Тёмный

የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​ 

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
Artist: tubebackr
Track: Beach Life
@tubebackr
Free Download - hypeddit.com/tubebackr/beachlife
freetouse.com/music/tubebackr...

Кино

Опубликовано:

 

8 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@rutahagos1514
@rutahagos1514 2 месяца назад
🎉🎉በጣም እናመሰግናለን ዕድሜና ጤና ይስጣቹ 🎉እኔ ውጭ ሃገር ነው ምነረው (10 ዓመት ) ሲንግል ማም ነኝ & ሁለት ልጆች❤ኣሉኝ ፡ግን ሁሌ ያንተ ምክርህ እንደ ባለ ትዳር ሆኘ ነው 🎉ምሰማው "ለኔ ምክርህ ምግብ ነው ፡እግዛብሄር ሁሌ ከጎንህ ይሁን ❤❤❤❤
@ElfineshEtete
@ElfineshEtete 5 дней назад
❤❤ወድሜ.እዴት.ሥምጥ.ብይ.የምሠማው.ቢኞር.የአተ.ብሮግራም.ብቻ.ነው.ተባረክ.በእውነት.ኑርልን❤
@user-uc7dg9wk5o
@user-uc7dg9wk5o Месяц назад
ወንድማችን. እርጋታህ. የማስተማር. ጥበብህ. የቃላት አጠቃቀምህ በተለይ በፆለት ላይ ትኩረት ታረጋለህ. እሱ ንግግርህ ተመቸኝ. በጣም. ትምህርት. ይመቸኛል. በርታልን
@user-ry8le8ey5o
@user-ry8le8ey5o Месяц назад
ጠያቂዋን ቀይሩልን ለአስተማሪው አትመጥንም! የተረጋጋችና የህይወት ልምድ ያላት ብትሆን ጥሩነው.
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 2 месяца назад
ስደት ሳልወድ በግድ ዝም አስባለኝ በቃ አሁን አሁን መዉራትም አልፈልግም ሰዉ ግን ኩራት ነዉ ይላል እኔ ግን ዉስጤ ቁስል ነዉ ግን ለብቻዬ አወራለሁ ጽፌም ወረቀቱን እቀደዋለሁ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 месяца назад
የልቤን ነዉ ያልሸዉ ወላሂ❤
@sinaeritrawit9499
@sinaeritrawit9499 Месяц назад
OMG IS THIS MY STORY sis zim belo menor new enem yemeretkut emisema sew yelema yesewn becha eyesemaw new menorew
@eduteshome7677
@eduteshome7677 4 часа назад
መልሕቅ በእዉነት ሰዉ በቃላት ጥይት የሚመታበት መድረክ , የልብ አድርስ ,እግዚአብሔር ይባርካችሁ.
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 месяца назад
አሁን የናፍቀኛ ዚምይለ ሰው ዚም ይለበት አካባቢ ውይ የሚለፍልፍ ሰው አልወድም
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 2 месяца назад
እናመሰግናለን የሚታመን ሰው ያምናል ለውሳኔ አለመቼኮል መረጋጋት በሂደት እያደገ የሚሄድ ፍቅር ፍሬው ያማረ ነው መካሪያችን መምህር ፀጋየ በርታልን❤❤❤🎉🎉
@neima2690
@neima2690 2 месяца назад
😂😂😂 የኔቆጆ ስለተረጋጋ ሰው አጀዳ መርጠሽ አች እደኔ ቀልቃላ ነሽ 😅😅🎉🎉❤❤❤❤
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Месяц назад
😂😂😂😂😂
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 12 дней назад
😂😂😂
@KIdistWouba
@KIdistWouba 12 дней назад
ፀግሽ ወድማችን ተባረክ
@MlKk-ym9vy
@MlKk-ym9vy 2 месяца назад
ሰላም ወድሜ አተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 месяца назад
በርቱ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትስሩት ❤❤
@tutubevan932
@tutubevan932 2 месяца назад
ህይወት የሚረጋጋው እርፍ የሚለው በእየሡስ ብቻ ነው እየሡስ የሌለው መቹም አያርፍም እየሡስ ያለው ህይወት አለው እየሡሱ የሌለው ህይወት የለውም መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ ፀልዮ እየሡስ ብቻ ነው መፍትየው በሌላ መንገድ እረፍት የትም የለም
@ZaNeb-ro9tv
@ZaNeb-ro9tv Месяц назад
በትክክል እኒምየውስጢን ጩሀት ላለማዳመጥ በቻየን ሁሉ አወራለሁ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 12 дней назад
እዉነት ነው ማይታመን ሰው ሰው አያምንም
@user-zp2bu7vx9u
@user-zp2bu7vx9u 2 месяца назад
እናመሠግናለንምርጥ ኢቶጵያዊያን❤❤❤❤❤❤
@LovelyBackgammon-dy6ou
@LovelyBackgammon-dy6ou 2 месяца назад
ደስ ይላል አንቺ ግን ቀልቃላ ነሽ መሀል ላይ እእእ እምትይው ንገር ይረብሻል😂 ዜና ብታነቢ መልካም ነው ባይ ንኝ በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ❤
@seblewongelayalneh7510
@seblewongelayalneh7510 14 дней назад
እናመሰግናለን በርቱልን።
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 2 месяца назад
Wooow Ejig Betam Enamesgenalen Zemenik Hulu yebarek!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@PrinceTeel-hi3yy
@PrinceTeel-hi3yy 2 месяца назад
ከአለመማን ጌታ ይጠብቀን አለመማን ማለት ከእረስ ጋር መዋገት ነው ልንገባ ትንሽ ቀርቶ የተለያየነው ከእዚህ አንፀር ነው
@gene6075
@gene6075 2 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ምክር ነበር ::
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 месяца назад
Amazing conversation. Thank you for sharing !!
@user-sl9mf1qw7v
@user-sl9mf1qw7v 2 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው እናመሰግናለን
@astertanke8173
@astertanke8173 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 2 месяца назад
Thank you. Your book is very helpful and inspiring ❤❤❤❤
@tsionmola-kw2fd
@tsionmola-kw2fd 2 месяца назад
መረጋጋት ማለት /እራስን መግዛት👌
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 2 месяца назад
እናመሰግናለን🙏
@user-pw3nf7po2g
@user-pw3nf7po2g 2 месяца назад
እናመሰግናለን❤
@tsionadinew7369
@tsionadinew7369 2 месяца назад
ተባረክ
@user-jn5xf7jf7r
@user-jn5xf7jf7r Месяц назад
ልዩ✅✅✅✅✅✅❤❤❤
@aziye
@aziye 2 месяца назад
እናመሰግናለን !💚🤗
@yeshiGbermskal
@yeshiGbermskal 2 месяца назад
ደስ የሚል ምክር እናመስግናለን
@Hlema12
@Hlema12 2 месяца назад
Thank you 🙏🏾 ❤
@shallommakwakwa
@shallommakwakwa 2 месяца назад
Tebaraki babizu qaxilibati tnx ethiopea lazalalem tinuri xalatochuwa yilaqu yiwudamu
@jesusislord409
@jesusislord409 2 месяца назад
Tsegye Bereketachn Ewedhalew❤
@user-vm6nx4uh7d
@user-vm6nx4uh7d 2 месяца назад
እናመሰግናለን
@user-ri6ku5hh7w
@user-ri6ku5hh7w 2 месяца назад
እናመስግናለን
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ እናመስግናለን
@user-df1qz3ef7r
@user-df1qz3ef7r 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት
@nabiyattebebe7610
@nabiyattebebe7610 2 месяца назад
ብዙውን የአንተን ትምህርት አዳምጣለሁ።በጣም ተጠቅሜበታለሁ ።
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 месяца назад
አመሰህናለሁ ፀግሽ በትዳር ውስጥ ስላለ ድብቅነት የሆነ ነግር ብትለን
@user-zu2pk9uf3w
@user-zu2pk9uf3w Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@senihaylu111
@senihaylu111 2 месяца назад
Enamsegnalen
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@rodas6053
@rodas6053 2 месяца назад
Wow ywent selagnhuh ds blognal i hope bebzu terdagnalhm.
@user-po4rd4cj5q
@user-po4rd4cj5q Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq 17 дней назад
Lejetewa Ergata Yegolatal Qalqala ngr nat
@user-rw4og1cy3l
@user-rw4og1cy3l 2 месяца назад
betam new yemwedachu timhirtachu betam tekami new ameseginalehu
@user-im2qe5er2r
@user-im2qe5er2r 2 месяца назад
Yene mekeri🎉❤
@user-kr5ls4zd8c
@user-kr5ls4zd8c 2 месяца назад
🙏
@user-tc2fl7gs4o
@user-tc2fl7gs4o 2 месяца назад
Kidi akerarebeshen asetekakeleshal jegena berechi befite tinesh feten tiye neber Tsegish Amsegenalhu
@user-rn5qk3ft8t
@user-rn5qk3ft8t 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i 2 месяца назад
Enmsgnallene mrtoxe❤❤
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj 2 месяца назад
Ewnet belehal ena bale zeem yale new gen bekalat endet endemgoday sewoch gen tadeleah zem yale newyeluyal
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 2 месяца назад
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
@yashidata7934
@yashidata7934 2 месяца назад
ፀግሸ ሰላምክ ይብዛ መፀሐፎን እፍልግ ነብር ሻሸመኔ ላይ ይገነኛል እንዴ?
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 2 месяца назад
ወደ 0988507070 ደውለው ይዘዙን።
@user-rm8vx7sz4s
@user-rm8vx7sz4s 20 дней назад
Are yechn kayrt demsya ystalale
@user-cx7vk5vj6j
@user-cx7vk5vj6j 2 месяца назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እኔ ኣንድ ነገር ተቸግሬለው እሱ ደሞ እኔና ፍቅረኛየ ስደት ነው እምነረው ግን የሰለቸኝ ነገር ቢኖር ሁሌም ይዋሸኛል እያየሁት ራሱ ኣደለም ብሎ ይከራከረኛል ምን ማረግ እንዳለብኝ ጨንቆኛል እኔ ትዳሬ በጣም እፈልገዋለው ግን በመዋሸት እየጎዳኝ ነው ልቤን ሁሌ እደሰበረው ነው ምን ማረግ ኣለብኝ እባክህ ምክርህን እፈልጋለው
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj 2 месяца назад
Yerket fekir yemel seruwal esun eyew
@mercyz6252
@mercyz6252 2 месяца назад
Erega yalesew absolutely not good, you know why, they hide a lot to sustain that but they are not really and they will not make you feel free as well. And if you want to marry someone good, you heal first, be good first My mom told me zeme yimile sew are dangerous, I witnessed it as well!
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj 2 месяца назад
Menew salageba bawkuhi
@bsbs3536
@bsbs3536 Месяц назад
❤❤❤
@fgy6739
@fgy6739 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-jx8lr2sh2k
@user-jx8lr2sh2k 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
Далее
OVOZ
01:00
Просмотров 1,6 млн
подчистили салон авто
1:00
Просмотров 1,6 млн