Тёмный

90 ቆርቆሮ ሙሉ ፊኒሺንግ ስንት ብር ይፈጃል በሰሞኑ ዋጋ 

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

90 ቆርቆሮ ሙሉ ፊኒሺንግ ስንት ብር ይፈጃል በሰሞኑ ዋጋ#ኮርኒስ#ግርፍ#ውርጌሳ

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 119   
@user-yh7is7up1n
@user-yh7is7up1n Месяц назад
ዎሊኩምሰላም በጣም ቅን ሰዉ ነህ አላህ ይጨምሪ ልህ ከመጥፎ ነገሪ ይጠብቅህ ❤
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
አሚን
@zinaz96
@zinaz96 26 дней назад
የግድግዳ ጂብሰም አብረህ ብትሰራልን ሀሪፍ ነበር በተረፈ ሀሪፍ መረጃ ነው
@athjaathja1785
@athjaathja1785 Месяц назад
ሸርርርርር፣ላይክክክክክ፣ሰብስክራይብ፣አድርጉ፣ወገኖቸ፣ቅንነት፣ለራስ፣ነው
@hayattesema4388
@hayattesema4388 Месяц назад
ማሻ አላህ የተመጣጠነ ወጭ ነው ለበተሠቦቸ መሥራት እፈልጋለሁ እጨትና አፈር አልቸገርም እዲህ አርጎ የሚሰራ በኩትራት ሰርቶ ለሚያሥረክበኝ ሠው በጠር ወር ሥጠኝሲ? ደቡብ ወሎ ቦረና መካነ ሠላምነኝ ባተ ሥር የገባሁት እዲትመልሥልኝ ነው 05 ደብል ስዲስት23ሁለት ደብል ዘጠኝ በዱባይኮዲደውልልኝ
@AndileXengana
@AndileXengana Месяц назад
80 ቆርቆሮ የብሎኬት ቤት ስራልን በአሁን ወጋ
@user-cp3pm3yl3b
@user-cp3pm3yl3b Месяц назад
ወድም እስኪታየህው መልስልኝ75ቅጠል ቤት ለማስገረፍ እና ሊሹ ለማረግ ስትይፈጃል አሁንመልስልኝ ነገ ላስጀምር ስለፈለኩኝነው ማስገረፋያ ለብቻ ስት እደሚበቃኝ ለሊሹውም እደዛው አርገህ ንገረኝ ❤
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 Месяц назад
እናመሰግናለን ወንድም አለም🥰👌 በየለቱ አቅርብልን ጨመረ ቀነሰ በሚለው እሺ😊
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Месяц назад
ወሳኝ መረጃ ስላቀረብክልን ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን ❤
@ሰአዳአለሙ
@ሰአዳአለሙ Месяц назад
ጀዛ ከላኸይር
@BasboaaBasbosa
@BasboaaBasbosa Месяц назад
ማሻአላህ ደስ ይላል ወድም ቀጥልበት
@hayu684
@hayu684 Месяц назад
ጥያቄ መልሱልኝ ለምንድነው ለእያንዳንዱ ክፍል በር ያለው ስላልገባኝ ነው እኔ ማውቀው ለአንድ ለመኖሪያ ቤት አንድ በር ኖሮት ውስጡ ክፍል ክፍል ይሆናል ያው እኔ ልሰራ ስለሆነ ጭንቆኝ ነው😂 ልሰራ ብየ ቆርቆሮ70_75ግዙ ብላቸው መቶ ቆርቆሮ ገዛን አሉኝ😂 ድንጋጤየስ ዝም እንዳልል ሳቄም መጣ ታድለው እኔ ለእራሴ ደክሞኛል ለምን እላለሁ በኋላ ሽንት ቤትም ኩሽና ቤትም ልስራ ብትይ ያስከፍሉሻል አሉኝ ለምን ዱር ሄጄ አልጸዳዳም ለምን ውጪ ላይ በእንጨት በጉልቻ አልሰራም 😂እ ደክሞኛል ዛሬውኑ ወስዶ አገሬ ቁጭ የሚያደርገኝ ቢኖር ደስተኛ ነኝ😊😊
@HappyCalicoCat-oz8ql
@HappyCalicoCat-oz8ql 21 день назад
ማሻ አላህ ኣሪፍነው አገላለጥህ
@athjaathja1785
@athjaathja1785 Месяц назад
በል፣ቀጣይ፣ደግሞ፣የቡልኬት፣ቤት፣ባሁኑ፣ዋጋ፣፣ስራልን፣እናመሰግናለን
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy 29 дней назад
አልሀምዱሊላህ ጭቃ አስጀምሬያለሁየኔ ውድ የማየልጅ ወንድሜ ኑርልኝ የራሱን ትቶ የኔን ከፍ ዝቅ እያለ ያሰራል አልሀምዱሊላህ ኑርልኝ የኔ ክንድ
@ekru7258
@ekru7258 2 дня назад
ሀይቅ ቦታ ሽጥልኝ 230ካሬ ነው ግን ህገወጥነው እኔም ሠርቻለሁ ግማሹላይ
@Sነኝወለዬዋ
@Sነኝወለዬዋ Месяц назад
እረ እርካሽ ነዉ ማሻ አላህ የብሎኬትንም ብታሳዉቀን 🙏🙏
@ghth506
@ghth506 Месяц назад
እናመሰግናለን ምፈልገዉ መረጃ ነዉ 😊❤ክበርልን 😊
@user-mi8yo1qx6i
@user-mi8yo1qx6i Месяц назад
እምፈልገውን መረጃ ነው የነገርከኝ አላህ ይስጥልኝ
@HabibaEndris-gu9yc
@HabibaEndris-gu9yc Месяц назад
ማሻ አላህ ወድም በርታ
@ZinayeworkuZinayeworku
@ZinayeworkuZinayeworku 17 дней назад
አስላማልኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድም አብደለሏህ እስኪ አሞራክንፍ ቤት 62 ቆርቆሮ የፈጀ ነው እና ውስጡን ሊሾ ማድረግ እና በጅብስም ለማስራት ኮርኒስን ጨምሮ ስንት ይፈጃል ይሄን ብትስራልኝ ደስ ይለኛል ጀዛክ አላሁ ኸይረን ?
@user-hr7pm1xb2r
@user-hr7pm1xb2r 28 дней назад
ጀዛከ አሏህ ወንድማችን❤
@asmaomar-re9ni
@asmaomar-re9ni Месяц назад
ወሳኝ መረጃ ነው ያቀረብክልን ሳሎን ስንት በስንት ቢሆን ይሻላል ተጠይቄ ነው ወንድሜ
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss Месяц назад
ዋሌይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛኩመላህ ከይርን
@Uae123-u4i
@Uae123-u4i Месяц назад
ጀዛ ከላህ ህይር ወንድም በርታ
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 15 дней назад
ዋሊኩምሱላም ወራህመቱላሂ ዉበረካትሁ ወድማችን እናመሰግናለን 🎉🎉🎉 አሁን ላይ ኮምቦልቻ መስራት ይቻላል ክረምቱ እንደት ነው በተለይ ገርገንቲ እና ድንጋይ ለማስጫን እንድሁም ሲቆፈር ጭቃ አይሆንም በኩንትራ የሚሰራ ካለ አገናኘኝ እፍ ቤተሰብ አቃጥሎ በሰው ሀገር ሊያስቀረኝ ነው ቦታው ከተገዛ 1 አመት ሆኖታል መጥቸ አልሰራ ብር ቢያንሰኝ ከየት አገኛለሁ መጥቸ አልመለስ መኖሪያ ፍቃድ የለኝ እፍፍፍፍ😢😢😢😢
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Месяц назад
በርታ ብሮ
@betelhemyamral
@betelhemyamral 25 дней назад
ወድም 150 ካሬሜትር በግንብ ለማሰራት ሰንት ብር ይፈጅብኛል ኤል ሽፕ ቤት በጭቃ ቢሆንስ ሰንት ቆርቆር ነው እሚጨርስብኝ🙏
@munaaa7319
@munaaa7319 Месяц назад
እረ ስሚንቶ የኔ 32 ኩንታል ነው የፈጀብኝ የምን አስራ ስምንት ነው 😮
@RabiaAhmed-ue7fk
@RabiaAhmed-ue7fk Месяц назад
እናመሠግናለን ወንድማችን
@user-ds3wr6vz3c
@user-ds3wr6vz3c 29 дней назад
እኔ መቶ አስር ቆርቆሮ ነው ፊኒሽግና የውጭ ዲዛይን ለማረግ ስንት ይፈጃል የቀረው ኮኒስ ጂብሰን የውስጥ ሽት ቤት ሻወር ቤት ለማለት ነው አዴ ብቻ ነው የተገረፈው
@samerasamer5256
@samerasamer5256 Месяц назад
እናመሰገናለን ወንድም ለምታቀርብልን መረጃ ወልደያ ከተማ የሚሸጥ ቤት እና ቦታ ካል አሳወቀን ህጋዊ ቦታ
@fjf7734
@fjf7734 19 дней назад
ወንድሜ እስኪ ለእኔ በአሁኑ ዋጋ የ75 ቆርቆሮ ቪላ ሰርቪስ ስራልኝ
@user-jb1mi6zd4z
@user-jb1mi6zd4z Месяц назад
ወንድሜ እንዳታልፈኝ ቤት 10 በ11ክብ ቪላ ቤት ስራልኝ ወይም ቡለኬት ቤት ነው ወይም ቁጥርህን
@user-ni5ff2kx6v
@user-ni5ff2kx6v 24 дня назад
እኔ ሁለመቶ ሰማኒያ ሺይ ልኬ ቆርቆሮዉ እና እጨቱም ማቆም አልቻለም ገና ሳይጀመር እራሴ አዟርዉኝል
@DhdjjxDhjdd
@DhdjjxDhjdd Месяц назад
እናመሠግናለን በርታ የዋሃልክ እረሥታሃል
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
መጨረሻ ላይ ተናግሬያለሁ
@DhdjjxDhjdd
@DhdjjxDhjdd Месяц назад
​ደግሜ አዳመጥኩ የዋሃልክ አላገኘሁም በዝህ ጣፍልኝ የዋሃ ልክ ሥንት እንደሚፈጅ​@@-ahadutube
@fozi-h9g
@fozi-h9g Месяц назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 13 дней назад
ለምንድነው ኤል ሼፕ ቤቶች በሮች የሚበዙት ? ግዴታ ነው ወይስ ምርጫ ?
@LubababintHassen
@LubababintHassen Месяц назад
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@user-hv2pc1lg8p
@user-hv2pc1lg8p Месяц назад
ስትክፍል ነው ወድም ስት ካሬ ያስፈልጋል እኔም ትሰሩልኛላችሁ ካሬየ 200 ካሬ ነው ስት ክላስ ይሰራልኛል እኔ እምፈልገው ስድስት ክላስ ነበር
@aminasoso868
@aminasoso868 Месяц назад
ሽኩረን
@gigzed
@gigzed 23 дня назад
በማርያም 4 ክላስ የቡልኬት አሳየኝ እዳታልፈል በማርያም
@ነኚየጊራናዋወሎየዋ
አሰላሙ አለይኩም ወንዱም አብደላህ በአላህመልስልኝ እኔ የመዝጊያ ዋጋውን ስሰማ ግራገባኝ እኔ ለአምስት5 በር አንድመቶ 100)50ሽተባልኩኝ።ወሎ ጊራና
@KonjoLeje
@KonjoLeje 28 дней назад
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዉ መጀመሪያ ሰሪብስ የተሰራ ቤት ወደ ኤል ሼፔ መቀያሪ ይቻለል ወይ ከጎን ተጨሚሮ ማለት ነው እሰኪ አስረዳኝ በአለህ?
@-ahadutube
@-ahadutube 28 дней назад
የሚቀጠልበት ቦታ ካለው ይቻላል
@user-nl5tr2pq5i
@user-nl5tr2pq5i Месяц назад
በረታ ወዲም
@FgHj-xb6wx
@FgHj-xb6wx Месяц назад
ሸር ላይክ እናድርግለት ወገን የኛ ጀግና ጥያቂየነዉ የተመለሰዉ🎉
@user-dt3vc6jt2j
@user-dt3vc6jt2j Месяц назад
ወድሜ አብደላ ቁጥርህ አስቀምጥልኘ እደዚህ አይነት ቤት እድሰራልኘ በዚህ ሳምት በአላህ መቶ አምሳ ካሬነው ዘጠናቆርቆሮ የሰራን ምልስልኘ አደራ
@aminasoso868
@aminasoso868 6 дней назад
❤❤❤❤
@hawahawa5139
@hawahawa5139 Месяц назад
አሰላማለኩም ወድሜ እስቲ መልስልኝ እኔ አምስት ክፍል ለማቆም አቁሜ ወሀልክ ለማሰር ስት ይፈጂብኛል እባክህ መልስልኝ ወድሜ
@seble6210
@seble6210 Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 29 дней назад
በብር ምን ዋጋ አለዉ እንሠራለን ላተቀን ሠዉ የለም ሁሉም በላተኛ ነዉ አባት ወድም ባሌ አሉ ግን እያሉ የለኝም ማንም የለኝ
@MojibMojib1
@MojibMojib1 Месяц назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱሏሂወበረካትሁ አህለን
@user-tc6be5wy4c
@user-tc6be5wy4c 24 дня назад
ለወሀልክ መሰሪያ ስት ይፈጃል
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf Месяц назад
እስኪ ላይክ እናድርግ ውዶቸ
@ሱሱነኝያባቴልጅዝምተኛዋ
60 ቤት ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ያስፈልጋል ስራአለኝ ለኔ ወንድም ሰዓት
@user-oq2zj8ef3j
@user-oq2zj8ef3j Месяц назад
ክበርልን
@hundetaye2588
@hundetaye2588 25 дней назад
ስልክ ቁጥርህን
@Habtam837
@Habtam837 Месяц назад
የ52 ቆርቆሮ ሰርቢስ የብላስቲክ ኮርኒስ እና የግርግዳ ጅብሰን ስት ይሆጅ ይሆን ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeharaendris9481
@zeharaendris9481 Месяц назад
ወሀልክ እሣ
@adenategene101
@adenategene101 Месяц назад
Enmsegnalin wendma ❤❤❤
@munaaa7319
@munaaa7319 Месяц назад
እናመሰግናለን ወንድም ስሚንቶው ግን በጣም ብዙ ነው ሚፈጅ እና እኔ ኮርኒስ ለማመራት በጣም ወጭ ከበደኝ የኬሻ ለማሰራት አስቤ ቤቴ ሙቶ ዞንጎ ነው እና. ምን አይነቱ ኬሻ ነው ቆንጆ ከለር ልትልክልኝ ትችላለህን እንደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ስጠይቅህ የመጀመሪያዬ ነው😊
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
ከኬሻ ኮርኒስ የተሻለ አድስ የመጣ አለ ፎቶ እልክልሻለሁ በውስጥ አዋሪኝ 0913720988
@ToybaEbrahim-tw6gu
@ToybaEbrahim-tw6gu Месяц назад
እኔም ከኬሻ የተሻለውን ኮርኒስ እኔም እፈልጋለሁ ንገረኝ​@@-ahadutube
@ቅድስትይቱብ-ተ5ጸ
@ቅድስትይቱብ-ተ5ጸ 29 дней назад
ኧረ ለኔም ላክልኝ ወድሜ
@Faeza852
@Faeza852 3 дня назад
አረ አቀለልከዉ አንድ ሚልዮን ይፈጃል
@user-us6ld6ln9c
@user-us6ld6ln9c Месяц назад
የት ሀገር ነው
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l Месяц назад
የኔ 82 ከመረጋ እስከ ፊኒሺግ ስንት ያስፈልገኛል😢
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 29 дней назад
ኮርኔሡእና የግድግዳውን ጅብሠም አብረህነውእዴያሠብከ ከቻልክመልስልኝ በጣምፈልጊውነው ሠሞኑንአስጀምራለሀ
@-ahadutube
@-ahadutube 29 дней назад
አዎ
@user-yw4pt2jh3z
@user-yw4pt2jh3z 28 дней назад
​@@-ahadutube ወድሜ 7 ክላስ ስንት ቆርቆሮ ያሥፈልገዋል
@Eyu-eo9uw
@Eyu-eo9uw Месяц назад
35 korkoro yeceka bet senit yefejal benatehe be comment asawekegn
@user-mi8yo1qx6i
@user-mi8yo1qx6i Месяц назад
ለጂብሶን ዉስጡ መለሰን አያስፈልገውም አይዴል
@AZtt-bj2fo
@AZtt-bj2fo Месяц назад
ገለባ የሚሸጥ የምታቁ ንገሩኝ😢
@user-yx8ow6eh8m
@user-yx8ow6eh8m Месяц назад
እረ ወንድሜ አንተ የምታወራውና እኔ ያወጣሁት ወጭ ፍጹም አይገናኝም ወላሒ ኮርኒስና ኳርቲዝ ቀለም ብቻ ነው የቀረኝ ያወጣሁት ወጭ እስካሁን 8መቶሺ ነው
@YayeshAchenef
@YayeshAchenef Месяц назад
awo enem edeza ande gize new yetgeref lishom kelm genanew 900 chersobgnal
@SiyaamTerefe
@SiyaamTerefe Месяц назад
Bertaalen wondame
@hussenendris4142
@hussenendris4142 Месяц назад
የምር እስከ 900ሺ ከጨረሰው አሪፍ ነው
@MekdesyimamKebede
@MekdesyimamKebede Месяц назад
እረኡ ውድነውኮ😢😢😢
@birkenshketema6353
@birkenshketema6353 Месяц назад
Selam new wendeme gobeze bereta !!!!! Belokete bete sisera .beloket eyetsera yemaberate gemde begeba new arfi weyes beloketu ketesera bewale yemabrate gemde mezrgat yetu new arfi pls negerenga wendeme
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
Eyetesera bizerega harif new
@birkenshketema6353
@birkenshketema6353 Месяц назад
​@@-ahadutube Amsgenalew wendem
@user-jq8oq4lv6w
@user-jq8oq4lv6w Месяц назад
የኔ አልተመረገም መቶቆርቆር ነውሰባትመቶ ፈጂቶልገና በር አለ ገናአልተገረፈም የአንተ እርካሽአው ማሽአላህ
@hussenendris4142
@hussenendris4142 Месяц назад
ኧረ ለማቆም 700ተጋነነ ሙስተሂል
@FoziyaAhmed-cu3pv
@FoziyaAhmed-cu3pv Месяц назад
እእእእ ለማቆሚያ ብቻ 700.000ሺ አረ አይፈጀም የት ነው
@user-jq8oq4lv6w
@user-jq8oq4lv6w Месяц назад
@@FoziyaAhmed-cu3pv ውሀልክ ተስርቶል አርማታምተስርቶል የቀረው መመረግ መገረፍ በርነው ወላሂፈጂቶል
@user-jq8oq4lv6w
@user-jq8oq4lv6w Месяц назад
@@FoziyaAhmed-cu3pv ጃማነው
@user-jq8oq4lv6w
@user-jq8oq4lv6w Месяц назад
@@hussenendris4142 ውሀልክ ተሰርቴል አረማታም ተስርቶል የቀረው መመረግና መገረፍ በረ ነው ጃማ ውድነው የሱ ማሽአላህ
@nasarudeen-cj4sq
@nasarudeen-cj4sq Месяц назад
ወሃልክ ራስተሃል ኒገራን?
@nasarudeen-cj4sq
@nasarudeen-cj4sq Месяц назад
ወዋልክስ ?🤔
@toibaebrahim3849
@toibaebrahim3849 18 дней назад
ስልክ ቁጥር
@-ahadutube
@-ahadutube 18 дней назад
13720988
@ሰምእናወርቅ
@ሰምእናወርቅ Месяц назад
❤❤🎉
@TIbah-tf3by
@TIbah-tf3by Месяц назад
ለ105ቆርቋሮስንትካሪሚትርያስፈልጋል?
@YayeshAchenef
@YayeshAchenef Месяц назад
200
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Месяц назад
እረ በዚህብር አይሰራም እኔ90* ቆርቆሮ ነዉ እየሰራሁ ያለሁት ገና መረጋ ላይ ነኝ ግን እንኳን 8ሽምናምን በ1,5 ባለቀልኝ
@Hfhr-du6mt
@Hfhr-du6mt 29 дней назад
እኔ ለማስመረጊያ የጅ ዋጋ ብቻ 80ሽ ነዉ 😢
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 29 дней назад
@@Hfhr-du6mt እኮ ቤት መስራት በአሁን ሰአት በጣም ከባድ ነዉ ።ጭራሽ በ8መቶ ምናምን አጠቃላይ ወጭ ይላል ።የማይሆን ነገር 1 ባጆ አሸዋ ብቻ ከ40ሽ በላይ እየተገዛ ፣ሲሚንቶ2200 በላይ ነዉ በኛጋ በቦረና ኧረ ባልጀመርኩ ነዉ ያልኩት
@eigdic5352
@eigdic5352 27 дней назад
​@@user-zh3dv5oi1bአወ አዉነትሽን ነዉ ወደ እኚ አካባቢበጣም ዉዲ ነዉ
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Месяц назад
ተቦታ ወጪ 8 መቶ ሸብር ያአላህ😢😢😢😢😢
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 29 дней назад
ያም ያይበቃም በጣም ነው የሚፈጀው
@ganetgarma
@ganetgarma Месяц назад
ስንት ክፍል ነው
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
አምስት
@SusuumuabedalaTube
@SusuumuabedalaTube 27 дней назад
ግን በጣም ያስፈረል ይሄ ገመድ ስበስብስ አደጋው ከባድነው !!!!
Далее
ДЖЕФ  ЕЩЕ ПОМОГАЕТ!
09:37
Просмотров 271 тыс.
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:28
Просмотров 294 тыс.