Тёмный
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Подписаться
ያልጠበቅነው ክስተት ተፈጥሮብን ቀድሞ የነበረው ማህበር ሚዲያ በጠላፊዎች ተወስዶብናል፡፡ይህ አዲሱ ቻናላችን ነው እና ነጋሽ ሚዲያ ሚዲያን ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዋትስአፕ እና በለቴሌግራም ቁጥራችን +251 9 72 08 08 08 ይደውሉልን፡፡

ሚዲያችንን በገንዘብ ለመደገፍ አሐዱ ባንክ 00 03 20 45 10 101
የኢትየጵያ ንግድ ባንክ 1000 31 56 95 477
አቢሲንያ ባንክ 15 13 40 474 ገቢ በማድረግ ስለምትደግሁን ከልብ እናመሰግናለን
#negashbedada #negashmedia #ነጋሽሚዲያ #ነጋሽበዳዳ #mahbere_kidusan #mahbermedia #abuneteklehaymanot #abunemathias #abunesawiros #abuneabrham #etartmedia #orotodox





#ቃለበረከት@NEGASHMEDIA
14:53
21 день назад
Комментарии
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 31 минуту назад
Yebetekereseteyanachehune cheresu ye corider lematene leteweledu tewulete
@aynalemtolaa3521
@aynalemtolaa3521 Час назад
ትልቁና ዋነኛው ነገር እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጉባኤውን ይምራ እርሱ ለቤቱ ምን ማድረግ እነዳለበት ያውቃልና
@user-fy5yv4sq9v
@user-fy5yv4sq9v Час назад
ነጋሽ ::ለአንተና ለሚዲያህ ያለኝ ድጋፍ ከፍተኛ ነው:: ነጋሽ ማንኛውም የሲንኢዶስ አባል በአመት2 ጊዜ በሚደረገው ስብሰባ ማንኛውም አባል የመገኘትግዴታ እንዲኖር (እንዲገኝ ) አፅንኦ አርጋዝሁ ታገሉ :: ይህንን እንፍል ያስገደደኝ በእሁኑ ስብሰባ ቤተክርስቲያናችን የወደፊት እጣ ፈንታ በገመድ ላይ ተንጠልጥላ እያለች በስብሰባው ላይ ያልተገኙ 5 ሊቀ ፃፃሳት በሰሜን አሜሪካ ይገኛሉ ያሳዝናል:: ይህንን ጉድይይ አንድ ፕሮግራም ቢሰራበት ጥሩ ይመስለኛል:: አመሰግናለሁ::
@zelalemsisay9343
@zelalemsisay9343 Час назад
ጠባቂ መላእክት ይጠብቃችሁ የተናገራችሁት ሁሉ እውነት ነው እግዚአብሔር ይድረስልን
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo Час назад
አባቴ፣ለዚ፣ለዩቱቭ፣ጡረተኛ፣ሐገርና፣ቤተክርስቲያን፣ሉማይለይ፣በፖለቲካ፣ያበደ፣ንገረዉ፣በደብ
@zinashkebede1075
@zinashkebede1075 Час назад
የመጨረሻውን ደደብ አንተን አየን: በኦሮሞ ጥላቻ የእበደት ጨለማ ውስጥ ገብተሃል።ገምተሃል ታጠብ: መሄዳቸው ሳይሆን ኦሮሚያ መሄዳቸው ነው ያቃጠለህ።
@user-bt7ky3xm6x
@user-bt7ky3xm6x Час назад
እሺ አለን
@sabahaddis295
@sabahaddis295 Час назад
🙏🙏🙏
@natigeta
@natigeta Час назад
ሲጀመር የማታዉቀዉን አታዉራ ሲቀጥል አንተ እዉነት ኦርቶዶክስ ብትሆን ንሮ ሱፍን ለብሰ ገንዘብ ለመሰብሰብ በTV መስኮት ባልመጣ ነበረ የዉም በዚ ሣህት
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Час назад
ሁላችሁም ተባረኩ
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Час назад
ቲጂዬ ፍቅር እኮ ነሽ እኔ ኢትዬጵያ ስመጣ ማግኝት ከምፈልጋቸው ሰዋች አንድአ ናት ቲጂዬ እግዚያብሄር ይባርክሽ
@masesisay5008
@masesisay5008 Час назад
እውነት እውነት የልባችንን ሃሳብ ነው የተናገራችሁት ለፈረሱ ገዳማት እና እጣንና ጧፍ ላጡ አልተሰጠም ለደሃ አይረዳም እና እውነት ነው የተናገራችሁት በርቱልን ቤተክርስቲያን የኛ የደሆች መሸሸጊያችን ናት
@selamethio8557
@selamethio8557 Час назад
ወንድሜ ነጋሽ ኑርልን እግዚአብሔር ረዥም ያገልግሎት ዘመንን ከጤና ጋር ይስጥህ። 🙏🙏🙏
@user-np6eb4cl7r
@user-np6eb4cl7r Час назад
ወንድማችን ነጋሽ ተባረክ ብዬ ለማመስገን ነው
@etifasefa2886
@etifasefa2886 2 часа назад
ወንድሞች ተባረኩ
@SofanitWorku
@SofanitWorku 3 часа назад
እሺ የ7ቤት ጉራጌ ባለ ሃብቶች ለብልፅግና በሚሎን ብር ከምታዋጡ ኑ ለነፍሳቹ አትርፉ በተለይ በውጪ ያላቹ እርዱ❤ አለን የምዬ ስም ተጥርቶ ማን ያስችለዋል
@EphremTaslasse
@EphremTaslasse 3 часа назад
ለምሳሌ ፈረንሳይ ጊዮርጊስ ለመናፍቅ ለሙስሊም ያከራዩት
@user-tu7tt9gr9d
@user-tu7tt9gr9d 3 часа назад
negash, all the priests you worship and glorify are the most corrupt, adulterous and atheist, there is no difference among them as long as their mother's is St marry, she gave birth to all of them with worst type personality and we do not get surprised with the crimes they did
@Mesfinsharew-cx1jv
@Mesfinsharew-cx1jv 4 часа назад
ስለሚድያው ጡሩ ይሁን አይሁን አላቅም ግን ስለሙስና ባጠቃላይ ቤተ ክርስቲያኒቱ የሙስና የዘር የዘመድ የወንበዴ አዳራሽ መደረጓ እውነት ነው ክህነት በብር በገንዘብ ከተሸጠ ከንግዲህ ምን ቀረን
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 4 часа назад
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln bertuln fetari yeteshalewn yamitaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yk3jd6ik7u
@user-yk3jd6ik7u 5 часов назад
እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልን
@damtewn
@damtewn 5 часов назад
ተከታተልኩት መልካም ነው። ሃሳባቸውን ደግፌ ብፁዕ አቡነ ገብርኤልን ማወደሱ ቢቆይ ባይ ነኝ - ይኸው በተስኪያንን በቋንቋ ሰበብ የናጡንን በራሳቸው ሃገረ ስብከት ዐቃቢ ኃይማኖት ብለው የሾሙ አይደል እንዴ? ያው ለብሔር ንግዳቸው ለማመቻቸት ባልሆነ! እንጂ የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሙስና ጉዳይ ፀሐይ የሞቀው አይደለ እንዴ?
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 5 часов назад
እግዚአብሔር ፍጻሜው ያሳምርልን
@abrbayehulemma3073
@abrbayehulemma3073 5 часов назад
እኔ የሚገርመኝ ለምን አስተዳደሩም፣ የደሞዝ እስኬሉ፣ አበሉ አጠቃላይ አሰራሩን ለምን አንድ አይሆንም አንዱ ካንዱ ቤተክርስቲያን ለምን ተበላለጠ ቤተክርስቲያኗ አንድ አይደለችም አስተዳደሩ ለምን ተለያየ?
@sosetg1
@sosetg1 6 часов назад
ፀጋ ያላቸው አባቶች አይወደድም በቅናት ያባርራሎ መምህር ግርማ የሚሊዮን ህዝ ቁስል ህመም በተሰጣቸው አገልግሎት አገዙት ህዝቡን ነጋሽ ሚዲያ ከነካካህው እይቀር ትልቅ ዶክመንተሪ ስራበት ስንት ደብተራ መሰለህ እኝህ አባት እያባረሩ ያሉት እረፍት እኮ የላቸውም ህዝቡ ፀጋ ያላቸውን አባቶች መከተል ወዶ ሳይሆን ቁስሉን የሚያብስለት አባት በማጣቱ ንስሃ ሳይገባ ሳይቆርብ ወደመቃብር ወርዶአል አይናችን እያየ 😢😢😢 ምእመኑ የሚሄድበት ግራ ገብቶታል😢
@TeklemariamTesfagabr
@TeklemariamTesfagabr 7 часов назад
በትክክል ፈጣሪ ይርዳን
@expodubai3253
@expodubai3253 7 часов назад
በርቱልን ወንድሞቼ
@tekalignetesfaye436
@tekalignetesfaye436 7 часов назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ
@tekalignetesfaye436
@tekalignetesfaye436 7 часов назад
ኤረ ሼም ዶር አብይ እኮ መጠጥ አይጠጣም ወረዶቾ
@haileseifu5975
@haileseifu5975 8 часов назад
ወይ ሊቀትጉሃን ይህን ያህል እንደአዝማሪ መሽቀረቀር ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን አይወክልም አንዴ በቀሚስ ሌላጊዜእዲህ መኾን ትንሽ ይከብዳል አንዱን መምረጥ ነው ሱፍ ለባሽ ወይ የክህነቱን ኮድ በጠበቀ በተለይ መድረክ ሲወጣ
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 9 часов назад
መምህር ደረጀ አስለቀሱኝ ኑሩልን
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 9 часов назад
የህዝብ ጠባቂ ሆነው ሳሉ ብር የበለጠባቸው እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራ
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 9 часов назад
Ejoige Dise Yimlel Negegere Bewente❤❤❤❤❤mimehohere Ena Nigashe
@NEGASHMEDIA
@NEGASHMEDIA 10 часов назад
የጎ ፈንድሚ አካዉንቱን በመጠቀም የእመብርሐንን ቤት እንገንባ www.gofundme.com/f/ja5pu8
@tsinat982
@tsinat982 10 часов назад
ምዕመኑ እኛ በንስሃ ታጥበን በፀሎት እንበርታ እግዚአብሔር መጥረጊያውን አንስቶ ያፅዳዋል
@tsinat982
@tsinat982 10 часов назад
ምዕመኑ እኛ በንስሃ ታጥበን በፀሎት እንበርታ እግዚአብሔር መጥረጊያውን አንስቶ ያፅዳዋል
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 11 часов назад
አገልጋይ እና መምህራን ቤተሠብ እንዳለው ሠው ብፁዕ አቡነ ገብርኤል የተናገሩት በጣም ትክክል ነው። ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም እውነት እና ሀቅ ሲነገርም ከእውነት ጎን መቆም አለብን ያንን ግለሠብ ስለተቃወምነው ብቻ መሆን የለበትም።
@user-ur5tw8cr5g
@user-ur5tw8cr5g 11 часов назад
🎉አንተ ድብቅ ተልኮ አለቀ።
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 12 часов назад
ድምጽ የተለቀቀው በእርግጠኝነት የመንግሥት ተልዕኮ ይዘው ነው የመጡት ።ገፅታ ግንባታ መሆኑ ነው። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን ሙስና ጥያቄ ገና አቡነ ማትያስ እንደተመረጡ አንስተው ሲታገሉ የነበረ ጉዳይ ነው። ተናጋሪው አቡነ ገብርኤል የተባሉት በኮታ የመጡ ስለሆነና ሆን ብሎ የተለቀቀና አጀንዳ ለማስቀየር ነው። ቤተክርስቲያን ለማፍረስና ለመክፈል ካህናትንና ምዕመናንን ሲያስገድልና ሲያሳድድ የነበረን የኦሮምያ ቤተክህነት አመራር ኃይለ ሚካኤልን"አቃቤ ሃይማኖት" ብለው ሾመው ሲያበቁ መመጻደቅ
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 12 часов назад
ገፅታ ግንባታ መሆኑ ነው። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን ሙስና ጥያቄ ገና አቡነ ማትያስ እንደተመረጡ አንስተው ሲታገሉ የነበረ ነው። ተናጋሪው አቡነ ገብርኤል የተባሉት በኮታ የመጡ ስለሆነና ሆን ብሎ የተለቀቀና አጀንዳ ለማስቀየር ነው። ቤተክርስቲያን ለማፍረስና ለመክፈል ካህናትንና ምዕመናንን ሲያስገድልና ሲያሳድድ የነበረን የኦሮምያ ቤተክህነት አመራር ኃይለ ሚካኤልን"አቃቤ ሃይማኖት" ብለው ሾመው ሲያበቁ መመጻደቅ
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 12 часов назад
ገፅታ ግንባታ መሆኑ ነው። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን ሙስና ጥያቄ ገና አቡነ ማትያስ እንደተመረጡ አንስተው ሲታገሉ የነበረ ነው። ተናጋሪው አቡነ ገብርኤል የተባሉት በኮታ የመጡ ስለሆነና ሆን ብሎ የተለቀቀና አጀንዳ ለማስቀየር ነው። ቤተክርስቲያን ለማፍረስና ለመክፈል ካህናትንና ምዕመናንን ሲያስገድልና ሲያሳድድ የነበረን የኦሮምያ ቤተክህነት አመራር ኃይለ ሚካኤልን"አቃቤ ሃይማኖት" ብለው ሾመው ሲያበቁ መመጻደቅ
@alemeneshargaw2484
@alemeneshargaw2484 12 часов назад
ነጋሽዬ ሕግዚሃብር ይባርክ የበረከቱ ተካፋይ ስላረከኝ አመሰግናለሁ
@desalegnakele1130
@desalegnakele1130 13 часов назад
ነጋሽ በዳዳ በርታ የምታቀርባቸው ኘሮግራሞችህ እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው።እረጋ ብለህ የምታቀርባቸው
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 13 часов назад
እሺ እንሳተፍ አለን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 13 часов назад
እባካቹህ ወሬ ብቻ አታድርጉት አክሽን ውሰዱ እባካችሁ እባካችሁ!! ሁሉም እጅ እና ግዋንት ናቸው ስለዚህ አሁኑኑ መጋለጥ አሉባቸው ወሬ ብቻ ሆኖ አይቅር እባካችሁ!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 13 часов назад
አረ አትንሾካሾኩ!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 13 часов назад
በትክክል በትክክል በትክክል አባታችን!!! አሁኑኑ አፅዱት!!!
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 13 часов назад
ዳንኤል ክብሪት አተ አዉሬ 666
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 13 часов назад
ምን መስላችህር ይሄ ነገር ይሄ ነገ እኮ የቆየ ነው!!! ተቅዋስለው ተቅዋስለው ተቅዋስለው ነው እዚህ የደረሱት ቀኑ ደረሰ እና ቤቴ ቆሽሽዋል ቀኑ ዛሬ ነው!!!