Тёмный

#መፅሐፍ_ቅዱስን_እንዴት_እናጥና 

Tigist Ejigu Wondmu
Подписаться 111 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

Опубликовано:

 

6 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@munit3029
@munit3029 4 месяца назад
“ፀሀፊዉ አብሮ ያለበት መፅሀፍ” ድንቅ መረዳት ነዉ ። እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🏾 ተባረኩ
@NikodimosShow
@NikodimosShow 4 месяца назад
አሜን
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 4 месяца назад
ቲጂዬ በመሐል እንዳታቋርጡት በጣም ነው የጉዋጉሁት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ተባረኩልኝ❤
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 4 месяца назад
ከተማርኩት መካከል ቃሉ ከኃጢያት ያርቃል አለማንበብ ደግሞ ኃጢያት ከቃሉ ያርቀናል
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 4 месяца назад
ምሳሌ 4:20 ማንበብ፥ መስማት፥ ማጥናት፥ ማሰላሰል፥መተግበር : መታዘዝ ዬሀ14:23
@user-wt8lj1qe5q
@user-wt8lj1qe5q 4 месяца назад
ትጂ ❤❤ጌታ በሁሉም ነገር ይበርኪሸ ተባረኩ ❤❤❤🙏
@NikodimosShow
@NikodimosShow 4 месяца назад
አሜን
@user-wt8lj1qe5q
@user-wt8lj1qe5q 4 месяца назад
🥰🤲
@abnetmihretu6940
@abnetmihretu6940 4 месяца назад
የአባቴ ሴት ልጆች ብሩካን ናችሁ!🙏
@feaaef5243
@feaaef5243 4 месяца назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ትልቅ ማወቅ የሚገባንን እውቀትን እያካፈላችሁን ነው❤
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 4 месяца назад
በመጨረሻ የተናገርሽው ቲጂዬ የኔ ችግር ነበር ለዚህ ነው የማይገባኝ ጌታ ምህረት ያድርግልኝ ለማንበብ ስነሳ በዙ ነገሮችን አደርግ ነበር ስልክ እያየው እያውራው እያቛረጥኩ እየሂድኩ እየመጣው 😢😢😢የመጨረሻው ንግግርሽ ልክ ነው ለእኔ መንፈስ ቅዱስ አይሳሳትም እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም ይላል😢😢😢
@firewfikre9925
@firewfikre9925 4 месяца назад
ትክክል አብርሃም ውጣ ሲለው ወጣ ።እግዚአብሔር ያለበት ቦታ ሄዴ መሰውያን ሲሰራ እግዚአብሔር ይገለጥለታል ።የሚቀጥለውን ነገር ይነግረዋል።
@sebleayalew4911
@sebleayalew4911 4 месяца назад
ጌታ እጅግ እጅግ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ጠቃሚና ወቅታዊ ርዕስ ነው። ብርክ በሉልኝ
@firesniper3195
@firesniper3195 4 месяца назад
ቲጂዬ ተባረኩ ! እባካችሁ ትምህርቱ ይቀጥልል አታቋር ጡት ❤❤
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 4 месяца назад
እናንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ በርቱ❤❤
@selamawitbeyene1355
@selamawitbeyene1355 4 месяца назад
ተባረኩ የእግዚአብሔር ሃያላን በጣም መሰረታዊ ነገር ነው እባካችሁ አታቋርጡ ብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 4 месяца назад
የተባረካችሁ የእግዚአብሔር ሴት ልጆች በጣም አስተማሪ የሆነ ዉይይት ነው።
@user-mj2xm4zs1r
@user-mj2xm4zs1r 4 месяца назад
ፀጋ፡ይብዛላቹ
@RahelFeyissa-xe6jx
@RahelFeyissa-xe6jx 4 месяца назад
ውድ እህቶቼ እወዳችኋለሁ በጎ ቅናት ቀንቼአለሁ የእግዚአብሔር ቃል አወዳለሁ እግዚአብሔርም በቃሉ ሲናገረኝ እበረታለሁ እፅናናለሁ እበረታለሁ ለማጥናት ጊዜ ሰጥቼ ለማንበብ አልቻልኩም አሁን ግን ከናንተ ጋር ጆይን ማረግ ፈለኩ ረሀቤን ነው የኮረኮራችሁት ስብከት ማዳመጥ ብቻ ነበር ህይወቴ አሁን ግን እግዚአብሔር መቶልኛል እዴት ነው ጆይን የማረገው?
@wardewarde9415
@wardewarde9415 4 месяца назад
Amen 🙏🙏🙏🙏
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 4 месяца назад
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ። ፀጋውን ያብዛላችሁ። ❤🙏❤
@NikodimosShow
@NikodimosShow 4 месяца назад
አሜን
@HdhHdd-ti6dw
@HdhHdd-ti6dw 4 месяца назад
Tigiye Tebareki bebuzu ❤❤Tebareku
@bizuayehudegu2532
@bizuayehudegu2532 4 месяца назад
Tebareku
@user-lw3zk5ek5o
@user-lw3zk5ek5o 4 месяца назад
Amen tebareku ❤
@redagebre5616
@redagebre5616 4 месяца назад
አውዱን ተከትሎ ማጥናት የሚለው ሃሳብ ግሩም ነው
@omg7745
@omg7745 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳን
@donnieskitchen6652
@donnieskitchen6652 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-uh3ox1ij1y
@user-uh3ox1ij1y 4 месяца назад
እግዜር ይባርካችሁ ሁሌ የምቸገርበት ነገር ነበር አመሠግናለሁ
@TigistGeleta-go1mz
@TigistGeleta-go1mz 4 месяца назад
ዘመናችሁ ይባረክ ❤️🙏
@rozaeshetu3630
@rozaeshetu3630 3 месяца назад
ግታ ይባርካችሁ ፀጋው ይብዛለችሁ ❤
@hilkiahamen622
@hilkiahamen622 4 месяца назад
ተባረኩ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በሙላት በመገኘት ይባርከን
@yetmi4451
@yetmi4451 4 месяца назад
God bless you all of you 🙏 ❤️
@rosemare8314
@rosemare8314 4 месяца назад
Geta yebarkachew tsegawen yabezalachehu bezu temrealehu❤
@dagmawitkochito6898
@dagmawitkochito6898 4 месяца назад
wow በጣም ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ❤❤❤❤
@fitsumaltaye2965
@fitsumaltaye2965 4 месяца назад
ዋዉ ደንቅ የሆን ውይይት ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ ጥሩ ቁምነገር አግችልው ::
@user-df6zd8wn6x
@user-df6zd8wn6x 4 месяца назад
ምርጥ የእግዚአብሔር ሴት ትጂ ዘመንሽ ይባረክ
@shalumiki-sd6cy
@shalumiki-sd6cy 4 месяца назад
❤❤❤❤❤ተባረኪልነ ተባረኩ
@NatiGazemo
@NatiGazemo 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም የሚያስጌኝ ና መማሪ የሚገባኝ ትምህርት ነውና በጣም በርቱልን ተባረኩ
@bettymesfen397
@bettymesfen397 4 месяца назад
Egzabher ybarkach Amen
@sagauae8374
@sagauae8374 2 месяца назад
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተንም አመሰግናለሁ ይሄ ጥናት እርግጠኛነኝ እኔን ነው ምጠግነኝ💪
@getedirba905
@getedirba905 4 месяца назад
ተባረኩ ተባረኩ❤❤❤
@MelkamuMamo-vk1nm
@MelkamuMamo-vk1nm 4 месяца назад
❤❤❤ጌታ አብስቶ ይባርካችሁ
@betty9705
@betty9705 4 месяца назад
ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 4 месяца назад
Egziabiher yibarikachu
@meskitesfa7075
@meskitesfa7075 4 месяца назад
ተባረኩ ❤❤ ቀጥሉ ያብዛላቹ
@tsegaamare3093
@tsegaamare3093 4 месяца назад
Tebareku ehitoche bizu temarku
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 месяца назад
God is good
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 месяца назад
ተባረኩ❤❤❤❤
@tsegayohannes7993
@tsegayohannes7993 4 месяца назад
God bless you sisters❤
@user-rp8iv8zh7y
@user-rp8iv8zh7y 4 месяца назад
IM SO EXCITED TABARKO
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 4 месяца назад
GBU more and more
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 месяца назад
ሰታምሩ የሜሰደንቅ አሰተምሮ ተባረኩ።
@user-to8le5uf3r
@user-to8le5uf3r 4 месяца назад
Taberaku❤❤❤❤
@selamtsegay3619
@selamtsegay3619 4 месяца назад
Egiziabiher zemenachu ybarek❤❤❤
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 4 месяца назад
You r blessed. God bless you sisters more and more.
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 4 месяца назад
ተባረኩ ጥሩ ምሪት ነው እውነት ነው መፀሐፍ ቅዱስን ጌዜ ሰተን ማንበብ አለብን የህይውታችን መመሪያ ስለሆነ አለማንበብም ኃጢያት ስለሆነ ተጠቅመንም ለሌሉች ብርሃን መሆን እንድንችል ይጠቅመናል ብዙ ማለት ይቻላል ።❤❤❤❤ተባረኩ
@phonetastic1415
@phonetastic1415 4 месяца назад
Tbarko❤❤❤❤❤
@asterhailu4188
@asterhailu4188 4 месяца назад
ዘመናችሁ ይባረክ
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 4 месяца назад
Tebarkwo
@amhawsessna362
@amhawsessna362 4 месяца назад
God bless you more and more 🙏
@gshhej
@gshhej 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zg5bk1nx9g
@user-zg5bk1nx9g 4 месяца назад
❤❤❤, ተባረኩ እህቶች።
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 4 месяца назад
Tebareku❤❤❤
@hewangirma7684
@hewangirma7684 4 месяца назад
Waaaaaaaaaaw praise God,,,,yabatea lijochi,,,,inideat desssssss tilalachu,,,,, powerful message,,,, bless you all,,,, love you all ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@bezawittadesse9609
@bezawittadesse9609 4 месяца назад
ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ቲጂዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ልነግርሽ አልችልም 😭😭😭😭 በጉጉት ነበረ ይሄንን ፕሮግራም እከታተል የነበረው ተቅዋረጠ ብዬ እጅግ አዝኜ ነበረ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ በድጋሚ ስለመጣችሁልን እሰይ 🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏
@tamu9683
@tamu9683 4 месяца назад
ታባራኩ ድንቅ ምክር ነው ❤❤🙏
@megertugurmesa5266
@megertugurmesa5266 4 месяца назад
Be gugutih Etebikachewalew tebareku konjoowochi be geta Tsega yetawededachuh tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
@eyueyusisay
@eyueyusisay 4 месяца назад
In the name of Jesus Christ bless you my beloved sister
@winydemssie
@winydemssie 4 месяца назад
ቲጂዬ ተባረኩ በጣም የሚያጓጓ ነው ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏♥♥
@misraktessema8221
@misraktessema8221 4 месяца назад
Thank you so much sisters I am so impressed and encouraged to read bible and I learned a lot keep up this discussion 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lukasabebedeneke8541
@lukasabebedeneke8541 4 месяца назад
ስታምሩኮ ተባረኩ እህቶቼ
@EyesusYadnal_77
@EyesusYadnal_77 4 месяца назад
Geta zemenishin yibark Tigiye ,betam wesagn hasab new yiketil please
@bsmarttrading705
@bsmarttrading705 4 месяца назад
Do Not Stop Preaching please be blessed.
@selometsemru8026
@selometsemru8026 3 месяца назад
አቤት መገለጥ አደራ እንዳታቋርጡት❤
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 4 месяца назад
Wow hermi, we should be deligent to seek him, he is the one to fill us.
@Ra.com65
@Ra.com65 3 месяца назад
እኔ በጣም እግዚአብሔር አስደንቆኛል በዚህ ውይይት ላይ በጣም አስተምሮኛል መስርት ያለው ጤናማ የሆነ ሂውት ማግኝትና መሆን እዴትና በምን መሆን እዳለበት ተርድቸለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!🙏❤️❤️
@user-nw4ex3fq5x
@user-nw4ex3fq5x 4 месяца назад
ቲጂ ተባረኪ❤❤
@arabiarabi7092
@arabiarabi7092 4 месяца назад
wow tebareku ehitoche🎉🎉🎉❤❤❤
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 4 месяца назад
ቲጂ❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@betofantaye2388
@betofantaye2388 4 месяца назад
ቲጂዬ ሐሳብ አስጨርሺ plz
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 4 месяца назад
እግዚአብሄር ፡ይባርካችው
@fevenmesfin575
@fevenmesfin575 4 месяца назад
berke belu ❤❤❤
@user-rj2my8mb9n
@user-rj2my8mb9n 4 месяца назад
stay blessed u given me good lesson tnx
@genetrobel2980
@genetrobel2980 4 месяца назад
Tigi zemensg yetbarke yhun
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 4 месяца назад
I am ready, can’t wait and btw thank you all
@shalomjinenus2367
@shalomjinenus2367 4 месяца назад
❤❤❤
@lilywendu992
@lilywendu992 4 месяца назад
Mechemeche new yemitatenut betam gauguche new yemitebkachihu kibr lengusu geta yasnesaw tiwld
@bruknigatu997
@bruknigatu997 4 месяца назад
This is do good I want go read a bible but specially the old one is very hard to understand. Maybe you guys will be a big help
@NuuraHiwet-gz2vb
@NuuraHiwet-gz2vb 4 месяца назад
🎉🎉🎉❤❤❤
@derhailemariyam
@derhailemariyam 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@meskeremmekruya2310
@meskeremmekruya2310 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@johnnati-yh2cl
@johnnati-yh2cl 4 месяца назад
ቲጂይ የሁሌ ጥያቄን ነው የመለሳቹልኝ ጌታ ይባሪካቹ ከዚእ ቦሆላ በዚእ መንገድ እደሪጋለው😊😊😊😊
@sahleselassieamarekassa3921
@sahleselassieamarekassa3921 4 месяца назад
ትክክል ነው ! ግን ደግሞ ችግሩ የኣውድ ብቻ ችግር ሳይሆን ቃሉን እየተረጎመ ያለው ፖለቲከኛ ከሆነ ውጤቱ ይኸው ነው።
@genetzeray7138
@genetzeray7138 4 месяца назад
Egzabehir ymsgen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🕊🕊🕊
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 4 месяца назад
Geta yesus ybarkachu .bechelema lay iyaberachu slehone qetlubet .Chelema bebran ywogedalna atfru ….bertu
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@selometsemru8026
@selometsemru8026 3 месяца назад
🎉❤🎉❤🎉❤
@milkyashadush3304
@milkyashadush3304 4 месяца назад
ሌላ ነገር ማሰብ እስከሚቸግረን ድረስ ጭንቅላታችንን በቃል መሙላት
@redagebre5616
@redagebre5616 4 месяца назад
እህታችን የጠቀሰችው ደብተር ይዞ እየፃፉ ማጥናት ትክክለኛው የጥናት አይነት ስለሆነ ይህንን ሜንሽን በማድረጉዋ አመሰግናለሁ
@user-lw3zk5ek5o
@user-lw3zk5ek5o 4 месяца назад
Begugut mtebkew new
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 4 месяца назад
ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤ 12 ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም። 13 አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአልና፥ በኋላም ሔዋን ተፈጠረች። 14 የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች፤ 15 ነገር ግን በእምነትና በፍቅር በቅድስናም ራሳቸውን እየገዙ ቢኖሩ በመውለድ ትድናለች።
@ribkakifleyohannes8153
@ribkakifleyohannes8153 4 месяца назад
🎉❤ብርክ በሉ
@elei417
@elei417 4 месяца назад
እውነት ነው፣ ለምሳሌ የዛሬው የእስራኤል መንግስት የእግዚአብሄርን ቃል በመጠቀም ሰላማዊ ፍልስጤማውያንን እየገደለ ነው።
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 4 месяца назад
Helu blessed, tigi hirmie too amazing Jesus is the last develation for God.
Далее