Тёмный

መንታ ለሚያወጣ ፀጉር ዘላቂ መፋትሄ‼️ 

Medy_yeshu 🇪🇹
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 7 месяцев назад
እንደት ነው የፀጉራችን አይነት ማወቅ የምንችለዉ ምን አይነት ሻምፖ እንጠቀም
@samrisamri-ly1si
@samrisamri-ly1si 4 месяца назад
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ፡ ስታብራሪ ደስ ስትይ❤❤❤❤
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 4 месяца назад
በጣም አመሰግነለው 💕💕
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 7 месяцев назад
እስከዛሬ የት ነበርሽ ዛሬ ነው ያየሁሽ ላይክና ሰብስክራይፕ አድርጌሻለሁ የኔ ውድ ❤❤
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
በጣም አመሰግነለው ❤️✨
@CcxDd-g4c
@CcxDd-g4c 7 месяцев назад
የኔምአሣይኝዉደዉ❤❤❤❤❤❤
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 6 месяцев назад
እናመሰግናለን የኔ ጥያቂ ደገሞ ፀጉር ደረቅ ነው ይቆጠራል ጫፍ ላይ የፀጉርን አይነት በምን መልኩ ልወቅው
@SaadaZabiba
@SaadaZabiba 6 месяцев назад
በማሪያም ዮቱብለመስራት ፈልጌነበር ከቻልሽ አስረጂኝ ሲስተርየ
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምሪ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ደጋግሜ ተቆርጬዋለሁ ግን ወደድሮ ሊመለስ አልቻለም ባልተቆረጥኩት እስክል ድረስ ፀጉር የሚያሳድግ እና ብዛት ሚጨምር ስሪልን ዉዴ
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
በጣም አመሰግነለው ቆንጆ ❤️ አዋ ስለተቆረጠ ብቻ መንታ አይቆምም ፀጉሽ ስስ ነው ወይስ ከርድዱል? ከ2 አንዱ ሲሆን ነው መንታ ሚያስቸግረው። ፀጉር ለማሳደግ የሩዝ ውሀ በጣም ጥሩ ነዉ ከዚ በፊት የሰራውት video ይሄ ነው ❗️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wH6oWO96f7A.htmlsi=L0aIy-8NmGAK5mEB ለፀጉር ብዛት በቅርብ ሌላ video እሰራለው 😊❤️
@TigistBaye-x4t
@TigistBaye-x4t 7 месяцев назад
ለሀበሻ ፀጉር የሚሆኑ ፑሮዳክቶችን ብታሳይን ደስ ይለኛል
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
እሺ ሌላ video ሰርቼ አሳያችዋለው ❤️✨
@SaadaZabiba
@SaadaZabiba 6 месяцев назад
ስላም
@SaadaZabiba
@SaadaZabiba 6 месяцев назад
ሲስተርየ ለዮቱብ አድስነኝና ዮቱብመስራት ፈልጌነበር ግንአልቻልኩበትም እደትእደሚገባ ከቻልሽ አስረጂኝ ሲስተርየ
@SaadaZabiba
@SaadaZabiba 6 месяцев назад
በውስጥአውሪኝ ከቻልሽ በማሪያም ስልኬ ንልኬልሻለሁ እማ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 7 месяцев назад
ስለፀጉ ገለጻሽ እያመስገኩ ጥያቄ የማንጎ ሻምፓ፡ኮንድሽነር ፡የእስትሮበር ፣ሻምፓና ኮንድሽነር ለአበሻ ፀጉር ይስማማል ወይ ? እና ሎዎ ፕሮሲት/መካከለኛ ፕሮስት ያለው ፀጉር የሚስማማው ወይም መጠቀም የሚቻለው የቱ ነው ?
@beautiful8049
@beautiful8049 7 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን 🙏
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
❤️
@beautiful8049
@beautiful8049 7 месяцев назад
ዛሬ ነው ያየሁሽ ወዲያው ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ አቀራረብሽ አገላለፅሽ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ 🙏
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
@beautiful8049 በጣም አመሰግነለው
@TigistBaye-x4t
@TigistBaye-x4t 7 месяцев назад
እሽ የኔ ቆንጆ የኔ ካንች የከረደደ ነው ሻፉ ይቋጠራል መንታ ሁሌም አለው ይነቀላል በምን ልታጠብ
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
ፀጉርሽ የሚደርቅ ከሆነ ይሄ video ላይ የተጠቀምኩትን ሞክሪዉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-SOLsTVlQ0fc.htmlsi=t8fsud88LSK23jSK ይሄንን ሞክሪዉ በጣም ጥሩ ነዉ ለከረደደ ፀጉር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-y_r4Rq_vTN8.htmlsi=vCu_-xHdZiobi4Pw
@safiya3794
@safiya3794 7 месяцев назад
የኔም ይቆጠራል ፀጉሬ
@TigistBaye-x4t
@TigistBaye-x4t 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ ውዴ እኔ ላክስ ሳሞና ይመቸኛል ግን ያሸብታል ይባላል ሳይድ ኢፌክት አለው ወይ
@zahraoumer8489
@zahraoumer8489 2 месяца назад
እሄዉ እኔም ትናንት ቆርጨ ጥየ ዱሮም ጉፈሬ ነበር አሁንም የባሠ ግፈሬ ሆኛለሁ እስኪ ልከታተልሽ
@sante-jb2tj
@sante-jb2tj 7 месяцев назад
እንኳን ደና መጣሽ 😍 እናመሰግናለን❤
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
እኔም በጣም አመሰግነለው❤️
@መይሙጎጃም
@መይሙጎጃም 2 месяца назад
የኔ ፀጉር ያቺን አይነትነው ግን ከግባሬ ተበጣጥሷል መንታም ያወጣል ምን ባረገውነው የግባሬ የሚያድገው ወደኋላ ሳስረው ከፊቴላይ ጭብርር ይላል በጣም ያስጠላኛል
@uaesara8261
@uaesara8261 7 месяцев назад
እርእ መላ ለጰጉሬ የድሮ ጰጉሬ መንታና መቆአጠር መያያዝ ጫፈ የለለው በጣም አሰጠልቶኜ ተላጨሁት ቆንጆ ጰጉር ወጣ ደዛ ሰሰራው አመት ካለፈው ብሁአላ መሰጠቅ ምቆአጠር ጬፈ የለለው ሆነ እርባካችሁ እርድኜ
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
ምን አልባት የምትጠቀሚዉ ፐሮዳክት ይሆነል ፀጉርሽ ሉጫ ነዉ ወይስ ከርድ ይላል?
@uaesara8261
@uaesara8261 7 месяцев назад
@@Medy-yeshu ከርደድ ያለ ነው ሻኘም ያገኜውትን ነው የምጠቀመው ጰጉሬ ሲበዛ ከርሊ ነው በጣም ይጠቀላላን ይያዛን ግን ዛላው በጣም ቀጫጫ ነው
@MesayL-b4s
@MesayL-b4s 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤​@@Medy-yeshu
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 месяцев назад
እኔ ቀለም አልጠቀምም ግን በጣም ይነቀላል መንታ አለዉ አያድግም በጣም ስስ ነዉ ምን ላድርግ 😢
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
ምን አይነት ሻምፐ እነ ካንድሽነር ነው ምትጠቀሚው?
@hhkk4666
@hhkk4666 6 месяцев назад
በዝህ አገኝሁሺ አመሰግነዋለሁ እህቴ እኔም አስቸግሮኛል😢
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 6 месяцев назад
✨🥰
@melkaminetlerasnew
@melkaminetlerasnew 7 месяцев назад
Thank you sis ❤ Iski mokirewalewu Gin forofor indet maxfat yichalal🤔
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
ሞክሪዉ ጥሩ ነው ❤️✨
@SaritiKitchen
@SaritiKitchen 7 месяцев назад
ደክሞኛል እኔስ እፍፍፍፍፍ እደኔ ማነው የደከመው ብሬንም ጬርሼ አለሁ በቃ አይላቪው መላጣ በቃ ደክሞኛል ተመልጬ አለሁ ባጣም ይሰነጠቃል ገለታቢስ ነው ፀጉር ከተሰነጠቀ አለቀልሽ አዳሜ😅😅😅❤❤
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
😂😂 የምርሽን ተቆረጥሽው 😳
@SaritiKitchen
@SaritiKitchen 7 месяцев назад
@@Medy-yeshu እና ማን ይሞታል ውዴዋ ግን ይሰነጣቃል ያሰለቻል የምር ክክክክክ
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 5 месяцев назад
ወላሂ እኔም 4 አማቴ ያላርኩልት ነግር የልኝም ግን በቃ 😢😢
@dagmawitkochito6898
@dagmawitkochito6898 7 месяцев назад
sile african black soap min tiyalesh ene tsegire kerdada new besu mew mitayebew❤
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 5 месяцев назад
Turu adrgesh new yasredashin wde inameseginal❤❤🎉
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 5 месяцев назад
🥰🥰🥰
@RhamaHasan
@RhamaHasan 7 месяцев назад
ትክክል
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
Thank you ❤️
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 7 месяцев назад
Thank you for important information 🥰🇪🇹🇪🇹👏👏🙏
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
My pleasure I am happy you liked it ❤️
@Hareg-wz9qz
@Hareg-wz9qz 7 месяцев назад
Thank you I honestly learned a lot ❤
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
Thank you ❤️
@mesayayenew2060
@mesayayenew2060 7 месяцев назад
Thanks!!!!!
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
❤️✨
@Selamwudu
@Selamwudu 7 месяцев назад
Wuy wora abezashe wana hasab ngrin😊
@የድግልማርያምልጅ-መ1ኸ
@የድግልማርያምልጅ-መ1ኸ 3 месяца назад
እህህህህ እኔሥ እደፀጉሬና እደመዳም ጩኋት ያሥጠላኝም ያደከመኝም ነገር የለ 🤣🤣🤣የሠውናይቼ ቆይ እኔም አሳድጋለሁ ብዬ ጋጥሬ ጋጥሬ እዘው 🤔🤔ብሬጨረስኩት 😂😂😂ሠለቸኝ በቃኝ 😢😢😢😢😢😢
@meronmichael5998
@meronmichael5998 7 месяцев назад
የልጄ ፀጉር በጣም ደረቅ ነው እና ዳሜጅ ሆናል ምን ትመክሪኛለሺ ?
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
እኔ ፀጉሬ ሲደርቅ የሚረዳኝ avocado,እንቁላል,ሙዝ እነ olive oil ዉህድ ነዉ አሰራሩ እዚ video ላይ አለ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-y_r4Rq_vTN8.htmlsi=GUvPEtjZ_T_qcu_3 ሌላዉ ደሞ ተልባ ነዉ እሱም በጣም ጥሩ ነዉ ጥያቄሽን መልሻለዉ ብዩ ተስፍ አደርጋለዉ 😊❤️
@meronmichael5998
@meronmichael5998 7 месяцев назад
በጣም ነዉ የማመሰግነው ሞክሬ እነግርሻለው በርቺ ❤❤❤
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
❤️
@bossuae7497
@bossuae7497 6 месяцев назад
እኔ አስቸግሮኝ ተላጨው ግን እደገና መንታ ቢቻ ሀነቢኝ
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 6 месяцев назад
መቆረጥ ፀጉራችን መንታ ከማውጣት አያስቆመውም ሌላወቹን ዘዴወች ሞክሪው🙏🏽
@frd11123
@frd11123 7 месяцев назад
ለጠባሣ መደሀኒት እዳለሽ ግባሬን ንቅሣት አሥለቅቅ ብየ ጠባሣ ሆኖብኛል የጠባሣ ማጥፊያ ካለሽ
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
እሺ እኔ ክሬው ከሰራልኝ እነግረሻለው ✨
@frd11123
@frd11123 7 месяцев назад
@@Medy-yeshu እሺ የኔ ፍልቅልቅ
@meseret7512
@meseret7512 6 месяцев назад
ውዴ ንቅሳት ማጥፊያ የት ነው የተሰራሽው እስከ ንገሪኝ እኔ ፊቴ ላይ ጣባሳ አለብኝ የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ወደ ኢትዮጵያ ስሄድ ጣባሳየን አስጠፋለው ብዬ አስባለሁ እሱም ከጠፋልኝ ነው እግዚአብሔር ያቃል 😢😢
@ኪያኬ21
@ኪያኬ21 6 месяцев назад
ለፀጉር እድገት ስሪልን በደንብ እኔ በደንብ ማወቅ ፈልጋለው
@rukiya7187
@rukiya7187 7 месяцев назад
እህቴ በፈጠረሺ ላወራሺእፈልጋለሁ አድራሻ አስቀምችልኝ
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
እሺ በዚ medy_yeshu Instagram ላይ ፃፊሊኝ
@ቅድስትነኝየመሲሁልጅ
@ቅድስትነኝየመሲሁልጅ 7 месяцев назад
የኔ ፀጉር በጣም ከርዳዳ አይደለም መካከለኛ ነው ነገር ግን በጣም ይሰበሰባል መታጠቢያዬ ስአት ሲደርስ ነው እሚዘረካው እና ረዝም መሆኑ እሚያስታውቀው እና መታ መታ አለው ጨነቀኝ ምናይነት ሻፖ እደሚስማማው አላቀውም
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
እኔ ምጠቀመው aussie shampoo ነው በጣም ነው የሚስማማኝ እስቴ ሞክሪው ❤️✨
@JlJl-yq4mi
@JlJl-yq4mi 7 месяцев назад
Yana wede ena tagura darja yehonal etf etf yala new yebatral gin sebsb yelal enda kimir gin rajm new bakshen mala bayny
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
❤️✨ ሁሌም ነው ወይስ ስትታጠቢው ብቻ?
@SaadaZabiba
@SaadaZabiba 6 месяцев назад
ስላም
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 6 месяцев назад
ሰላም😃✨
@Kanamoves
@Kanamoves 7 месяцев назад
በጣም ፍለፊቱ ይሰባበራል በጣም መንታ ነው በዛላይ አያድግም ስሰራ እራሱ በእጄ ነው ስነካው ይዞት ሚወጣው ምን ላድርግ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 месяцев назад
ኧረ የኔም
@bethelhemabebe1149
@bethelhemabebe1149 7 месяцев назад
Selam begur heschegerenhe mefithe nigerihne
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
እሺ ሌላ video እሰራለው ❤️
@MissMasiy
@MissMasiy 7 месяцев назад
❤❤❤
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
✨❤️
@CcxDd-g4c
@CcxDd-g4c 7 месяцев назад
እሽየኔቆጆየኔመታነዉንገሪኝ❤❤❤❤❤
@EM-oc5ug
@EM-oc5ug Месяц назад
እኔ ፀጉሬን በሳምንት 3 ግዜ ነው የሚታጠበው😂
@rahima439
@rahima439 6 месяцев назад
🎉🎉❤❤
@RomTur
@RomTur 7 месяцев назад
ሰላም እኔ አዲስ ነኝ ግን በዚህ ቪዲዪ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ግን ሊንኩን ብትልኪው ምናይነት ታይፓ እንዳለኝ ለማወቅ
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
በጣም አመሰግነለው ሊንኩን ከስር አርጌልሻለው www.haircode.io/en-gb/?gad_source=1&gclid=Cj0KCQjwwYSwBhDcARIsAOyL0fh5OPOp5kGIUe6tyVXLhM_p45bak8tmwoP8VZY5VJn1IRbceuBE8swaAn97EALw_wcB
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 7 месяцев назад
ወደገደለው pls
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
Sorry እረዘመ 😂😂
@belaynegash6550
@belaynegash6550 6 месяцев назад
Short memory
@kebetekilu886
@kebetekilu886 7 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰❤️
@SurprisedCentaur-uy6bf
@SurprisedCentaur-uy6bf 7 месяцев назад
Leminekakel ena lemisebaber tsegur mn meftihe ale
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-w7eUcXaXb30.htmlsi=Jf1RBUm2_wZ3RQ18
@Netsis1817
@Netsis1817 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 6 месяцев назад
❤️❤️❤️
@johnytechh5035
@johnytechh5035 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@Medy-yeshu
@Medy-yeshu 7 месяцев назад
❤️❤️
Далее
#miskinochu l ክፍል 15  መርዶ
26:26
Просмотров 35 тыс.