Тёмный

መጽሐፍ ቅዱስ 81 ወይስ 66 ፓስተር ኤርምያስ ሲዘባረቅ 

ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Просмотров 5 тыс.
50% 1

መጽሐፍ ቅዱስ 81 ወይስ 66
ፓስተር ኤርምያስ ሲዘባረቅ

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@تقهخقخقخ
@تقهخقخقخ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫!!
@sisaayisisaayi4781
@sisaayisisaayi4781 Год назад
🙏🙏🙏
@yifrutegeng8174
@yifrutegeng8174 Год назад
ክርስቶስ እየሱስን በማመን መዳን የሚለው ይሠመርበት
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ቶሎ ቶሎ ለምን አትመጣም ትህትናክ ትምህርትክ በጣም ደስ ይለኛል በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር እንወድካለን
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 3 года назад
አገልግሎት ይበዛል ገዳማትና አድባራት ላይ ስራ እሰራለሁ ለዚያ ነው ምጠፋው ለመምጣት እሞክራለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@ashenafielias9617
@ashenafielias9617 Год назад
መናፍቁ መናፍቅ ስል አይገርምም!!!! እራሲ ጋና ኢየሱስን ተቀበል
@yifrutegeng8174
@yifrutegeng8174 Год назад
"ካነን"የሚባልና የቀደሙት አባቶች ተስማምተው በጋራ ያወጡት 66መሆኑን የዓለም አቢያተ ክርስቲያናት ተስማምተው በንጉሡ ዘመንም በመፅሐፍ ቅዱስ ማህበርም ኦርቶዶክስ ተስማምታ 66ነው ብላ ተቀብላ አፅድቃው ነበር።
@yifrutegeng8174
@yifrutegeng8174 Год назад
2ኛ ጢሞቴዎስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር፥ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና፤ ¹⁵ ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን አውቀሃል። ¹⁶-¹⁷ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።/አዳዲስእየጨመርክ አንብብ አይልም አውዱ
@brookgetanheemkdmalm7225
@brookgetanheemkdmalm7225 2 года назад
የት ነው ክፍል ሁለት ? ቀሲስ የኑፋቄው ትምህርት 80አሃዱ መፅሐፍት አያስፈልግም ነው አንተ ሰፊ ግዜ ወስደህ የምታብራራው ታምረኢየሱስን ነው ታምረ ኢየሱስ ለኛ ኦርቶዶክሳውያን አንዱ የክብር እና የድህነት መፃሃፋችን ነው ነገር ግን የተጠየቀው ጥያቄ አዋልደመፅሐፍትን የሚመለከት ሳይሆን የሰማንያ አሃዱን መፅሐፍትን በተመለከተ ነው ከጠቀስካቸው ጥቅሶች ከይሁዳ በስተቀር ሌሎቹ የዩሃንስ ወንጌልም ሆነ ሌላው የሚያስረዳው የዋልደ መፀሐፍት ነው ለማንኛውም ቀጣዩ የት አለ ? እባክህ?
@yade716
@yade716 2 года назад
በዮሐንስ ወንጌል ላይ ብዙ ያልተጻፉ ነገሮች አሉ ስለተባለ የምድሩን መጽሐፍት ሁሉ አግበስብሰን እናስገባ እያልክ ይመስላል?
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 2 года назад
ሁሉንም ሰው ለምንድን ነው ፖስተር ምትሉት ለምንስ ፊለፊት አታወሩትም?
@TetemkeGirmay-nh8ti
@TetemkeGirmay-nh8ti 8 месяцев назад
ቀጣይ አለ?
@adentedela5358
@adentedela5358 3 года назад
የዮሐንስ ወንጌል 21 25፤ ኢየሱስም ያደረገው ብዙ ሌላ ነገር ደግሞ አለ፤ ሁሉ በእያንዳንዱ ቢጻፍ ለተጻፉት መጻሕፍት ዓለም ራሱ ባልበቃቸውም ይመስለኛል። መጽሓፍ ቅዱስ የሚለው ኢየሱስ ክርስቶስ ያልተጻፉ ተአምራት አሉት አዎ አሉት ግን በጣም ብዙ ስለሆነ ሁሉም አልተጻፈም መጽሓፉ ለ ኦርቶዶክስ ጻፉት አላለም ።
@regasadame7601
@regasadame7601 2 года назад
ለሕይወታችን የሚበቃ ትተጽፎ ተሰጠን ቅድሳት መጽሐፍት እጃችን ገቡ በቃ በየሐንስ 21 እየሱስ ያደረገው ነገር ሁሉ ምድር አትበቃም ብሎዋልና ስለዚህ ክርስቶስ እስክመጣ ድረስ መጽሕፍት ስንሰበስብ ልንኖር ነው ማለት ነው ? ይህ መንፈሳዊ ህጻናት መሆን ነው ።
@regasadame7601
@regasadame7601 2 года назад
ወንድሜ እኛ ለሕወታችን የምበቃን ቅዱስን መጽሐፍት ተሰባስበውና ተጠርዝው ተሰተውናል እንተ እድሜህን ሁሉ መጽሐፍት ስትሰበስብ ልትኖር ነው ወይ ? እስከ አሁን በለውስ ሙቼ ኖርንና ?
@regasadame7601
@regasadame7601 2 года назад
ወንድሜ እኛ ለሕወታችን የምበቃን ቅዱስን መጽሐፍት ተሰባስበውና ተጠርዝው ተሰተውናል እንተ እድሜህን ሁሉ መጽሐፍት ስትሰበስብ ልትኖር ነው ወይ ? እስከ አሁን በለውስ ሙቼ ኖርንና ?
@AshenafiEshetu-ws9uf
@AshenafiEshetu-ws9uf 4 месяца назад
pente aygebawim
@ashenafielias9617
@ashenafielias9617 Год назад
only Jesus is savior
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 2 года назад
💚💛❤️✝️✝️✝️🇨🇬🇨🇬🇨🇬እግዚአብሔር ይመሥገን
@adentedela5358
@adentedela5358 3 года назад
የዮሐንስ ወንጌል 21 25፤ ኢየሱስም ያደረገው ብዙ ሌላ ነገር ደግሞ አለ፤ ሁሉ በእያንዳንዱ ቢጻፍ ለተጻፉት መጻሕፍት ዓለም ራሱ ባልበቃቸውም ይመስለኛል።
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 2 года назад
ለምን ግን አታወሩት ፊት ለፊት ምናለበት ሰውን ባታወዛግቡ አንድ ቤጅ ላይ ተቀጣጠሩና እስቲ ተወያዩ
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 2 года назад
Excuse me brother if you are really know about the bible, make appointment with Ermias Abebe & discuss with him.JESUS is the only way to the HEAVEN
@ashenafielias9617
@ashenafielias9617 Год назад
ኤርምያስ ፓስተር ነው ወይ
@tsionfar3924
@tsionfar3924 2 года назад
memihir qal hiwot yasemalin Min. Indezebarequ adel.
@samichor8894
@samichor8894 2 года назад
Wedemi mechi yesemalu yehuda yechalal kenesu bines tesesetal enezi yeweledechewn degel mareyam sayakeburu fetarin yeweledech edet atekeberem ewenet new yemeleh edesa kideset bayener men yeweten neber
@SamsungA-ui8dc
@SamsungA-ui8dc 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልንያገልግሎን
@SamsungA-ui8dc
@SamsungA-ui8dc 3 года назад
ዘመንክን ይባረክላችሁ አባቶቻችን
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 3 года назад
አንተ!!! እንዴት ዓይነት ደፋር ልብህም የጨለመ ሰው ነህ? ለነገሩ አባትህ ዲያቢሎስ ደፍሮ ፈጣሪውን ሊፈትን አልመጣምን? የሚያስገርመኝ እንዲህ እያጭበረበራችሁ እግዚአብሔር እናንተን መታገሱ ነው። አሁን ግን ጊዜአችሁ የደረሰ ይመስላል።
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 3 года назад
ምኑን አውቀኸው ነው አንተ አሁን ሄደህ ሀሌ ሉያ ብለው ጮኸው ሲያደነዝዙህ አሜን ብለህ ትመጣለህ ለመሆኑ ማን ፈጠረህ ብዬ ብጠይቅህ እንኳ ታውቅ ይሆን
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
ወይ ጉድ ቀናችሁ እየደረሰ ነው የትንቢት መፈጸሚያ መሆናችሁ ግን በጣም ያሣዝናል የእውነት ለናንተ ከማሥተማር በድፍን ቅል ውሃ ማንቆርቆር ምንኛ ይቀላል እግዚአብሔር ወደቀልብህ ይመልሥህ ወንድሜ የነገሰብህ ጠቋር በሥላሤ ሥም ይታሠርልህ
@regasadame7601
@regasadame7601 2 года назад
ወንድሜ ልብ ካለህ ወንድም ኤርምያስ አበበ ኦርቶዶክሳዊያን ወንድም እህቶች ፊት ለፊት ቀርበው መንፈሳዊ ውይይት እዲያደርጉት በተደጋጋሚ ጥሪ አድርጓዋል ለምሳሌ ለመምህር ዘመነ ለመምህር ምረተአብ አቅርቦ ምንም ምላሽ የሰጠው ሰው የለም ስለዚህ ሰው እውነቱን ይረዳ ዘንድ አንተም ተቀጣጥረህ ፍለፍት ቀርበህ አውያየው ይህ መብቴ ያመጣል ። አለበለዚያ የጓሮ ሀሜት ብቻ ይሆናል ። በተረፈ ይዘባሪቃል የምል ቃል አጋልጋይ ነኝ ከምል ሰው አይጠበቅም ። ወደእግዚአብሔር ቤት በገባህ ግዜ እግርህን ጠብቅ ይላልና አስተውል !
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 2 года назад
ይሄን ጥያቄ መልሱልን
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 2 года назад
ቀጥሮን እኮ እየጠፋ ተቸገርን
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 3 года назад
ኦርቶዶክሳውያን መናፍቃን ደረታቸው ላይ ትልቅ መሰቀል ያንጠለጥላሉ፣ ቀሚስ ይለብሳሉ ነገር ግን ከመስቀሉና ከቀሚሱ ጀርባ ያለው ሰው ግን፣ በድፍረት እላለሁ፣ ዲያቢሎሳዊ አገልጋይ ነው። በአብዛኛው እግዚአብሔር ሳይጠራቸው ለሆዳቸውና ለደሞዝ እራሳቸውን ያጩ ናቸው። ለዚህ ነው መናፍቃን የሚሆኑት።
@regasadame7601
@regasadame7601 2 года назад
ጥላቻ ንግግር አትናገር አትናገር በእምነት አንድ ባንሆን ወንድማማች ነን
@adentedela5358
@adentedela5358 3 года назад
ኢየሱስ ያደረገወ ብዙ ተአምር አለ ግን ሁሉም ተአምር አልተጻፈም እያለ ነው ወንጌላዊው ዮሐንስ፣ስለዚ ዮፍታ መጽሓፉ ላይ እየዘባረቃቹ ያላቹ እናንተ ናቹ ።ማነው መናፍቁ ??
@temesgensheycha5422
@temesgensheycha5422 2 года назад
Lol I found u here again😂u so obsessed w us😭literally on every orthodox video
@birhanueticha1222
@birhanueticha1222 2 года назад
ሲጀመር የለጠፍከውን አስተካክል ኤርሚያስ ወንጌላዊ እንጂ ፓስተር አይደለም፡፡ ደግሞ ካስፈለገ ጋብዘኧው ላይፍ መከራከር ነው፡፡
@birhanueticha1222
@birhanueticha1222 2 года назад
ላይቭ ጋብዘውና አውሩ
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 2 года назад
አንተ አመቻቻ ፈርቶ ቀረ እኮ
@adanegnibetsegaw6060
@adanegnibetsegaw6060 2 года назад
Lemin programik layi gabizekew ataweram masreja kalek.
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 2 года назад
fra eko eyeketeregn tefa
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 3 года назад
በእውነት አንተን አስተማሪ ነህ ብሎ የሚሰማ ሰው እራሱን መመርመር ይገባዋል። "ቢፃፍ ኖሮ" ማለት ተፅፏል ማለት አይደለም። የአነበብከው ቃል የሚለው ለመዳን ከእዚህ ከተፃፈው በላይ ስለማያስፈልግ አልተፃፈም ነው የሚለው። እናንተ አየት አምጥታችሁ ፃፋችሁት? አውነትን የተቀሙ የእናንተ ሊቃውንት ተብዬዎች የደረሱትን fiction መነሻ አድርገህ ኤርሚያስን ለመውቀስ መነሳትህ አላዋቂነትህን ያስመሰከርከው። ይልቅስ አስተማሪ ከመሆንህ በፊት እንደ ኤርሚያስ ከመሳሰሉ ቃለ ሕይወትን ተማር። ከመናፍቅነት ተርታ ያወጣሃል።
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 3 года назад
አንተ እራስህ እውቀት አልባ ሆነህ እንጂ የማታውቅ ፓስተር አድናቂና ተከታይ ሆነህ እንጂ ብታውቅ ወደ መረዳቱ ብትመጣ ትድን ነበር " ዝናብ ቢዘንብ ጥሩ ነበር" ብዬ ብመኝ ያ የተመኘሁት ዝናብ ባይዘንብ ዝናብ እስከነ ጭራሹ የለም ማለት ነውን አሁን አልዘነበም ማለት ዝናብ ቆሟልን እስከጭራሹ? ያደረገው ተአምር ቢጻፍ ሲል ምንም የእርሱን ስራ የሚችል የለም አለ እንጂ ምንም አላደረገም ማለት ነውን ዳሩ አንተ የፓስተሩን ቀልድና ቧልት ሰምተህ ነው ምትመለሰው የት ተማርከውና ጅሎ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
እናንተ አይናችሁን ሳይሆን ያወረው አይነልቦናችሁን ስለሆነ ቢነገራችሁ መቼም አይገባችሁም
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 3 года назад
ይህች ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስንቱን ጉድ አፈራች? በውሸት የተካኑ የማይኖሩበትን የሚያስተምሩ የአባታቸው የዲያቢሎስ ልጆች። ይህንን ሰው እንደ አስተማሪ ቆጥሮ የሚሰማ ሞኝ ነው። ኦርቶዶክስ ክርስትና መሆኑ ከአበቃለት ዘመን አስቆጥሯል። ተከታዮቹን "ኦርቶዶክስ" ወይም "ኦርቶዶክሳውያን" እንጂ ክርስቲያን ወይም ቤተ ክርስቲያን ብሎ መጥራት ክርስቶስን መናቅ ነው።
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 2 года назад
እና ሉተራውያንስ ክርስቲያን መባል ይገባዋል ?
Далее
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 1,5 млн