Тёмный
No video :(

መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 3 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

ክፍል 4 👉 • መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 4 | የ ...
#tilahuntesfaye #tsegayeaberar #mefnqelefikir3
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 159   
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 3 месяца назад
ክፍል 4 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CCeFnXtVpak.html
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 3 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ!
@AishaMakahleh
@AishaMakahleh 3 месяца назад
አሜን ፀግሽ እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን መልካም ባዓል ይሁንልህ የፀግሽ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤
@BruktawitEdossa
@BruktawitEdossa 3 месяца назад
ፀግሽዬ እንኳን አደረሰህ አንድ ቀን ባገኝህ ደስታዬ ወደር የለውም
@tonitooni9548
@tonitooni9548 3 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 3 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ፀግሽ 👍🙏
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 3 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ፀግሽ መልካም በአል ይሁንልህ!!
@YemataworkGmailYemata
@YemataworkGmailYemata 3 месяца назад
እረ ላይክ አያስከፍልም አበረታቱት እስቲ ይሄኔ ስድብ ቢሆን ላይክ ታደርጉ ነበር ፀግሽ እንዲሁም ጸሀፊው እጅ ይባረክ እናመሰግናለን ውዶቼ❤❤❤
@YeshiWerdofa
@YeshiWerdofa 3 месяца назад
እሄ የእውነት ታሪክ ነው ብዙ እህቶቼ በስደት የሚያሳልፉት ነገር ነው😢😢😢
@user-eo8sf5he5k
@user-eo8sf5he5k 3 месяца назад
እስከዳር የምትከባከባቸው ሴትዮ ውስጤን ነኩት እኔስ ያሰይጣኑ ልጅ የሆነ ያደርጋት መስሎኝ ነበረ ግን አልሃምዱሊላህ ልቤ እኮ ተጠለጠለ ፅግሽ በቶሎ ልቀቅልን
@user-iw2qw9kx6j
@user-iw2qw9kx6j 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ ጸግሽ እንኳን አደርሳቹህ ጸግሽ እና የጸግሽ ቤተስቦች ❤🤗 ልብ አንጠልጣይ ትርካ በንገራችን ላይ እኔም ጽፌ እና እሬከርድ አድርጌ ላሳትም ካዘጋጀሁት መጽሐፍ ድጋሜ ካዳመጥኩት እና ካንበብኩት መንፈሴ ይጨንቅብኛል እኔ ነኝ ይህን ያሳለፍኩት እያልኩ እንባ ያንቀኛል ልክ እስከዳር መልሳ የራሱዋን ታሪክ እራሱዋን ስታዳምጠው እንዳሳዝናት 😢😢
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 3 месяца назад
ሚሥኪን እሥኮዬ አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ
@GhGh-xc8cu
@GhGh-xc8cu 3 месяца назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ያለቀሥኩበት ታሪክ😢😢😢😢ፀግየ ለትረካህ እናመሠግናለን
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 месяца назад
እናመስግናለን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ፀግሽ😢
@wubahailu9213
@wubahailu9213 3 месяца назад
እንኳን አደረሰህ ፀግሽ አድናቄህ ነኝ ከባህር ማዶ ክፍል አራት አለው ካለቀ እጅግ በጣም ነው የሜያናድደው
@meseretmakonen6621
@meseretmakonen6621 3 месяца назад
Enkan. Abro. Aderesen ❤
@user-fk8sm7hv2v
@user-fk8sm7hv2v 3 месяца назад
እስአዛሬ ከሰማሀቸውታሪኮችህ እስኮሁን አምርሬያለቀስኩበታሪክነው😢 የስከዳርታሪክ ብዙወቻችን እዚህአረባገርያለን ሰወችያሳለፈየው እውነታነው ፀግሽዬበርታልን ❤❤ደግሞበ ጉጉትነው የምጠብቀው ቶሎቶሎልቀቅልን
@user-kb3bb7ju4v
@user-kb3bb7ju4v 3 месяца назад
ፀጊሽ በአልን በማስመልከት 4 ልቀቅቢን❤❤❤❤❤
@rehimasherefasaliya2957
@rehimasherefasaliya2957 3 месяца назад
Segshe ekan dehna metak ❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 месяца назад
እስኩየ ልቤ ተንጠለጠለ አይ ስደት 😢😢በእውነታውም እንዲህ አለኮ ስደት ህይወት ላይ😔😔
@mayamaya-dx7tr
@mayamaya-dx7tr 3 месяца назад
እቤት የፅሁፉ አገላለፅ አቤት አተራረክ!!!!!❤❤❤
@semiraseid4588
@semiraseid4588 3 месяца назад
የስከዳር መጨረሻ ናፈቀኝ ያረቢቢቢቢቢቢ እደው እዳትሞት
@fatihaali389
@fatihaali389 3 месяца назад
Ay Saudi 😭😭😭😭
@arsii54
@arsii54 3 месяца назад
Omg I cant wait eko Yemegerm sera naw tolo lekeklen part 4😢😢😢& thank you so much brother ❤
@g7vg900
@g7vg900 3 месяца назад
ወይኔ ለካስዬ😢 ለሽሜግሌዋ ሲል እስኩዬ ምንም ሳትሆን እንድትመለስ ፈጣሪ በረዳት 😢😢😢 የኔ ከርታታ
@user-gy6jr6vl1z
@user-gy6jr6vl1z 3 месяца назад
ገና ዛሬ ኮመትኩ በሰመመን መፅሐፍ ነበር ትረካህን የጀመርኩት በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ሱስ ነው የምትሆነው 😊💙
@Zeiba-sp6kd
@Zeiba-sp6kd 3 месяца назад
ፀግሺ ለኔ ስትል ሌላ ታሪክ አለው አላለቀም እስኩ ሀገር ገብታ ካስሺን አግብታ ወልዳ ከብዳ የመል ብሰማ ደስስ ባለኝ ካሁን በፍት ብዙ የሚሳዝን ታሪክ ሰምቻለው ያሁኑ ይለያል
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 3 месяца назад
እናማሳግናለን ፀግሺ ክፍል 4 ባጉጉት እንጠቢቃሌን🙏🙏 እስካዳር እንዴት እንዴ ሆናቺሁ ላማስማት ባጣም ጎግችለሁ በጣም ነው ያሰዘናችህኝ ስዳት አይኑ ይጥፍ 😭😭😭
@tewodroszerihun1945
@tewodroszerihun1945 3 месяца назад
Tsegish Berta bro and Thank you!
@nurajemal1604
@nurajemal1604 3 месяца назад
ስራ ቦታዬ ላይ አንዳንድ ወፈር ያሉ የሳውዲ ሴቶች ወደ ሱቅ ሲገቡ ጀናህ እየመሰሉኝ ገፍትራቸው ገፍትራቸው እያለኝ ነው ትረካ መሆኑን ረስቼ የምር እየመሰለኝ
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂 እዳ እዳትገባ ዋ ዋዋ😂😂😂
@nejulove
@nejulove 3 месяца назад
ሚስኪን ያስብላል😢😢
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 3 месяца назад
እሥኩየ አላህ ይድረሥላት
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 3 месяца назад
ድህነት ዓይኑ ይጥፋ 💔😭 በዚህች ምድር እንደ ድህነትና እንደ ጤና ማጣት የከፋ ነገር የለም።
@user-lw7qj9pz4p
@user-lw7qj9pz4p 3 месяца назад
Tsegish mirt taraki enkuan le hiragana tinsae be selam aderesek
@dagiux1234
@dagiux1234 3 месяца назад
ፀግሽ እንደው በናትህ የሰዶም ነፍሳት የሚል ገበያ ላይ የጠፋ እጅግ በጣም ጊዜውን የዋጀ መፅሀፍ አለ አዲስ የድሮ መፃህፍት መሸጫ ቦታ ላይ አይታጣም ብለውኛል እኔ ባህር ዳር ነኝ ባገኘው እንዴት ደስ ባለኝ እንደው አቅርብልን ፈልገህ ወቅታዊ እና አገብጋቢ ኢሹ ነው ምታነሳው እባክህ ፀግሽ😊😊😊
@afromedia3945
@afromedia3945 3 месяца назад
Please next tsegsheye😮😮
@kareahg8102
@kareahg8102 3 месяца назад
እንኳን አደረሳቹ ውድ ክርስቲያኖች❤🙏
@hayatab5501
@hayatab5501 3 месяца назад
ፀግሽዬ ይህ ታሪክ ልብ የሚነካ ነው እኔስ አልቻልኩም የስከዳር መጨርሻ ናፈቀኝ እዳትሞት ብቻ ኡፍፍፍ መዳሟ ግን የስው አውሬ ነች 💔💔💔💔😭😭😭😭
@asrarahmed5608
@asrarahmed5608 3 месяца назад
ፀግሽ እንደነህ ወንድሜ ፣ እንኳን አደረስህ እያልኩ ፣ አንተ የዘመኑ ብርቅዬ ወጣት ስለሆነ አድናቆቴ ከልብ ነው፣ በርታ በምችለው ሁኔታ ሁሉ ከጎኔ መሆነን ስገልፅ፣ የምታቀርባቸው መፅሃፍ ያመለጠኝ ቢኖር በጣም ጥቅት ቢሆን አንጂ።
@serraart5995
@serraart5995 3 месяца назад
በጣም ነው የምወድህ ድምፂህጋናው እንዳዳምጥህ ያሰገድደኛል አንድ አልቆ ወደ ቀጣዬ ለመሄድ የማይክሮ ሴኮንድ አላባክንም በርታ
@user-ml4wq5gk5j
@user-ml4wq5gk5j 3 месяца назад
እኔ እዳዴ ከመሰጤ የተነሳ ላይክ ሼር እረሳለሁ😂
@afomibelen8123
@afomibelen8123 3 месяца назад
እናመሰግናለን መጽሃፍ ከማንበብ በብዙ እየራኩ ነው ትቀጣለህ ተባርክልኝ እናመሰግናለን ጸግሽዬ ❤
@hawahabeshi9153
@hawahabeshi9153 3 месяца назад
እንኳን ደህናመጣህ ፀግሽ የኛምርጥ ወድም❤❤
@SofiaSofia-ct5hi
@SofiaSofia-ct5hi 3 месяца назад
እናመሰግናለን 🎉❤
@mahabubaadem9173
@mahabubaadem9173 3 месяца назад
I am here since you started 😊
@ewnetuzuria925
@ewnetuzuria925 3 месяца назад
ፀጋሽ እንኳን አደረሰህ በቅድሚያ 🙏🏽 እባክህን 4 ክፍሉን አታቆይብን 😩በቶሎ ና ልቤ በጣም ተጨነቀች ብቻ እንዳትገለት 🤦🏽 የተረገመች madame 😘
@user-fl7yf9mx6b
@user-fl7yf9mx6b 3 месяца назад
የእውነት የእስከዳር ነገር ጨንቆኛል ፀግሺ ተሎ ተሎ ልቀቅልን😢😢😢😢😢😢😢
@afomibelen8123
@afomibelen8123 3 месяца назад
ውይ ምን ነካው ቆየ እያልኩ ነው የዎልኩት ጸግሽዬ welcome back❤
@rabii38
@rabii38 27 дней назад
ፀግሽየ❤❤
@user-du9to8tm4y
@user-du9to8tm4y 3 месяца назад
❤❤❤❤❤ክልብ ነው የማደቅህ ትችላለህ ጸግሺ ዩቱብ ከጀመርክ ጀምሮ አንድም ነገር አልፎኝ አያውቅም በርታልኝ ወድሜ
@wagigirmaa8255
@wagigirmaa8255 3 месяца назад
Mecareshawen esikaweq bexam new yechokolikut
@zufansalemon3805
@zufansalemon3805 3 месяца назад
Thanks ❤❤❤
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 3 месяца назад
እንዴ ዙፋን
@sidulile7253
@sidulile7253 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤tabrk
@user-qq4gb9pw4i
@user-qq4gb9pw4i 3 месяца назад
አኳን በደና መጣህ ❤❤❤❤❤
@HaHa-ir5dc
@HaHa-ir5dc 3 месяца назад
አፍ ስደት😢😢
@4rf2kz4z
@4rf2kz4z 3 месяца назад
❤❤❤
@rahelgetachew1910
@rahelgetachew1910 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Rozy908
@Rozy908 3 месяца назад
ወይ የ እስከዳር ስቃይ መብዛቱ😢😢😢😢😢
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 3 месяца назад
ዛሬ የማዳም ቤት ተፀዳ ትላለህ 😍😍😍😍🙏
@haymanotakale280
@haymanotakale280 3 месяца назад
@astershewatsega57
@astershewatsega57 3 месяца назад
❤❤
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro 3 месяца назад
እናመሰግናለን ፀግሽ ዉይ የዛሬዉስ ያስለቅሳል እስከዳር ትሞት ይሆን😢❤
@zufansalemon3805
@zufansalemon3805 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 3 месяца назад
አይ ስደት 😢😢😢 ድህነት አይኑ ይጥፋ
@semiraseid4588
@semiraseid4588 3 месяца назад
ፀግሽ የምር ነው የምልህ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝ ስራዎችህን እከታተላለሁ ኮሜት ባልሰጥም የምሬ ነው የምልህ አተራረክህ እኔጃ ቃል የለኝም በርታታታታታታታታ ወንድሜሜሜሜ
@TijTij-ly1oj
@TijTij-ly1oj 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halimettilahun3163
@halimettilahun3163 3 месяца назад
ፀግሽ እና መሰግናለን በአላህ ቃጣይ አታቆየዉ ቶሎ ልቀቀዉ
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 3 месяца назад
እናመሰግናለን🙏
@sakenahalsakenh6417
@sakenahalsakenh6417 3 месяца назад
ማነው እደኔ የጨነቀው ክፍሉ ስትገባ 😭😭😭😭
@yewoynargyayeh4928
@yewoynargyayeh4928 3 месяца назад
Well come ❤❤❤
@Nimra5455
@Nimra5455 3 месяца назад
እስኩዬ መጨረሻሽ ምን ይሆን? ስደት ግን...😭💔
@user-lf5ic4zq4s
@user-lf5ic4zq4s 3 месяца назад
እስከዳር በጣም ነው የምታዛዚ ነው
@user-jg8qc8mn1y
@user-jg8qc8mn1y 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ዛሬ ክፍል ሶስት ቢለቀቅ እያልኩ ሳስብህ ነበር
@sara-se8gn3vf8e
@sara-se8gn3vf8e 3 месяца назад
😢😢😢😢😢መጨረሻው ምድነው ነፍሴ ተጨነቀች
@Ethio1993
@Ethio1993 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ 🥰
@gechgech6769
@gechgech6769 3 месяца назад
Migerm tarki bemigerm dmts #1
@awelibrahim9973
@awelibrahim9973 3 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ምን እንደምል አላውቅም ግን እሄን ኮመንት ስፀፍ እምባዬ በ አራት መንታ እየተጠበጠበ ነው መጨረሻላይ ካሳሁን ለ እስኩ የላከው ቴክስትና የ እስኩ ስቃይ እኔም እንደሷ ባይሆንም ብዙ አሳልፊያለሁ ልቤን ነው የነካው ወላሂ እምባዬን መቆጣጠር አቅቶኝ ስቅስቅ ብዬ አላቀስኩ ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢
@user-qq4gb9pw4i
@user-qq4gb9pw4i 3 месяца назад
ሡሤ ነህ ፀጊሽ የሥደት ድብርቴ ባተ ነው የሚቀንሥልኝ❤❤❤
@engdaget12
@engdaget12 3 месяца назад
እግዚአብሔር ለካስሽ ሲል እስኩዬ ምንም አትሁንበት😥 አቤት የሳኡዲ ስቃይ😢
@martakibret6293
@martakibret6293 3 месяца назад
ፍቅር ይህን ችሎታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@martakibret6293
@martakibret6293 3 месяца назад
ልዪ ችሎታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mmmmbnnn6639
@mmmmbnnn6639 3 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥
@muluken3266
@muluken3266 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Cellre-rv8bn
@Cellre-rv8bn 3 месяца назад
እንኳን በሠላም መጣ ❤❤❤❤❤
@user-bi9hs1jl7l
@user-bi9hs1jl7l 3 месяца назад
በጉጉት ሲጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ጰጊሽ❤
@user-sg3ov5jg1q
@user-sg3ov5jg1q 3 месяца назад
እናመሰግናለን ፀግሽ ❤በርታ
@sabaanenia3440
@sabaanenia3440 3 месяца назад
Hello Tesgheye ❤❤❤❤❤😊
@najunknk142
@najunknk142 3 месяца назад
ያስኩ መጨረሻ ጨነቀኝ ኡፍ
@user-hr1nf3no2g
@user-hr1nf3no2g 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😢😢
@user-sy4gu8zh1j
@user-sy4gu8zh1j 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏❤
@jessicay3755
@jessicay3755 3 месяца назад
እንኮን አብሮ አደርሰን ፅግሽ
@safaharb7854
@safaharb7854 3 месяца назад
Oh my God😢😢
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 3 месяца назад
ወይኔ ልብ መንጠልጠል
@mesrettaye1679
@mesrettaye1679 3 месяца назад
❤❤❤😢
@user-dl3ge3vs9x
@user-dl3ge3vs9x 3 месяца назад
አረ በናትህ አንጠለጠልከን እኮ የእውት ለሊቱን ሙሉ ነው ቁጭ ብዬ የሠማሁት ቀሪውን ክፍል ሣጣው ከማዳሟ እና ከልጇ በላይ አንተ ነህ በጣም ያበሣጨኸኝ አዝናለው
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 3 месяца назад
Welcome back brother. ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 3 месяца назад
እረ ቀጣይ በናትህ
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi Месяц назад
አየ ስደት 😭😭😭በስደት ያላችሁ እህቶቻችን እራሳችሁን ጠብቁ
@yewoynargyayeh4928
@yewoynargyayeh4928 3 месяца назад
እስካሁን 856 ቪው አለው ግን ላይክ 263 ብቻ ነው ቅመሞች ላይክ እያደረግን ፀግሽን እናበረታታው❤
@user-wm6hj5ee6x
@user-wm6hj5ee6x 3 месяца назад
😭😭😭❤❤
@user-lw7qj9pz4p
@user-lw7qj9pz4p 3 месяца назад
Oo my god min hona new esku?
@Almituubirahanuu-di6fj
@Almituubirahanuu-di6fj 3 месяца назад
❤❤❤❤
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 3 месяца назад
ኡንካን አዳረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን 🙏❤️
@ewnetuzuria925
@ewnetuzuria925 3 месяца назад
4🙏🏽
@TigeAleix
@TigeAleix 3 месяца назад
አደኛ ነኝ ዛሬ
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 3 месяца назад
ቀጣይ ልቀቅልን ፀግሽ😢
@SinikenshSinikensh
@SinikenshSinikensh 3 месяца назад
Are begogote lemote niberi🥰🥰
@Zeiba-sp6kd
@Zeiba-sp6kd 3 месяца назад
ታሪኩ ይለቅና የተሰማኝን እፅፍለው
Далее
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 1
2:56:31
Просмотров 28 тыс.
Woman = best friend🤣
00:31
Просмотров 3,2 млн
Reforged | Update 0.30.0 Trailer | Standoff 2
02:05
Просмотров 682 тыс.
Woman = best friend🤣
00:31
Просмотров 3,2 млн