Тёмный

ሙሉ ክፍል 22 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 22 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 22 | Abol TV 

Abol TV
Подписаться 436 тыс.
Просмотров 1,1 млн
50% 1

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 530   
@amantube9784
@amantube9784 2 года назад
ነገ እኮ ቀኑ 12 ነው መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ አደጋ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን 🙏🙏🙏💒💒💒 ያአሰብነውን ያሳካልን🙏🙏🙏💒💒
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@توبلستوبلس
@توبلستوبلس 2 года назад
አሜን
@jamilahamizahamza7447
@jamilahamizahamza7447 2 года назад
sifalig naber
@workenshephone6716
@workenshephone6716 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@jamilaa9961
@jamilaa9961 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@messiethio4895
@messiethio4895 2 года назад
በህግ አምላክ ቅዳሜ እና እሁድም ያለ ማቋረጥ ይለቀቅልን ድምፃችን ይሰማ ✊✊✊✊በልመናው አልሆነላችሁም አሁን ተያይዘን ወደ ህግ ነው የምንሄደው ✊✊
@مريمعبدالله-ج9غ
@مريمعبدالله-ج9غ 2 года назад
😀😀😀😀ህግ ነወ ያልሽዉ ተረተረት ሲለሚወደዉ ህግ እዉነትሽን ነወ ይሸመግለናል
@azebgirma5763
@azebgirma5763 2 года назад
😂😂😂😂
@azebgirma5763
@azebgirma5763 2 года назад
😂😂😂
@eikru5532
@eikru5532 2 года назад
ሀሀሀለለለ
@hayat258
@hayat258 2 года назад
😁😁😁😁😁😁😁
@betydereje3479
@betydereje3479 2 года назад
በጣም ምርጥ ድራማነው! እባካቹ በስረአት ልቀቁልን እኛምሌላ ቦታ እንዳናይ 🙏
@zainbueaty6079
@zainbueaty6079 2 года назад
እውነት ማሬ
@kilozsparta5053
@kilozsparta5053 2 года назад
ውድ የኦርቶዶኦክስ ሀይማኖት ተከታይ በሙሉ አንኳን ለሊቀ መላእኩ ሚካኤል አደረሳቹ ቅዱስ ሚካኤል የልባቹን መሻት ይሙላላቱ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ7ጀ
አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
ኣሜን ፫💝
@juliana-rj2lw
@juliana-rj2lw 2 года назад
amen lnchim
@assemuashagre6282
@assemuashagre6282 2 года назад
Enkuan abro adersen
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 года назад
የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል !!! ሀገራችን ወገናችን ሰላም ይሁኑልን !!! በስዴት ያለነዉም ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገር ያብቃን ፈጣሪ።
@hiwatkiros773
@hiwatkiros773 2 года назад
Amen
@አውዳመትተረፈ
@አውዳመትተረፈ 2 года назад
ebs ላይ ስንት ሰአት ላይ ነው የሚተላለፈው ?
@ስአዲነኝየመከነሰላሞ
አሚን
@meserettadese3240
@meserettadese3240 2 года назад
አሜን
@firehiwotzenabu8420
@firehiwotzenabu8420 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
እንኳን አደረሳቹ ወገኖቼ በስደት ያላቹ በአገር ያላቹ❤❤❤ በሰላም ለአገራችን ያብቃን ወገኖቼ🤲🤲🤲❤❤❤አደይ የኔ እንቁ እንዳንቺ ትዕግስትን ይስጠን
@tigshe396
@tigshe396 2 года назад
አደይ አቤላ ውስጤ ናችሁ ❤️
@dalueshe2024
@dalueshe2024 2 года назад
አደይ የናአቤል ቤት ፀበይ ትቃይራሌች የምትሉኝ እስክ ለይክ አርጉ
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 2 года назад
ሳይዝረከረክ የታየ ድቅ የሆነድራማ እረኛዪ የረኛየ አድናቂወች የት ናቹሁ አደይም ካላዝረከረካቹሁት ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት ዋው ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 2 года назад
በሌላ ኢቱብ አየሁት ግን ለምድነው በየቦታው የሚለቀቀው የተሠረቀነው ልበል ግራ ገባኝ
@sehamss9824
@sehamss9824 2 года назад
Enem Endachi Gira New Yegebagn
@yetariksew7346
@yetariksew7346 2 года назад
እነም
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 года назад
እኔም አይቸዋለሁ 22
@krizzanhilbadayos5694
@krizzanhilbadayos5694 2 года назад
Enam
@eyu4059
@eyu4059 2 года назад
ከአሁን በፊት በ tv ስለታዬ ነው።
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m 2 года назад
ይህ ድራማ ባለቤት የለውም እንዴ በየቦታው ቁርጥርጥ እያለ ሚታየው??ልክ እንደ እረኛዬ በስርአት ለምን በአንድ ቻናል ብቻ እንዲታይ አታደርጉም??ለተመልካች ክብር ይኑራቹህ እንጅ ሆ🙄🙄
@mihretabiy7890
@mihretabiy7890 2 года назад
Ante kalfelk ateye ensu tensh tensh eyekkOyu yelekalu ena egna anye lela bota.
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
ግራየማያጋባነዉ
@kevenabreham7364
@kevenabreham7364 2 года назад
😍😍😍
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 года назад
ትክክል ግራ ባያጋቡን
@hdhdhhdr6694
@hdhdhhdr6694 2 года назад
ወይኔ አደይ እና አቤል ስወዳቹሁ
@foozihabeshawet7974
@foozihabeshawet7974 2 года назад
ምን አለ ግን ባታወዛግቡን አዝረከረካችሁት እኮ 😎😎😎
@ሪችየወሎዋቆንጆ
@ሪችየወሎዋቆንጆ 2 года назад
አቤሎ ከዚህ ድራማ ውጭም ፀባይህ እንደዚህ ከሆነ ዋውውውውው ትለያለህ አደይ የኔ ገራገር ስወድሽ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 года назад
አደይን እና አቤልን ስወዳቸውቸ❤❤❤
@kebebushbade9439
@kebebushbade9439 2 года назад
መጡ መጡ መርህባ ብለናል አቤሎና አደይ ስወዳቹህ ከልቤ ነው
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 года назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወ
@zinet3084
@zinet3084 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@naniman5014
@naniman5014 2 года назад
@@zinet3084 x
@rahimam
@rahimam Год назад
ሰለላሁ አለሂ ወሰልም
@حياه-د6ز
@حياه-د6ز 2 года назад
አደይና አቤልን ሰወዳቸዉ
@janetmndaye8316
@janetmndaye8316 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ❤
@kalgalraya8913
@kalgalraya8913 2 года назад
የምር በጣም ግራ ገብቶኛል ዝብየ ነው ማየው አደይ ና አቤልን ስለ ወደድኳቸው
@kebebushgirma8545
@kebebushgirma8545 2 года назад
በዚህች ምድር ለሁሉም ነገር ደረጃ አለው 😓 ጓደኛ ለመሆን እንኳን 😤ግን ሚገርመው ፈጣሪ ሁላችንንም በእኩል አይን ነው ሚመለከተን ህይወት ከባድ ናት
@furdosmohammed3849
@furdosmohammed3849 2 года назад
ሚስኪን አደይ ታሳዝነኛለች የኔአስተዋይ ምርጥ ዶርም ነዉቀጥሩበት❤️❤️❤️❤️❤️👍
@yeshiyoutube1137
@yeshiyoutube1137 2 года назад
ይህን ድራማ ተወዳጅ ያደረገው አቤል ነው ማለት እችላለሁ ደጋግሜ እማየው ነገርስ አቤል ተው እንሸቅልበት 🙄😋🤗 አዴይ የኔ ፀባዬ ሰናይ በሆንኩኝ ብዬ የምመኘው ገፀባህሪሽን
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 2 года назад
ቤተሠብ እንሁን
@BLACKCAT.212
@BLACKCAT.212 2 года назад
My god the best movie ever!
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 года назад
ወይዘሮ እሮማን ቶሎ ቅይር የምትለውስ ነገር🤣🤣🤣
@hanabitwoded2241
@hanabitwoded2241 2 года назад
ይህ ድራማ ተሠርቋል ልበል 22 እናተጋ ዛሬ ማታ ይለቀቃል ሌላ ዩቱብ ቻናል ላይ ተለቋል አይቸዋለሁ
@ezedinkamil9696
@ezedinkamil9696 2 года назад
akelda
@kalambadikoottumala6086
@kalambadikoottumala6086 2 года назад
በየቦታ ባይለቅቅ ጥሩ ነው እላላሁኝ ድግም አታሳጥሩት እረዘም ይብልልን 🥰🥰🥰አስተማሪ ነው
@kilozsparta5053
@kilozsparta5053 2 года назад
እናተ ለምን በስነስራት አትለቁትም አሁን ሌላ ቻናል ላይ ተለቋል
@ዋሌትዩቱብ-ኀ4ሐ
@ዋሌትዩቱብ-ኀ4ሐ 2 года назад
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እንቁ የኢትዮ ልጆች በሞላ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማን እዴኔ በአዴየ ድራማ ዴስተኛ የሚሆነው በጣም ነው የሚመቸኝ ድግሞ በጉጉት ነው የምጠብቀው ግን ዴቂቃ አነሰብን 💝💝💝💝ኢትዮ ለዘላለም ትልቅ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yelbeamakary
@yelbeamakary 2 года назад
ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የአቤል ጮኛ ተብየዋ ለሰራተኛ የአላት ንቄት ይገረማል ቆይ ሰራተኛ እንደ ሰው የማንቆጠረው የማንከበርው ለምን ነው አቤል ግን ወደሃትም ቢሆን ለሰራተኞች የምሰጠው ክብር ደስ ይላል
@eldanashikor9299
@eldanashikor9299 2 года назад
Ere bakish
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 2 года назад
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን እህቴ
@A.ነኝግዴለሿ
@A.ነኝግዴለሿ 2 года назад
እናተ ስትቆናቆኑ እኛን ለማጎጎት በሌላ ቲዮብ አይቸዋለሁ ትላትና
@ezedinkamil9696
@ezedinkamil9696 2 года назад
Benathe negreg
@ddfghgddgfdg5197
@ddfghgddgfdg5197 2 года назад
ውደ ያየሺውን ዩቱብ ሥሙን ንገሪኘ
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 2 года назад
ንገሪን እኛም በዛ እንይ🙄
@AlemneshAlemnesh-s1m
@AlemneshAlemnesh-s1m 7 месяцев назад
አወ በጣም ደስ የሚል ድራማ እባካችሁ ልቀቁልን ❤❤❤❤
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 года назад
Ufffffff sewdachu eko kedamna ewdem ylekiklen please 🙏🙏🙏
@nhisanboliongan7634
@nhisanboliongan7634 2 года назад
በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው ከም ታምራላቸሁ
@ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ
ውይ ሀብታምነት እንደነዚህ ሰወች ከሆኑ ይቅር ኧረ ደሀኮ ፍቅር ነው ግን እንደፊልሙ በእውነትም ለደሀ ያለችው አመለካከት እንደዚህ ነው ኧረ
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ 2 года назад
ፊልሙ የማይታይበት ቦታ የለም ኮፒ ራይት በማመልከት የለፋችሁበትን ነገር በስርአት እንድናይ አድርጉ ሰው ያለፋበትን እንዴት ይበላል
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 года назад
የሰራተኞች ካልሲ ግን😂😂😂😂 የግድ ነውዴ አረዛዘሙ😂😂😂 የኳስ ተጫዋቾች ነው የሚመስለው
@lovslovs4069
@lovslovs4069 2 года назад
እኔም ያሉሁ ነብር
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 года назад
@@lovslovs4069 የጉድ ነው 😂
@tsiondaniel7049
@tsiondaniel7049 2 года назад
The chemistry between abel and Adey is on another gravy
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ሁሌም ሁለት ሰአት ልቀቁልን ሁሉም አረፍ ብሎ እንዲያየው አዳይ ስወዳት የአዳይ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ👍👍💚ለውፍረት ስሪልን ላላችሁኝ ሰርቻለው እየገባችሁ እዩት 💖በቅንነት ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ💖💖💖💖
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@firegamztheblaze
@firegamztheblaze 2 года назад
አደይ የኔ ምርጥ
@alemdibaba3853
@alemdibaba3853 2 года назад
uuufff si wendch eko bertulny ❤️❤️❤️🇪🇹🥰
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖💖
@SmehAli
@SmehAli 2 месяца назад
አደይና አቤላ ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@aminaaa2510
@aminaaa2510 2 года назад
ሰአት ጨምሩልን እኝእኮ ሳናይነውየሚያልቀው
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад
እረኛዬም ሊያልቅ ነው ያው የቀራቹኝ እናተ ናቹ በእረኛዬ ማለቅ ባዝንም በናተ እፅናናለሁ 😥😥
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
ገድ ማት አምጣ እፅናናለሁ አላልሽም😂😂😂
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 года назад
ይህን ሁሉ ክፍል ሳይ ኮሜንት አልሰጠሁም ለምን ይመስላችኋል? ዋው ይገርማል
@adey5604
@adey5604 2 года назад
wereket abetatunu yehind movien yasnekal
@ezedinkamil9696
@ezedinkamil9696 2 года назад
በናታችሁ አደይ እና አቤል ሚጋቡ ከሆነ እሱን ልቀቁልን በናታችሁሁሁሁ
@ሜሪየስላሴባሪያ
@ሜሪየስላሴባሪያ 2 года назад
😂
@artflow216
@artflow216 2 года назад
በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@heranmulushewa3800
@heranmulushewa3800 2 года назад
Wey ye adeyn tegest chewanet dess sil yhen benemar yet bederesen
@promisewinner9269
@promisewinner9269 2 года назад
አይ ጉድ እኛ አደይ መቼ ነው አቤልን የምታገባው እንላለን ጭራሽ አልብሳ ልትድረው ነው እንዴ 😂😂😂
@mihret2121
@mihret2121 Год назад
ፍቅር የማይገዛው ነገር የለም
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 года назад
ከአደይ 🥰🥰ፍቅር ህዟኛል ገይስ 🙄🙄💚💛💛
@adiabraham6466
@adiabraham6466 2 года назад
በጣም የሚያጓጓ ድራማነው 😘
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 года назад
በተለያየ ዩቲዩብ ተለቆ ግራ ገባን ጎበዝ ምናለበት እንደ እረኛዬ በጥራት ረዘም ባለ ሰአት ብታቀርቡልን
@rossyoakley613
@rossyoakley613 2 года назад
Very wonderful movie wooow love it 😍 👌👌👌❤️💕❣️
@mercymercysho7358
@mercymercysho7358 2 года назад
ድራማውን በጣም ወደነዋል ግን እያንዳንዱ ክፍል በስርዓት አንድ ቦታ ይለቅልን በጣም ወደነው ግን Highlight እያየን ግራ እየተጋበን ነው please
@ፀሀይየአንባሰልልጅ
ይህ ድራማ ማነዉ እደኔ ግራ የገባዉ ምነዉ ሸዋ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Год назад
በእውነቱ ከእረኛየ ቀጥሎ በጣም የሚወድ ነው በተለይ ተዋናዬች ገፀ ባህሬውን ተላብሰውታል ነው የሚባል ይበል ነው በርቱ❤
@kidsttadesse4284
@kidsttadesse4284 2 года назад
ግራ ያጋባኝ ድራማ በየ ቦታው ነው የሚለቀቀው
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 2 года назад
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን እህቴ
@anshaseid6412
@anshaseid6412 2 года назад
ፍልሙ ደስ ይላል በርቱ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
ሰሞኑን ነው ማየት የጀመርኩ ከእረኛየ ቀጥሎ የወደድኩት ድራማ 👌👌በተለይ አደይ እና አቤል ምን ይሖን መጨረሻቸው ??
@bobolala1974
@bobolala1974 2 года назад
ገደል ውስጥ ገብተው በሰላም ኖሩ ትላለች አክስቴ😂😂😂😂😂ደግሞ የአበሻ ፌልም ያጋቧቸውና ያልቃል🙄
@wagayshiferaw1718
@wagayshiferaw1718 2 года назад
አደይ
@goldbells6333
@goldbells6333 2 года назад
@@bobolala1974 😂😂😂
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
@@bobolala1974 🤣🤣🤣
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 2 года назад
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን እህቴ
@kbifextube2910
@kbifextube2910 2 года назад
ሰላም እና ፍቅር ይብዛልን😍😍😍😍
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ና ቤተሰብ ሁን😍😍
@kbifextube2910
@kbifextube2910 2 года назад
Ok
@samrasamra149
@samrasamra149 2 года назад
Adeye yena
@asniyutub2975
@asniyutub2975 2 года назад
ወዬ አደይ ፈተናሽ የበዛ መጨረሻሽ ምን ይሆን
@ያብስራዩቲዩብ
@ያብስራዩቲዩብ 2 года назад
አይቼዋለሁ እናም አሪፍ ነው ግን ለምን በአንድ ቦታ አለቁም እኛም በጉጉት እንጠብቅ አይሻልም ልክ ልክ እንድ እረኛዬ ድራማ ይሁንልን አቦ
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 2 года назад
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን እህቴ
@romangezahgen6824
@romangezahgen6824 2 года назад
በጣም ተውዳጅ ፊልም ነው በተከታታይ ልቀቁልን በአቦል tv ብቻpls
@mitu8128
@mitu8128 2 года назад
Abol tv lemin besinesireat atilekutim tanadidalachu
@-nabutube365
@-nabutube365 2 года назад
movie very short pls be at least 35'(minutes)
@laylamohammed
@laylamohammed 2 года назад
በጣም አሪፍ ድራማ ነው በርቱ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
ድራማወ ሀሪፍ ሆኖ ሳለ ግን። ዝብርቅርቅ ያለነዉ በየቦታወ ነዉ የሚታየወ በዛላይ ሰአቱ አጭር ነዉ ለማሰተካከል ሞክሩ
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 2 года назад
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን እህቴ
@bezawityemaremlij3372
@bezawityemaremlij3372 2 года назад
Dekikawun arizemut setilku place
@selamawitgetachew3274
@selamawitgetachew3274 2 года назад
በዩትብ ከሃገር ውጪ ያለንው ስናይ ብዙ ላይክ ሲያገኙ በዛም ይከፍላቸዋል ነፍ ብር
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 2 года назад
እንኳን በሠላም ወጣቹ
@amanuelshimelis2409
@amanuelshimelis2409 2 года назад
ምን አስባችሁ ነው ለይኩን ተናዶ ሲሆድ በመስታወቱ ላይ ካሜራ ማኑ ይታያል እረ ጉድ እኮ ነው ከእናንተ አይጠበቅም !!!
@ammarmuktar1196
@ammarmuktar1196 2 года назад
እባካችሁ ረዘም አድርጉልን በጣም አጫጭር ነዉ
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 9 месяцев назад
ወይኔ አቢል እካ ነፍስ ነው አደይ ሁሉችይ 😢😢😢😢
@sarasarita835
@sarasarita835 2 года назад
ጎበዝ በሰአቱ ነው የጀመራችሁት ማዳሜ እራሱ ሳስፔንስ ሆነች
@mitinlanteyideru4278
@mitinlanteyideru4278 2 года назад
Er mendenewu part 23 yelem eko
@hg_new_life
@hg_new_life 2 года назад
Bexam des yemil dirama new bertu
@freedomnow1210
@freedomnow1210 2 года назад
ምንድነው አይቸዋለህ እናንተ ናቹ ሌቦች ወይስ ሌሎች መልስ ያስፈልጋል፧ From Eritrea 🇪🇷
@መሲዩቱዩብቻናል
@መሲዩቱዩብቻናል 2 года назад
የዚህ ፊልም እደኔ ዝርቅርቅ ያለበት ሲደብር በስነስረአቱ ብትለቁልን
@جالكيه
@جالكيه 2 года назад
👏👏👏👏
@እሙሚፍታህዩቱብ.መካነሰላ
ያንኑ ደጋግማችሁ ነዉደ የምደግሙት
@seniymaryamlej4859
@seniymaryamlej4859 2 года назад
ተቀድመሀል በሌላ አየሁት እንደውም ሙሉ አይደለም ምታቅርቡት እሔኛውን ለማንኛውም ድራማው ጥሩ ነበር ግን ዝብርቅርቅ አለጂ
@ritalteib8822
@ritalteib8822 2 года назад
Gen koy lemndin nw gen serategnoch wend betam miwedut 😂
@hadiatube
@hadiatube 2 года назад
መቻል ከጥንካሬ እንደሚብልጥ ሁሉ ትዕግስትም ከውበት በላይ ነው።
@menberktawu3372
@menberktawu3372 2 года назад
Abel ena adey 😍😍
@thehaykebede6471
@thehaykebede6471 2 года назад
What is this? It’s really confusing it’s already seen on other you tuber
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖💖
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 года назад
ሀሪፍ ዲራማነዉ ደቂቃዉ በጣም አጥሯል ይጨመርበት
@terekatube
@terekatube 2 года назад
NICE!
@tigistmolla1011
@tigistmolla1011 2 года назад
part 23
@Helen-nk1lm
@Helen-nk1lm 2 года назад
በናታችሁ እየተቆራጠ የሚወጣው ተዉ እና ደሞ ምንድነው በየቦታው ነው የማየው የትኛው ነው ትክክለኛ የሚታይበይ ሚዲያ ኧረ ዉዉዉዉ እንደ እረኛዬ በፍቅርና በናፍቆት ልያቺሁ በናታችሁ ውይይይ 😔😔
@ዜዲነኝየህልሜናፍቂ
ይህንዲራማከመጀመሪያውጀምሬአየሁት ትልቅትምህርትአለው።ለልጇብላአ ዝቅብላ በሥራተመናትላየልጇንደሥታብቻ ሥትልቤቴትዳሬብላየምትኖረውንሤትትታችሁዘመናዋዱቄትያሠማመራቸውንሤቶችይዛቹህየምትኖሩበዚህተማሩ
@sntayehusntayehu3292
@sntayehusntayehu3292 2 года назад
እረ ባካችው አታሳጥሩት ቲንሽ አረዝሙልን ይጠመር የምሉ እስኪ ላይክ አድርጉ
@kingsbunch9490
@kingsbunch9490 2 года назад
ሀይ customer is king የሚል አባባል በቃ ግሎሰሪ ብቻ ነው የሚሰራው?እንዴዴዴ በቃ ስዓት አነሰ ይጨምርልን አልን አደል እንዴ።አልበለዚያ ዋዋ follower come to ቱርኪ እንዳይሆን።እኛኮ የአገራችን ብለን ነው እንጂ ስንት ልብ አንጠልጣይ ፊልም እኮ አለ።
@Wisteria_4u
@Wisteria_4u 2 месяца назад
ማኪማ የምትባል የ አኒሜ ካራክተር አለች እሷን አስታወሰችኝ
@belyutemesgen384
@belyutemesgen384 2 года назад
Part 23???... Demo ለምንደን ነው ቶሎ አማይገኘ
@Šøfě-m3p
@Šøfě-m3p 2 года назад
ኧረ በአደይና በአቤል ይሁንባችሁ ደቂቃ ጨምሩልን😳😰
@qtrqtr2946
@qtrqtr2946 2 года назад
Wow 💋💋💋💋💯👈
@ebrahimtadese3731
@ebrahimtadese3731 2 года назад
አደይ የኔ ጽባይ ሠናይ 😘😘ሥወዳት
Далее
skibidi toilet 77 (part 3)
04:51
Просмотров 14 млн
БЕЛКА РОДИЛА КОТЯТ#cat
00:20
Просмотров 1 млн
НОВЫЙ РОЛИК УЖЕ НА КАНАЛЕ!
00:14
Просмотров 541 тыс.
ረሙን ሰራንለት😂
17:34
Просмотров 33 тыс.