Тёмный

መንታ አራስ ልጆች ወልዳ በአምስት ቀኗ አረፈችብኝ ... " ጀግናው አባት በአባቶች ቀን ዋዜማ //ቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 130 тыс.
50% 1

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

14 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 388   
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 4 дня назад
ሚስት ወልዳ አርባ ቀን እንኳን መታገስ የማይችል ወንድ እትየለሌ በሆነበት ሰዓት አቤት የጌታ እርዳታ! ስሙ ይባረክ ለሠው የማይቻል ለጌታ ይቻላል
@abadirseid7561
@abadirseid7561 4 дня назад
ጀግና አባት ነህ ልጆችህ በጥበብና በተትረፈረፈ ፀጋ ይደጉልህ አንተም እረጅም እድሜ ሰጥቶ የልጆችህን ዓለም ፈጣሪ ያሳይህ
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 4 дня назад
ጅግና አባት ለዛ ነው ያለምክንያት የምወደው አባቴ❤❤❤❤❤❤
@achamyeleshbelay595
@achamyeleshbelay595 4 дня назад
ሚዲያ ላይ ሳይህ ይህ ሁለተኛዬ ነው እውነትም ድንቅ አባት ለሌሎች አርአያ የሚሆን: አንተ አባት ብቻም አይደለህም እናትም ጭምር ነህ እግዚአብሔር አምላክ ለትልቅ ደረጃ ያብቃልህ በርታ ልዩ አባት : መልካም ያባቶች ቀን🎂🎂🎂🎂
@promobile5016
@promobile5016 3 дня назад
እንኳን አደረስህ ላባቶች ቀን እድግ ይበሎ
@ewnetalemayuh9304
@ewnetalemayuh9304 4 дня назад
እያለቀስኩ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልን አድገው ውለታህን እንደሚመልሱ ያስታውቃሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🙏🙏
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞👌👌👌👌💪💪💪
@MazaGetnte
@MazaGetnte 4 дня назад
በጣም ነው ልቤን የነካ አግዚአብሔር ያሳድግልክ የአመቱ ድንቅ አባት ነክ
@user-by3uh2rc9l
@user-by3uh2rc9l 4 дня назад
ይህን ጀግናሰው በኢቢ ኤስ ስላመጣቹሀቸው እጅግ እናመሰግናለት በጣም ጀግና አባት ጠካራ ነው አላህ ያግዘው
@saraseyfu8741
@saraseyfu8741 4 дня назад
እውነተኛ አባት እድሜ ጤና ይስጥህ እግዝአብሄር ያሳድግልህ በርታ ጠካራ አባትነህ😢😢
@Emeye633
@Emeye633 4 дня назад
የኔ አባት ያንተ አባትነት ይለያል እግዚአብሔር የልፋትህን ፍሬ ያብላህ ልጅችህ አድገው እንተ ይደግፉህ!!
@worknehrahel
@worknehrahel 4 дня назад
እግዚአብሄር ልጆችህን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልህ ልጆችህ አንተን የመሰለ አባት እና እናት ስለሰጣቸው በጣም እድለኞች ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መልካም የአባቶች ቀን 🙏
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 4 дня назад
በስመአብ የተባረከ የታደለ አባት ብቻ ሣይሆን ትክክለኛ እናት ነህ በርታ የምትጥል እናት የሚደፍር አባት በሞላበት ዘመንና አገር ከጀግናም ጀግና ተባረክ አንተ ነህ የአገር መሪ መሆን ያለብህ አቤት ጥንካሬ !!!!!!!!! ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛል ለወግ ለማዕረግ ያብቃልህ
@wazircell6391
@wazircell6391 4 дня назад
የእምነትህ ጥግ ከብርታትህ ጋር ደስስ ይላል እመብርሐን ትጠብቅልህ ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃቸው አለማቸውን እይ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 4 дня назад
መሲ ጋር አይቸአለሁ በጣም ልብ ይስብራል ግን እግዚአብሔር መልካምነው
@alemkebede5848
@alemkebede5848 4 дня назад
እውነት ነው እኔም ከመጀመሪያ ጀምሮ ሸገር ኢነፎ ላይ አይቼው ነበር ታሪኩ ልብ ይነካል ጀግንነቱና ጥንካሬውን ለመግለጽ ግን ቃላት ያጥራል።
@user-xd4dr8su8t
@user-xd4dr8su8t 4 дня назад
በጣም የሚገርም አጋጣሚ ነው መውለድ ማለት ሞቶ ሰው መፍጠር ነው እ/ሔር ልጆችህን ያሣድግልህ፡፡መልካም አባት ነህ ፡፡
@yeneMB
@yeneMB 4 дня назад
COVID newu eko hode
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 3 дня назад
እግዚአብሔር✅
@demismariam969
@demismariam969 4 дня назад
ኡፍፍፍ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው😥 ግን እንዲህም አይነት አባት አለ ⭐️🏆😍 ፈጣሪ ዘመናቸውን ይባርከው 🙏❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 4 дня назад
ወንድም ግርማቸው ልጆችህ አደጉ አንተ ከአይምሮ በላይ ነህ አባትነትን ከስም በላይ የኖርክ የእውነተኝአ ምርጥ አባት ልጆችህ በእውነት እድለኝአ ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የልጆችህን ወግ ማረግ ያሳይህ በልጆችህ ተደሰት ለቁም ነገር ያብቃልህ ❤
@BetySolomon-vk6pg
@BetySolomon-vk6pg 4 дня назад
Amen Amen Amen
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 4 дня назад
አሜን አሜን አሜን❤❤
@merry359
@merry359 2 дня назад
ቃላት ሊገልፀዉ አይቺልም እሄን አባት ቃላት አጠረኝ የምለዉ ነገር ቢኖር ግን እንዴት ያሉ ጀግና ልጆች ሊፈጥር እንደሚቺል ማሰብ ነዉ እግዛቤር እድሜና ጤና ይስጠዉ የልፋቱን ዋጋ ማያሳፍረዉ አምላክ ይክፈለዉ
@user-fe7dv8zg5p
@user-fe7dv8zg5p 3 дня назад
በጣም ይሄን ፕሮግራም እየወደድኩት ነው ኢትዮፒያዊ ያልሆኑ መፉለግ ይቻላላል
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 3 дня назад
ግርማቸው ጀግና አባት ነህ፡፡ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ
@ABCv326
@ABCv326 4 дня назад
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህ የባረከ እደህ ጠካራ እደሆንክ ከዚበላይ ጥንካሬ ይስጥህ ጀግናአባት ነህ
@yirgaasega34
@yirgaasega34 4 дня назад
ሰንት ቀን ብቻህን ሆነህ አለቀስክ በየቀኑ ጠንካራ ሰው ነህ እኔም አለቀሰኩ አይዞህ በረታ
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 4 дня назад
መንፈሳዊ ሕይወት ይልመዱ ማለቴ የሰንበት ትምህርት ይማሩ ጀግናው
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 4 дня назад
እየወለዳችሁ የምትጥሉ እከፍ ወዶች ከዚህ መልካም አባት ጥሩ ጀግና ደግ አባት ተማሩ እባካችሁ ለሴት ልጅ ክብር ስጡ
@EastFrehiwot
@EastFrehiwot 4 дня назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ሰጥቶህ ልጆችህን እንደ ልፋትህ ትልቅ ደረጃ ደርሰው ለማየት ያብቃህ መልካም ያባቶች ቀን ይሁንልህ
@wollokocha
@wollokocha 4 дня назад
ሙስሊሙ ኡማ ኢድኩም ሙባርክ🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wude6712
@wude6712 4 дня назад
መልካም ያባቶች ቀን በእውነት በጣም ጠንካራ አባት ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤና ይስጥህ
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 4 дня назад
ዋውውው አንተ ጀግና አባት ነክ እግዚአብሔር የልፋትክን ፍሬ ያሳይክ ባለቤትክንም እግዚአብሔር ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑረው ልጆችህን ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልክ ❤❤❤❤እውነት ትለይ አለክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ ። አባት ያላችሁም መልካም የአባቶች ቀን🙏
@liduofficial6305
@liduofficial6305 20 часов назад
የአመቱ ምረጥ አባት🥺🥺ዝም ብዬ ማየት አልቻልኩም😢😢 ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባረክ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 4 дня назад
ጀግና አባት ነክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጠክ ❤❤❤❤ልጅችም እግዚአብሔር ያሳድጋቻው ❤❤❤❤
@user-oc6td2cl4j
@user-oc6td2cl4j 4 дня назад
እግዚያብሔር ከዚህ በላይ ያጠንክርህ ብዙ ትዝታ ወደሗላ ቀስቀስክብኝና በጣም አለቀስኩኝ እናታችን ሞታ አባታችን ሲያሳድገን ያለሚስት ኑሮ ወህኒ ቤት ተፈርዶበት መኖር አንድ ነው ይለን ነበር በርቱ ልጆቼ እያለ አሳደገን አሁን ሁላችንም እራሣችንን ችለናል አይዞህ ትልቅ ቦታ ይደርሳሉ በጤና ኑርላቸው
@FantoFardy
@FantoFardy 15 часов назад
የኔ ብርቱ አባት አይዞህ እግዚአብሔር አንተን ያቆይላቸው ለልጆችህ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አባት ማግኘት ምነኛ መታደል ነው ❤❤❤❤❤
@gracehailu1507
@gracehailu1507 3 часа назад
በጣም የተባረክ ሰው ነህ ፈጣሪ ልጆችህን በሞገስ ያሳድግልህ.ለቁም ነገር ያብቃልህ ወንድሜ.
@emebuzewge3742
@emebuzewge3742 3 дня назад
እውነትም ድንቅ አባት ለሌሎች አርአያ የምትሆን: እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን በጸጋ እና በጥበብ ያሳድግልህ ለአንተም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠህ በርታ : መልካም ያባቶች ቀን
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 4 дня назад
በዒዱ ቀን ማንም እንዳይከፋው ከሀገር ውጪም ያላቹህ ከቤተሰብም ተለይታቹህ ያላቹህ አብሽሩ ሁሉም ለኸይር ነው.......... አሏህ ሁላችንንም ከሀራም እርቀን በሃላሉ በደስታ የምናሳልፈው ዒድ ያርግልን ያረብ.....
@Birtkan2Tamru
@Birtkan2Tamru 3 дня назад
እኔ ሁለት መታ ወዶች አሉኝ እና በጣም በጣም ከባድ ነው አተ የምር ጀግና ነክ ፈጣሪያሳድግልክ ተባረክ በርታ❤❤❤❤
@nesraabdosh1007
@nesraabdosh1007 2 дня назад
እውነት የእድሜ ልክ ድንቅ አባት ነህ ፈጣሪ የልጆችህን ወግ ማዕረግ ያሳይህ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 3 дня назад
ጀግና አባትም እናትም ነህ መልካም ያባቶች ቀን ይሁንልህ አሁን አድገዋል ላንተ ረጅም እድሜ ከጤናጋር አመኝልሀለው❤❤❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 3 дня назад
ጀግና አባት አላህ ልጆችህን አሳድጎል በልጆችህ ተካስ ምንልበልህ እናትየለለውልጅ ህመሙን የሚያውቅያውቀዋል😢😢
@EngdaFeyisa
@EngdaFeyisa 4 дня назад
ግርምሽ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በጣም ትሁት መልካም ሰው ነህ
@kedestkebede262
@kedestkebede262 3 дня назад
እግዛብሔር ለጆችህን ለወግ ማረግ ያድርስልህ በእውነት ድንቅ አበት ነህ በርታ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 4 дня назад
አባት የሚለው ባለ 3 ፊዴል ብቻ አንተን ለመግለፅ ይከብዳል።
@netsanetmergia4778
@netsanetmergia4778 3 дня назад
Betikikil.
@Zamzam-nu8rh
@Zamzam-nu8rh День назад
ትክክል
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 4 дня назад
ምን አይነት አባት ነህ እድሜ ጤና ይስጥህ አድገው ብድርህን የሚመልሱ ያድርግልህ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 дня назад
ይህም ያልፋል ! አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ፀጋውን ያብዛልህ
@Toybi274
@Toybi274 4 дня назад
ቃል የለኝም ዎላሂ እህ በኢዱ ለምን ታለቅሻለሽ እንዳይሉኝ እንባየን ዋጥ እያረኩ ጨረስኩት እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም ጀግና አባት ነህ ዩቱዩብህን ፈልጌ ሰብ አደርጋለሁ 😢❤️❤️
@negedelemma7021
@negedelemma7021 4 дня назад
ጠንካራ አባት ነህ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
@mierafteshager10
@mierafteshager10 День назад
ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ጥሩ ቦታ ያድርስልህ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 3 дня назад
ጀግና ብቻ አይገልፀውም ፈጣሪ እንኳንም ረዳክ ለዚህ ልጆችክን አደረሰለክ የእውነት ልዩ ሽልማት ይገባዋል እናትነት ልዩ ሚስጥር ናት ❤
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 4 дня назад
በእባ ጀምሬ በእባጨረስኩት የኔጀግና አባት 😢😢እግዚአብሔር ልጆችህን ትልቅደረጃ የሚል ድርስልህ በጣም ምርጥ አባትነህ❤❤❤የኔማሮች እድግበሉልኝ
@jihgyh9645
@jihgyh9645 4 дня назад
የእውነት ጀግና አባት ነክ ምስጋና ይገባሀል ጠካራ ሳው ነክ ፈጣሪ የልጆችህ አባት ያርግህ ልጆችህንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 4 дня назад
❤❤❤❤ እግዚአብሄር ለቁም ነገር ያድርስልህ የልፉትህን ይቁጠርልነ የእናታቸውን ነብስ ይማር ለወደፊት ደግሞ ልጆችህን ልክ እንደልጆችዋ እምትመለከት ልበ ቀና ሴት እምታገባ ያድርግህ ምርጥ ሰው ነህ❤❤❤❤❤
@KiyaKiyaye-bt7dw
@KiyaKiyaye-bt7dw 4 дня назад
Uuu77777it
@hkidanhkidan5123
@hkidanhkidan5123 4 дня назад
በቅድሚያ ይህን ጎበዝ አባት ስለጎበኛችሁት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ:: በመቀጠል ስለባለቤቱ አሙማት ይህንያህል ጥልቅ ገብቶ ማንሳቱ ለዛሬው ዝግጅት ለምን አስፈለገ? ይህ ስሜት ትልልቆቹን ልጆች ይጎዳል ብዬ እስባለሁ:: እንደኔ ጉብዝናውን ብናደንቅ የከበደውን ነገር ያለፈበትን መንገድ የወደፊት ህልሙን እርዳታ ይፈልጋል ወይ የሚሉት ቢነሱ ለሱም ለተመልካችም ጠቃሚ ነበር ባይ ነኝ: ያየሁት ዩቱበርስሄድ ብዙ ጊዜውን እሚያጠፋው ስለሚስቱ አሙማት ሲጠይቅ ነው::
@eluabebe3831
@eluabebe3831 4 дня назад
ግርማቸው ጠንክረህ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 12 часов назад
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ በእውነት ጀግና አባት ነህ የልጆችህ አባት ያድርግህ ወግ ማእረጋቸውን ለማየት ያብቃህ ክብርልን❤
@AbebaYigezu
@AbebaYigezu 2 дня назад
በርታ ሌላ ምንም አልልም ምክንያቱም አንተ ትለያለህ መልካም የአባቶች ቀን።
@Eyualex863
@Eyualex863 2 дня назад
በጣም እያለቀስኩ ነው ያየሁት እውነት ጀግና አባት ነክ ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልክ
@emebetdagne8318
@emebetdagne8318 3 дня назад
በጣም ጀግና አባት ነህ በእውነት
@user-jw1vn1ec9k
@user-jw1vn1ec9k 2 дня назад
እሚሳዝን😭 ደስ የሚል ሂወት ጀግና አባት ፍሬቸውን ያሳይህ የኔ አባት❤
@mahitabeke
@mahitabeke 20 часов назад
እግዚአብሔር የልጆችህን ወግ ማረግ ያሳይህ እድሜ ጤና ይስጥህ
@aemeroalemu9715
@aemeroalemu9715 4 дня назад
ጆግና አባት ነህ እግእግዚአብሔር ብርታትና ሞገስ ይስጥልህ በጣም ልብ ይሰብራል እንባየ እየተናነቀኝ ነው ያየውት ❤❤❤❤
@addisatiku5696
@addisatiku5696 3 дня назад
ለወንዶች ሁሉ ምሳሌ ጀግናነህ እግዚያብሔር ብርታቱን ይስጥህ
@tigistnadew1869
@tigistnadew1869 4 дня назад
ጀግና ጀግና የአባት ልክ ነህ ተባረክ ዕድሜ ይስጥህ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alemneshbeyene2316
@alemneshbeyene2316 4 дня назад
እግዚአብሔር ያሳድግልህ በጣም ጠንካራ አባት
@zebibanurye3471
@zebibanurye3471 3 дня назад
ያባቶች ምሳሌ ነህ ማሻአላህ ማሻአላህ እድሜና ጤና ሰቶህ ልጆችህን ለወግ ማእርግ የምታበቃ ያድርግህ 😊😊😊
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 4 дня назад
,ጀግና አባት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@user-tb3fn9rr8s
@user-tb3fn9rr8s День назад
አንተ የተባረክ አባት ነህ የኔም የልጅ አባት እኩል አንተ ገር ሊቀጠር ነው
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 4 дня назад
እግዚአብሔር ብርታቱን ሲስጥ ፈተናን እንድናልፍ እንሆናለን ጎበዝ አባት መልካም የአባቶች ቀን
@ensarotubeinethiopia7037
@ensarotubeinethiopia7037 4 дня назад
በርታ ጠንካራ አባት ነህ ልጆችህን እግዛብሔር ያሳድግልህ
@jghjfh7892
@jghjfh7892 4 дня назад
ጀግና አባት የምርጦት ምርጥ አላህ ያሳድግልህ ለቁም ነገር በቅተው እሚጦሩህም ያርገው ያረብ
@user-fd1no2rg1w
@user-fd1no2rg1w 4 дня назад
እድሜና ጤና ይስጥ ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ የእውነት ጀግናነህ እኔም እዳተ የሶስትአመት መትዬች አሉኝ በጣም ከባድ ግዜነበር ያሳለፍኩት እስካሁን እየታገልኩነው ፈጣሪ ጤናማ ልጆች ሰቶኛል ለሱ ምን ይሳነዋል እናትነት ከባድ ነው ጀግናው አባት ብዬሀለው👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏
@zainbz8982
@zainbz8982 День назад
ታድለህ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጥህ አይለያችሁ አባትም እናትም ❤❤❤❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 День назад
ማሻአላህ ጀግና አባት ነው ሁሌም አባትም እናትም በማንም አይቀየሩም ሁሉ ነገራችን የነሱ ነው ሁፍ እንኳን አንላቸውም በመጀመሪያ እናት አባት ባጠቃላይ ቤተሰብ በነሱ በምንም አልደራደርም በሁለቱም በኩል ከዛ በሃላ ሚሰት ልጆች የራሰ ኑሮ እናት አባት የያዝከውን ጥለህ አምጣ ቢሉ ብትሸከማቸው የነሱን የሆኑልን እሩቡን አንከፍልም ገነትን የምናገኘው ከታች ጥፍራቸው ጀምሮ ነው ቢሸኑብንም ክብር ለነሱ እናት አባት ያለው ሳያመልጣችሁ ተንከባከቡዋቸው በአቅማችሁ ካልሆነ እረግምዋችሁ ካመለጡ እሳት የሚነድባችሁ ቶሎ ይቅርታቸውን ተቀበሉ አድርግንም ይህው ቤቱ ያለነሱ ባዶ ነው ማን እንደእናትና አባት ቤተሰብ የለም ነገ ሰታጣ ጥሎህ ይሄዳል ቤተሰብ ክፍም ቢሆን ቀባሪህ ነውና ልጆች ክብር ለቤተሰቦቻችሁ ሰጡ መሬቱን የምትራመዱት በሙሉ በነሱ ዱሃ ወይም ፀሎት ነው በጣም ጥሩ አባት ለፍቶ ጥሮ እንደእናት አባት ሆኖ አሳደጋቸው አላህ ኦድምና ጤና ይሰጥህ ኢቢኤሰ መቼም ከሰራተኞች እሰከቤተሰብ አላህ ጨምሮ ይሰጣችሁ መላው ኢትዮጵያን ወለታችሁን በልጆቻችሁ አግኙ ሁሌም ኢቢኤሰ የጀግናኖች ቤትና የደሃ ቤት ነው እናመሰግናለን አባት መቼም መጨረሻቸውን ይሃድሙክ አሜን
@senaitzewdie7460
@senaitzewdie7460 2 дня назад
ጀግና አባት የሚለው አይገልፀውም ከሀዘን ጋር ያውም የሚስት ሀዘን ጨቅላ ህፃናትን ምንም ሳይጎድልባቸው ተንከባክቦ ንፁህ ፍቅርን ሰጥቶ ማሳደግ እግዚአብሔ አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይሰጥህ ልጆችህን በጥበብ በሞግስ ያሳድግልህ
@yemaryamnegn2879
@yemaryamnegn2879 4 дня назад
ጀግና አባት ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልክ
@WageyhSesy
@WageyhSesy 4 дня назад
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር እዳተ አይተቱን ያብዛልን
@SinntayhuKassahun
@SinntayhuKassahun 3 дня назад
እድሜ እና ጤና ሰቶህ የልጆችህን ስኬት ለማየት ያብቃህ፡፡
@user-xn2wy8xh5t
@user-xn2wy8xh5t 3 дня назад
የፃፍክላትን ደብዳቤ አያለቀስኩ ነበር የሰማሁት ያኔ ይደጉልህ ወንድሜ
@NitsuhAwoke-mx4kh
@NitsuhAwoke-mx4kh 4 дня назад
ቃል አጣው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነልጆችህ❤❤❤❤
@user-vo6ov3is8w
@user-vo6ov3is8w 4 дня назад
ምርጥ ኣባት እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜ ይስጥልን
@Eagle1503
@Eagle1503 4 дня назад
😢ጌታ እግዛብሄር ይባርክ ይህን ቤት፣ ጠንካራ አባት ጸጋ ይብዛልህ። መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልህ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 дня назад
እውነት አንተ ልዩ አባት ነክ እኮ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ለቁም ነገር ያብቃልህ❤❤❤❤
@TigestTeklu-te7xo
@TigestTeklu-te7xo 3 дня назад
የጀግኖች ጀግና አባት ረጅም እድሜናጤና ተመኘሑ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 4 дня назад
ጀግና አባትነህ ፈጣሪ ያሳድግንህ ለቁምነገርያብቃቸው መሰሎችን ያብዛቸው የዘበኑ ወንድ አስረግዞ እየጠፋ በበዛበት ዘመን አንተን ሳይ አልኩ መሰሎችህ ይብዙ ግን ታገባህ ልጆችህን አደራ ይሄን ሁሉ ዋጋገፍለህ አስመሳይ ሴት እንዳመጣብህ ፈጣሪ ይርዳህ
@MisJo-vo9bh
@MisJo-vo9bh 4 дня назад
ጤና እና እድሜ ለመላው ቤተሰቡ ተመኘው
@user-wm4kp9fb1r
@user-wm4kp9fb1r 4 дня назад
በጣም የምትደነቅ የአባቶች ትልቅ ምሳሌ ነህ አድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህ አድገው ወለታህን የሚከፍሉ የተባረኩ የተቀደሱ ልጆች ያርግልህ መልካም የአባቶች ቀን
@wedatarkegi9384
@wedatarkegi9384 3 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሽው ጥንካሬውንይስጥህበእውንት ልዩ አባት ንህ።
@user-rt7ns2rn6s
@user-rt7ns2rn6s 3 дня назад
ድንቅ አባት አንዳንድ አባቶች ግን ከባህሪ ባህሪ የላቸው ለልጆቻቸው ፍቅር አይሰጡ አንተን ግን አደነኩህ ልጀችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ ክብር በሉ
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 2 дня назад
ጅግና አባት በርታ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@meklitgirma4841
@meklitgirma4841 4 дня назад
I can't stop crying 😢😢 God blessed u r children
@user-pj9jw1pt2j
@user-pj9jw1pt2j 4 дня назад
You are such a wonderful father and husband and above all a great son of God. May God give u all the blessings. U are a wonderful man.
@netsanet8245
@netsanet8245 4 дня назад
ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ሰቶ ለልጆችህ ያኑርህ እንዲህም አይነት ወንድ እንዳለ ማየት ለብዙ ሴቶች መፅናኛ ነዉ
@layla_murad
@layla_murad 2 дня назад
ጀግና አባት እናመሰግናለን አላህ ለቁም ነገር ያብቃልህ
@SamerahWakchem-we4wd
@SamerahWakchem-we4wd 4 дня назад
ወይኔ ፍገግታው ሳምር እድሜና ጤና ይስጥል ልጆችህንም እግዚ አብሔር ያሳድግልህ ❤❤❤❤❤የእዉነት አባት ነህ
@user-sd7hr5no5z
@user-sd7hr5no5z 3 дня назад
ምርጥ አባት ልጆችህ ይደጉልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-oc6td2cl4j
@user-oc6td2cl4j 4 дня назад
ስጀምር እግዚያብሔር ብርታቱን ይስጥህ በጣም አስለቀስከኝ ያለናት ማደግን ተዝታዬን ቀሰቀስክብኝ በርታ ትልቅ ቦታ ይደርሱልሐል
@user-ws6bu2jt1e
@user-ws6bu2jt1e 4 дня назад
ምርጥ አባት ተባረክ
@kasenq9141
@kasenq9141 4 дня назад
አድራሻውን እባካችሁ???
@zelekatesfaye1751
@zelekatesfaye1751 3 дня назад
ጀግና ነህ። ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ።
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 4 дня назад
በጣም ምርጥ አባት
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 23 часа назад
እውነት ልጆችህ ምን አይነት ልጆች እንደሚሆኑ አስብኩት ምርጥ አባት
@lenateshome3896
@lenateshome3896 4 дня назад
ጀግና. አባት. ነይ. የ. ዛሬ. ሶስት. ዓመት. በጣም. አልቂሼ. ስከፅጠል. ነበር. ዛሬ. ግን. በጣም. ደስ. ብሎንያል. ልጆቺክ. አደጉ. ኤግዚሃበር. በፀጋዉ. ያሳድግልይ.
Далее
Разрезанный Человек 🤯
0:31
Просмотров 9 млн