Тёмный

/በስንቱ/ Besintu S2 EP.3 '''ልደትና ሽበት" 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 678 тыс.
50% 1

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM

Развлечения

Опубликовано:

 

27 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 274   
@MalhetDejene
@MalhetDejene 7 месяцев назад
ማነው እንደኔ በስንቱን በፍቅር የሚወደው 🥰እንኳን ለመሥቀል ደመራ አደረሳችሁ 🙏
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 7 месяцев назад
አላህ ከጭቀት ከሀሣብ ከብቸኝነት ከድህነት ያውጣችሁ ውዶችየ 😢😢
@Muaz-bk2zc
@Muaz-bk2zc 7 месяцев назад
አሚን አላሁመአሚን❤❤❤❤
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@samiraomal2034
@samiraomal2034 7 месяцев назад
Amen ena enkelfe yelme semonune betsbe selke ayeseram betorente men yeshalale genkata lefenda new😢
@mesijesusjesus3542
@mesijesusjesus3542 7 месяцев назад
Amen🙏
@maizeiadah152
@maizeiadah152 7 месяцев назад
Amen Amen Amen
@user-nx8qf3rr7v
@user-nx8qf3rr7v 7 месяцев назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ድል ለጀግናው ፋኖ💚💛❤💪💪💪
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 7 месяцев назад
የተሕዶልጆችእንኳንአደረሳችሁ💚💛❤️
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 7 месяцев назад
እስኪ 2016 የሀገራችን ሰላም መረጋጋትን ያምጣልን አረ በቃ በለን ፈጣሪ🤲😢
@bateablneha5887
@bateablneha5887 7 месяцев назад
አሚን 😢😢
@SADORATUBE
@SADORATUBE 7 месяцев назад
2016 አገራችን ሰላም ብቻ የምትሰማበት አመት ይሁንልን።
@medina2108
@medina2108 7 месяцев назад
አሚንንን
@danawit8306
@danawit8306 7 месяцев назад
አሜን
@Beztesf
@Beztesf 7 месяцев назад
አሜን
@henokmekonnen1068
@henokmekonnen1068 7 месяцев назад
Ateye ayela
@bateablneha5887
@bateablneha5887 7 месяцев назад
ሙሌ የዴራማው ድምቀት 😂😂😂😂😂
@kingcell9524
@kingcell9524 7 месяцев назад
ረባሽ ባል ደስ ይላል ቤት ያሞቃል..!!
@rodasktube2209
@rodasktube2209 7 месяцев назад
የትወና ጥግ የሚታይበት ድራማ ነው ሁላችሁንም እንወዳችኋለን በተለይ አሌክስ
@Abideraminmossa
@Abideraminmossa 7 месяцев назад
ፍትህ በሳዉዲ ኢሲሪቢት ለምሰቀዩት ወገኔቹ
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 4 месяца назад
ፍትህ ይሰጣቸው
@lubabasaid3007
@lubabasaid3007 7 месяцев назад
ድል ለፋኖ
@tinbit4064
@tinbit4064 7 месяцев назад
Manew demo Fano? Le hager selam setu esti.
@Bemente-Temesgen
@Bemente-Temesgen 7 месяцев назад
አለማየሁ ታደስ ትችላለህ በቃ "ሁሉም ትችላላችሁ ❤😍
@Gy9vkvjfig-cq9kg
@Gy9vkvjfig-cq9kg 7 месяцев назад
ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለዉ አማራ😢😢😢
@askidesta4271
@askidesta4271 7 месяцев назад
ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ፈጣሪ❤❤❤
@worldcomparision
@worldcomparision 7 месяцев назад
Who loves ethiopia
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 7 месяцев назад
ፍትህ በሳውድ አረቢያ በሀገርቤት በእሰር ለሚሠቃየው ወገናችን ፍትህ ለሚጨፈጨፈው አማራ ፍትህ ለኒቶርክ ኸረ መቸነው የሚለቀቀው አድስአበባ ሣቅ ወሎ ለቅሶ 😢😢😢😢
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ያውርድልን አማራ ክልል ሁለሉም ነው የሚያለቅሰው ውዴ ወሎ ብቻ አደለም
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 7 месяцев назад
የተከበሩ የአማራ ህዝባችን ስም ማበላሸት ክልክል ነው
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 7 месяцев назад
@@cabdiraxmanxasanxasan9126 ማለት አብይ እያለ ክብር አለ ደግም እኔም አማራነኝ የቦረናልጅ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 7 месяцев назад
ፍትህ የለም አማራ ክልል በሙሉጂ ከኛወሎ ብቻ አደለም አይዞን
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 7 месяцев назад
ተረሱ😭😭ስቃያችን ብዛቱ😢
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 7 месяцев назад
ኧረ ፍትህህህህህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭
@abrhamberhanu7952
@abrhamberhanu7952 7 месяцев назад
Paptrol
@geja2809
@geja2809 7 месяцев назад
በማሪያም እባካችሁ ቤተሰብ ሁኑልኝ ጀማሪ ነኝ💚💛❤ሰለም ለወገኖቻችን ሰለም ለሀገራችን ፍትህ ለተጨቋኙ 💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰለም ትሁን🙏🙏🙏
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 7 месяцев назад
ልደት በ በስንቱ ግዜ የ አረረ ድፎ ዳቦ ነው በሴ ታየኝ እኮ ከነ ጥቁረት ዳቦውን ስትቆርስ 😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 месяцев назад
አይ ሙሌ አይዞህ አትቸኩል❤❤❤
@ElmitaAbdu-zm5wk
@ElmitaAbdu-zm5wk 7 месяцев назад
ፍትህህህህህህህ በሰኡድ ለምሰቀዩ እስርኛች
@user-bj8ks6jf4j
@user-bj8ks6jf4j 2 месяца назад
ምን ኣለበት ቢታሰሩ? ኣርፈው ኣይቀመጡም ነበር😂😂
@dhayniiicell
@dhayniiicell 7 месяцев назад
የኦነግ ምንቸት ውጣ የፋኖ ምንቸት ግባ!!!!!!!!!
@tube5986
@tube5986 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 7 месяцев назад
😍💚💛❤ ✞✞✞ እንኳን ለመስቀል - ደመራ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ !!! ✞✞✞ ❤💛💚😍
@user-ke5kb9wl7j
@user-ke5kb9wl7j 7 месяцев назад
እደ ቃና በየ ቀኑ ብሆን በስቱ ❤
@user-zn6tx3bz5y
@user-zn6tx3bz5y 7 месяцев назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢 ለሀገራችን ሰላም እና ፍቅር ይላክልን አምላካችን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BlenKebede-fu6rz
@BlenKebede-fu6rz 7 месяцев назад
አይ በስንቱ 😅😅😅
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 7 месяцев назад
Basetu enekane adarasachu laberahana masekalu❤
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 7 месяцев назад
የመጀመሪያው የስጦታ ስጦታ፤ማሰቡ/አሳቡ ነው ይላሉ፤ እኔም እስማማለሁ፡፡ እኛ ስጦታ የሚሰጠን ግ ን አሳብን ሳይሆን የስጦታው ዋጋ ላይ እናተኩራለን፡፡ውይ ለካ ስጦታ ሰጪዎችም ይፎካከራሉ፡፡
@haregseifu2031
@haregseifu2031 7 месяцев назад
I am waiting
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 7 месяцев назад
የቅድስት ብዙ ተካበደ ኑሮአችን ይበቃናል እንደበፊቱ ሳቃችን ይመቸናል አስወጡልን
@mesretalme4805
@mesretalme4805 6 месяцев назад
በጣም ደስ ትለኛለህ በስንቱ😂😂🎉🎉😊😊
@user-ck4uk9km5i
@user-ck4uk9km5i 7 месяцев назад
ፍትህ በስእዲ አርብ እስርቤት የምሳቅይው እህቴ ወንድሞቻችን 😢😢😢
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 7 месяцев назад
ተረሱ😭😭😭
@EnochMathewa-ss6kx
@EnochMathewa-ss6kx 7 месяцев назад
Ayi basintu you really made my day 🤣🤣🤣🤣🤙
@user-th9ql2lc9j
@user-th9ql2lc9j 7 месяцев назад
የልጅ ውስኪ ክክክክክክ በስቱ የሳቄ ምንጭ
@hanaayele3288
@hanaayele3288 7 месяцев назад
አርቲስቶቹ በጣም ጏበዝ ናችሁ ድርሰቱ ላይ ችግር አለ ፅሑፎች ይስተካከሉ የበሰለ ሀሳብ ይሁን እባካችሁ እርቲስቶቹ ያሉ እና የተመርጡ ናቸው ፅሑፍ እና መቸቱ አልመጠናቸውም
@RomAbera280
@RomAbera280 7 месяцев назад
በስንቱ thinking about አረቄ😂😂😂ሙሌ keep talking part 😂😂
@simenehasrata7475
@simenehasrata7475 7 месяцев назад
በጣም ምከታተለው ትወና ነው አንዳንድ ጊዜ የማየው ብታስተካክሉት ብዬ የማስበው ለምሳሌ በሰንቱ የልጂን ልደት ቀን ማወቅ ሲያቅተው ለሂሩት ሰፋ ያለጊዜ ሰጥተህ እሷ አንተን በነገር ሸንቆጥ እያረገችህ ለምሳሌ የዝናቡ ቤት ቢሆን ኖሮ አይረሳህም እያለች እያዋዛች ብትጫወቱ ይበልጥ ያምራል እሷ ደግሞ በዚህ አተዋወን በጣም የተዋጣላት ነች ሞተሯ እሷ ነች ብል ማጋነን አይደለም:ሙሉቀን ደሞ በሽበት በኩል ሲያወራ ብዙ ልታወሩበት የሚገባ ነበር ለምሳሌ ሽበት በዚህ ዘመን በድሜ አይወጣም አንቱ የሚያሰኘው ተግባሩ ነው በድሜ የገፉ ቀለው አንተ የተባለ ሰንት አለ::
@emulayliatube
@emulayliatube 7 месяцев назад
አይ ሙሌና በስቱ😅😅😅😅
@Nati_vip
@Nati_vip 7 месяцев назад
Nice work
@Miki_g_et
@Miki_g_et 7 месяцев назад
Besiyen yemiwod❤😂
@blensium643
@blensium643 7 месяцев назад
ፍትህ ለኢትዮጵያውያ ባንዲራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@CodmEth965
@CodmEth965 7 месяцев назад
Besentun Yemtwedut Yhen Comment Like Argu
@seadahussne340
@seadahussne340 7 месяцев назад
ሀገራችን ሠላም ያርግልን
@TatekBahiru-yl8ly
@TatekBahiru-yl8ly 7 месяцев назад
አሪፍ ናችሁ።
@selamina
@selamina 7 месяцев назад
Hulachhunm betam ewedachualehu❤❤❤
@MoltyeMulatu
@MoltyeMulatu 7 месяцев назад
አቦመድሀኒያለም ይባርካችው እንደሌሎች ለምሣሌ እንደ አደይ እና ሌሎች ተከታታይ ድራማዎች ጥቂት አስኪዳችው ሲወደድላችው በዴስቲቪ እናሣይ እንዳትሉ ብትሉ ግን ከዚ በኃላ የኢትዮጵያን ፊልም የሚከታተል የለም እና ደግሞ ተዋናይ ነዉ መሆን የምፈልገው በፊልሞቻችው አስቡኝ እወዳቸዋለሁ ።
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ki6mh9jj5c
@user-ki6mh9jj5c 7 месяцев назад
@marthamari7459
@marthamari7459 7 месяцев назад
Yezariew damo yelayila ❤❤❤😂😂😂
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus 7 месяцев назад
ቀላልን ቀላ... ማለቴ ነገርን ነገር ያነሳዋልና ልደቴ ከ3 ወር በሁዋላ ነው እንኳን አደረሰህ በሉኝ 😎
@jerrycanalem1955
@jerrycanalem1955 7 месяцев назад
Happy birthday 🎂
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 7 месяцев назад
አንድ አመትህነው. ሁለትአመትህነው? አምስትአመትህነው.😁 ? ሀያአመትህነው?🚶‍♂️
@edelawitmusse7292
@edelawitmusse7292 7 месяцев назад
Happy birthday
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 7 месяцев назад
እኮን ተወለዲክ አቡሽ😂ይመስለኛል 5ኛ አመትክ
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 7 месяцев назад
HBD
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 7 месяцев назад
ሽበት ሺ ዉበት ይባል የለ እዉነት ነዉ
@seblegetanehmihiretu3625
@seblegetanehmihiretu3625 7 месяцев назад
❤❤❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 7 месяцев назад
Alexo ,Meski….Besentu ❤️❤️❤️🙏
@abigukefyalew4879
@abigukefyalew4879 7 месяцев назад
ሙሌ ሙሌ አንደኛ የበስንቱ መድኃኒት ሃሃሃሃሃሃሃ
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 7 месяцев назад
ልዩ😂😂😂😂
@user-ih5op1dy8h
@user-ih5op1dy8h 7 месяцев назад
ወይ በስንቱ😂
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 7 месяцев назад
ፍትህ ለባንዲራየ አማራ ነኝ እኔ 💚💛❤👈 ከዚች ውጭ የማቀው ባንዲራ የለም ቢኖርም አልቀበል ብለው ብለው ደግሞ በዚህ ይምጡ 🤔
@seenaamuccaatawahido8513
@seenaamuccaatawahido8513 7 месяцев назад
sawum eyamote nw anchi demo la bandira fitih tilalesh🙄
@yimeyirdaw8989
@yimeyirdaw8989 7 месяцев назад
ግርም የሚሉኝ የአንገት ክር የሚያስወልቁት ነገር ነው ከእምነት ጋር መያያዙ ebs የሚያዋጣው አይመስለኝም።
@beingstrong3839
@beingstrong3839 7 месяцев назад
የሙሌ ካራክተር ይመቸኛል 😂
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 7 месяцев назад
😂😂😂አይእርጅና መርሳትጀመርኩማለትነው😂
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 7 месяцев назад
እኔም ነኝ ለም ወደው ሰው የምሰጠው ስጦታ ፈልጌ አጣለሁ።
@gadaa20
@gadaa20 7 месяцев назад
😊
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 7 месяцев назад
ልመልሰው 😅😅😅😅
@girumketema7587
@girumketema7587 16 дней назад
ጥሩ ድራማ ነው ።
@unboxingtube708
@unboxingtube708 7 месяцев назад
በ 2016 በአዲስ አበባ 👇👇👇👇 🌸አበባ የተከልልን😂😂😂😂😂
@akabeka2352
@akabeka2352 7 месяцев назад
nice
@Jamesnebiltube
@Jamesnebiltube 7 месяцев назад
Tolobelu aykeftm eko 😢😢😢
@birkneshnimane9200
@birkneshnimane9200 7 месяцев назад
Wait for 85min
@muluneshabrham9769
@muluneshabrham9769 7 месяцев назад
I love Hirute
@user-lv6or1sp2f
@user-lv6or1sp2f 7 месяцев назад
በስንቱና ሙሉቀን የድራማው ድምቀቶች ናቸው🤣🤣🤣🤣🤣
@HabromAnalytics
@HabromAnalytics 7 месяцев назад
Enitewawekalen program lay lemn atkerbum
@user-wz2pi6op7s
@user-wz2pi6op7s 7 месяцев назад
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ ዓደረሳችሁ ድል ለፋኖ
@FantuZewudie
@FantuZewudie 7 месяцев назад
Selam le Ethiopian
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 7 месяцев назад
ባስንቱ የሳቄ ምንጭ 💖💖💖💖😂😂
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yabatwa
@yabatwa 7 месяцев назад
የልጅ ውስኪ አይ በስንቱ 😂😂
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 7 месяцев назад
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ የሰላም አምላክ ሰላምን ላክልን😊
@user-fl9tt5uy4f
@user-fl9tt5uy4f 6 месяцев назад
ደስ ይላል
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 7 месяцев назад
❤❤❤😂😂😂
@rahelw866
@rahelw866 7 месяцев назад
I am waiting too.
@BonoSuno
@BonoSuno 7 месяцев назад
አይ ሙሌ😂
@kasimali2870
@kasimali2870 7 месяцев назад
ማይ ቡናን ከማስተዋወቅ ባሻገር ምርቱን ማቅረብ ብትችሉ ወይም እውነት ብትናገሩ መልካም ነበር:: የሀገሬን ቡና ጠጣሁ ብዬ ረጅም መንገድ ነድቼ ወልማርት ድረስ በተለያየ ጊዜ ብሄድም ላገኝ አልቻልኩም:: ምናለበት ሰው ባታደክሙ? ውሸት ነው ካላችሁ በቀጣይ ወልማርት ሄጄ የቡና ሼልፍ(አይል)ቪድዮ አንስቼ ፖስት በማድረግ አረጋግጥላቹሀለው::
@samiraomal2034
@samiraomal2034 7 месяцев назад
Saudi gen tekklgna Ethiopia buna ena meorun salqew serpraze tedrghu wow degmo ❤
@emebetgodie5054
@emebetgodie5054 7 месяцев назад
ቅሌ ላይ😄😄😄😄😄
@BiranaMedia
@BiranaMedia 7 месяцев назад
እዚህ ድራማ ላይ ሁልጊዜ ወንድ ሞኝ ፣ የማያመዛዝን ፣ ጅላጅል ገጸ ባሕርይ ለሴቶቹ ደግሞ ብልህ ፣ አርቆ ዐሳቢ ፣... ገጸ ባሕርይ ተሰጥቶ የሚተውኑት ከድራማው ጀርባ ምን አላማ ያነገበ ነው? ወዴት እያንደረደራችሁ እየወሰዳችሁን ነው? ሁልጊዜ በስንቱ ፣ ሙሉቀን ፣ እንዴት ማገናዘብ የማይችሉ ሊሆኑ ይችላሉ? ፌሚኒዝምን ለማስተዋወቅ ይሆን ? 🤔 የsecret society አላማ ያለው ነው? ከዚህ በፊት የበስንቱ ልጆች ዩኒፎርማቸው የለበሱት የሸሚዝ ኮሊታ ላይ የተዘቀዘቀ መስቀል ለብሰው ይታይ ነበር። የዚህ ድራማ አላማው ምንድን ነው?
@belayshebo3149
@belayshebo3149 7 месяцев назад
Masikale yamitilawe incatun nawe?
@amentezera5259
@amentezera5259 7 месяцев назад
ቀለል ያለ አፕል 😁😁🤔
@HayatQueen12
@HayatQueen12 7 месяцев назад
happy birthday አሀ 🎉 ጉርምርምርምርም😂😂😂😂😂😂😂
@lensaworku4212
@lensaworku4212 7 месяцев назад
❤❤ 🎉🎉🎉😢😅😮😊
@Hawassabellema
@Hawassabellema 7 месяцев назад
Yerasachu RU-vid binorachu arif new!!
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 7 месяцев назад
ሂሩትዬ ተይ ተይ መሮጥ ጀምሪ ገና ልጅ ነሽ፤ ውፍረት ለኔም አልበጀም።
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 7 месяцев назад
አይ ሙሌ😅😅😅😅
@mohammedabdumohammed3131
@mohammedabdumohammed3131 7 месяцев назад
በጣም የሚገርመኝ ድራማ ሳይ የማየው ሁልግዜ ንግግርን ወይም አክትን አይደለም ትወናን ሙሉቀን ይሺላል እውነት ሙሉ ካራክተር ይሰጠው በስንቱም ይሺላል ግን ሙሉቀን ይጨወት ሁልቀን ወሬኛው Flame
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb 7 месяцев назад
Maskiye H.B.D 🎉qidamen kasat lay shayi sat ba16 indahona tanagrashal❤ lazim ihe kifl sila lidat indamihon gamiche nabar❤❤😂😊
@afrklmafrklm
@afrklmafrklm 7 месяцев назад
😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🌻🥰🥰🥰🥰
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 7 месяцев назад
እማማ ፊቅርተ፡የታሉ፡ዛሬ
@habibaabrahim1818
@habibaabrahim1818 7 месяцев назад
ምነው፣፣በስቱየ፣፣
@hassenmohammed-cf5xd
@hassenmohammed-cf5xd 4 месяца назад
all are best
@SadahAss-ks7xb
@SadahAss-ks7xb 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 7 месяцев назад
ሰላማች ይብዛ ምረጦች❤❤❤❤
@user-gc5hw6bq4s
@user-gc5hw6bq4s 7 месяцев назад
አረ ደስ ትላላቹሁ
Далее
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.2  "ጉምቱው"
34:40
Просмотров 719 тыс.
НЕ ПОКУПАЙ iPad Pro
13:46
Просмотров 192 тыс.
Subway Surfers вернулась к классике
00:34
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.6 "የደሃ አባት! "
29:05
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.1 ''ኘሮጀክቱ''
38:31
/በስንቱ/ Besintu "አልሰማህም"
36:12
Просмотров 373 тыс.
ФОКУСЫ от 1 до 5 Уровня⭐️
1:00
Все сделали сальто😳
0:31
Просмотров 15 млн