Тёмный

"መቶ ሺዎችን ቁርኣን የማስቀራት ፕሮጀክት ጀምሪያለው!" || ከቁርኣን ጋር || ሚንበር ቲቪ 

Minber TV
Подписаться 590 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RU-vid👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 95   
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Год назад
ውድ ኡስታዜ እዚ በመገኘትህ ደስብሎኛል ኡስታዝ ጀማል መሐመድ አላህ ይጠብቅህ ሁላችሁም ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ
@16547
@16547 Год назад
አላህ ሆይ ኡዝታዞቻችንን አተ በራህመትህ ጠብቅልን ያረብ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Год назад
አሚን❤️
@EthanAndAplleisthebest
@EthanAndAplleisthebest Год назад
Amin anchinime ALLAH yetabqishe.
@seadiomer1266
@seadiomer1266 Год назад
❤ ወሎ ብዙ መሻይኾችና ኡስታዞችን አፍርታለች ኡስታዝ አቡ ሀምዛ ግን መለስ ብሎ የተኮተኮተበትን አከባቢ ለመካደምና ለማገልገል ያደረገው የሚያደርገው እንቅስቃሴዎች በጣም ደስ የሚል ነው አላህ ይጠብቀው ❤
@Zeynuube2559
@Zeynuube2559 Год назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ በጣም ጠንካራ ለኛ ባለውለታችን ነህ ረቢ ባለህበት ይጠብቅህ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
ወላሂ ጎበዝ የልጂ አዋቂ ነህ በርታ ኡስታዝ ጀማል ባንተ መፀሀፍ ሰበብ የቁርአንን ጣእም አወቅኩ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@@የወሎጠንበለልለፍቅርሟችነ የኔ ውድ እኔ የመጀመሪያውን እትም ነው የተጂውድ መፀሀፍ የምጠወመው ቆየ ቢያንስ አራት አመት ይሆነዋል መሰል በየ ሀገሩ ሲያስመርቅ ዱባይም መጥቶ አስመርቆ ነበር ከዛም ጓደኛየ ለምርቃቱ ሄዳ ገዝታ አመጣችልኝ ቀጣዩን አላየሁትም የመጀመሪያው እንደዛ ግልፅ ከሆነ ቀጣዩ እትም የበለጠ ምቹ እንደሚሆን አስባለሁ ሆኖም ጠይቂ አል ሙኒር ብለሽ ቴሌ ግራም ላይ ግሩፕ አለው ቁጥራቸው እዛው ይኖራል ብየ አስባለሁ!!!
@KedjaNuru-nc9hm
@KedjaNuru-nc9hm Год назад
ኡሥታዞች ሁላችሁንም አላህ ሀያታቹህን ያርዝምልንንን
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j Год назад
ያረብ አላህ ያሳካልህ ኡሰታዜ
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 Год назад
እዚህ ፕሮግራም ላይ ቢጨመር ብዬ የምለው። ቁርአን የሀፈዙበትን ስልት ቢጠየቁ ደስይለኛል። ለምሳሌ በቁጥር ሊሆን ይችላል ።አንዳዶቹ ቁርአኑን አይተው ፎቶ በማሳት ።እዲሁም በማዳመጥ ሊሆን ይችላል ።ስለዚህ እንግዶችህን ጠይቅልን ። ሳምንት ኢሻ አላህ በጉጉት እጠብቃለን።
@حبيبه-م6ش
@حبيبه-م6ش Год назад
ኡስታዜ መፅሃፉህን አነባለው አንዳንድ ልረዳቸው ያልቻልኳቸው ነጥቦች ጋ ስደርስ ፀሀፊውን የት ላግኘው እላለው ለማወቅ ካለኝ ጉጉት …… እና በተቻለህ መጠን አድራሻህን ወይም የምታስተምርበት ግሩፕ ካለ ሊንክ ጀባ ብትለኝ …
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Год назад
ደጋግመሽ አንብቢው እህት እኔም ደጋግሜ በማንበቤ ብዙ በፊት ውስብስብ ያሉብኝ ግልፅ እየሆኑልኝ ነው
@remlamuhammed7363
@remlamuhammed7363 Год назад
youtube.com/@tajweedinamharic-official?si=kdQaLBaeYLP48tn7
@مشاعلالمطيري-ظ8ف
መሻ አሏህ መሸ አሏህ ወሏሂ በጠም ደስ ይሏል ኡስተዙና & ወንድመችን ጀዘኩሙሏህ ኸይር 👍👍👍🌹🌹🌹🌷🌷🌷
@tqwahabesamuslimwemnes361
@tqwahabesamuslimwemnes361 Год назад
ማሻአላህ ኡስታዝ ረቢ ይዚድ ይባሪክ አንተኮ የሁላችንም ብርሀን ነህ ወላሂ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ይከትርለና አምሳለክ ኡስታዙና
@Lubaba394
@Lubaba394 Год назад
ምርጥ ሀሳብ ነው ደስ እሚል አላህ ይገዛችሁ እኛም አብረናችሁ ነን ኢንሻ አላህ ግን በምንና እንደት እንረዳችሁ
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Год назад
ማሻአላህ ኡስታዝ መፀሀፍህን ሁለየም ነው የማነባት ብዙም ተጠቅሜባታለሁ ለማቀራቸውም እያካፈልኳቸው ነው አላህ አጅርህን ያስፋልህ
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 Год назад
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ አቅራቢውም ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ
@الحمدلله-ل5ت2و
@الحمدلله-ل5ت2و Год назад
ማሻአሏህ ኡስታዝ ጀማል አሏህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ሀሳብህን አሏህ ያሳካልህ ከአሏህ ሱብሀነወተዓላ ቀጥየ አንተን ነው ማመስገን እምፈልገው
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Год назад
ሜንበር ቲቪ ኡስታዝ ጀማል ስላቀረባችሁት እናመሰግናችሁእለን ተማሪኦቹ🎉
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Год назад
الله يحفظكم من كل شر يارب العالمين احبكم في الله 🌺 🌺 🌺 🌺 🌺 🌺 🌺 🌺 🌺 🌺 🌺 🌺 🌺 ኡስታዝ ጀማል ሙሀመድ የኛ ጀግና አላህየ ሀሳብህን ያሳካልህ ያግዝህ መልካም ስራህን አሏህ ይቀበልህ በጣም ትልቅ ስራ ነውው ከዚህም የበለጠ እንደምትሰራ ተስፋ አለኝ ኢንሸአሏህ
@KedjaNuru-nc9hm
@KedjaNuru-nc9hm Год назад
ኡሥታዝ ጀዛከለህ ኸይር አላህ በሙራድህ ከሙራድህም በላይ ያድርግልህ ያረብብብብብ🎉🎉🎉🎉
@حياةجمال-ن6ي
@حياةجمال-ن6ي Год назад
እኔም የኡስታዜገጠመኝ ላይ ነኝ አሠሪዬ።መሥጅድአሥገብታኝ አልሀምዱሊላበመሀፈዝላይነኝ።በዱአአግዙኝ ኢንሻአላህእንዲያጠናቅቅ
@SaadaMuhammad-jh3ik
@SaadaMuhammad-jh3ik Год назад
አስላዋ. ሌኩም. ወራህመቱላ. ሂ. ወበረካትሁ መሸአላህ. ስጠብቀ. ውየነበረ. ጀግና ውስታዝ. ጀማልሙሀመዲ❤❤❤
@አልሃምዱሊላህ-የ4ለ
ሀቢቢ ❤ ዉሰታዝና ጀማል ሙሀመድ ❤ ባተ ነው አፌን የፈታሁት ዩቱብ ላይ ❤❤❤💐💐💐💐💐
@ratube5665
@ratube5665 Год назад
እኔም አላህ ጀዛውን ይክፈለው ዱኒያ አኬራውን ያሳምርለት
@toybamohammed497
@toybamohammed497 Год назад
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠውል ኡምርክ አማቼ
@lolotoutube6002
@lolotoutube6002 Год назад
ኡስታዚ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ እንዴአንት አይነት ያብዛልን አላህ ይክሊ ለና❤❤
@HalmaNIGUSS
@HalmaNIGUSS Год назад
ኡስታዝ እኮንም አገኝሀሁ በምን አግኚቼ ለመስግንህ እንዴ እደጠቀምከኝ አታውቅም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እኔ በፊት ያተን ድምፅ ቀኑንም ለሊቱንም ብየነው ቃኢዳ የጨረስኩት አሁን አልሀምዱሊላህ አስራአምስ ጁዝ አድርጌአለሁ በጣም በተሳካ ሁኔታ እየቀራሁነው አልሀምዱሊላህ ያተ እጂ አለበት እኔን ቁርአንን ለመፍቀር
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Год назад
ጥሩ ምግባር ጀማል መሐመድ ማንም አይደርሰውም
@NefisaYimer-d9e
@NefisaYimer-d9e Год назад
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@muniranagas
@muniranagas Год назад
ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን አላህ ይቀበላቹ መልካም ስራቹን ጀሚኣን
@omaradnan9845
@omaradnan9845 Год назад
ماشاء الله علكوم اللهم احفظ مسليمن كول مكن يارب
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Год назад
አህላቅ አህላቅ ከአላህ የተሰጠ ሥጦታ ነው
@melukongio5148
@melukongio5148 Год назад
A.w.wb.እረ እባካችሁ ተባበሩን ውጭ አገር ላለነው ልጆቻችን እየከሰርን ነው የ7 አመት ልጅ ከተቻለ በኦን ላይን ብትተባበሩን በተለይ ቁራን ያልቀራን ቤተሰቦች ያረቢ ልጄ 7 አመት ሞላት ወንድሟም እንደዛው ሃሳቡ ሊገለኝ ነው
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef Год назад
አልሽ ጠንከረ ብለሽ በዩቱብ ተጅዉድ ባማረኛ ብለሽ ጥፈሽ ከአሊፋ ጀምሮ አለ
@zekiya7868
@zekiya7868 Год назад
​@@AliHassan-ru9efያለእንተርኔት ያለአሥተማሪ ምን ጠቀመን ከቤትኮ ሥለድን ቢያውቁ ነበር ከዩቱዩብ የምንልከው እደው መከራነው ገጠር ላይ ህዝቡ ተጎዳ ያለምንም እውቀት
@sameeraatinafu7102
@sameeraatinafu7102 Год назад
ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Год назад
ማሻአላህ. ተባረከላህ. አላሁ. አክበር. ኡስታዛችን. ሀያትና አፊያ ይስጥልን. እዲሁም ላቀረብክልን ወንድማችን. ጀዛከላህ ኸይር
@zamzameth742
@zamzameth742 Год назад
ማሻ አላህ. አላህ ይጨምርላችሁ. አዎን. ወላሂ. በገጠሩ በጣም. መሰራት አለበት. ኢንሻ አላህ
@umasam6820
@umasam6820 Год назад
Masha Allah tabarak Allah yichemirilachu ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@UmMehir
@UmMehir Год назад
ያሡብሀን አላህ ይችን መፅሐፍ እንዴት እንደምወዳት በጣም ተጠቅሜባታለሁ
@امجليبب-و9ح
@امجليبب-و9ح Год назад
አላህ አክበር አልሃምዱሊላህ ☝ኡስታዜ ኮፈርስ ከስቀረቻው ተማሪ አንዷ ነኝ ዘሬ ይዚህ ደረስክ ስለዬውክ በጣም ደስ ብሎኛል የመጀመሪያው መፃፍ ስመረቀ እኔም ተገብዠለው ይህን ዬት እንደ ምገኚ ንገሩን!??
@saedaseid3548
@saedaseid3548 Год назад
ጀዛካሏህ ኸይርን ኡስታዝ ደቡብ ዉሎ ደሴ ዙርያ ከሀራ ዉበሎ ጀምሮ እስከ አልብኮ ጀምሮ ምንም አይናት ጂማሮ የለም ዲርሱላችዉ😢😢😢
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef Год назад
ኢንሻአላህ እኔም በስደት ባንተነው ቁረአን የቀራሁት እኔ ለድኔ አበረክቸ መሞት ነው የምፈልገው
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 Год назад
ማሻአላህ አህል ቁርአኖች አላህ ይጠብቃችሁ።
@misrasiraj685
@misrasiraj685 Год назад
ማሻ አላህ ቂረዓ ጀሚላ ጅደን።
@GBh-rk4kj
@GBh-rk4kj Год назад
አሏህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው የወላጆች ሚና ትልቅ ነው
@SoofiaS-b5z
@SoofiaS-b5z Год назад
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ እና የonline ምያስቀራበት ፔጅ ወይም ቁጥር ልቃቁልን ባራካሏሁ ፍኩም
@حياةجمال-ن6ي
@حياةجمال-ن6ي Год назад
ጀዛኩም አላህኸይር
@foziyatube1752
@foziyatube1752 Год назад
ኡስታዝ ማሻአላህ የዛሬ 8 አመት የመጀመሪያ ተማሪህ ነበረኩ
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 Год назад
Jezakallah heyr ya reb
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
አላህ ይቀበላቺሁ አላህ እደት ደስ እደምትሉ ያረብ ለኛም አላህ እዳገራልን ዱአ አርጉልን አላህ ያግራልኝ ያረብ
@الططط
@الططط Год назад
ما شاء الله الله يزيد ويبارك
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Год назад
ማሻላህ
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j Год назад
አላሁአክበር ደሰ ሲል
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Год назад
አላህ ይጠብቃችሁ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Год назад
MashaAllah good job ustaz❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@زوززوز-س7ل
@زوززوز-س7ل Год назад
አይ ከኛ ሀገር እንኳን መርከዝ መስጂድ ራሱ የለም ሀቂቃ ፕሊስ የገጠሩን ቦታ ሁሉም መራኪዞች አስቡበት ለምን እንዴተፈጠሩ ራሱ አያውቁም ሀቂቃ እባካችሁ አሏህ ይወፍቃችሁና በደንብ አስቡበት
@علحمداللهعلكوليحال
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته وجيظاكم الله الله يحفزكم يا رب الحم سلي وسليم الانبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما
@susuhabeshawet4988
@susuhabeshawet4988 Год назад
ኡስታዝ ጀማል ሙሀምድ ካላህ በታች ቁርአን እንድገራልኝ ስበብ የሆንክልኝ ላላህ ብየ እወድህ አለሁ
@hodanlaki3759
@hodanlaki3759 Год назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መርሀባን ኡስታዛችን
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 Год назад
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Allah yechmerlachu Masha Allah Selellahu alyehi wesellam
@taibaabo6346
@taibaabo6346 Год назад
ماشا الله تبارك الرحمن
@umu.rukyatubep7on9yd4n
@umu.rukyatubep7on9yd4n Год назад
አላህ ይጠብቅህህ ኡስታዝና
@abdihome9847
@abdihome9847 Год назад
Tejwidun lemin twachut ustazachin
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 Год назад
Mashalla ❤❤❤❤❤❤❤
@umelkheyrahmed7213
@umelkheyrahmed7213 Год назад
MashaAllah wetebarekellah Allah keniyah belay yimulalh metadel new le Allah kal melfat Allah edmehn yarzmewu barekellahu fikum
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 Год назад
WA AS WB
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 Год назад
Masha Allah ❤❤❤
@ማያዬማያቢንትባባ
የገጠር ነገር አመና በርቱ አለህ ይገዛቸዋል
@MoMo-ye2zh
@MoMo-ye2zh Год назад
ما شاء لله تبارك الله✍️✍️👍👍🌺
@omaradnan9845
@omaradnan9845 Год назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته سبحان الله
@حياةجمال-ن6ي
@حياةجمال-ن6ي Год назад
ቁጥሪችሁን ብታስቀምጡልንጥሩነው መሣተፍእንፈልጋለን
@SalmaanAli-vt2rt
@SalmaanAli-vt2rt Год назад
Aslamalkukum wr wn Ustaza jkh. I like this program, MashaAllah. we need quran teachers. Specifically, when you live out of Ethiopian, we have a lot of challenges please we need link on line program ustaz Jemale or Minber tv could you write noor quran link 🙏🏾 for many parent starving good quran online school for our kids who lives out of Ethiopia jkh. Hopefully we will wait your answer.
@MegaBersh
@MegaBersh Год назад
ምን ጥቅም አለው ቁርኣን ብታስቀራው አጎት ? የሚጠቅመው ሳታወላግደው እስከ ትርጉሙ ቢገባውና ቢረዳው እንጂ አለበለዚያማ የሱዳን ዘፈንን, የህንድ እና የፈረንጅ ሃገርን ዘፈን ማስጠናት እኮ ነው ። አንድ ቀን የተረዳው ቀን መሐመድን ከተቀበረበት አውጥቶ መስቀል ያስመኘዋል
@الحمدللهسبحنالله
ዋሌኩምሠላምወራህመትላሂውበረካትሁ
@ሉባባነኝያላህባራ
መሽአላ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Год назад
Wa w wb
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 Год назад
Jzk ustazena
@MegaBersh
@MegaBersh Год назад
አሁን በመላው አለም በየቀኑ በጉግል ምክንያት በመጎልጎል ስንቱ ነው እስልምናን እየረገመ የሚያመልጠው
@ሉሉቲዩብ-ኸ8ኸ
@ሉሉቲዩብ-ኸ8ኸ Год назад
ዉሰታዝና❤❤❤❤❤❤
@taibahassen717
@taibahassen717 Год назад
@የጊባዊእረኛቻናል
ወአለይኩም ሰላም አህለን ዉድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ የኡስታዝን ትመህርህ ሰመች አልጠግበዉም ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
@MeriMTube
@MeriMTube Год назад
አሠላምአለይኩምእራህመቱላህወበረከቱ
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 Год назад
👍👍🌹🌹🌹🌹
@lubabaluba8498
@lubabaluba8498 Год назад
አህለን ወስህለን
@ayeshafatima1770
@ayeshafatima1770 Год назад
❤❤❤
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Год назад
አጂብ
@حياةجمال-ن6ي
@حياةجمال-ن6ي Год назад
እባካችሁን የኡስታዝ ን ቁጥርእምታቁንገሩኝ
@ebrahimkamil8096
@ebrahimkamil8096 Год назад
አል ሙኒር ቁርዓን አካዳሚ ቴሌግራም
@حياةجمال-ن6ي
@حياةجمال-ن6ي Год назад
እሄቻናሉነውወይስ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Год назад
አልሙኒር
Далее
Handsoms😍💕
00:15
Просмотров 3,5 млн