Тёмный

Ethiopia - የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል ተቃውሞ “በግድ ሲሆን ያቅራል” 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 138 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

31 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 228   
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Год назад
በግድ ሲሆን ቋቅ ይላል doctor ሲሳይ ጀግና💪
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Год назад
ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ እናመሰግናለን
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
አብይ የሚሉት ሰውዬ አውሬ ነው እኳን ይቅርታ ሊጠይቅ ጥፋቱን ይቀጥልበታል
@zewdityetbarek6371
@zewdityetbarek6371 Год назад
በጣም ትክክለኛ ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ በትከከል ይቅርታ ይጠይቁ
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Год назад
አወ ቋቅ ብሎናል በግድ ስሆን ያቅራል 💚💛❤️💚💛❤️ ይሄ ነዉ ባንድራዉ አለቅ እምዬ ሚንሊክ ያስረከበንን
@photography6969
@photography6969 Год назад
Batik sekalaw
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 Год назад
ዶክተር: ሲሳይ: መንግስቴ: እጅግ:በሚገርም: ሁኔታ: ነው: እውነታውን: የገለፁት: በጣም:እናመሰናቸዋለን::በተጨማሪ:እግዝቤሄር;ሁሉም: ኢትዬዽያዊያኖችን: አንድ: ያድርገን::🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@muleabebe5125
@muleabebe5125 Год назад
ልክ ነው ቋቃ ይላል ብራቦ ዶክተር ሲሳይ💪
@ami1285
@ami1285 Год назад
አወ ቋቅ ብሎናል
@usemanmuhabi2761
@usemanmuhabi2761 Год назад
ግልፅ የሆነ እውነት ነው
@yosha1238
@yosha1238 Год назад
እዉነት. ያሸንፋል.
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 Год назад
በዚህ አካሄድ የባሰ እንጂ የተሻለ ነገር ማምጣት አይቻልም::💚💛❤️ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር❗️
@endalemera25
@endalemera25 Год назад
ዶክተር ፡የመማር፡ትርጉሙ፡እንደዚህ፡ነው፡ለችግሮች፡መፍትሔ፡ሲቀርብ፡አንድ፡እርምጃ፡ወደፊት፡እንሄዳለን፡ችግሩ፡የሚንፀባረቀው፡ቅን፡ልቦና፡ከማጣት፡የተነሳ፡ነው፡ጆሮ፡ያለው፡ይስማ፡ልብ፡ያለው፡ልብ፡ይበል፡የትዕቢት፡መጨረሻው፡ውድቀት፡ነው።
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥህ ዶክተር
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r Год назад
ጎክተር ሢሣይመግሥቴ እግዚ አብሔር እድሜሕንያሥረዘመዉ እኔሕተረኛ መቺይገባቸዋል ተረኛወቺ ጥጋባቸዉ በጣም በዝቷል. ይቺ አዳነቺ የምትባለዉ. ሠይጣን ግን ከየትየመጣቺ አጋንትናት መቸምሠ ሠዉናት እዳትሉኝ. ሠዉማ አደለቺም ከሐድናት
@svalley4567
@svalley4567 Год назад
አዲስ አበባ የአዲስ አበባ ብቻ ነው አለቀ:
@photography6969
@photography6969 Год назад
Setgaref tawrawaleki
@esubalewregassa9341
@esubalewregassa9341 Год назад
ማንም በማመልከቻ አልተወለደም በቋንቋ ሳይሆን በሰውንታችን እንከባበረ ፈጣሪ ኢትዮጲያን ከክፉዎች ይጠብቃት
@anteante1873
@anteante1873 Год назад
ወንድሜ አንደኛ አማራን ያስደፈረው በአዴን የሚሉት ትርፍራፊ ለቃቃሚ ድረጅት ነው ምንአይነት መርፌ እንደወጓቸው እንጃ
@ssaa9674
@ssaa9674 Год назад
በጣም ነው የምናመሰግነው ግን ሰወቹ አይሰሙም አሁን እነሱ በሰልታናቸዉ የሚፈለጉትን ማደረግ ነው አሳባቸዉይህ ደግሞ የትም አያደርሳቸውም ያብይ እቅድ እንዳይሳካ አላህን እለምንሃለሁ ምክኒየቱም እቅድ አማራን ማትፋት ሰለሆነ ወለጋ ያሉትን ጨረሰ አላህ ኢትዮጵያንና ከቢሂር ነጻ የሆኑ ህዝቦቿን ይተበቅ አሚን
@alexwoldetsadik8535
@alexwoldetsadik8535 Год назад
ቋቅ አይገልፀዉም ከዚያም በላይ
@tedimengestu7604
@tedimengestu7604 Год назад
ፈጣሪ ምስኪኗን አገራችንን እርስ በእርስ መባላቱን በቃሽ ይበላት (ሁሉም በሃይማኖቱ ፈጣሪን በቃ ይበለን ግድ ነው እሱ ይቅር ይበለን።)
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 Год назад
አስተሳሰበቸው አኝህ ሙህር በጣም ይደንቀኞል በርቱ እድሜና ጤና ይስጦት
@tigisttafese1839
@tigisttafese1839 Год назад
Absolutely correct Dr sisay 🙏🙏🙏
@woldefantu75
@woldefantu75 Год назад
በየትኛውም ክልል ሊዘመር የሚችለው መዝሙር ክልሉ የኢትዮጵያን ህዝብ መዝሙር በራሱ ቋንቋ ተርጉሞ ነው።በአንዲት ሀገር አንድ ሰንደቅ አላማ/ባንዲራ እና መዝሙር ብቻ ነው።ይህ ተግባራዊ እየሆነ ያለው በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ይመስለኛል።
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Год назад
🇳🇱 ደቡብ ክልል 👏👏
@sofiasofia2752
@sofiasofia2752 Год назад
ወይ ጣጣችን ማለቂያው መቸ ነው ያችን ዶማ በገላገለን
@habtiemaru173
@habtiemaru173 Год назад
አዘጋጁ አቀራረብህ በጣም ነው ምወድልህ ። በርታልን ወንድማችን።
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Год назад
ፌዴራላዊ ሥርዐት ሲቀበር።
@ejaraayele6934
@ejaraayele6934 Год назад
Doma doma bayu new enji Adanech aydelechim
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 Год назад
እውነት ብለሀን ዶክተር ሲሳይ እናመሰግንአለን ቢገባቸው መቸም አይገባቸውም አይ እምየ ኢትዮጵያ አይዞሽ እማ
@bruktyrose820
@bruktyrose820 Год назад
ኢትዮጵያ!
@eden2986
@eden2986 Год назад
❌❌❌❌❌❌
@abcd3670
@abcd3670 Год назад
ትክክልልልልልልልልልልአባቴ
@huluagergelaye1341
@huluagergelaye1341 Год назад
አሜን!!!
@aregaamede2997
@aregaamede2997 Год назад
Doktr tዶክተር እጅግ ትክክል ናቸው ጭፍኖች አይገባቸውም እንጅ
@mahmmudyesuf6563
@mahmmudyesuf6563 Год назад
ኑና ጣሉኝ እያለ የሚለምን መንግስት እንደዚህ አይቸ አላውቅም ። ደርግም እንደነዚህ ያድርገው ነበር ።
@agareth1659
@agareth1659 Год назад
እዉነት አልከዉና 😁
@user-gg3ht4jc5f
@user-gg3ht4jc5f Год назад
🤣🤣🤣
@zeydashamil7438
@zeydashamil7438 Год назад
,እግር እግር አለን
@tigisttaji9216
@tigisttaji9216 Год назад
እንደ እርስዎ እውነት መናገር አስፈላጊ ነው።
@yeabsirashiferaw36
@yeabsirashiferaw36 Год назад
በትክክል
@wubeshetmulugetatessema5711
ዶክተር አፋችን ስለሆኑ በጣም እናመሰግኖታልን። እግዚአብሄር። ይባርክዎት።
@tedimengestu7604
@tedimengestu7604 Год назад
ልክ ነው ቋንቋ እውቀት ነው ቋንቋን ሁሉ ማውቅ ድንቅ መግባቢያ ነው።
@ermiyasad9549
@ermiyasad9549 Год назад
አይገባቸውም እንደዚህ ንገራቸው
@simenehhailu7918
@simenehhailu7918 Год назад
ዶክተር ሲሳይ እናመሰግንሀለን እንደአንተ አይነት አስር ምሁራኖች ቢኖሩ ለዚህ ሁሉ ችግርና መከራ አንዳረግም ነበር
@Atifra1532
@Atifra1532 Год назад
እኚ ሰው ናቸው ወደፊት ለጠ/ሚ መወዳደር ያለባቸው የነጻነት ስዉ
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Год назад
ጉዳዩ መች የኦረሞኛ ቋንቋ መማር አለመማር ጉዳይ ሆነና!!በግልፅ ቃል "ፊንፊኔ ኬኛ"በማለት በአዲስ አበባ ጉዳይ የሚመለከተው ኦረሚያን ብቻ ነው የሚል ወገን ሌላውን እኔ የምልህን ፈፅም ማለት ጀምሯል!!!እናሰ አንተ ምን ትላለህ??
@shegawaddissie5428
@shegawaddissie5428 Год назад
Great explanation!!!
@ethiocosmo5798
@ethiocosmo5798 Год назад
አይገባቸው ቢነገራቸው ድንጋይ ላይ ውሃ እንደማፍሰስ ነው thank you doctor
@helenweldu7819
@helenweldu7819 Год назад
እና ይህንአስተሳብ ወደዉሃላቀሪ ያላቸው ሰወች ከስልጣን ማስወገድ የግዲነው ምክንያት ለአገሪቱ ለህዝቡ ማስተዳደር ብቃትየለውም 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷✌️
@kelemwadubale8176
@kelemwadubale8176 Год назад
አሜን
@mohamadmohamd7143
@mohamadmohamd7143 Год назад
Feta Dale news love Ethiopia 🇪🇹
@girmakabade3180
@girmakabade3180 Год назад
መቸም አምሮብን እንዳልነበረ ይሰማኛል ያለፈውን ትተን የወደፊት ጊዜያችንን ብናስተካክል ይሻላል ከሰዉ ይልቅ ለጨርቅ የምንጨነቅበት ጊዜ ቢያበቃ ጥሩ ነዉ።
@teshomebeshahad4935
@teshomebeshahad4935 Год назад
ዶር ሲሳይ ጀግና ሞጋችና አሰተዋይ ትክክለኛ የህዝብ ተወካይ ክብረት ይሰጥልን
@muluabate5899
@muluabate5899 Год назад
እንድህ አይነት ምሁር እግዚአብሔር በመሪነት ደረጃ ለአማራ ህዝብ ይስጠው፣
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Год назад
በአማራ ክልል በኦሮሚያ ልዩ ዛንንን የሚኖሩ ልዩ ትኩረት ሊሰጠዉ ይገባል 💚💛❤️
@mehariyenesew312
@mehariyenesew312 Год назад
አለም እንግሊዘኛ ይማራል ግን የእንግሊዝን መዝሙር አልዘመርንም!
@photography6969
@photography6969 Год назад
Esun lawechi zega hedaki nigar trratkin
@wondifrawendale1077
@wondifrawendale1077 Год назад
ጥሩ ሚዲያ ለሐቅ ቀጥልበት
@rumiyaali3856
@rumiyaali3856 Год назад
ምነው ይህንን ጉዳይ በዚህ ደረጃ እንዲጦዝ ተፈለገ ውስጠ ወይራው ሌላ ነገር ፍለጋ ይመስላል
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
በኢትዮጵያ ይቺ 🇪🇹 ባንዲራ ብቻ ገብቶ አሪፍ ነበር💚💛❤🇪🇹🕊🇪🇹
@aemeromedia
@aemeromedia Год назад
engaging info! 💪
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 Год назад
Doctor menegetegne egnameralene 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Atifra1532
@Atifra1532 Год назад
እኔ እስታውኮኛል በግድ እንዴት ሰው ቋንቋ ተማር ይባላል በ21 ክ/ዘመን ?ቋንቋ ልማር የምለው ክልሎቹ ሲስቡኝ በዴሞክራሲ ፣በስራ፣ በኪነጥበብና፣ በበጎ አድራጊነት ብሄሩጥሩ ጥሩ ስራ ከሰራ በዛ ተስበን ኦሮሞ ድረስ ሄደን አስተምሩን ብለን እንማራለን መጀመርያ ክልላቹ የሚገደለውን ህዝብ አስቁሙ✋ ለፉርድ አቅርቡት፣ለተጎዱ ካሳ ክፈሉ ከተፈናቀሉበት ስብስቡ መልሶ ማቋቋም አርጉ ያኔ ኦሮሞን የጠላም የፈራም ትንሽ ፉራቱና ጥላቻው ይቀንሳል ቀስ እያላቹህ ኮንዶሚኒየም፣ ንግድ፣እርሻ ትጀምሩና ስውን በቅናሽ ዋጋ ትስቡታላቹህ ሰው በክልሉ ሙስና ከሌለ መድሎ ከሌለ መሪ ፣ፓሊስ፣ዳኛ ሲርቅ ከተቀጣ ህዝብ እየቀረባቹህ ይመጣል የቀድሞ አብሮ የመኖር በሀሉ ቀስበቀስ ይመለስላቹሀል እባካቹህ በብልጠት፣በአዋጅ፣ በስልጣን ተጠቅማቹህ ምንም አታድርጉ ትጠላላቹህ እንጂ ምንም ነገር አታሳኩም ህዝብ እዋቂ ነው ።ካሳ ና ትርቅ ካልተፈፀመ ከቡራዩ ጀምሮ ቂም በቀል ተክላቹሀል ትርቅ ሲባል ካሳ አለ ህዝባችን ቅን ነው እልህ አስወግድ ይቅር ይልሀል ያንተ ቋንቋ ጌጤ የሚሆነው ከላይ የተነተንኩልህን ስትፈፅምልኝ ብቻ ነው ።አንተ ያለህን ህዝብና ቋንቋ እኔም አለኝ ሀበሻን በፉቅር እንጅ በጉልበት መቼም አታሽንፈውምና ፉቅር ለሁላችንም🌹💐🌹💘
@Atifra1532
@Atifra1532 Год назад
ቅን እንሁን ያኔ ሁሉም በቅነት ይፈፀማል የኔ ያንተ ትተን በጋራ ብንጠቀመው ኢትዮጵያ ገና ብዙ ህዝብ ታስተናግዳለች ስዎች ሰው በመሆናቸው ብቻ አክብር ስው በብሄሩ፣በእድሜው፣በስራው፣በምስሉ አትናቀው ፈጣሪ ነው የፈጠረውና።
@gediyongirma1382
@gediyongirma1382 Год назад
@Ewnet በኦሮሚያ ክልል ኦሮሞ ተማሪዎች አማርኛን የሚማሩት በግዴታ ነው።ግን እንደ አገር ስለሚግባቡበት እንደ ግል ስለሚጠቀሙበት አንማርም አይሉም።አማርኛን ሌላው በግድ እየተማረ አማርኛ ተናጋሪው የሌላውን መማር ትፈልጋለህ ተብሎ የሚያማርጥበት ሲስተም ፍትሓዊ ሊሆን አይችልም።
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Год назад
@@gediyongirma1382እንደዛ ከሆነ አማርኛ የሚማሩበት ት/ቤት ለምን የአማራ ክልል ባንዲራ አይዉለበለብም? ምክንያቱም በኢትዮጲያ ሁሉም የሚግባባት ቋንቋ አለ እርሱም አማርኛ ነዉ ላለፉት 800 ዓመታት እንደነበረዉ።
@gediyongirma1382
@gediyongirma1382 Год назад
@@Zeyede_Seyum ወንድም ሸዋንግዛው ስለ ባንዴራው እኔም የምመርጠው አንድ ባንዴራ ብቻ ቢሆን ነው።ስለ ቋንቋ ትምህርቱ ግን በአገሪቱ ውስጥ የየራሳቸው ቋንቋ ያላቸው ህዝቦች አማርኛን በግዴታ እየተማሩ ለአማራ ማህበረሰብ ኦሮምኛ እንዲማር የሚያማርጥ ከሆነ የዜጋ እኩልነት የሚለው የአገር ግንባታ መርህ የተዛነፈ ይሆናል።ብዙ ቋንቋ ብዙ ህዝብ ያለባቸው ሃገራት አብዛኛው የአገሪቱ ህዝብ 2 ወይም 3 ቋንቋን በግድ መማር እኩልነት ያለበት የኢኮኖሚ ፣ የፓለቲካ እና ማህበራዊ እድገትን በመፍጠር የተሳካ የአገረ መንግሥት ግንባታን ያመቻቻል ። በተጨማሪም መግባባት የሚለው ፅንሠሃሳብ ሁለትዮሽ ነው።ኦሮሞ የሆነ ሰው አማርኛ ተምሮ ከአማርኛ ተናጋሪው ጋር ሊግባባ እንደሚችለው ሁሉ አማርኛ ተናጋሪውም ኦሮምኛ ተምሮ መግባባት ይችላል።ኢትዮጵያ የምትዘልቀውም በሁለቱም እርስበእርስ መቀራረብ እንጂ አንዱ ብቻ በሚጨመርበት ሃላፊነት ወደ እኔ ና በማለት ሊሆን አይችልም ።
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Год назад
@@gediyongirma1382 ለምን የኦሮሚያ ክልል ለአማራ፣ ጉራጌ፣ ሥልጤ፣ አርጎባ፣ ጌደኦ እና ሲዳማ ብሔረሠቦች የራስ-ገዝ አሥተዳደር ማቋቋም አለበት። እዉነተኛ ፌዴራሊዝም አማራ ክልል ብቻ ነዉ ያለዉ።
@naesrnaesr2757
@naesrnaesr2757 Год назад
ስታቱ እዚ ላይ ነው አድስ አበበን ከሁን በኋላ መስታዳዳር የላበት አድስ አበበ የተወላዳ መሆን አላበት ሠለም ከታፈለጋ
@dkm1666
@dkm1666 Год назад
obo abiy ahmed and adanech abebe working for oneg shene
@kassahunbelay8715
@kassahunbelay8715 Год назад
ቋንቋ ማወቅ ወንዝ ያሻግራል በሌላ አባባል ቋንቋ ድልድይ ነው ማለት ነው። ፖለቲከኞች ግን እሔን እውነት እረግጠው ድልድዮችን በማፈራረስ ላይ ይገኛሉ 🦅💪👍💚💛❤️
@najat7211
@najat7211 Год назад
አወ ይቅርታ መጠየቅ አለበት እውነታው ይህ ነው
@haregetegegne6195
@haregetegegne6195 Год назад
እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ባለጊዜ ለኦሮሞ ህዝብ ስልጣን መስጠት ለህፃን ልጅ ብርጭቆ ለቃቃ መጫወቻ እንደመስጠት ነው
@danieldemissieecho2226
@danieldemissieecho2226 Год назад
ለአማራ መስጠት ማሰብም ሆነ መጓጓት ደግሞ ገሪባነትን በ21ኛው ክፍለ ዘመን መመኘት ነው
@haregetegegne6195
@haregetegegne6195 Год назад
@@danieldemissieecho2226 አማራን ታቁታላችሁ ኢትዮጵያ ለሁሉም ዜጎቿ ምቹ እንድትሆን ይስራል ሃገርን ከወራራና ከመፍረስ ይታደጋል ይህ ነው እውነታው ለነገሩ የኦሮሞ ህዝብ ትምህርትቤት ጭንቅላቱ ላይ ቢከፈት እይገባውም ድንጋይ ላይ ውሀ እንደማፍስስ ነው ።
@alemderesma5224
@alemderesma5224 Год назад
Docket sisay anbswa kueru ethiopian
@aberatemam953
@aberatemam953 Год назад
ሰደቃላማው ላይ ያለው ኮኮብ ብሔር ብረሰብ እንዲወክል አይደል የተለጠፈው
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 Год назад
His remarks exactly majority Ethiopian support
@tehamohammed4287
@tehamohammed4287 Год назад
👌👌👌👍👍👍👌👌👌
@saniyahome6960
@saniyahome6960 Год назад
👍👍👍👌👌👌👌😘❤
@Tube-jw5xi
@Tube-jw5xi Год назад
ምግብ እራሱ ያለ ፍላጐት አይበላም
@meseretyigletu9958
@meseretyigletu9958 Год назад
Yes he is right ✅️
@zintabb7586
@zintabb7586 Год назад
እወንታቼዉን ንወ መሪዉቻቺን አይስሙመ እንጂ
@asiyaadam8771
@asiyaadam8771 Год назад
ጋላ ጠግቧል ይሄነዉ ሰዴ ቃላማችን💚💛♥️👈💪
@zeynebaali8133
@zeynebaali8133 Год назад
yes d/r sisay ;long live
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Год назад
ወይ ፖለቲካ የሀገራችን ነገር መጨረሻዉ ምን ይሆን
@pearls1626
@pearls1626 Год назад
በመጀመሪያ ደረጃ በግእዝ ፊደል መጻፍ ይልመዱ የነጭ ፊደል ተበዳሪ የባርነትና የቅኝ አገዛዝ ናፋቂ ሁላ
@dannyberedede2899
@dannyberedede2899 Год назад
አ/አ የኦሮሞ ነው ማማለለት ለአመታታት ሁሉምጨሕዝብ ላቡን አፍስሶ የሠራውንጠሀብትጨበካሣነት እወርሳለሁ እንማለት ነው
@aminasaidhassan6393
@aminasaidhassan6393 Год назад
ምነው የእኛ ወንድሞቻችን ሲያልቁ ምነውይቅርታ አላሉም የአድስ አበባ ነገር ሲሆን ይቅርታ አላሉም የወሎ ህዝብስ የወለጋ ህዝብ ሲያልቅ ይቅርታ ማለት አለበት መንግስት አላሉም ግን ምን ይደረግ
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 Год назад
የሚያስተውልና የሚያመዛዝን ሕሊና ያለው ዶ/ር ሲሣይ መንግሥቴ ስለቋንቋና ባንዲራ የሰጡትን ማብራሪያ እንደወረደ ቢቀበለው አዋቂ ያሰኘዋል። አለበለዚያ ግን ፣ የሚጎረብጠው ቢኖር የሕሊና መታወርን በግልጽ የሚያመለክት ነው 😃😃😃😃
@adanechweldyohans7352
@adanechweldyohans7352 Год назад
አይ እናት ኢትዮጲያ ሃገሬ ሁሉ በጊዜያቸው ይነዱሻል
@elsashume9747
@elsashume9747 Год назад
የባሠለ ሀገርን አትልቅ ነው የጉድ ሀገር ሆንን አረፍነው ተምረናል ሰልጥናል ይሉናን ግን ሀለቀር መሆናችንን እያሳበቁበን
@user-sf9zs3nn7i
@user-sf9zs3nn7i Год назад
አንድ ለእናቱ ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ።ይህ የአዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ ተመራማሪ ለምነው አስገቡት ፓርላማ ።ነገር ግን ሙሁር በእውቀት እንጂ ለከርሱ ስለማይኖር በገገማው አያወራም በዕውቀት እንጂ
@suratn2975
@suratn2975 Год назад
እናተ ደስ ያላችሁን አውሩ ያለፈውን ንቀት ሳንረሣ ዛሬም እንደዚ ሚያሰድበን ኦሮሞ ነፃ ወቱዋል እያለ ሚያጃጅለን ነው
@ahmednkamal2949
@ahmednkamal2949 Год назад
ይገርማል በያቀኑ አድስ ንትርት አይጣፈም ኢት
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Год назад
Qanka megbabya enji mbyaiya aydlem wyane kefu telatachen new
@tadessebeyene9989
@tadessebeyene9989 Год назад
መቼ ነው ያለው ?
@dessalegnhaile3697
@dessalegnhaile3697 Год назад
አማርኛ የአማራ ብቻ ቋንቋ አይደለም ! የሁሉም የኢትዮጵያኖች ቋንቋ ነው ማንም መጤ እና ጊዜ የሰጠው በመጣ ጊዜ አማርኛ ቋንቋን መጣጣል መናቅ አይቻልም !! የኦሮሚያ ባንዲራ መች ነው የኦሮሞ የሆነው ???
@user-vd8wq7cq3p
@user-vd8wq7cq3p Год назад
አወትክክልነዉ ዳክትር መግሥቴ ይቅርታ ማለትአለበት መግሥት
@abateassefa8333
@abateassefa8333 Год назад
ዶ/ር ያልከው እውነት ነው።
@sulegreet5063
@sulegreet5063 Год назад
መንግሥት ሌላ ስራ እያሰራ ይህን ሴረ ለ አ.አ ስራ ያረግልቸወል።
@muluhailemariam5035
@muluhailemariam5035 Год назад
Tekekel new
@Tulu07
@Tulu07 Год назад
ችግሩ እኮ የነቶሎቶሎ ቤት ግርግዳው ሰንበሌጥ እንደሚባለው ይህን የአንድን ክልል የተንሸወረረ አስተሳሰብ ባልተጠና መንገድ ለማራመድ መሞከር ሰገጤነት ነው!
@mikael8583
@mikael8583 Год назад
💯👌🙏✅✅✅💚💛❤️🙏
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 Год назад
Dr. Sisay is right!
@mohamednurhasson1653
@mohamednurhasson1653 Год назад
ቋንቋ መማር ቋንቋ መናገር ሀብት ነዉ
@user-zf8vu6td7b
@user-zf8vu6td7b Год назад
በግድ የሚለዉ ከወያኔና ከደርግ ተማሩ
@hamzaaymen8859
@hamzaaymen8859 Год назад
ግን ለምን ሚዛናዊ አታሆኑም የሱን ሀሳብ መበህግ አግባብ ሚሞግት ሰው ለምን አታቀርቡም ምክንያቱም እሱ የአማራ ፅንፈኝነት አለበት አዲስ አበባ ውስጥ 80 ብሄሮች አሉ ሚድያዎች የተቆጣጠረው አማርኛ ተናጋሪ ብቻ ነው ሁሉም የአማራ ፕሮፖጋንዳ ሚነዛ ብቻ ነው ለሌላው ማን ያስረዳው ??? እኔ ጉራጌ ነኝ ግን ኦሮምኛ አማርኛ በደንብ እፅፋለሁ አነባለሁ አማራው ኦሮምኛን እያስተረጎመ ያዳምጣል ግን ኦሮሞው ሁለቱም ይችላል ማነው ተጎጂው????
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Год назад
ቲሺ ብሺቅ ሌላውማ አናሳ ፈሪ ነው ይፈራል በውስጡ እያጉረመረመ
@rarecell7098
@rarecell7098 Год назад
የሁላችንም ሃሳብ ነዉ
@junisab6929
@junisab6929 Год назад
አጋግሉ ፅንፈኛ ፔጅ ፎቢያ ብልፅግና ኦሮሞ ጠል ዘገባ መርጦ ማልቀስ የትም አያደርስም
@gashwebroo3490
@gashwebroo3490 Год назад
ሙዚቃ
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Год назад
What was ethiopia flag during Atse yohanse? It was green - yellow - red But most people associates ethiopia flag with Atse mene like as if there was no flag during Atse yohanse
@michaeltesfay4615
@michaeltesfay4615 Год назад
Amhara politik game over
@adisushibru7663
@adisushibru7663 Год назад
አዲስ አበባ እኮ የኦሮሚያ ዋና ከተማ እንጂ የአማራ ክልል ዋና ከተማ አይደለም
@abeba9747
@abeba9747 Год назад
ቆቅ ይላል
Далее
Ethiopia - የጎንደሩ ፍልሚያ | ሀምሌ 5
10:13
Каха и калЪян
00:46
Просмотров 225 тыс.
ТОП 10 Худших игроков Евро-2024
30:22
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Просмотров 3,2 млн
Ethiopia - አሸብር...!
11:04
Просмотров 23 тыс.
Каха и калЪян
00:46
Просмотров 225 тыс.