Тёмный

ሙሉ ክፍል 8 -አስኳላ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 10 | አቦል ቲቪ - Askuala | Season 1 | Episode 8 | Abol TV 

Abol TV
Подписаться 439 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Год назад
ይሄ እኮ ድራማ ሳይሆን እወነት ለዚህ ትውልድ የሚያስፈልግ ነው። ዋሴ እና ሁላችሁም ክብር ይሰጥልን። የኔታዬ ሰወዶት። ርእሰ መምህሩማ አቤት እኩይ ተግባር ሱዳን እነኳን ደስ አለህ አልጋ ተገዛልሀ
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Год назад
እንዲህ ቁምነገርና ወሳኝ የሆኑ ጉዳዮችን መስራት በጣም ያሰመሰግናል በጣም ስልችት ብሎኝ ነበር የሴትና የወንድ ፍቅር ብቻ ድራማው ሁሉ አቁሜ ነበር ማየት አማርኛ እሄና ምንልታዘዝ ግን ገራሚ ደራሲ ነው አምላክ አሁንም ጥበቡን ያብዛልክ
@MM-cg5zi
@MM-cg5zi Год назад
አብሮ መብላት በጣም ደስ ይላል የተወለድኩት መሀል ከተማ አ/አ ነው ለየብቻ በልተን አናውቅም ከሀገር እስከምወጣበት ግዜድረስ አባቴ መጀመሪያ እናቴን ሳያጎርስ አይበላም :: ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ ደግሞ ምግቡ ጨው እንኩዋን ባይኖረው አብሮ ሲበሉት መጣፈጡ
@wer1715
@wer1715 Год назад
እድሜ ለየኔታ ልጆቼን እንዴት እደማስተምር እያስተማሩኝ ነው። በጣም በጣም እናመሰግናለን
@mariamova452
@mariamova452 Год назад
ጀግኖች❤ከደስታዬ ብዛት እምባዬ ይመጣል ኢትዮጵያዬ ድሮነትሽ ናፈቀኝ
@ledakya2278
@ledakya2278 Год назад
በጣም በተለይ እፃናቶቹ ሲታዩ የምር ያስለቅሳል እሚዪሳዝኑ ነገሮች ምን አይነት ሀገር ይሆን እምናስረክባቸው?
@ledakya2278
@ledakya2278 Год назад
በድጋሚስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ግን በጣም በጣም ከበፉቱ የበለጠ ጠንክራቹ መታችዋል እንዲነው ጥበብ ማለት እውነትም ጉባዬው ግሩም በርቱ ልን ፈጣሪ በዚም በሌላም ሊያስተምረን ይሻል እና❤❤❤❤❤❤❤ ሀገራችንን እፃናቶቻችንን እምነታችንን አባቶቻችንን እዝባችንን ይጠብቅልን በርቱ አደራ እዳታቋርጡ በዚ አጋጣሚ አቶ ያልቅባቸው ይምጥሉን❤
@DAGEDAGU
@DAGEDAGU Год назад
ጥሩ አስተማሪ ሀገር ሀገር የሚሸት አስተማሪ ድራማ ነዉ የኔታ ሀገር ናቸዉ ሌሎቹ በዉስጥ ያለን ቅይጦች ነን❤
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv Год назад
እሚገርም ድራማ የኔታዬ
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 Год назад
ይሄ ድራማ የምወደውን የመምህርንት ሞያ ይስታውሰኛል ህፃናት ደስ ይላሉ ክብር ለትጉ መምህራን
@masterteklugirma190
@masterteklugirma190 Год назад
ለትምህርት ሚኒስትር ለወላጆች ለመምህራን ለሀገር ትልቅ መልእክት ነው ክብረት ይስጥልን።
@አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
እውነት ነው ወደ ልባችን እንመለስ የኛ እንቁ ሰለሞን❤❤❤
@PlatinumEthiopia
@PlatinumEthiopia Год назад
እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ድራማ ከ ምን ልታዘዝ ጋ ተመሳሳይ የሆነብኝ? ተመሳሳይ ማለት 1 ቦታ ላይ ተሰርቶ ብዙ ቁም ነገር ያለው
@Milena-ru9zj
@Milena-ru9zj Год назад
አንድ ነው ደራሲው ዋጄ❤❤❤❤❤
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 Год назад
Drasew prodiuseru erasu new selzh baymsaslm yezotaw twanyoch bezuwoch alu leza edayhon ❤❤
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 Год назад
ደራሲው
@መህቡባተማም
@መህቡባተማም Год назад
እኔም እደዛው😅😅😅
@Amen-pt6ki
@Amen-pt6ki Год назад
እኔም ነኝ የተመሳሰለበኝ
@alistube9671
@alistube9671 Год назад
በጣም አስተማሪ ነው 🙏
@negedetobia
@negedetobia Год назад
የምር የኔታ ወድጀዎታለሁ አክባሪዎ። ድንቅ ድራማ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Год назад
ዋውውውውውውው
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 Год назад
ጉባኤ ታሪክ ነው አሉ የኔታ😂😂😂 የእውቀት ጥልቅ ነወት አሉ😂😂😂😂😂😂😂 የግል አስተማሪ እንዲህ አውርቶ ነው የሚከፈለው?😂😂😂😂
@bethelehemalemu9612
@bethelehemalemu9612 Год назад
ደምለው ለዛው በጣም ነው የወደድኩት
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 Год назад
Wow, great thank you so much Waje and all actors. Waje you have unlimited creativity you are great . The actors are amazing too
@kasayedemeke9721
@kasayedemeke9721 Год назад
I love yeneta
@haymanotbeyene
@haymanotbeyene Год назад
የምን ልታዘዝ ድራማ አዘጋጅ የኔታ እኮ ናቸው፤ አወ ይመሳሰላል
@fitsumfitse1389
@fitsumfitse1389 Год назад
waje adiakih negn betam asitesasebih yimechegal
@የታትዬልጅ
@የታትዬልጅ Год назад
ትውና አንደኛ፤ ደሞኮ ድራማው ላይ ህይወት ዘርተውበታል
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Год назад
የኔታዬ !
@degubayu4855
@degubayu4855 Год назад
demlew is in another level hahhahaha
@beyenebeyene7901
@beyenebeyene7901 Год назад
ኧረ ባካቹህ በየቀኑ አድርጉልን።
@genetabebegebre4239
@genetabebegebre4239 Год назад
የኔታዬ
@ጥቁርሰው-ኈ7ኀ
@ጥቁርሰው-ኈ7ኀ Год назад
ዴራሲው በእርግጠኝ አንድ ሠው ነው ምን ልታዘዝ እና ይሄ
@gualtedla1661
@gualtedla1661 Год назад
የጨነቀ ለት ማለት አሁን ነው😂
@teddyteddy2182
@teddyteddy2182 Год назад
I love it but to correct the science, it’s R& L Atrium and Ventricle. Not the Auricle. The auricles increase the holding capacity of the atria when needed but are not considered part of the main heart chamber.
@mehari7704
@mehari7704 Год назад
ጥበቃዋ 1ኛ😂
@BitaMiki
@BitaMiki Месяц назад
❤❤❤
@emanda1366
@emanda1366 Год назад
የኔታ ይቅርታ አንድ ነገር ረስተዋል ማለትም እጃቸውን እንዲታጠቡ....
@meselfiseha
@meselfiseha Год назад
መጡ መጡ እንኳን መጣችሉኝ።
@Honey-v8f
@Honey-v8f Год назад
ደምለውን ሚወደው ማነው😂😂
@abkdagim
@abkdagim Год назад
ere yeneta tyake ere tnsh kes betrfe astmari
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 Год назад
የኔታን መምህር በልየ እናንተ ጨርሱት
@gualtedla1661
@gualtedla1661 Год назад
ክትባት በየኔታ ዘመን 😂😂😂
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Год назад
በደስታ የሚታይ ድራማ::
@kukulunega
@kukulunega Год назад
አስኳላን በሰሞኑ ዩቱብን ላይ ስንጎዳጉድ አገኘሁት። በሁለት ቀናት 8ቱን ክፍሎች አየኋቸው።እስከ ክፍል 8 መዝለቄ ድራማውን መውደዴን ያሳብቃል። ማየቱኑ ስጀመር ይበልጥ ያባበለኝ የበኃይሉ ዋሴ ጸሐፊነት አዘጋጅነት እንዲሁም ዲይሬክተርነቱ ነው።በኃይሉን የምናውቀው ቆየት ባለው ሥራው "በልደቴ ቀን " ጀምሮ ነው። ሥራው ይበልጥ የማኅበራው ኑሮ ሽንቁርን በንሥር ዓይን ያስተውላል። በተለይ የቅርቡ "ምን ልታዘዝ" ድራማ ለዚህ ምስክር ነው። አስኳላው የትምህርት ይዘታቸን ከአስተዳደሩ መምህራኑ፣ ከመምህራና ወላጆች፣ በጋራ ሁሉም የወደቁበት ነው።ወጣት ተማሪው የውድቀት ሁሉ መገለጫው ሆኖ የአገር ኋላ ቀርነት ድምር ውጤት ይሆናል።ይህ እንዳይሆን አለቃ የተሃድሶን ፋኖስ ይዘው የትምርቱን ይዘት ከነአስተዳደሩ ወላጆን ጨምረው ይሞግታሉ። ከድራማው ትንሽ ቅር ያለኝ የተማሪዎቹ ተካፋይነት አነሰብኝ።ብዙን ግዜ ተመልካች እንጂ ተማሪም አይመስሉም።በዚያ እድሜያቸው ጸጥ የሚሉ ነገሮችም አይደሉም።በመጠኑ ጫጫታቸው ብጥበጣቸው ተንኮላቸው አልታይ አለኝ።የኔታ የሚጠይቁትን ተማሪዎቹ አስቀድመው አጎድፈው ቢጠይቁት፣ የኔታ አስተካክለውት አወፍረው ጥያቄው ሊያቀርቡት ይችላል። ምናልባት ድራማው ምንባብ ውስጥ ያልተካተተ የኔታ ያልተቹት የበሀይሉ አጻጻፍ ሀ ስህተት መሆኑ፣ትክክሉ ኃ ሆኖ በኃይሉ ተብሎ ይጻፍ።
@8tigsoykgdoydou181
@8tigsoykgdoydou181 Год назад
ኪኪኪኪ ወይ የኔታ አገር አሸበሩ😂😂😂😂😂
@kibromLEGESSE-ht2ef
@kibromLEGESSE-ht2ef Год назад
Like it
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Год назад
ግሩም ቁምነገር ይለው ሲትኮም ነው።
@zewdebekele2367
@zewdebekele2367 Год назад
Ewinet new
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Год назад
ዋጄ እና የኔታ . በላቸው› ሰለሞን › ጫቅሌ ... ዋው ምርጥ ድራማ ዋጄ ካለ አያለሁኝ
@Melaku-D
@Melaku-D Год назад
4:44 & 5:30 አንዴ ወድቀሀል አይባልም ቆይቶ ወድቀናል ብለው ቁጭ 😀
@belachewshiferaw7136
@belachewshiferaw7136 Год назад
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏✅✅✅
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Год назад
❤❤❤😂😂
@fgf703
@fgf703 Год назад
8:45
@eldanatadele5669
@eldanatadele5669 Год назад
ተዋንያኖችም ደራሲውም ተመሳሳይ ግን ድንቅ ተውኔት
@alisleman6809
@alisleman6809 Год назад
ድራማ ሳያሆን የሀይማኖት ሰበካ ነዉ ሁሉን ያማከለ አያደለም አንድን ወጋን ብቻ ነዉ
@kskjjjxjssjsjsj
@kskjjjxjssjsjsj Год назад
ምንም ትርጉም የሌለው ያልበሰለ ስክሪፕት ነው።
@ethiopia1444
@ethiopia1444 Год назад
ከ ተርጓሚው እንዳይሆን
Далее
ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn
42:09
Просмотров 297 тыс.
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 100 тыс.