Тёмный

መብረቅ በእጄ ይዤ አውቃለሁ.......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 382 тыс.
Просмотров 147 тыс.
50% 1

"በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ! #ethiopiancomedy #funny_moment
ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7;00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 6:35 only on Abbay Tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #washehu_ende #filfilu_comedy #habeshan #ehiopian_funnymoment #habesha_comedy #explore_ethiopia #ethiopiancomedy #standupcomedy #africancomedy #ethiopianjokes #ethiopianentertainment #comedyvideos #funnyvideos #laughoutloud #funny #hilarious #infotainment #fypcomedy #youtubecomedy #explorecomedy #comedypicks #comedycentral #trendingcomedy #laughattack #relatablecomedy #viralvideos #hilariousmoments
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

Опубликовано:

 

20 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 181   
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 5 месяцев назад
የዋሸሁ እንዴ አቅራቢወችና ለአባይ ሚዲያ እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🤲 እኔኮ ለጉድ ነኝ ለነገው ፕሮግራም ዛሬ እኮምታለሁ ይመቸኝ 😂
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy 5 месяцев назад
😂😂😂
@yezidmeki2658
@yezidmeki2658 5 месяцев назад
የምርጦች ምርጥ ናችሁ❤❤❤
@holyseed.1415
@holyseed.1415 5 месяцев назад
ሜሪ ሥርዓት ያላት ጨዋ ሴት ነች አነጋገሯ አለባበሷ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 5 месяцев назад
ሀይ ዋሸሁ እንዴ አላቹ ግን የነ ፍልፍሉ ቡድን ታሪቅ ሢያቀርቡ ሁሌም አወዛጋቢ ነው ደምሥ አንተ ማረም ትችላለሁ ሁለተኛ ደሞ ጥላሁን በጣም ማሥተካከል አለብህ
@MOBaRKWenston-qu4bs
@MOBaRKWenston-qu4bs 5 месяцев назад
ጥሌን ስወደው
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 5 месяцев назад
እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን👏 አይዞአችሁ በርቱ ሰው ከመተቸት ወደ ኋላ ስለ ይል ቦታ አትስጡት የኢትዮጵያ ሀብት ውድ ኮሚዲያን በርቱ በየሳምንቱ በጉጉት እንጠብቃችኋለን ከእነቤተሰቤ👈
@rahelhaile5800
@rahelhaile5800 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ አንድነገር መጠየቅ ይቻላል የቲቪ ሰዓቱን ለምን አታስተካክሉም ሰከላ ከታየ በኃላ የናንተ ሳያልቅ ይቋረጣል
@user-wt7kg7rh8d
@user-wt7kg7rh8d 5 месяцев назад
እኔኮ የሚገርመኝ የፍልፍሉ ጉድ ነው ወይኔ ጥልየ ማርቆስ አይዟችሁ ሁሌ ታሳዝኑኛላችሁ
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 4 месяца назад
The dress is amazing.
@tiktokbeautiess
@tiktokbeautiess 5 месяцев назад
በኢትዮጵያ አንደኛውና ብቸኛው መዝናኛ እንኳን ደና መጣችሁ ❤❤❤ ፍልፍሉ አልተቻለም😂😂😂
@abiyteshome957
@abiyteshome957 5 месяцев назад
Quality
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 5 месяцев назад
እንኳንአደረሳችሁ የሳቄ የደስተየ ምንጮች በጣም ከፍቶኛን በአመቱ ጥምቀት ስንት መስዋዕት የከፈልሁበት ባለቤቴ በስደት እየተሰቃየሁ አልፈልግሽም ተይኝ አለይ ወድቄ እራሴንብረት መቶይ ስራካቆምሁ ሁለትቀን ሆነይ ፀልዪልይ እንድመለስ ወደራሴ የትሂጀ ልተፍስ ለማንላዋየው መሞትም ፈለግሁ በዚሁ ግን ምጠብቀይ እናቴስ😢😢
@makdalwetmengsetu9042
@makdalwetmengsetu9042 5 месяцев назад
ማማዬ አይዝሆሽ አይክፉሽ የተገፉ ነው ቀን የሚወጣለት ነገ ሌላ ቀን ነው ሲያልፍ ለዚው ነበር ትያለሽ እሺ ሁሉም ያልፉል ፀሎት አድርጊ እግዛቤር የፈቀደው ነው የሚሆነው እግዛቤር ላንቺ ካለው የትም አይሄድም እግዛቤር ላንቺ ስላላለው ነው በሰበብ የሄደው ፈጣሪ እኮ ክፉን ነገር ነው ከእኛ የሚያርቅልን የኔ እናት ነገ ሌላ ቀን ነው እሺ 🥰🥰
@Haileg2360
@Haileg2360 5 месяцев назад
አይዞሽ እኔን ይክፋኝ
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 5 месяцев назад
ይሄ የወሰደው ቁስ ነው አንቺግን ሂወትሽን እድሜሽን ወጣትነትን ሰጥተሽዋል ዛሬን ቢከፋሽም የማያልፍ ቀን የለም ዛሬን ተምረሽበት ነገን ትደሰቻለሽ ዋናው የተወሰደብሽን ነገር ደጋግመሽ ማሰብ ሳይሆን ራስሽን አጠንክረሽ ጎበዝ መሆንሽን አሳይው ጥንካሬሽ እሱን ይበቀልልሻል ይሄ ተስፋ መቁረጥ ራስን ማጥፋት ራስን መጣል ስንፍና ነው እሱ ዛሬን ሊጠቅመው ይችላል ነገን ግን የማያልቅ ስቃይ ይጠብቀዋል ያኔ ላንቺ ጽሀይ ትወጣለች ።
@TigstStotaw
@TigstStotaw 5 месяцев назад
እህቴ ለቤተሰብሺ ኑሪላቸው ነገ ሌላ ቀን ነው ወንድ ቢሔድ ወንድ ይመጣል አንተ ብቻ ጥሩ አድርጊ ሰው እንዳያዝንብሺ ከሱ የበለጠ ፈጣሪ ይሰጥሻል ፀልይ ለእመብረሀን ንገሪአት ❤❤❤ፀልይና ለኪዳነ ምህረት ንገሪአት እንባሺን እጇ ላይ አብሺው መልስ ትሰጥሻለች
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 5 месяцев назад
Ayzosh ene yezare amet ya2warr lijen tiche eresen kafoq Lay warewarku gen tirafi yalat nafs honena terafkugn zare egzabiher yimasgen xiru naw yalawit yinin qan sasibaw yiqocagnal enem edanchiw kebalegar texalte naw tariku bizunaw bet megiza bilan yeqoxabinawin birr sayinagiragn lawadimu tasabi makina gasto saxaw kabizu warat bawala ahun enigiza silaw qelali adirgo with Sarto yimalisal biye makina yegezahulat ekon enenagn alagn ka hulum Balay yegodagn lemasiradat enkon filagot yelawim bedula ediradaw naw yamokarew menim aynat yexifategninat simet yelawim ahun errasen manor chiyalew kahulu Balay dastagna hognalew kebado menasat chiyalew enam ihite ayzosh hulum yalfal
@user-jx9lt1ux3q
@user-jx9lt1ux3q 4 месяца назад
አረ ፍልፍሉ በሳቅ ገደለኝ በመብረቁ 🤣🤣ማርቆስ ማቶ ነገር ነው 🤣🤣🤣
@user-xe3th7mq9r
@user-xe3th7mq9r 5 месяцев назад
ጥላሁን ምጥ ይዞህ ነበር አይ ፍልፍሉ በጣም ያሳቀኝ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 5 месяцев назад
የዋሸሁ እንዴ ክሩ የለበሱት ልብስ ሲያምር ❤❤❤❤❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 5 месяцев назад
ፍልፍሉ የስራህን ይስጥህ 😅😅😅😅😅😅መብረቅ በእጄ ይዤ አዉቃለዉ ነዉ ያልከዉ..
@user-jc8re9wy7s
@user-jc8re9wy7s 5 месяцев назад
"አዚጥም" ምን እንደሆነ አላቅም ነበር። ጥያቄየን ጥሌ ጠየቀልኝ።
@Zige-qe3ym
@Zige-qe3ym 5 месяцев назад
ፍልፍሉ ከባድ ሚዛን ✅
@amefke2069
@amefke2069 5 месяцев назад
ደስ ስትሉ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 5 месяцев назад
ማርቆስ እማሰራው ስራ የለም ጎበዝ ሰው
@meron7439
@meron7439 5 месяцев назад
ወይ ሜሪ በጣም ነው የገረመኝ ሳያት የማውቃት ዱባይ ነበር
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 5 месяцев назад
እኔንነውእማየ ምታቂይ
@frehiwetsedagelan3820
@frehiwetsedagelan3820 5 месяцев назад
Fetare yetebekachu meretoch ❤❤❤
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 5 месяцев назад
ስታምሩ
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 4 месяца назад
ይግላል እንዴ ሠዉዬዉ😆😅🤣🤣🤣🤣🤣
@geniyemahritlij6710
@geniyemahritlij6710 5 месяцев назад
አሌክስ ምን ሁኖ ነው ዛሬ ዝምታ አበዛ
@keyalove8997
@keyalove8997 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹ ምርጦቹ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር ናፈቀን እኮ እውነት ❤❤❤❤❤
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 4 месяца назад
ሁሌ ማርቆስ እንዳስበላቸን ነው የጥላሁን ደጋፊ ብሆንም ፍልፍሉ ያስቀኛል ይመቸኛል ኤጭ ማርቆስ 😅😅
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 5 месяцев назад
ገንዬ አረጀች ስላየሁሽ ደስብሎኛል♥️🙏
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 5 месяцев назад
ኧረ አላረጀችም ገናነች የእውነት ከእሷ ይልቅ እኔ አርጅቻለሁኝ አይ ስደት 😢
@saidahmed1109
@saidahmed1109 5 месяцев назад
ባለመብረቁ ፍልፍሉ ይሆናል😂😂😂😂እወዳችኋለሁ
@HasanMt-hh6uz
@HasanMt-hh6uz 5 месяцев назад
geniye swedshe❤
@user-mm2uh6ml1b
@user-mm2uh6ml1b 5 месяцев назад
ውዶቹ የኔ ውዶች ውድድድድድድ
@amelanayir7981
@amelanayir7981 5 месяцев назад
Ayhonem😂😂 mebrek new yalu 😂😂😂😂😂😂😂 xxxxxxxxx
@user-cn5lb4im3z
@user-cn5lb4im3z 5 месяцев назад
Next kemer yufuf ena yetemechchwin abay tv love washe ende good job
@tube-wg4po
@tube-wg4po 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹሁ የክርስትና እምንት ተከታዮች በሙሉ ❤። ግን ይህ ቦፊ የራያ ያባሃል ልብስ በዘመናዊ ብለዉ ተጠበብን ብለዉ የሚሰሩት ኣያምርም ለኔ ይቅርታ ። በቀምስ ወይም ሽራጡ ነዉ የሚምረዉ ❤ ቦፊ❤❤❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 5 месяцев назад
ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-bn4xz2qn9w
@user-bn4xz2qn9w 4 месяца назад
ሀሪፍ ነው ግንእየተደማመጣችሁ🎉❤❤❤❤❤
@mahiiyemariamlij7806
@mahiiyemariamlij7806 5 месяцев назад
Enkun lakana zaglela besalem adersachiw woduch setmru abet sawdchew eko❤
@fatimahussain6287
@fatimahussain6287 5 месяцев назад
እኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ እወዳችኃለሁ❤❤
@AbrehamGetachew-px4ge
@AbrehamGetachew-px4ge 5 месяцев назад
Can't wait
@ErmyasAbreham
@ErmyasAbreham 5 месяцев назад
በርቱ ❤
@Derahinn
@Derahinn 5 месяцев назад
Ene ywmlew gin yhe programe shilmatu mindnew le ashenafiw?
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 5 месяцев назад
Enkuwan abro adrshn adrsachwe 🎉🎉🎉🎉
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 5 месяцев назад
አሌክስ ዛሬ ደብሮታል። አሞት ከሆነ የምትቀርፁበትን ቀን አንድ ቀን ማሳለፍ ይቻላል ሃሙስ የነበረውን አርብ መቅረፅ። ለማንኛውም አሌክሶ አትደበር።
@adujonathan4377
@adujonathan4377 5 месяцев назад
Enkuan aderesachu❤❤
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 5 месяцев назад
Be ethiopia kutr 1 aznay chanal❤❤
@me43720
@me43720 5 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅ere tlee sanitazer aydelem 😂😂😂😂
@lulululu3892
@lulululu3892 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 4 месяца назад
ዋው ልብሳችሁ ስያምር እንኩዋን አደረሳችሁ 🎉🎊የዋሸሁ እንዴ ቤተሰቦች ❤
@fheyr9610
@fheyr9610 4 месяца назад
😂😂😂😂😂 ውይይ
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 4 месяца назад
Next please ye genen mekuria metasebiya aderguna yesun friendoch gabezu please there is a lot of funny memories.
@Kbafilmfilm
@Kbafilmfilm 5 месяцев назад
Filfelu engenagn selkhen laklgn
@asmea4799
@asmea4799 5 месяцев назад
Alexo chik atibel . Zare degimo demetse cheger alebet
@amenhenok1483
@amenhenok1483 5 месяцев назад
ልብሱን ወድጀዋለሁ, ጥልፉ ነው ወይስ ስፊት ? ማሰራት እፈ ልጋለሁ
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 5 месяцев назад
አይዞሽ
@RomanAsrat-ke2iw
@RomanAsrat-ke2iw 5 месяцев назад
Well came beretu
@alamalam6594
@alamalam6594 5 месяцев назад
የፍፍሉ ታሪክ መንገድ ትክክል አይደለም
@betiygrima9287
@betiygrima9287 5 месяцев назад
Waiting ❤
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 5 месяцев назад
My favourite show
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 5 месяцев назад
ጥላሁን የምትባል ሰውዬ አትንቀዥቀዥ እባክህ ረጋጋጋጋጋ
@meron7439
@meron7439 5 месяцев назад
we are weiting 😍
@unitedmediaservice257
@unitedmediaservice257 5 месяцев назад
Thanks all of you good meseesegna
@tigistzewde1321
@tigistzewde1321 5 месяцев назад
ሜድያላይ የምትናግሩትን እወቁ
@kiya9587
@kiya9587 5 месяцев назад
ይሄ መዝናኛ ፕሮግራም ነው ፓርላማ አደለም እያንዳንዷን ቋል ባንቆረጥም ጥሩ ነው
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 5 месяцев назад
Asaxaxu 🤣🤣arratew
@merrytade8493
@merrytade8493 5 месяцев назад
Waiting 😂
@user-yh7ct5rd4b
@user-yh7ct5rd4b 5 месяцев назад
ድምቀቴ ናችሁ
@abatefamily1756
@abatefamily1756 5 месяцев назад
ተጠያቂ እንግዳ አብይ ጥያቄው መላውን ህዝብ አሻግራለሁ ብይ እራሴው ጠፋው እውነት ሀሰት 😂
@aminaapp4643
@aminaapp4643 4 месяца назад
እውነት 😂
@SeadaMuhammad-hl1fm
@SeadaMuhammad-hl1fm 5 месяцев назад
❤❤
@user-jt9dz8hi8s
@user-jt9dz8hi8s 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LubabaLubaba-sg7zx
@LubabaLubaba-sg7zx 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-Kal21
@user-Kal21 5 месяцев назад
አረ ኑ❤
@zoro-xm4gr
@zoro-xm4gr 5 месяцев назад
filflu😂
@nuradisadem4689
@nuradisadem4689 4 месяца назад
የእነፍልፍሉ ቡድን ግን ትሪካቸውን የሚናገሩትን ቢያስተካክል ማለት ቡዚ ጊዜ የሚያጋጥምን ነገር ነው ታሪክ የሚናገሩት
@etagegnhumengistu8655
@etagegnhumengistu8655 5 месяцев назад
Setamru ❤❤❤
@tameratshifraw8114
@tameratshifraw8114 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@michaelabaku5079
@michaelabaku5079 4 месяца назад
ይመቻችሁ
@ccu3907
@ccu3907 5 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@SamiShimon1884
@SamiShimon1884 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 5 месяцев назад
😊😊😊😊😊😊😂😂😂
@tilahunsimie
@tilahunsimie 5 месяцев назад
ድምፅ record በ ቆርቆሮ ነው እንዴ የምታደርጉት??
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz Месяц назад
❤❤❤❤
@vivaman6113
@vivaman6113 5 месяцев назад
wow
@RyuStyi
@RyuStyi 5 месяцев назад
አልክስ ምን ሆኖ ነው ዝምታው በጣም የጨንቃል?
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 месяца назад
አረዛሬየትሔደውነውእንዴደበረይኮ
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 5 месяцев назад
Telaun elfeneck ena yegenet negatu bale yemeseselalu
@user-iz4ef5rx1b
@user-iz4ef5rx1b 5 месяцев назад
ነጥቡ ተጭበርብሯል
@AyanElmi-cp6nx
@AyanElmi-cp6nx 4 месяца назад
አሌክስ ኧረ ምነሆኖነው ዝምታ አበዛሳ አሞ ት ነውዴ 🤔🤔🤔
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 5 месяцев назад
Ye mark suri beselam new yesefaw
@fisehaaddis8037
@fisehaaddis8037 5 месяцев назад
ሶስት አመት 1195 ቀን አይሞላም።
@onelove1703
@onelove1703 4 месяца назад
ጥሌ ማርቆስን ነጥብ እያስበላው ነው ብዙ ጊዜ ሌላ ሲዝን ላይ ጥሌ ወይ ከፍልፍሉ ጋር ይሁን ብቻ ይቀየሩ
@user-lr1ij9fg2d
@user-lr1ij9fg2d 4 месяца назад
እረ ተው ነፃነት ወርቅነህና ሠይፉ ፋንታሁንን አቅርቡልን እንዴዴዴ
@jamalshahebo9357
@jamalshahebo9357 5 месяцев назад
እናንቴ የአለክስ በፍቅር አያይዞ ምናገረዉ ነገር ሁሌ ዉሸት ነዉ። ተጣንቀቁ
@user-fk4gt3iw6f
@user-fk4gt3iw6f 5 месяцев назад
Kk
@abelChekol-xh7rq
@abelChekol-xh7rq 5 месяцев назад
አረ ጥሌ 1095 ነው
@gigishibabaw6561
@gigishibabaw6561 5 месяцев назад
Balematebu paster yelyal
@mesaymoola
@mesaymoola 4 месяца назад
Are telahun yasebelhal change aregu tekeyayeru
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@user-oq3on6nk3g
@user-oq3on6nk3g 4 месяца назад
የፊልፊን ቁጡሩለኩኝ
@maes2205
@maes2205 5 месяцев назад
please deduct tilahun brain atrophy yasayesbetal
@user-lr1ij9fg2d
@user-lr1ij9fg2d 4 месяца назад
sigemer geni woch ewunet awurtewu ayaqum siresli
@user-lf9qq9br1s
@user-lf9qq9br1s 5 месяцев назад
መካንኩን/አለም አሰግድን አቅርቡልን
@nuradisadem4689
@nuradisadem4689 4 месяца назад
የፍልፍሉ ውጤት አያሰጥም
Далее
Это база
00:16
Просмотров 197 тыс.
Проверил на логику певца L’one
00:17
Final muy increíble 😱
00:46
Просмотров 9 млн
Это база
00:16
Просмотров 197 тыс.