ባልጉ ነው ፈጣሪ ግን ከዘሞተ ይለያዩ ነው ሚለው እቺ የራሷን ድክመትና ሥንፍና ምታሳየው ኤችአይቪ ልታሢዛቹ ነው ሤቶች ንቁ አትሥሟት አጉል አዋቂ ሥታሥጠላ ወሬ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 5 месяцев назад
በጣም ባሌጌ ናት ማውራትና መኖር ይለያያል የምታወራውን ከኖረችው ለምን ቦይፍሬዷጓ ፈነገላት ያላገባቹህ እንዳትሰሟት።
@kingsolomon1724
@kingsolomon1724 5 месяцев назад
Yesterday; she was crying because her boyfriend cheated on her Today; she's saying it's okay to cheat and forgive them. She's the fake one
@user-km5tr6ty9y
@user-km5tr6ty9y 5 месяцев назад
እኔ ያዘንኩት በቲጂ ነዉ እሳ አማኝ ነኝ ትላለች ዝሙትን ታበራታታለች
@Weyni21
@Weyni21 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤Eindat Ameshachihu
@mihretkebede5267
@mihretkebede5267 5 месяцев назад
አይ ውዴ ስላላገባሽ ነው መኖር እና ማውራት ይለያያል
@qonjiteshetuu7993
@qonjiteshetuu7993 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-bo4mr5hn7p
@user-bo4mr5hn7p 5 месяцев назад
Yene mar ❤❤❤❤❤❤❤ eldu
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 5 месяцев назад
በጣም አበዛሽው ሰለነበረን ጊዜ እናመሰግናለን 😂😂😂😂😂😂😂
@Ethio575
@Ethio575 5 месяцев назад
ይቼ ልጅ ንግግሯ ያምራል ምስጥ ብለክ ነው የምታዳምጣት ነገር ግን እንደኔ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ለምታወረው ወሬ ወይም ትምህርት ሰጭ ነገር
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 5 месяцев назад
የኔ ልዕልት ስታምሪ ደግሞ ❤😘
@belaygojjamew3508
@belaygojjamew3508 5 месяцев назад
መሸነፍ ለፍቅር ብቻ።
@beedan865-zs3yw
@beedan865-zs3yw 5 месяцев назад
እሽ ከእዚያስ ወዲያ አወቀች አወቀች ሲሏት መጸሀፍ በውሃ አጠበች 😁
@samritube9007
@samritube9007 5 месяцев назад
ምን እያስተማርሽ ነው ለወንዶች ኤልዳና😂😂
@rahelwolde146
@rahelwolde146 5 месяцев назад
ቆመቀር በያት ባለጌ ነች የምታወራውን አትኖርም ለዚህ ነው ቦይፍሬዷ የፈነገላት ።
@user-wm2wp8xu7y
@user-wm2wp8xu7y 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@tsritiberhe7183
@tsritiberhe7183 5 месяцев назад
❤❤❤
@fekr21tube82
@fekr21tube82 5 месяцев назад
ማውራት እና መሆን ይለያያል ሰለ ትዳር ማውራት የሚችሉት በትዳር የኖሩት ብቻ ነቸው አንች ገና ፍቅር ያልሆነልሽ ምኑን ትንታኔ ውሥጥ ገባሽ
@Benjo_12345
@Benjo_12345 5 месяцев назад
Enem yalgebagn eko esu nw gna r/n ly honewu sila tedar enawekalen yemilut nger Uffff
@mercy9120
@mercy9120 5 месяцев назад
Ye 30 amet tedar yeferesebat nw metmeslew! It’s a relationship and be grateful you found it before you made a commitment and move on with your life. A relationship is a trial beka lihonem layhonem yechelal. I don’t see the point of her speaking about relationship as if she has a successful marriage.
@user-kd7db3qx7o
@user-kd7db3qx7o 5 месяцев назад
ስወድሽ
@HelinaBlen-od1eb
@HelinaBlen-od1eb 5 месяцев назад
የሀበሻ ወንድ አትመኑ መርዝ ናቸው
@etemanchidessie4478
@etemanchidessie4478 5 месяцев назад
ትክክል❤❤❤❤
@sabo8756
@sabo8756 Месяц назад
ሴት ልጅ ጠካራ ነች ❤❤❤❤😢
@diborab7820
@diborab7820 5 месяцев назад
አይይይ መናገርማ ማንም ይናገራል መኖር ነዉ ! የምታወራዉን አግብታ እየኖረችዉ ሆኖ ቢሆን ምታወራዉ ያስኬድ ነበር !! ለማንኛዉኝ መልካሙ ይግጠምሽ !
@asxz-vm3be
@asxz-vm3be 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-cl4or4ex8m
@user-cl4or4ex8m 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Yaredaynalem123
@Yaredaynalem123 5 месяцев назад
ቲጅ ትልቅ ሰው እኮ ነበርሽ😊😎
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 5 месяцев назад
ክክክክ
@collectiontube19
@collectiontube19 5 месяцев назад
ሲቀጥል በደንብ ስሰማው እኔ ሀሳቡ ተጣርሶብኛል መጀመሪያ የድሮ… ያ ሁሉ የተፈጠረው በስህተት ነው ይቅርታ አድርጊልኝ ቢልሽ ይቅር ትይዋለሽ ሲባል ይቅርታ አደርግለታለሁ ነገር ግን አብሬው አልቀጥልም አልሽ የወደፊቱ ሰው ቺት ቢደርግብሽ ይቅር ትይዋለሽ ወይ ሲባል ደግሞ ይቅር ብዬው አብሬው እኖራለሁ ያንን ማድረጌ ለሱ ፀፀት እና ቅጣት ነው አልሽ ይቅርታ ከተባለ ለዚኛው ለምን ከበደሽ ለዛኛው ለምን ሰጠሽ ያ ግልፅ አልሆነልኝም ደግሞ ይሄምኮ ተፀፅቶ ከመጣ ይቅር ብለሽው አብረሽ መቀጠል ነበረብሽ ምክንያቱም በአንቺ እይታ ቅጣት ስለሆነ ግን ማን እንዳልፈለገ የሚያቀው እግዜር ነው
@eskedarshewatatek5156
@eskedarshewatatek5156 5 месяцев назад
Thank u!እኔ ነኝ ያልገባኝ ብዬ ደግሜ ነበር የሰማሁት እርስ በርሱ የተምታታ ወሬ ነው የምታወራው። ይቅርታ የተደረገለት ሰው እራሱ በፀፀት ይኖራል አለች....አይከብድም እንደዛ መቀጠል??I don't know bicha It does't make sense.
@genetbrhan2204
@genetbrhan2204 5 месяцев назад
እፍፍ እኔ እራሱ እደት ልተው ዝምታየን 😢😢
@WebalmeTnaw
@WebalmeTnaw 5 месяцев назад
ፍቅር ግን አልወቶልሽም ምከነይቱም ፍቅር ሲለቅ ሊሰለቅስ ያቅርና በሰሀቱ ያሰለቀሰሽ ትዝ ሲልሽ ያሰቅሽል አንችግን አልወጣልሽም
@kirubeltofik7028
@kirubeltofik7028 5 месяцев назад
ደካማ ሆናቹ ፍቅር የሚባል መሸሸጊያ ውስጥ አትሸሸጉ! ፍቅርን ምንሰማው እንጂ ምንኖረው አደለም!
@abdenabelew9934
@abdenabelew9934 5 месяцев назад
$Money
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 5 месяцев назад
Teyakiwa rasu mne malt new teyaka atashe mne temselache kofyawe demo betam yasetlale end edmash hugn
@DestaKhalil
@DestaKhalil 5 месяцев назад
አወቅሽ አዉቅሽ ሢሉት የባሏን መፀሀፈ አጠበች አሉ ሲጀመር እምታወሬዉን ብትኖሪዉ ፍቅርኛሽ ትቶሽ ባልሔደነበር የራሷ አሮባት የሠወ ታማሥላልች እሥኪ የራስሽ ሁኘኘ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 5 месяцев назад
😂😂😂 እሱ ነዋ ዱርየ
@debebe4230
@debebe4230 4 месяца назад
❤❤❤Eldan አመለ ሸጋ
@mekdessolomon5946
@mekdessolomon5946 5 месяцев назад
ኤልዳ ❤
@natnaelaregawi3205
@natnaelaregawi3205 5 месяцев назад
There is nothing more beautiful than your smile and your idea.. You look so beautiful in this dress! love you so much elduye yena enat
@hayatabate3532
@hayatabate3532 5 месяцев назад
የወሬ ይቱብ በየዋለሁ😂😂😂
@user-wh1ko1bw9g
@user-wh1ko1bw9g 4 месяца назад
እህቴ አይዞሽ እኔ ላገባ ሁለት ወር ሲቀር ሌላ አገባ ለእኔ ከባድ ነው ሁሌ ማልቀስ ነው
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 5 месяцев назад
አወቀሽ አወቅሽ ሲሏት መፅሀፍ አጠበች አሉ 😂ወሬ ብቻ
@melatsisaysisayi4363
@melatsisaysisayi4363 5 месяцев назад
Yene enku ehit
@wmg6574
@wmg6574 5 месяцев назад
እርሶ በጣም ዘ-ይገርም ነው። ትዳር የግል ነው መምህሩ ማን ነው???😂😂😂
@rodasshbre3993
@rodasshbre3993 5 месяцев назад
ሁሉም
@hpij
@hpij 5 месяцев назад
Bzu yqr yetebale bzu fqr yasayal.😊
@AsSa-vd7wq
@AsSa-vd7wq 5 месяцев назад
ሰለም😂😂😂😂
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 5 месяцев назад
እኮ
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 5 месяцев назад
አች ቲች አርጎብሽ አይደል ይህን ያክል የምትጨረጨሪዉ ዝሙትን አታስፋፉብን በፍቅር ቀልድ የለም ወሬብቻ ሳይሆን ኑረሽ አሳይን
@meskeremkassahun3302
@meskeremkassahun3302 5 месяцев назад
ኤልዱ ህይወትሽ ለሰው መማሪያ ሊሆን ይችላል ግን ከዚህ የበለጠ ሚዲያ ላይ ያልወጣ በጣም ብዙ ለፍቅር መስዋዕትነት የከፈሉ ሰዎች አሉ ህይወታቸው ብዙ የሚያስተምር የአንቺ ሚዲያ ላይ ገኖ ስለወጣ እንጂ ከአንቺ የባሰ ስንት አለ መሰለሽ!!!!!!!!
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 5 месяцев назад
ኤልዳ❤❤❤❤
@Gunatube
@Gunatube 5 месяцев назад
ላግባሽ እና ሽት ላርግብሽ ከዛ ይቅር ማለትሽን ላረጋግጥ 😂😂
@sosinashemsu9923
@sosinashemsu9923 5 месяцев назад
yena konjo swedate
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 5 месяцев назад
ሚያወራው ሁሉ ህይወትን ይኖረዋል ማለት አንድም ቲጂ አትሸወጂ ቀልደኛ
@motamotaT
@motamotaT 5 месяцев назад
እማይረባ ፕሮግራም ነው- እራሷ ሸሌ ስለሆነች ተጠያቂዋ 😮
@aboali3155
@aboali3155 5 месяцев назад
አች ደሞ ጎበዝ ጎበዝ ስትባይ ቀዘሽ
@LuhenasMoM_
@LuhenasMoM_ 5 месяцев назад
sitasetelu beza
@demefere5640
@demefere5640 5 месяцев назад
ቲጅ ይህችን ልጅ ለኔ በዳርሽልኝ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 5 месяцев назад
ትቅርብህ የሚያወራ ሁሉ ይኖረዋል ማለት አይደለም
Далее
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
Просмотров 3,5 млн
Они убрались очень быстро!
00:40
ይሄን እንዴት ካንቺ ልጠብቅ
16:58
Просмотров 37 тыс.