Тёмный

ፖስተር ሀይሉ ዩሃንስ ከወሂድ ኡመር ጋር ስለነበረው ውይይት የተሰማውን ስሜት እንዲህ በማለት በራሱ ፔጅ ላይ ገልፅዋል 

Harun media
Подписаться 303 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 436   
@user-rw2cz7vr8r
@user-rw2cz7vr8r 4 года назад
ወላሂ ብታቅም ባታቅም ሙስሊሞች በጣም ይተማመናሉ በዲናቸው መቼም አይፈሩም የውይይት አሉ የኛ ጀግኖች የአላህ ስጦታችን አለሀመዱሊላህ እውነቱነው ያዝነው የሚያጥራጥር አይደለም
@user-zr7wl7go6o
@user-zr7wl7go6o 4 года назад
sah mar
@dawdtube1353
@dawdtube1353 4 года назад
ከምንም በላይ ጨዋንታችሁ ያስደስታል ፓስተሩም ቁርዓንን የምትረዳበት ልቦናህን አላህ ይክፈትልህ አላህ ይርዳህ።
@lornslorns1088
@lornslorns1088 4 года назад
ማሻአሏህ ለናንተም አሏህ ሂድያ ይስጣችሁ ሂድያ በአሏህ እጅ ናት ወሂድ ዑመር አቡ ሃይደር የናንተ መኖር ለኛ ይጠቅመናል እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ያረብብብ
@Slove-mw9qi
@Slove-mw9qi 4 года назад
አሚንያረብ
@Slove-mw9qi
@Slove-mw9qi 4 года назад
በቅንነትሠብሥክራይብአርገኝ
@user-wj6mw5id7j
@user-wj6mw5id7j 4 года назад
አሚን አሏሑ አሚንንንን ያረብ
@user-zr7wl7go6o
@user-zr7wl7go6o 4 года назад
ameeeni ameeeni ameeeni ameeeni ameeeni ameeeni ameeeni
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 года назад
አላህ ይጠብቃቸው ኡስታዝ ሙሀመድ ከድር ፣ወሂድ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ብቻ አላህ ይጠብቅልን
@nurtube.Nurtube
@nurtube.Nurtube 4 года назад
አብድሬ ወንድሜ እኔም ላንተ ነው ማመሰግንህ ሰለቸን ደከምኝ ሳትል ለምታደርገው ጥረትህ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሃለው መልካም የረሞዳን ጾም እመኝልሃለሁ ከነ ቤተሰቦችህ
@hayattube9044
@hayattube9044 4 года назад
😍
@zulfamhamede7546
@zulfamhamede7546 4 года назад
🌷🌷🌷🌷🌷☝
@danaalzaidi3210
@danaalzaidi3210 4 года назад
ኡስታዛችን የእውነት 😍ኮራንብህህህህ ረበና ይጠውል ኡምርክ👏
@user-qr2uo2fe5w
@user-qr2uo2fe5w 4 года назад
ሳራ ራሷ ማሻአላህ ናት አላህ ይጨምርላት ጀግና ሴትናት አላህ እኛንም እንደሷ ጀግና ያድርገን
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 года назад
አደነኳት ወላሂ
@hikmaali6461
@hikmaali6461 4 года назад
በጣም
@ksa-_-4549
@ksa-_-4549 4 года назад
እንግሊዘኛዋን አጨምራት የራሴ ምታት ናት አማረኛዋን ብቻ አዉራን የኛ ጀግኖች ኡስታዞቸ ረበናይጠብቅልኝንአብድየ ረመዳን ሙባረክ ወንድምየ
@makiamohamed2388
@makiamohamed2388 4 года назад
እኔም ሌቪል ላይ ሲያወራ እራሴን አሞኝ ነበር ግን አማረኛ ስሰማ ዳኩሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@lornslorns1088
@lornslorns1088 4 года назад
አህለን ሃሩን ቲዩብ እረመዳን ሙባረክ እንኳን አደረሰህ ከነ ቤተሰብህ ጀዛከሏህ ኸይር
@misbahtube_2802
@misbahtube_2802 4 года назад
አብዱረሂም በእውነት ማጋነን ካልሆነብኝ ሚድያ ላይ እንዳንተ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም አሏህ ይጠብቅህ በጣም ነው የማደንቅህ!!!
@mariamahmed1960
@mariamahmed1960 4 года назад
እፍፍፍእንደውዱኡስታዞቻችንበሄዳቹሁበት ሁሉአኩርታችሁናአላህይጠብቃችሁ ወላሂየምለውጠፋብኝ አላሁአክበር አላሁአክበር
@jemalseid2209
@jemalseid2209 4 года назад
ወንድም አብዱረህም ጀዛከላሁ ኸይረን
@lajl5673
@lajl5673 4 года назад
ኢንሻ አሏህ በቅርብ ትክክለኛው እምነት እስልምናን ትበላለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@emanmohammad8844
@emanmohammad8844 4 года назад
አሉባልታ ካልፋራህ ትክክለኛ እምነት እምፍልግ ከሆነ እንደምትሰልም አልጠራጠርም ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ
@user-eh1si9nj6x
@user-eh1si9nj6x 4 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዝ ወሂድ አላህ ይጨምርልህ በጣም ደስ ይላል አንተም አላህ ወደ ተፈጠርክበት ይመልስህ
@tidaa3133
@tidaa3133 4 года назад
አንተም ጨዋ ነህ። ያው ወሒድ ስማርት የሆነ የንፅፅር መምህር ነው አትዘልቀውም በጭራሽ። መጀመሪያ ማንነቱን ሲያስተዋውቅህ ተማሪ ነኝ ብሎህ ነበር። ግን ማንነቱን መሃል ላይ መገመት ትችላለህ ። ወሒድ እና እኔ በአንድ አመት ነበር የሰለምነው። እኔና እሱ ግን የት እና የት ነን።😊
@user-ec6tu2iq6d
@user-ec6tu2iq6d 4 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዛችን ለሁላችንም እዉቀቱን ይስጠን
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 4 года назад
ማሽ አላህ
@taqeyaaa4579
@taqeyaaa4579 4 года назад
Tida A masha allah allah yechemerelachehu
@habyibeetoumuhaalyi5820
@habyibeetoumuhaalyi5820 4 года назад
mashaallah 👌🏼
@ethiopiawetneg8001
@ethiopiawetneg8001 4 года назад
ኡስታዜ ብልህ ነው። ለዛ ነው ተማሪ ነኝ ያለው
@gjhj4933
@gjhj4933 4 года назад
ትክክል አህመድ ዲዳት አላህ ይርሀመው መፅሀፍ ቅዱስን እንደ ቁርአን ነው አጠንጥኖ የሚያውቀው በሱ እጅ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ሰዎች ሰልመዋል ቄሶችን ጨምሮ አልህምድሊላሂ
@ancharotube7658
@ancharotube7658 4 года назад
ይህ ጨዋነት የተሞላበት ውይይት ለመጀመሪያ ጊዜ በሠለጠነ መልኩ በማድረግ ረገድ የመጀመሪያዎቹ ታሪክ ሠሪዎች ስለሆናችሁ ልትመሰገኑ ይገባል።
@ksa-_-4549
@ksa-_-4549 4 года назад
በምን ነዉ ዉይይቱ
@ancharotube7658
@ancharotube7658 4 года назад
@@ksa-_-4549 ይህንን ካላየሽው እይውru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ILCXiV6_ktQ.html
@danaalzaidi3210
@danaalzaidi3210 4 года назад
ግን እንደው ፖስተርየ 🙄 እየሱስ ፦ ሰው ነው። አልክ ነብይ ነው ። አልክ ለ-አምላኩ ይሰግዳል። አልክ ወደ -አምላኩ ይፀልያል ። አልክ ከዚያስ ፦ ግን ፍጡር አይደለም።🤔 ጤነኛ አገናዛቢ የሆነ አእምሮ ይቀበለዋል ግን ¿?
@FAhN-iq1vn
@FAhN-iq1vn 4 года назад
አላህ ህዲያ ይሥጣቸው
@user-my4yb8zw1g
@user-my4yb8zw1g 4 года назад
ወላሒ እኔም እራሱ በጣም ነው የገረመኝ አጠቃላይ አምኗል ግን አንዱ ላይ አላመነም ችግሩ እዚሕ ላይ ነው
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 года назад
Isu bamiredawu nager new yeta reda sew hulu yeresu aredade alew buzu hochchin ikow kebetesbi new yeworesnew ije ideziye anbibiben marmiren temaremren ayidelem so ideza atibelu
@user-te6tb7fz4w
@user-te6tb7fz4w 4 года назад
ሣህ ወላ ምን አይነት አሥተሣሠብነው አላህ ሄድያ ይሥጠው
@user-un6ow1ro5f
@user-un6ow1ro5f 4 года назад
እኔም ግርም ያለኝ ሰው ነው ግን ፋጡር አደለም ሲል ነው ሱበሀን አላህ
@danaalzaidi3210
@danaalzaidi3210 4 года назад
لَا إِكْرَاهَ فِي الدِّينِ ۖ قَد تَّبَيَّنَ الرُّشْدُ مِنَ الْغَيِّ ۚ فَمَن يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِن بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَىٰ لَا انفِصَامَ لَهَا ۗ وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ (አል-በቀራህ - 256) በሃይማኖት ማስገደድ የለም፡፡ ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ፡፡ በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡
@halimaahmed1884
@halimaahmed1884 4 года назад
ሳህ ኢንሻአላህ አላህ ይምራቸዋል ወደ እስልምና
@danaalzaidi3210
@danaalzaidi3210 4 года назад
@@halimaahmed1884 ኣሚን።
@yosepha.a2014
@yosepha.a2014 3 года назад
Minew hailu, yepoletica mesria honk
@munthakedra2927
@munthakedra2927 4 года назад
አብድሬ ረመዳን ሙባረክ መሽኩር እና ውይይቱ ላክልን ማሻ አላህ ወሂድ እና አቡ ሃይደር ጀግኖች ተናጋሪውም አሏህ ሂድያ ይስጠህ
@user-wr8eh7bo1i
@user-wr8eh7bo1i 4 года назад
አቱም ጥሩ ሰው ሀቅን ፈላጊ ነወት በርቱ ሹክረን ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ኮኮቦች ናችሁ
@samiglassglass5422
@samiglassglass5422 4 года назад
*አላሀምዱሊላ* በጣም ጨዋ ነኸ ስሜትህን ቁጣኽን ሽፈትኽን መቆጣጠር የምትችል ነቄ ያራዳ ልጅ ነኽ ሸገር መሀል መሃሉ ላይ ተወልደ ያደክ ትመስላለኽ የሩቅ ሰፈር ልጅ ወይም የገጠር ልጅ እንዳልሆክ ያስታዉቃል ተመችተኽኛል ያራዳ ልጅ ፩ድ ዉለታ ዋልልን ለኛ ሙስሊሞች እንዳተ ዐይነቱን ጥሩ ስነምግባር እና ህዉቀት ያለዉ ፓስተር አንተ ያደረከዉን እዲያደርጉ አመቻችልን ይሄን ታደርጋለኽ ብዬ ተስፋ አደርጋለዉ እንዳታሳፍረኝ አንተም እንደ ፓስተር ተክሉ እንዳትቀየስ አደራ በተረፈ ያለማቱ ጌታ ምድርና ሰማይን በመካከላችን የፈጠረው ፩ድ የሆነዉ፣ የፍጥሮቹ ሁሉ መጠጊያ የሆነዉ፣ የማይወል ያልተወለደ፣አምሳያም፣ቢጤ የሌለዉ ጥራት ብቃ ያለዉ ጌታዬ ጌታክ *አላህ ሱባኽነ ወታኽላ*ሒዳያ ይስጥኽ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራ አሚን አትልም እንዴ?
@user-mt3rs6ky8y
@user-mt3rs6ky8y 4 года назад
እኞ የገጠር ልጆች ተናጃጅ ነን ያለው ማን ነው እደውም በተቃራኒው ጨዋ ሰው አክባሪ ገጠሬወች ነን ነገር አትፈልጉን ከተሜወች ዋ
@samiglassglass5422
@samiglassglass5422 4 года назад
@@user-mt3rs6ky8y ፡አዉፍ በይኝ ሐብብቲ ሃሃሃ
@user-mt3rs6ky8y
@user-mt3rs6ky8y 4 года назад
@@samiglassglass5422 እሺ አፍቱሊላ ብያለሁ
@samiglassglass5422
@samiglassglass5422 4 года назад
@@user-mt3rs6ky8y ሽኩረን ሐብብቲ ሸህሩ ሙባረክ
@user-mt3rs6ky8y
@user-mt3rs6ky8y 4 года назад
@@samiglassglass5422 አሚን ለሁላችንም ሮመዶንን የተባረከ ያርግልን
@NaniNani-tv2rg
@NaniNani-tv2rg 4 года назад
አተ እራስህ ምስጋና ይገባሀል እደዚ አይነት ዉይይቶች መጠናከር አለባቸዉ ያነሳዉ ሀሳብ ልክ ነዉ
@KhanKhan-sj3bz
@KhanKhan-sj3bz 4 года назад
ስርአትህ ደስ ይላል አ ሱ ወ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@mohamedmussa1744
@mohamedmussa1744 4 года назад
MR Hallu tanck you are very good tanks I hope you come more
@user-kz4xp4nk9i
@user-kz4xp4nk9i 4 года назад
ኡስታዜ ኮራንብህ ኑርልን
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc 4 года назад
በጣም ጥሩ እና ጨዋነት የተሞላበት ትምህርት ሰጪ ክርክር ነበር ቀጥሉበት ነገር ግን የተመደበው ሰዓት በጣም አጫጭር ስለነበረ በሁለቱም በኩል ሃሳባቸውን በደንብ ለመግለፅ አልቻሉም ነበር ። በሚቀጥለው ለሚኖረው ውይይት ለጥያቄውም ለመልሱም በቂ ሰዓት ቢመደብላቸው ጥሩ ይሆናልና የሰዓቱ ጉዳይ ይታሰብበት ።
@seiddiltata7542
@seiddiltata7542 4 года назад
እውነት በጣም ገራሚ ትሁት ሰው አይሉ ከ ፓስተር አንተን ብቻ አገኝው flexible ፣እውነት ተናጋሪ፣የልቡን ማይደብቅ፣ላንተም አላህ እዳያ እንዲሰጥቅ ምኖቴ ነው ለወንድሜ ወሂድ ኡመር አላህ በወቀቱ ላይ እውቀት እንዲሰጠው የዞትር ምኞቴ ነው።
@danaalzaidi3210
@danaalzaidi3210 4 года назад
ጨዋ የተሞላበት ውይይት ነበር …! በቅንነት ሰብስክራይብ አደረኩህ አላህ ሂዳያ ይወፉቅህ።
@hadiyaserag5997
@hadiyaserag5997 4 года назад
በየት ነው የታየው ውዴ አልሠማሆቸውም
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc 4 года назад
@@hadiyaserag5997 በአብዱረሂም ፌስቡክ ነው
@esmailhusien2439
@esmailhusien2439 4 года назад
ወላሂ ብዙ ክርስቲን አይቻለሁ ግን ማስተር ሀይሉ እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም እወድሀለሁ ምክንያቱም ጸባይክ ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሆን ነው ሁለታችሁም ጨዋ ናችሁ እድሜና ጤና እመኝላች ኋለሁ
@zekratube5006
@zekratube5006 4 года назад
አቦ ጨዋነክ ያረቢ እረበና ሸሀዳቴን ጀባይበልህአቦ የምርጥ ነህ ዋሂድ ኮራንብህጀግና😍
@mariamahmed1960
@mariamahmed1960 4 года назад
አላሁአክበር ኡስታዝወሂድኡመርአላህይጨምርልህ አላህይጠብቅህአላህይህፍዘከ ጀዛኩምአላህአቡሀሩን
@ibrahimmohammed-tb6qr
@ibrahimmohammed-tb6qr 4 года назад
እኛም በትህትናህ ወደንሀል መሰሎችችህ ጨምረ ለውይይት እንደምትቀጥሎ ተስፍ እናደረጋለን
@user-qo5dz3bs4s
@user-qo5dz3bs4s 4 года назад
አብድሬ ታጋያችን አላህ ዱንያ አሄራህ ያሳምርልህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል የምሰራዉ ምዳህ በጀነተል ፍርዶስ አላህ ይክፈልህ ያርብ የመጀመረያ ግዜ ሲታይ እደዚህ አይነት ጨዋ ፓስተር ሀይሉ አተም እናመሰግንሀለን አላህ ቀጥተኛ መገድ ይምራህ ያረብ
@bbbbvnvb2568
@bbbbvnvb2568 4 года назад
እሥልምናን እደምትቀበል ባለሙሉተሥፍነኝ
@makiamohamed2388
@makiamohamed2388 4 года назад
ወላሂ እኔም ተስፍየነዉ ጠብቂ
@leileiakemalleileiakemal7840
@leileiakemalleileiakemal7840 4 года назад
ایشلی
@fatumakedir5196
@fatumakedir5196 4 года назад
አብድሬ ጀዛህን አላህ ይክፈልክ የኔ ምርጥ ወንድም እረመዳን ሙባረክ ከነ ቤተሰብህ
@user-dw5kj5gb7r
@user-dw5kj5gb7r 4 года назад
ወላሂ አተም ተክሉም ትእግስት ያላችሁ ናችሁ መሸአላህ በሌላም እርእስ ኑ በጣም ጨዋ ነህ አላህ ይውደድህ
@amenittube3506
@amenittube3506 4 года назад
ሰርሀ አተምጨዋነህ ወድሜ ዴሰ የሚል ወይይትነበር
@saadatmusa6226
@saadatmusa6226 4 года назад
You are so good Paster
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 4 года назад
አንተም መልካም ሰው ትመስላለህ ፈገግታህ እራሱ አላህ እውነቱን ይግለጥልህ ያረብ ውይይቱን ቀጥሉ ኡስታዝ ወሂድ ኡመር አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን
@user-vl1pj5zu1w
@user-vl1pj5zu1w 4 года назад
ኡስታዝ ቻናሉን አስታዋውቁኝ የለኝን ሲጀመር አላውቀውም ነበር ዛሬ ነው ያወኩት ፓስተር አንተም ጨዋነት በጣም አድናቂህ ነኝ
@mensurmahmud6959
@mensurmahmud6959 4 года назад
በኡነት ደስ የሚል ውይይት ነበር ቀጡልበ አንተም አሱም ባጣም ጭዋ ናቹ
@user-fp8on2gq4q
@user-fp8on2gq4q 3 года назад
አላህ ሂዲያ ይስጥህ ወገናችን በጣም ጨዋ ነህ ውይይታችሁም ደስ ይላል
@fastmela.com.2420
@fastmela.com.2420 4 года назад
I saw the reflection of great personality. Thank you brother Hailu. we have seen a couple of dialogues between Ethiopian Muslim and protestant scholars. But I never seen between Muslim and Orthodox Christians dialogue. I love to see Orthodox vs Muslim too.
@user-wj6mw5id7j
@user-wj6mw5id7j 4 года назад
ክክክክ ክክክክ
@aminaahmed8885
@aminaahmed8885 4 года назад
Masha Allah ustazachin welahi abu hayeder tiz alegn❤
@lulasefer8208
@lulasefer8208 4 года назад
It was nice. U have good personality
@user-rw2cz7vr8r
@user-rw2cz7vr8r 4 года назад
እኛ ሙስሊሞች 👍💋💋💋
@user-yu9sv4gf5u
@user-yu9sv4gf5u 4 года назад
በጣም ምቹ ውይይት ነበረ በረቱ ቀጥሉበት ጨዋነት የተሞላበት ውይይት ጨዋ ፓስተረ!ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅክ
@benatreditube6932
@benatreditube6932 4 года назад
ወላሂ ይህ ፓስተር ስነምግባሩ ደስ ይላል :አብድረሂም ይን የመሰለ ውይይት ስላቀረብክልን ጀዛከላህ ኸይር በየ ሳምንቱ ቅዳሜ ምሽት ፕሮግራም ቢኖር ብዙዎች ይማሩበታ ብየ አምናለሁ ባጠቃላይ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ስላሳይችሁን መከባበር
@hfgf6238
@hfgf6238 4 года назад
አንየ ጥሩ ፓስር ነክ ጨዋ ሰዉ ነክ ድስ የሚል ዉይይት ነወ ኡስታዛችን እጀግ ኩራንበት
@user-ic7qv2cw2n
@user-ic7qv2cw2n 4 года назад
ጀዛ ከላህ አቡ ሀሩን ጡሩ ዉይይ ት ነበር ማሻ አላህ አላህ በኡስታዝ ወሂድ ሠበብ ብዙ የሠለሙ አሉ አሁንም ይህን በማድረጋችሁ ለብዙወች የሒዳያ መስመር ይሆናል ብየ ተስፋ አዴርጋለሁ ኢንሻ አላህ
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 4 года назад
ጄዛከላሁ ኸይረ፣ሀሩን፣ትዬፐ
@salihibrahim562
@salihibrahim562 4 года назад
Thank you for sharing your insights and appreciation. Your level of humility and intelligence is well noted here as well.
@moonstar7343
@moonstar7343 4 года назад
ፖስተር እኔም ያንተ አድናቂ ነኘ ስርአትህ ደስ ይላል ።አላህ እስልምናን እንዲሰጥህ ዱዐ አደርግልሀለው ምክንያቱም እድሉን አግኘተህ ቁርአንን ብታነብ ብዙ እውነታዎችን ታገኛለህ ብይ እስባለሁ ኢንሽአላህ
@hananferhan371
@hananferhan371 4 года назад
ohh! what a person you're also good
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 года назад
አዎ ሸህ አህመድ ዲዳት ረሂመሁሏህ በጣም ከማደንቃቸው ከምወዳቸው ሰውአንዱ ጀግና ሙስሊም ነበሩ። ለሙስሊሙ ህብረተሰብ ብቻ ሳይሆን ለአለም ብዙ እውቀት አበርክተዋል። አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው። እናተም አሁን ላይ ያላችሁ የሙሥሊም የሀይማኖት ምሁራን አላህ ይጠብቃችሁ። በተለይ በንፅፅር ዙርያ ያላችሁ ኡስታዞቻችን ኡስታዝ አቡሀይደር ኡስታዝ ዋሂድ ኡመር ኡስታዝ መሀመድ ከድር ኡስታዝ ቀመር ሌሎቻችሁም አላህ እድሜችሁን ያርዝመው ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ እውቀቱንም አላህ ይጨምርላችሁ። ውዶቼ ቃኢደቱን ኑራንያ አብረን እንቅራ እናክትም ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6MqCe2IWibM.html
@zadtab5819
@zadtab5819 4 года назад
በጠም ደስ ይለል ፓስታሩም ጨወናው ኡስደዘችን አለህ ይጠብቅ
@mohammedhassen1185
@mohammedhassen1185 4 года назад
THANK YOU TOO MUCH YOU ARE SO LOYAL person
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 года назад
አንተም ጎበዝ ነህ. ብዙ አይተናልካንተ በፊት በንግግር መሀል ጥልቅ የሚሉ. ያልተጠየቁትን የሚመልሱ. እረ ስንት አይነት ሰው ነበር ያለፈው ጎበዝ በርቱ የኛማ ኡስታዞች መቸም ጀግና ናቸው. ምንም የሚጎላቸው የለም ኡስታዜ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-xz2fy5el5n
@user-xz2fy5el5n 4 года назад
ማሻአላህ ኡዝታዛችን ወሂዲ በርታልን የኛ ጀግና ወላሂ ውይይታችሁን በጣም ነው የወደዲኩት በመደማመጥ በመከባበር ነው የዘጋችሁት ቀጥሉበት በርቱልን ፖስተሩም ጨዋነትን የተላበሰነው ቀጥሉበት
@amidomuzeyen8719
@amidomuzeyen8719 4 года назад
Really great discussion, I love it. O God led us on the right path!! God bless u both!!
@medhanittube2966
@medhanittube2966 4 года назад
Wow it’s wonderful
@gjyj9719
@gjyj9719 4 года назад
ጀግና. በጣም ሀሪፍነዉ
@yassinali6288
@yassinali6288 4 года назад
ፓስተር!!!! መከፈት ያለበትን በር፣ አንተና ኡስታዝ ዋሂሂድ ፣ አንኳክታችሃል ፣ በርታ፣ በጣም እናከብረሀለን
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 4 года назад
Masha allah new Allah lefelgewe hidiya yesetale Subehan allah 👍👌💜
@arebeqa
@arebeqa 4 года назад
I did not watch your debate. But from this video I learned that you are very special, because most debaters come back to defend themselves and add points that they missed during the debate. Wow! We respect you bro and please keep the great job up, so that other will learn the ethics of debate and we as well learn and widen our tolerance.
@yassinmuhammed2250
@yassinmuhammed2250 4 года назад
እህት ሳራ ጀዛኪላህ ኸይር
@werdamdet8551
@werdamdet8551 4 года назад
በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበረ አታቋረጡት ብዙ ትምረት እነገኘበት አለን የሁለታቹም ሰራት ደሰ ይል ነበረ
@umuasma5680
@umuasma5680 4 года назад
አብዱሬ ጀዘክአለህ ከይር መሰል ፕሮግረም ቢደገሙ ደስ ይለነል ፓስታሩ ጫወነትህ አስደስቶኛል ኡስታዝ ወሂድ አለህ ይጠብቅህ
@osmanhabib3527
@osmanhabib3527 4 года назад
በጣም ጥሩ አንተንም እናመሰግናለን!
@sofiyamohammed3819
@sofiyamohammed3819 4 года назад
Inate fekadegna kehonachu ustazochachin betam zgju nachew 😍
@asras6032
@asras6032 4 года назад
ማሻአላህ ወሂድ ኡመር ጀጋና ልጅነው ነው አላህ እውቀትን ይጨርለት ወንድም አንተንም እናመሰግናለን አብድሬም እንወድሀለን
@onelove809
@onelove809 4 года назад
Just islam is ways of truth
@taqeyaaa4579
@taqeyaaa4579 4 года назад
usetaze jezeke allah hayer baseteru senemegebarehi emedeneki nwe
@mekamedina7859
@mekamedina7859 4 года назад
ኡስታዝ ወሂድ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ፓስተር አይሉ አንተንም እናመሰግናለን በጣም ትህትና ያለህ ሰው ነህ ጥሩ ሰው ነህ አላህ ሂዲያ ይስጥህ አብድረሂም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እናመሰግናለን
@mensurhessen686
@mensurhessen686 4 года назад
በጣም ደስ የምል ውይይት ነው ስርዓት ባለው ነው ያቀረባቹ በዝሁ ቀጥሉበት
@peacemonger2010
@peacemonger2010 4 года назад
አላህ አይር ጆዛህን ይክፈልህ ኡስታዜ ።ወሂድዬ እነዚያ ዳንኤል ክብረት ዘመድኩን እና ምህረተአብ አብ የሚባሉትን ጋብዘህ ለምን አታንበጫብጭልኝም! ለምን አታፈዝልኝም!
@lajl5673
@lajl5673 4 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ቀጥሉበት
@hisokamorou7594
@hisokamorou7594 3 года назад
Allah akbar
@jittukider5455
@jittukider5455 2 года назад
It’s very very good debate you’re right you guys made history you bought make us proud I’m a Muslim we are looking for true all we need is sincerity we are looking for salvation God bless you bought every person help to make this happen
@lulasefer8208
@lulasefer8208 4 года назад
I am proud of you . U very nice and u are honest guys. And the same time all in the Muslim side also
@ahadbrilliant9971
@ahadbrilliant9971 4 года назад
Abdulrahman Mash'Allah Allah yichemirelih, it's was very nice debate
@behriatabdela2895
@behriatabdela2895 4 года назад
የኛ የሙስሊምፈርጦች የነብያትወራሾች የኛአለይታችን አላህባላቹበትከክፉይጠብቅልን ወንድማችን አብድሪ የውስታዝ ዋሂድ ኡመር ፔጁ በታስቀመጥልን ጀዛክላ አብድሪ ወድማችን
@abduldelil2582
@abduldelil2582 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር አክሴፕት አርጌዋለው
@user-rw2cz7vr8r
@user-rw2cz7vr8r 4 года назад
ሁሌ እውነቱን እየተነገራች አይገባቹሁም አይይይይ ተው አስተውሉ ማስተዋሉ ይስጣቹ ክርስቲያኖች
@zahrakebede7925
@zahrakebede7925 4 года назад
በጣም ደስየሚል ፕሮግራም ነበር አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 года назад
ኡስታዝ ወሒድ ጀግነችን ነው በእውነት አላህ ይጠብቃው
@zinabmehdi6054
@zinabmehdi6054 4 года назад
ማሻአላህ አንተም ጥሩ ባህሪ አለክ ሌላው አብዱሬ ጀግናችን ነው ሳታመሰግነው እኴንም አላለፍክ እዲሁም ኡስታዙና አላህ ይጠብቃቸው አንተም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራክ ያረብ አላህ እሱን ስበብ አድርጎልክ ወደ እስልምና አላህ ያምጣክ በጥሩ ስነ ምክባር እስልምና እኮ ውብ ይማኖት ነው
@user-zz4eq8os1d
@user-zz4eq8os1d 4 года назад
ዋሂድየ አላህይጠብቅህ
@saliyaabanega9537
@saliyaabanega9537 4 года назад
ኢንሻአላህ በቅርብ አላሃ ወደተወለድክበት እምነት ይመልስሃል
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 года назад
እባክህ ተቀበል ኢስላምን ባባየ ጨዋነህ አደንቀሀለሁ ጨዋ. ወሂድ ጀዛካላ ☝
@nurnyassin6443
@nurnyassin6443 4 года назад
MaschAllach 👍
@yasno5085
@yasno5085 4 года назад
አላህ ካለህ ትሰልማለህ ለምን ፍትህ ላይ ሆነ ነገር ይታያል ሀሳቦች ያሉህ ብዙ በርታ
@jilalumustefa2276
@jilalumustefa2276 4 года назад
Yeah he very expert journalist@
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 4 года назад
A debate in a positive way will help to be respect & understand one to another.
@uaekfn8194
@uaekfn8194 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ደስ የሚል ጊዜ ነው thank you ስርአት ያለው ሰው ነው ብዙ ሰው ግንዛቤ ይወስዳል ማድመጥ ለፈለጉ እውነት ዋጋ ያስከፍላል ክርስቲያን ወገኖቻችን እየገባችሁ ብትሰሙ ጥሩ ነው ከእናንተ ገር ይቀራል
@newbahrain2474
@newbahrain2474 4 года назад
Wow bexam des yemel paseter huletum des naw yemelut wehed mashala
@benthassentube6525
@benthassentube6525 4 года назад
አተም ጨዋ ነክ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራክ እስታዙና ደሞ ማሻአላ ሁለታችሁንም ሳላደቅ አላልፈም አብዱርሂም ደሞ ሰአት አሰጣጥክ በጣም አሬፈ ነው ሁሉም የመሰለውን መክተል ይችላል
@hawiahamed6552
@hawiahamed6552 4 года назад
Hayluye antam mert sew neh gen antam qur anaan Abebe yetakmekal🙏😍😍😍
@kiloyamukleblakulubisebitk8497
@kiloyamukleblakulubisebitk8497 4 года назад
Enshe Allha Antam Allha Eislamn hidya ystke Walhi tekeklegnwe Haymanot Eislam becha nwe USTZ wahidm Allha Eislamn wafkwe Alhmduliha jizawen yekflwe
@myimer187
@myimer187 4 года назад
We love you too pastor you so nice
@masala.tbrklostza3013
@masala.tbrklostza3013 4 года назад
Zulfa..አጅግደሥየሚልሠላምየሠፈነበትውይይትነውእናመሠግናለን
Далее
СПАЛИЛА МАМЕ СТАРШУЮ СЕСТРУ
00:23
We will see who will do it better 😂
00:14
Просмотров 4 млн