Тёмный

መቻል ለ ኢትዮጵያ የ10 ኪ ሜ የሩጫ ውድድር |በቀጥታ 

AddisWalta - AW
Подписаться 497 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው መቻል ለ ኢትዮጵያ የ10 ኪ ሜ የሩጫ ውድድር በዛሬው ዕለት ይካሄዳል!
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 3 месяца назад
መከላከያችን በሁሉም ትችላለህ እናመሰግናለን ❤❤
@reasonslogic
@reasonslogic 3 месяца назад
እምዬ ውዲቷ አገሬ ሰላምሽ ብዝት ብዝትዝት ያድርግልሽ። ፀጋሽ ይብዛ። የተቀደሰች አገር ትሁን። የውጭም የውስጥም ጠላቶችሽ ልቦና ይስጥቸው በእጅሽ ላይ ይጣልልሽ ሰላምሽ ይብዛ። አሜን።
@MohamedosmanAbdilahi
@MohamedosmanAbdilahi 3 месяца назад
Amazing issue for Ethiopia defense heroes sports sene 23 80th celebration congratulations Ethiopia 🇪🇹
@mesfinkebedegonfa580
@mesfinkebedegonfa580 3 месяца назад
Mechal sport club is a legendary sport club beside sant George
@ethiodire8953
@ethiodire8953 3 месяца назад
አሸባሪ ፋፋፋፋ ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹💪🏾
@onedrop33
@onedrop33 3 месяца назад
Abebe Bekila marathon
@samueldemissi1
@samueldemissi1 3 месяца назад
Great job
@NegasurafelHaile
@NegasurafelHaile 3 месяца назад
መቻል፡እኮ፡እነ፡አበበ፡ቢቂላ፣ማሞ፡ወልዴን፣ዋሚ፡ቢራቱን፡ያፈራ፡የጥንት፡አንጋፋ፡የስፖርት፡ክለብ፡ነው።
@zerguat
@zerguat 3 месяца назад
አበበ እንኳን የክብር ዘበኛ / መኩሪያ / ነበር ያው መከላከያ በለው
@simatube66
@simatube66 3 месяца назад
እንዲህ ነው ነገሩ ! መቻል ማለት የመከላከያ ኃይል ክለብ ነው ፣ የክለቡ ገቢ በቋሚነት ከሠራዊቱ ሁሉ ወርሃዊ ተቆራጭ የገንዘብ ገቢው እንዳለውና በጣም ከፍተኛ የሚባል በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ሁሉ የስፖርት ክለቦች ውስጥ እጅግ በጣም ሃብታም የተሻለና የማይቋረጥ ገቢ ካፒታል ያለው ሁኖ ሳለ ፣ በአሁኑ ወቅት ለምን ይሆን ገቢ ማሰባሰብ ያስፈለገው የሚለው ጥያቄ ቅድሚያ የማብራሪያ መልስ ይፈልጋል ? ከታዘብኩት ።
@watcher6397
@watcher6397 3 месяца назад
አንተ ያወራኸው እውነት መሆኑን መጀመሪያ ማን ያረጋግጠው ?
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 3 месяца назад
የበለጠ ለማደራጀት ሰለዚህ ምን.መጥፎ.አይደለም እነዚህ ጀግና ሰራዊት ❤❤❤መርዳት
@Gezahegn-yn7js
@Gezahegn-yn7js 3 месяца назад
Ye derg chefchafi kileb wudketun yasayen
@zahraksa3432
@zahraksa3432 3 месяца назад
እደው አሁን ምኑን ኢትዮጲያ ይመስላል የለበሳችሁት አይይ ቢጫውን ከተዋችሁት ቢያንስ አረጓደውና ቀዩ እንኳን የ ባንድራውን ቀለም ቢይዝ ምን ነበር ፖርችጋ ልን ነው የሚመስለው
@JonMan-vz6gy
@JonMan-vz6gy 3 месяца назад
ገና ጮጋራቹ ይላጣል እናተ ባንዳዋች አይናቹ እያየ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች
@samueldemissi1
@samueldemissi1 3 месяца назад
Before writing such a nonsensical comment, try to understand why they chose this color for their uniforms. It's not what you think; it has its own history. My advice is to read Ethiopian history and understand the situation instead of jumping to conclusions.
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 3 месяца назад
ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@samueldemissi1
@samueldemissi1 3 месяца назад
Jill jilajil jilanfo instead of writing FANO FAno do something good for Amhara as well as for Ethiopia
Далее
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 598 тыс.
🦊🎀
00:16
Просмотров 311 тыс.
ኢትዮጵያ የውሃ ማማ ወይስ .....
19:56
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29