Тёмный

መቄዶንያ በጎ አድራጎት ችግር ላይ ነው! Ethiopia | EthioInfo 

EthioInfo
Подписаться 753 тыс.
Просмотров 107 тыс.
50% 1

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 363   
@ghhg4474
@ghhg4474 4 года назад
ወንድሜ አላህ አፋያህን ይመልስልህ በዚህ ዘመን ልጅ አባትና እናቱን መጦር በማይፈልግበት ጊዜ አንት የራስህን ሂወት ትተህ ለሰዉ የኖርክ ምርጥ ዜጋ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@sst1748
@sst1748 4 года назад
እውነት ተባርክ
@medahanitlema7692
@medahanitlema7692 4 года назад
Unat nawu tebarek
@Tg-es1bz
@Tg-es1bz 4 года назад
Amen amen 🙏
@kelifaabdo1291
@kelifaabdo1291 4 года назад
Right it is true he's very good example for everyone
@elichekol725
@elichekol725 4 года назад
ך
@rokadmasu4329
@rokadmasu4329 4 года назад
ቢኒዬ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥሕ አንተ ለሚሥኪኑ ታሥፈልጋለሕ የኔ መልካም ሙሉ ጤና ይሥጥሕ
@sst1748
@sst1748 4 года назад
እውነት እውነት
@genetadugnahurisa9103
@genetadugnahurisa9103 4 года назад
እውነት ነው ለዚህ መልካም ሰው
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
በእውነት ይገባዋል ሙሉ እድሜዬን ከእኔ ላይ ቀንሶ ምናለ ጌታዬ ቢሰጠው ጥሩ ሰው አይበረክትም እንጂ
@user-vu6ve8lv4o
@user-vu6ve8lv4o 4 года назад
እውነት እግዛብሄር ጤናኽን ይስጥክ እድሜኽን ያርዝምልን ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ብለህ ልቡ የደነደነውን ልቡን አራርተክ ዛሬ ጌታ በረከቱን አበዛልክ አይዞክ ፈራኽ እግዛብሄር ያለው ሰው መቼም አለ ጌታ አለልክ ወንድሜ
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 4 года назад
ቢኒዬ እግዚአብሔር ጤናህን ይመልሰልህ አመሰጋኝ ትንሹ እዮብ ተባርክ😍
@mohamedshagarai1370
@mohamedshagarai1370 3 года назад
Well said
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 4 года назад
አንተ እግዚአብሔር የመረጠህ ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ የኔ ጌታ በርታ😘😘
@edenyegeta9077
@edenyegeta9077 4 года назад
ከአፍህ የማይጠፋው እግዚአብሔር ያሰብከውን የፈለከውን ያድርግልህ አሜን
@Mesdes1977
@Mesdes1977 4 года назад
አሜን
@Ghp7657
@Ghp7657 4 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 года назад
አቢቹኮ ገራሚ ሰው ነው ዝቅ ብሎ ከፍ የሚል እግዚአብሔር ይባርከው ቢኒ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@aynenadisbelachew215
@aynenadisbelachew215 4 года назад
ያንተን ክፉ አያሰማኝ የኔ ደግ ምን ላድርግህ ሁሉ በእርሱ ሰለሆነ ጤናህን ይመልስልህ
@sst1748
@sst1748 4 года назад
አሜን
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@sst1748
@sst1748 4 года назад
በእውነት ልክ
@hananpfister5708
@hananpfister5708 4 года назад
Amen
@ygarduy5393
@ygarduy5393 4 года назад
Amen long life for you
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
መልካም መሪ የሰጠን ጌታ ይመስገን አቢቹ ፍቅር የሆነ መሪ ነው
@user-wl3id9ew8g
@user-wl3id9ew8g 4 года назад
ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ የፊትህን ፈገግታና ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ና ጨምሮ ይስጥህ ለኛም ቅን ልቦና ደስጠን እንዳንተ
@zelalemlibassie516
@zelalemlibassie516 3 года назад
እንደ አንተ ያሉትን ጥቂት በጎ ሰዎች እግዘብሔር ያብዛልን። የነብስ ዋጋ ያድርግልን።
@hanaalem535
@hanaalem535 4 года назад
ቡኒዬ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ሰላም ያብዛልህ
@fatumajemal7570
@fatumajemal7570 4 года назад
ንግግርህ በጣም ያስደንቃል በጣም እርግጠኛና አማኝ ነህ ማንኛውም ስው ቢሆን በፈጠረው አምላክ ማመኑ ትልቅ ነገር ነው በርታ ይህንን በሽታ አላህ በራህመቱ እንዳመጣው ይመልስው ብሽታው የመጣው ለበጎ ነው እኛ የምንስራው ወንጀል በዝቶ ነውና ስውም ስህተቱን አውቆ ወደሀይማኖቱ ይመለስ አድናቂህ ነኝ
@bodidoda2564
@bodidoda2564 4 года назад
አግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አውነት ነው አግዚአብሔር ነው የናተ ተስፋ በርታ
@abexworku1996
@abexworku1996 4 года назад
ቢኒይ እንደስምህ እግዛአብሄር እድሜናአ ጤናህን ይስጥህ
@tig1760
@tig1760 4 года назад
እኔም ቢኑን ስላቀረብሽልኝ ደስ ብሎኛል የድንግል ማርያም ልጅ ጤናህን ይስጥህ አንተ መልካም ሰው
@bintseidomar7856
@bintseidomar7856 4 года назад
ወላሂ ትክክል ከላምክ እሄዉ ስልጣኔ ብለን የፈለሰፍነዉ ሁሉ ገደል ከተተን አላህን አስቆጣብን ጥፍታችን ሴትልጂ በተፈጥሮዋ ዉብ ነበረች እኛግን አበላሸነዉ አላህ የሰጠንን ስጦታ ወንድናሴቱን መለየት አቃተን ለአላህም ፈተና ሆንበት ምን ያድርግ በዛበት እኮ እደኛጥፍት ወንጀል እማ እሄ ኮሮና ቀላል ነዉ ባጠፍነዉ ልክ ቢቀጣን ሁላችንንም በአንድ ቀን ፀጥ ያደርገን ነበር ግን አላህ እደኛ አደለም በትንሹ ፈተነን ግን ደሞ ሰዉ ነንና መኖር ያምረናል እስከወንጀላችን አሁንም አልታረምንም ግን አላህ እደኛ ጨካኝ አደለምና ይማረን አዉፍ ይበለን አላዝ እሩህሩህ ነዉ አምላካችን
@best5720
@best5720 4 года назад
ለሰዉ የምትኖር ሰዉ እግዚአብሔር እድሜህን ይጨምርልህ
@tgishayemam5635
@tgishayemam5635 4 года назад
የኔ ጌታ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልህ ያንተን ልብ ለሁላችን ያድለን
@Mesdes1977
@Mesdes1977 4 года назад
አሜን
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@ferebintu5617
@ferebintu5617 4 года назад
ቢኒ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ አንተ ለሀገራችን እንቁ ነህ ኑርልን
@user-rh6vz5gb5u
@user-rh6vz5gb5u 4 года назад
የኔ ጌታ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን እመብረሀን ከጎንህ ትሁን
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 года назад
ቢኒ የእግዚአብሔር ሰው ሁለመናህ ሰባኪ ነው ለኔ ከአለባበስህ እስከንግግርህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 года назад
እግዚአብሔር ሁሉንም ቻይ ነው በምህረቱ አሁንም ጤናህን ይጎበኝህ መቄዶንያ ለብዙዎቻችን እቤታችን ነው
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 4 года назад
ጤና እና እረጅም እድሜ ለአንተ ስለ እነዚህ ምስኪኖች ሲል እግዚአብሄር ይስጥህ ። passion ንህን ግን አደንቃለሁ ይሄ ጌታ ለአንተ የሰጠ ህ ስጦታ ነው በሁሉ ነገር ተባረክ።
@lemlemtekeba8445
@lemlemtekeba8445 4 года назад
ለሰው የምትኖር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@yewubdarkassa9056
@yewubdarkassa9056 4 года назад
May God Bless you !!
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 4 года назад
ትውልዲ እኮ እግዚአብሔርን የረሳበት ዘመን ነው ደህና አደርክ ሲባል ደህና ይላል እግዚአብሔር ይመስገንን እረስቷል እድሜህን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወንድሜ
@mitatekle8484
@mitatekle8484 4 года назад
ውይ ቢኒ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ መልካምነትን አስተምረኧኛል ኑርልኝ
@sarafanny2715
@sarafanny2715 4 года назад
ቃላት የለኝም ላንተ እመብርሀን ብቻ ትጠብቅህ
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 4 года назад
ዶር አብይ የሰሩትን መልካም ነገር መቃወም ፣ ከእውነታው ጋር መጋጨት ነው። ዶር ቢንያም መቄዶንያ።
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 4 года назад
BENI,you are AN ANGEL WITH OUT WINGS!!!!! I don't have enough words to describe you! may God keep protect guide also BLESS YOU WITH LONG LONG LIFE!!!❤🇦🇿❤🇦🇿❤🇦🇿❤
@yayayared2189
@yayayared2189 4 года назад
በዘር በብሔር በጎጥና በመንደር ለተከፋፈለ ትውልድ የመልካም ተግባር ምሳሌ ሁነህ የተገኘህ ቅን ሰው ነህ። የደገፍካቸው ያገዝካቸው የድሆች አምላክ ያስብህ። ዘመንህን ይባርክልህ።
@elohedebebe6539
@elohedebebe6539 4 года назад
ውድ ኢትዮጵያዊው ቢኒያም ፈጣሪ ይባርክህ
@mastwale..704
@mastwale..704 4 года назад
ፍጣሬይጠብቅህ፣እመብረሀን፣አትለይህ
@gogogogo742
@gogogogo742 4 года назад
ሚገርመኝ ነገር መልካም የሚሰራ ሰው ወይ በሰው ተንኮል ወይ በበሽታ በሞት ብቻ ብዙእንከን አለባቸው ቅፉና ጨካኙ ተደላድሎ ይኖራል ወንድም ጌታ እድሜና ጤና ያብዛልክ
@user-dk5wd7ri5n
@user-dk5wd7ri5n 3 года назад
የሚገርመው እይምሮአቸው እረፍትና ስላም እለው የሚበልጠውም እሱ ነው
@kmmm6850
@kmmm6850 4 года назад
አላህ አፊያክ ይመልስልክ ቢንዬ
@aweaman1497
@aweaman1497 4 года назад
ደስ፡የምትል፡ሰው፡ነህክ፡ከንቱ፡ውዳሴና፡መመፃደቅ፡የለለብህ፡የሆነው፡ሁሉ፡በእግዚአብሔር ሀይል ነው፡እያልክ፡የምትናገር፡ጡሩ፡ሰው፡ነክ፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥህ፡መልካም፡ለሚያደርግ፡መልካሙን፡ሁሉ፡ፈጣሪ፡ይስጥልን
@samrawitbisrat7868
@samrawitbisrat7868 4 года назад
ብፌ ላይ ተጋባዡ ባይጨልፍ እና አገልግሎት በሚሰጡ ሰዎች እንደተጋባዡ ፍላጎቱ እየጨለፉላቸው ቢስተናገዱ በጭልፋ የሚመጣ ኒኪኪን ለማስወገድ ሲባል።
@amytufer7472
@amytufer7472 4 года назад
እንደ እምነትህ ይሁንልህ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 4 года назад
አንተ የእግዚአብሔር ሰው . እባክህ አኪንቤት ሂድ ታከም ለምን ሀኪሞቹ እኮ በእግዚአብሔር ሰውን ለማዳን የተመረጡ ናቸው . እና እራስህን ጠብቅ አንተ ስትኖር እነዚ ደሀዋች ይኖራሉ . ያንተን ቦታ ሸፍኖ ይሄንን ድርጅት የሚያስተዳድር አልትፈጠረምና
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤናዉን ከነቤተሰብህ ይስጥህ እዳተ ቅን ልብ ፈጣሪ ይስጠን
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 4 года назад
ዶ/ር ቢኒዬ አንተ ታላቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠህ
@ferahewotetedasse9165
@ferahewotetedasse9165 4 года назад
ቢኒዬ ከአደበትህ የማይጠፋው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏
@konjorasta9799
@konjorasta9799 4 года назад
ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ ህዝብ ያን ሁሉ *ግፍና መከራ ረስቶ* በእርሱ ላይ ትርኪ ምርኪ በሆነ ነገር ሲያብጠለጥሉ ይገርማል *የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት አይወድም*
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 4 года назад
ቢንየ መልካም ሰው ያንተን ገፀባህሪ ለሁላችንም ይስጠን ፈጣሪ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@fatumajemal7570
@fatumajemal7570 4 года назад
አላህ ጤናህን ይመልስልህ
@Hana-3838
@Hana-3838 4 года назад
ወንድሜ። መሐሪ ጌታነው ገንዘብ አይደለም ከአፍሕ የማይጠፍው ጌታ ለአተ ለደጉ ወንድሜ አለን ከጎንሕ የአተ ጤና ለእኛ ያሳፈልገናል ጌታ ይቁምልሕ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 года назад
24 የምቀኛ ሰፈር ሰዎች ልጆች ዲስላይክ አድረገዋል እናት አባቶቻቸው ሲረዱ የሚከፋቸው!!!
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተስቡችህ መታደል መመረጥ ነው። ማንም ቢፈልግ እይሁንም። ተባረክ ስለ ተመረጥክ እግዚአብሔር ይመስገን
@ghhg4474
@ghhg4474 4 года назад
እኛ አረብ አገር ያለነዉ እንዴት መርዳት እንችላለን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 года назад
መድኃንያለም ከርስቶስ , ይማረህ ወንድማችን ቢንዬ 🙏🙏🙏በጣም ነው አምንወድህ❤ አይዞህ አግዚአብሔር ይመረሃል 🙏
@orthodox2645
@orthodox2645 4 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ቢንዬ አሁንም በፈጣሪ ሀይል ምኞትህ ሁሉ እውን ይሆን ዘንድ እመኞለሁ። እግዚአብሔር ለብዙዎች ሲል እድሜ ከጤና ይስጥህ ኑርልን እግዚአብሔር ሁሉን ሲያደርግ ለበጎ ነውና ተመስገን ተመስገን ተመስገን።
@rakevyarsmalig1553
@rakevyarsmalig1553 4 года назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ አንተ የድሀ አባት
@begood1460
@begood1460 4 года назад
በሕይወትህ እየሰበክህ ነውና ቃለ ሕይወት ያሰማህ።እኛንም ከበረከት ያሳትፈን።እግዚአብሔር ጤና ና እረጅም እድሜ ይስጥህ።አሜን
@alroemie9370
@alroemie9370 4 года назад
የዘለአለም ህይወት በክርሰቶሰ ብቻ ነው ማግኘት የሚቻለው ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱሰ ሲናገር እውነትም ህይወትም መንገድም እኔ ነኝ ይላል ጌታ እየሱስ ሲናገር ሰውን የሚያድነው ብቸኛ አማራጭ ሰለ በደላችን ሰለ ሀጢአታችን የሞተውን ክርሰቶሰን በማመን ብቻ የዘለአለምን ሕይወት እንደምናገኝ መጽሀፍ ቅዱሰ ያሰተምረናል። ተባረክ ወንድማችን
@fekadu9122
@fekadu9122 4 года назад
እውነት ነው እድሜ ይሰጥው ከ ሰድሰቱ ውንጌል ቃላት በግበር ይፈፅም ነው በርታ ውንድማችን
@helenleo3171
@helenleo3171 4 года назад
God bless you. Give you loing life 💚💛❤
@tsehaymekonen7949
@tsehaymekonen7949 4 года назад
ወንድሜ ቢኒያም ለኔ አለን የምለው መልካም ልብ ያለው 💚💛❤ አንተ ነህ ጤና ና እድሜ ይስጥህ
@kasechtesfaye4731
@kasechtesfaye4731 3 года назад
አሜን በእግዚአብሔር ሀይል ነው የምኖረው. እውነት ነው በተባረክ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад
የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ጤናህን ይመልስልህ. ፍገግታህ. ብቻ. ያጠግባን.
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад
ወንድሜ ጤናህን ይመልስልህ መልካም ስው ነህ ከሚባለው በላይ
@menebasfw6705
@menebasfw6705 4 года назад
እንዲህ አክብረህ ወደሀቸው ከወደቁበት አንስተህ እንደሰበሰቡካቸው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አንተ ወደክ እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዷልህ የተሰማራህበት መልካም ስራ ነው። መንገድህን ሁሉ የተቃና ያርግልህ ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ትርዳህ።
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 4 года назад
ያልተሸለምከው ኦርቶዶክስ መኦንክ ብቻ ነው እጂ ዮናታ ምን ሰርቶነው የተሸለመው ተባረክ ቢኒዬ
@aben266
@aben266 4 года назад
ቢኒዬ አንተን ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ .... መቆዶኒያ ሁላችን ልብ ውስጥ ገብቷል እናግዛለን በሁሉም ነገር ከፈጣሪ ቀጥሎ አለን ከጓንህ ነን ❤
@mamitassefa3615
@mamitassefa3615 4 года назад
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ! ለኛእም ልቦና ሰጥቶን የአቅማችን የምንረዳ ያርገን!
@rosebirhan949
@rosebirhan949 4 года назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አይለይህ🙏✝️💗 ከአፍ የማይለየው የእግዚአብሔር ስም እረጅም እድሜ ምህረት ይስጥህ 🙏🙏
@hanaregasakekeba9498
@hanaregasakekeba9498 4 года назад
እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ የተባታረክ ሰው ነህ
@aresamimiryimaresmimiryim9936
@aresamimiryimaresmimiryim9936 4 года назад
ወድማችን ቢኒ እንደ መቱሳላ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን አንተ ማለት የኢትዮጵያ አገራችን እንቁ ንክ 💚💛❤
@welelaalex2901
@welelaalex2901 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ
@yoditdesta6018
@yoditdesta6018 3 года назад
የኔ ዘመን ምርጥ ፡ እግዚአብሔር የመረጠህ ፡ እመብርሐን ትደግፍህ!
@godisgood9376
@godisgood9376 4 года назад
ቢኒ በጣም የማደንቅህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያግዝህ እግዚአብሔር በሽታን ለልጆቹ በጭራሽ በሽታን አይሰጥም አሁን ያለንበት ዘመን የምህርተ ዘመን ነው ቅጣትን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ጨርሶዋል በሽታው በራሳችን እራሳችን ያመጣነው ነው ከመስመሩ ስለወጣን በጠላት እጅ ስለገባን ነገሮች በእግዚአብሔር ሳይሆን በራስና(ሰይጣን) ያመጣው ነው ምህርተ የሚያደርግልን እግዚአብሔር ነው ስለዚህ በፊቱ እንበርከክ እሱ ይምረናል
@tr7094
@tr7094 4 года назад
ስልዚህ ሰይጣን ከእግዚያብሔር ፍቃድ ውጭ ማድረግ ይችላል ማለት ነው???
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 4 года назад
እድሜ እና ቴና ይስትክ ወንድሜ አንተ ልዩ ነክ 👏👏👏👏👏
@fasikahabte3969
@fasikahabte3969 4 года назад
ቢኒ በጣም መልካም ሰው እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ የድንግል ማርያም ልጅ ጤናህን ይስጥህ የብዙ ኢትዮጵያ ሰብሳቢ ነህ
@nahommelaku9769
@nahommelaku9769 4 года назад
እግዚአብሔር በአንተ ምንያህል ደስተኛ ይሆን ? በውነት ስለእንደአንተ አይተ መልካም ሰዎች ሲል ምህረትን ለሀገራችን ያምጣልን ።ለአንተደግሞ ጤናህን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ።ስራህም ብቻ ሳይሆን ንግግርህ ም ማር ጣፋጭ ነው።
@ettymadanit490
@ettymadanit490 4 года назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 4 года назад
ቢኒዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ። መጨረሻህን ያሳምርልህ,የአንተ መኖር የሌሎቹም ተስፋ ነውና!!!!
@sablekelmwork9945
@sablekelmwork9945 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ አይነት ደስ የሚል ፖሮግራም ስላቀርብሽልን እንግዲህ ቢኒያም እንዳለው ሁሉም ነገር በምክኒያት ነው የሚሩድ ሰዋችን እንዲመለከት የቢኒያምን አይን እንዳይ ያደረገ እግዛብሄር ይምሰገን።
@tigistkassa3353
@tigistkassa3353 4 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለኛም እንዳንተ አይነት ልቦና ይስጠን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 4 года назад
በጣም ትሁት ሰዉ ነህ 💚💛💝💪💪💪💪💪💪💪
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 4 года назад
አምላክ ምህረት ያድርግልህ በጣም ነው የምወድህ አቶ ቢኒያም አምላክ ምህረቱን አብዝቶ ይስጥህ
@mabezash3500
@mabezash3500 4 года назад
እግዚአብሔር በናተ ላይ ይሰራል ድንቅ ነው እማምላክ ትጠብቅህ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ቢኒዬ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥልኝ አምላከ ቅዱሳን በምሕረቱ ይጎብኝህ በእውነት መመረጥ ነው መታደልነው እዳንተ ያሉትን ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን የአረጋውያን አባቶቻችን እናቶቻችን ጸሎት ልመና ፈጣሪ ይስማ የኛስ ሐጢያታችን ብዙነው ስለእውነት ስለነርሱ ብሎ ይማረን ይዘንልን እማማ ኢትዮጵያችን በምሐረት አይኑ ይጎብኝልን አሜን አሜን አሜን
@saraa5936
@saraa5936 4 года назад
ቢኒዬ ዘመንህን ጌታ ይባርከዉ
@ewekassa4469
@ewekassa4469 4 года назад
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ከሆነ የማይቻል ነገርእንደሌለ ያየነው በ ቢኒያም ነው እነዚህን ሁሉ ይመግባል ዛሬ ቤተሰቡን መመገብ አቅቶታል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@splashedamlak4141
@splashedamlak4141 4 года назад
ቢኒዬ እግዚአብሔር የአረጋውያን አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለአገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻ ሰላምና ፍቅር መተሳሰብን ይስጥልን ለጠያቂዋም ለድርጅታም አሜን አሜን አሜን!!!
@yoditdesta6018
@yoditdesta6018 3 года назад
ለማንሰማ ለኛ ፈጣሪ የላከው አስተማሪ ፡ ከሕይወቱም ከንግግሩም ብዙ መማር የሚቻል ሰው ነው። ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን።
@amashewakena8378
@amashewakena8378 4 года назад
እግዚያቢሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ የደሀዋች አባት ነህ በርታ
@user-ok4gz3bo2v
@user-ok4gz3bo2v 4 года назад
ወንድሜን እግዚአብሔር ምሕረትን ይላክልክ እምነትክ ልዩ ነው !
@zinashtefera5965
@zinashtefera5965 4 года назад
ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ የምታስበውን ሀሳብ ሁሉ ይሙላልህ ሌላ ምንም ለማለት ስላንተ ቃላት ያጥረኛል
@user-ll7qy6np5i
@user-ll7qy6np5i 4 года назад
ትለያለህ ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ ጤናህን ይስጥህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@youcannotreadchuchumichael4321
@youcannotreadchuchumichael4321 4 года назад
I wish for you good health and long live is not from Doctor just from God.
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 года назад
ቢኒየ ላንተ ትልቅ ክብር እለኝ እዱንያ ማለት ከንቱናት መልካም ስራችን ግን ተከትሎን ይሆዳል ኑርልን
@user-pe6tv1ez6m
@user-pe6tv1ez6m 4 года назад
Wede wenedme Egzeabehare yebarekhe edemena tena yesetehe🙏🙏
@ewekassa4469
@ewekassa4469 4 года назад
ስለሃይማኖቱና ስለ የዋህነቱ ቀደሰው ከሰውም ሁሉ እርሱን መረጠው።
@dez9244
@dez9244 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ጤናህንይስጥህ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾እመቤቴ ማርያም ከልጇ ታማልድህ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-ek9rr5bq7q
@user-ek9rr5bq7q 3 года назад
ጤናህን ይስጥህ ወንድሜ ስለአንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል!
@bintseidomar7856
@bintseidomar7856 4 года назад
አላህ ደሞ እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድም
@sst1748
@sst1748 4 года назад
እንትን ጌታ ይጠብቅህ እቦ
@haweltagetelam3642
@haweltagetelam3642 4 года назад
ቤኔ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ መድሀኔያለም ይጠብቅህ እማምላክ ትቁምልህ
@sinedudechasa5464
@sinedudechasa5464 4 года назад
አምላከ እስራኤል ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ልዩ ሰው
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 года назад
ቢኒ ወጣትነትህን ለመልካም ስራ የሰጠህ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባርከሃል
@user-vi2bo7gp9s
@user-vi2bo7gp9s 4 года назад
ቢኒየ የኔ መልካም ሰው እግዚአብሄር እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን
@bizenkidane8477
@bizenkidane8477 3 года назад
አንተ የተባረክ ነህ እግዚአብሄር ያግዝክ
@hirutasefa2726
@hirutasefa2726 4 года назад
Long live biniyam God bless you.
Далее