Тёмный

መታየት ያለበት ከቀድሞ ፓስተር ካሁኑ ዋሂድ ኡመር ጋር ስለ አክፍሮተ ሃይላት ሴራቸውን ያጋልጣል መፍትሔም ይጠቁማል ልዩ ቆይታ 

Harun Media Network
Подписаться 390 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 янв 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 467   
@user-yk2qo1xc1w
@user-yk2qo1xc1w 6 лет назад
አላህ ሆይ ዘመዶቸን ተኩፉር አውጥተህ ቀጥተኛውን መንገዲ ምራልኝ ያረብ
@taiba5430
@taiba5430 4 года назад
አህለን የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ ያረብ አቡ ሐሩን ወንዲም ዋሂድ አሏህ ይጨምርህ እኔም ካፊር ነበርኩ አሁን ገን ሙስሊምነኝ
@taiba5430
@taiba5430 4 года назад
ماشاء الله
@user-uj6yy4jk2k
@user-uj6yy4jk2k 4 года назад
በዱአ በርቺ ኢንሻአላህ
@Sabrina-ek9cc
@Sabrina-ek9cc 3 года назад
Welahi Islam Eko yemiyafet ye heywot menged nw Allahamdulilah ene keselemku 13 Amet adergiyalhu Masha Allah ahun 3 Muslim yehonu konjey lejoch Allah setogne be Islam mengede lay eyetguazen nw Allah amdulilah Ke Islam wechi Lene life mot nw ye alematu geta Allah mesgana yegebawe be Islam nore be Islam yegedelegn
@alhmdlelamislameldrginaeal4916
እኔኮ 10አመቴ ከሰለምኩ አንተ ማሻአለህ ኢልሙን አላህ ወፈቀሀል ይጨምርልህ የእኔ ወንድም
@yebalemirkogna7469
@yebalemirkogna7469 4 года назад
alhmdlela mislame ldrginae allah Fky የኔ ቆንጆ
@fatumabantebabe816
@fatumabantebabe816 4 года назад
ወሂድ ኡመር አላህ ይጠብቅህ
@damma2573
@damma2573 7 лет назад
አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለህ አክበር
@user-mb1kk1ki6w
@user-mb1kk1ki6w 4 года назад
እንኳ ን ወደ ኡመተል ሙሀመዲ በሠላም መጣህ የዲሮ ጠላቴ ያሁኑ ጀግናየ ወሂዲ ኡመር
@user-rw6fx3yo1k
@user-rw6fx3yo1k 3 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💖💖
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 16 дней назад
😁ያሳቃኝ ኮሜት ሰለዋት ላውርድ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@fakiyabintisllamabinisalla7205
ወዐለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወንድማችን ዋሂድ ዑመር አልሀምዱሊላሂ አላህ ምን ይሳነዋል ያረቢ እስከመጨረሻው ፅናቱን ይስጥህ ውድ ወንድማችን ሌሎችን አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው ያረቢ አላህ ሆይ ከመንገድህ ለማስወጣት የሚሯሯጡትን ሁሉ አንተው ያዝልን ሲራቸውን አክሽፍባቸው እውነታውን ግልፅ አድርግላቸው ጀዛከላህ ከይረን ውድ ወንድማችን አብዱረሒም
@asumeasume5330
@asumeasume5330 7 лет назад
شكران
@iloveallah5914
@iloveallah5914 7 лет назад
fakiya Bint isllama bin isallam አሚንንንን አላሁመ አሚንንን ያረብ *ኢሻ አላህ ይመጣሉ*
@iloveallah5914
@iloveallah5914 7 лет назад
fakiya Bint isllama bin isallam አሚንንንን አላሁመ አሚንንን ያረብ *ኢሻ አላህ ይመጣሉ*
@fakiyabintisllamabinisalla7205
ከ የአላህ ባሪያ ነኝ ኢንሻአላህ
@user-pz9rs3wc2w
@user-pz9rs3wc2w 7 лет назад
fakiya Bint isllama bin isallam አሚን ያ…………ረብ
@debadody7177
@debadody7177 7 лет назад
ማሻአላህ ወድማችን በንጽጽር ሀይማኖት ስታስተምር ከክርስትና የመጣህ አይመስለኝምነበር ማሻአላህ እኳን ወደነበርክበት ተመለስክልን ኡስታዙና ጀዛኩሙላሁ ከይረን አብደረሂም ።
@asmanasre2372
@asmanasre2372 7 лет назад
አውኡዙቢለህ በጠም የስጠለል ምን አይነት እምነት ነው ፍፍፍ ኡንከንም አለህ ሱብሀነሁ ታለ ወደ ተፈጥሮህ እምነት አመጠህ ወንድመችን ወህድ ።ብቻ እኘ በለመወቃችን ቆየ ከኘ አብረው መኖር ከጀመርን ።በጠም የምገርመው አንድ ወንድሜ ታሞ ጆሮው መስመት ተሰነው ከዘ በሰፈረችን የነበረችው ጴንጤ ልውሰደውነ እምነቱን ልቀይረው አለችን ግን አልሀምድሊለ መመ አይቻልም አለቸት ግን በለመወቃችን አሁንም ከኘ ገ አብረው አሉ ግን ብቻ ሀገር እንግበ ምክንየቱም ዘሬ ብዙም አውቀነል አልሀምድሊለ
@user-yn3ik5qd6h
@user-yn3ik5qd6h 4 года назад
ማሻ አላህ አሏሁ አክበር እኳን ወደ ትክክለኛው ብረን ወደሆነው ሀይማኖት መጣህ
@semiramohammed8522
@semiramohammed8522 7 лет назад
ሱብሀን አላህ እንዲ ነው አላህ የመራው ስሙ እስቲ ክርስታኖች መስሚያ ካላችሁ
@llkjh3425
@llkjh3425 7 лет назад
ሱበሀን አላህ
@sofyaaaa7022
@sofyaaaa7022 7 лет назад
Semira Mohammed። ዩኒ ማኛ ጋ አቦ አገናኙት ምን ይሰማሉ አላህ ሂድያ ይስጣቸው እጅ እህት
@issanazret6485
@issanazret6485 7 лет назад
jil athugni..who is YONI MAGNA?
@sofyaaaa7022
@sofyaaaa7022 7 лет назад
issa moha ዪኒ ማኛ ማለት ነገሮችን ሳይረዳ ለራሱ ለሎች ላስረዳ የሚል ያጉሉ ንፍስ ማለት ነው ሙስሊሞ እውነታውን ሲናገራ ያደሉ ይመስለዋል ተኩፍር ወደ ብራሃን እስልምና የመጡ ወድሞቻችን ቢስረዱት እውቀቱ ይታይ ነበር እሱ ማለት የተረጋጋ ኑሮጅ የተረጋጋ ቅጭላት የለውም ።ባለፈው ሲቀባጥር ነበር በዚህ ጉዳይ .....
@iloveallah5914
@iloveallah5914 7 лет назад
Sofya A Aa ሠአህ ትክክል ብለሻል
@iloveallah5914
@iloveallah5914 7 лет назад
*Allahu akber* *Allahu akber* *Allahu akber* *Alhamdulilah*
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
ኡስታዝ ዋሂድ ኡመር እንካን መጣህልን ወደ ዲነል ኢስላም አልሀምዱሊላ የኛ ውድድድድ ኡስታዝ
@destalehulumyoutube5858
@destalehulumyoutube5858 4 года назад
ማሻአላ አላህ ያህፍዝህ ወንድሜ ወላሂ እኔም በጣም አሥባለሁ አሁን ያልከው አገር የኔ ሀገር ነው በዛ አካባቢ በጣም እውቀት የለላቸው ብዙ መሥሊም ማህበረሠብ አለ በጣም ነው ሁልጊዜም ሀሣብ ሁኖብኛል ግን አብዱ ተተባበርከን በዛ አካባቢ ተውሂድ ትምህርት የሚያሥፈልገው ማህበረሠብ ነው እና ወንድም ለአላህ ብላችሁ የተውሂድ የሚያሥተምሩ መምህሮችን አመቻችልን አድሥ አበባ በአደባባይ እሚያሥተምሩትን እከታተል አላሁ እና በጣም ደሥ ብሎኛል እና ገጠሩ ማህበረሠብ እንደዝህ አይነት ትምህርት ያሥፈልገዋል ምንም ነገር የለም ገጠር መሥጊድ የለ መድርሣ የለ እሚሠግድ የለ በአመት እሮመዳን ፆም ብቻ ወንድሞቼ እኔ ሁልግዛም ሀሣብ ሁኖብኛል እኔ ብቻየን እምጋፋው ነገር የለኝ ቤተሠቦቼንም አንዳንድ ሥለተውሂድ ሥነግራቸው ውሀብያ ሆንሽብን ይሉኛል እኔ በውጭ ነው የምኖረው አሁን ከነሡ ሥቀላቀል በጣም ከባድ ነው እና ወንድሞቼ ለአላህ ብላችሁ አግዙኝ ቦታውን እና አካባቢውን እነግራችሁ አለሁ ይህን ሥራ ለመሥራት ተተነሣችሁ እና እኛ ወጭ እንችላለን የዛ አካባቢ ልጆች በውጭ ሥላለን እናንተ ብቻ አመቻቹልን ተውሂዱ የሚያሥተምሩ መምህሮች እላችሁ አለሁ የነቢ ኡመቶች ለአላህ ብየ እወዳችሁ አለሁ አላህ የጠብቃችሁ በያላችሁበት ፁሁፍም ያበዛሁት ችግሩ በጣም አሣሣቢ ሥለሆነብኝነው ይቅርታ
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 16 дней назад
ማሸ አላህ ተባርክ አላህ የኛንም መጨርሻ አላህ ያሳምርልን ❤❤❤
@fxhfccjgddccv9628
@fxhfccjgddccv9628 7 лет назад
አላህ ሂዳ ይስጥቻው ለክርሲያን ወገኖች
@shamsshamsya1542
@shamsshamsya1542 Год назад
SubahanAllah
@HayatHayat-rj8sg
@HayatHayat-rj8sg 3 года назад
Mashallah ustaz wahid Allah yahfazak
@user-ic3ts3gb6w
@user-ic3ts3gb6w 7 лет назад
ማአሻ አላህ ጀዛ ከአላህ ኸይር
@tyytyy3478
@tyytyy3478 7 лет назад
ምስኪን ምንም ማያቁትን በየዋህነታቸው ይጫወቱባቸዋል አላህ ይጠብቅልኝ የሀገሬ ልጆች
@monabalata6718
@monabalata6718 5 лет назад
እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ያድናል።።
@nejuteshifeiammusilim554
@nejuteshifeiammusilim554 4 года назад
@@monabalata6718 😂😂😂
@ferhanjemil5677
@ferhanjemil5677 2 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ
@rahmaaliwolo328
@rahmaaliwolo328 7 лет назад
ጀዛኩም አላህ ከይር
@bewongeal-alaferme
@bewongeal-alaferme 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-B6R8HIu6JTQ.html
@chanalmimi9338
@chanalmimi9338 7 лет назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድማችን ዋሂድማሻአላህ
@chanalmimi9338
@chanalmimi9338 7 лет назад
ሡብሀነላህ ላኢላህ ኢለላህ አላህ ይድረሥልን
@laylahussein500
@laylahussein500 6 лет назад
allh akeber a llhu akeber
@iloveallah5914
@iloveallah5914 7 лет назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላሁ አክበር እደዚህ ነው አላህ የወደደው አላህ ሁላቸሁንም የኢስላም ጠላቶቸ አላህ ይመልሳቸሁ ያረብ:: *ክርስትያኖቸ ስሙ ተሠማቸሁት ይከ ወድማቸን ለናተ አራእይ ነው* ::
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 6 лет назад
ማሻ አላህ አላህ አክበር ወንድም አንኳን ውድ ትክክልኛው ሀይማኖት ምጠእህ ሱብሀን አላህ ከርስትኖች አላህ ውድ እውነት መንገድ ይምራችው ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድም አብዱራሂም አላህ ይጠብቅችሁ ውድች ሙሥላም ጥንክሬ ነው እወነት ድሥ ይላል እንድዚ እወነት ሥትውጡ አላህ ይጠብቅን ያርብ አሚንንንንን
@bewongeal-alaferme
@bewongeal-alaferme 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-B6R8HIu6JTQ.html
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 7 лет назад
MashaAllah Awesome good job MashaAllah
@bewongeal-alaferme
@bewongeal-alaferme 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-B6R8HIu6JTQ.html
@yimamnurye3131
@yimamnurye3131 4 года назад
Mashallah
@aminaaliaminaali5043
@aminaaliaminaali5043 6 лет назад
ውድ የኢስላም እህቶችና ወንድሞች እንዴትናችሁ አሁን ድሉ የኢስላምነው አላሁ አኩበር ዘንድሮ ብዙ ክርስቲያኖች አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ልብእየሰጣቸው በመስለም ላይ ይገኛሉ ማሻ አላህ
@jggdekjdgjdktj8593
@jggdekjdgjdktj8593 7 лет назад
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር እንኳንስ ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት ተመለሥክ አላህ ያቀናውን የሚ ያጠመው የለም አላሁ አክበር
@nsriyansriya4651
@nsriyansriya4651 7 лет назад
አትነዳጂ ከፈላግሽ ነዪእንቃባልሻላን ኢሺ
@Ra_Ra-ij4cz
@Ra_Ra-ij4cz 7 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይባርክህ ወድም ለአላህ ምስጋና ይገባው
@nibvnnvb8213
@nibvnnvb8213 7 лет назад
ሠኢዳ
@bewongeal-alaferme
@bewongeal-alaferme 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-B6R8HIu6JTQ.html
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 7 лет назад
Masha Allah Allahu Akbar Allahu Akbar Allahu Akbar
@RHsusu
@RHsusu 6 лет назад
Masha allah allahu akebre gazkum allah kheyren
@fatimamo2094
@fatimamo2094 7 лет назад
Allah wakber allah wakber wandimacin mashallah tebarkallah jezakala hern
@hananabdi6412
@hananabdi6412 7 лет назад
masha allah ya habibi Allah enkuan ke chelema awetak
@user-sp9ko4oh7t
@user-sp9ko4oh7t 8 месяцев назад
እንዴዴዴዴ 😮ሰልሞነዉ በአላህ እረ በጭራሽ አልገመትኩም ነበር ወላሂ አላህ ይጠብቅህ
@zainebali2639
@zainebali2639 7 лет назад
ማሻ።አላህ ተባረካላህ ልብ ያለው ልብ ይበል አላሁ አክበር አገላለፅህ ማሻ።አላህ
@girl0056
@girl0056 7 лет назад
አላሁ አክበር እንኳ አላህ ወደ ቀናው መንገድ መላህ አልሀምዱሊላህ
@sadamaru3841
@sadamaru3841 7 лет назад
እውነትህን ነው ወንድም ወሂድ እነሱ ጧት ማታ ምንም ሳይተኙ ሙስሊሞችን ከእምነታቸው ለማስወጣት ጧት ማታ ምንም ሳይተኙ ሴራቸውን ያሴራሉ ሙስሊሞች በየ ፊናቸው ተበታትነው አንዱን አንዱ ስንነቅፍ እንውላለን ። ብቻ እኛ የሆነ ነገር ሲደርስ በሙስሊሞች ላይ ሀስቡን አሏህ ወኒዓመል ወኪል ማለት ብቻ ይሄን አባባል ተኝተን ማለቱ ምንም ጥቅም የለውም እንቅስቃሴ ከሌለው ። አላህ ከነዚህ አጥማሚወች ኡማውን ይጠብቅ እኛምን ከተኛንበት ያንቃን
@nsriyansriya4651
@nsriyansriya4651 7 лет назад
ሰአዳ ዪንአለህ ሁሉኑም የሚማላካት ጉደዪነዉ
@jemilatube8358
@jemilatube8358 7 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ወንድማችን ዋሂድ አላህ የፈለገውን ይመራል አላህ እስከመጨረሻው ጽናቱን ይስጥህ ጀዛኩመላህ ኸይረን
@habeebaahammad4393
@habeebaahammad4393 7 лет назад
jazakume Allah kayranr
@amnaaa6427
@amnaaa6427 7 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸይር አብዱረሂም
@allahisonlyone3562
@allahisonlyone3562 7 лет назад
Masha allah welcome to Islam we love you my allah bless you dear brother
@user-jd6xp7kn4i
@user-jd6xp7kn4i 7 лет назад
alahu akber alahu akber alahu akber
@aumumehamedi4787
@aumumehamedi4787 7 лет назад
mashaAalah wedmachn AalahuAakber
@user-vk3py4mc7x
@user-vk3py4mc7x 4 года назад
አላህአክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ሙስሊም መሆን ምንኛ መታደል ነው አልሀምዱሊላህ የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@najibayasin8743
@najibayasin8743 7 лет назад
ws wr wb ካፊሮች ትርፋቸው ድካም ይሁን ኢንሻ አላህ
@fewzianuru9914
@fewzianuru9914 7 лет назад
ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 7 месяцев назад
አላህ ይጠብቅን
@sumiyasumiya667
@sumiyasumiya667 4 года назад
Allah Aekbir Allah Aekbir Allah Aekbir Masah Allah tabirkAllah
@kulunefseinzaeqtlemewtetqe9546
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻአላ አህለን ወንድሜ አላህ የተሻለም ሙእሚን ያርግልን
@hakmahakma5885
@hakmahakma5885 6 лет назад
ዋሊኩም ሰላም ዉራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ አላህ በውቀትላይ እውቀት አላህ ይጨምርልህ
@user-mm3cc8cd4c
@user-mm3cc8cd4c 7 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@yimamadisumuhe8245
@yimamadisumuhe8245 4 года назад
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-lt2oo2ow8m
@user-lt2oo2ow8m 3 года назад
ማሻ አላህ ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ ወሂድ ኡመር እኳን ወደቀጥተኛዉ መገድ መጣህ
@hakmahakma5885
@hakmahakma5885 6 лет назад
ኡስታዜ ግን መቸነው ባካል የምናይህ
@fef1933
@fef1933 3 года назад
ክክክ ታስቁኝ ማሻአላ ጀግና ነው
@comceil9433
@comceil9433 11 месяцев назад
Marehaba
@zamzamalmir3118
@zamzamalmir3118 5 лет назад
Mashallah tabrak allah
@user-vd9tu1ll1n
@user-vd9tu1ll1n 7 лет назад
ትክክል እኛ ሥንከፋፋል እነሡ ወደኛ ይገባሉ እኔ ያለሁበት ሠፈር በጣም ገጠር ነው አሉ ተባለ እጂ ሠማሁ አየሁ ሚባል ነገር የለም ምክኛቱም ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የለም:: እኔ ለዝያራ ሀገሬ ሄጄ ነበር አንዲት ጴጤ ጎረቤት አለቺን ጅልባብ ለብሼ አየቺኝና ምን ብትለኝ ጥሩ ? ወሀብያነሽ አለቺኝ ? ይህ ወሀብያ የሚለው ሥያሜ እኔ እዚ እያለሁ በሶሻል ሚዲያ ተምሬዋለው አቀዋለው:: አውቆ እዳላወቀ እኔ መልሼ ወሀብያ ማለትምን ማለት ነው አልኩዋት ? ዝም አለቺኝ አቺ መመሪያሽ ምድነው አልኩዋት ? ዝም አለቺኝ ሥሚ የኔ ሥሜት ምትጎጂ መሥሎሽ ከተናገርሽ ተሣሥተሻል እኔ ምመራው በቁረአን ነው :: ቁርአን ደሞ የአላህ ቃል ነው አላህ ደሞ እድሸፈን አዞኛል ዝለዚ ማታቂውን አታውሪ አልኩዋት ፈገግ አለችና ዝም አለች ;; ልል የፈለኩት ገጠር ድረሥ የሙሥሊሞች ክፍፍል ደርሶዋል ክፍፍላችን ትተን በአንድ ለይ ለዲናችን እጠክር::
@sofiyasofi3981
@sofiyasofi3981 7 лет назад
አይሻ ነኝ የገጠር ልጅ ኢንሻአላህ ሀያቲ አላህ ኢዳያ ይሥጣቸው
@zahrasaid7419
@zahrasaid7419 6 лет назад
እኛ ኢንሸ አላህ አላህ ድናችንን ይጠብቅልናል አላህ ኢንሸ አላህ በአላህ ፍቃድ አላህም እኔ እጠብቀው አለሁ ብሎል ድኑን ኢንሸ አላህ ክርስቲያኖች እድቡ
@user-cm9bd2hd7m
@user-cm9bd2hd7m 6 лет назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡበሀንአላህ
@AzdszzzSeadaSeada
@AzdszzzSeadaSeada 5 лет назад
አይሻ ነኝ የገጠር ልጅ
@user-gu4gr8fq2t
@user-gu4gr8fq2t 7 лет назад
walykum Aselam Werhmtullhe Webrkatu Abdura Jizak Allhhe Endehum Wahdi
@kadirsaid3294
@kadirsaid3294 7 лет назад
Allahu Akubar
@amriyaamriya3982
@amriyaamriya3982 7 лет назад
Jezaka Allah
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 года назад
ወሒድ ጀግና አላህ ይጠብቃቹ
@alewieyahebo6716
@alewieyahebo6716 7 лет назад
Allah Akber
@hdhdhshd9760
@hdhdhshd9760 4 года назад
ماثالا مثالا
@allahis1661
@allahis1661 7 лет назад
masha Allah
@umerali2749
@umerali2749 4 года назад
مشاءﷲ الحمدﷲ علا نعمتل اسلام
@user-zn4es7ej8j
@user-zn4es7ej8j 3 года назад
መሸአለህ
@user-ny5cz4fj5m
@user-ny5cz4fj5m 7 лет назад
አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@jemilayimam6307
@jemilayimam6307 7 лет назад
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ
@murshedamm2622
@murshedamm2622 7 лет назад
فاطوم حسين few gohmfnao
@bewongeal-alaferme
@bewongeal-alaferme 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-B6R8HIu6JTQ.html
@kamelamusta7200
@kamelamusta7200 7 лет назад
Allah u akber
@jameliaseidmakkah8742
@jameliaseidmakkah8742 7 лет назад
Mashallhy alhy akubery allhy ychmerlhy aglilthy btame ysedstale
@user-nl5ep1fg5s
@user-nl5ep1fg5s 7 лет назад
Walakem Asalame Woramatelhi Wobarakate. Mashallh. allh. lheleme hedaya yesetaw
@masi.mashaalahmadimashaala3884
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀመአ አህለን ኡስታዜ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ እወድሀለሁ
@zahrasaid7419
@zahrasaid7419 6 лет назад
እስኪ ዝም ብለላችሁ አታለቅልቁ ማን ጠራችሁ ክርስቲይምኖች አድባችሁ ቁጭ በሉ ያል ልብ ያላቸው እውነቱን እየመረጡ ትተዋችሁ መጡ እናንተ ምን ሆናችሁ ነው እምታጨበጭቡት አንብቡ እስኪ
@user-st7pi7es9m
@user-st7pi7es9m 2 года назад
ወሂድ አላህ ይጠብቅህ
@halimahalima6767
@halimahalima6767 5 лет назад
Mashallah alah enqan wd ktetgna mngd eqan marah
@ibrahemsaeed8685
@ibrahemsaeed8685 7 лет назад
ወዓለይኩም አሠላም ማሻዓላህ ተባረከላህ ክርስቲያኖች አትንጫጩ ጥያቄ አለኝ? የ ስላሴ ፅንሠ ሀሳብ ምንድን ? በሠማይ አብ አለ ወልድ እና መንፈሡ እንዴት ነዉ ክርስቲያኖች እየዋሻቹ ነዉ መፅሀፍ ቅዱስ ምስክር ነዉ በማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 13 ቁጥር 32 ምን ይላል መሠላቹ ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሠዓት የሠማይ መላዓክትም ልጅም ቢሆን የሚያዉቅ የለም ስለዚህ 3ቱ እንደ አንድ አይደሉም ማለት ነዉ ቢሆኑ ኖሮ እየሡስ ስለዚያች ቀን ማወቅ ነበረበት ስለዚህ እየዋሻቹ ነዉ ትልቅ ዉሸት ስላሴን ስታስቡ ምንም አእምሮ የማይቀበለዉ ሆኖ ታገኙታላቹ ስለዚህ ሠበካቹሁም ከንቱ ነዉ ለምን አታነቡም!! መፃሀፋቹሁን ከመበረዝ ከመሰረዝ ከማዉጣት እና ከማስገባት ለምን አታስተነትኑም ብቻ ሙስሊሞች ገዳይ ናቸዉ እስኪ ማን ነዉ ገዳዩ የራሳቹ መፅሀፍ ምስክር ነዉ ኦሪት ዘ ፀዓት ሙሉ ምዕራፍ 21 ስለምድን ነዉ የሚያዎራዉ ስለ መጋደል ስለ መሸረፋፈን ነዉ የሚያወራዉ ዝም ብላቹ ሙስሊሞች ገዳዮች ትላላቹ እየዋሻቹ ነዉ ኦሪት ዘ ፀዓት ምዕራፍ 21 ላይ በሬ ሳይቀር ይተርካል ከፈት አድርጋቹ አንብቡ ዝም ብላቹ በ እዉሩ አትሒዱ ብዙ ጨምር ነበር ግን በግል ለጠየቀኝ ሠዉ ወላሒ በቂ! መልስ እሠጠዋለዉ ኢየሡስ ፍፁም ኢስላም እና የአላህ ነቢይ ባሪያ ነዉ።።። ምስክሩ ማንም ሳይሆን መፀሀፍ ቅዱስ ያብራራዋል ግን አሁን እናንተ ይሔንን ከመፃሀፎች እጅግ ሁለት እጥፍ ብዛት ያለዉ ኢን ሳይክሎ ፒዲያ ይዛቹ አንድ ጥቅስ መጥቀስ አትችሉም!! ደግመዋለዉ ማንኛዉም ወንጌል ሰባኪ ይምጣ እና ይጠይቀኝ ምንም አታቁም ቤተ ክርስቲያን ምን እየሠራቹ እንደሆነ የ2 አመት ህፃን ምንም በማያዉቅበት ሁኔታ ላይ ፅንፍ የሆነ ሠበካ ይዛቹሀል እኛ አልሀምዱሊላ ዲናችን ሙሉ ነዉ ያጎደለ ቅጣቱን አላህ ብቻ ነዉ ቢምረዉም ቢቀጣዉም ስለዚህ ደግሞ በጣም የሚገርመኝ እኔ ለዕስራዔል በጎች እንጂ አልተላኩም ያለዉ የተከበረዉ እየሡስ ዐ.ሠ ምን እያላቹ እንደሆነ አልተረዳቹሁም ታሳዝናላቹ እህ አሁን አዲስ ያልታተሙ መፅሀፍቶች አሏቹ ግን አንዶቹም ከአንዱ አይገናኙም ይገርማል ታዳ የት ጋር ነዉ ፈጣሪን መገዛት የያዛቹሁት ስጠይቋቹ ይሔ በዚ አይደለም እንደገና ወደዚ ወደዚያ ለምን እዉነትን መቀበል በጣም ትልቅ ፀጋ ነዉ ታዳ እናንተ ወንጀላችን በመስቀል ተወግዷል እየሡስ ሞቶልኛል ትላላቹ ይገርማል እየሡስ ለሠዉ ሀጢዓት ከሞቱ አብ ለምን ሲዖልን እና ገነትን ፈጠረ? በጣም ከባድ ጥያቄ ትገርማላቹ ቀድሞ ለሀጢዓት ከሞተ የሠዉ ልጂ በሀጢዓት አለም ተዘፍቋል ። ስለዚህ እየሡስ ለረሀሡ ፍፁም ነቢይ ለመሆኑ ጥርጥር የለዉም ። ምክንያቱም ለሀጢዓት ከሞተ ፥ አታመንዝር አትስረቅ ፥በስህተት አትመስክር ፥ ወንድምህን ዉደድ ፥ ብዙ ነገሮችን መስበክ አይጠበቅበትም ነበር ለምን? ልትሉ ትችላላቹ እሡ ለሀጢዓት ከከፈለ ይህ ኩሉ ሀተታ አያስፈልገዉም ቀጥታ ወደ ገነት ነበረ ስለዚህ እርሱ ፍፁም ነብይ ነዉ።።።ደግሞ ሠባኪ ፓስተሮች ምን እያደረጉ ነዉ በ እየሡስ ትድናለህ ይላሉ ፦ይገርማል እርሱ በወንጌል ምን ይላል ጌታ ሆይ በስምህ አጋንት አላወጣንም ሲሉት ወደዚያ ሒዱ እናንተ በስሜ ተዓምር እንሠራለን የምትሉ አላቃቹሁም ይላቸዋል ።።ይገርማል ለዓለም መደሀኒት ነዉ ትላላቹ ፦ እስኪ የዩሀንስ ወንጌል ምዕራፍ 17 ቁጥር 9 እና 10 አንብቡ እኔ ስለ እነዚህ ለምነሀለዉ ስለ አለም አለምንህም ለሠጠኸኝ እንጂ 11 ኛዉ፦ ከአሁን በኋላ በአለም አይደለሁም እነርሡም በአለም ናቸዉ ይላል።ምን ማለት ነዉ? ይህ ማለት እየሡስ ለአለም ሳይሆን ለኢስራዔል ነዉ የተላከዉ ማለት ነዉ።። እና ይሔንን የተዘበራረቀ ሠበካቹ ተነቃበት በጣም ይገርማል ብዙ አብራራላቹሀለዉ እናንተ ካልተብራራ አይገባቹሁም የፈለገዉ ብትጥሩ ከእዉነት ዉሸት አይበልጥም ኢንሻዓላህ አላህ ቃል ገብቷል ኢስላምን የበላይ አድርጎ እንደሚያቆየዉ እናንተ ስትደምሩ ስትቀንሡ ትኖራላቹ እኛ በዓላህ ያመንን ባሮች ነን አልሀምዱሊላ አላህ ኸይሩን ይወፍቀን
@user-jo3qg2zq7v
@user-jo3qg2zq7v 4 года назад
አላሁ አክበረ
@fooziyaajemaalee3418
@fooziyaajemaalee3418 5 лет назад
Allhamdulillhi alllhamdulillh allh andi yaadiirgaan inshaallh
@hanan6198
@hanan6198 7 лет назад
አልሀምዱሊላህ አኮን ወደተፈጠርክበት ተመለሥክ ወድሜ ማሸአላህ አላሁ አክብር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@haayrbna7135
@haayrbna7135 4 года назад
Subhan allah👍👍👍🌷🌷♥️🌷🌷
@bngjgvbhkg5779
@bngjgvbhkg5779 7 лет назад
አላህ የወደደውን ቀጥተኛውን መንገዲ ይመራል ሌሎቻቺሁንም አላህ ሂዲያ ይስጣቺሁ አላሁ አክበር እንኮን ወደ ብርሀናዊ ሀይማናት ወደ ኢስላም መጣህ ጀዛክላህ ኸይር አብዱየ
@user-wy3zo3bs9p
@user-wy3zo3bs9p 7 лет назад
mesha allah allah akbar
@mohammedibrahim1647
@mohammedibrahim1647 7 лет назад
masha allah wendim
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 6 лет назад
አት ሣደቡ እናተ ካሀድዎች በደብ እሥልምና ይሥፋፋል በአላህ ፍቃድ አትቃጠሉ እናተ የአላህ ጥላት
@hawaawol7310
@hawaawol7310 7 лет назад
ወአልይኩም ወስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ አክበር መሻአላህ ዋሂድ ኡመረ አላህ ይጨምረልህ ያረብ መጨረሻሀን አላህ ያሳምረልህ እዱሊያ ወለ አሄራ ወንድማቸን
@Fatma-re5lp
@Fatma-re5lp Год назад
አልሀምዱሊላሙስለምላረገኝ ሙስሊም አርገህ አኑርኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ፍትህ ለሙስሊም
@user-cf9vm4px5q
@user-cf9vm4px5q 5 лет назад
ጀዛከላህ አላህ ይጨምርልህ
@zeybazali700
@zeybazali700 7 лет назад
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ወንድማችን እንኮን አላህ ቀጽተኛውን መንገድ መራህ
@rukyalamila7414
@rukyalamila7414 7 лет назад
Wa sa wr wb Allahmdulillah well come m/r wahed umar yantan hadesochi takatatyi nagn gn yaqadmowu semeh mni yebalali
@bewongeal-alaferme
@bewongeal-alaferme 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-B6R8HIu6JTQ.html
@HM-lr9ww
@HM-lr9ww 6 лет назад
ሱብሀን አላህ አላህ አክበር ዋሂድየ አላህ የጨምርልህ
@dell9608
@dell9608 4 года назад
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር እንኳንስ ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት ተመለሥክ አላህ ሃቅህን ያውጣልክ
@habebaalkaabi856
@habebaalkaabi856 7 лет назад
allahu akbare allahu akbare subhalla
@hayatyemersalejie8861
@hayatyemersalejie8861 4 года назад
አላህ አክበር እዉነታዉ ተጋለጠ
@badariyyaqatar2274
@badariyyaqatar2274 Год назад
አላሁአክበር
@user-jc6lr9vy5u
@user-jc6lr9vy5u 4 года назад
ማሸአለ
@momenaahmed178
@momenaahmed178 7 лет назад
ማሻላህአልህይጨምርልህጀዛክላህምአላህኽይርን
@user-hm2pg2ct1z
@user-hm2pg2ct1z 7 лет назад
ማሻአላህ ውድማችነ አብሽሩ ሙስልሞች አላህ አለን ማንም አይከፍርም ተወከል አላላህ
@zakiyaali5819
@zakiyaali5819 6 лет назад
እንኮወደ ብርሀኑ ሀይማኖት ተመለስክ አልሀምድሊላህ
@jg2911
@jg2911 4 года назад
አጂብ እኔ እኮ ኡስታዝ ዋሂድ ሰለምቴ አይመስለኝም ነበር ነገሩ መጀመሪያዉም ሙስሊም ሆነን ነዉ ምንፈጠረዉ ከዘ ነዉ በዉሃ እየነከሩ የሚየከፍሯቸዉ
@imannaser7225
@imannaser7225 7 лет назад
allahuakber
@fatumaadem122
@fatumaadem122 7 лет назад
ወዓለይኩሙ እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትህ ማሻአሏህ አሏሁ አክበር ጀዛኩምላህ ኸይር
@user-wz8gj7jt2f
@user-wz8gj7jt2f 7 лет назад
ጀዛከሏህኸይር አቡ ሀሩን
@user-jh4hf7hv5o
@user-jh4hf7hv5o 4 года назад
ግን ሰው ሞትን እርስቶል አላህ ቀጥተንውን መንገድ ይምርቸው አሚን ያርብ
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 7 лет назад
ws.wr.wb Jezakum Allah Jeza
@dfghfhh6436
@dfghfhh6436 4 года назад
ماشا ألله
@ayshao9972
@ayshao9972 6 лет назад
አለህሙዱሊለህ አለህ የወዳደውን ቀጥተኛውን መንገድ ይመረል
Далее
The Hardest Challenge!
00:37
Просмотров 14 млн
POLI зовет Газана
00:12
Просмотров 1,3 млн
ДВЕ МЕДИЦИНЫ В ОДНОЙ СТРАНЕ
43:03
A Muslim Man Enters a Church - They Laughed
39:53
Просмотров 864 тыс.
The Hardest Challenge!
00:37
Просмотров 14 млн