Тёмный

ንፅህናዋን በጣም ነዉ የምወድላት ዓባይ ቲቪ - Ethiopia  

Abbay TV Entertainment
Подписаться 371 тыс.
Просмотров 110 тыс.
50% 1

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV RU-vid channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv RU-vid channels.
RU-vid: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: abbay.tv?igshid...
TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ

Опубликовано:

 

11 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 201   
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 8 месяцев назад
እህህህ ዛሬ ገና የባህላችን እንግዶች አገኘናቸው በጣም የምወዳቼው አርቲስቶች በተላይ አርቲስት መዓዚ ከምንም የፀዳች የዘመናችን እንቁ❤❤❤❤
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 8 месяцев назад
ወሬኛ
@sabatuffa4950
@sabatuffa4950 8 месяцев назад
​እራስሽ ወሬኛ
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 8 месяцев назад
ትዳር እኮ ከእግዚአብሔር ነው እንዴት ደሰ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ እሰከ መጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ❤
@meryjotube1237
@meryjotube1237 8 месяцев назад
የኔናት ስታምር እውይ ለባልዋ ያላት ፍቅር ክብር አስተያየትዋ ላይ ይታያል❤❤
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 8 месяцев назад
ስወዳቸዉ ❤❤❤❤❤ እዲህ ባህሉ የሚከተል ሰዉ ደስ ይላል የራስን ትቶ የዉጭ መከተል ጥገኛ ይባላል
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 8 месяцев назад
ልክ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 8 месяцев назад
በጥም ማራያምን
@maedtube5222
@maedtube5222 8 месяцев назад
ሚኪ እና መአዚ( ማስረሻዬ ባለመፋቂያዋ) በጣም አድናቂ እና አክባሪያችሁ ነኝ፡፡ ቤታችሁ አስደምሞኛል እዉነተኛ የጥበብ ሰወች አሪፍ ጥምረት ነዉ፡፡ እግዚአብሄር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ፡፡
@asteralemo5384
@asteralemo5384 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@lioyas1561
@lioyas1561 8 месяцев назад
እመብርሀን የናተን አይነት ትዳር ትስጠኝ አሜን
@Tina-ep9ty
@Tina-ep9ty 8 месяцев назад
Amen
@luckyseven7022
@luckyseven7022 8 месяцев назад
በጣም የምወዳቸው ባለትዳሮች ናቸው አገራቸውን የሚወዱ ልጆቻቸውን ይባርክላችው
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o 8 месяцев назад
ልጂ አላቸዉደ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 8 месяцев назад
​@@user-gh7eh4yj9oawo
@bezamengesha22
@bezamengesha22 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤የምወዳቸው ምርጥ ኢትዮጽያዊ ማንነት ያላቸው ጥዶች ሺ አመት ኑሩልን❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 8 месяцев назад
ማዚን በሜካፕ እንኳን አናውቃትም እኮ ንፁህ ፊት ሚኪዬ ተፋፍሳችዋል የተቀደሰ ትዳር መግባባት ይልሃል ይሄ ነው የልጆቻችሁን ፍሬ ያሳያቹ እድሜ ያድላቹ❤❤❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 8 месяцев назад
በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው እንቁ የኢትዮጵያ አርቲስቶች መታደል መባረክ ነው መዋደድ❤❤ እግዚአብሔር ያኑራችሁ በድሜ በፀጋ
@user-bf2ve1kt2b
@user-bf2ve1kt2b 8 месяцев назад
የኢትዮጵያ ፍርጦች❤ስወዳቹ መአዚ ሴት ናት ከልቧ
@mamimylove8905
@mamimylove8905 8 месяцев назад
ምርጥ ጥድች❤ ዛሬ ለቦታው የሚመጥኑ ንጉስና ንግስት አቀረብሽ🙏
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c 8 месяцев назад
በህይወቴ እንደነዚህ አይነት ጥንዶች የምወደው ስው የለኝም ❤ I love this family ❤እግዚአብሔር ሁሌም የምለምነው እንደነሱ አድርገኝ ነው የምለው ❤መርቁኝ እስኪ ቲጂየ እወድሻለው እንኳን አደረሳቹ በይልኝ ❤ I love ehitopa❤❤❤❤❤❤
@mikywolday4180
@mikywolday4180 8 месяцев назад
Me too
@mimieska2802
@mimieska2802 8 месяцев назад
ጋዜጠኛ ሲጠይቃችሁ እምትንቀለቀሉ ሰዎች ከነ ሚኪ ተማሩ መደማመጥ እንዴት ደስ ይላሉ ምርጦቹ ኑሩልን እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 месяцев назад
ዋው እነዚህ ፍቅር የሆኑ ጥንዶች በጣም ነው የምወዳቸው እውነት ማዝዬ ምርጥ ሴት ሚኪ የአትዮጵያ ባህል በእናንተ ውስጥ ይታያል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ተባረኩልኝ 🥰
@hyme7165
@hyme7165 8 месяцев назад
ምርጥ ጥንዶች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሥወዳቸዉ❤❤❤❤❤መአዚ ሚኪዬ ቲጂዬ ዉድድድድድ❤❤❤❤
@uaealain9484
@uaealain9484 8 месяцев назад
ደስስስስ የምትሉ ሀገር ወዳድ ጥዶች ናችሁ ጎበዞች አባሳ ጀግና ናችሁኮ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 8 месяцев назад
ማአዛ ክበሪልኝ ያለምንም ሜካፕ ዉብ ነሽ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዝሀብሄርን ሥወድሽ ማአዛ
@astekastek1000
@astekastek1000 8 месяцев назад
ንፅህናዋ አለ ደስ ሲል እዉነት ነዉ ንፅህና ለራስ ነዉ
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o 8 месяцев назад
ሀገራቸዉን ወዳድ ባህላቸዉን ጠባቂ ምርጥ ባለትዳሮች
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 8 месяцев назад
ምርጥ ጥንዶች በጣም የምወዳቸው ሚኪ ገና ወጣህ ነው ግን እራስህን አስረጀህ
@hanahana2595
@hanahana2595 8 месяцев назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛💝
@NaniTefera-ji8nr
@NaniTefera-ji8nr 8 месяцев назад
ሀገራቸውን የሚወዱ ምርጥ ባለትዳሮች ስርአታቸው ደስስ ሲል ❤❤❤❤❤
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹሁ ጀግና ባልና ሚስት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wz1zl8ll9v
@user-wz1zl8ll9v 8 месяцев назад
ምንም እዳትታዘቡኝ ያበናት እኔ ይህን ሠውየ አፍቅሬ ተሰቃይቸ ነበር አደኛ ማግባቱን አላውቅም ነበር እና እና የሆነ ሾ ነበራቸው የዲራም እዛ ዳኛ ነበር እና ተወዳዳሪወቹን ለማየት ሳይሆን እሱን ለማየት ነበር የምከታተለው እነፍፁም አስፋው ጋ ነበር አብረው የሚሠሩት ግን አሁን ለቆኛል እሶንም እሱንም አክባሪ አዲናቂ ነኝ ❤
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 8 месяцев назад
ምንም አደለም ያጋጥማል እኀቴ ለአንችም እግዚአብሔር የትዳር አጋርሽን ይስጥሽ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 8 месяцев назад
እንኮንምለቀቀሽ፣አብሽሪ፣ያጋጥማል፣በጣም፣ለሀገርያለውነገር፣ያስደምማል፣ዋው
@user-wz1zl8ll9v
@user-wz1zl8ll9v 8 месяцев назад
@@user-fz9ie5ih8m አሚን 🥰🥰🥰🥰
@alezacuevas4306
@alezacuevas4306 8 месяцев назад
አላህ ትዳርሺን ያሣምርልሺ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 8 месяцев назад
ፈጥሪ ላችም ይስጥሺ
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 8 месяцев назад
መአዚዬ የኔ እናት ደርባብነትሽ ደስ ሲል
@user-vp3tc9vd4e
@user-vp3tc9vd4e 8 месяцев назад
የምወዳቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዉብ ጥንዶች እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 8 месяцев назад
አዋቂ ከእውቀት ጋር ሲጋባ እናንተን ይመስላል እንወዳችኅለን ❤መዓዚ እና ሚሊ እንኳን አደረሳችሁ ኑሩልን ምርጦች
@menbere1865
@menbere1865 8 месяцев назад
የምር ሥታምሩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ዛሬ ገና ሠው መጣ ትልቅ ሠው ጀግና
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m 8 месяцев назад
ገብርኤል ጋር ተማክረው ደስስሲል🥰🥰
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 8 месяцев назад
ትግስትዬ እኳን አደረሰሽ የኔ ውድ እግዶችሽም እጅግ በጣም የምንወዳቸው ውቦች ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ሚክዬ የኛ ውብ እሰከነ ባለቤትክ እድሜና ጠና ይስጣቹ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 8 месяцев назад
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ጥንዶቹ ከልቤ ❤❤❤ፍቅር ናችሁ በእውነት ቴጂዬ አንችልም እወድሻለሁ ይመቻችሁ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 8 месяцев назад
አይ ማአዚ መሀል አዲስ አበባ ተወልደሽ ከዘመኑ ሴት የተለየሽ የአሞራ ጥፋር አለ እንዳልክ😂 የለ ዱቄት የለ ሊፒስቲክ የለ ሂዉማን ሄር የለ ሻሹዋን ሸብ አድርጋ ነጠላዋን ደረብ ቀሚሱዋን ዠርገግ ዝነኝአ ነኝ የለ ሌላው ቢሆን እዚህ ፕሮግራም ለመቅረብ ሳምንት ይዘጋጃል 😂😂😂ክበሪልኝ ማአዚ ትለያለሽ❤
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 8 месяцев назад
እውነት ነው ማርያምን ትለያለች መአዛዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳት
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 8 месяцев назад
ከዱቄት ነፃ የሆነች እናት እድሜሽን ጤናሽን ይስጥሽ በእውነት ትለያለሽ መአዚ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mikywolday4180
@mikywolday4180 8 месяцев назад
she is organic
@fasikawande3558
@fasikawande3558 8 месяцев назад
በጥም ማራያምን❤❤❤
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 8 месяцев назад
ከኢትዮጲያ አርቲስቶች በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ሁሉም እንዲህ ቢሆኑ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 месяцев назад
ሚኩ & ማዝዬ 🫰🫰ማርያምን 🫰ስወዳችሁ 😍
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 8 месяцев назад
ስወዳቻው ንግስትና ንጉስ❤❤❤❤
@azebamenu7066
@azebamenu7066 8 месяцев назад
ከነ ፍሬና ዳጊ በስተቀር የyou tube ቅራቅንቦ ስታቀርቢ ቆይተሽ ዛሬ ምርጥ ጥንዶች አቀረብሽ ❤ ይልመድብሽ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 8 месяцев назад
ይችናት፣ባለቤት፣ይገርማል፣ማሻአላህ፣
@SufiaKsa-ds5nv
@SufiaKsa-ds5nv 7 месяцев назад
ሰውየው እንደለ ሁኖ እመወረዋን አለማድነቅ ንፍግነት ነው ምንም የለላት ምስኪን ነው የምትመሰለው ብዙ መዘርዘር ይቻላል ግን ስንቱ ን ይዘረዘረል በሴትነቷ ኮራ ደልቀቅ ያለች በስብእና የተኮፈነች ድንቅ ሴት ማሸአላህ
@mesimeseret6171
@mesimeseret6171 8 месяцев назад
ማርያምን እነዚህን ጥዶች ሙቸ ነው የምወዳቸው❤❤❤
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o 8 месяцев назад
በጣም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በጣም ፍቅራቸዉ አይናቸዉ ላይ ያሳብቃል ትክክለኛ ፍቅር ነዉ ያለቸዉ
@asersetube2009
@asersetube2009 8 месяцев назад
ሁሉ ነገሩ ልክ አባቱን እምየ ሚሊኒክ ነው እሚመድለው
@emyeethiopian4756
@emyeethiopian4756 8 месяцев назад
Betam ehtaleme
@user-dh5lb6zs6y
@user-dh5lb6zs6y 8 месяцев назад
ዋው ዋው የምር በቃ ይህን ነው የአገሬ ባህል አቦ ያብዛልን🙏🙏🙏❤
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🎉 በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ ❤
@yordihagos2890
@yordihagos2890 8 месяцев назад
ሥወዳቹ❤❤❤❤❤ባልና ሚሥት
@birtukangadisa3301
@birtukangadisa3301 8 месяцев назад
🎉ደአ የሚሉ ባለትዳሮች እድሜ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላቸዉ ከነልጆቻቸዉ ❤
@mikywolday4180
@mikywolday4180 8 месяцев назад
this two are they loved our country real love long life you two beautiful couples
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 8 месяцев назад
ምርጥ ጥንዶች ❤❤❤
@user-gc9xh4js4x
@user-gc9xh4js4x 8 месяцев назад
ንፁህ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤
@user-lm7mi8iw2f
@user-lm7mi8iw2f 8 месяцев назад
አቤት ሥወዳችው አብሦ ያፌት ላይ የተወነችው ሁሌም አረሣሁም
@elsabetbekele7642
@elsabetbekele7642 8 месяцев назад
የአኔ ዉዶች እመብረሃን ትጠብቃችሁ
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 8 месяцев назад
ትጅዬ ትለያለሽ አቤት ስወድሽ❤❤❤❤
@nanu3938
@nanu3938 8 месяцев назад
Abet Egziabher tidare siyadilachew! Tebarkachihual betam. Betam tasikenalachihu. Edme yistachihu. Bedesta nuru.❤
@user-pz2qr8xd3t
@user-pz2qr8xd3t 7 месяцев назад
አምላኬ ሞገስና አንደበት ይሁናችሁ የጅማሬ ባለቤት የፍፃሜም ነውና ዘመናችሁን በሙሉ ይባርካችሁ ሶስታችሁንም
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n 8 месяцев назад
በስመአብ እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@user-bs5hm6oj7m
@user-bs5hm6oj7m 8 месяцев назад
በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@saratube8205
@saratube8205 8 месяцев назад
Betaaaam miwadechew tindoch behilchewun yemiktlu selamchu yebiza❤❤❤
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 8 месяцев назад
በጣም የምንወዳቹ ባለትዳሮች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እንኳን አደረሳቹ ቲጂዬ እናመሰግናለን እነዚህን ምርጥ ሰዎች ስላቀረብሽልን
@helenkader7896
@helenkader7896 8 месяцев назад
እድሜና ጤና ይሰጣችው ቤታችዉ በበረከት ይሞላ እወዳቸሀለው
@seni194
@seni194 8 месяцев назад
በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ጥንዶች ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 8 месяцев назад
ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ይስጥልን
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz 8 месяцев назад
ደስ ሲሉ በማሪያም ስም ❤❤❤
@rahmara9910
@rahmara9910 8 месяцев назад
ፍትህ ለተገፍው ለአማር ህዘብፍትህህህህህ
@SaraSarah-yo5nv
@SaraSarah-yo5nv 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤
@menberelulseged3881
@menberelulseged3881 8 месяцев назад
ስወዳችሁ❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻
@sitratube1193
@sitratube1193 8 месяцев назад
ደሥ ሲል የሠውየው አገላለፅ💯👌👍
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 8 месяцев назад
ይገርማል እኔ በፊልም ሳዉቀዉ እንደዚህ አይመስለኝም ነበር
@sitratube1193
@sitratube1193 8 месяцев назад
@@zemenaybaye7457 በጣም ለሚሥቱ ያለው ክበር 👍
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 8 месяцев назад
ስወዳችሁ የዘመናችን እቴጌጣይቱእና አፃሚኒሊክ❤❤❤
@woynshetaynadis541
@woynshetaynadis541 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
@user-mr7xk7ob6s
@user-mr7xk7ob6s 8 месяцев назад
yene werekoch betam new yemewedachun shi amet nurulegn❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 8 месяцев назад
Ufff meaziya edate edmewdeshi yna chewa derbaba fetsume Ethiopiawit sewdeshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samsamsun367
@samsamsun367 8 месяцев назад
የትግራይ ልጅ ነች መሰለኝ ንፁህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ከተባለ ከተባለች ማንነታቸው የማያንፀባርቁ ትግራይ ልጆችን ማንነታቸው እንዲተዉ ምርጥ ንፁህ ትላላቹ ማአዛ ማናት ማንነታን ለማወቅ ትልቅ ጉጉት አደረብኝ
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 8 месяцев назад
ደስ ስትሉ❤
@user-nj4bp6vk4w
@user-nj4bp6vk4w 8 месяцев назад
ስታምሮ እግዚአሔር ይጠብቃችው
@user-kq9hl3vd2v
@user-kq9hl3vd2v 8 месяцев назад
የኔ እናት ስወዳት🥰
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 месяцев назад
ዋውውውው ሰታምሩ ❤❤❤❤ትጂዬ የኔ ውብ ❤❤❤❤❤
@user-zx5ds6iv4j
@user-zx5ds6iv4j 8 месяцев назад
Happy new yer በጣም ታምራራላቹሁ
@tigist19
@tigist19 8 месяцев назад
ስወዳቸው ምርጥ ባልና ሚስት❤
@user-sg3bq7uw4v
@user-sg3bq7uw4v 8 месяцев назад
የምወዳችሁሁ እግዚአብሄረ ትዳራችሁን,ይባረክላችሁ እወዳችኃለሁ❤❤❤❤
@user-wr2sm1ce2b
@user-wr2sm1ce2b 8 месяцев назад
Egziabher ytebqachuh ❤
@roozrooz2027
@roozrooz2027 8 месяцев назад
ደስ የሚሉ ጥንዳች❤❤❤
@user-xe8zt5ih3w
@user-xe8zt5ih3w 8 месяцев назад
❤❤❤❤በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@user-rl4xp2wc2m
@user-rl4xp2wc2m 8 месяцев назад
ወላሂስወዳቸዉዉዉ❤❤❤❤❤❤
@getachewdesta1433
@getachewdesta1433 8 месяцев назад
Ye tgray tsedet yalu nachew mazam yezeh wetat nat ❤
@sahayEtho
@sahayEtho 8 месяцев назад
ስወዳችሁ የእኔ ምርጦች ባህላችሁን አክባሪ ክብርር በሉልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@saifulrana1552
@saifulrana1552 8 месяцев назад
Tig Happy New year 🌻🌼🌻❤️❤️❤️
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 8 месяцев назад
ውይ፣ማሻአላህ፣ሲወፈርተቀየረ፣፣
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 8 месяцев назад
ዋውስታምሪ:ደርባባሴት:ተፋፍሳችሗል:ስወዳችሁ
@tutuz8920
@tutuz8920 8 месяцев назад
ተባረኩ❤
@AlmazWorku-ns8wc
@AlmazWorku-ns8wc 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ትለላችሁ ተበራኩ
@yeromyerom
@yeromyerom 8 месяцев назад
ስወዳቸው በስመአም
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 8 месяцев назад
ቲጂዬ.እንኳን.አደረሰሽ ለምንድነው.የሳሚን.እንተርቪ ያለቀቃችውት.መልካም.አዲስ ዓመት
@user-kr7jp3rs9q
@user-kr7jp3rs9q 8 месяцев назад
ሥታምሩ❤❤❤
@raptors272
@raptors272 8 месяцев назад
Happy new years all Ethiopian 😮❤
@mismtg5829
@mismtg5829 8 месяцев назад
Derbabanetuan swedlat nef amet nurulgn❤❤❤❤❤❤
@hayatthebest
@hayatthebest 8 месяцев назад
💚🌼ደስ የሚሉ ጥዶች
@mariemsaeedsalih-4443
@mariemsaeedsalih-4443 8 месяцев назад
Happy new year ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KCCAT462
@KCCAT462 8 месяцев назад
ሚኪዬ ሁለታችሁንም እወድችህኃለሁ አንትግን ይምታስረውን ጨርቅ ተወዉ ሽማግሌ ያስመስልሀል
@mimiderebe5046
@mimiderebe5046 8 месяцев назад
ንጉስ የሚኒልክ ዘር ልጂ ነው ያለተገዛ በነጭ ልንፍጣም ማንነቱ ሚኮራ ለዛ ነው አንተ የናከውን እሱ ሚኮራበት ምነው ጋላነክ እንዴ ለምን እዳረገው ስለምታቅ ጨርቅ ብለህ አጥላላክ የሚኒሊክ ጠላት የታሪክ ጠላቶች እደናተ አይደለም።
@messiessi3635
@messiessi3635 8 месяцев назад
ደስ ሲሉ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 8 месяцев назад
ዲኤስቲቪ ያሌለን ሰዋች እንዴት እናገኝ ቴሌ ግራም ላይ በሳምንት አንድ ክፍል ነው ሚለቁልን እንደ አደይ በየቀኑ አይለቁሙ እሄን ብታስተካክሉልን ደስ ይለናል
@user-je9cm1ok6k
@user-je9cm1ok6k 8 месяцев назад
ሴምሩ ትክክለኛ ኢትዮጵያወች ናቸው
@kecomekel2000
@kecomekel2000 8 месяцев назад
ስታምሩ
Далее