Тёмный

መነኩሴዋና መነኩሴው | የጋዜጠኛው ጥያቄ | DNA ሚያረጋግጠው ወንጀል መሰራቱን ነው! Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 745 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Follow us also on
Subscribe @OfficialEthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

12 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 175   
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 3 месяца назад
ቤተክርስትያን እና አንድ ባለጌ ግለሰብ ምንም አያገናኛቸውም ፍትህ ለእማሆይ። እሳቸው ግን ጀግና ሴት ናቸው ወደፊት መምጣታቸው ፣ ብዙ ሴቶች አሉ በየጓዳው ከነችግራቸው ሚኖሩ
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 3 месяца назад
indazih bilachi shifaan yamitisaxut nagarissa
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 3 месяца назад
@@exodusexodus8636 አረ የሌለ ነገር ነው፣ መደረግ የለበትም
@meskelesamuel814
@meskelesamuel814 3 месяца назад
በጣም ጀግና ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እንዴት አድርገህ እንደአብራራኸዉ በእዉት እጅግ በጣም አደንቃለሁ
@salmeamera5402
@salmeamera5402 3 месяца назад
እኔጃ ተደባብሶ እንዳይቀር ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ
@selam7747
@selam7747 3 месяца назад
ትክክል ብለሀል ጋዜጠኛ ከምንም በላይ ክብር ነው የመነኩሴዋ መብት ይጠበቅ
@tiruneshyigletukassa2152
@tiruneshyigletukassa2152 3 месяца назад
በጣም ልብ ሰባሪ ጉደይ ነዉ እዉነቱን እግዚአበሔር ያዉጣላቸዉ እንዲህ የሚያደርጉትም ሰዎች እግዚአብሄር አይቸኩልም ፍርዱን ይሰጣል
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 месяца назад
ይህ የደፈረ መለኩሴ DNA ቢሆንም ዶክተሮችን ውስጥ ለውስጥ እንደሚገዛቸው ቀልቤ ነገረኝ
@AlemAlem-ne8ws
@AlemAlem-ne8ws 3 месяца назад
Betkikil yadergewal
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 3 месяца назад
DNA ሀገር ውስጥ አይሰራም!
@bethelhailemariam8806
@bethelhailemariam8806 3 месяца назад
@tsigewongel8203 DNA hager weste meserat tejemrwale EBS laye yetayal
@bona2318
@bona2318 3 месяца назад
Yes yenem sigat new
@nunuabate7869
@nunuabate7869 3 месяца назад
ትልቅ ስጋት አለኝ
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 3 месяца назад
ዲ አን ኤ ምርመራ መደረግ አለበት ይታወቃል ግን እውነቱ መውጣት አለበት ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች
@selam7747
@selam7747 3 месяца назад
ተባርክልን መነኩሴው ወንጀልን መከላከል ነው የያዙት
@yalemi123
@yalemi123 3 месяца назад
እይታህን ሳላደንቅ አላልፍም እውነትን በዚህ ልክ የሚረዱ ሰዎች ይብዙልን እኔ ለእማሆይ ፍትህ ከሚሟገቱ ሰዎች ውስጥ አንዷ ነኝ ጉዳዮን ፍትህ እስኪያገኝ ድረስ ድምፅ መሆኔን አላቆምም ፍትህ ለእማሆይ
@tibebugbremedhne7496
@tibebugbremedhne7496 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ዕይታ ነው ለሐቅ የቆመ ሚዲያ ና በዕውቀት የተሞላ........
@meskelesamuel814
@meskelesamuel814 3 месяца назад
እሷ በአሁኑ ዘመን መደፈር ቀላል ነዉ ያለችበት ምክኒያት ህፃናት እንኳን እየተደፈሩ ፍትህ የለም ከማለት አኳያ ነዉ እንጂ ቀሏት አድለም
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 3 месяца назад
አለምን ንቀው እግዚአብሔር ቤት ተሸሽገውም ይሄንን የመሰለ መከራ ሲደርስባቸው በጣም ያሳዝናል
@Hameremedia21
@Hameremedia21 3 месяца назад
በትክክል መርመራ ይደረግ
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 месяца назад
ትክክል ብለሃል ሰውየው እስኪፈርድ ድረስ ወንጀለኛ አይደሉም።
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 3 месяца назад
እውነቱን ፈጣሪያትን ያውጣ ዛሬ የዓለም ነገር ግራ ያጋባል 😢😢😢
@selaminas598
@selaminas598 2 месяца назад
በጣም ጥሩ እየታ ነው እናመሰግናለን🙏🏽
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 3 месяца назад
ተባረክ አቦ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 месяца назад
አለም በቃኝ ብሎ ይሄ መፈፀም ከባድ ነዉ 😢😢😢 አባቶች ያልታመኑት ማ ሌታመን ነዉ ።
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 3 месяца назад
ለምን ሰውየው በህግ ጠለላ ስር አልሆነም መነኩሴ ስለሆነ ነው ህግ ለሁሉም እኩል ለምን አልሆነም
@user-xn9vt9nn8t
@user-xn9vt9nn8t 3 месяца назад
ብዙ ከምታወራ ለምን DNA አስመርምራችሁ አትገላገሉም?።
@yeshiworkabebe6864
@yeshiworkabebe6864 3 месяца назад
God blessed you brother
@user-yx8zr5kj1c
@user-yx8zr5kj1c 3 месяца назад
ወንድሜአገላለፅመልካምነውተባረክ❤
@mametohem7990
@mametohem7990 3 месяца назад
በጣም ከባድነው ቤተክርቲያን ውስጥ አደዚህ መደረጉ ያማል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 месяца назад
የሀይማኖቱ ተከታይ ባልሆንም መጀመረያ ሚዲያ ላይ ሳይወጣነበረ ነገሩን መቋጨት ከወጣ ግን እዉነቱን ማረጋገጥ ያለነዉ በመቀጠል ሴትየዋ ገዳም የገባችዉ የራሷ ምክንያት አላት ሰለዚህ እዉነት ከሆነ የምታወራዉ አረጋግጦ ፈትህ ማገኘት አለባት አለቀ::አብዛሀኞዉ ሰወች ከየትኛዉም ሀይማኖት ይሁን ይሁን ሀይማንትን ተገን አረገዉ ብዙ የሚጎዱ አሉ ይሄ ትክክል አደለም በመጨረሻም ሳይካቱረሰት ቢያት ባይነኝ
@user-fo7oy2qf3l
@user-fo7oy2qf3l 3 месяца назад
የሚያዛዝነውና ተስፋ አስቆራጬ ነገር የመሪዎቹ ግዴለሽነትና በውርደቱ አለመደንገጥና ለፍጻሜ አለማሰብ ነው። ተደፋሪዋ የፖለቲከኛ ቤተሰብ ቢሆኑ ኖሮ የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ የሚባለው ተቀም የት ባደረሰው?
@mazaendale9312
@mazaendale9312 3 месяца назад
ፍትህ ለእማሆይ😢😢
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 3 месяца назад
ትክክል!
@bzou632
@bzou632 3 месяца назад
ጎሸ የኔወንድ ትክክል ብለሀል👍 😔
@user-in1sd6cq8e
@user-in1sd6cq8e 3 месяца назад
ተባረክ
@mimmaru
@mimmaru 3 месяца назад
Very good analysis. I agree with you 100 percent. Besides personal feelings, the truth should come out about the situation so that justice can be served the right way based on the results.
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 3 месяца назад
በጣም ጥሩ እይታ ነው 1ጠብቃ ወይም ዳኛ እንዴ አንተ አይነት እይታ የለውም በጣም አድናቂህ ነኝ
@user-gd4zp3hx9r
@user-gd4zp3hx9r 2 месяца назад
በትክክል ማብራሪያ
@user-bj4ed7hr5u
@user-bj4ed7hr5u 3 месяца назад
That's True
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 3 месяца назад
ሲጀመር ልጅዋ ሰውዬውን ነው ሚመስለው
@user-ig4fk4wv7h
@user-ig4fk4wv7h 2 месяца назад
በትክክል😢😢😢😢
@clickcell4333
@clickcell4333 3 месяца назад
ሄኒዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ስወድ ጠፍተሃል ግን❤❤
@mercym.7732
@mercym.7732 3 месяца назад
The background music 🎶 is amazing. It’s soothing my mind and makes me to listen this horrible incident. Thank you 🙏🏾
@alainfef176
@alainfef176 3 месяца назад
እሷም ይሁን. እሱም. ዲኤንየ. ግድ ነው. በቃ. ሁለቱንም. ይገላግላል
@Jojogeb1
@Jojogeb1 3 месяца назад
ወንድሜ አንድ የረሳኸው ነገር አሻንጉሊት ይሁን ሰው አላውቅም ግን አይቼዋለሁ ያሉትንስ እንድ መንፈሳዊ ነኝ ያለ አባት እንደዛ ይላል?
@biniyamkasahun5503
@biniyamkasahun5503 2 месяца назад
በሱ ንግግራቸው እኔም ተናድጃለው
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 3 месяца назад
እባክህን ባንክ አካውንት ማግኘት ከቻልክ ብንረዳት
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 3 месяца назад
Tebark betam ysazenal ysate abate yhonachu ysate lji enate yhonachu yhge awakiwoch bljiochachu enlalen yemahorin mdefer lihig akrbulachwe hulte tekate nwe ydersebachwe
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 3 месяца назад
ትክክለኛ ፖይንት ወንድማችን አሄ ካድሬ ቤተክርስቲያን አይወክልም ፍጣሪ ቤቱን ያፅዳልን ያነሳሃቸዉ ሃሳቦች በሳልነትህን ያመለክታል በርታ 🙏
@dadadad1032
@dadadad1032 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ትክክል ነህ
@user-zz1ui4on1r
@user-zz1ui4on1r 3 месяца назад
አደኛ ነኝ❤
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 3 месяца назад
ለስዋና ለነሱ ተመርምሮ ነፃ ይዉጣሉ ልጅ ተፈጥረዋል ምስክር አያስፈልግም ያሳዝናል
@SelamawitCheru
@SelamawitCheru 3 месяца назад
👏🏾👏🏾👏🏾👍
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 3 месяца назад
Mesmatu Yqefal Egzio
@amenamohammed115
@amenamohammed115 3 месяца назад
እድሜ ይስጥህ በጣም ከንክኖኝ ነበር የጋዜጠኛው ለመሸፋፈን መሞከሩ
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 3 месяца назад
ኢሄኔ ስንት ባለትዳር ያማጋጠ ወንበዴ ነው እስቲ በዚ እሳት ወጣትነት ቅድስና ይሻለኛል ብላ በተሸሸገችበት እንደዚ ያስነውራት😢😢
@user-gk2cx5vn1j
@user-gk2cx5vn1j 2 месяца назад
😢😢😢😢 አይ እሰከ መቸ ነው በአለም እየታለለን የምኖረው ጌታ ሆይ አስታዋይ ልቦና ሰጠን መንገድ ስተን የሰወንም እንቀፋት እንዳለሁን ፍትህ ለእማሆይ የኔ እናተ እኔ ላለቀሰልሽ አይ ዘንድሮ 😢
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 3 месяца назад
The baby looks like him
@serkalemalemayehu7983
@serkalemalemayehu7983 3 месяца назад
ብዙ ነገር እኮ ከማውራት DNA መስጠት ከዛ ጥፋተኛው መቀጣት አለበት ማንም ቢሆን
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 3 месяца назад
ኢትዮ ኢንፎወች ያያችሁበት መነፀር ልዩ ነው ለእውነታ ለህሌና መኖር እንድህ ነው የእግረኛው ሚድያ ጋዜጠኛ እንደሚያዳምጠው አልጠራጠርም
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 3 месяца назад
ምን መከላከያ አለው እንደማንኛውም ሰው ክዶል ፈጣሪ ፍርድን ይስጠው የለመደ ስለሆነ ነው እንጂ እንዲህ አይዳፈርም ነበር ለማንኛውም እግዚያብሔር አጋለጠው
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 3 месяца назад
ምን ማለት ነው ልጁን ነው እንጂ
@birkbirk6149
@birkbirk6149 2 месяца назад
እኔ ልክ እንዳንተ ነበር ያደመጥኳት ሰለዘረዘርከው አድናቂህ ነኝ
@edenmeshesha9953
@edenmeshesha9953 2 месяца назад
ሰላም ወንድማችን DNA ታይቶ ፍትህ እንዲያገኙ እግዚአብሔር ይርዳቸው
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 3 месяца назад
ይመርመር ለምን
@lidyawo4575
@lidyawo4575 3 месяца назад
አረ ተዉ እውነት DNA ሳይወጣ አቀባጥሩ🫢
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 3 месяца назад
Lijetu..sewyewn..new..yemitimesilew...sewyewn...seyawra...miraku..ankotal...menekussw..werada...new..
@hirutalemayehu7850
@hirutalemayehu7850 3 месяца назад
Betam Amesegenehalew
@aselefdesalegn6381
@aselefdesalegn6381 3 месяца назад
Bemin rgitegna honik. Yetewera hulu ewunet newu. Ergitegna huneh mermireh endaregagetik honeh newu yemitawerawu. Lemangnawum atifred yandi wegen ayiteh.firde gemidil atihun
@gettyalabasho2709
@gettyalabasho2709 3 месяца назад
😢
@purplestars029
@purplestars029 3 месяца назад
Exactly 💯 what I did not understand was how the guy was taking 🙄 he was listing what she dose, that's how he started? Someone who is religious teachers will speak this way? I don't know, I am not part of that religiou but I am woman! And I don't wanted anything to happens to humans my problem is that is with any religious 😕 it's the person, because one person doesn't represent any Religion😢
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 3 месяца назад
Egziabher yfred ewenetun yemiyawk ewenetegna dagna esu new
@batiwondimu3485
@batiwondimu3485 2 месяца назад
በእውነቱ ይፉ ሁኖ በድብስብስ እውነቱ ሳይታወቅ የት ገቢ በህግ ጥላ ስር ተከለው እውነት እንዲወጣ ቢደረግ በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም የብዙሴት ድምፅ ናቸው
@meskyyoram9314
@meskyyoram9314 3 месяца назад
እማሆይ እኮ የተማሩ ሴት ናቸው ከuniversity በህመም ትምህርት አቋርጠው ነው የመሎከሱት ለዛ ነው በማስተዋል የሚያወሩት
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 2 месяца назад
በትክክል ገልፀሀዋል እግዚአብሔር ይስጥህ
@genetasfaw6702
@genetasfaw6702 3 месяца назад
DNA bcha new liyasamnen yemichilew.
@mishomishomeseret8863
@mishomishomeseret8863 2 месяца назад
DNN መርመራ ቢደረግ እውነቱ ይታወቃል ካለበለዚያ ግን ማንን እንመን ያለምርምር እውነትን የሚያውቅ አምላክ ብቻ ነው ሠውየው ምርመራውን ለማድረግ ፈቃደኛ እንደሆኑ ቃላቸውን ሠተዋል ለምን ዝም ተባለ እኛም ለማን መፍረድ አንዳለብን ግራ ገባን እግዚያብሄር እውነቱን ያውጣ
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 2 месяца назад
ምረመራ ቢደረግ መደበቅ ከተፈለገ ይቀየሩታል አደለችም ቢባል አያሳምንም ተደፈርኩ ተበደልኩ ብላ የመጣች ሴት ማንነት ውሸት ነው ማለት ነውር ነው እች ሴት መነኩሴ የነበሩ እንጂ ሌላ ከይነት አደለችም አንዳነድ ሴቶች የሚናገሩት ነገር ያሳዝናል ሰውየውን የእምነት አባት ነው ብሎ ፕሮቴክት ማድረግ መነኩሴዋም አኮ አለም በቃኝ በለው የነበሩ ሰው ናቸው ሰውየው ወንጀል የሰራ ቀን አባትነቱ አበቃ ወንጀለኛን ማንም ይሁን ማን መቅጣት ነው ሁላችነም
@Samrybb
@Samrybb 3 месяца назад
You know they can change DNA result with money. I don’t think justice will be served because of money.
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 месяца назад
ምን ደረሰ ዲኤኒኤ
@aselefdesalegn6381
@aselefdesalegn6381 3 месяца назад
⁹botawu endenebere hono newu yemiyawerawu
@birtukanwoldesenbut8360
@birtukanwoldesenbut8360 3 месяца назад
Fthhhhhhhh lemhoyna labeatkrstian
@user-in1sd6cq8e
@user-in1sd6cq8e 3 месяца назад
ከሚናገሩት አንድ እውነት የለም
@Holymerryjq5by
@Holymerryjq5by 2 месяца назад
It’s very difficult for us to escape the cycle of sinning and confessing. We never manage to shake off the shackles and restrictions of our sin. The Lord Jesus said, “Truly, truly, I say to you, Whoever commits sin is the servant of sin. And the servant stays not in the house for ever: but the Son stays ever” True repentance comes when you realize it is beyond your effort to live holy James 1:15 Then when lust has conceived, it brings forth sin: and sin, when it is finished, brings forth death.
@user-df4td8ul3d
@user-df4td8ul3d 2 месяца назад
መሉውን ንግግራቸውን አዳምጨዋለው እና የሆነውን ሁሉ ቃል በቃል እዴት እደሆነ ሁሉ አዲት ውሸት የሌለበት ያጋጠማቸውን ነው የተናገሩት ። ድረሰት ቢሰጠኝ እኔ ያለሆነ ነገር ሰለሆነ ይጠፋብኛል እኚ ሞለክሴ ግን የሆኑትን ነው ያሰረዱን ። ሰውየው ደፍሮዋቸዋል ። የሰውየውን ንግግር አዳምጡት ከድንጋጤ ምራቃቸውን ሲውጡት እራሱ እሚያነቃቸው ይመሰል ድምፅ አለው ክደዋል አላረኩም ብለው ኖ አረገዋል ዲኤኒ ይመርመሩ ። ከዛ ፍትሕ ለሞለክሴዋ
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 2 месяца назад
ትልቅ ወንጀል ነው::ማስተማሪያ ቅጣት ይሰጠው::
@asratasefa9528
@asratasefa9528 3 месяца назад
ኧረ ጆሮህን ኮርኩረው። ጋዜጠኛው ያለው መነኩሴው ያሉትን እንጂ እሱ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ነው አላለም። አትዘላብድ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
ተክለሐይማኖት አዳነ መልስ ይስጥሃል
@user-ez3dc1dp2x
@user-ez3dc1dp2x 2 месяца назад
Aneth erasek weghlega nhke yeswo sem atatefa megemeriya asemeremer laba
@user-bn6vo1jc3s
@user-bn6vo1jc3s 3 месяца назад
ምርመራማድረግነእው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 месяца назад
ፍትህ ለእማሆይ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የደረሰባቸው በየትኛውም ቤተ እምነት የሚፈራው እግዚአብሔር አለ ሃጢያት ነው ነገር ግን ደፋሪዎች አሳቾች ይሁዳ ናችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! እግረኛውን እየወነጀልክ ባልሆነ በደንብ አድርጎ ከፖሊስ የበለጠ ነው የጠየቃቸው ውሃ እስከሚጠማቸው በትክክል የቤተ ክርስቲያን ተወካይ ናቸው ስንቶች ታፍነዋል ቤት ይቁጠረው እግረኛው ስንት የሚያውቀው ነገር እንዳለ አረቄ ጠጥተው ተሳስተው ሰክረው እያለ ሲበረብራቸው ነበር ተገቢ ጥያቄ ነው የጠየቀው ፍትህ ለሃገሬ ህፃናት እና እናቶች አለቀ እግረኛውን የመናገር ሞራሉም የለህ አለቀ አንተ ከቻልክ አቅርባቸው እስቲ ጀግናው እግረኛውን ከመወንጀል አለቀ ሁሉንም በሂደት እናየዋለና ወንድም ያለው አሹ ጀግና ነህ ወደ አደባባይ መውጣቱ የትም ተወለድ አሜሪካ እደግ መብት እና ግዴታን ያውቃል
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 3 месяца назад
ምን እያልክነው ጋዜጠኛው አጠያየቁ ልክ አይደለምን ደጋገምክ ቤተክርስትያን አደራ መስጠት ብቻ ሳይሆን ቤተክርስትያን ግቢ ሆነው አይደል ልጃገረድ መነኩሴ ያበላሹት ልጂቱስ አባት የማታገኝበት ምን ምክንያት አለ ?
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 2 месяца назад
ለሠለነ ግዜ ድኤን ይመርመር ፍትህ ለተበዳይ!! ሁሉም ትክክል ነኝ አለ
@edenDemilshe
@edenDemilshe 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለንእውነትያናደደኝን ነገር ስለገለፅህልኝ አመሰግናለሁ በምንም ምክኒያት ቤትክርስቲያ ልትገለፅ አይገባም ነበር አድ ጥፋት አጥፍተው ያን ጥፋት መሸፈኛ ቤተክርስቲያን ላይ መሸጎጥ ያበሳጨኛል መደፋር ምን እደሆነ በ 10 አመቴ የተሰበርኩበት እያንዳንዶአ ጥቃቅን ነገር የማትረሳኝ የ 33 አመት ህመሜ ነው የሆነ የሚቀመጥበት ቦታ አለ ያን ቁስል ሳስታውስ እባየ ከምንየው እደሚፈስ አላውቀውም አግብቸ ልጆች ወልጀ በደስታ ትዳሬን እየመራሁ ግን ያን ቁስል ማከም እና ማዳን አልቻልኩምአሁን ስፅፍ እኮአን እባየ ይወርዳል ህመሙ ያን ያህል ነው መደፈር ቀላል አይደለም በውነት ያሳዝናል በ ቆብና በምስቀል በ ቤተክርስቲያን መሸጎጥ ያማል
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 3 месяца назад
ዘመዴ እኮ አንዳንዴ ያጋልጥ ነበረ ። ግን የእማሆይን ጉዳይ ያፈኑባት ብዙዎች እሔንን ዓይነት ጉዳይ አይነት ስራ የሰሩ ስለአሉ እና በጉቦ ጉዳዩን ስለማፍኑት ነው ።
@meklita9923
@meklita9923 3 месяца назад
It is batter to lessen both sides before we judge ! The other side willing to DNA TEST AND WAIT TO THEN BEFORE MAKE FATHER COMPLEXION!!!
@mesaytades6162
@mesaytades6162 3 месяца назад
እንህ ቄስ ግን ፍቅርስዝም ሀይማኖት አባት ነኝ ባዩን እየመሰለኝ ነው ከአይኔ ነው ?
@asratasefa9528
@asratasefa9528 3 месяца назад
አትፍረዱ። ይህ ነገር እውነት ከሆነ ህግ ምላሹን ይሰጣል። በሀሰት ከሆነም ትጠየቅበታለች። የመነኩሴውንም ቃል መስማት እና ሚዛናዊ መሆን ይበጃል። የአንተ አቀራረብ ግን ወገንተኝነት ይታይበታል።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
እውነቱ እግዚአብሄር ዘንድ ነው
@dadadad1032
@dadadad1032 3 месяца назад
አይ ጥሩ
@sosinasine5843
@sosinasine5843 3 месяца назад
ፍትህ ለማሆይ ፋትህ ፋትህ ፋትህ
@AgumaseSemaneh
@AgumaseSemaneh 2 месяца назад
ይሔ ጉዳይ እኔ አላምንም አያደርጉትም የተቀነባበረ ሴራ ነዉ
@bikilakorme1528
@bikilakorme1528 2 месяца назад
የቤታክርስትያን ጉዳይ ነው ሌላ ግዜ እሱ ብናካ የቤታክርስትየን ጉዳይ ነው ስጣፈ ስደፍር የቤታክርስትየን አይዴለም ልትል ነው የቤታክርስትያን መሪ ነቻው በጎቹን ካማጣበቅ በጎቹን አጣቃ አሁንም እየስቀደሴ ነው ውዳሴ ካንቱ ቤት ይቁጣራው
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 3 месяца назад
በትክክል ገልፀህዋል ነውራቸውን በዘር እና ቤ ሃይማኖት ውስጥ መሸጎጥ ይወዳሉ
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 3 месяца назад
Tikatu anso betsebm balege yargehale. Betnagere tekbayenete yelem. Enate erasa ande ashenakaki nate.
@user-qu1fv9me1y
@user-qu1fv9me1y 3 месяца назад
.የሚገርመው ሰዉየዉን ሰርታችሁ ከሆነ .ልጄ ከሆነ አሳድጋለዉ ብለዋል ስለዚ ደፍረዋል ማለት ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
ያጠራጥራል
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 3 месяца назад
Exactly
@user-mp9sr7wu9j
@user-mp9sr7wu9j 3 месяца назад
ቢሞት ይሻለዋል
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 3 месяца назад
😢😢😢😢ህግ የለለበት ሀገር ገንዘብ ይሰጣል አሁን. በተለይ አማራ ክልል. ዳኞቹን. በሳት ማቃጠል ነበር.
Далее
АНДЖИЛИША в платье 😍
00:27
Просмотров 629 тыс.
What Should Be Next? 👀🤯
00:56
Просмотров 8 млн