Тёмный
No video :(

ሙስሊም ወገኖቻችን የጠየኩት ጥያቄ ነው መፀሀፍ ቅዱስ በምን ቋንቋ ተፃፈ ? መፀሀፍ ቅዱስ አለመበረዙ ምንድን ነው ማስረጃው 

መፅሐፍ ቅዱስ እና ቁርአን
Подписаться 2,8 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 218   
@tub9919
@tub9919 6 лет назад
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን
@mahammadali8428
@mahammadali8428 4 года назад
ወድማችን ዝብለህ ትዘባርቃለህ አላህ ሂዲያ ይሥጥህ
@aassddfaassdg7151
@aassddfaassdg7151 6 лет назад
ቢኒያችን የእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ብዝትትትትትትት ያድርግልህ እንኳን የእኛ ሆንክ አንበሳው የተዋህዶ ፍሬ
@user-rs7cg3kv7w
@user-rs7cg3kv7w 6 лет назад
የናተና የእኛ በየት የኛ አምላክ ጠላቶቻችሁን ውደዱ ይላል የናተ ደሞ ግደሉ አይ እግዚአብሔር ይመሰገን የሱ ብቻ ሰለሆኩ ወድምወይ እግዚአብሔር ይሰጥልን እነሱም ልቦናቸውን ይመልሰላቸው እየሱረ ክርሰቶሰ የጌቶች ጌታ ነው አናፍርበትም እግዚአብሔር ይመሰገን
@rawdaali8287
@rawdaali8287 5 лет назад
ውሽት ሲደጋገም እውነት ይመስላል የናንተ ነው መግደልን የሚያስተምረው መጽሐፍ መሳፍንት 14 ፣ 19-20 ያለውን አንብቢ እግዚአብሔር 30 ሰዎችን እንዴት እንደገደላቸው ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል እባክሽን መጀመርያ የራስሽን ጉድ አንብቢ
@user-pt7im5tv3x
@user-pt7im5tv3x 4 года назад
በእውነት ውድ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን👏👏
@user-or7hf4dm2l
@user-or7hf4dm2l 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ቢኒ ውዱ መምህራችን የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።
@bihonmeseleal4131
@bihonmeseleal4131 4 года назад
ቢኒዬ ቃል ህይወት ያሠማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@user-bc2up1fm1q
@user-bc2up1fm1q 3 года назад
ወንድማች ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-wr4ox5lo8t
@user-wr4ox5lo8t 3 месяца назад
ቃል ህይወት ይስማልን 🙏
@hab994
@hab994 7 лет назад
ወንድማችን ቢኒ ቃለ ሂወት ያስማልን እኛ ኦርቶዶክስ ኣልተሳሰትንም ኣይ ይች የምስሊምች ጭቅላት በጣም ያስቃል።መፅሃፍ ቅዱስ ኣልተበረዞም በመሆኑ መሃመድ ራሱ ኣረጋግጦዋል እና ምን ልትሉ ነዉ ኣታፍርምን? ኣረቶዶክስ በሰማይም በምድርም ኣለች ለዘላም ፀንታ ትኖራለች
@user-wq1zh2yz1d
@user-wq1zh2yz1d 6 лет назад
ስታሳዝኑ ምን ታደርጊዋለሽ ወንድማችን ወደ እስልምና መጣ እውነት ተደብቆ አይቀርም
@user-ex2ti8ss7t
@user-ex2ti8ss7t 5 лет назад
ሰአዳ ሙሀመድ ሠለመ እደ
@rawdaali8287
@rawdaali8287 5 лет назад
ሴት ናት እንዴ ኦርቶዶክስ ፆታ እንዳላት አላወቅንም። "የአለማቱ ጌታ አምላካችን አላህ "ስትፈጠሩ ወደ ነበራቹበት ይመልሳቹ Ameen!!!!
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@@user-wq1zh2yz1d ሃሃሃሃሃሃ ምኞት አይከለከልም አሉ አንቺ ነው ያሰለምሽው ወይ ምነው ግን እውነት ለማውራት ብትሞክሪ ሃሃሃሃሃሃሃሃ ሰለመ ስትገርሚ ሰው በቁሙ ይዋሻል
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 4 года назад
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምን ግዜም መልስ አላት
@zeytunaseid7660
@zeytunaseid7660 7 лет назад
ቃል ህይወት ያስማልን
@khaderkhader3305
@khaderkhader3305 6 лет назад
አተደደብ አውቀሞተአል
@khaderkhader3305
@khaderkhader3305 6 лет назад
ውሻ
@khaderkhader3305
@khaderkhader3305 6 лет назад
መፀአፍቁዱስ በደብነው የተበረዘው አተ ውሻ የውሻልጅ
@tube-jy6zk
@tube-jy6zk 6 лет назад
+Khader Khader ልቦና ይሥጥሽ የኛ አምላክ የፍቅር አምላክ ነው ማንም አዱን ፊትህን ቢመታህ መልሠህ አዱን ሥጠው ነው የሚለው እናተ ግን ዛሬም የኦሪቱን ህግ ይዛቹህ ነው የምትጎዙት የገደለን ግደል አይን ያጠፍን አይን አጥፍ እያለ የአዳምን ዘር የሚያጫርሥ
@etdftdvfggddfgd3132
@etdftdvfggddfgd3132 3 года назад
ቃለ ሒወት ያሠማልን ወድማችን
@sablastega5382
@sablastega5382 6 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@amiramuheali8387
@amiramuheali8387 6 лет назад
Sabla Stega asazagne
@ewnetewnet4733
@ewnetewnet4733 5 лет назад
Amen kale heyewot yasemalen tebareki yemanem digaye ras tewachew
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ወንድማችን እግዚአብሄር ከእዚህ የበለጠ እውቀት ያድልህ ለአህዛብ እኮ የራስ ምታታቸው ነህ በተለይ ለአቡ ሀይደር ሽንቱን እኮ ነው የምታሸናው አይ እስላሞች ግራ ሲገባቸው መምህር ቢኒ ሰለመ ይላሉ ግራዎች
@JPlus-gy7sl
@JPlus-gy7sl 4 года назад
ቃለ መላእክት ያምዛልህ ወድማችን የተዋህዶ ፍሬ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ml8fx8qi7o
@user-ml8fx8qi7o 5 лет назад
ቃለ ህይወት የሰመእልና ክብር ሓውና
@bookbook3118
@bookbook3118 4 года назад
ፈጣሪ ሰው ሆኖ ከተወለደ በኋላ አልክ ይገርመል ውናተው ይህ ነው ያአለመት ፈጣሪ ያኛም ሆና ያናንተም ፈጠሪ ያሆናው አላህ አልወለደም አልተወለደም አልሞተም አይሞትም አንድ ነው በንድናቱ ሶስት ናት ያለበትም ከጎደሎ ሁሉ ያጠረ ነው
@user-df6pb3su3c
@user-df6pb3su3c 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ድንቅ መልስ ላስተዋለህ ቁረሀን እራሱ ወደ መንገዱ ይመራችኋል አለማስተዋል እንጂ ጭፍንነት እንጂ ወንድማች ፀጋውን ያብዛልህ
@Amsalo-kc5ix
@Amsalo-kc5ix 6 лет назад
እኔ ግርም ይሉኛል ሙስሊሞች ቁርአን ከስማይ ወረደ ይላሉ እማይመስል ነገር ማን እንደ ጻፈው አያቁም ሎቱ ስብሀት ከነዚህ አህዛቦችና ስይጣኖች ጠብቀን ።
@rawdaali8287
@rawdaali8287 5 лет назад
አይ ካፊር ( እርቃንሽን መጀመሪያ ሸፍኝ)
@raselahmedofficial2920
@raselahmedofficial2920 5 лет назад
ተነግራሸ መተሸል
@rawdaali8287
@rawdaali8287 5 лет назад
አይ ካፊር እና አህዛቦች!!!!! የእናንተን ጰውሎስ እና ፈረጆች (ግብረሶዶሞች) እደፃፉት ላስታውስሽ በየዓመቱ እያሻሻላቹት።
@zdad7231
@zdad7231 6 лет назад
ሱመ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ
@krstosanteamlake3524
@krstosanteamlake3524 5 лет назад
kale hiwotn yasemaln wendimachin biniye
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 6 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@nejutingngdgd7994
@nejutingngdgd7994 5 лет назад
tekkignw yesw seten nk ant kuran btekkil ngem zarem Yallah Kal naw ok
@ziyadabdu9630
@ziyadabdu9630 2 года назад
የራስህን ማስረጃ እንጂ የማታምንበትን ቁርኣንን ለምን እንድማስረጃ ትጠቀማለህ?#injiltawratinazabur k አላህ እንደ ሆኔ ቁርኣን ያስተምራል።ሰዎች ግን መከተል ስያቆሙና የራሳቸውን ቃልና ሀሳብ ማስገባት ስጀምሩ ቁርኣን ወርደ።አንቴ ያነበብከው የቁርኣን አንቀፅ በራስህ ወይም በሌላ ሰው የተቶርገመ እንጂ የ አላህ ቃል አይደለም። የ ኣላህ ቃል በ አረበኛ ነው።ሰዎች(እብን ከሲርንም ጨምሮ አላህ ረህመት ያድርግለት) በቻሉት ያክል ለመቶርጎም ሞክረዋል እስከ መጨረሻ ዘመን የምኖሩት ሁሉ ይሞክራሉ።ግልፅእንድሆን ለምሳሌ በኛ ሀገር ቃላቶችን መርጦ እንደየ እውቀታቸው ያስረዳሉ ።ትርጉምና ዋናው ይለያያል።
@taybaadam9258
@taybaadam9258 6 лет назад
በጣም ትገርማላችሁ ካልዋሻችሁ አይሆንላችሁም አይደል እኛ ቁርአን በቂያችን ነው ማንም ከፃፈው መፅሀፋችሁ ማረጋገጫ አንፈልግም እባካችሁ ለህሊናችሁ ሥትሉ አትዋሹ!!!!!plecs plecs
@kashaymekrmen4935
@kashaymekrmen4935 5 лет назад
ካካካካ ትገርማላቹሁ ከምር ወንድሜየ። ኣንብብ ኣንብብ ኣንብብ ትድናለክ በ ኩሩሱቶት
@aynlemguda9627
@aynlemguda9627 6 лет назад
Kale hiywot yasemalin wendimachin
@bookbook3118
@bookbook3118 4 года назад
ቁርአን ነው ያሚለው መፀፍ ቅዱስ አልተበረዘም ያልከው ወሬ ያመይመስል ናገር አተውረ ይልቅ መልስ እንደሌለ አንዱ መፀፍ ከአንድ መፀፍ ውስጡ አለ ማመሳሰሉ ይመሰክረል
@lailadelim6154
@lailadelim6154 6 лет назад
Jezak Allah💝🌹
@user-vg9md1me6d
@user-vg9md1me6d 6 лет назад
በዚህ በኒያሚን በሚሉት ሰዉ ምክንያት ስንቱ ወዴ እስልምና መጣ እኛ ሙስሊሞች የሱን ዉሼት ኡስታዞች እግር በእግር እየተከተሉት ያሳፍሩታል አልሀምዱ ሊላሂ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ እየሱስኮ እኔ የተላኩት ለበኒ ኢስራኢል ለጠፉ በጎች ብሏል
@zahraahussain4868
@zahraahussain4868 6 лет назад
የመቸ ነዉ እህት ይከ ሰዉየ የሰለመ መስሎኛል አሁን
@user-gy1xy9yk7y
@user-gy1xy9yk7y 6 лет назад
ኧር ያለ ፕሮግራም አሳቅሽኝ ነው ተሳስተሽ ነው ስንቱ ወደ ክርስትና ሄዴ ለማለትነው
@user-ex2ti8ss7t
@user-ex2ti8ss7t 5 лет назад
ሀሀሀሀ በጣም እነሡ በዋሹ ቁጥር ሠው መልሥ ሣያጣ ወደኛ ከች ይላሉ
@user-or7hf4dm2l
@user-or7hf4dm2l 5 лет назад
ከከከከከከ በእውነት አሳቅሽኝ እህቴ
@user-xs2hw2cm9k
@user-xs2hw2cm9k 5 лет назад
ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን
@ewnetewnet4733
@ewnetewnet4733 5 лет назад
መሀመድ እውሩን እየተመሩ እውር ሁነዋል መስሚያም የላቸው ወላሂ ትበል ዝብላ አህዛብ ሁሉ
@fef1933
@fef1933 5 лет назад
ፍጠሪ ማአቱን ያውርደባችሁ የራሱን ሀይማነቱ የማያክብር የስው ይሳደባል ዝብለሽ እጨትሽን ተሽክሚ
@tsigeethiolove5973
@tsigeethiolove5973 6 лет назад
Biniyam kale hiyot yasemalin amen
@user-ti7ys1wd4w
@user-ti7ys1wd4w 3 года назад
እሔ የናተ ነዉ መጠየቅ ያለበት
@zmzmali7828
@zmzmali7828 6 лет назад
የሰውን ልጂ ፈጣሪ አድነው አልሀምድሊላ የማይናምድር ለፈጠረው እኛም እምናምነው ቁርአን ከአላህ የወረደነው የናተም ሰው ሰራሽነው እየሱስም ሰውነው በእምነታችሁ ሞተ ተሰቀለም በምትሉበት ስአት ማን እየጠበቃችሁነው
@mohamedalmutairi2929
@mohamedalmutairi2929 5 лет назад
Teberzal alahn fru
@fekirtesebsbe536
@fekirtesebsbe536 7 лет назад
ቃለ ህየውት ያሠማልን ውድማችን
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 7 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ባለህበት እግዚያብሄር ይጠብቅልኝ የሙሀመድ ዘሮችንም ማስተዋልን ይስጥልን።
@ashaasha5605
@ashaasha5605 6 лет назад
Bete 1992 አፍት
@user-ew9ir5fb9s
@user-ew9ir5fb9s 4 года назад
ልክልካቸዉንሱነግሯቸዉያስቀባጥራቸዋን
@iqbalqamar7821
@iqbalqamar7821 6 лет назад
kali hiwote yasemalin
@qamariyaheyru887
@qamariyaheyru887 6 лет назад
ሞት ነግሮ አይመጣም ሰለዚህ ተመለስ ከርስቶስ ስትል እዳትቀር ወድሜ ጥሩ ምክር ነው የመከርኩህ የክርስቶስ ፊልም አያዋጣህም
@amenamenamenamen2246
@amenamenamenamen2246 5 лет назад
ሙሥልሞች ከንተቱ ልፉት ነው። ወንድመሜ ቃለህይወት ያሠማልንንንንረ
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 5 лет назад
አልሀምዱሊላህ ኢስላም ላደረከኝ ግን መለኮታዊ መፅሀፍ በሰውልጅ አይቀየርም አስቡ ወገኖች
@user-vi2yp3lu2e
@user-vi2yp3lu2e 2 года назад
ኣካኣብ/ድንጋይ ለምስገድ ነው አላህ የረዳሽ
@user-zm4go2in5c
@user-zm4go2in5c 5 лет назад
ወንድማችን ክርስትና እንደፈለጉ ስለማታደርግ አይወዶትም ተዋቸዉ ከድፍን ቅል ዉሀ ማንቆርቆር ነዉ ለነሱ መመለስ
@erahmetrama5080
@erahmetrama5080 6 лет назад
ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል እና ታዳ የማነው እውነት እደት አርገህ ነው የተረዳኅው ወድም አተኮ ያነበብከው የተከበረው ቁርአን እኮነው ታዳ መፅሀፍ ቅዱስ ምድነው እሚለው አይ አለመግባባት
@toyebashamesu8080
@toyebashamesu8080 5 лет назад
Erahmet Rama btkakil👍👍👍
@nejutingngdgd7994
@nejutingngdgd7994 5 лет назад
ymetewraw hulu egn endehun selemntechin mnnte enwkalen lresek ljochi bewushte laye lela wushite astenerachiw ewuren ewure bemarew tyeyezaw wudete gedel
@user-fk2zn4lx2x
@user-fk2zn4lx2x 3 года назад
መሀመድ በቀደሙት መጽሀፎች ያምን ነበር ሲጀመር አላህ የሚባል አምላክ የለም የመሀመድ የፈጠራ ታሪኮችናቸው።
@abebakndeya4021
@abebakndeya4021 6 лет назад
ቃል ህውት ያስማልን ውኑድማችን እነዚ ዝምብለው ግዜ ማሳለፍያ ነው ምያደርጉት አይናቸው እያየ ግን አላይም ጆሮዋቸው እየስማ ግን አይስማም እንደተባሉ ናቸው ተዋቸው አሁኑኮ ቁርአን መፅሕፍ ቁድሱን በፍቱ የውርደና ትክክለኛ መሆኑን ያምናል ግን ደሞ በሌላ ፅንቀፅ ስውስት አምላክ ያምልካሉ ስው የሆነው ኩሩሱቶሱን ኩዶው ይናገራሉ እንዲያውም ትልቁ ውሽት ያለው ቁርዓን ነው ለምን በመጀምርያ ዓንቀፅ መፅሓፍ ቁድስ ትክክል ነው ብሎ ስያበቃ በሌላ ዶም ተብርዞ ይላሉ ክክክ ምን ዓይነት ጭንቅላት እንደተስጣቹ እኔጃ አስተውሎ የማያስብ አስተዋይ ልቦና ይስጣቹ ውደ እውነቱ ልትመጡ ምሲሊም ውኑድምች
@nurahussen2893
@nurahussen2893 7 лет назад
አልሐምዱሊላሕ
@fhfjfghfjg422
@fhfjfghfjg422 5 лет назад
ውርድዋል ገን ተበርዣል ውንድም
@bzhvvzhvs2848
@bzhvvzhvs2848 7 лет назад
joro.yale.yisima.tiyakehu.betikikil.temelisohal.wondimachin.kaliwot.yasemalin.ameen.ameen.ameen.
@edilove7972
@edilove7972 2 года назад
የለ እየሱስ ህይወት የለም አለቀ
@edilove7972
@edilove7972 2 года назад
ኢየሱስ ያድናል እየሱስ ያየው አብን ያየዋል
@gregoryman5795
@gregoryman5795 5 лет назад
ይሄ ልጅ ግን ተሃምረኛ ነው ፤ የኛ ነቢያቶች መፅሃፍቅዱሱን እንኳን አያስተምሩንም ፡ ይሄ ልጅ ግን ከራሱ አልፎ ቁርሃኑንም ከኡስታዞች ባልተናነሰ መልኩ ያውቃል
@imannaser7225
@imannaser7225 6 лет назад
Allah yalew ayhudoch keljachew ybelt anten yawkuhal new ymilew
@Zz-wq5xg
@Zz-wq5xg 7 лет назад
ግን በጣም አሳዘከኝ አሏህ የመራቸው ትንሽ በማበብ ብቻ ያአላህን አድነት ይረዳሊ ግን አተ ይሆን ሁሉ ኡራአን እያወክ ምን አይነት ሸይጧን ቢይዝህ ነው ወድሜ መቸን ግንኮ ትክክለኛውን ብታቅ አተው ነህ እምትጠቀመው ግን ሳታውቅ ቀርተህ አይደለም ልክ በነቢየሏሂ የሱፍ ዘመን እዳሉት እደነዛ እጨትን አምላክ ነው እያለ በጨቱ ተደብሮ እያወራ አምላካችሁ አናገራችሁ ይሉ ነበር ነገሩ ከዛም በፊት የነበሩ ናቸው ስት ነብያት እደናተ ባሉ የአይምሮ ህመምተኛ ለፍተዋል ይገርማል እኮ አተም እያወክ ግን እዳላወክ አልረታም ትላለህ አሏህ ይርዳክ እሱነውና ሁሉን አዋቂው
@fatimabadro3615
@fatimabadro3615 6 лет назад
መልሰህ ሙተህል
@user-or7hf4dm2l
@user-or7hf4dm2l 5 лет назад
Fatima badro አስተዋይ ካለ አወ በሚገባ መልሷል እህቴ
@aynlemguda9627
@aynlemguda9627 6 лет назад
Sijemer quran ha haset new
@user-rs7cg3kv7w
@user-rs7cg3kv7w 6 лет назад
ወድምወይ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ወድምወይየ ተባረክ ግን ሙሰሊሞች ዳቢሎስ ማመናችሁን አትርሱ ክክክክክክክ15አግቡ የሚል ይሄ ዳቢሎስ ነውጀ ምኑ አምላክ ነው ክክክክክ እየሱስ ክርሰቶሰ አምላክ ነው እግዚአብሔር ልባችሁን ይመልሰው እግዚአብሔር ይመሰገን
@rawdaali8287
@rawdaali8287 5 лет назад
አይ ካፊር እግዚአብሔር ስንት ሚስቶች እንዳሉት አታውቂም እባክሽን አንብቢ ከዛ እርቅ ማሽን ሸፍኝ
@Yasser26111
@Yasser26111 7 лет назад
eyesus or isa endat ftari lihon chale ? ymereyemem lje aydel kedma enatu mariyam aydelch? gra gbt ylegnal
@hadgghgff624
@hadgghgff624 7 лет назад
ታዳ ከእየሱስ ከመወለዱ በፊት ፍጥረት መኖሩን ታምናላችሁ ለመሆኑ በቅሎ ጌታዋን አረገዘች ነው እምትሉት እናት ፈጣሪዋን ወለደች ???
@imannaser7225
@imannaser7225 6 лет назад
Kalteberzu metshaf kedusoch lemen telyayou
@fatimabadro3615
@fatimabadro3615 6 лет назад
ለነብዩ እኮነወ አተበመላክህ በትጠራጠር ከበፊት መፅሀፍ እሚንቡትን ጠይቅ ያለዉ በመፅሀፍአቸወ ተፅፎል ማለትነወ
@sgsh3942
@sgsh3942 6 лет назад
ተውራትና ኢጂል ዘቡር እዳሉ እናቃለን ግን ሁሉንም ክርስቲያኖች ገልብጥብጡን አውጥታችሁ ትረጉሙን እድራሹ አጥፍታችሁ በፈለጋችሁት መልኩ ነው የፃፋችሁት
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc 7 лет назад
Christinan Sawoch Enedetelutena. Gena Sayanebut Weshet Mehonun Endegemetu Yemetadereguachew Yanete Ayenetochu Ayen Yaweta Derek Wishet Yemitewashut Anetena Aneten Yemesaselachehut Weshetamoch Nachehu Do you think ? Hulum Sawe Ayamezazenem Yalekewen Hulu Lekeneh Belo Yekebelal ? Ahun Ye Alemachrn Hezeb Temerual Enedefelek Atenedawem Dero Kere.
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 4 года назад
ክርስቶስአምላክነውካላችሁእናቱንማንፍጠራት
@user-fk2zn4lx2x
@user-fk2zn4lx2x 3 года назад
ጥያቄ እደዚ አይጠየቅም😂 ክርስቶስ አምላክነው ካላችሁ እናቱን ማን ፈጠራት😂 ምን ማለትነው ?
@meazaraya3668
@meazaraya3668 7 лет назад
wenedem bene kale hiwete yasemalen. egezabehare ebarekehe. aya muselemoche edaw hulugeza mametatate ena mawenabede new serachehu bedanebe adametachehu meredate atechelum. dadbe hula nachehu dakoro nula
@imannaser7225
@imannaser7225 6 лет назад
Yibrayst tshufoch ahun alu wey?
@lulut20
@lulut20 5 лет назад
ጉድ እኮ ነዉ ምኑን ከምኑ አገናኝተክ ነዉ ምታወራዉ አረ እፈር እፈር መፃፍ ቅዱሥና አለህ በነ ሞሳ ያወረድዉ የአላህ ቃል የሠማይና የምድር ያክል እኮ ረቀት አላቸዉ መፃፍ ቅዱሥ አኮ አዴ የሚሻር አድ የሚሾም የሠዉ ድርሠት እኮ ነዉ
@user-ex2ti8ss7t
@user-ex2ti8ss7t 5 лет назад
ማሣሠቢያ ጠካራና ትክክለኛ ያልተበረዘ ያልተሠረዘ ያልተደለዘ ያልተቀጣጠፈ ብሎም ለአእምሮ ደሥታ የሚሆን ሀይማኖት ኢሥላም ሠላም ነው ሠወች አዋጁን ሥሙ ላልሠሙ አሠሙ እኔ አልሀምዱሊላሂ ረባል አለሚን ሙሥሊም ነኞ😍😍😍😍😍😍
@amanuelmulugeta781
@amanuelmulugeta781 5 лет назад
10qs
@aynlemguda9627
@aynlemguda9627 6 лет назад
Lutarii na mehaahamed adi nachew
@zem-jf3tz
@zem-jf3tz 8 месяцев назад
አረ ባአላህ ወደፈጣራችሁ አላህሡባሀነወታአላ ተመለሱ
@imannaser7225
@imannaser7225 6 лет назад
Metshaf kedus alhadem kalk bsew new ytsafew malet new
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 4 года назад
ክርስቶስበፍትየነበሩትንስወችማንፍጠራቸውክርስቶስብሀላነውካላችሁጥያቂየንመልስልኝእሽ
@user-fk2zn4lx2x
@user-fk2zn4lx2x 3 года назад
ምን አይነት ጥያቄነው ?
@fatimabadro3615
@fatimabadro3615 6 лет назад
ከብዛቱጥራቱ
@fadilamohammed4742
@fadilamohammed4742 7 лет назад
ክክክክክክ ታዳ የሰዉ ታርክ ነዉ እጅ የፈጣር ቃል አደለማ አላህ ቀጥተኛዉ መግድ ይምራቹ እስላም ነዉ ሂወቴ።
@sendusendu6283
@sendusendu6283 6 лет назад
Fadila Mohammed kkkkkk ketitegna yetu new ye gimel eregnau
@user-kp8fd7vq4u
@user-kp8fd7vq4u 6 лет назад
Fadila Mohammed mastewal ysthi sijemer mejemriya kuran shin anbibi kezam men edemit takaleshi men endemtamlki enqa atakum bewunet
@user-kp8fd7vq4u
@user-kp8fd7vq4u 6 лет назад
Fadila Mohammed eski lteykshi kuran begnet landi wondi 72 dingl sat ysetal ylal tadiya anchi begenet 72 dingl sat endisetshi newu muslim yehonshiwu ?????? yha newu yefetari kal bewunet asafari ena blgna yemolabet newu asteway leb ystachihu
@fishalixfishalix292
@fishalixfishalix292 6 лет назад
Fadila Mohammed አንብባችሁ ተረድ እንጅ ለእናንተ ማስተማር ድንጋይ ላይ ዉሀ ሜፍሰስ
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 6 лет назад
fadila mohammed የናንተን ቁራን አላህ ነው የፃፍው እንዴ? ሙሀመድ መስሎኝ የፃፍው አንድ ነገር ልንገርሽ የናንተ ቁራን የግድ እስላም ልመሆን አርበኛ ማወቅ አለብት ምክንኛቱም በሌላ ቁአንቁአ እዲተርጉም ይከለክላልል ለምን? ምክንኛቱም በአለማችን ብዙ ቁአንቁአ አለ ይህ ሁሉ ቁአንቁአ ተናጋሪ የግድ ሙስሊም ለመሆን አርበኛ መቻል አለበት ምክንኛቱም በአርበኛ ነው ምትፀልዩት እኛ ግን ክብር ይግባው እና ክርስቶስ ለሁሉም ቁአንቁአ ተናጋሪ በሚገባቸው ቁአንቁአ እንዲማሩ ፍቅዶላቸዋል ክርስቶስ 12ለቱን ሀዋርያት ሲመርጣቸው የአለሙን ቁአንቁአም እንንዲያውቁ አድርጎ መንፍስቅዱስን አድሉአቸዋል።።።
@aassddfaassdg7151
@aassddfaassdg7151 6 лет назад
የሳቃችሁ ከማሳቅ ምልስ ካላችሁ መሞከር ነው ችግሩ መልስ የላችሁም መልሳችሁ ሳቅና ስድብ ነው ያሳዝናል እኛ በእናንተ አላህ አንመራም እኛንም እናንተንም በፈጠረ በእንድ አማላክ ነው የምናምነው እሱ የመረጣቸውንና ያከበራቸውንም እኛ ፍጡራኖቹ እናከብራቸዋለን ተዋህዶ ሁል ጊዜም መልስ አላት
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 4 года назад
እባክህማንምአይስማህምአተንምቀጥተኛመንገድንአላህይምራህእኔምጥያቄአለኝ
@user-fk2zn4lx2x
@user-fk2zn4lx2x 3 года назад
አላህ ማይግደር 😂😂
@user-zp5dd2no7b
@user-zp5dd2no7b 5 лет назад
አለህ አየስትም አንታእየህዎክ ታሰስታ
@nejutingngdgd7994
@nejutingngdgd7994 5 лет назад
Alhmdjlilah Musilim ldergegn gte ante hulam ante yemtewrew yezegennl ish allah yeseraken yestek ish
@user-uw4ss7kx6c
@user-uw4ss7kx6c 7 лет назад
የለወከውን ብጠይቅ አይሸልም ወይ መልሥ አልችልም መለት የወጠሀል
@haymanotmekete1200
@haymanotmekete1200 6 лет назад
አይ እስልምና።ነገር ብቻ
@osmanahmed1982
@osmanahmed1982 7 лет назад
እዝጋ ጥያቄ በተለያዩቦታ በተለያዩ ቆንቆ በተለያዩ ሠዋች ሥትል አልገባኝም ልንገርህ የውረደው ባረበኛ ነው እሸ ግን በተለያየ ቆንቆ ትርጉም አለው እንደናንተ በተለያየ ቦታ-ቆንቆ-ሠዋች አይደለም
@hurnoor8794
@hurnoor8794 7 лет назад
Osman Ahmed። እኮ ግልፅ አይደለም ማለት አንተ የትኛውን ነው ምትከተል ወንድሜ አልገባኝ የብዙ ስውቼ መፅሀፍ ገለፅክ አልገባኝም
@fatimabadro3615
@fatimabadro3615 6 лет назад
ተበርዣልመፅሀፍ ተጃጀለህል
@krstosanteamlake3524
@krstosanteamlake3524 5 лет назад
Eslmna eko taotn mamlek new yekaban digay eyameleku degmo ayafrum krstnan sikerakeru
@fhadfhooda4050
@fhadfhooda4050 6 лет назад
አለሁ አክበር አንተን ወዳ ኢስለም የመረክ አላህ ምንም አያቅታውም ዋሂድ ኡማር
@keimakeima1348
@keimakeima1348 6 лет назад
አሁን አተ የያዝከዉ ትክክለኛ እጅል ዉይምተዉራት ---- አይደለም
@amiramuheali8387
@amiramuheali8387 6 лет назад
Abet kadada anet minim atakem belak nw yamitekadadaw sema koy fataren atefaram setewashe
@imannaser7225
@imannaser7225 6 лет назад
Ayhudoch nebyachenen kewledut lejochachew ybelt nebi muhamedem yawkutal new ymilew
@user-mr9kl8lb3i
@user-mr9kl8lb3i 6 лет назад
ኪኪኪኪ አረ አሳቅከኝ ሳልፈልግ የቱ ጋር ነው መፅሀፍ ቅዱስን ሂዱና አንብቡ እሚለው?kkkkkkkk አላህ ይህዲኩም አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም የኔ ዱቄቶች ታየኝ እኮ ባይብል ጋር ሂዱና አረጋግጥ አለው አቤት አቤት
@aassddfaassdg7151
@aassddfaassdg7151 6 лет назад
እምነት በሳቅ አይገለፅም እኔ ድግሞ ልጥይቅሺ(ልጠይቅህ) ሰው በመግደል መፅደቅ አለ? ይህን የሳኡድ አረቢያ ሙስሊሞች ያምኑበታል እናንተስ መካ መስጅድ ውስጥ ያለውን ድንጋይ ለምን 7 ጌዜ እየሮጣችሁ ሰላም ትሉታላችሁ ? ቁራናችሁ ላይ ለምን መላኩ ሚካኤል ብላችሁ ጠቀሳችሁ
@user-sv5ll8wr8l
@user-sv5ll8wr8l 6 лет назад
+Aassddf Aassdg ሰው በመግደል ጽድቅ ይገኛል የሚል የለም አድ ንጹሀንን ሰው የገደለ አለሙን በሙሉ እደገደለ ነው የሚጻፍበት ሳውድወች የሚገሉት የገደለን ነው ያንን ደሞ አላህ የገደለን ግደሉ ብሎል ይሄ አይሻርም ነናተ ተብሎ የመካን ካእባን ደሞ እምንዞረው አላህ አላህ እድንጎበኘው አዞናል እጅ ካባን አንገዛውም በፍጹም እዛም ሂደን ሁለት እረካአ ከሰገድን 70ሽ አመት ሙሉ ለፈጣሪ እደሰገድን ነው የሚቆጠርልን ለካባ ለመስገድም ሆነ ለመገዛት አንሄድም ለካባ ከሰገድን ሙሉ በሙሉ አላህን ክደናል ማለት ነው ስለዚህ ካላህ ሌላ ማንንም አናመልክምም አንገዛምም እህቴ
@zmzmali7828
@zmzmali7828 6 лет назад
የቀደምት ነብያት ነው
@rahemeramto7614
@rahemeramto7614 7 лет назад
እሺ.ወንዲም.ቢንየም.አንተው.እየሱስ.አምለክ.አለምሆኑን.ተነግረሀል.የተነገሪከውም.እግዘሀቤሪ.ሰዎችን.በመንፈስ.ቅድስ.የቀነል.ቢለሀል.ሲለዝ.ይህ.አበበል.እየሱስ.አምለክ.አለመሆኑን.አየመለክትም.ወይ??አለሀ.ልቦነ.ይስጠቹ.እኘ.ሙስልሞች.ከነቢይ.ሙሀመድ.ሰ.አ.ወ.ከመምጠተቸው.ሙሉ.በሙል.እነምነለን.ነገሪ.ግን.መጸሀፉ.ቅድስ.እንደተበረዘነው.አለህ.የሚነግረን።
@fatmafatma8853
@fatmafatma8853 7 лет назад
Rahma Shukure በደንብ አዳምጭ በትቢት እያዳመጥሽ ነገር ትዘረጥጫለሽ ለነገሩ አይፈረድብሽም...
@eyobbirhanu7967
@eyobbirhanu7967 7 лет назад
Wanidime egizer yibarikik kurahanun eyatakasik asitamiriwal ufffff
@umatrtablt469
@umatrtablt469 7 лет назад
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ክርስቶስ አምላክ ነው ወይስ አማላች ነው
@fatmafatma8853
@fatmafatma8853 7 лет назад
uMatr tabl t አምላክ ነው 100%
@user-vy4wk2cr8i
@user-vy4wk2cr8i 7 лет назад
uMatr tabl t እናተ የሳታችሁ መቸም አይገባችሁም የእግዚአብሔርን ቃልእና መፅሀፍትን ስለማታቁ ትስታላችሁ ማቴ 7÷22÷29 አምላክ መሆኑን ይነገራችኽል ግንአታምኑም ወይም አርፍልችሁ አትቀመጡም እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አብን ታኑት አላችሁ ወይስ አታምኑትም ይህን ብቻመልሽልኝ
@umatrtablt469
@umatrtablt469 7 лет назад
አምላኬ ጋታየ እየሱስ ሆይ ለኔልጅህ ንፁህ ልብን አድለኝ እኛ ሙስሊሞች የምናምነው በአንድ አላህ ብቻ ነው አላህ የሁሉም ፈጣሪ ነው እየሱስ ነብይ ነው እየሱስ ጌታ ከሆነ ማርያምን ማን ፈጠራት የማርያም እናትን አባትን ሀይዋንን አዳምን ማን ፈጠሯቸው ????እእየሱስ ጌታ ከሆነ ለምን ይበላል ይጠጣል ይተኛል ??????በደንም መጻፍ ቅዱስን ብታነቢ እውነቱን ታገኒዋለሽ ከራሴ አዳችም ማድርግ አልችልም ነው ያለ እና ደግሞ አልደረስንባችሁም የናተም ሀይማኖታችሁ አለላችሁ የእኛም ሀይማኖታችን አለልን በጨዋ መልኩ መወያየት ይቻላል እውነት ተደብቃ ስለማትቀር
@user-vy4wk2cr8i
@user-vy4wk2cr8i 7 лет назад
uMatr tabl t ከዚህ ይጀምራል አለማወቅሽ እየሱስ ለምን መጣ ሊፈጥረን ነዉእንዴ ይሱየመጣዉ ከሀጢያት በከበረ ደሙ ሊያድነን እንጅ ሊፈጥረን መጣአላልነሽም ሳይመጣ ፈጠረን ሰማይ እናምድርን ፈጠረ አዳምን ካፈር እስትንፋስ እፍ አለበት ማሪያም ፈጣሪ ዋንወለደችዉ መፅሀፌን በድንብ አወቀዉ አለሁ አወበልቷል ደክሟል ተኝቷል ተርባል ይህሁሉ በለበሰዉ ስጋ ስጋይራባል ይጠማል ይደክማል በመለኮቱ አልተራበም አልተጠማም አልሞተም አልደከመም በመለኮቱ በስጋ ግንደክሟል። እየሱስ ፍፁም ሰዉ ፍፁም አምላክ ነዉ ብለን እናምናለን ይህለናተ ሁልጊዜ ጥያቄ አችሁ ነዉ መልስ ደግሞ በደንብ ይሰጣችኻል ግንበድንጋይ ላይ ዉሀማፍሰስ ነዉ ለናተ መናገር
@user-yo7cs7so5o
@user-yo7cs7so5o 7 лет назад
አምላክ ነው ጥርጥር የለውም 100%
@yemiyawefrbtnegrgnehtmohha6212
wedme biniyam ahun tru huneta lay neh biye amnalehu befit gn dbn yale wushet neber yemtwash mels allah enjiln zeburnna tewratn awrjalehu bilm edemitebkew altenagerem kurann eji degmo kuran edeleloch mesehaf idelem yeteleye new slezih allah kurann bcha new edemitebk yetenagerew degmo krstiyan hidachihu aregagtu blal lalkew tesastehal mesehaf yemiyanebutn ydna teyk keteteraterk new yalew slemayaneb malet new gn mohammed befsum alteraterm blo melsal degmo kuran kesemay werede snl yeallah kal bearebegna kanka werede enji kesemay tesfo idelem yewerede kalu new slezih hulum mesehaf slemileyayna kuran yemecheresha kalu slehone kurann new edemitebc kal yegebaln
@user-ds8dy2sd4w
@user-ds8dy2sd4w 5 лет назад
ኧረ ተወ እንደ አድስ ኪዳን አሮጌ ኪዳን እያላችሁ ከራሳችሁ እየፈለሰፋችሁ እንጅ እየሱስ ምን ብሎ አችሁ ነው ውይ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ወላሂ ዝብርቅርቅ ያለ ሀይማኖት ደግሞ ስለ መጻሀፍ ቅዱስ አልተበረዘም ትክክል ነው ብሎ ነው የተናገረው እና ተውራትና ኢንጂል ዘቡር። የኛም እኮ ነብይ ናቸው። ኧረ በአላህ አፍህ ፍጋው
@zmzmali7828
@zmzmali7828 6 лет назад
እደው ብቻችሁን ዋሹ
@keimakeima1348
@keimakeima1348 6 лет назад
የጻዉሎሰ ቅዠት ኢዛቹ ትቀባጥራላቹ
@biblicalfacts3409
@biblicalfacts3409 5 лет назад
Hawariaw paulosin gin teferutalachihu
@zmzmali7828
@zmzmali7828 6 лет назад
ክክክክክክክክ
@mulunehayele434
@mulunehayele434 7 лет назад
Orthodox preaches preaching system differently analysed . Which is not proof reading each other . Memher Zebene and Like Tebebet Mulatu Zerhun strngly condmen Europeans and USA for the different idea of bible translation by omitting the truth to hide the facts . Others also following their idea. In other Jehovah Witness also have the same idea for the miss interpretation. Wondem Benyam denying the fact due to lack of knowledge .We can not bring Muslim by doing wrong and in Christianity lies has no value by any standards. Can you see in youtube "Orthodox Meles Alat and Hail Mary" Please before you further it is better to discuss with your colleagues to handle problems. I can write more than 10 pages but it is enough for high lighting .Amen
@eyobbirhanu7967
@eyobbirhanu7967 7 лет назад
Batam yimigsrima kuraha hidina enasun tayik alle kkkkk wayi esilimina yigarimal
@user-uo8th9wv6m
@user-uo8th9wv6m 7 лет назад
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkአላህህደያይስጢህ
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 5 лет назад
በነገራችን ላይ ተውራትና ኢንጂል ማነው የክርስቲያን ያደረገው ሰውዬ ጀዘብክ እንዴ የምተወለወወን በደነወበወ አታውቅመወ አወንዴ እ ልምና ከአደምና ሄዋን ወይም ሰማይና ምድር ከመፈጠሩ በፊት ነው የተፈጠው
@srdrfsrdffc19
@srdrfsrdffc19 6 лет назад
ይገርማል ብቻ አንተኮ እስልምናን ስሙን ለማቆሸሽ እንጅ በርግጠኝ ነት ከመፅሀፍ ቅዱስም ሆነ ከባይብል ቁርአንን የሚረታ አንድም ቃል አታገኝም ምክንያቱም ቂርአን የአለማት ጌታ ንግግር ነው መፅሀፍ ቅግዱስ ደሞ የምሁሮች የሰወች ትርኪብርኪ ስብስብ ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@makiyakadira4357
@makiyakadira4357 6 лет назад
ዉሽትም አታ ዛም በላ ቀደዳ
Далее