Тёмный

263ኛ ገጠመኝ፦ ከመንደር እስከ ውጪ ሀገር በቡዳ መንፈስ ያስተሳሰረ የመበላላት ሰንሰለት 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 79 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 411   
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 2 года назад
መምህር ተመስገን ባንተ ትምህርት እናቴ ለቅዱስ ቁርባን በቃችልኝ ተመስገን ደስ ብሎኛል
@user-go7xn7ee6c
@user-go7xn7ee6c 2 года назад
ተመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃልሽ እማ
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 2 года назад
@@user-go7xn7ee6c አሜን አሜን አሜን
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 2 года назад
ተመስገን፡እንካንደስአለሽ
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 2 года назад
ተመስገን እካን ደሥ አለሽ
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 2 года назад
@@mrsworkiya7407 አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
ጸሎት ወደ ቅዱስ ገብረኤል በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቅዱስ ገብረኤል ሆይ በደል በተገኘብኝ ቁጥር እያለቀስኩ እጠራሀለሁ:: ጎስቋላ የምሆን በጥቃትና በሀዘን ዉስጥ የምገኝ ልጂህን የአንተን ማጽናናት ረዳትነት ያሻኛልና ፈጥነህ ናልኝ። ቅድስት ማርያምን ያበሰርክ ለአለም ሁሉ የምታበራ ገብረኤል ሆይ በሰራዊት አምላክ ይዤሀለሁ ።በዚህም ሰአት ፀሎቴንና ልመናየን ስማ።ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ቀድመህ የደስታ (የምስራች) ቃልህን ልታበስር ወደ ገሊላ እደወረድህ ዛሬ ለኛም ላዘንን ለእኛ ከሰማይ ሰረገላ ናልን። የደስታንም ቃል አሰማን ::ቅድስት ድግል ማርያምን ያበሰርክ ተወዳጁ ቅዱስ ገብረኤል በምህረትህና በይቅርታህ ወደ እኛ ናልን አለም! የጥፋ፤ የሞት፤ የክስረት፤ የዉድመትና የተስፋ መቁረጥ ድምፅን ያሰማናልና አተ ግን ጉስቁልናችንን የሚያነሳ፤ ስብራታችንን የሚጠግን፤ እንባችንንም የሚያብስ፤ የብስራት ድምፅህን አሰማን። እድንፅናና አድርገን ። ቅዱስ ገብረኤል ሆይ እጂግ አፅናኝና አስደሳች የሆነዉን የሚስጥር ስጋዌን ዜና ይዘህ ከሰማይ ወደ ምድር እደወረድህ ድግል ማርያም የአምላክ እናት ለመሆን ፍቃድዋ ሆኖ በተፈጸመ ጊዜ ደስ እዳለህ እኛም እግዚአብሄርን በማክበርና ግዴታችንን በመፈጸም ደስ የምናሰኝበትን ፀጋ አሰጠን። ጠበቃችን ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ሶስቱን ወጣቶች ከሚያቃጥል እሳት እዳዳካቸዉ እኛንም በዚህ አለም ከሚወረወር ከሚታየዉና ከሚሰማዉ ክፍ ቀንና እለት ሁሉ አድነን እየነደደ ከሚለበልበን የሀጥያት እሳትም አጥፋልን። የኑሮአችንን ቅጥር በክፈ እረደኤትህ ከልለዉ ሰይጣን እዳይሰለጥንብን ክፉ አድራጊወች፣ ሟርተኞች፣ ሰላቢወች፣ ዘረኞችና ነፍስ ገዳዮች እዳያጠቁን ከልለን። የአተን የእሳት አጥር ዘሎ ጠላት ያጠቃን ዘንድ አይችልምና ጥበቃህ ከእኛ ከባራያወችህ አይለየን። ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ህፃኑ ቂርቆስና አንጌቤናዊቷ እናቱ እየሩጣን በንፍር ዉሀ ከመቀቀል እዳዳካቸዉ እኛ አገልጋዮችህንም በማናዉቀዉ ሁኔታ የተዘጋጀልንን የጥፋት፣ ወጥመድ ሁሉ አስወግድልን።በላያችን ላይም በክፉ ሰወች ምክንያት የተነሳብንን እሳት አጥፋልን። ለእዉነተኛ ሃይማኖት የጨከንንና የቆረጥንም አድርገን። የሠይጣንንም ፈተና የምናልፍበትን እዉነተኛነት ጥበብ እንደ ነብዩ ዳነኤል አስተምረን። እዉነተኛ ጠባቂያችን ቅዱስ ገብረኤል ሆይ እኛን ለማዳን ሰዉ የሆነ እየሱስ ክርስቶስ ፣ማደራያዉ የሆነችዉን ድግል ማርያምን በጣም እንወዳታለን:: በዚህ አለም የሚስጥረ ስጋዌ ተካፋዮች በመሆናችን በመንግስተ ሰማያትም ተካፋዮች ለመሆን ሁላችንንም በምልጃህ አብቃን ለምንልን አሜን።
@user-on8tm5xb3r
@user-on8tm5xb3r 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate egezabeher yemesgen amen amen
@user-jh3yi9bs8f
@user-jh3yi9bs8f 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@helanamde1472
@helanamde1472 2 года назад
Amen
@habtamuhabtamu963
@habtamuhabtamu963 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@21Maryam2
@21Maryam2 2 года назад
እንካን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ በክርስቶስ ክርስትያን በወልድ ውሉድ በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳውያን የተባላችሁ ኦርቶክሳውያን እንካን ሰላም መጣህ ረቡኒ
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 года назад
በጣም ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ነገር አጥፍተን ሀጢያት በደላችን ይቅር ብሎ በቤቱ ይመልሰናል የኛ ጌታ ይክበር ይመስገን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙌 እንኳንም አይ ልቧናዎን ተከፈተል እግዛአብሔር መልካም ነው በጣም አስተማሪ ነው 🙌 እህቴ እስከመጨረሻ በቤቱ ያፅናሽ እኛም ከእስራታችን እንድንፈታ ፀልይልን 🙌
@abebazenawi4660
@abebazenawi4660 Год назад
ሰሰሰ
@birhanulambebo7094
@birhanulambebo7094 2 года назад
የመላእክት ምግብ መጋቢየችን ነህ። ሀብትህንም በመንግሥተ በእግዚአብሔር ዘንድ ያብዛልህ ።
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 года назад
መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@user-lw2ig3zp3x
@user-lw2ig3zp3x 2 года назад
ኤፍታህ በለኝ ጌታየ እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህ ይህ እርኩስ መንፈስ ድንግል ማርያም ይገስፀው ኤፍታህ በለን ጌታየ ሆይ እኛም ከስደት መለስ ለለቁርባን ያብቃን ኣሜን ፫ 👏👏👏👏👏
@selam801
@selam801 2 года назад
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@user-jv5ym2wk7k
@user-jv5ym2wk7k 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ጠፋክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር ምእመናን ደግሞ በጰሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ❤❤❤
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 2 года назад
የቅዱሳን አምላክ ያስብሽ እህቴ
@mesitigray8554
@mesitigray8554 2 года назад
egzaadhier yasbsh
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 года назад
ነገኮ ኣምላካችን ቸሩ ባለእግዚኣቢሔር ነው ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ኣደረሳችሁ ኣደረሰን ኣችን የጓበኘ ኣምላኽ ሁላችንም ይጓብኘን ከኔ የበረታችሁ በጾሎት ኣስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ ኣማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ መድን ገብረ ኣረጋዊ ገብረ ሚካኤል ወለተ እሩፍኤል ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 года назад
መምህረችን እግዝአብሕር ጸጋው ያበዝልህ የበዳ መንፈሰ እግዝአብሔር ይገሰጸልን ህልችንም ምጬረሸችን ያሰማራልን
@FIYORINAYEEE
@FIYORINAYEEE 2 года назад
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏አሜን🙏🙏
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛ ልህ
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በድና መጣችሁ አሜን፫። የኛ እንቁ መምሪህችንሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምረህችን
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በበቱ ያፅናሽ እህታችን እኛ ሰደተኞች በፀሎት አስቡን 👏👏👏👏
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እስኪ ሳናዳምጥ አስተያየት አንስት አዳምጠን እንደጨረስን ደሞ ገንቢ የሆነ ሰውን የሚያስተምር ኮሜንት እንኮምንት እንፃፍ በተረፈ በርቱ አይዟችሁ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኔ ከዚገጠመኝ ብዙትምርት ተምራለው ሴት ልጅ የቤታን ገበና ለማንም መናገር እንደሌለበት ባውን ሰሀት እቺ ብና እየተጣች የምትውራው ነገር የብዙሰው ቤት ትበትናለች ።እናመስግናለን መምህር
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህን ይብዛልን ኣቤቱ የልቤ ኣምላክ ሆይ ልቤ ጥብቅልን ለንስሃ ሞት ኣብቃን ኣሜንንን👏👏👏
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛንም በሀይማኖት በእምነታችን ያፅናን መምህር ትምህርት ሁሉ በጣም ህይወት የሚለውጥ ነው እኛም ከታሠርንበት ከሠይጣን ማሠሪያ እግዚአብሔር ይፍታን በእውነት አሜን
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይባርክ የሜገርም ገጠመኝ ነው እኔም ወቅሸት ገብርኤል ሄጀ ነው ከብዙ ሀፃያት ከብዙ መንፈስ የተፈወስኩት ይህ ገጠመኝ ከኔ ህይወት የሜያመሳስለው ብዙ ነገሮች አለ ጥሩ ነው መምህር ብዙ ነገር ህይወታችን እድንመረምር ያደርጋል እመብረሀን ትጠብቃችሁ አገራችንን ኢትዮጵያ ን ሰላም ፍቅር ይስጠን አሜን፫
@selamgh3379
@selamgh3379 16 дней назад
amen amen amen kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
@maron-m1234
@maron-m1234 Год назад
መምህራችን ቃለህይወትያሠማልን ፀጋዉንያብዛልህ
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zg4qd8mc5z
@user-zg4qd8mc5z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏💚💛❤💒💒🌾🌾🌾
@asmarech591
@asmarech591 2 года назад
እግዚብሔር ይመሰገን መምህራችን እድሜ ጤና ይሰጥህ ወንድሜችን
@Helene-wq8bu
@Helene-wq8bu 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 👏👏👏🙏🙏🙏💚💛❤
@user-zy3dc5wg1z
@user-zy3dc5wg1z 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ
@maryajokim5600
@maryajokim5600 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ
@getasolomon7570
@getasolomon7570 2 года назад
እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ፍቅረ ማርያምን በፀሎት አስቡኝ
@milenahaile3972
@milenahaile3972 2 года назад
መምህር ተሰፋዬ አቤት አንተን የሰተን እግዚአብሔር ይመስገን ተምረናል ነቕተናል በጣም እድለኞች መሆናችን ትምህርትን ማዳመጥ ነው።
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 года назад
በፅሎት አሰቦኝ መምራችን ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን
@hayhay9005
@hayhay9005 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰ ማልን አሜን
@sara.a3214
@sara.a3214 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን እቁ መምህራችን መድሀኒ አለም ሁላችንንም ይፈውሰን አሜን(፫)🙏🙏🙏😥😥
@user-qe1jv1xn5l
@user-qe1jv1xn5l 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ
@user-es4fn5dv8i
@user-es4fn5dv8i 2 года назад
አግዛኣቢሄር ይመሰገን ብዙ ትምህርት ተምረናል ቃልሂወት ያሰማልኝ መምህሬ
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
መምህር ለኛኛ ኑርልንንን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Год назад
እናመሰግናለን መምህር እጂግ በጣም እናመሰግናለን በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
እንካን ደህና መጣክ ይገርማል የርኩስ መንፈስ ስራ የተረገመ ፈጣሪ ይገስፀው ፈጣሪ ይመስገን ለመለወጥ ያበቃት አምላክ
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@meieymelese5697
@meieymelese5697 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
@user-hq8df2yu7w
@user-hq8df2yu7w 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ለሁላችንም የምንነቃበትን ልቦና አዕምሮ ይስጠን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላዳምጥ
@user-uv9sk8ry9k
@user-uv9sk8ry9k 2 года назад
የኛ እቁ መምህር እኩዋን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን እደነህልን መምህራችን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 года назад
ቅዱስ አማኑኤል ይርዳን እመ ብርሀን ትገላግለን መምህር እግዚዓብሄር ይጠብቅህ ኑርልን እኛንም መጨረሻችንን ሳምርልን አሜን🌾💚💛❤️
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏
@rasheedpathappiriyambinuar6897
@rasheedpathappiriyambinuar6897 2 года назад
እውነት በጣም ግሩም የሆነ ታርክ እግዚአብሔር እንኴንም መለሳት መጨረሻውን ያሳምርላት እግዚአብሔር ሁላችንም ሰላም ይስጠን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር 🤲🌻
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 года назад
መምህርችን አዉነት ፈጣሪ ፀጋዉ ያብዛልክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ በፀሎት እስብኝ ወለተ ማርያም ወልደ ኣማንኤል ወለደ ስላሴ
@saraethio9794
@saraethio9794 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ወደ እግዚአብሔር መንገድ መመልሽ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ትዳርሽ የአብርሃም የሳራ ይሁንልሽ እናም ደስ ብሎኛል እኔ መምህር እድሜህን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን አሜን፫ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን፫
@yazin2980
@yazin2980 2 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እናመሰግናለን 🙏🙏
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 года назад
Amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
@allaama9702
@allaama9702 2 года назад
እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አቤት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን👐🌾🌿
@yonatantesfaye5306
@yonatantesfaye5306 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር። የመጀመሪያው ተመልካች በመሆኔ ደስ ብሎኛል።
@afcs7804
@afcs7804 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@tsigeredasisay2512
@tsigeredasisay2512 2 года назад
በጣም ግሩም ትምህርት። መሬት ላይ ያለን እውነት ግን የማናስተውለው ነገር ነው። ኩል መተዌን አጠነከርክልኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@zamzamahmad3207
@zamzamahmad3207 2 года назад
Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen
@Hana-gy7td
@Hana-gy7td 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@cfcfxdxd6647
@cfcfxdxd6647 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደናመጣህ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 2 года назад
Yegarmale mamhr የተዋህዶ ልጆች ንቁ እውነት ለመናገር እጅግ በጣም በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ያለ ችግር ነው እውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም መምህር ተስፋዬ።ይሄ ችግር ባያጋጥመንም ለወደፊቱ ግን ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እንድንነቃ ስላረከን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ጤናን ይስጥልን
@henokderehe8428
@henokderehe8428 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም አንወልዳለን አኔ coment ለ አንተ ስስፅፍልይ የ መጀምራዬ ንው አና አንዴ አንተ አይነት ሰው ለ አኛ አና ለ ቤተክርስታንቺን አዉን ላይ በጣም ታስፈለጉናልቹ ፈጣር አንዴ አንተ አይነቶች አገልጋዬ ያበዛልን በ አዉነት.. ምስጋና ይሁን ለ አብ ለ ወልድ ለ መንፈስከዱስ አሜን
@user-gf1zm8lr9n
@user-gf1zm8lr9n 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ልጅ🙏❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 9 месяцев назад
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅልን በዚህ ገጠመኝ ባለታሪካችን ወዳ ፈቅዳ ሳይሆን ከቤተሰብ የመጣ መንፈስ አሳለይ ስራዉን ሲሰራ ቆይታል አግዚአብሔር ቀንና ግዜ ጠብቆ ህይወታን ቀይራል አግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ነዉ ተመስጌን ሁሉንም ወደቤቱ ይመልስልን
@selialmaz6029
@selialmaz6029 2 года назад
እንዴት ሰነበትክ መምራችን ጥፍት አልክብን ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣህ እመብርሀን ትጠብቅልን ሀገራችን ትጠብቅልን አሜን
@monafirqi9221
@monafirqi9221 2 года назад
መምህር በጣም እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን በቤቱ ያፅናን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር እውነት ከፈቀደ እኔም በቅርቡ እመሰክራለሁ ለሁላችንም አብዛኛ በሰው ሀገር ያለነውን እመቤቴ ለምስክርነት ታብቃን ቤተሰቤን መለወጥ እኔም መለወጥ እፈልጋለሁ መምህር ስለሁሉም ነገር እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ መምህር👏 ⛪️👏✝️👏💚💛❤️🤲
@sahaai2277
@sahaai2277 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን 🙏🙏🙏
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ የኛ ውድ መምህር የመምህር ተማሪዎች ላስቸግራቹ ህልም በተደጋጋሚ ኣድስ ልብስ ለብሼ ሳሞጉስኝ ኣያሎህ ከሶስት ግዜ በላይ እና ምንድነው ወንድም እህቶቼ???🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መምህሬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ዘማሬ መላክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልል
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 года назад
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@user-rw8wx4or2s
@user-rw8wx4or2s 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ መምህርዬ 😍😍😍
@demozmasresha2412
@demozmasresha2412 2 года назад
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 2 года назад
መምህር እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜ ይስጥክ በፀሎታቹሁ አስቡኝ ከነ ሙሉ ቤተሰቦቼ
@ertaerta726
@ertaerta726 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ መንበረ ማሞ ብላቺው በፀሎት አስብኝ
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ትምህርት በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💒🙏🙏
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት የሚገርም ነው
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 года назад
መምህር እኔም ሳሮንን ነበርኩ። የኔን ታሪክ የቀየረ እግዚአብሔር ክብር ይግባው። ግን በfacebook ያንተን video ልኬላት ነበር ቆይቷል ግን።።። እዉነት እሶንም ዘርፌንም እግዚአብሔር ይመልሳቸው
@user-hf5ke6tp3q
@user-hf5ke6tp3q 2 года назад
እንኳን ደና መጣህ መምሀር ከእኛ ሰፈር አንዴት ሴት አለች ባል አላት ግን ፈዛዛ ነው እና ከብዙ ወንዶች ጋር ነው የመትታመዉ
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 года назад
አምላክ እህታችን እንደማራት እኛንም ለንስሃ ያብቃን አባት ሆይ ማረንንን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 года назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👐💒🌾🌿🕊መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ የሚገርምና አስተማሪ ገጠመኝ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😥 አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን የብዙወቻችን ተስፈ ኑርልን አሜን ፫👐💒🌾🌿🕊❤🌾💐
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 года назад
ዋይ መምህር በጣም ከባድ ነገር ነው እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን ወደን ለካ አይደለም አገር ላገር የምንከራተተው በራሴ ፍላጎት ይመስለኝ ነበር እግዚአብሔር አንተን ይጠብቅልን ከነመላ ቤተሰብህ ጎዶልያስ
@andargew
@andargew 2 года назад
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በርታ በጸሎት አስበኝ ወልደ ሩፋኤል ብለህ🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 года назад
እንኳን በሰለም መጣህ መምህረችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን 😍😍😍😍😍 ሰምቼ ልመለስ 🙏
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 года назад
እግዜቤሔር ይመስገን መምህርቺን በዉነት እሜገርም ነዉ ማስተዋሉን ይስጠን እግዜቤሔር❤❤
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 года назад
መምህር አምላክ ምረቱን ይላክልን እግዚአብሔር ይመሰገን እንካንም ተስደድኩ ባልስደድ አንተን አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን!!!
@ethiohagare7261
@ethiohagare7261 2 года назад
እፅብ ድንቅ ትአምሪ ነው እህታችን ላንቺ የደርሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን መጨረሻው ያሳምርልሽ እህቴ
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@dagigecho23
@dagigecho23 2 года назад
አስቡኝ በጸሎት ሐይለ ገብርኤል ብላቹ
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እንኳን ደህና መጡልን እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሁ ይስጥልን ቃለህወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 года назад
ቃላህዉትን ያስማልን ተሰፋስላሴ ልበ ይስጠን እዉናት ነዉ ገልፀ ነት እየተበለ የቤት ገበና እያወጡ በዙ ሴቱች እግዚአብሔር የመረን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን።
@batyweda8690
@batyweda8690 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ይስጠልን።
@user-qp5vp5ej8w
@user-qp5vp5ej8w 2 года назад
ሠላም መምህር በጣም እሚገርም ትምህርት ነው ለእህታችን የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ
Далее
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58