Тёмный

ሙስጠፌ ሶማሊያን አነቋት! በረሃውን ወደገነት የለወጠው ወንዝ 

Men Addis
Подписаться 203 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Greetings from Min Addis.
The Men Addis RU-vid channel will feature stories that are educational, intriguing events, global politics, and occasionally, Ethiopian enterprises. Programs typically concentrate on providing interesting and instructive content.
The visual information in this video does not belong to us. We acknowledge the original creators of the video. If the owner of the content requests that we delete the pictures or videos.
please email us. dyalew222@gmail.com

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 91   
@Benjamin-p6w
@Benjamin-p6w Месяц назад
እናመሰግናለን ብሮ ይሄ መልዕክት ለመላው ኢትዮጵያ ይድረስ ሁላችንም ከጦርነትና ከቅናት ተላቀን ወደ ልማት እንሰማራ ወገን🙏👍
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy Месяц назад
ተመልከት አላማህን ተከተል አለቃህን ይላሉ አባቶቻችን፣ Viva ሙስጣፌ በእውነት ጀግናችን ነህ ሶማሌ ክልልን አያለማህ ነህ መልካሙን እንመኛልሃለን!!!
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Месяц назад
እሰይ ያገሬ ሰው ጨለማውን እየገፈፈ ብርሀን እያየ ነው .. አቶ ሙስጠፌ ስራህን እግዚአብሔር ይባርከው 👌👌👏🏽👏🏽👏🏽 ያገሬ ሰው በርቱ .....👌
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi Месяц назад
ቀጣዩ የ ሀገራቺን መሪ የሚሆኑ ናቸው ሙስጠፈ የሱማሌው ጀግና 👌👌👌🙏🙏🙏
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 Месяц назад
ሙስጠፌ መሪ ሲሆኑ ደግሞ ምንም መልካም ስራ ቢሰሩ የጭቃ ጅራፍ ይበዛባቸዋል። ከሳቸዉ የቀደሙት ያኔ መመስገን ይጀምራሉ። የሚገርም የሀገራችን ዑደት🤔
@negagetachew974
@negagetachew974 Месяц назад
Thank you- ሙስጠፊ ሶማል የኛ ጀግና እናንተ ከድሮ ጀምሮ ለኢትዮጵያ አንድነት የተዋደቃችሁ ሕዝቦቻችን መሆናችሁ ከታሪካችሁ ለመረዳት ችለናል God Job በዚህ ቀጥሉ እኛም ከናንተ ጋር ነን።
@BerhanuDigo
@BerhanuDigo Месяц назад
ምርጥ አነቃቂ ዘገባ ነው :: ዘመንህ ይባረክ
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o Месяц назад
አንተ የሰላሞን በርክፈትልን ያረብ የአላህ👏👏يارب🎉🎉🎉
@demisabebe4617
@demisabebe4617 Месяц назад
እንደዚህ ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅሙ መልክትና ፕሮግራሞች ቀጥልበት እናመሰግናለን
@rahmet596
@rahmet596 Месяц назад
ማሻ አላህ አላህ ያግዛችሁ ያረብ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ መሬትሽ ትልማ ህዝብሽ ይዋደድ ያረብ❤
@meradenvictor9956
@meradenvictor9956 Месяц назад
ሙስጠፌ ለኢትዮጵያ ሀገርህ ገና ብዙ ትሰራለህ ጌታ ከአንተ ጋር ስለሆነ በርታ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከአንተ ብዙ ይጠብቃል በርታ ጀግና ሙስጠፌ የኢትዮጵያ ጀግና!!
@NunowAbdirizak-tg5cs
@NunowAbdirizak-tg5cs Месяц назад
ኑርልን ውድና,ተወዳጁ የሱማሌ ክልል መንጀግስት ክፉ አይነአካህ እንኮራባሀሌን ከዶሎ አዶ
@DawitNegussie-r5l
@DawitNegussie-r5l Месяц назад
በርታ ሙስጠፌ
@matiyoskebede5352
@matiyoskebede5352 Месяц назад
🇪🇹🙏🇪🇹 እርሰ በርሰ ከምንባላ እጅ ለጅ ተያይዘን ሀገራችንን እናሳድግ!!!!!!!!!!!!!!!!! ብራቦ ሙሰጠፌ ከዝህ በላይ ጠንክራችሁ ሰሩ ሀገር የምታድገው ሁላችንም በየክልላችን ቀን ከለሊት ሰንሰራ ብቻ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 🇪🇹🙏🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🇪🇹
@eskinderyeshewalul1827
@eskinderyeshewalul1827 Месяц назад
A good begining hurra Mustefe, we hope ogaden will prosper and be wonders the world sha Alah Thank You!!
@melakubaymeta2088
@melakubaymeta2088 Месяц назад
ፈጣሪ የሰጠንን ሀብት መጠቀም እና ከድህነት ኑሮ መላቀቅ ግዴታችን ነው በዚህ ሂደት ማንም መጮህ ይችላል እኛ ግን መረብ የለብንም። የኢትዮጵያ ሶማሌ መሬት ምስራቅ አፍሪካን የዳቦ የአትክልት እና ፈራፍሬ ቅርጫት ማድረግ እየቻልን ለምን ዳቦ ፍለጋ እሰደዳለን። ሙስጠፌ እና የሱማሌ አመራር ቲሙ በርቱልን። ህዝቡንና እንሰሳቱን አጥግቡልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቅጥረኛ አይጠፋም እና ተጠንቀቁ።
@Anumma572
@Anumma572 Месяц назад
ሙስጠፌ አብዝቶ ይባረክህ ፈጣሪ
@ChinaDondi
@ChinaDondi Месяц назад
Viva Viva great work.
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
ሙስጠፌ.እናመሰግናለን
@dawitwondrmu
@dawitwondrmu Месяц назад
ሙስጤፌ. አላህ. ይባርክህ. ጀግና. ነህ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Месяц назад
ሙስጠፌ እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 Месяц назад
እድሜ ለአብቹ የስራ ባህላችንን ለቀየረና ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እኩል ላደረገ። ይሄንን እድል ተጠቅሞ መስራትና መለወጥ በያንዳንዱ ትከሻላይ ነው።
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 Месяц назад
,ዋቢ ሸበሌን ብቻ ሳይሆን የቀሩትንም ኣራት ወንዞች በመያዝ ቦረናንና ሶማሌን የምድር ገነት ማድረግ ይቻላል።ወደብ እንዳናገኝ ተንኮል የሚሰራብን ከሆነ የቤታችንን ውሓ በመያዝ ኣለምን የሚቀልብ ምርት እናፍስበታለን። ያኔ የኢትዮጵያን ጥቅም ያያሉ።
@dagnachewberhanu9429
@dagnachewberhanu9429 Месяц назад
ይበል
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 Месяц назад
Masha Allah thank you 🙏
@surefiel
@surefiel Месяц назад
እምዬ ሀገሬ ከፍ በይ።
@FikreabgizawAbide
@FikreabgizawAbide Месяц назад
Musxfe👍👍👍👍
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 26 дней назад
ሙስጠፌ እናመሰግናለን
@GizachewAbera-u1y
@GizachewAbera-u1y Месяц назад
እሄ ነው ሕዝብን መዉደድ - እሄ ነው ሀገርን መዉደድ... ቀንነ መተ ጦርነትን ለምሰብኩ ንገርልኝ
@meseluatnafe6867
@meseluatnafe6867 Месяц назад
Bravo 👏👏👏 Mustefe🎉🎉🎉 Keep it Up
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Месяц назад
Respect for Mustefe 👍
@mulugetadula3007
@mulugetadula3007 Месяц назад
Wow❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wubitji3349
@wubitji3349 Месяц назад
viva ሱማሌ ክልል 🇪🇹
@sabamessele8084
@sabamessele8084 Месяц назад
BRAVO 👍 ETHIOPIA 💚 💛 ❤️
@DebochTeja
@DebochTeja Месяц назад
keep doing a great job
@sultannmani4176
@sultannmani4176 Месяц назад
ዜና አቅራቢዉ አቦ ይመችህ እኛ በዘረኝነት እና በተረኝነት ተጠምደናል ያስተዳደር ችግር
@endalkachewtesfaye2419
@endalkachewtesfaye2419 Месяц назад
NICE!
@user-rk8jo3hf5d
@user-rk8jo3hf5d Месяц назад
Good News. Time towake and use the resources People North South East West Love Peace Unity Development in Jesus name Amen.
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Месяц назад
ልክ ነህ።በጦርነት ቢዚ ስለሆንን ወንዞቻችንን መቆጣጠር ሳንችል እነሱ ተቆጣጥረውን ነበረ።አሁን እንዳልከው ሸበሌ እና አባይ በቁጥጥር እየሆኑ ነው።
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Месяц назад
ሌሎች የክልል መስተዳድሮች ከሙስጠፌ መማር አለባቸው ።
@getachewbati723
@getachewbati723 Месяц назад
Fantastic Mustefe!!!
@Amele-z3h
@Amele-z3h Месяц назад
ክብር እና ሞገስ ለሙስጠፌ ይሁንልን በርታ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Месяц назад
ስራ ስራ አሁንም ስራ ሀገር የሚቀየረው በስራእና በስራ ብቻ ነው ‼️
@jamesblack6324
@jamesblack6324 Месяц назад
የዜና ፅሁፉ በየርዕሱ መጨረሻ አራት ነጥብ ። ጨምሩ የማራቶን ሩጫው ንባብ ልባችንን አታስጨንቁት
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 Месяц назад
"አሜሪካ፣ ሥራው ነካ ነካ፣ የእንግሊዝ ፈረንካ።" "አወይ ሞሶሎሎኒ፣ አወይ ሞሶሎኒ፣ ተሰባብሮ ቀረ እንደ ጃፓን ስኒ።" አዎ በስልሳዎቹ በሕፃን አንደበት መምህሮቻችን ያዘምሩን ነበር።ግን ለምን?
@jofhkjs2177
@jofhkjs2177 Месяц назад
እኛ አልታደልንም 6:34
@bereketsamayo6615
@bereketsamayo6615 Месяц назад
Ye mustefene akeme ethiopia metekeme segebate kartelchi ba hune seat somalia kelelene eyalema yegegnle gobezhi barita ❤❤❤❤
@beyenechoubeta3437
@beyenechoubeta3437 17 дней назад
U did not finished about Mustfe???
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 Месяц назад
ዜናህ መላቀስ ይበዛዋል። focus on the positive achievements, speak more about these achievements and you will see more achievements.
@Bretanssa
@Bretanssa Месяц назад
ይድረስ ለትግሬና ኦሮሞ ሊህቃን : የአማራን ሴትና ሕፃናትን ሳትገድሉ ክልላችሁን መቀየር ትችላላችሁ ። ይቻላል !
@MesfinWorkeneh
@MesfinWorkeneh Месяц назад
ሌሎችም የክልል መሪዎች ይኼን ተሞክሮ ብተገቢሩ እንዴት መልካም ነበር ፈጣር ጥሩ ነገር ለመስራት ይርዳን
@AhmadIbrahim-gg3ic
@AhmadIbrahim-gg3ic Месяц назад
Wushat min yadargal
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat Месяц назад
ሰሞነኛ፣ men addis. Hulu Addis. Tilet. Ayzon film. ....
@MustefaMohammedAdem
@MustefaMohammedAdem 27 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለአቶ ሙስጠፌ
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 Месяц назад
በቂ ባይሆንም ሙስጠፌ በጣም ይመሰገናሉ። ገና እነዳዋ ኣልተነኩም የጨው ውሓ ለከለከሉን እኛ እየተራብን ንፁሕ ወሃ የምንሰጥበት ምክንያት የለም። ቦረና ከዚሕ ይማር።
@inew5350
@inew5350 Месяц назад
የጋምቤላን የተንጣለለ መሬት ረሳህ
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 Месяц назад
ማን ይዋጋልን እርስ በርስ ስንኖቆር ስንት ትውልድ አለፈ ?????🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@surefiel
@surefiel Месяц назад
እንዲህ ሆነን አንቀርም ተስፋ አትቁረጥ።
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 Месяц назад
የማይዋጋዉን እና ጊዜውና በስራላይ ያለውን ኢትዮጵያዊ ማመስገን ብንለማመድስ። መቼም ሙሉ ሀገር እየተዋጋ አይደለም።
@ahmednurmohammed
@ahmednurmohammed Месяц назад
የነብር ወንዝ ማለት ነው።
@AzemachAyel-c7q
@AzemachAyel-c7q Месяц назад
Hulum ykelel asetedadare,ytebalo,donekor,bakebabew,mefsewn,wonzochun,lelemat,melyet teto,letifat,yesew,zere,yqotiral,,,jegenaw mustefe gen berhawn wodegent,yeqeyer,edemi,yesitew
@MohammedMe-t1j
@MohammedMe-t1j Месяц назад
Mustefe. Masha. Alah.
@user-yy6yc1tj9m
@user-yy6yc1tj9m Месяц назад
ሰለ ውኃው ማወቅ ይቀርሃል ውኃው ለሱማሊያም ይበቃል
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
አረቦች.ይስሩ.መለስ.ምን.ሰራ.ወሬ.ብቻ
@jamesblack6324
@jamesblack6324 Месяц назад
ዜናውን ስታነብ ረጋ ብለህ አንብብ አነባብህ ጭንቅ ያለው ሆነ ሰው ያስጨንቃል አሳርፈን አቦ
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
አቢቹ.king.የሁሉን.ጭንቅላት.ቀየረ
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw Месяц назад
"ኢትዮጵያ የፈጠረ ፀጋ አልቸራትም...""ይቆጣጠሩናል እንጂ አንቆጣጠራቸውም.."ማለት ለማለት ፈልገህ ነው?ጆሮ የማይገቡ ያልተጠኑ ቃላቶች ናቸውና ባትጠቀምባቸው ጥሩ ነው።
@Raayyaakajawaa
@Raayyaakajawaa Месяц назад
Takadadki wabe yemilo amarigna Kali sitili atafirim leba ye tarik leboch
@andargachewworkineh3325
@andargachewworkineh3325 Месяц назад
Wendime Mustefe rejim edmena tena fetari yistih yeselam yelimat abat!!!Berta
@user-up6pb9wp5z
@user-up6pb9wp5z Месяц назад
ሶማሊ not ሶማሊያ
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Месяц назад
በመስኖ መሠራት መጀመሩ ድንቅ ነው ገና መቶ ሄክታር ነው ሙስጠፌ የጀመረው።አንተ ግን አጮኽከው።
@user-dh9zl4mp5l
@user-dh9zl4mp5l Месяц назад
Twdagu mstofa tklay mhon albte
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 Месяц назад
እህነው ክቡር ፕረዜዳንትሙሥጤፌ በሪታ ታዲያ አካባባውን ዙሪያን እሥከ ኦጋዴን ድረሥ ሣትዘናጋ ጥበቃው መጠናከር አለበት
@Raayyaakajawaa
@Raayyaakajawaa Месяц назад
Amara larasu machi balto la agari yi arbal rabtagna
@gedlutadesse4754
@gedlutadesse4754 Месяц назад
ለወሬ ቸኩለህ 12 ወራት እላለሁ ብለህ 12 አመታት አልክ ቀስ አትልም?? ምን አንገበገበህ??
@je23_982
@je23_982 Месяц назад
አይ ኢትዬፕያ
@alebachewmengistie3544
@alebachewmengistie3544 Месяц назад
Wakeup or Hang-up ?
@MohammedS-z5i
@MohammedS-z5i Месяц назад
ማሻአላህ! ተስፋ ሰጪ ነው።
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 Месяц назад
ሙሥጤፎ ሞራል እንዲበረታታ ታዲያ ለጎሬቤት ቦረና እንዲደርሥ የኦሮሚያ ፕሬዘዳንት ከሙሥጤፌ ጋር በመናበብ ብሥሩበት እናሣውቃሌን
@hailumelaku2639
@hailumelaku2639 Месяц назад
ከስራው ፕሮፓጋንዳው ቀደመ መቶ ሄክታር እኮ የአንድ ገበሬ ያውም ደሀ ገበሬ የሚያርሰው ነው እኮ ወሬ ዋጋ የለውም እራስህን በእውቀት አንፅ።ቱልቱላ ነገር ነህ
@gedlutadesse4754
@gedlutadesse4754 Месяц назад
ለወሬ ቸኩለህ 12 ወራት እላለሁ ብለህ 12 አመታት አልክ
@GuDt-us4rr
@GuDt-us4rr Месяц назад
ሥሕተት ነው የምትፈልገው አንተም
@gedlutadesse4754
@gedlutadesse4754 Месяц назад
@@GuDt-us4rr ስህተት እሰማለሁ ብዬ አይደለምኮ መርጬ ማዳምጥህ። ስለዚህ ስታነብ ረጋ በል።
@GuDt-us4rr
@GuDt-us4rr Месяц назад
@@gedlutadesse4754 እሺ
@MahammedSufiyanOromoYou
@MahammedSufiyanOromoYou Месяц назад
55%oromiya
@naliru6096
@naliru6096 Месяц назад
ይህ ሶማሌ ክልል የታላቋ ሶማሊያ ግዛት ነው ዛሬ ኣቅም የላቸውም ነገ ግን ልጆቻቸው ያመጡታል
@zebibacker0423
@zebibacker0423 Месяц назад
Don't give drink water for Somalië mama Ethiopië?
@gigcast87
@gigcast87 Месяц назад
ከጎረቤት መካፈል የኢትዮጵያውበሀል ነው እንኮን ውሀን የእግዚአብሔርስጦታ ቀርቶ
Далее