Тёмный

ናሂ በፖሊስ ታሰረ😱ከአዲስ አበባ ስንመለስ ያልጠበቅነው ገጠመን😭😭😭 

Nahi Tube
Подписаться 190 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

#nahitube #couples #ireland

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 329   
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 3 часа назад
ሰይጣን እርርርር ይበል እውነት ልጅ የወለደ አይለያይ ለልጆች ስትሉ እውነት ክፍተት አትፍጠሩ ሶስተኛ ሰው አታስገቡ ገመናችሁን እባካችሁ እቤት ጨርሱ❤❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 3 часа назад
ልጅ በጣም ተሳቀቀ እናቱን አያምንም አሁን እንኳን ደሰ አለህ የኔ ህፃን እናት እና አባቱን ሰላገኘ ደሰ ብሎኛል. እግዚአብሔ ይመሰገን
@BelaymeshYelma
@BelaymeshYelma 2 часа назад
Endna hulume aytchewetale aymenateme❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝማ ዉድ🎉
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@@menberelegesse4717 ደሚሩኝማ ዉዶቼ
@ሀስቢአላ
@ሀስቢአላ 2 часа назад
አዎ የሴቶች መብት ይከበር ባገራችን የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉
@abebatadese3690
@abebatadese3690 2 часа назад
እናት ሺ አመት ትኑር ❤❤❤ ናሂ ምርጥ አባት ነህ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ን ይባርከው 🎉🎉🎉
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 2 часа назад
ሕጻኑ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው? ጌታ በጥበብ ያሳድግላችሁ። እንወዳችኃለሁ። በሰላም ግቡ።
@EgigeTube
@EgigeTube 2 часа назад
እግዚያብሄር ይመስገን ለልጃችሁ ስትሉ ተቻቻሉ
@Demoza-mr7sm
@Demoza-mr7sm 2 часа назад
ምናይነት እብድነዉ ሲጀመር እንደዚህ አዛኝ ከሆነ ስንቱ እናት እያለቀሰ የት ምናይነትእብድነዉሲጀመርእንደዚህአዛኝከሆነስንቱእናትእያለቀሰየትነበረ ከብት በሉት እኔግን ለልጅሽ ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል ።ልጅሽንም እግዛብሄር እቅፍ ሆነስንቱእናትእያለቀሰየብትበሉትእኔግንለልጅሽስለተመለሽደስብሎኛል።ልጅሽንምእግዛብሄርእቅፍድግፍ ያድርግልሽ ስደት ለማንም አልሆነ
@BisuneshDubai
@BisuneshDubai 3 часа назад
እኔም የናቱን ፍቅር ሳይ አንጀቴይላወሳልየኔአባት ፈጣሪ ያሳድግህ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 часа назад
ምን አላ እውነትም ፖሊስ ከሆክ የሰውን ትዳር ከምጋባ ሀጋርህን ፍትህ ምታስጋኝ አላህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ 😢😢😢😢 መነው እዳኔ ቤሩት ለይ በታፋጣራው ችግር ልቡ ያታሰባራው 😢😢 ቤሩቶች አላቹ በአላህ አላን በሉኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢አለህ ይድራስላቹ ያርብ 😢😢😢😢
@RahiWollo
@RahiWollo 2 часа назад
ልጃችሁ አጀቴን ነው የበላው የምር እደዚህ እየሆነ ብትለያዩም አይቀናችሁም ፀፀቱም ዘላለም አይወጣም እማ እማዬ ሲል አፌ ቁርጥ ይበል የኔ ማር
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝማ ዉድ
@RahiWollo
@RahiWollo 54 минуты назад
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ደምሬሻለሁ
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 3 часа назад
እኔን ብቻ ነው ግን ልጃቻዉ አንጀቴን ምበላው እማ ሲል 🥹❤️🥰እድግ በል
@yenemartube1
@yenemartube1 3 часа назад
በጣም አንጀት ይበላል የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድገው😊
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 3 часа назад
በጣም ወላሂ እማ እማየ ሢል ፍቅር የሆነልጂነው አላህ ያሣድገው
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 3 часа назад
በጣም ወላሂ አጀቴንነውየሚበላኝ 😢😢😢😢
@kokobetagen1192
@kokobetagen1192 3 часа назад
ኧረ ኦኔም ነኝ አጠራሯ በጣም ልብ ይነካል
@Opu111-wb1tp
@Opu111-wb1tp 2 часа назад
በጣም ነው አጀት ነው የሚበላው❤❤❤😢😢😢😢
@SPhonetastic-r7t
@SPhonetastic-r7t 2 часа назад
እኔ ግን ፕራንክ መስሎኝ ነበር አይዞችው የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችው አትጣሎ መታርቃችው ደስ ብሎኛል ጥሩነው ግን ውብዪ ነሽ ጥፋተኛ ምክንያቱም ፕራንክ ስትደርጊ ትጮሂያለሽ ይህንን ባህሪሽን አስተካክይ ለወደ ፊቱ በትዳራችው ማሀል ፕራንክነው ከተባልሽ ተርጋጊ እውድሻለው ውብየ ግን ባህርሽን አስተካክይ
@AyinalemAyinalem
@AyinalemAyinalem 52 минуты назад
አዉንም ፕራንክ ነው 😂😂😂
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 2 часа назад
የኔ እናት ዉብዬ እንኩዋንደስ አለሺ እንኩዋን ደስታሺ ተመለሰ አንጄቴን ነዉ የበላሺኝነበር ።
@sablacell1012
@sablacell1012 2 часа назад
ስላሴ ክብር ይግባው❤❤❤❤ ስታምሩ እኮ ቤብዬ የኔ ንጉስ እድግ በልልኝ
@samrilove1772
@samrilove1772 Час назад
😂😂😂
@JokeJoke-x9q
@JokeJoke-x9q 3 часа назад
ናሂና ዉብዬን የምወድ በላይክ 🙌❤❤❤
@lisen888
@lisen888 Час назад
እባከቹሁን ፀሎት አደረጉ ቤሩት ለምኖሩት እህት ወንዲሞቸቺን ፈጣሪ ለሀገረቼዉ ያብቀቾ😢😢🙌
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig Час назад
የኛ ታምሰሊቶቾ እንደዚ ነዉ ሚየሚርበቹ ከነንተ ቡዙ እንጠብቀለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 2 часа назад
ማነው እንድኔ ልጃቻዉ አንጀቴን የበላኝ እማ እማ ሲል እግዚአብሔር ያሳድግላቹ እና በትዳር ማሀል ፕራንክ አትስሩ ስንት አስቅኝ እኮ አለ ❤❤❤❤😢
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 3 часа назад
😂😂😂እረ የኔን በላይ ባገኘህው ባየህ ልቤን እደሰባበረው🎉🎉🎉🎉
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 2 часа назад
ከባድ ነው ውደ እኔ ስደት ከወጣሁ 7 አመቴ ነው ከስራውጭ እማቀው ነገር የለም ነገር ግን ኢትዮ ትዳር አለኝ አድልጅም አለን አሁላይ ግን ባለቤቴ ስልክ አይደውልልኝም እኔም ስደውልለት ይዘጋብኛል ለኔ ያለው ቦታ የመረሳሳት አይነት ነው ስሜቱ እኔ ግን ከስደት ተመልሸ ትዳሬን እኖራለሁ የሚል ተስፋ ነበረኝ ነገር ግን የሱ ሁኔታ ልቤን እየጎዳው ነው ልጀንምአያገናኘኝም ብቻ ግራ ገብቶኛል ምን ትመክሩኛላችሁ😭
@allall8995
@allall8995 2 часа назад
​@@aetedeaetede3016 ተረጋጊና እዛ ከሄድሽ ብኋላ ወስኝ ዉዴ እዚህ ሆነን ብዙም ነገሮች ግልፅ አይሆኑልንም አሻፈረኝ ካለ ደግሞ ክብርሽን ጠብቀሽ ተቀመጭ የምር እዳትለማመጭው በራስሽ ተማመኝ ጀግና ምንም ማይበግርሽ ሆነሽ አሳይው ከተልፈሰፈስንላቸው ነው አናታችን ላይ ሚወጡት እንጅማ ቢንከባከቡን ሴት አፍቃሪ ነበረች
@SadsYsdf
@SadsYsdf 3 часа назад
አረተዉ በቆሎማ በጣምነዉ የናፈቀኝ አታሳዩኝ
@etagegnayehu
@etagegnayehu 2 часа назад
ከካሜራ ጀርባ ብር አስጨብጣችሁ ነው የለቀቃችሁ ሲጅመር ህግ በሌለበት ሀገር ለዛውም በባልና ሚስት ጣልቃ መግባት ምን አገበው ተራ ሚንሻ ብር ያረቄ መጠጫ ፈልጎ ነው
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 2 часа назад
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ህፃኑ አንጀቴን በላኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-ug8nz
@user-ug8nz 2 часа назад
ሰውየው ግን የህግ አካል ሁኖ ለህዝህ ተጨናቂ አይመስልም😂😂😂😂 ህዝብ አጥፊ ነው የህግ አካል ማለት 😂ጉቦ ከጅሏችሁ ነው😢
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl Час назад
እኔ ህፃኑ እማ እያለ ሲጣራ አንጀቴ ይላወሳል ግን እውነት ሆኖ ብትጣሉ ትተሽው ትሄጃለሽ
@SaadahAndros
@SaadahAndros Час назад
በጣም ጡሩሰው ነው ሴትም ወድም ሲበደል ማየት ይከብዳል ግን እንዲህ ቢሆን አገራቺን ሰላም ይኖራት ነበረ ወላሂ
@ZaivaZaiva-bt9tr
@ZaivaZaiva-bt9tr 3 часа назад
ባልናሚሥት ሆኖ መጋጨት ያለነው ሤትለጂ ማልቀሥየለባትም ካላችው ውነትህግ ካለ ለምን ምንም የማያቁ ህፃናት ሢደፈር ምንም የማታቅእናት ሥታለቅሥ ለምን አታሥከብሯቸውም አሥመሣይ ደሞ ህግባለበትአገርይላል👊
@user-ug8nz
@user-ug8nz 2 часа назад
አንጀቴ ገባሽ❤❤❤
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
ይገርማል እንጂ
@Haimanusqtr
@Haimanusqtr 2 часа назад
ብራክነዉ ማሬ
@SelamawitKahassay
@SelamawitKahassay 3 часа назад
እግዛብሄር መልካምነዉ እንኩን ሰላምአወረዳችሁ ፕራክነበር የመሰለኝ
@almazjanka8624
@almazjanka8624 2 часа назад
እባካችሁ ከባድ ሲርየስ የሆን ፕራንክ ከአሁን በዋላ ይቅርባችሁ ልጃችሁን በሰላም አሳድጉ ይሄ ሁሉ ችግርበፕራንክ በሰራችሁት ስለሆነ ለሌሎችም ዪቱበሮች ከዚህ መማር ይኖርባችዋል
@NighstNighst
@NighstNighst 2 часа назад
ናሂደስ ብሎኝል ውብየ ስልተመልቸ ግን ብጥም ክፍቶኝ ነበር ❤❤❤❤ውብዬ፡የኔ፡እህቴ፡
@Redu78978
@Redu78978 3 часа назад
አይ ዉብዬ በሆነዉ ባልሆነዉ አልቅሰሽ ትገፊዋለሽ ኮስተር በበይጅ😢❤❤😂😂😂
@Dubaiabudab
@Dubaiabudab 2 часа назад
Wolahi enemi. enidinayn😂😂
@fatehafateha7539
@fatehafateha7539 2 часа назад
በርቺ ረዱ የልጅ አዋቂ😂😂😂
@AbeyAse
@AbeyAse 2 часа назад
ረዱየ ዩቱብ አለሽ አንዴ ማርየ
@Dubaiabudab
@Dubaiabudab Час назад
@@AbeyAse ema Radu adolechemii 🙆
@hosenhosen6687
@hosenhosen6687 Час назад
የኔ አባት ልጁ እማየ እማ ሲል አጀቴን ነበር የበላው
@omanId-p4d
@omanId-p4d 3 часа назад
የኔማር ባባእት እሥለቀሠኝ ወላሂ ልጀንነው የመሠለኝ ውብየ ለልጅሽ ሥትይ ቻይ ውደ እማየሢል በጣምነው ያሥለቀሽኝ አላህወይ ከልጀጋር ከሥደትመልሠህ በሠላምአገናኘኝ ባባየአላህያሣደግህ
@Meseret2023-zf8fg
@Meseret2023-zf8fg 3 часа назад
Enkane dena metacheu weye babaya ema emaya yena abate 😢😢😢weye er tewo perank new asedenegetacheuye 😢😢😢
@user-wp7if2mb2t
@user-wp7if2mb2t 2 часа назад
እግዚያብሄር ሲፈቅድ መጎብኘታችን አይቀርም
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 2 часа назад
ይህንን ፕራንክ የሚባለዉን ነገር ተዉት።
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f Час назад
የልጁ ነገር በጣም ነበር ያስለቀሰይ
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 2 часа назад
እንዴት እማ እማዬን አሳምሮ የቻለሁ? የእኔ ጣፋጭ! እማ እማዬ አባዬ!
@AlainAlfoah-k7q
@AlainAlfoah-k7q 2 часа назад
ደስ ይላል ከእንግዲሕ ሑለተኛ ነገር አታስገቡ
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 2 часа назад
በፈጣሪ እንኮን በሰላም ገባቹ 🙏❤❤😢😢😢😢😢😢
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 56 минут назад
እኔ አንድ መልክት አለኝ ለናሂና ለውብየ ምንም ይፍጠር ምን በተቻላችሁ መጠን ጸልዩ ስገዱ ከነፍሳአባታችሁ ጋር ምክር ተቀበሉ የበለጠ ከፈተናለመራቅ ስጋደሙን ቢያንስ በወር ሁለቴ ቁረቡ ሰላማዊ ሕይወት ትኖራላችሁ ፈተና አይጠፋም ሰይጣን መቼም አያርፍም ፍቅርባለው ይቀናል ለልጃችሁ እንኳን ስትሉ መስዋት ክፍሉ ናሂ ፋዘርህን በጣምነው ያሳዘነኝ ሲያለቅሱ አይቼ በናትህ ስውሮማርያም ወይም አቡነሀራ ውሰዱት እመብርሃን ሙሉጤናውን ትመልስ መጨረሻውን አላየሁም ሲጀመር የገባችሁትን ቃልእዳትረሱ ስትገቡ ምንምሲፈጠር ሚድያባታወጡ ቢቻላችሁ ከንስሀናትና ከቤተሰብ ፍቱባይነይ
@natinuke
@natinuke 3 часа назад
Well come mejemeriya beyesusim prank biyewu nebere gin mikiru arifi nw❤
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 Час назад
ልጃችሁ ሳምር እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በቃ ትዳራችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Tybatube
@Tybatube 3 часа назад
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና😂😂😂
@MuluD-ce7kp
@MuluD-ce7kp Час назад
ዘማናችን የስፈርሌ የህግ አከልነው ብሎ ሌለም ልሆን ይችላል😢😢እርስችሁ ጠብቁ ወገኖቼ🙏🙏❤️❤️
@LeLein-w6j
@LeLein-w6j 2 часа назад
የኔ ጌታ እማ የሚለው ነገር ደስ ሲል❤❤❤
@nfreefqr9657
@nfreefqr9657 Час назад
እግዛቤር ካንተጋር ይሁን ጸልዩ ወንድሜ ጥሩ ምክር ሁለታ ች ም ቀጥ ትዳራች ም ✝️ ኣንችም ሄዳለው ሄዳለው አትበይ አደራ ሁሉ በትግስት ትነው አንተም በትዳር ፕራንክ ሴት አትስራ በጣም ክብር የሆኑ እናት አባት ፈራሄ እግዛቤር ኣላች ሁለታችም አሁን ይቅርታ ስትሉ ጥሩ ነው ለእናታች ም ኣባታችምን ይቅርታ ጠይቁ ጸሎት የጸሎት ቦታ ስሩ ጸልዩ ጥዋት ለሊት ምሽት ስጋ ወደሙ ቀላል አልሆነም ጥንቃቄ ያስፈልጋ ደና ሁኑ እግዝቤር ✝️☝️
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 2 часа назад
በውነቱ ፕራንክ ነበር የመሠለኝ
@FoziMyወሎ
@FoziMyወሎ 8 минут назад
የምር ነው ግን እሰኪ ቁጥሩን አሰቀምጡልን በፈጠራቹህ የሴትልጂበደል በጣም እየተሰፊፊነው ናሂ በፈጠረህ ለፕረክ መሰሎኝ ነበር የልጂን ቁጥር ፍትትህህህህህህህ በፈጣሪያቹህ ሰም ፍትህህህህህህህህህህህ
@fauziayasuf6518
@fauziayasuf6518 2 часа назад
አብርሽ አና ሩታ በጣም ጡሩ ለጅች ናቸው
@seadahabesha2943
@seadahabesha2943 32 минуты назад
ምክሩ ጡሩ ነው ነገር ግን በባልና በሚስት መሀከል ምን አገባው ሆ መጀመሪያ ህፃናት የሚደፈሩትን ባስቆሙ
@gbeesaum
@gbeesaum 2 часа назад
ልጁ ሳምር እግዚአብሔር ይ በጥበብና በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤😍
@Nim-is3oq
@Nim-is3oq Час назад
ሉጁ ሲያምር አድግ በል የኔዉድ ❤❤❤❤
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 Час назад
ተመስገን ተመስገን ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ዲያብልስ ቀንዱ ይሰብር
@Faithbemnet
@Faithbemnet 19 минут назад
እውነት መከላከያ ከሆነ እራሱ ገወጥ ነው ያረገው እንድስው ክስ ካልተ መስርበት ክፍርድ ቤት ማዘዣ እስክልመጣ ድረስ በቀር መብት የለውም ግን ሊግታችሁ ይመስላል ቪድዬ ስላለነው ተጠንቀቁ!!!
@FtimahFfyi
@FtimahFfyi Час назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እማይጋጭ የለም ግን በዉስጥ ጨርሱ እናተ ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ነዉ የተሞሸራችሁት ስለዚህ ስትጋጩ ለንሰሃ አባታቼችሁ ማማከር አለባችሁ❤❤ባባዬ እድግ በል❤❤
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 2 часа назад
እረ እኔ ልጅነው የማሳይ እማዬ ሥል የኔ አባት
@natsanattamirat6913
@natsanattamirat6913 3 часа назад
Yenee wudochi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tablusht3048
@tablusht3048 Час назад
የልጁ እማዬ የኔ ማር እድግበልልን አጀት ሲበላ ባባ
@AbissaAdissu
@AbissaAdissu Час назад
ፖሊሱ ግን እንደ እኔ ግምት ፍራንክ አርጔችኋል ባይ ነኝ።
@ik8141
@ik8141 Час назад
ልጁ በጣም አሰዝኖኝ ነበር አጀቴን በለኝ እማዬ እማ ስል😢😢
@Fikeryena-pg8hj
@Fikeryena-pg8hj 3 часа назад
እንደዚህ ስትስቁ ነዉ የሚያምርባችሁ ክፉ አይንካችሁ ትዳራችሁ ያማረ ይሁን ከዚህ በኃላ ግን የመቀናናት ፕራንክ አትስሩ እሽ አደራ ለልጃችሁ ስትሉ ዉብዬና ናሂ እሽ
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed Час назад
ታርቃችሁ ስቃችሁ ስላየኋችሁ በጣም ደስብሎኛል
@ረድኤት
@ረድኤት 6 минут назад
ወይ ጉድ ብራክ መስሎይ። ወታደሩ። የምሩነው እዴ
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl Час назад
የሀገር መከላከያ ልብሳችሁን ያየ ሁሉ እንዴት እንደጭራቅ እንደምትታዩ አያችሁ ሰዎችን ደብዛ እያጠፋችሁ ማን እንዲያምናችሁ ትጥራላችሁ ።
@SadsYsdf
@SadsYsdf 2 часа назад
ብትጣሉ እካ ቢተታችሁ ያኒ ይቱቡለይ ሲወጣ ነገሩ ከሚወዳችሁይልቅ ምቀኛምአለ ሰለዝህ ተጠቀቁ
@SurprisedAlien-eh4gj
@SurprisedAlien-eh4gj 2 часа назад
ውብየ እና ናሂ እባካችህ ልልጆችህ ስትሎ በፍቅር ኑሩ
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 52 минуты назад
በአብሪሽና ሩታ ምክንያት 13ሽ ቤተሰብ አፍራችሁ
@hosenhosen6687
@hosenhosen6687 Час назад
ወይኔ ባድ ላይ ሁናቺሁ ከልጃቺሁ ጋር ሳይ እደት ደስ እዳለኝ
@zamzammohammed9789
@zamzammohammed9789 Час назад
ሰይጣን ኣይኑ ይደፍን ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤❤እድሜ ለሩታና ኣብርሽ ክብር ይገባቸዋል የምር የትንሽ ኣዋቂዎች ለነሱም ሰላም ፍቅር ወልደው ለመሳም ያብቃቸው ደጋጎቻችን የምወዳችው ጥንዶች ሩታዬ & ኣብርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 9 минут назад
ምን አገባው ባልና ሚስት ቢጣላ ፍርድ ቤት ወረቀት ልኮ ተይዞ ይምጣ አልተባልክ አልከሰሰችህ ለወደፊቱ መብትና ግዴታችሁን እወቂ አትፍሩ ይቺም ስልጣን ሆና ያስፈራራል ጉራ ብቻ ባዶ ኪስ ወይ ሀገሬ እነዚህ ላይ መውደቋ
@MerinamerinaMerinamerina
@MerinamerinaMerinamerina Час назад
ኣሁን መከላከያ ስለ ሴት ልጅ ክብር የት ያዉቅ እና ነዉ 😳😣
@SghsgsZggzg
@SghsgsZggzg 2 часа назад
እዲህ ነው የሚያምርባችሁቱ
@AbeyAse
@AbeyAse Час назад
ወታደሩ የወንድ ስራ ሰርቶ ማለት ኖው ውሸታም ስንት ሰላም የሚፈልግ ሚስክን አለ ሰላም ፍጠር ጀዝባ
@sስነኝታስፈኘወ
@sስነኝታስፈኘወ Час назад
የሰው ደስታ የሚየስደስት ብቸ ለይክ የርገኝ❤
@taybaomar6677
@taybaomar6677 3 часа назад
እማ ሲል ዋው😢 ደስሲል
@ረድኤት
@ረድኤት 14 минут назад
እማዪ ሲል ልጀን ያስተወሰይ በአባዪ እድግ በል🎉❤😂
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 2 часа назад
እማ እማዬ ሲል ነዉ አጀቴን ብልት ያደረገኝ እፍ
@MareMare-fq4ow
@MareMare-fq4ow 2 часа назад
አተየህግአካልእዚህአገርበሆክልንመዳምንልኳንባሳየህልይ
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና 2 часа назад
እስኪ ሰሞኑን ውብዬ ያሳዘነችው ማነው ደምሩኝ
@AdAd-i4p
@AdAd-i4p Час назад
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በጣም
@DamituAdugna
@DamituAdugna Час назад
Wubiyen bayehowt quxir alqsalow gin lamin inda hone alqim inaten new yemit masilogni ❤ye wide egziabhr Yi xabiqchu
@titima142
@titima142 Час назад
ግን የሆኑ ጓደኖቻቹ ልከውባቹ ይመስለኛል
@zaherazahera4243
@zaherazahera4243 2 часа назад
አገራችን ያምራልሰላምአጣንጅ😢😢😢ያረብሰላሞንመልስልን❤❤
@AbivaGaghwh
@AbivaGaghwh Час назад
ምን አገባህ ከባልና ሚስት የወይት ሰይጣን ነው ኤጭ ልጁን አሳቀቀው 😢
@robekaeth3984
@robekaeth3984 3 часа назад
እንካን ደናመጣችሁ ባባይ የኔ ውዴ እንካን ታረቃችሁ
@sead-w6s
@sead-w6s Час назад
አይ ሀገራችን እኮ አየሩ ብቻ በቂ ነው
@KkHh-q5l
@KkHh-q5l 2 часа назад
😢😢😢ሀገሩሲምር እናተምታምራላችሁ
@halarasa
@halarasa 2 часа назад
የህግ አካል ነኝ አላለም ደፋር ህፃናት ሢደፈር የህግ አካል ተሆናችሁ አታሥቆሙም
@የተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅ Час назад
ፈጣሪመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 2 часа назад
እኔ prank ሆኛለው prank መስሎኝ ነበር 😂❤❤
@KkHh-q5l
@KkHh-q5l 2 часа назад
አንተትዳርንመጠበቅትተህ ሀገርህንበጠበክ😂
@mimieshetu4405
@mimieshetu4405 29 минут назад
😂😂😂😂😂
@zeenatz1233
@zeenatz1233 24 минуты назад
ቱ መከላከያ እና ፖሊስ መለየት ያቃታችሁ
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw Час назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@kabetube
@kabetube Час назад
ውይበጣም እረጅም ጉዞ
@taybaomar6677
@taybaomar6677 3 часа назад
ልጃች ሁሲምር❤❤
@fufuilu1212
@fufuilu1212 2 часа назад
የምሩ ነው እንዴ ፕራንክ መስሎኝ ነበር😢😢
@AlmazDereje-uy1uk
@AlmazDereje-uy1uk 2 часа назад
Egzabhere ymsgen bewnte enkan dise yalchu bewnte dise belonale kahen bhela endzhe aynite endyfitere eshe adera leljachu asboelite ❤❤❤
@Sawhtae
@Sawhtae Час назад
ለፖሊሱ ኣመስግኒ
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 Час назад
Yarba menche 🥭 🥭 wow betam dese yelale doreza mekonen raseta selam belulge betam dese yemile saw nachew 🙏🙏🙏
@etsegenet-nv8dd
@etsegenet-nv8dd Час назад
የሤቶች መብት ይከበር ምትሉ 👍
Далее
ማች አናደርግም አፍርብሻለሁ
18:10
THEY'RE EATING THE DOGS DANCE REMIX!
00:10
Просмотров 167 тыс.
ሰአዳን ተዋት አለቺኝ!!
13:50
Просмотров 17 тыс.