Тёмный

መንፈሳዊ እና አለማዊ ሰዎች በትዳር ላይ! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial 

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ጋብቻ ክቡር ነው!!
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
✅youtube- @MelhkMediaOfficial
✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
✅facebook- / melhekcenter

Кино

Опубликовано:

 

5 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@FygGuv
@FygGuv 3 месяца назад
ጆሮ ያለዉ ይሰማ ጌታ ይባረክ ፀጋ ይበዛልህ አዎ ፁለት ትልቁ ቁልፍ ነዉ ደሰ በሎኛል ብዙ ነገር ቀረቱልኛል ተባረኩ እወዳችዋለሁ❤❤❤
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 3 месяца назад
ያንን ሰው ነበር የምፈልገው መንፈሳዊውን ሰው ነገር ግን በጣም አስቸጋሪ ነው መንፈሳዊ ሰው ማግኝት::መንፈሳዊ ሰው ማለት በሕይወት ያለ ሰው ሲሆን መንፈሳዊ ያልሆነ ሰው ግን በቁሙ የሞተ ነው::ሰው ከሞተ ሰው ጋር እንዴት ይኖራል!?
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 месяца назад
ወሳኝ ትምርት ካገቡ በሗላ ምንም ይሁን ምንም መሼከም አዎ አምናለሁ እደዛ ብየ ዋጋ ስለከፈልኩ ግን ባል ወይም ሚስት ዘማዊ ከሆኑ ፍታ ይላል እያሉ ያስተምሩናል ትክክል ነው አደለምም እናመሰግናለን ፀግሺ❤❤❤🎉🎉
@janojanet5272
@janojanet5272 3 месяца назад
ፀግሽ ዛሬ የኔ እየነገርኸኝ እስከሚመስለኝ አፈስሁ😂😂😂 ስል ተግባር ዜሮ መፅሀፋን ያቃል ያስተምረኝ የነበር ፍቅረኛ ግን ለይቅርታ እንኳን ቦታ የሌለው ምን መንፈሳዊይ ነው
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 3 месяца назад
Tsegeshe Indati Indemwedeh Btawuqe Ayemroh Yebareke Tsegawu Yabzalhe❤
@welotube463
@welotube463 3 месяца назад
ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ
@ItaferDamoz-xx2gr
@ItaferDamoz-xx2gr 3 месяца назад
ወይኔ ፀግሽ ትከክለኛ አባባል ንገርልኝ ንገርልኝ በጣም እየጎዱ ያሉት እነዚህ እናቃለን የሚሉ ናቸው የሚጎዱት።
@rutahagos1514
@rutahagos1514 3 месяца назад
🎉በመጀመርያ እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ ❤ከልብ ኣመሰግናለው 🎉ያንተን ምክርና ሃሳብ መስማት ከጀመርኩ በሃላ በሂወቴ በጣም ቡዙ ተቀየርኩ 🎉 Thank u በውጭ ሃገር ነው ምነረው ፡ሰዓቱ ቢለያይም ምንም ሊያልፍኝ ኣልፈልግም እና እግዛብሄር ኣብዝቶ ጤናና ዕድሚ ይስጥህ ቃላት የለኝም ላንተ ❤❤
@abushbirlie7592
@abushbirlie7592 День назад
እግዚአብሔርን ያዉቃል ግን አይፈሩትም። 😭😭😭😭😭👆👆 this is my problem Ohh please pray for me guys
@Adanech1234
@Adanech1234 3 месяца назад
አንተሥ የልብ ነው የምትነግረው.ሠው የማያውቃቸው ብዙ አሉ
@user-sm9lw6eb3y
@user-sm9lw6eb3y 5 дней назад
በትክክል
@zenaabera2281
@zenaabera2281 3 месяца назад
Tebarekelen
@selamademsung5995
@selamademsung5995 11 дней назад
ለስማ ጥሩ ምልእክት ነው❤
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 3 месяца назад
😊😊😊😊 awo liki nesh ayimro yibtebitali betam kebadi new
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 3 месяца назад
እናመሰግናለን❤❤❤
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 3 месяца назад
እውነት ነው
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 3 месяца назад
ወንድም የእግዚአብሔርን ቃል ከጠቀስክ የእግዚአብሔር ቃል ስለ ጋብቻ ሲናገር የሚያምን ከማያምን ጋር ጨለማ. ከብርሀን ጋር ምን ህብረት አለው የሚለውን እንዴት ታየዋለህ?
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 месяца назад
Thank You ❤❤❤
@jemo5716
@jemo5716 3 месяца назад
Blessed.
@HelenWase-nj7ef
@HelenWase-nj7ef 3 месяца назад
እግዚአብሄር ይባርካቹ በእውነት ትለያላቹ ❤❤❤❤
@yohannesalemayhue9333
@yohannesalemayhue9333 3 месяца назад
I appricate the whole discussion,however do not take risk the only one change the heart of the person is only God.
@user-qm4ox8fx3d
@user-qm4ox8fx3d 3 месяца назад
👍💖
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@senihaylu111
@senihaylu111 2 месяца назад
stegesh eko teleyaleh amesegnalew ken hone mata yante mekeroch bemesemat hiweten keyereku amesegnallew wendem ❤🙏🙏🙏🙏🙏
@yohannesalemayhue9333
@yohannesalemayhue9333 3 месяца назад
How to know the right person frist make sure you have spiritual uinty meaning you have to save eachother which back to God by repentance life, pray together,read word of God and attend the chruch together that help God bond the couple together and same purpose of life which means " For everthing, absouletly everthing ,above and below,visible and invisible everthing got started in him and finds it's purpose in him"Colossians 1:16.Unless you assume a God, the question of life's purpose is meaningless.
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 3 месяца назад
ጥሩ ትምህርት ነው የቴሌግራም ቁጥራቹን አስቀምጡልኝ በጣም በአሳሳቢ ጉዳይ ለይ ነኝ
@GabchaTubeOfficial
@GabchaTubeOfficial 3 месяца назад
0970704050
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 3 месяца назад
አለባበስሽኮ አንደኛ ነሽ ቆንጆ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sikosilo610
@sikosilo610 3 месяца назад
እዉነትነዉ
@dgyd1773
@dgyd1773 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ortodoxtewahdo-gw8lk
@Ortodoxtewahdo-gw8lk 9 дней назад
@tirhashagos26
@tirhashagos26 Месяц назад
እኔ መንፈሳዊ ነኝ ባሌ ግን አይደለም የሚደብቀኝ ነገር በህል አያለሁ በጣም ይገርመዋል ፤ ይፈራኛል
@ganniitube7577
@ganniitube7577 3 месяца назад
Salm
@embabakehase6223
@embabakehase6223 3 месяца назад
❤❤❤🙏🙏
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v 3 месяца назад
ፀሎቴ የንሳሃ እንባ በጣም ዋጋው ከምንም በላይ ነው
@hiwotgirum7737
@hiwotgirum7737 3 месяца назад
እዉነት ነዉ ልቤ ተይ እያለኝ አግብቼ ዋጋ ከፈልኩ አመሰግናለሁ
@tigist9810
@tigist9810 3 месяца назад
እኔም
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i 3 месяца назад
Enmsgnallen gbzoxe❤❤
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Далее
ራስን ማወቅ Self Awareness
13:11
Просмотров 11 тыс.
ከጭንቀት መውጣት!
12:33
Просмотров 139 тыс.