Тёмный

#መነኩሴዋን_አልደፈርኩም 

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 70 тыс.
50% 1

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Развлечения

Опубликовано:

 

11 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 292   
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 3 месяца назад
ሁለት ነገር አ.አ ውስጥ የረበሾት አዛንና ቅዳሴው በሽተኞች መተኛት አልቻሉም በቅዳሴውና በአዛኑ ምክንያት አሉ ሕመምተኞች ሕመማቸውን የሚረሱት የእግዚአብሔርን ድምፅ ሲሰሙ ነው የአምላካችን ድምፅ የሚተላለፍበት መንገድ ደሞ ቅዳሴውና አዛኑ ነው እና ከዚህ በላይ ለበሽተኞች ፈውስ ከየት ይምጣ። ይልቁንም በየከተማው ጆሮን የሚበጥስ ሞንታሮቦ እያዞሩ ጌታን ተቀበል ጌታ ይወድሃል/ሻል/ እያሉ የሚያደነቁሩት የወንበዴዎችስ ድምፅ እሱ ሕመምተኛውን ቀርቶ ጤነኛውን ያሳብድ የለ መንገድ እየከለከሉን ታክሲ ሰልፍ ላይ እየመጡ የሚረብሹት እረ እሱን ተዉት በየመንደሩ ቤት እየተከራዩ በየስማቸው ቸርች የሚከፍቱት ሕዘቡን የሚበጠብጡትስ መኝታ የሚከለክሉትስ እረ ስንቱ ይወራል። በየከተማው ጭፈራ ቤት በየመንደሩስ ያለው ጭፈራና መሸታ ቤት እሱን አስቁሙ ማስቆም ከቻሉ። ከሰማዩ ቤታችን የምንገናኝበትን ቤተ እምነታችንን ይተውት እኛም አዛኑ አረበሸንም ሙስሊም ወገኖቻችንም ቅዳሴያችን አረበሻቸውም ይተዉን።
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 3 месяца назад
ትክክል!!
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 месяца назад
ሰውዬው ቆሞ እየሄደ ያለ ጭራቅ የ666 ምርኮኛ መሆኑን ነው በቀጥታም በተዘዋዋሪም የነገረን ሙስሊሙም ኦርቶዶክሱ መቼም ደንዝዘናል ስውዬው ማን እንደሆነ ከተኛንበት እንድንነቃ ያስፈልጋል አሁን ደግሞ የሁዳዴም የረመዳንም ፆም በአንድ ቀን ገብቶል እንግዲህ እናያለን ይሄን አውሬ አብይ የሚባል ከነግብራበሮቹ እንዴት እንደሚቅበዘበዙ ከአባታቸው ከዳቢሎስ ጋር ምንስ አይነት እንዳዘጋጁልን እናያለን የምናመልከው አምላክ ክፍታቸውን ስራቸውን ሁሉ ያጥፍቸው እርስ በራሳቸው ያባላቸው ሁላችንም እስላም ክርስቲያኑ በፀሎት እንበርታ
@user-kd5gr7fu5x
@user-kd5gr7fu5x 3 месяца назад
በትክክል
@abebina4362
@abebina4362 3 месяца назад
Tikikil
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 3 месяца назад
ሰውየው እኮ ታሟል እንኳን ቤተክርስትያንና መስጊድን ሊያከብር የገዛ ሚስቱን ያዋረደ አጋንንት ነው አብይ ማለት
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 3 месяца назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የአንድዬ እናት ከነ ልጅሽ ጥላ ከለላ ሁኚን ደጎ እናታችን ቆጠሮችንን ፍቺልን አስራት ሐገርሽን ከነ ሕዝቦቾ ጠብቂልን 💚💛❤🙏🙏🙏
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 2 месяца назад
Amen
@user-cb9zh6yj1k
@user-cb9zh6yj1k 3 месяца назад
ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን
@delleorks903
@delleorks903 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🌹🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@asegedechbayu3815
@asegedechbayu3815 3 месяца назад
በጣም የሚገርም ነው !!!!***ኃይሌ በእሩጫ ድህነትን አምልጦታል!!!** ሃጢያትን ግን በሩጫ ማምለጥ አይቻልም ልዮነቱ እዚህ ላይ ነው!!!**
@taddavid4272
@taddavid4272 3 месяца назад
ሙሉ ቃለ ምልልሱንና ኃይሌ የተናገረበትን አውድ ሳትረዳ መፍረድ ጥሩ አይደለም፡፡ አርአያ እውነታ ካለው ለምን ሙሉውን ንግግሩንና የተናገረበትን አውድ የሚያወሳውን አያሳይም? እውነታው ግን በዚህ ሀገር ላይ ድሃ እንደ ሐጢአተኛ ተቆጥሮ እየተሳደደ መሆኑን ነው፡፡
@TenagneManaye
@TenagneManaye 3 месяца назад
ቅድስት እባመሪና በረከታቸው ይደርብን እና ከእርስዎ በጣም ቆንጆ ነበሩ እና አይታቸው ወደደቻቸው ከሌላ አርግዛ ከእሳቸው ነው ብላ ተናገረች እሺ የኔነው ብለው ተቀበሉ በኋላ ግን በዚች ዓለም በሞት ሲለዪ ቅድስት እባመሪና በረከታቸው ይደርብን እና ሴት ነበሩ የእኛ አባቶች አሜን ብለው መቀበልን ይመርጣሉ በእውነት በረከታቸው ይደርብን ።
@user-tj8ts7fh3e
@user-tj8ts7fh3e 2 месяца назад
🙏🙏🙏አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
@SihinTigabu
@SihinTigabu 3 месяца назад
ጠ\ሚ ይቅርታ አጠገባችን ቤተክርስቲያን አለ እንድም ቀን ድምፅ ረበሸን የሚል ሰው አልገጠመኝም ። አንተዛዘብ ይልቅ ሕዝብ የስርዓት የኑሮ ውድነት፣ የቤት ክራይ፣ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሶ መስራት አለመቻል ኑሮን ልማሸነፍ። እነዚሕና ይመሳሰሉት ዘርፈ ብዙ ችግሮች አሉብን። በተጨማሪም የምሽት ቤት ጭፈራ ቤቶች ጩኸትስ አርአያ እንዴት ተረሳ ? ነው የሚጠይቅ ጠፋ።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 месяца назад
ሰዉየዉ እኮ ስጋ ለበስ አጋንንት ነዉ። እኛ ነን ጀዝባ ጥርቅም ዝም ያልነዉ እኔ በበኩሌ ከሞትኩም ልሙት በሰላማዉ ሰልፍ መጠየቅ አለብን። እንዴ በየ ቦታዉ ፍቅር ሲዝምን እየፈቀዱ ማንም ሞንታርቦ ይዞ በየመንገዱ ሳይፈቀድለት ጆሯችን እያደነቆሩ ቦታ ተሰቷቸዉ በፍቃድ ያሉትን መከልከል ምን ማለት ነዉ?
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 месяца назад
አይ😂😂😂😂 ሀይሌ አሁን ነዉ የሞትከዉ እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ አንተ ነዌ ንፉግ በኃላ አላዛርን ላኩልኝ እንዳትል። ለነገሩ በጢሞቲዎስ መልክቱ ታላቁ ሀዋርያ “ እንደገዛ ፍቃዳቸዉ እንዳመቻቸዉ መፅሀፉን የሚተረጉሙ ቅድስና የሌላቸዉ ትዉልዶች ይመጣሉ ከነዚህ ደግሞ ራቁ ብሏል።
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 месяца назад
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን ዘመናችን ያስፈራል🤲😥
@YamelaksewBelayinew
@YamelaksewBelayinew 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይፈርዳል የራሔልን እንባ ያበሳ አምላክ የእናታችንም እንባ ያብሳል። እኔ በጣም የገረመኝ ደግሞ ከደፈረ በኋላ ባላገር ብሎ መሳደቡ ነዉ። ፈረዱን ለፈጣሪ
@eyeruskidane-xg3kr
@eyeruskidane-xg3kr 3 месяца назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ ይቅር በለን
@Zinasedemsea
@Zinasedemsea 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 3 месяца назад
የእኔም ትዝብት ብዙ ግዜ ምራቃቸውን ሲውጡ፥ የልጁ መልክ እሳቸውን መምሰሉ ነው።
@jake8498
@jake8498 3 месяца назад
ምራቅ መዋጥ ከዉሸት ጋር ተገናኘ እንዴ ሆሆሆ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 месяца назад
ስለጨነቃቸው እኮ ነው ገርገጭ የሚደርጉት የመድሀኒአለም ፍርድ ይበልጣል!አስተውለሻል አይኑ አፍንጫው ፊቱክብነት ብቻ አሻንጉሊት ከሚሉ DNA ተመርምሮ ንስሀ ገብተው በቃ አባት ቢሆኑት መባረክ ነው ሁሉን ከማጣት!!! መቼም አያስተኛቸውም ሀጢያት ሲስራ እንጀ …😢
@dagnu9089
@dagnu9089 3 месяца назад
ፍሠድ የእግዚአብሄር ነው ልብ ያሰበውን ኩላሊት ያመላለሰውን የሚያውቅ ኘምላክ አለን ።
@dagnu9089
@dagnu9089 3 месяца назад
አምላከ
@asmaretesfie8583
@asmaretesfie8583 3 месяца назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ !!!!! እድሉን አግንቼ ባገኛቸው እምላቸውንና እምነግራቸውን ነው የነገርህልኝ!!!ትክክለኛና መካሪ አባት ከሆኑ ፈተና ነው ብለው አሜን ብለው ይቀበሉት ነበር!!! ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ ወንድሜ!!!!🙏🙏🙏
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 3 месяца назад
ድምፅ መቀነስ አለበት ነውይሄ በሌሎችም ሐገሮች ም ይከለከላል እኛካሠብን እኮ ከሌሊቱ11ሥዓት ጀምሮ ወደቤተክርስቲያ መሄድ ነው ሞስሊሙም እንዲሁ በሆስፒታሎች በማረሚያቤቶች ደግሞ አባቶች ፕሮግራም አውጥተው በመሄድ መባረክ አለባቸው ለታመሙስዎች እያንዳንዱክርስቲያን የነፍስአባትይኑረው ሚባል ለዚህነው የታመሙትን ሄደው መሥቀል መባረክ ጠበል ማጥመቅ ይችላሉ የመንግስት ሕግካልጣስን ከምንል የራሳችን ሕግና ደንብ መዘየድ ነው
@rahilbelete6940
@rahilbelete6940 3 месяца назад
እማምላክን እኔስ ሳስበው ደከመኝ አቃተኝ ቀደም ህይወታቸውን ካጡት ውስጥ አንዷ ብሆን ብዬ ተመኘሁ አምላኬ ሆይ ከወዴት ነህ ።።።።
@user-qd2xq1ky6y
@user-qd2xq1ky6y 2 месяца назад
ሀይሌ ሚባለው ዶንቆሮ እስከመቸ ነው በእግሩ እያሰበ ሚኖሮው ዶንቆሮ ባለሀብት ና ባለ ፀጋ ማይለይ ማሀይም
@user-ex5bg4lt3q
@user-ex5bg4lt3q 3 месяца назад
እሚሏችሁን ስሙ እንሱ የሚሏችሁን አያደርጉትም አምላካችን ሆይ እንቸርነትህ እንደበደላን አይሁን 🙏
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 2 месяца назад
🙏🙏🙏 ድምፅ ስለሆንከን አርአያ እናመሠግናለን🙏🙏🙏
@user-wl7pt6pe3t
@user-wl7pt6pe3t 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉
@yaschalew6557
@yaschalew6557 2 месяца назад
"ሺህ አመት ኑርልን ዐብይ i " አንጫጫኸው ።
@user-xk5cq4bx6z
@user-xk5cq4bx6z 3 месяца назад
አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን❤❤❤
@teferiayele3689
@teferiayele3689 3 месяца назад
AS I think the sound of the God is Curing the Sick person.
@user-yl5ip3ib5l
@user-yl5ip3ib5l 2 месяца назад
እባካችሁ እማሆይን ፍትህ እንዲያገኙ እርዱን እማሆይ እኛ ጋር ናቸው ልጅቷን ለማስገደል ወይም ለመጥለፍ ብዙ ሙከራ ተደርጓል ግን በብዙ ልፋት አስወጥተናቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 3 месяца назад
በጣም ያማል አሸንጉሊት ይሆን ልጂ ሲሉ
@alembekele3253
@alembekele3253 3 месяца назад
እኔም ታዝቤ ነበር አሻንጉሊት ሲሉ ብቻ ፈጣሪ ይውር ይበልን
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 3 месяца назад
አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🙏🙏🙏🙏
@SistNat
@SistNat 3 месяца назад
ዋውከእኛ ሰፈር የሆነች ፀበልተኛንተደፈርኩ መነኩሴው ደፈሩኝ ስትል ዝም አሉ ከዚያ ተፈረደባቸው ብዙ አመታት ታሰሩ በኋላ ግን እንዳልደፈሩ ታወቀ
@user-yl5ip3ib5l
@user-yl5ip3ib5l 2 месяца назад
ወሬ በሀሰተኞች አስመስክረው ይሆናል
@user-ee9rf2xw2m
@user-ee9rf2xw2m 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞሽ
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህርዬ እንዴት ሰነበቱ❤❤❤
@MuluRega
@MuluRega 3 месяца назад
ሁሉም ነገር ያሳዝናል ሰዓሊ ለነ ቅድስት 😢😢😢😢😢😢😢
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 месяца назад
Weshetam nat kejerba ye hone negr edale yasetawukal teleka newu Egziabher hakun yawuta
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 3 месяца назад
እኛ እግዚአብሔርን ሕግና ቤቱ ማክበር አለብን እኛ ለምን ሚዲያለይ ወጣሚሉ አሉ እውነት እውነት ነው ግለሠቦችን እግዚአብሔርን ነውምናከብረው የሌላእምነት አባት ሲሆን እርኩስእርኩስ የኛዎች ሲሆኑ ቅዱስቅዱስ መኖር ያለብን ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ከውሸትና ከሐሰት ኢትዮጵያአዊያን እንወጣ ወይም እንፅዳ
@user-hc6xg2tp4b
@user-hc6xg2tp4b 3 месяца назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን
@addisbisrat1083
@addisbisrat1083 3 месяца назад
እባካችሁ የ DNA ውጤት እስኪ መጣ በትእግስት መጠበቅ ይሻላል ከምፍረድ እግዚአብሔር ሁላችንም በምህረቱ ይጎብኘን
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 месяца назад
DNA መቼ ተመርምረው ውጤት ???
@peacelove5040
@peacelove5040 3 месяца назад
ምን አጠፉ DNA ስላሉ?
@user-nl7fj5cp6w
@user-nl7fj5cp6w 3 месяца назад
Thank you so much It’s True
@bikilakorme1528
@bikilakorme1528 2 месяца назад
እውነትም ቅጥፈት ነው😊😊😊😊😊
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 месяца назад
ወንድማችን አንዳንድ ጊዜ እራስን መግለጽ ሀጢያት አይደለም አሁነ ገዜው ተለውጦዋል ሰው የመሰበከው በሜዲያም ጭመር ነው መርዶክዮስም እኮ አወነቱን ባገኘው አጋጣሚ እድል ተተቅሞ ህዝቡን ከሞት ታድጎዋል እንዲያ እማ ከሆነ እንደ ክርስቲያን እንደዉም ይህ መድያ የክርስትናን አይወክልም ለምን የክስ የፍርድ የውንጀላ መድረክ ነው እኛ ማን ነን እና ነው በፈራጁ ፈት ቆመን እየፈረድን እየኮነንን እያማንም እየወነጀልን ለራሳችን አንጀራን የምንበላ አረ ሁላችንንም ይቅር ይበለን መቼም የሰዉ ፍጹም የለዉም እና 🙏
@ethiopiacounty8301
@ethiopiacounty8301 3 месяца назад
አሜን ፈጣሪ ይጠብቀን
@shewaye1181
@shewaye1181 3 месяца назад
Wshetam males azaetchlm DAN Yleyew
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e 2 месяца назад
እማሆይየ። እመቤቴ ትጠብቃችሁ .።ስጀመር አይታችሁ ፍረዱ።መልኳ ቁርጥ አባቿን እምትመስለው።
@user-yh4so4ri3m
@user-yh4so4ri3m 3 месяца назад
ዉድ ወድሜ ብዙጊዜ የምትናገራቸዉ አባባል ያሳዝናል ለምንብትል ሀብታም መግስተሰማይት ከይገባም የብር በዛት መግስተሰማይን ማየት አይቻልም።
@rahelteshome5808
@rahelteshome5808 3 месяца назад
እግዚአብሔር ፍርዱ ከፊታችን ነዉ
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 3 месяца назад
እግዚአብሔር መፍራት ትተን ለገንዘብ በማደራችን ይኸው ሂሳባችንን እያገኘን ነው 😢
@user-qc6sk8bg6e
@user-qc6sk8bg6e 3 месяца назад
ልጅ እኮ መልካቸው ነው
@user-gp5cq4si8x
@user-gp5cq4si8x 2 месяца назад
wshetamoch
@aberachadmassu9822
@aberachadmassu9822 3 месяца назад
ውይ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እሳቸው ጵጵስና ና v8 ፍለጋ ነዉ እግዚአብሔር ይፍረድ
@mimiayele3992
@mimiayele3992 3 месяца назад
በጣም ዉድ ነዉ
@mariamaria8168
@mariamaria8168 3 месяца назад
ነጋሽ ሚዲያ በጣም የምወደው እና የማከብረው ሚዲያ ሀራያ እዉነተኛ ኢትዮጰያዊ ምርጥ ጋዜጠኛ 👍🏻 እፃንዋ ሰውዬውን ነው የምትመስለው ነገር ግን ውጤቱን ብንጠብቅ ጥሮ 🙏
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 2 месяца назад
Hayla dehente hateyte new telalehe egzabehare setehe tadya dehente hatyte new atebele dehenten lemaseweged seru betel esemahalu
@kokebendale8918
@kokebendale8918 3 месяца назад
የኢየሩሳሌም የጉዞ ዋጋ ስንት ነው??
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u 3 месяца назад
በማርያም የምታውቁ ንገሩኝ. እየሩሳሌም. ለመሄድ ፓስፖርት ያስፈልጋል ወይንስ አያስፈልግም በጉዞ ወኪልበኩል
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 3 месяца назад
በርትተን እንፀልይ በአገራችን ላይ የተቀመጠ እርኩስ መንፈስ አለ የኦርቶዶክስ እና የሚስሊም የርበሽው አጋንት አለ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад
በትክክል ክርሰትያኑ ሙሰልሚ በፀሎት ኢትዬጲያላይ የተበተነውን ሰይጣን ማቃጠል አለብን እያ የድሮ ግዜ እግዝዬ ሲባል ሰው ባለበት መኪናም ባለበት ሲቆም ነበር የሰማነው በሚሰሊምም የሰላት ግዜ መደብሮን ዘግቶ መኪናውን አቁሞ ወደመሰጊድ ለሰላት ይሄዳል ሰለዚ አሁን የመጣብን ደግሞ ድምፁን መሰማት አልፍልግም የሚል ሰይጣን እግዝዬ የኢትዬጲያ አምላክ ይጠብቀን እንጂ የሰይጣን መጫወቻ ሊያርጉን ነው ጴንጤዋች በየመንደሩ እንደ ሱክ እየከፈቱ ዳንኪራቸውን አልሰሙም ሰፍር መንገድ ሲርብሹ አዋ ሰይጣን ለሰይጣን አይታየውም ሰውን ወደ ከብት የቀየሩትን ሳር አቡካዶ እያሉ የሚያበሉትን ከብቶች ወደ በርታቸው አሰገባልን የእነሱ ርብሻና እብደት ሌብነት ነው አገሪታን የርበሻት😅😅
@teferikondale7029
@teferikondale7029 3 месяца назад
በእውነት እናተ የሚዲያ ሰዎች አደብ ግዙ እባካችሁ
@peacelove5040
@peacelove5040 3 месяца назад
ትክክል
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 3 месяца назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ. ከበፊቱ ጥፍት የባሰ ሌላ ጥፍት ይችን የመሰለች ልጂ አሻንጉሊት ይሁን ሰው አላቅም. ትንፍሹ እራሱ ሲያወራ ቁና ቁና እኮነው እሚተነፍሰው የውሸት ወሬኮ በይታ እራሱ ያስታውቃል. በዚህ በፆም ስአት ወንጀል አታስገቡን.
@user-uk3is8js2s
@user-uk3is8js2s 3 месяца назад
mn ylalu enih sewuye
@yohanisgirma5491
@yohanisgirma5491 3 месяца назад
AMEEN
@user-gz7fp6bt5t
@user-gz7fp6bt5t 3 месяца назад
ወንድሜ: እባክህ አትቸኩል: እውነቱ ጋ እስኪደረስ ድረስ አፍህን አታስዳልጠው: ለትችት ብዙ እትፍጠን: ጥሩ ስላይደለ:
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 3 месяца назад
ግን አኳ አዉነቱን ነዉ ትክክለኛ አባት ቢሆኑ በኔ በግሌ አመለካከት የሰላሴ አምሳልን ከአሻንጉሊት ጋር አያመሳሰሉም ሰዉ አንኳንሰ የራሱን ታሪክ የሌላ ሰዉ ታሪክ ለማየት ይሮጣል ወሸት ማ አለ በነገሩ ግን ፍጣሪ ቤቱን ያፅዳልን 😢
@peacelove5040
@peacelove5040 3 месяца назад
አይገርምም? ሰው ሲያመሰግነው ጊዜ ተጨማለቀኮ
@emisyo1137
@emisyo1137 3 месяца назад
እግዚያብሄር ፍርዱን ይስጣቸው ያለንበት ጊዜ ያሳዝናል
@asdfzxc5343
@asdfzxc5343 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@maryalain9236
@maryalain9236 3 месяца назад
አሜን፫
@user-bo4wv8yn8d
@user-bo4wv8yn8d 3 месяца назад
እሰ አፌይቆረጥልህ ወንድሜ መቼም አይገባም ሀብቱንይዞየሚቀበር መሰለው
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 3 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ci6up8il7r
@user-ci6up8il7r 3 месяца назад
luhulu lebego now micniyatu awnot now mistir kohone midiya mewtat alneberatn lemisale abne petros behasot ykesiwt nebru melak eziabiher mistir nixihnaka gilexelom alo dianea memermer now wishet kohene lebetekiristyan sim lemetfat kohone yeminageri midya megalet mekishef now
@kenandinku439
@kenandinku439 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏
@HannaGhebre
@HannaGhebre 3 месяца назад
I'm proud of you
@raheltadess7773
@raheltadess7773 3 месяца назад
tewe enji yerasachwe yalhonwen yene nwe yebelu keza awo leka defrewal yebalu yemayhone werye atawera eski ante yenye nwe belhe asadege ewntu be dna yetaweke mane ewntegna endehone anawekm zeme belhe atawera ketaweke behowala mefred yeshalale
@nomore646
@nomore646 3 месяца назад
I was thinking about your advice. If all priests have to accept a child even if the child is not his, then you know what many women do when they are pregnant with a young stallion, right?
@peacelove5040
@peacelove5040 3 месяца назад
አይገርምም? ሰው ሲያመሰግነው ጊዜ ተጨማለቀኮ
@user-te1el2mk5k
@user-te1el2mk5k 3 месяца назад
ነጋሸዬ❤❤❤
@user-ci6up8il7r
@user-ci6up8il7r 3 месяца назад
diania madreg
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 3 месяца назад
The baby she looks like him
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 3 месяца назад
መግስት ተብዬው ግን ለየለትማለት ነው ሐይማኖት ይረበሸው እግዚአብሔር ይማረው😢😢😢
@ndkdisjejek5122
@ndkdisjejek5122 3 месяца назад
20:26
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 3 месяца назад
የዛች መነኩሴ እህት አንድ እልባት ቢደረግበት በዚህ ጾም ጆራችን ቡዙ ኩፉ መልካም ያልሆኑ ነገራት እያየን እየሰማን ኖው
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢🙏
@nomore646
@nomore646 3 месяца назад
አሪያ መልእክት አለኝ። ከመጠን በላይ እንፈርዳለን. ያለ ምንም ማስረጃ ብዙ ፈርደሃል። አታዝዙ ይፈረድብሃል።
@peacelove5040
@peacelove5040 3 месяца назад
አይገርምም? ሰው ሲያመሰግነው ጊዜ ተጨማለቀኮ
@kidistabraham8757
@kidistabraham8757 3 месяца назад
ፈራጂ እግዚአብሔር ነው ልብ ይስጠን
@africabushen2008
@africabushen2008 3 месяца назад
Look the baby boy exactly same with that guy he rapped her that’s true 😢😢😢
@bt6062
@bt6062 3 месяца назад
ምን አለ ቅዳሴው ኩልል ብሎ ቤታችን ድረስ ቢሰማን ሰንፎ ሳይሆን ታሞ የተኛውን ባፅናና
@tilahundamena8175
@tilahundamena8175 3 месяца назад
Rasih beshitegna neh!!!
@peacelove5040
@peacelove5040 3 месяца назад
ትክክል
@fairusindalkaco-wy2mt
@fairusindalkaco-wy2mt 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@genetyosef7626
@genetyosef7626 3 месяца назад
Haile begeta biamin fetimo yitedkal tsidkachen kiristos silehone siletsedekin gin melkam sira eniseralen wondeme aymeslehem
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 3 месяца назад
🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤😢
@mouk3317
@mouk3317 3 месяца назад
የዘር መምራ አደርጉ
@tegenetegenereda6119
@tegenetegenereda6119 3 месяца назад
ግን ለምንድነው ወዲያውኑ የማታወጡት? ሰው ተደፍሮ, ተረግዞ, ተወልዶ, ምን አይነት ጨዋታ ነው! እረ እግዚአብሔርን ፍሩ!!!!!!
@godislove5271
@godislove5271 3 месяца назад
Ere yezarew yemenkusewa wore chegeralew
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 месяца назад
ይኼ ነገር ግን,ያጠራጥራል የአባቶችን ስም ለማጥፋት ሊሆን ይችላል ይመስላልም አዎ ፍርድ ኔ ነው ይላል
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x 2 месяца назад
አወ ወንድም እውነትህንነው በተለይ አሽጉሊት ይሁን ልጁ ባሉት ነገር😢😢😢😢😢😢
@user-ib8xx8rz7u
@user-ib8xx8rz7u 3 месяца назад
አይ መሬት ያለ ሰው ። እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን አድለን ።
@tilahun321
@tilahun321 3 месяца назад
work and frugality were thought to be two important applications of being a steward of what God had given them. Protestants were thus attracted to these qualities and strove to reach them.
@leultesfaleul
@leultesfaleul 3 месяца назад
አረአያ ልክ ብለካል !!! ያን እብድ ስዮም ተሾመን የት አርገከው መጣክ
@asterkahsay1387
@asterkahsay1387 3 месяца назад
እኔ ያንተ ሀሳብ ነው የምድግፈው ግን እንዳልከው እጃቸው ረጅም ነው ዲኤንኤውም የሚይሳሱትበትም ቀድመው ይዘጋጅ ይመስላል ልጅን ግን መልኩ ይመሰክራል
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 3 месяца назад
የጴንጢ ነገር ደሞ በቅዳሴና አዛናችን መጣቹሁ። ቲሪት ሲመጣ ይሕን ተነግሮት መምጣት አለበት። ስብከታችን ለሕመምተኛ ፈውስ ይሆናል ።
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 2 месяца назад
አንድንም ባለግየም ከደፈረም የሰዉንም መብትም ሚያጠቃም እየዞረም አደጋም በገዳማትም በቢተክርስትያንም ላይም ሆነም ብሎም ገዳማትም ስም አጥፊንም መወገርም መገደልም ያለበትም ተወግሮም ነዉ ህግዉ ቢተክርስትያንም የምትፈቅደውን ህገም ቢተክርስትያም እና ።የደም ምርመራም አድርጎም በማወቅም በማግኘትም ክህደትም ካደረገም መረሸንም ነዉ መፍትሄዉ ንም።
@enyewalem
@enyewalem 3 месяца назад
ሰውን ሁሉ በሽተኛ እንዳደረከው ማመንህ ጥሩ ነው
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-tx6cf4ci5c
@user-tx6cf4ci5c 3 месяца назад
አሻጉሊት ይሁን ህፃን ማለት ነውር ነው
@magdapetroy8091
@magdapetroy8091 3 месяца назад
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤
@gzachewyemataw1417
@gzachewyemataw1417 3 месяца назад
Yepirotesitanitu chiferas
@yohannesmulugeta2838
@yohannesmulugeta2838 3 месяца назад
Yehe wenbede nw lejum yerasu nw
Далее
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
0:42
Просмотров 2,2 млн