Тёмный
No video :(

ሙሉ ቤቱ ግርፉ የተባላሸ ቤት ተመልከቱ ወደቀ 😢 || ለማስገረፍ ያሰባችሁ ወይም ያስገረፋች ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነገር 

5G Tube
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

#5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 223   
@user-hg9bv8ur6g
@user-hg9bv8ur6g Год назад
የኔ ከርታታ ስታሳዝን የአላህ
@user-wr3km3dp7y
@user-wr3km3dp7y Год назад
በጣም ያሣዝናል ከጥቅም ውጭ ሆኗል ቤቱ ይወድቃል እንደቀላል የሥንት አመት ልፋት ና የሠው ፊት ተቃጥላ በማረፊያዋ 😭😭😭😭
@user-dz5fo9ib8q
@user-dz5fo9ib8q 8 месяцев назад
የኔም እደዚህ ሆኖ እደገና አስመርጌ እያሰራሁ ነው 😢😢
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r Год назад
💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹
@rabiyimam8626
@rabiyimam8626 Год назад
ምን ሆነሽ ነው እህት አብሽሪ ሁሉም ለኸይሩ ነው አላህ ዱአሽን ይቀበልሽ አሳብሽን ያሣካልሽ ጭንቀትሽን ያሥወግድልሽ 🎀አንድ ዱአ ላስታውስሽ፦ አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ነፍስን ሙጥመኢና ትእሚኑ ቢ ሊቃኢክ ወተርዳ ቢ ቀዳኢክ ወተቅና ቢ አጣኢክ ትርጉሙ ካልገባሽ እነግርሻለሁ ፃፊልኝ ። ለማሣጠር ነው የተውኩት በሥጁድ ላይ ሥትሆኝ እንዳትረሽ 💌
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r Год назад
❤❤ጀዛኪ አላህ ኸይር በዱአሺ አትርሺኝ😭
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@rabiyimam8626ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@rabiyimam8626ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-zz8rj9xc9rደምሪኛ
@user-xs7jb3qg1d
@user-xs7jb3qg1d Год назад
በቃ እህቶቸ ወላሂ ቤት ጠላሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ተስፋ ቁርጥኩኝ ያኢላሂ እኛ ስደተኞች ምን ይሻለናል እኔ እሚገርመኝ ቤት ለመስራት ብለን እድሜያችንን የምጨርሠው ነገር ጉድ እኮነው ያኢላሂ ቤታችንን አሣምርልን ደክሞናል አገራችን ሠላም ሆኖ የማታ እጀራ ስጠን ያረብ
@faduyabatenafaqi5531
@faduyabatenafaqi5531 Год назад
😢
@VipVip-le1ry
@VipVip-le1ry Год назад
😢😢😢
@faduyabatenafaqi5531
@faduyabatenafaqi5531 Год назад
Enem lasgerif naber litow masel
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 11 месяцев назад
😢😢
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-mw7eb7gd4p
@user-mw7eb7gd4p Год назад
በጣም አሰታማሪ ነገር ነው ወድማችን እናመሰግናለን እሷንም በረታቱን ይሰጣት
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Год назад
እህቴ ማሳዘኗ ጨረስኩ ስትል አይ ማሳዘን ያ አላህ
@fooffoo7810
@fooffoo7810 Год назад
በጣም ያበሳጫል ስንት ነገር ደክመዉ በዚህ ሁኔታ ማየት ያማል በተለይ እንደኔ በስደት ከሆነች😢😢😢
@njmj4091
@njmj4091 Год назад
አላህ ይስትር ሰው የለለውሰው ይሄው ነው የኛ ነገር
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Год назад
ፈጣሪ ያግዛት በአይን ያልታየ ነገር ከባድ ነው
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 5 месяцев назад
እባካችሁ በጎንደር ዙሪያ ያላቹሁ ደና ገራፊ ስጡኝ😢ለፍቸ ለፍቸ ከወረደ ስሚንቶው በጣም ነዉ የሚከፋኝ 100 ቆርቆሮ ነው ብዙ ሰወች መጡ ግን አምኘ ለመስጠት ተቸከርኩ😢
@werkitumola1299
@werkitumola1299 4 месяца назад
ነይ በውስጥ ውዴ
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 3 месяца назад
ወይኔ እህቴ ሣሥበዉ ደከመኘ አላህ የተሻለዉን ይሥጣት። በልግም ሠርተዉባትነዉ የስራህን ይሥጥህ የሠራህዉ ሠዉየ የጀሀነብ ሙክት ያዲርግህ😭😭
@selamaderajew4198
@selamaderajew4198 9 месяцев назад
እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢 ልፍታ ለፍታ ያሰራችው ልጅ አሳዘነችኝ
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d Год назад
አይ እኛ ደካምብቻ አላህይድረስልሽ መቸይሆንሀገራችንገብተን የምናርፈው😭
@selamaderajew4198
@selamaderajew4198 9 месяцев назад
ተባርክ ወንድማለም❤❤❤ እናመሰግናለን ስለመረቸው
@user-kp8rd1te4v
@user-kp8rd1te4v Год назад
አይ ኪሳራ ስታዛሳዝን 😢😢😢እግዚኣብሔር ጉልበት ይስጥሽ
@user-ci2jd8pq5s
@user-ci2jd8pq5s Год назад
አላህ ይርዳኝ በስደት ድክሜ አስገርፊያለሁ ግን በተመረገ በ1 ወሩ ነው ክረምት ከገባ ነው የተገረፈው ከመገረፉ በፊት ዝናብም ትንሽ ወጨፎ ነካ አድጎታል ይወድቅብኝ ይሆን አላህውይ አደራህን ድክም ብሎኛል ከፈረሰ ማስተካከል አልችልም
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
ጭቃው እርጥብ ካልሆነ ችግር የለውም በደረቁላይ ከተገረፈ ማለቴ ነው
@user-ci2jd8pq5s
@user-ci2jd8pq5s Год назад
@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw እሽ እስኪ አላህ ይርዳኝ ፈርቻለሁ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qwደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-ci2jd8pq5sደምሪኛ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Год назад
ሀቂቃ ይህአይነትችግር የብዙ እህቶችቤትነውሀቂቃ ሲመረግበደብ ካልተመረገ ከባድነውሀቂቃ ባለሞያባለውብቻሳይሆን ቁሞ የሚሰራ ሰው ያስፈልጋልሀቂቃ ኩትራትየሚሰጥ ቤቶች ጥንቃቄያስፈልገዋልሀቂቃ የኔቤት ከተመረገም ከተገረፈም አምስትአመትሆነው ውስጡ እኳን አልነቃምጪቃው አደለምግርፉ
@Astr-xj5mp
@Astr-xj5mp Год назад
አሁንስ መረረኝ ወይከገዘቤ አልሆንኩኝ ወይከቤቴ አልሆንኩኝ መሀላይ ቀረሁ😢😢😢
@user-yc5yl8zx1g
@user-yc5yl8zx1g Год назад
እኛ ውጭያለነው ፣ሁሉነገራችንድካም😢 ኡፍ፣ሁሉም ፣ለጥቅምነው ሚፈልገን😢ለኛ አድነገር አያሥቡም፣ አሁንሥከፋኝ፣
@toybaoumer6080
@toybaoumer6080 Год назад
አይይ የኛ ነገር ድካም ብቻ
@SadaSada-y6q
@SadaSada-y6q 15 дней назад
በጣምአስተማሪነውወድምእናመሰግናለን
@user-uq6fy6qn9x
@user-uq6fy6qn9x 3 месяца назад
ወላሂ የፈረሰባት እደት አሳዘነችን እእእእእህህህህህህ😢😢
@ekramekram6901
@ekramekram6901 Год назад
ኪሣራነው የኔውድ ሥታሣዝን😢😢😢
@astertube8785
@astertube8785 Год назад
ከበድነው በውነት አይ ድካም😢😢😢
@user-gp5rc8ec2q
@user-gp5rc8ec2q Год назад
እኔሰ ወላሂ እራሴ ዞረ
@zainazaina3103
@zainazaina3103 Год назад
አኔም የተሠራቤትነዉ የገዛሁት አሁን ዉጩአልተገረፈም ማሥገረፍ እፈልጋለሁ ሥንትብር ይወሥድብኛል ዉጩን ለማሥገረፍ❤❤
@muluberihun2489
@muluberihun2489 Год назад
ፈጣሪየ ይገዛት ከባድነው የኔ በተመርገ በአራት ወሩ ነው የተገርፈው ዲዛይኑ መጨርሻ ላይ እዳሳየኸኝ ያለነው ዲዛይኑ ወጩ ግን በሰመአብ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Год назад
አመሰግናለው ወንድም ልጅቱ ቤት አለኝ ብላ እስካሁን ሀገሯ ልትገበ እያሰበች ነው በጣም ያናድዳል
@user-rs9bf3sz2c
@user-rs9bf3sz2c 11 месяцев назад
ወድሜ በአላህ መልስልኝ ኮሜቴን እኔ ቤቴን በአድ ግርፍ ላስደርግ ነበር ምን ትመክረኛለህ በተፈጨ ድጋና አሸዋ ይሆናል አሉኝ አተሙያው ስላለህምን ትለኛለህ
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r Год назад
እናመሰግናል ወድማችን
@fatumamohimmeb
@fatumamohimmeb Год назад
እስኪ ዱአ አድራጉልኚ አላህ ያስካልሺ ብላቺሁ የኔቤት ነገ እደዚህ መሁኑ አይቀራም እጀ እራሳ ልስጨራሰ ነበረ ግን ስቱን ሰራቸ እጨራሰዋለሁ መልሸመምጥትም አልፈልግ ወንደህና አድራገዉ አይሰሪልኚ አላህ የተሺለዉነገራ ያስጠኚ እጂ መሩኚል
@user-tb5hg4do3z
@user-tb5hg4do3z Месяц назад
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 6 месяцев назад
ምናለ ወደኛ ሀገር ብኮን ቤቴን አይተህ ታስገርፍልኝነበር ከተሰራ ቆይቶል አላስገረፍኩትም ቆየ ዙርፉን አልቻልኩትም አይይይ
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg Год назад
ያረቢ ባለቤቱ የሞተበት ሰው ቤት ነው የሚመስለው 😢😢😢
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል😭
@user-um9he2fm7x
@user-um9he2fm7x Месяц назад
😢😢ከባድነው
@ttww9470
@ttww9470 Год назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወድማችን ሡበሀናላህ የሣዝናል
@user-tb4jp6hh9f
@user-tb4jp6hh9f Год назад
በጣም ልብ ይሰብራል በስደት ላይ ተከራታ እህህህ እረ አሁንስ ደክሞናል አላህ ይገዘን አሁን ባለው ወቅት የቡሊኬት ቤት 80ቆርቆሮ ስንት ይወስዳል አሁላይ ግን ትታችሁታል መሰል መስራቱን ሁሉም የስለቤት የለቀቃችሁት የቆየ ነው
@user-ji6nb4ty9z
@user-ji6nb4ty9z Год назад
ወይኔ ጉዴ እኔእስከሁለተኛግርፍ ባዴየነው ያስጨርስኩት.
@5gtube
@5gtube Год назад
ውሃ በደንብ ይጠጣ እንዳይከብደው ይበቃዋል
@hanishozeleke7326
@hanishozeleke7326 3 месяца назад
አይይይይ አሁንስ ፈራሁ😢😢😢
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 8 месяцев назад
😢ለፍታ ለፍታ እፍፍ
@yeromyerom
@yeromyerom 11 месяцев назад
እኔ እያስመረኩ ነው እናምንድነው እሚደርገው ባለቤቴ ነው እንግዳ የሚያሰራው ለዙሪያክብ ከ20ከርጢት ስሚንቶ ነው የወሰደው አለኝ ንገሩኝ እስቲ ስለምርጋቱ
@zaraase663
@zaraase663 Год назад
የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ወጋ እና የጂብሰም ኮርኒሶ እና የጊርጊዳ ቻክ ዋጋ አሁን ባለዉ ዋጋ ቪድኦ ስራልን
@Dawedfurnituher
@Dawedfurnituher Год назад
ነገ ጠብቁኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@Dawedfurnituherቤተስብእናሁ
@user-ff9xr1sz4l
@user-ff9xr1sz4l Год назад
​@@Dawedfurnituherአዎ እኔም እፈልጋለሁ ወቅታዊ ዋጋ ለ80 ቆርቆሮ ቤት ጀዛከላህ
@user-vk2zf9ux5c
@user-vk2zf9ux5c Год назад
ወንድም የመስታወት ዋጋ እሁን ላይ ባለው ዎጋ ብትሰራልኝ
@user-vk2zf9ux5c
@user-vk2zf9ux5c Год назад
በአላህ ላስቸግርህ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-vk2zf9ux5cደምሪኛ
@user-ff9xr1sz4l
@user-ff9xr1sz4l Год назад
​@@user-vk2zf9ux5cየኔም ጥያቄ ነው
@mhmfmhmd2442
@mhmfmhmd2442 Год назад
እረእረክሷን።እህቴ።18ሺብረነው።5ክላሰቤትየገጠሙላት።ሁለወረሁኖታልግን
@uruhdhd6154
@uruhdhd6154 Год назад
​@@mhmfmhmd2442የትነውእህት
@user-tc1ii3vm9j
@user-tc1ii3vm9j Год назад
የአላህ ምን አለ በአማና በጥራት ቢሰሩላቸው አላህ ይገዛቸው እህቴቸ እኔ የምመክራችሁ ወላሂ ጭቃ ጫቃ ነው የሆነ ቀን መሰነጣጠቁ አይቀርም አንድ ክፍል ብኮንም በጥራት በቡሉኬት መስራት ይሻላል በርግጥ እዱኒያ ነው አሁን ላይ በጅብሰን ቆንጆ አድርገው እየተሰራ ነው ቢሆንም ከአመታት ቦሀላ እድሳት ይፈልጋል ግንባታውም ቢሆን ግን. ሰው ያስፈልጋል ካልሆነ ያም ወዳቂ ነው😢
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Год назад
እናመሰግናለን
@Astr-xj5mp
@Astr-xj5mp Год назад
የኔቢጤ እፍ አሁንስ ከባድነው
@njmj4091
@njmj4091 Год назад
ሽኩረን ወንድማችን
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 Год назад
ውይ ስታሳዝን
@mhmfmhmd2442
@mhmfmhmd2442 Год назад
እሰኪውዶቸ።ንገሩኝ።እኔቤቴ።አደየ።ተገረፎሊሾሁኗል።እናኮረኒሰ።ጅብሰ።ቅረጣቅረጥ።ቀለም።መሰታውት።ለማሰጨረሰ።3መቶሺ።ይበቃኛል።አይበቃኝም።
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e Год назад
በሥደት ተለፋቶ ተሠረቶ😢😢
@user-hb7ps4dh7g
@user-hb7ps4dh7g Год назад
ያማል ያኔ እህት አብሺር ለበጉነዉ
@oumumusab5182
@oumumusab5182 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድሜ
@user-hv7cj9xj7u
@user-hv7cj9xj7u Год назад
ወይ አለመታደል የኛ ነገር ልፋት ነው🥺
@user-ot8is4ki8k
@user-ot8is4ki8k Год назад
እኔ አሁን ላሰራ ነው ምሰኪን
@monanajash1007
@monanajash1007 23 дня назад
ለጨት ቤት ይህን ያህል ኮተት ለምን አስፈለገ ወላሂ
@SameraHalaba
@SameraHalaba Год назад
አስለማልኩም ወርማቱለሂ ወበርክቱሁ አሃሌን ወሰህሌን ወንድሜ ጠንካራ አለህ መልኮም ሰው የረግህ ጀከለህ ከይረን😢😢😢
@Foziseid323
@Foziseid323 Год назад
አይይይ የኔ ከርታታ ሠርቸ ጨረሥኩ ሥትል እንደገና እዳ😢😢
@user-po9se4kn8r
@user-po9se4kn8r 4 месяца назад
በዚሁ ይለፍላት የኔ ከርታታ አዳዱ ገዘብ ሲወጣ አያስታውቅም
@user-wn1ot8bb5n
@user-wn1ot8bb5n Год назад
ጃዛካላኸይር
@user-rz6bh8cw2n
@user-rz6bh8cw2n Год назад
ማሜ የኔ ቤቴን አንደየ ብቻ ነዉ ያስገረፍኩኩት አሁን ቀለም ለማስቀባት ፈልጌ ነበር። ችግር ይኖረዋል እንዴ እስኪ ንገረኝ ጀዛክላሁ ኸይክ
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 7 месяцев назад
አላህዪስቱር😢😢😢😢ኪሳራነው😢😢😢😢
@umuzekeryainshaallah4799
@umuzekeryainshaallah4799 11 месяцев назад
ወንድሜ ስንት ጊዜ ነው የሚገረፈው አንድ ቤት? ልጂቷም ታሳዝናለች አለቀልኝ ስትል ሚስኪን
@ktube8920
@ktube8920 8 месяцев назад
2
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 Год назад
ውይ ኪሳራ እኔ በተመረገ በ5 ኛው ቀን ተገረፈ 15 ቀን ውሃ ጠጣ ይበቃዋን ውይ?
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 Год назад
በ15ኛው ቀን ማለቴነው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@bvhussenyimam1366ደምሪኛ
@mhmfmhmd2442
@mhmfmhmd2442 Год назад
@@bvhussenyimam1366 የኔበወሩ
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 8 месяцев назад
ጎበዝ ልጅ ነህ ደሞ ቆንጅዬ ነህ❤
@user-xt8sq1wn7i
@user-xt8sq1wn7i Год назад
እሲኪ ወድም መልስልኝ 20 ኩታል ሲሚቶ አሽዋ ግማሽ መኪና እና ሁለት ባድ ነው እሚገረፍ አሉ አይበቃም ብላቸውም ይበቃል አሉ ቤቱን እሚያሰሩት ቤተሰብ ናቸው እነሱንም ያላቸው ባለሙያው ነው እና ይበቃ ይመስለሀል
@unboxingnewss
@unboxingnewss Год назад
በቂ ነው እንዳይከብደው እንጅ ችግር የለውም ይበቃል ካሉ ከበዛበትም ይከብደዋል
@sameiraf2450
@sameiraf2450 11 месяцев назад
እፍፍፍ እኔም ተከኔነው የመጣሁት ተመልሸ ስደት
@toba1854
@toba1854 Месяц назад
😢😢😢😢😢
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 8 месяцев назад
ለኔ ትምህርት ሰጠከኝ❤
@officialtube1527
@officialtube1527 Год назад
ሱብሃነ አላህ ለምን በደንብ አልተሰራም ነው😢😢😢
@uruhdhd6154
@uruhdhd6154 Год назад
ሚሰኪንልጅቱሰተሰዝነያአላህ😢😢😢
@tigisttigist1342
@tigisttigist1342 11 месяцев назад
enamesgnalen wendime ❤❤ ljitu egzabhar tinkarawin ystishi😢😢
@user-tn5uh3ek4f
@user-tn5uh3ek4f Год назад
ወአለይኩምእሠላም ማሜ
@gshshsnsn7376
@gshshsnsn7376 Год назад
ዋአለይኩምአሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@MeskiMehari
@MeskiMehari Год назад
ተለስኖ ቀለም የተቀባ የጭቃ ቤት ውስጡን ጅብሰም ውጪውን ደግሞ አሸዋ ግርፍ ማራት ፈልጌ ነበር ይቻላል? አባክህ መልስልኝ
@hulagerishlegesseteshome1689
Enameseginalen wadimachin
@user-vk2zf9ux5c
@user-vk2zf9ux5c Год назад
የአላህ
@zaraase663
@zaraase663 Год назад
ወይኔ ስታሳዝን ኡፍፍ
@TUBE-rh5hf
@TUBE-rh5hf Год назад
አረ ከኛ ሰሜን ወሎ ሃራ የሚሰራ ቤት መሻአላህ ነው በሺቦ ይወጠራን ግብ ነው የሚመስ ለው
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v Год назад
እስኪ ወንድሜ ሀርቡ ላይ ህጋዊ የሆነ የሚሸጥ ቤት አቅርብልን ምን አልባት ጥሩ ቦታ ቢገኝ ሠርተን ሠርተን ተበላን ዘንድሮ በየሀገሩ አስለቀሠን የስራውን ይስጠውና
@hawi5845
@hawi5845 Год назад
ያረብ ወንድሜ ኮሜንቴንካየኸው መልስልኝ የ 80"ቆርቆሮቤት. ለዋሀልክ ምንያህል ሲሚንቶና አሻዋ ያስፈልገኛል እንዳታልፈኝ
@user-ym9kd1zg3b
@user-ym9kd1zg3b 5 месяцев назад
እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 4 месяца назад
ምስማር ሲያን ሰው ነው
@user-yy9kh6gx4w
@user-yy9kh6gx4w Год назад
😢😢😢😢😢😥😥😥😥ምጥቻሽ አሳዘነችኝ
@user-nl5tr2pq5i
@user-nl5tr2pq5i 10 месяцев назад
አላህይስጥህ ወዲም
@hamedahmed7042
@hamedahmed7042 Год назад
في الميزان حسناتك ❤
@sla.m526
@sla.m526 Год назад
ስታዛዝን 😢😢
@user-en6ql7hz3k
@user-en6ql7hz3k 4 месяца назад
ያአላህ😢😢😢😢😢
@user-rv7vp9sb1g
@user-rv7vp9sb1g Год назад
አይይይ ልፋት ያማል ወላሒ
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 4 месяца назад
አቤት ክፋት ምን አለ በደብ ቢያሰሩላት
@applered4091
@applered4091 Год назад
ስታሳዝን በአላህ በብልኬት አንድ ክላስም ቢሆን ስሩ
@sadasaidhasan2121
@sadasaidhasan2121 Год назад
ወንድሜ በአላህ ንገሩኝ የገጠር ቤት ወሊክ ና ቀለማ ለማቃባት ሲንት የፈጀል
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Год назад
ወድሜ አይተህ እዳታልፈኝ ከተመረገ እስከ ስንት ወር መቆየት አለበት ለመገረፍ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 месяца назад
1ወር ይባላል ግን 2ቢሆን የተሻለ ነዉ
@user-wn6lh3oc6q
@user-wn6lh3oc6q Год назад
የአላህ😢😢😢😢
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 Год назад
Weyi beteseb mn neber dikamachen bitayachehu ayizoshe.Ehtiye
@martatamre7235
@martatamre7235 6 месяцев назад
Wowo ❤❤❤❤
@ymeralcd4850
@ymeralcd4850 Год назад
ቁጥርህ አስቀምጥልን
@user-fr4ve4kk7b
@user-fr4ve4kk7b Год назад
እንደው እኔስ ምን ይሻላል አይ አለምታደላችን ነው
@kemsie
@kemsie Год назад
ጀዛከላህ
@user-dh1ro9li8r
@user-dh1ro9li8r Год назад
አየ ኪሳራ አላህ ይገዛቸው
@halimaali1185
@halimaali1185 Год назад
አይድካማችን ኡፍፍፍፍፍ
@user-dc4ez6mv5d
@user-dc4ez6mv5d Год назад
ኡፍፍፍ የኔ ከርተታ አይዞሽ
@user-ci2jd8pq5s
@user-ci2jd8pq5s Год назад
አዴ ተገርፎ ሁለተኛ ለማስገረፍ ስንት ወር መቆየት አለበት ወንድሜ መልስልኝማ
Далее
ከጠፋሁበት መጥቻለው #seadialitube
8:36