Тёмный

መቃብር ሰባኪው አማርኛ መንፈሳዊ ፊልም | MEKABIR SEBAKIW | MENFESAWI FILM AMHARIC | TEWAHEDO DOCUMENTARY 

TEWAHEDO DOCUMENTARY
Подписаться 42 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

መቃብር ሰባኪው መንፈሳዊ ፊልም በተዋህዶ ዶክመንተሪ ተተርጉሙ የቀረበ አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም ነው።
ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ተጨማሪ ጣፋጭ እና አስተማሪ መንፈሳዊ መርጋ ግብራትን ማግኘት ትችላላችሁ።
#orthodoxtewahedo #Menfesawi_film #ፊልም #መንፈሳዊ_ፊልም #orthodox_film_amharic
Ethiopian Orthodox Film | Menfesawi Film Amharic | Orthodox Menfesawi Film | Sekaramu Menekuse | Gedayu Kes | EOTC DOCUMENTARY | TEWAHEDO DOCUMENTARY | FILM

Кино

Опубликовано:

 

12 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@titigezaei138
@titigezaei138 2 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@Amezenyifru
@Amezenyifru 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 месяцев назад
አሜን ፫
@Aberash-fg9wh
@Aberash-fg9wh Месяц назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 14 дней назад
እግዚአብሔር ማስተዋል ያዶለን በቃሉ እንድንኖር የእግዚአብሔር ቅዱስ ፋቃዱ ይሁን
@haregughirmay8661
@haregughirmay8661 2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም መካሪና አስተማሪ ፊልም ነው አሜን አቤቱ ትእግስትን ማስተዋልን ራስን መግዛትን በህይወቴ አድለኝ አሜን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 2 месяца назад
አሜን ፫
@user-ph2nf3ry4t
@user-ph2nf3ry4t Месяц назад
`😊😊😊😊
@amendaniel6268
@amendaniel6268 3 месяца назад
በጣም ነው የወደድኩዎቸው በርቱልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 3 месяца назад
እግዚአብሔር ያክብርልን ይበልጥ እንድንሠራ በጸሎት አስቡን
@ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ
እናመሰግናለን
@user-hi4mj4rb4t
@user-hi4mj4rb4t 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው🙏 በረከታችሁ ይደርብን ❤❤ ለቤታችሁ አዲስ ነገር ወለተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ ሲበዝ ደካማ ነኝ በእምነቴ መጠንከር እፈልጋለሁ ግን መልሸ እወድቃለሁ 😭😭😭😭 አቤቱ ጌታየ ሆይ የጠፋሁትን ልጅህን መልሰኝ 😢
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 месяцев назад
እህታችን ወለተ ማርያም እንኳን በደኅና ቻናላችን @tewahedodocumentary ን ቤተሰብ ተቀላቀልሽ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን ፥ ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለይሽ ፥ የቅዱሳኑ ረድኤት በረከት አይለይሽ። እኛንም በጸሎት አስቢን።
@danielsiyumaregawi
@danielsiyumaregawi 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን አይዞሽ እህቴ
@MuraalBelayineh
@MuraalBelayineh 3 месяца назад
ቃለሒወት ያሰማልን ብዙ አትርፈንበታል እናመሰግናለን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 3 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-nu7ve8fe6v
@user-nu7ve8fe6v 3 месяца назад
እግዚአቤሔር ያካብሪልን ❤❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@assdf4222
@assdf4222 6 месяцев назад
ቀጥሉበት እናመሰግንአለን❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብርልን
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan 6 месяцев назад
ይሄንንም በደንብ አቅርቡት ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 6 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን
@danielsiyumaregawi
@danielsiyumaregawi 5 месяцев назад
በስመ አብ! እንደተለመደው በጣም የሚገርም ሥራ ነው። እጅግ ትልቅ ትምህርትን ተምረንበታል። ከንቱ ውዳሴ ስንቶቻችንን ጥሎናል? ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱ ሌሎችም ፊልሞችን እንዲህ አቅርቡልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብርልን #share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ
@ContentHotDog-go6cp
@ContentHotDog-go6cp 2 месяца назад
Kale hiwot yasemalen
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 2 месяца назад
አሜን ፫
@user-gp3ss8vk5i
@user-gp3ss8vk5i 4 месяца назад
አስተማሪ ፌልም ነዉ ደስይላል
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 4 месяца назад
ክብር ያድልልን
@user-gn3qe6ku9s
@user-gn3qe6ku9s 4 месяца назад
Gobezoch 🙏🙏🙏 keep it up
@zasy67fvcx57
@zasy67fvcx57 5 месяцев назад
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤
@BizuyeTesfaw
@BizuyeTesfaw Месяц назад
🙏🙏🙏
@GenetMegos-ej9ss
@GenetMegos-ej9ss 3 месяца назад
amen kalhwet yasemalin
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 3 месяца назад
አሜን ፫
@user-sl2nr5jq5u
@user-sl2nr5jq5u 3 месяца назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ሃጥያተኛ ልጅህ ለውጠኝ😥😥😥
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 3 месяца назад
አሜን ሁላችንንም በመልካም ጉዳና ይምራን
@user-tn8gg1yi5r
@user-tn8gg1yi5r 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@YeMaryam492
@YeMaryam492 6 месяцев назад
ውዳሴ ከንቱ ክፉ ነው ትልቅ ትምህርት ነው የተማርነው
Далее
ЧТО Я ПОСТРОИЛ 11? | CLEX #shorts
1:00
Просмотров 588 тыс.
mood всех бабушек
0:11
Просмотров 396 тыс.
#โบ๊ะบ๊ะshorts #ตลก
0:12
Просмотров 10 млн