Тёмный

መብረቅ ክፍል 89 | Mebreq episode 89 

Kana Television
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 102 тыс.
50% 1

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

9 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 183   
@mequadesha
@mequadesha 23 дня назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🌹
@user-nh9vn1by7w
@user-nh9vn1by7w 23 дня назад
አሚን🤲
@rozohagosi-pp7ql
@rozohagosi-pp7ql 23 дня назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@user-cb2sq8nc3c
@user-cb2sq8nc3c 23 дня назад
amen❤
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 23 дня назад
አሜንንን❤❤❤🙏🙏
@shetunaser5362
@shetunaser5362 23 дня назад
አሚንንንን😂😂😂😂
@user-ms3oe8ie2j
@user-ms3oe8ie2j 23 дня назад
ድንግል ማርያም የልባችሁን መሺት ትፈፅምላችሁ❤❤❤❤❤❤
@adad7914
@adad7914 23 дня назад
አሜን
@Birtukan-
@Birtukan- 23 дня назад
አሜን አሜን አሜን❤
@zenbzebnh
@zenbzebnh 23 дня назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 23 дня назад
Amen Amen Amen 🙏
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 23 дня назад
ኣሜንንንን 🙏🙏🙏
@FoziyaEndris-lx5hc
@FoziyaEndris-lx5hc 23 дня назад
ኦዛይ ባሌ ናፍቆኝ ነበር😘 ማነው እንደኔ ኦዛይን የሚወደው
@Eyerus-bw5cj
@Eyerus-bw5cj 23 дня назад
Yanchi bal eji yegna adelem😅😅😅😅
@FoziyaEndris-lx5hc
@FoziyaEndris-lx5hc 23 дня назад
@@Eyerus-bw5cj mn alebet yanchis bihon😂😂😂😂
@user-nx6oe4gf9f
@user-nx6oe4gf9f 23 дня назад
ሁሉ ባሌ የምትሉት ነገርስ 😂😂😂
@FoziyaEndris-lx5hc
@FoziyaEndris-lx5hc 22 дня назад
​@@user-nx6oe4gf9f enkuan yemren new😂😂
@Shewitzetwahdo
@Shewitzetwahdo 23 дня назад
ፅባሕ እኮ ኣርባሃ ወኣፅባሃ እዮም ኣማላድነቶም ኣይፈለየና✝️🕊
@rozohagosi-pp7ql
@rozohagosi-pp7ql 23 дня назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@Galtgray846
@Galtgray846 23 дня назад
ኣሜን መዓረይ
@user-np2fv2kg2m
@user-np2fv2kg2m 21 день назад
Amen amen amen
@Jesusmylord345
@Jesusmylord345 16 дней назад
Amen🙏💕
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm 23 дня назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን የሚያገናዝብ ለሀገርና ለህዝቦቿ የሚስማማ መሪ ስጠን
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 23 дня назад
ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@adad7914
@adad7914 23 дня назад
አሜን
@lilitylility4864
@lilitylility4864 23 дня назад
እግዚኣብሔር እምላክ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን👏👏👏👏
@user-dr7in2ze2x
@user-dr7in2ze2x 23 дня назад
amen 🙏
@adad7914
@adad7914 23 дня назад
አሜን
@TigestWubea-je6yg
@TigestWubea-je6yg 23 дня назад
እሄ ድራማ የልጆች ስብሰባ እየሆነ ነዉ😂
@user-en5yf1xz5n
@user-en5yf1xz5n 23 дня назад
ማነዉእደኔ አቴሽያሳዘነዉ ያለጥፋቱ ሁሉም አድላሲሆኑበት😅😢
@sofiya8030
@sofiya8030 22 дня назад
ኧረ ባክሽ አንች በሷ ቦታ ብቶኝ ምን ይሰማሻል? 😂 እኔ ብሆን በጥፊ አጋጨዉ ነበር
@user-en5yf1xz5n
@user-en5yf1xz5n 22 дня назад
@@sofiya8030 ማለቴ እህቱም ኬሌቤክም ለማለትነዉጅኮ አስሊ ትክክልናት ዉዷ 😘
@user-th2kd7kw6t
@user-th2kd7kw6t 23 дня назад
ወይኔ ኬሌቤክና ሱ😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደሉኝ እመዋ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♂️
@fatehahf411
@fatehahf411 22 дня назад
ከከከከከ
@TigestWubea-je6yg
@TigestWubea-je6yg 23 дня назад
ኢቭረን ዛሬ በደስታ ብዛት ኢንዶሚ እየበላ ነዉ 😂😂
@dhvfuh1387
@dhvfuh1387 23 дня назад
😂የኤቨረን አይን መቀንደብ አለበት😂😂
@samerasamera7240
@samerasamera7240 22 дня назад
😂😂😂
@thffhhgfg3381
@thffhhgfg3381 22 дня назад
😂😂😂😂
@selameyasu-hb7xo
@selameyasu-hb7xo 23 дня назад
ሰላም ተከታታልዎች እንደት ናቹ❤️🧡💛❤️🧡💛
@wulltamene235
@wulltamene235 22 дня назад
ኡፍ ማያ ከመጣች ጀምሮ ይህ ድራማ እጅ እጅ አለኝ
@user-Zareenawloachin
@user-Zareenawloachin 22 дня назад
ኧረ እኔ እግር እግር ነው ያለኝ
@user-cd8fw6km7f
@user-cd8fw6km7f 23 дня назад
ሀቴሽ ተለየብኝ የፀጉሩ ስታይል 😮😊❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 23 дня назад
ኦዛይ የኔ ዉድ በሳቅ አነፈረኝ ክክክክ😂😂😂
@user-sr9yu5gd8r
@user-sr9yu5gd8r 23 дня назад
የኣስሊ እናት እና ፋርኤል ኣብረው ቢሆኑ ደስ ይልነበር🎉🎉🎉❤❤
@FekermariamYeshitla-nx9do
@FekermariamYeshitla-nx9do 23 дня назад
Beergte tamrallachue
@adad7914
@adad7914 23 дня назад
እረ ደስ አይልም ኤልድስ ብቻዋን ትሆናለች😢😢
@user-fg7yg6yo9p
@user-fg7yg6yo9p 23 дня назад
የሠይጣን ጆሮ ይደፈን ይልድዝን እረሣሻትዴ
@7ayat1000
@7ayat1000 23 дня назад
ይልዲዝየ ብቻዋን😢
@YeEhr
@YeEhr 23 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂​@@user-fg7yg6yo9p
@DodaiT1
@DodaiT1 23 дня назад
እንደኔ ኬሌቤክ የሚመቸው ግን አለ♥
@adad7914
@adad7914 23 дня назад
እኔ
@emutube2300
@emutube2300 23 дня назад
😂ቱ ኦዛይ ለካ ሰውን ማጣላትጅ ማስታረቅ የለለው በሁሉም አለም ነውዴ እኔኮ አገራችን ብቻ መስሎኝ ነበር 😅
@zeyenbuzeyenb1591
@zeyenbuzeyenb1591 23 дня назад
😂😂😂😂😂 ትክክል
@aat1882
@aat1882 23 дня назад
ክክክክክ ከሱ እዴት ነዉ ያሆኑት ቦኪሲ😂😂
@YoiPpk
@YoiPpk 23 дня назад
😂😂😂😂😂
@user-li3by8kx6w
@user-li3by8kx6w 23 дня назад
😂😂😂😂
@rgvcfajxf5923
@rgvcfajxf5923 22 дня назад
😂😂😂
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 23 дня назад
ላል ወደ ቢሮዋ ስገባ እግርግዳው ላይ የተሠቀለው ፎቶ የኮማንደር ሙስጠፋ ከማልነው 💪ሀገራቸውን ከጠላት ነፃ ያወጣ ጀግና 💪💪🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷
@user-ck6kl9bh5b
@user-ck6kl9bh5b 22 дня назад
ኦዛይ😂😂😂😂የተመታ ተለያዩ አላለም😂😂😂
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 23 дня назад
ሰላም ቀናዎች ምርጥ ምሽት ስላ ስብራትና ዕጣ ፋንታ መቼ መቼ ነው የምቀርበው አቴሽ የተመከረውን ምክር መቀበል አለባት
@MekedasehaulAmro-nt2us
@MekedasehaulAmro-nt2us 23 дня назад
ስብራት ከሰኞ እስከ እሮብ ዕጣ ፋንታ ከሰኞ እስከ አርብ
@MekedasehaulAmro-nt2us
@MekedasehaulAmro-nt2us 23 дня назад
@@selam.d8662 አራት ሰአት
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 23 дня назад
4​@@selam.d8662
@HawaHi-hv3jo
@HawaHi-hv3jo 23 дня назад
እረ እጣፈታን ልቀቁልን
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 23 дня назад
ወይ ኤብረን😂😂😂😂😂እዴትእዴት. ነውየሚያረገው😂😂😂😂😂እግሩን እጠረቤዛውላይ😂😂😂😂😂😂😂
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 23 дня назад
ወይኔ ኬሌቤክ ዛሬ በሳቅ😂😂ሴቶቹ እናታቸዉን እደሚከተሉ ቡቹሎች ተከተሉትኮ😂😂😂😂😂
@user-ec5jn1ym4v
@user-ec5jn1ym4v 23 дня назад
ኦዛይ እኮ የድራማው ድምቀትነው
@FhcggVhvhg
@FhcggVhvhg 23 дня назад
ውዶችየ ያገራችንን ሰላም አላህ ይመልስልን 🤲
@adad7914
@adad7914 23 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zehara
@user-zehara 23 дня назад
ሰሞኑን ይሄ ድራማ እየደበረ ነዉ ደሞ እዚህ እየመጣቺሁ ቺግር አታዉሩ ችግራቺሁን ለፈጣሪ ተናገሩ ስለፊልሙ አዉሩ
@Aseya-dc2by
@Aseya-dc2by 22 дня назад
ይልድዝ ግን አልወፈረም ፊቷ ተለየብኝ ምነው ተለውጣ ለይ ማያ ተመጠይ ወድህ😂😂😂😂
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 23 дня назад
አይ ኦዘይ ለአስሊ ለመስደሰት አለሙን በሙሉ ያቃጥላል ሳስበው ወንድሟ ነው መሰላኝ 🤔🤔🤔😂😂😂😂
@mhretmhret270
@mhretmhret270 21 день назад
በምን መልኩ
@zahraza4746
@zahraza4746 9 дней назад
እሱአይደለም ወድሟ አቴሽ ወድሟነው የፍራይል ልጂነው😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 9 дней назад
@@zahraza4746 😭😭😭😭👌🙈🤭🤭😂😂😂😂😂
@EmawaDemelash-pe4ol
@EmawaDemelash-pe4ol 23 дня назад
አቤት ኡዛይ😂😂❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 23 дня назад
እዚህ ድራማ ላይ በጣም እምወዳቸዉ ሁሉ ነገራቸዉ ደስ እሚሉኝ ፋሪያልና ይልዲዝ ናቸዉ♥️♥️♥️ኤቭረን አንተ ሰገጤ እንዲያዉ ተቃጠል ያለዉ ሰዉ🙈🙈ወጣቶቹ ደግሞ አትጨማለቁ ተስማምታችሁ ኑሩ አታለቃቅሱብኝ በሄድኩበት ኩሉ ፍቅር ፍቅር ካላስ🙈😂😂😂
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 23 дня назад
አጎቴ ቴፊክ ትዝ አለኝ
@user-ix2qu2ov9o
@user-ix2qu2ov9o 23 дня назад
እረ ኦዛይ ነገር አታበላሸ😮😂አተ የተረገምክ
@aat1882
@aat1882 23 дня назад
ኦዘይ እና ሱ ቦክሲ😂😂😂
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 23 дня назад
ወይኔ ኬሌቤክ 😂😂😂😂
@ErEr-wk3pw
@ErEr-wk3pw 23 дня назад
ኦዛን የሳቄ ምንጭ ቶሎ ተለያዩ አላለም😅😅😅😅😅
@seasea3347
@seasea3347 23 дня назад
😂😂😂😂😂
@zahraza4746
@zahraza4746 9 дней назад
ጉድ ኤቭረን የተረገምክፍጥረት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SemiraAbirahim
@SemiraAbirahim 23 дня назад
ኡዛይየ ❤❤❤❤
@bezitade
@bezitade 23 дня назад
ኧረ እጣ ፈንታን ልቀቁልንንንንንንን 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 23 дня назад
ይሄ ድራማ አናደደኝ የምር አዳቸዉኳ አብረዉ ጥድ አይሆኑም ደ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 23 дня назад
ይሄ ፍልም ሰልችቶኛል ቶሎ ባለቀ 🧐🧐
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 23 дня назад
እኔም ትቸዋለሁ ከሞላ ጎደል
@zahraza4746
@zahraza4746 9 дней назад
አይኦዛይ የተመታህ😂😂😂😂
@danadana-ls9vb
@danadana-ls9vb 23 дня назад
ኦዛየ🤣🤣
@chaltuabdi760
@chaltuabdi760 23 дня назад
ዛሬ እጣ ፈንታ አለ
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@zeyenbuzeyenb1591
@zeyenbuzeyenb1591 23 дня назад
😂😂😂😂😂አይይይ ኦዛይ
@user-io2vj4bf4v
@user-io2vj4bf4v 23 дня назад
ደምሩኝ ውዶቸ እመልሳለሁ አንደኛ ኮማችነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vq6qf8ds9m
@user-vq6qf8ds9m 23 дня назад
ሱ የንየ ቆንጆ ስወዳት❤❤❤
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi 23 дня назад
አረ ኦዛይ ኣስልና ሱ ኣቃጠላቸው እኮ ክክክክ😂😂
@LkjDes
@LkjDes 9 дней назад
ኣይ ኢፍርም ላል የቻይና ምግቢ ነገር ነሽ ካለሽ ኣለሽ ከለለሽ ግን ማንም ኣላስታዉስሽም ኣላለም አረ ቶዉ ግፊ ነዉ😂😂😂😂
@YoiPpk
@YoiPpk 23 дня назад
ኦዛይየኔፍቅል 😉😉😝ገደለነኮበሳቅ😂😂😂😂😊😊
@user-yr6kg6nb2u
@user-yr6kg6nb2u 23 дня назад
❤❤❤❤
@user-ms9tg7ld8f
@user-ms9tg7ld8f 23 дня назад
አዛይ ምን አስቦ ነው 😢😢🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@user-cb8iz9oi3r
@user-cb8iz9oi3r 23 дня назад
እጣፍታ ልቀቁልን እባካቹ ደቡሮኛል❤❤❤❤❤❤
@TheBest-md7gk
@TheBest-md7gk 23 дня назад
ያቴሽ አባት እንዳዉ እግር እስከሚቀጥን ነዉ ለክፋት የሚፎጠዉ😂😂😂
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 23 дня назад
ኦዛይ እርግማኑ ጀመረው ክክክክክ ስወደው
@senayitkasahun665
@senayitkasahun665 22 дня назад
ኡዛይ ቱ አቃጣሪ😂😂😂😂
@user-jp7xf8vw5v
@user-jp7xf8vw5v 23 дня назад
❤❤
@shetunaser5362
@shetunaser5362 23 дня назад
ኦዘይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 23 дня назад
ስሙኝ እማ ያቱርክ ሴቶች ፀጉር ኖርመን ነው እንዴ 🤔🤔😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂
@Fanustiaum
@Fanustiaum 23 дня назад
ኣይይይ ኡዛይ 😅😅😅
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 23 дня назад
ኦዛይየ 😂
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n 23 дня назад
ላል በጣም ታሳዝናለች
@user-eb1ic7yk1g
@user-eb1ic7yk1g 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cj8oo4py8x
@user-cj8oo4py8x 18 дней назад
❤❤❤
@seasea3347
@seasea3347 23 дня назад
ኦዛይ ስወድህ❤❤❤❤
@wolloyewanegn5952
@wolloyewanegn5952 22 дня назад
የፋሪል መጥሪያ ደስ ይላል😢
@user-os4ft9bz3o
@user-os4ft9bz3o 23 дня назад
ኦዛይ.አዝግ 😅😅 ኢቨረን ሲመቸኝ ሰዉ
@user-rm6qn9qj4n
@user-rm6qn9qj4n 23 дня назад
ማስታወቂያ ለምን ታበዛላችሁ እኝክ
@user-eq6hk9rv1e
@user-eq6hk9rv1e 22 дня назад
ኢዛይ በሳቅ😂😂😂😂
@Letarik_4758
@Letarik_4758 13 дней назад
Ozii😅😅😅😅😅
@YeEhr
@YeEhr 23 дня назад
እመታሀሉ አላለችም ሱ😂😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 23 дня назад
በለው ኡዛይ ምኑ አቃጣሪ ነው በፈጣሪ 😂😂😂😂
@almazealmu2886
@almazealmu2886 23 дня назад
እጣ ፍንታን ልቀቅሎን
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 23 дня назад
አይኪለቤክእዚሁበዚሁ ተያስክ😂😂😂😂
@hanamussie8187
@hanamussie8187 23 дня назад
Ozay 😂😂😂😂😂
@YeEhr
@YeEhr 23 дня назад
ሠላም ወዶቸ እስኪ የኩዚ ጉኒ የመጨረሻው ክፍል ሊኩን ላኩልኚ መጨረሻውን ስላላየሁልቤ ተጠልጥላል ቶሎ በሉ
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 23 дня назад
ያስጠላል ይቅርብሽ
@user-lx6zd4er8q
@user-lx6zd4er8q 23 дня назад
የአሁኑ ይመቻል ኮመንት
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 20 дней назад
ኦዘይ ስራዉን ጀመረ ይገርመል አስሊና ሀቴሽን መሥተረቅ ስችል የበለጠ የጠለቹወል
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 20 дней назад
ኤሄ የተረገመ እቭራን ይልዲዝን አሁንም ችግር ዉስጥ አስገበት ኤሄ እንከፍ
@Ali-du8kw
@Ali-du8kw 23 дня назад
ቦራ አላማዉ ምንደሆነ አላቅም
@kadijaa8750
@kadijaa8750 23 дня назад
😅😅😅አረ ልጅ
@user-kq6os4yu6h
@user-kq6os4yu6h 23 дня назад
Lala zari tasaznalechi
@user-od2qk6it9i
@user-od2qk6it9i 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 19 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@uadh7751
@uadh7751 23 дня назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 22 дня назад
ሱ ምን እየሆነች ነዉ😂😂😂
@AffectionateLunarModule-yj2cl
@AffectionateLunarModule-yj2cl 21 день назад
እጣ ፈንታ ልቀቁልን😢
@jamilaalo3836
@jamilaalo3836 22 дня назад
በጾለታቹሁ አስቡኝ
@user-tt2uo8ke7f
@user-tt2uo8ke7f 23 дня назад
😮አዞይ😅አተ ከቱ😂😂
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 23 дня назад
ጀመረው እኮ ክክክክክክክ
@FritaTeshe
@FritaTeshe 22 дня назад
እኔ የምለዉ የገባዉ ያስረዳኝ ለምንድነዉ ጎዝዴ እና ቦራ ወንድም እና እህት ከሆኑ ለምንድነዉ ጎዝዴ ስለ ቦራ እናት የማታውቀዉ ላል ስትነግራት እንደ አዲስ ነዉ የሆነችዉ እስከአሁን ስለ እናቱዋ ማታቀዉ 😌
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 23 дня назад
Wii ኦዛይ 😂😂😂የተመተ
@user-xj8xi3vu3t
@user-xj8xi3vu3t 23 дня назад
ይሄ everen የሚባለው ሰውዬ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው
@MrAnwar-nc3dk
@MrAnwar-nc3dk 23 дня назад
የኦዛይእናትማናትግኅ🤨🤔
@user-ih3ks1iz4j
@user-ih3ks1iz4j 23 дня назад
እጣ ፋንታ የለም💔
@addisalemdemese6893
@addisalemdemese6893 22 дня назад
Euzayen sewdew...yehe Evren yemibal shemagele yemserawen asataw hoooy
@heyattub88
@heyattub88 23 дня назад
ይሄ ፊልም በጣም ሰለቼ 🤨🤨🤨🤨
@elmoabebe6214
@elmoabebe6214 22 дня назад
እጣ ፈንታን ለምን አለቀቃችሁም 😮
@andomweldedo3217
@andomweldedo3217 22 дня назад
😂
@user-yd8lo5st8c
@user-yd8lo5st8c 23 дня назад
I need husband
@user-ps6xm3vq9k
@user-ps6xm3vq9k 9 дней назад
What 😂here?
Далее
መብረቅ  ክፍል 90 | Mebreq episode 90
45:48
Просмотров 105 тыс.
መብረቅ  ክፍል 108 | Mebreq episode 108
47:10
치토스로 체감되는 요즘 물가
00:16
Просмотров 4,5 млн
ስብራት ክፍል  32 | Sibrat episode 32
40:19
Просмотров 40 тыс.
እጣ  ፈንታ ክፍል 15 | Eta Fenta epsiode 15
43:27
መብረቅ  ክፍል 88 | Mebreq episode 88
43:10
Просмотров 101 тыс.
መብረቅ  ክፍል 91 | Mebreq episode 91
42:51
Просмотров 98 тыс.
መብረቅ  ክፍል 87 | Mebreq episode 87
47:02
Просмотров 106 тыс.
Wedding Miku and Haru (ጓል ዳዊት ሽላን)
39:01
መብረቅ  ክፍል 93 | Mebreq episode 93
46:28
Просмотров 96 тыс.
ВОТ И СПАЛИЛИ
0:20
Просмотров 828 тыс.
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
Просмотров 2,5 млн