Тёмный

መከባበሩ ነው የሚበጀን ! - ተዋናይ ሚሊዮን ፀጋዬ | ጦቢያ | Tobiya Poetic jazz  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 62 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 105   
@user-sf9zs3nn7i
@user-sf9zs3nn7i Год назад
ይህ ለሰለጠነ ፣ለዳበረ አይምሮ የሚሆን ምርጥ መልዕክት ነው ።ነገር ግን የአፍሪካ ፖለቲከኛ ለመሆን ደነዝ መሆን በቂ ስለሆነ የደነዘ አይምሮ ሊሰማው አይችልም
@vincentvan680
@vincentvan680 Год назад
ሸጋ አስተያየት!
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Год назад
ደነዞች ደነዝነትን በደንብ ስለሚያውቅ ስለደነዝነት ማውራት አይሰለቸውም ደነዝ
@user-sf9zs3nn7i
@user-sf9zs3nn7i Год назад
@@genetyilma7717 ምነው መሬት አቀመሱሽ ? ነው የትግራዋይን ቤት ነጥቀው ሰጡሽ ? ስንት አማራ አርደሽ ነው ? ቋቋቴያም በቦታሽ ተገኚ
@berhanayele8466
@berhanayele8466 Год назад
የእኛ ከአፍሪካም ይለያል ደነዝነት አምባገነንነት ብቻ ሆኖ አገርንና ህዝብን ቢጠብቅ እኮ መልካም ነበር።የኛ ጉዶች በሴራ አገር እያፈረሱ እየናዱ ህዝብን እየፈጁ እያስፈጁ ናቸው።የትም አገርና አህጉር የለም።መጨረሻቸው ግን እነሱን አያርገኝ።☝️🤔👎👎👎👎
@kibrom2707
@kibrom2707 Год назад
Quite Simply the best. !!!
@a.z9309
@a.z9309 Год назад
ስንት ድንቅ ልጆች አሏት ኢትዮጵያ 👍👍👍👍🙏💐
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
ከገባን እንደ ሰው እንደ 98% ሃይማኖት አማኖች እንደሆነች አገር እንደ ኢትዮጵያዊ እንደ ጥንቱ እንደ አባቶቻችን በፍቅር በመተባበር በመከባበር ለመኖር ካሰብን የሚገርም የሚደንቅ መልክት ነው እግዚአብሔር አምላክ የምናስተውልበትን አይምሮ ልቦና ቀልብ እንዲሰጠን የቀረበ ነው ዋውውውውውው ዋውውውው ....... የሚያስብል ምክር ተግሳፅ የግጥም ምሽት ነው 👏👏
@solomonali1490
@solomonali1490 Год назад
ዎው!!!ልዩ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ እግዚአብሔር ይባርክ!!
@deludanila7357
@deludanila7357 Год назад
የሚገባው ቢኖር ጥሩ ነበር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@abebesenbetoworku7129
@abebesenbetoworku7129 Год назад
ግሩም ነው.... ሰምቶ ለለውጥና ለመለወጥ የወሰነ ካለ...????
@solomont9371
@solomont9371 Год назад
በጣም ጥሩ የሀገር ምሶሶ እና ማገር እንዲሆን አርጋችሁ መልእክት ማስተላለፍ ቀጥሉበት በርቱ አምላክ እስራኤል ይባርካችሁ
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 Год назад
Very powerful message
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የልቤን ነገርከኝ
@kassahunsiele3400
@kassahunsiele3400 Год назад
እግዚአብሄር ይባርክህ!
@ሚስጥረስላሴ
@ሚስጥረስላሴ Год назад
ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር!!
@hiwotmesfin2284
@hiwotmesfin2284 Год назад
አሜን አሜን አሜን በመሰቅሰቂያው ያንሳልን!❤❤❤🙏🙏🙏
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 Год назад
ዎአው ድንቅ መልክት ለብያለው ልብ ይበል ለፅፈኞች ለዘረኞች ለዘላለም ሚኖሩ ለሚመሰላቸው ለተረኞች !!👏
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Год назад
ጌታ መድኃኔዓለም ሀገራችን ኢትዮጵያን ከክፉ አውሬ ያድን፡፡🙏❤‍🩹
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 Год назад
እናመሰግናለን
@belachewgetnet8645
@belachewgetnet8645 Год назад
extremely incredible actor
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Год назад
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይሁንሽ! 😢
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 Год назад
ምርጥ ነህ ሚሊዮን እንድህ አስረዳልን ከገባቸው መከባበሩ ይሻላል
@MegaGobeze
@MegaGobeze Год назад
Very true respect one another this is the best way.
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Год назад
በወለጋ እና በሌሎችም አካባቢዎች በግፍ እና በቃላት ሊገለጽ በማይችል የአማራ ህዝብ ግድያ ከሚፈጸሙት ጋር ስትቆም እና የአማራን ወይም የሌላውን ዘር መጥፋት ካላወገዝክ አንድ በአንድ መገደል፣ መዋረድ ተራ ወደ አንተ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል💔 ለዚያ ግፍ ለተጋለጡ ደካማ ንጹሃን ሰዎች ድምጽ እንዲሆን ልናስታውሰው ይገባል ነገ ጥዋት ዙራችን ነውእና 😏 በጋራ መቆም አስፈላጊ ነው🤞 ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ🙏🤞🙏🤞🙏🤞
@tigistbizuneh6026
@tigistbizuneh6026 Год назад
ተባረክ ምርጥ አገላለፅ እዉነት ነዉ ፍቅር አንድነት ነዉ መከባበር ነዉ የምበጀን ፈጣሪ የኢትዮጵያን ሰላም ያብዛ
@ፍቅርፈንታው
@ፍቅርፈንታው Год назад
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ልበ ሙሉ የኢትዮጵያ መንግስት ለስልጣን ሲሉ ድሀውን ድሀ አደጎቹን ቁርስ በልቶ እራት የማይደግመውን የዋሁን ገበሬ ምስጊኖቹን ያስገድሉታል መቸም ሰው የዘራውን ያጭዳል እግዚአብሔር በምስራቅም በምእራብም በሰሜንም በደቡብም ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር 🕯🕯🕯🕯🕯
@kherianasser7770
@kherianasser7770 Год назад
Great people
@dessieademasu2727
@dessieademasu2727 Год назад
ተባረክ ንጉሴነህ
@endaleteshome6980
@endaleteshome6980 Год назад
አዎ መከባበሩ ነው ሚበጀን ያስተምራል
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Год назад
Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 Год назад
አቤቤቤቤት ሰሚ ቢኖር ለመለውጥ ይህ ብቻ በቂ ነበር እግዚአብሔር አንተ ንፁህ ልብ ፍጠርልን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 Год назад
Amazing everything is true it breaks my heart may GOD help us I know one thing ETHIOPIAWINET 💚💛❤️ will win !!!
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y Год назад
እውነት ነው ምን ጉድ ነን ሃቅ።
@abby8509
@abby8509 Год назад
ዋው ቃላት የለኝም ድንቅ ብቃት ተባረክ
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Год назад
ቆም ብለን የምናስብበትን ማስተዋልን ይስጠን መድሐናያለም
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 Год назад
Thanks God bless you
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Год назад
ተማርን ካልን፣መማር እንደዚህ አርቲስት ነው!!አገሬ ልጅማ አለሺ!!!
@tilahunfentaw3990
@tilahunfentaw3990 Год назад
እኔ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብያለሁ የልቤን ሰለሆንክልኝ። ጥበብ ታክብርህ።
@qal211
@qal211 Год назад
Waw waw !!!!👏👏👏👏👏👏
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Год назад
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ይታረቀን
@nonofanta9528
@nonofanta9528 Год назад
ታላቅ ሰው ትልቅ መልክት ትልቅ እውቀት
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 Год назад
ማሲንቆዉ ማረከኝ፣ እባካችሁ ማን እነደሚጫወተዉ ንገሩኝ። ሚሊዮን ግሩም ድንቅ ነዉ።
@Sahlemariam.D
@Sahlemariam.D Год назад
Why we are fitting with nature? We are not unique!! Language is not economy just a communication tool. 1. The number of individual languages listed for Chad is 134. 2. The number of individual languages listed for Cameroon is 283. 5. The number of individual languages listed for Nigeria is 525. We made three choices (Secret behind Rwanda ongoing success) 1. Staying together 2. being accountable 3. Thinking big Learn from Rwanda
@Magnaw7115
@Magnaw7115 Год назад
እውነት ነው
@mayema3846
@mayema3846 Год назад
እውነት ብለሃል ልጄ ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ የለው ይስማ እህህ ወይ እኔ የለንም ወይ አውራ !! ደግ ቀና አገሩን የሚመራ ለሰው ልጅ የሚራራ በኢትዮጲያዊነቱ የሚኮራ የለንም ወይ አውራ!!!!
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 Год назад
ዋዉ ይገርማል ሳይረፍድ ልብ ያለዉ ልብ ይበል መከባበሩ ነዉ የሚበጀን በዉሀላ መቆሚያ መቀበሪያ መሬት እንዳናጣ።
@emebetshibeshi8024
@emebetshibeshi8024 Год назад
ይሄ መልክት በሁሉም ቋንቋ ተተርጉሞ ታሪክ ምን እንደሆን ለማይገባቸው ቢተላለፍ እጅግ በጣም የሰውን አእምሮ ያለተክኖሎጂ ፈታቶ የሚገጣጥም ጥበብ ሰለሆነ እባካችሁ
@mastewalbelete636
@mastewalbelete636 Год назад
የልህቀት መንፈስ ከውስጣችን ተንጠፍጥፎ ያለቀ እና ዛሬን ለመኖር ነጋችንን የምንገድል ከንቱዎች ነን።
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 Год назад
አገሬ ሰቀቀኔ የልቤን ሰቀቀን የአይን እንባ የቀፈረን ፀሎት ሰምቶ ሰቀቀንሽ በጥበብ ያሶግድልሽ የእኔ ናፍቆት ስሙት እስቲ ትልቅ ነኝ ብላቹ ትንሽ ያደረጋቹን እነተማርን ባዬች።
@kebkabcherenet4415
@kebkabcherenet4415 Год назад
Ewnet new wendeme fetare yirdan
@ayelefikadu4992
@ayelefikadu4992 Год назад
በጣም ዋአው ነው እንደአንተ ያሉትን የብዛልን፡፡
@merebgirmay8036
@merebgirmay8036 Год назад
Ene Hulu Kega mache ygebachewal mdhanalem kesiru ynkelachew hizbu mekrawen ablut
@mekonnenmitik1812
@mekonnenmitik1812 Год назад
WOW
@metasebiatsige3636
@metasebiatsige3636 Год назад
በመከባበርና በፍቅር መከራውንም ደስታውንም አብሮ የሚኖር ፈጣሪውን የሚፈራ ዝም ያለ ጠንካራ ሕዝብ አለ። እንደ ፖለቲከኞቻችን ግጭት ጠማቂነትና የመለያየት ሴራ ቢሆንማ ኖሮ በቃ እኮ የለንም። እንዲህ ተሆኖ ከመኖርም ፈጣሪ ሊያስተምረን የፈለገው ትልቅ ነገር አለ። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ።
@eteneshtefera5093
@eteneshtefera5093 Год назад
🙏♥️🙏🙏
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Год назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ታሪክ አጥፊ በስልጣን ላይ ሆነው ታሪክሽን ሲያወላግዱ ማየት በሀያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ያማል ግዜ ይፍጅ እንጂ በድል አሽናፊነት እነዚህን ባንዳ ሁሉ ግዜ ያስተምራቸዋል እናቴ ቀና ብለሽ የምትሄጅበት የምትኮሪበት ግዜ ቅርብ ነው የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል ስው ባገሩ ሲሳደድ ከዚህ ውጣ ግባ ሲባል ምን አይነት አእምሮ አላቸው ይህን የሚሰሩ አይ ግዜ ያረጋል የውሻ ሜዜ በርቺ እናቴ ሽክምሽ ይቀልሻል ብርሀንሽ ይበራል እኩል እንኖራለን ሁሉም እየተቃጠለ ነው ቃላት መግለጥ እጥቶ አይደለም የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል::
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Год назад
እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን አቤት 🙏🙏🙏❤️😭
@nabiljamal5757
@nabiljamal5757 Год назад
እያወቁ ነው እሚያሳልቁት ትውልድን ለትውልድ ዝቅ ብለው ቢሰሩ የት በደረሱ
@hirutf8228
@hirutf8228 Год назад
💚💛❤👍
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Год назад
አዎ ትክክል ብለሀል ወንድሜ
@tarekegnmelese4704
@tarekegnmelese4704 Год назад
አሳምነውን አምባቸውን የገደሉ ያስገደሉ ለመሆኑ እንቅልፍ ይወስዳቸዋል??
@abiyohaile9499
@abiyohaile9499 Год назад
እውነት ነው መከባበር ነው መፍትሄው ድንቅ አቀራረብ ነው።
@wosenyeleshassefa5917
@wosenyeleshassefa5917 Год назад
betam des yemile melket new enamsegenalen
@meseretwerke77
@meseretwerke77 Год назад
እውነት እግዚአብሔር ያስበን
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 Год назад
Semi yalew joro binor mingna melkam neber !!!
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" ሃገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው "
@abuhuzeyfa2053
@abuhuzeyfa2053 Год назад
ከ40 አመታት በፊት ኢትዩጵያውያን በደስታ የሚኖሩ እንደነበር ማስመሰልህ ብልግና ነው። ኢትዩጵያውያን አንጻራዊ መሻሻል ያዩት የአፄው ስርአት ሲናድ ነው።
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Год назад
👌👌👌👌👌
@zeki2122
@zeki2122 Год назад
በቅድሚያ ሰላም ናችው እንዴት ናችው? ኧ? አባካችሁ ከዚህ የአንደበት እና የቃላት እሩታ ዋይዋይታ ስብከት ንግግር ውጡ እና ወደ ምድር ውረዱ ከተገፈው ጋር አብራችሁ ተገፉ ከሚመተው ጋር ተመቱ ከሚቆመጠው ጋር ተቆመጡ ከሚያለቅሱት ጋር አልቅሱ ከሚታገቱት ጋር ታገቱ ከሚረሸኑት ጋር ተረሸኑ ከሚሞቱት ጋር አብራችሁ ሙቱ ከሚስቁት ጋር ሳቁ ከሚደሰቱት ጋር ተደሰቱ ከሚያቆስሉት ጋር አቆስሉ ከሚጫወቱት ጋር ተጫወቱ ከሚቀሙት ጋር ቀሙ ከሚያግቱት ጋር እገቱ ከሚረሽኑት ጋር እረሽኑ ከሚመቱት ጋር ሙቱ ብቻ ለአንተ ለአንቺ ለእናተ ለሁላችውም ከመሰላችሁ እውነት ጋር ቆሙ ተባበሩ ተደርደሩ እውነት እውነት እውነት!!! እውነት እውነት እውነት !!! እውነት እውነት እውነት ሀሰት የውደም ሀሰት ይጥፋ ሀሰት ይቀበር ሀሰት ይፎንቆር ይዳመጥ ለሀሰት እልፍ፡አእላፍ ጠላት እልፍ ወትልፊት ምቀኛ አውዳ ከታች ከሲኦል ከላይ ከገነት ከቀኝ ኸግራ ከየብሱም ከባህሩም ይነሳበት፡፡ ኧ ኧ ኧ ? ? ? ? እውነት በትግራይ ይንገስ እውነት በአፋር ይነገስ አውነት በአማራ ይንገስ እውነት በኦሮሚያ ይንገስ እውነት በቤንሻንጉል ጉምዝ ይንገስ እውነት በሳማሌ ይንገሰስ እውነት በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ይነንገስ እውነት በጋምቤላ ይንገስ እውነት አሁን በተፈጠሩት በሲዳማ በምዕራብ ኢትዮጲያ በጉራጌ ይንገስ እውነት በድሬዳዋ ይንገስ እውነት በኢትዮጵያ ከጫፍ እስከ ጫፍ ከሊቅ እሰስከ ደቂቅ ከትንሽ እስከ ትለልቅ በሁሉም በሰሜንም ወደቡብም በምስራቅም በምዕራብም በመካከልም በደርም በውስጥም፡ ፡ ፡ ፡ እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ፡፡ እውነት መንገስ በሚፈልግበት ቦታ ሁሉ መንገስ በሚፈልግበት ሰአት ይንገስ ይልማ ይንሰራፋ ይተከል ይበቀል ይውለልድ ያብብ ያፍራ ይበላ ይጠጣ ይቀመስ ይደግ ይመንደግ ኧኧኧኧኧኧ!!!???? እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ፡፡ እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ፡፡ እውነት በአዲስአበባ ይንገስ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Год назад
፭ አመት ሙሉ ብዘርኛች ገዳዮች ግፍኛች ተገፋን እግዚአብሔር ይፍርድ በልመርጡት ቁዋንቁዋ ስለምግደሉት ምስደዱት
@neza88
@neza88 Год назад
የደነዞች ስብስብ ብልፅግና መስሞያ ጄሮ ቢኖረው ከእነዚህ ጠቢባኖች ሰምቶ እርምት ቢወስድ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Год назад
* Million Tsegaye; SUPERB!!!!! * GO THOPIA/TOBIA: Arts TV!!!!! * The SPIRIT Of ETHIOPIA and ETHIOPIAN-NESS SHALL Continue To PREVAIL!!!!! * EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!!! * ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!
@gbesvk.
@gbesvk. Год назад
ተደፍታችሁ አልቅሱ ምንም የሚያስጨበጭብ ነገር አልተናገረም እዝጎ በሉ በምን ነዉ ማነዉ የሰለበን
@habtamugebeyehu598
@habtamugebeyehu598 Год назад
ሰሚ ከየት ይምጣ ?
@alemayehuasfaw4393
@alemayehuasfaw4393 Год назад
ነግረሀናል ግን ሆዳችንን ስላስቀደምን ካለፈውም ስለማንማር ያሁኑ ብልጥ መሳይ ብሷል ዋዋዋ!!!!
@eliyasabiy7594
@eliyasabiy7594 Год назад
ሚላዬ ምወድህ
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 Год назад
Masenkowen atefawyerebeshal MASCENKOW YETEFA BETAM TEGERMALACHU KE MUSICA GAR AYEHEDEM Bezu geze atesemum
@habtueyosias7243
@habtueyosias7243 Год назад
አውራ ማጣታችን ለዚህ ሁሉ አደረሰን
@ashenafitadesse1967
@ashenafitadesse1967 Год назад
ይድረስ ለባለ ወንበራች
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Год назад
እንኳን በተዘዋሪ በፊለፊትም ቢነገሩ ጆሮ ዳባልበስ ብለው ህዝቡን አጫረሱት አላህ ፍርዱን ይስጥ የሚስኪኖች ደም በየሜዳው ይጮሀል
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l Год назад
"" ቀን "" መምጣቱ አይቀርም ።
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ Год назад
ተውኔት ተዋኝ ጥበብ የተዋጀው ማለት ይኸ ነው ..."artist” 🤷🏾‍♂️🤛
@dkm1666
@dkm1666 Год назад
weyane constitution is the one ethiopian problem .change it or keep it for non stop civil war
@ermiashess4378
@ermiashess4378 Год назад
ይናዳቸው
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Год назад
የሚሰማ ጀሮ ካለ ይስማ ይህ ህዝብ ምች ጀሮ አለው እና
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Год назад
tililik abatochinima fejitew yihew hager afrashu POromuma karta yizo yemizorew hager afrash Ethiopianm telu eneLencho letan ankebaro yeyazew Abiy hulunim betereba bemilasu shewudo yemigelewn gelo yemiselekitewn selkito new yihew eyaschefechefen hsager eyagerese yalew. degmo Oromo fard Hawaii tilaleh ende wendimachin. betet bekul new enesu wird awaki yehonut. higis, firdis, kibris, emnetis, haymanotis yet yawkuna new. yelele sim eyesetachihu new nezih yabekachihuachew. anatachin lay yewetut.
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Год назад
ሁሉ ጥንቅር ይበል ኋላ ይመለሳል እንከባበር
@tesfayegoremese6096
@tesfayegoremese6096 Год назад
ሚሊ በእዉነት ኮራሁ
@user-uj8tc6lu1q
@user-uj8tc6lu1q Год назад
😭😭😭💚🧡❤💔💔💛🤲🤲🤲
@goatat3719
@goatat3719 Год назад
እናንተስ፡ጮሀችሁ፡ሰሚ፡ጠፋ፡እንጂ፣
@sikosilo7905
@sikosilo7905 Год назад
Yek.tert.tret.nio.amran.ymasaredw.
@bin6837
@bin6837 Год назад
ይሄንና መሰል መልክት የሚሰማው ከአማራ ልጆች ብቻ ነው ስለዚህ መዘብዘብ ብቻ ሆኖአል ያለአማራ ሌላው ስለ አንድነት ትንፍሽ አይልም ስለዚህ አብዝታችሁ ብቻችሁን ስትለፈልፉት ጠቅላይ ተባለችሁ ስለዚህ ይህን ማለዘን ትታችሁ ከወቅቱ አሰላለፍ ጋር እራሳችሁን አዘጋጁ አለበለዚያ እናንተ እንዲሁ ትዘበዝባላችሁ እነሱ በዬቀኑ ያርድዶችሃል
@abbay5067
@abbay5067 Год назад
💪💚💛❤️💪🟩🟨🟥💪🦁👍Essay Jagna Negraw laza Serra Ethiopia Amara ONG Dame matach Aganenet Mafia sebsebe Kahaju 👿 Ager Afresh.
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp Год назад
Everything was a great message except one completely false message-the so called Aba Geda never was never will be a just institution instead they were barbaric then they are barbaric criminals now::
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Год назад
Ethiopia is a failed state however amhara thinks their evil ethiopia is a live
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Год назад
አህዮች እድሜ ለናተ እንዲ ሆነናል ዋናው ጠላት አብይ ቢሆንም እዬ ዳብሎስ ስር እዲሰድ ያደረጋቹት እናተ ናአ ቹ የቆጡን አወርድ ብላ የብብቱን ጣለች ሰሜኑ አማራ ትግሬ እዲመታ ያደረጋቹ
@asefadamaw111
@asefadamaw111 Год назад
ተሣታፊዎቹ በአብዛኛው የኦነግ አባላት መሠለኝ
@AfariMoranZelzalDogShity
@AfariMoranZelzalDogShity Год назад
እብድ የውሻ አር ይታረድ እንጂ ምንአባቱ ክብር ያሥፈልገዋል
@alemayehumechale7507
@alemayehumechale7507 Год назад
ታላቅ ሰው ትልቅ መልክት ትልቅ እውቀት
Далее
For my passenger princess ❤️ #tiktok #elsarca
00:24