Тёмный

መጽሐፍ ቅዱስ 66 ወይስ 81 | አቡ Vs ሀንኤል | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | ቴቄል ትዩብ 

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

በመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና ላይ የተደረገ ሙሉ ውይይትና ለውይይት በኋላ በጊዜ እጥረት ላልተዳሰሱ ሀሳቦች የተሰጠ እርማት አጠቃሎ የያዘ ቪዲዮ በቴቄል ትዩብ_Tekel Tube

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 675   
@alemgenetabebe8700
@alemgenetabebe8700 2 года назад
በጌታ ልዩ ነህ አቡ እግዜያብሄር ይጠብቅህእመብሮሃን ትጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ በእውነት ትለያለህ እድሜ ከፀጋ ጋር ይጨምርልህ ወንድሜ፡፡
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 года назад
በጣም። እውነት ትእግስቱ ራሱ🙏💗
@jesusking7000
@jesusking7000 2 года назад
Amen Amen Amen
@abeselomzewde4015
@abeselomzewde4015 2 года назад
ምንም ዙሪያ ጥምጥም አትዙሩ !! መዳን በሌላ በማንም የለም / ወደ እ/ር መንግስት መግቢያም ቢሆን እየሱስ ብቻ ነው
@monetenkuselassie5751
@monetenkuselassie5751 2 года назад
Imebirihan be set temesele ine mlt ye birihannat amlak kiristos nw
@sammobule2072
@sammobule2072 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 года назад
#የኔ እይታ እስከ 1:20 ድረስ ውይይቱ እጅግ አስተማሪ ነበር። ከዚያ በኋላ ባለው ወንድማችን ሀንኤል ወደ ተለመደው መንደርኛ የነ አቶ ትዝታው ንግግሮች ሲገባ እና ለኦዲየንሶቹ የሚጠቅም ሃሳብን ከማንሣት ይልቅ Strawmaኖችን በመሥራት እና ያው የተለመደው በጠንካራ ሃሳብ ሙግቶችን ማፍረስ ባልችል mock ለማድረግ አላንስም አይነት principleን የተጠቀመ ይመስለኛል። እና ሃንኤል ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እንደዚህ ብላ ታስተምራለች ካለ በኋላ 'አንተስ ይህን ትቀበላለህ' ብሎ ይጠይቃል። ይሄ በጣም ተራና ግጭቶችን ሲያጡ የመፍጠር ኣካሄድ ነው። ፕሮቴስታንቶች በግለሰብ ደረጃ ብቻ ሚቀበሏቸው ነገሮች ቢኖሩም ኦርቶዶክሳውያን ቅድስት ቤተክርስትያናችን ብላው አይ ይህንን እንኳ አልቀበልም ምንለው ትምህርት እንዴት ይኖራል። አንድ ፕሮቴስታንት አብረውት ሚያመልኩ ሰዎች በፕሮቴስታንት ልሳን ቢያምኑም እንደ ግለሰብ ግን ራሱ ላያምን ይችላል፣ያው መጽሐፍ ቅዱስንም እያንዳንዱ በራሱ መንገድ ስለሚረዳ ለነሱ ኖርማል ሊሆን ይችላል ... ሲያነሣ የነበራቸው ሃሳቦች (ለምሳሌ' ካቶሊኮች LXXን ይዘው' ሲል /ሲጀመር ካቶሊኮች የሚጠቀሙት Latin Vulgateን ነው/ 'በኬልቄዶን ጉባኤ 81 አይታወቅም ሲል (የኬልቄዶን ጉባኤ(ጉባኤው ቅድስት ቤተክርስትያን የማትቀበለው ነው ደግሞም፪ ባህሪን እንጂ የመጽሐፍ ቅዱስን ቁጥር ለመወሰን መች ተካሄደ?/ የሚል ጥያቄዎችን እንደሚያስነሣ hopefully ተከታዮቹ ያስተውላሉ። እና የሥርአታዊ ውይይቶችን ሕግ ካለማወቅ ይመስለኛል አቡ የሃንኤልን መንደሬ ወሬዎቹን ያስቆመበትን በመያዝ ሀንኤልም አቡን መልስ ከመስጠት ለማገድ (ያው interrupt በማድረግ)ሞክሯል፣በውይይት ሰዓት ሲያደርግ የነበረው አላስፈላጊ ሳቅ አቡ ከአቡሳላህ ጋር ሲወያይ የነበረበትን ሁኔታ አስታውሶኛል። እጅግ ከስርዓት የወጣ ነው። ከአባቶች ጋር የተያያዙ ጥያቄዎቹንም አቡ ሲመለስለት መጀመሪያ ሃሳቤን ይደግፈዋል ብሎ እንዳልጠቀሰው ሁሉ 'ምንም ቢል አያገባኝም ሰውን አልከተልም🙈' አይነት ብሎ የታጠፈበት መንገድ 🙆‍♀️😉 ..እና መዝጊያ ላይ ደግሞ ተለምኖ የመጣው ሰውዬ ' ፈቃደኛ ስለሆንክልኝ አመሰግናለሁ' ያለውን ያረምክበት መንገድ ተመችቶኛል አቡ። ማጠቃለያውን ገና እያየሁት ነው። እባካችሁ book recommendation ብታዘጋጁልን #ጥያቄዬ ነው🙏
@banchitiku5297
@banchitiku5297 2 года назад
Arif eyeta lalemeretat hule yemyadergew neger nw ጠንካራ ሀሳብ ሲነሳ
@henokendalew4141
@henokendalew4141 2 года назад
ምርጥ እይታ
@fissehalisanewerk7322
@fissehalisanewerk7322 2 года назад
ኾኽሓ ሃይማኖት
@didimamo9835
@didimamo9835 2 года назад
Mender eko Ortodoxaweyan nachu mjenrya Eweket yenurachu eski
@Habesha214
@Habesha214 2 года назад
@@didimamo9835 🤣🤣🤣🤣
@መኑአንተ
@መኑአንተ 2 года назад
ኮራሁብክ እኔም የቤተክርስትያን ትርማሪም ኣስተማሪም ነኝ ። እጅግ ኣስተማሪ ውይይት ነው ፡ ፕሮቴስታንታዊያን በመጻሕፍቶቻችን ላይ ይህን ያህል ሃሳብ እንዳላቸው በሚገባ ኣላውቅም ነበር ። ወንድም ኣቡም ሰፊ መልስ ስለሆንክ ደስ በሚል እውቀት ስለመለስክ አናቃቅተኸኛል በርታልን እመቤታችን ከልጅዋ ታበርታልን
@ሳባየማርያምልጅ
@ሳባየማርያምልጅ 2 года назад
አቡ የኔ ጀግና በርታ ምን ያህል እደምታነበ ነው የተረዳሁት ጌታን❤️ በርታ ይጨምርልህ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 года назад
ወንድማችን አቡ ጸጋውን ያብዛልህ እመ አምላክ ትጠብቅህ
@እትዮጵያኣንድናት
@እትዮጵያኣንድናት 2 года назад
እሷ እኮ ሞታሌች እንዴት ልትጣብቅ ትችላለች?
@maprokam2993
@maprokam2993 2 года назад
በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ትንሹ ተማሪ መምህራችን አቦ በጣም ጎበዝ ነህ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፈ2ኰ
አሁን የኔ ጪቅላት አለኝነዉ የሚባል ባዶ ቀፎ ጪቅላት ይዜ መዞር ወንደማችን እግዚአብሔር ይባረክህ እዉነት የሃይማኖት አረበኛ ብየሀለሁ😍
@jideeshkoliis7570
@jideeshkoliis7570 Год назад
በሳቅ 😂😂😂😂እኔም
@gt9334
@gt9334 Год назад
ይህንን comment የጻፈው የወንጌል አማኝ እንዳልሀነ ቃላቶቹ ያሳብቁበታል:: ባዶ ቀፎ የሚሉት የቃላት አጠቃቀሞች ከጥልቁ ገዢ የተበደራቸው ናቸው::
@ayadawit390
@ayadawit390 Год назад
ስድብ ሀጢያት ነው::
@BetiyMulugeta
@BetiyMulugeta 9 месяцев назад
😁😁😁
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 года назад
አቡየ እመቤቴ ዋስ ጠበቃ ብርታት ትሁንህ በርታልን❤
@እንደምድርአሸዋ
@እንደምድርአሸዋ 2 года назад
እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋን ያብዛልህ ወንድሜ። ስለ ኦርቶዶክስ እምነቴ ጥንካሬን እና እውቀትን ስለጨመርክልኝ።
@temewolde365
@temewolde365 Год назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ከለለ ሐይማኖት እራሱ ገዳይ ነው።
@sarasaraa13
@sarasaraa13 2 года назад
አቡዬ ወድማችን ጥበብን ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ዘመንህ ይባረክ
@misrach2350
@misrach2350 Год назад
Abuwodema,🥰🥰💓
@AschenakiGuangul
@AschenakiGuangul 2 года назад
አቦ እባክህ እሱ እንደሚያነባቸው መጽሐፎች እውቀቱም የተሟላ አይደለም ። የ ሊትሬቸር አለመበልፀግ እንጂ ኢ.ኦ.ተ.ቤ የተሟላ መጽሐፍ ቅዱስ ያላት የክርስትና ኃይማኖትን ያለጉድለት የምታስተናግድ ብቸኛ ቤተክርስቲያን ነች!
@habtakirar5042
@habtakirar5042 2 года назад
ውይይቱ አመለጠኝ ብዬ ነበር፣ እድሜ ለ youtube ። ድንቅ ውይይት አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ክፍል ሁለት ቢኖረው አሪፍ ነው።
@nabute1762
@nabute1762 2 года назад
አቡ እግዝአብሔር የጠበቀ ህ
@helenadmasu3531
@helenadmasu3531 2 года назад
የተጠቀሱት መፅሐፍታት ሁሉ ከማያምኑ ወገን እንደተፃፈ የሚያሣይ መረጃ አላቀረበም ። አቡ አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ ።
@ganett1236
@ganett1236 2 года назад
ውንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት
@ethionet955
@ethionet955 2 года назад
እናመሰግናለን አቡ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ወንድሜ
@zgoraalex8493
@zgoraalex8493 2 года назад
አቡ አንደኛችን ❤❤❤
@alemalem7815
@alemalem7815 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 года назад
አቡ እመብርሀን ትጠብቅህ እዳተአይነት ወድሞች ያብዛልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@egziabhrfkrnewe2675
@egziabhrfkrnewe2675 2 года назад
አቡ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እማምላክ እውቀቱን ጥበቡን ሚስጥሩን ትግለፅልህ አቤት ትእግስት አቤት እርጋታ ጌታ መድሕኒያለም ይክበር ይመስገን 💠💠💠
@hiw5489
@hiw5489 2 года назад
ፕሮዎች ስለዚህ የማውራትም ሆነ የመሞገት መብት የላቸውም ምክንያቱም ምንም ቀደምት ታሪክ የላቸውም
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 года назад
ኦርትዶክስ ለዘላለም ትኑር በርታ ወድማችን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ሲሉስ ቅዱስ ግርማ መጎስ ይሁኑልህ ፀጋውንም ያብዙልህ አቡዬ እማ ብርሃን ትጠብቅ ቃላት አጣዉልህ 💚💛❤️
@alohay1476
@alohay1476 2 года назад
በ እውንት ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውንም የብዙልህ🌺🌺🌺🌺🌺
@shewithagose7703
@shewithagose7703 2 года назад
alechalem eko aneborachekewe
@eyobcherinet7361
@eyobcherinet7361 2 года назад
ሥሉስ ቅዱስ
@sintayehudemissie9471
@sintayehudemissie9471 2 года назад
አቡ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ በፅሎት በርታ
@temewolde365
@temewolde365 Год назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ከለለ ሐይማኖት እራሱ ገዳይ ነው።
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
አቡ እግዚአብሔር ቃጋውን ይጨምርልህ።
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
በመጀመሪያ ጥሩ ውይይቶች ነበሩ ሲጀመር ኦርቶዶክስ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል ።ወንድሜ አቡ ሚስጥሩን ፣ እውቀትን ፣ ፀጋውን ክብሩን ይብዛላህ ። ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ሚስጥሩን ይግለፅልህ። ኦርቶዶክስ ሆኜ በመፈጠሬ እግዚአብሔር አብ የተመስገነ ይሁን ። እመብርሀን ትጠበቅህ በቤት ታፅናህ ።ታፅናን።
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች በያለንበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን አሜን ፫ ጀግናው ወንድማችን አቡ ቤተሰብህ ስለሆንኩ እጅግ ደስ ብሎኛል በመምህር ተስፋዬ አበራ ነው ያየውህ ከዛም መጣሁ እመብረሃን ጸጋውን ታብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ ወንድማችን በርታልን !!!
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
ዳግመኛ መምህር ምረተአብ አቡዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@birtukaen3255
@birtukaen3255 2 года назад
በጣም ውይ እመብርሀን ትጠብቀው
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 года назад
እንደምህረትአብ ከሆነማ ለሁለት ሀገሪቷን ደም በደም አረጓት ምህረትአብ የሚባለው ውጡ ጨፍጭፉ የሚል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
@@Menchgrotbatsub እራስ ምታታችሁ ሲለ ሆነ ነው አይደል መምህር ሚረተኣብ ለዛ ነው የሚጠሉት የኛ ጀግኖች ነው እኮ ኡፍፍፍ 🤣🤣🤣
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 года назад
እኛ ያለ እግዚአብሔር የምንፈራው የለም የሰይጣንን ስራ እንቃወማለን እንጂ ፈፅሞ አንፈራም ይህንን እወቁ ውጡ ደም ተፋሰሱ በድንጋይ ውገሩ እሬሳን አውጥታችሁ ጣሉ የእምነት ቦታቸውን አቃጥሉ የሚለውን እንዴት ነው የምንፈራው ጥሉ ከኛገር ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጋር ነው ስጋችሁን የሚገሉትን አትፍሩ እንደተባለ እወቁ
@ahmadabuhussein6947
@ahmadabuhussein6947 2 года назад
@@yeamanuellej2721 እውነት ነው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 года назад
አቡ እመብርሀን ትጠብቅህ እዳተአይነት ወድሞች ያብዛልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@onelove6168
@onelove6168 2 года назад
ይህ ፔጅ የአቡ ነው ሰብስክራይብ እንናደርግ ንገሩን
@mediatube3914
@mediatube3914 2 года назад
አወ አድርጊ
@selamyibabie5616
@selamyibabie5616 2 года назад
I have no idea how much I am lucky for subscribing this channel.🙏 May God Lord bless you my dear orthodox brother .
@birukfekadu
@birukfekadu 2 года назад
ሀንኤል ያነሳቸው 1 አባቶች ያላቸውን ምልከታ 2 የተካሄዱ ጉባኤዋች በመፅሀፍቱ ያንፀቦርቃቸው ሀሳቦች 3 ፍትሃ ነገስት ቁጥሩን መቀነሱ 4 በህትመት ረገድ መቀነስ መጨመር 5 ከቀኖና እንዳይጨመሩ የተደረገባቸውን ምክንያት አቡ መዳሰስ አልቻልክም
@akirtadele796
@akirtadele796 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በርታልን አቡ
@hannatessa5017
@hannatessa5017 Год назад
አሁን እኔም ሰው ነኝ እኔም ክርስቲያን ነኝ ሁሉት መስመር መዝሙረ ዳዊትን ሳነብ እንቅልፍ የሚጥለኝ ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልክ
@haregayinadid5109
@haregayinadid5109 2 года назад
እረ ድምፅ አለው። በደንብ ነው የሚሰማው ከስልካችሁ ይሆናል።
@butubutu2391
@butubutu2391 2 года назад
አቡዬ የክርስትያን ጀግና ትለያለህ ክርስቶስ ይጠብቅህ🥰🙌🙏💒 እግዜያብሄር ይጠብቅህ እመብሮሃን ዋስ ጠበቃ ብርታት ትሁንህ 👋👋👋👋በርታልን
@ruthtesfaye4953
@ruthtesfaye4953 2 года назад
Ye krstiyan jegna ayibalm keristian malet ye kirstos teketay malet nw ye mariyam ena ye amalktat teketay malet ayidelm ke kirstos belay mariyam mikael malet eyeqelelachihu kiristian malet yikebdal
@butubutu2391
@butubutu2391 2 года назад
@@ruthtesfaye4953 አየሽ ላንቺ መልስ መስጠት አይጠበቅብኝም ግን ችግርሽ ይገባኛል እኔም ልክ እንደ አንቺ በተሳሳተ መንገድ ሔጄ የነበረኩ ስለሆኩ
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 года назад
@@butubutu2391 ዎስ ጠበቃ ኢየሱስ እንጅ የሰው ጠበቃ አዳኝ የለም ሰውን የሜታመን ስጋ ለባሹን የሜደገፍ የተረገመ ይሁን ይላል ልንደገፈው አስተማማኝ እግዚአብሔር እንጅ ማርያም (ሰውን )አይደለም ።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
አቡየ ውንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከዚህ በላይ እውቀትን ይጨረላችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ያኑረልን ተከራካሪውቻችሁ ልመልሱት የማይችልውን ጥበብ እሰጣችሃለሁ እንዳለን እሱ ይጎብኛን
@abrhamfekede4982
@abrhamfekede4982 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡና 🎉
@yenesewu358
@yenesewu358 2 года назад
አቡ የተዋህዶ ጀግና እግዚአብሔር ፅጋዉ ያብዛልህ መናፍቅ ግን በቃ የራሳቸው ሀሳብ ካልሆነ ማስነጠስ ማቅራር ምንይሉታል
@fachoawel4679
@fachoawel4679 2 года назад
sedibi ya Aganite naw
@yenesewu358
@yenesewu358 2 года назад
@@fachoawel4679 መቼ ተሳደብኩ እኔ የምሬንእምነት ፍልስፍና አይደለም መናፍቅ ደግሞ መፅፍቅዱ ላይ ሲፈላሰፉ ንግግ ማሳመር እንጂ የወንጌል ስራ 1000% 0ነው ቢያንስ እንኳን በእውነት መሞገት ተገቢ ነው 🙆🙆🙆🙆የሁሉም መናፍቅ አስተምሮ ለየቅ የአረዳድ እንደዛው በአንድ ቤተእምነት ዉስጥ ብዙ አይነት አስተምሮ ካለ ልክ ነው ለማለት እምነት ነው ለማለት አያስደፍርም ግን ወሬ በስማም የሌለው ቃል መረዳትእንጂ ማሳመር ምን ዋጋ አለው
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 2 года назад
የኦርቶዶክስ አርበኛ
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 года назад
ዋውው የሚገርም መልስ ነዉ ትምርትም ነዉ ወድማችን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛላቹህ ኦርቶዶክስ አድምቀን መልስ አታ አታዉቅም መምህር ተስፈየላይ አይቼክ ነዉ የገባዉት በጣም የሚገርም አስተምሮ እመቤቴ ፀጋዉን ታብዛላቹህ የነሱም ሉሲፈር ወሰጋላ የዘጋዉ መንፈሳቸዉ ፈጣሪ ይክፈትላቸዉ አሜን ውድድ ነዉ የማረግህ! !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
ወድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን፫❤💒❤🙏🙏
@asteruae2604
@asteruae2604 Год назад
God bless you brother Abu.
@addisnet21
@addisnet21 2 года назад
የፐሮቴስታንቱ ልጅ መፅሐፍ 66 ነው አያለ ግን ማስረጃ አይሰጥም:
@handart7167
@handart7167 Год назад
እኔ 66 የሚለውን ነበር የምቀበለው ግን 81 መፅሀፍን እንዳነብ እንድመረምር አነሳስተኸኛል ሀንኤል ስለ 66ከማስረዳት ይልቅ 81ስትቃወም ነው ጊዜህን የፈጀኸው አቡ ስለ 81 የማላቃቸውን ነገር ከአንተ ሰምቻለሁ
@yohannesgeleta5017
@yohannesgeleta5017 24 дня назад
በስልሳ ስድስት ላይኮ ልዩነት የለም። ልዩነት ያለው ከስልሳ ስድስቱ ውጪ ባሉት ላይ ነው።
@haregtilahun9752
@haregtilahun9752 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜
@ሀሰትንእንዋጋ
@ሀሰትንእንዋጋ 2 года назад
እባክህን ይሄ ኤርምያስ እሚባልን ወንጌላዊ ነኝ ባይን አንድ ቀን ብትወያዩ እና ሴራው ቢገለጥ ጥሩ ይመስለኛል
@arabtowers1682
@arabtowers1682 2 года назад
Tertote neberi eko enbi blonew enji tertwetali
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 года назад
እሱንማ ዋናዎቹ እንኳን ሊደፍሩት አልቻሉም ዘበነንና ምህረትአብን እንወያይ ቢላቸው መቅረብ አልቻሉም እስቲ እራሳችሁ ሁለቱን ዋናዎቻችሁን ከኤርሚያስ ወይም ስጦታው ጋር አገናኟቸው እሺ ሊሏችሁ.አይችሉም.
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ አቡዬ በጣም ጥሩ ነበረ ያው ወድማችን አዳዱ ቦታላይ ሳፈነግጥ ብወንም የመሸነፍ ምልክቱን አሳይቶናል እግዚአብሔር ወነቱን ይግለፅላቸው
@enattube7539
@enattube7539 2 года назад
አቡ ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ ካተ ገና ብዙ እንማራለን የተዋህዶ እቁ ክበርልን 🙏
@T27-r2x
@T27-r2x 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡና።እኔ የሚያሳዝነኝ ፕሮዎች ከራሳችን አንድም ጥሩ ነገር እናገኛለን ብለው አለማሰባቸው። ነጮች ብቻ ልክ ናቸው ብለው ነው የሚያምኑት ፣ሲያሳዝኑ በእውነት ።ምን አስነክተዋቸው ነው ግን።መጽሐፈ ሄኖክ እና ኩፋሌን በተለይ እኛ ጋር ብቻ ተገኝቶ እያለ ነጮች አላረጋገጡም ብሎ አለመቀበል በእውነት ያሳዝናል ሊያውም ትላንት የተነሱት ።
@amanotube427
@amanotube427 2 года назад
yaw egnaga bicha kehone yedebtera dirset lihon yichilal bilen newa
@T27-r2x
@T27-r2x 2 года назад
@@amanotube427 እና የነጭ ሰይጣን ና የነ ደቡብ አፍሪካው የጋና የጥንቆላ ስራ ተሻላችሁ ማለት ነው ?
@የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ
@@T27-r2x እእ የነሱ የሉሲፈር ይሻላል ብለዉ ይሆናል
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 года назад
መጽሐፉን እኮ እነሱ አልናቁም ወስደውታል የእኛዎቹ ናቸው የሚንቁት 🙈
@yanmercy8195
@yanmercy8195 2 года назад
ከእውቀት ነፃ
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
የኔ ጣፋጪ ወድም እግዚአቢሄር አምላክ በጥበብ ያኑርህ ፀጋዉን ያሀብዛልህ እመብርሀን በቤቷ ታጥናህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@temesgenkassahun3189
@temesgenkassahun3189 2 года назад
አቡ በርታ በእውነት በጣም ታኮራለህ ... እረ please subscribe ሁላችሁም እናበረታታው ...
@ababaalali2964
@ababaalali2964 2 года назад
የኛ እንቁ ወን ድም
@agelgiloterkiblessed6907
@agelgiloterkiblessed6907 2 года назад
ትልቁ የሚያሳዝነው 39 የፕሮቴስታንት መጻህፍት ኣንቀበልም ኣለ ፡ ፡ ይህ መጽሃፍት የእግዚኣብሄር ቃል ናቸው ፡ ጎልጉለህ መጥተህ ፐርፑልያን እንዲህ ኣለ ትላለህ ካንተ ምንም የተጨበጠ ነገር የያዝነው የለም መጽሃፍ ቅዱስ እውቅና ያልሰጣቸው ሰዎች እከሌ እንዲህ ኣለ ለወንድሙም ነገረው ይላል ምንም ኣስተማሪም ኣይደለም።
@tilahuneyared7836
@tilahuneyared7836 2 года назад
አብ በጣም እደምታነብ ተረድቻለሁ ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ
@እግዚአብሄርአረኛየነዉ
እድህ አይነወጣቱችያብዛልን አቦወድማችን እግዚ አብህልር ፀጋውን ያብዛልህ እናታችን ቅድስት ቅድስት ድግል ማርያም ካተጋትሁን በጣም ጀግና ኢርቶዲስ ነህ
@yodetdawet4040
@yodetdawet4040 2 года назад
አቡዬ እመብርሀን ትጠብቅህ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 года назад
በርታ አቡ ፀጋውን ያብዛልክ መታደል ነው በህፃነትክ ይሄን ያክል ፀጋ ተመስገን ጌታችን ❤️
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
አሜን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 года назад
አቡየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ይስጥህ🙏🙏
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አቡ ወንድማችን እመቤቴ በምልጃዋ አትለይህ አምላካችን ፀጋውን ያብዛልህ
@ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
@ሰላምለኪ-ሸ8ኘ 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡአችን በርታ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ብዙ ሰው ይማርበታል 1ኛ ነው
@yitbarekbizunhe4106
@yitbarekbizunhe4106 2 года назад
አቡ ስርዓት አስተምርልን ያው ቤተክርስቲያን በመስደብ ነው እውቀታቸው
@zebiderazmeraw8862
@zebiderazmeraw8862 2 года назад
ኡፍ አቡየ ፀጋውን ያብዛልህ አብዝቶ አብዝቶ ልጁ አሳዘነኝ ስልሳስድስት ማነው ያለው ሲባል እማላምንበት ምክናያት የለም አላለም
@binishuyegeta5558
@binishuyegeta5558 2 года назад
በመጀመሪያ ደረጃ ክርስቲያን እና ኘሮቴስታንት ለማለት መድፈር የለብህም ክርሰቲያን የሚለው ቃል ክርስቶስ ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው ክርስቲያን ደግሞ ክርስቶስን የሚከተል እንጂ ማርያምን የሚከተል አይደለም!! ክርሰቲያን ከሆንክ በሙሉ ትኩረትህ ክርስቶስ ብቻ ተከተል!! የክርስቶስ ሙሉ ስራ ተቀበል!!
@kidanabebe4003
@kidanabebe4003 2 года назад
Manio lela metawekiya lela
@tube-roha
@tube-roha 2 года назад
እንደ አንድ አድማጭ የተሰማኝን ለማለት ያህል😊 በመጀመሪያ በጣም የሚገርም ነውና በርቱ ያሰኛል ይሄ ውይይት ረዘም ያለ ጊዜ ቢሰጠውና ያለ ገደብ መወያየት ቢቻል እውነት ፍንትው ብላ ትወጣ ነበር ለማንኛውም ወንድማችን በተለይ መጨረሻ ላይ ማጠቃለያ ብሎ ያነሳቸው ነገሮች በሙሉ እንደተለመደው ፕሮቴስታንቶች እነሱ ስላልተረዱት ብቻ ስህተት ነው ብለው የሚፈርጁት እና የሚወቅሱበት ነጥቦች ናቸውና ውሃ ቢወቅጡ እንቦጭ ነው የሆነው "መጽሐፉ ላይ ሰው ስለመጸወተ ይጸድቃል ይላል የሚጸደቀው ግን በክርስቶስ ደም ነው እናም መጽሐፉ ሀሰተኛ ነው" ብሎ ቅዱሱን መጽሐፍ ከመተቸትና ከመዘባረቅ ጠጋ ብሎ መማር ፍቱን መድሀኒት ነው ምክንያቱም እንኳንስ እንዲህ በቀላሉ በኛ በተራ ምዕመኖቹ ዘንድ ሊመለስ የሚችል ጥያቄን ቀርቶ እነ አርዮስን እና ንስጥሮስን የመሰሉ የመናፍቃን አባቶች ላነሱት ጥያቄዎች ሁሉ ቤተክርስቲያን መሰረቷ እውነት የሆነ ክርስቶስ ነውና በየጊዜው መልስ ነበራት ዛሬም ወደፊትም ለሚነሱ ጥያቄዎች ሁሉ መልስ አላት! የጥያቄውን ጅልነት ለመረዳት ያህል ግን በመጽሐፉ የተጻፈው ምጽዋት እንደሚያጸድቅ እንጂ ምጽዋት ብቻውን እንደሚያጸድቅ አይደለምና ፈጽሞ መጽሐፉን የሚያስነቅፍ ምክንያት ሊሆን አይችልም፤ ብቻ የሚለው የመናፍቃን አስተምህሮ በኛ ቤት የለምና በጸጋ ብቻ በምጽዋት ብቻ በእምነት ብቻ ..ብቻ ..ብቻ... ብቻ የሚሉ ፍጹም ሀሳዊ አስተምህሮዎች በቅድስት ቤተክርስቲያናችን የሉም! የሰው ልጅ ምጽዋትን ጨምሮ በጎ ምግባራትን በማድረጉ እንደሚጸድቅ ግን እራሱ ክርስቶስ በአንቀጸ ብጹአን ላይ ተናግሯልና ምጽዋት ያጸድቃል አለ ተብሎ መጽሐፍ አይነቀፍም! ለማንኛውም ወንድማችን እንደተለመደው ቅድስት ቤተክርስቲያናችን አንዳንዴ ሲሳደብ ሲዘልፍ የነበረ ቢሆንም ጠጋ ብሎ ለመሞገት መሞከሩ ይበረታታል (ቪዲዮው ወደኋላ ይታይልኝ ያለባትን part ተመልሶ ሲያያት ግን በራሱ እንደሚስቅ እንጠብቃለን😄 ለማንኛውም በርታ ወንድማችን😊) አቡ ለአንተ ደግሞ ቤትክርስቲያንን ያለ ምክንያት የሚጠሉ ምስኪኖች "እናንተ እኮ ሃይማኖታችሁን ከእናት አባታችሁ ስለተቀበላችሁት እንጂ ምክንያት ኖሯችሁ አትከተሏትም" ለሚሉት የሞኞች ዘፈን አጥቦ የሚያሰጣ ቤተክርስቲያንን በትንሹ ጭንቅላታችን መርምረናት ውቅያኖስ ከሆነው ጥበቧ ውስጥ አንድ ማንካ የማትሞላውን ጥበቧን አውቀን እንደጠገብን እና ትክክለኛነቷን እንዳረጋገጥን ማሳያ ነህና እግዚአብሔር መንግስቱን የምታሰጠዋን የህይወት ቃል ያሰማልን ለሁሉም ፕሮቴስታንት እህት ወንድሞቻችን ከወንድማችን የውይይት አካሄድ ከተረዳሁት በመነሳት በመጨረሻ ማለት የምፈልገው እባካቹ እባካቹ የዘመናዊ ባርነት ሰለባ አትሁኑ ሁሉን ነገር ነጮች ካላረጋገጡት ሀሰት ነው አትበሉ ለናንተ ባይዋጥላችሁም የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጥንታዊ ተብለው ለማጣቀሻነት ከሚጠቀሱ አቢያተ ክርስቲያናት አንዷ ናትና በጥላቻ ተውጣችሁ ከእውነት አትሽሹ እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት ሌላ ዓለም ላይ ያልተገኙ ብዙ የቤተክርስቲያን ንዋያትን ጠብቃ ያቆየች የአለም ሁሉ ቤተክርስቲያን ባለውለታም ጭምር ነች! የሚያሳዝነው የዘመናዊ ቅኝ ግዛት ሰለባ ስለሆናችሁ ፈረንጅ ባለመሆናቸው ናቃችኋቸው እንጂ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅድም ፕሮቴስታንቱ ወንድማችን የጠቀሳቸው scholars በላይ ሊቅና ጠበብት የሆኑ እነ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን የመሰሉ አባቶችን ያፈራች ቤተክርስቲያን ናት (እዚህጋ ራሳችሁን ታዘብልኝ ቅድም ወንድሞቻችን በስም የጠሯቸውን scholars ፈጽሞ በስም እንኳን ባታውቋቸውም ነጭ ስለሆኑ ብቻ አምናችሁ ተቀብላችኋቸዋል ነገር ግን ከኢትዮጵያ ሊቃውንት አንዱን በስም ብንጠራ ቀፍጹም አትቀበሉም ለምን ውስጣችሁ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ለሚለው ቃል ፍፁም ምክንያት አልባ ጥላቻን ስለተሞላ እና ሙግታችሁም ለጥላቻችሁ ምክንያት ለመደርደር ያለመ ስለሆነ ነው🙂)
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
አብዬ ላንተ ቃል ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መናፍቃኖች ኑ በሰአታችሁ ድርቅና አያፀድቅም እውነቱን እወቁ
@راكانعلي-ذ8م
@راكانعلي-ذ8م 2 года назад
በርታልን ጀግና አብ☝☝☝❤❤❤❤💋💋💋💋👋👋👋👋
@henokroba7714
@henokroba7714 2 года назад
አቡ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ ሀይማኖት ነው መፃፍ ቅዱስን ጠቅቃ ታውቃለች ፀጋውን እግዚኣብሔር ያብዛልህ ወድሜ
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
አቡየ ወንድም አለም በእውነት እንዴት ደስ የምል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይግለፂልህ ድንግል ማርያም አንደበት ትሁንህ
@አብነትወለተሚካኤል
ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ
@ሩፋኤልአባቴ-ዀ4ቀ
@ሩፋኤልአባቴ-ዀ4ቀ 2 года назад
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ።እናንተ መናፍቃን ተምራችሁ ትቀየራላችሁ ተብሎ ሳይሆን ሌሎች እንዲማሩበት ነው እንጂ።
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 года назад
ያው የሚወያየው ሰው እውነትን ቢረዳም የመቀበል እድል ብዙም የለውም ግን ብዙዎችን ከእኛ ያሉ ያስተምራል እነሱንም ወደ ቀደመችው ቤተክርስትያን ትምህርት ያቀርባቸው ይሆናል፣ምን ይሳነዋል?🙏
@ይሪኤ
@ይሪኤ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ ሆይ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
@fenansami759
@fenansami759 2 года назад
Haniel geta yibarkih ante betiru huneta asredithal neger gin ante kabeqah behuala tichit maqrebachew yasazinal ante gin berta enwedihalen.
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 года назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ አቡዬዬ በጣም ጀግና ልጂ ነህ የተውህዶ እንቁ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 2 года назад
አቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታኮራለህ እዉነት ❤️🙏👍
@bernardperfume600
@bernardperfume600 2 года назад
አንድ ለይ ነው ማውራት ጭማሪው ማለት 66 ሌላ የተቀጠለው ከሌላው ጋር በጣም ይቃረናል በደንብ ይነበብ እባካችሁ ኽዝቡ እውነቱን ይወቅ አትዋሹ ዋናው መዳን በክርስቶስ ብቻ መሆኑን እንመስክር
@መቅረዝቲዩብ-ዸ5ደ
@መቅረዝቲዩብ-ዸ5ደ 2 года назад
I really appreciated to this important preaching and studying God bless you Abu !! Please help this guy by any conditions!!
@hareggene5495
@hareggene5495 2 года назад
የኔ ልጅ ተባረክ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ
@ይሪኤ
@ይሪኤ 2 года назад
አቡዬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አፌን ከፍቸ ነበር የተማርሁት ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ለዘላዓለም ትኑርር
@deraradebissa2728
@deraradebissa2728 2 года назад
Kristian vs protestant kkkkk TERET TERET VS WENGEL
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋና ጥበቡን አብዝቶ ያድልህ አነተ የተዋህዶ እቁ በርታ
@yohannesgeleta5017
@yohannesgeleta5017 24 дня назад
ይህንን ሙጉት ምንአልባት ያየሁት ዘግይቼ ይመስለኛል። ይህኛው ልክ ነው፣ ይህኛው ጎበዝ ነው፣ ለማለት አልፈልግም። ነገር ግን በጥሩ ዲስፒሊን በጥሩ መከራከር ሙግታቸውን ፈጽመዋል። ተሞጎቾቹን ማመስገን ተገቢ ነው። ሌሎቻችን ተመልካችና አድማጭ ተቀባይ ብቻ መሆን ሳንሆን ማንበብ መመርመር እና መማር አለብን። በተረፈ አንደኛው ተሞጎች ሙግቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ተመልካች አድማጮቹን በኋላ ላይ ለብቻው ሃሳቡን ለመግለጽ የሄደበት መንገድ በሙግት ህግ ተገቢ አይደለም። አስፈላጊ ከሆነ ሌላ ፕሮግራም በግሉ ሊይዝ ይችል ነበር።
@belenbelen5847
@belenbelen5847 Год назад
ቃላት አጣሁል የአባቶቻችን ምክትል እኔ እንዳተ አይነት ልጅ ይስጠኝ አምላኬን የሚያገለግል
@afomeyatesma7388
@afomeyatesma7388 2 года назад
በርታልን የተዋህዶ እቁ
@ababeshclient9517
@ababeshclient9517 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውንድማችን እማምላክ ትጠብቅ ቤተ ክርስቲያናችን ስንዱ እመቤት ሁሌም መሳላት
@bereketmiliyon4381
@bereketmiliyon4381 2 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ
@ruthina1927
@ruthina1927 2 года назад
አቡ ፀጋውን ያብዛልህ አብዝቶ ይጨምርልህ
@seblemekbib7564
@seblemekbib7564 2 года назад
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 2 года назад
Egzeabher kezehm belay mistrun ygletlh wendime egzeabher yabertah 🕊❤❤👍🕊👍tewahdo lezelalem tnur!!!!!!!🕊🕊
@tesfayegetnet726
@tesfayegetnet726 2 года назад
ወንድሜ አቡ በውይይት ላይ ላለህ ዲሲፕሊን ጌታ ይባርክህ ካንተ ስህተት ብዬ ካየሁት የማነሳው ሰአት ተከፋፍለህ በሰዓትህ ከተጠቀምህ በኋላ ተወያይህን አሰናብተህ ተመልካች የአንተን እንዲቀበል ተጨማሪ ሰዓት ወስደህ የምታደርገው ድስኩር ፈጽሞ ከስርዓት ያፈነገጠ መማጸኛ ነውና እርሱን ብታሶግድና እውነቱን ላትቀበል ትችላለህ ተወያይህ በሌለበት ማንጓጠጥና መዝለፍ ብርታትህን ሳይሆን ለተመልካቾችህ ድካምህን ይመሰክርብሀል ይኸንን ብታስተካክል።
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 года назад
ምድረ ቀሽም ሁላ :ኦርቶዶክስ vs ፕሮቴስታንት ብትል አይሻልም ? ድንቁርናችሁ እኮ ለከት አጣ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አይደለንም ብለው የለ እንዴ ክርስትያን ትርጉም ምንድነው ? ኦርቶዶክስ መጀመሪያ ክርስትና በዚህ መጨረሻው ዘመን ላይ አልገባ ብሏታል ፕሮቴስታንት ደግሞ ገብቷት እንዳልገባት ሆናለች ማለት ሸቃጭ ነብዮች ሃሳ መሲያኖች ሆዳቸው አልጠግብ ያለባቸው ግን እንደ ሚያስተውል ሰው ካስተዋልን የክርስቲን ልዩነት ኢትዮጵያ ብቻ ነው።በሌላው ዓለም ግን ክርስትያን የሆነ በክርስቶስ ኦርቶዶክስ ፣ካቶሊክ፣ፕሮቲስታንትን ያካትታሉ የራሳቸውን ዶክትሪን እንደያዙ የእኛ ሃገር ደናቁርቶች ደግሞ አንድ በሚያደርጋቸው ነገር አንድ ላለመሆን ስለሚፈልጉ ብቻ ሀይማኖታቸው ላይ ግሳንግስ እየጨማመሩ ልዩነታቸውን እያሠፉ አንተ መናፍቅ ነክ እኔ ግን ክርስቲያን ነኝ ይልሃል በዘር መጥቶ የራሴን ቤተክርስቲያን ሠርቻለው ሲለው ምን ይለዋል ለምን እኛ እኮ አንድ ነን ይለዋል አይ ኢትዮጵያ አሁንስ ይቺ ሃገር እርግማኗ በዝቷል።
@hanzemi13
@hanzemi13 2 года назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ በጣም አስደስተኸኛል አሁንም በርታልን
@mastewalize
@mastewalize 2 года назад
ልጁም በሰአት ነው የተወያየው፣ እሱ ከሄደ በኋላ ለምን ታወራለህ?
@wubetube9848
@wubetube9848 2 года назад
አቡዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ቃል የለኝም በደሙ ይሸፍንህ በርታልን ጀግና ነህ👏🙏💒
@zemanygashaw3764
@zemanygashaw3764 2 года назад
ግን ጴጤው ስረአት ባለው መልኩ ተውያይ ቡዙ ጊዜ ስድብ ትቀላቅላለክ ካልቻልክ አትግባ ውንድማችን ስረአት ባለው ነው የሚያናግርክ ስረአት ልምድ ጴጤው
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 2 года назад
46/አርባ ስድስት/ የብሉይ ኪዲን መጻህፍት ላይ 35 የሐዲስ ኪዳን መጻህፍት ብንጨምር ሰማንያ ወ አሐዱ /ሰማንያ አንድ/ የሚለውን የመጻህፍት ቁጥር እናገኛለን ማለት ነው፡፡
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 2 года назад
አዎ
@mekidmake7830
@mekidmake7830 2 года назад
አቡ እድሜን አና ጤና ይስጥልን
@selamawitabrham6243
@selamawitabrham6243 2 года назад
ye memhir tesfaye lje negne thank you Abu may god bless you thank you i just joined the channel today
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 2 года назад
Me too
@SamuelWolde-u5w
@SamuelWolde-u5w Месяц назад
ሀንኤል የክርስቶስ ወታደር በብዙ ተባረክ❤❤❤እዳልከውም ትንሽ ከቆየን ገድላት ድርሳናትም መፃሐፍ ቅዱስ ናቸው ማለታቸው አይቀርም😂😂😂🎉
@samisammm
@samisammm 2 года назад
ሃንአል GOD BLESS YOU
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
ፕሮቴስታንት ወድ ስድብ መናናቅ ገባ ዝም ትል እኛ ኦርቶዶክስ ምእመናን ገብቶናል አንድ ሃይማኖት አንድ እምነት እውነተኛ ሃይማኖት ነት ስርአት አልባ ሄደ ችግራችሁ ካሃድወች ደሞ ስድብ ካልገባሃ አይገባህም አልታደልክም እና ስርአቱ ብቻ ያስተምራል አቡየ እንቁ በርታ
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 2 года назад
ክብር ለተዋህዶ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 Год назад
ሀንኤል ጌታ ይባርክህ እውነትን እንዲህ ግልጥ አርገህ ንገርልን ከበራላቸው ጌታ ይጠብቅህ
@Fasikaw-yz7ol
@Fasikaw-yz7ol 3 месяца назад
እባካችሁ ወንድሞቼ እስኪ ለክርክር ሳይሆን በመንፈስ ሁናችሁ መጀመሪያ 66ቱን ከዚያ 81ዱን አንብቡትእና 81ዱ ምንያክል እንኳን ከ 66ቱ እርስበእርሱ እንደሚጣረስ ተመልከቱት ሁሉንም አንብባችሁ ለመጨረስ ሞክሩ።
Далее
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 760 тыс.